Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ለይላ ኑርሰቦንም እንዲ ከቤተሰቦቿ ጋ ተገናኝታ የምናያት ያድርገን ያረብ
አሚን
ምንላይ ዳርሳ እዶ ዝህም ታባላ 😢
Amen 😭
ያረብ
ከቤተሠቦቿ ጋ ተገናኝታለች ብለውኝ ደስ ብሎኝ ነበር ገና ነች ማለት?
እጅግ በጣም ደስ ይላል ። ሀዋሳዎች ድንቅ ኢትዮጵያውያን ናችሁና ተባረኩ ።
ሀዋሳ ፊቅር ናት በእድሜይ እንዲ ፊቅር አላየውም
እናት ልጇ የለችበትን እያወቀች ዝም ብላ አትቀመጥም የመረጃ ክፍተት ነው ስታድግ የተነገራት ነው እውነት ያለው እናትሽ ጋር ነው አታቅም ፈጣሪሽን አመስግኝ በሂወት ስላገኘሻቸው
እውነት ነው ማርያምን እናት አትጨክንም ከባድ ነው ደግም የሚግዛቸው ስው የለም አባት ወንድሜ የቅርብ ቤተስብ ሲኖር ነው እንጅ ምን ያርጉ እያስፈራራ እንደት ብለው ይፍልጉ ከዚህ በላይ😢😢😢
ትክክል
@@Samera-kd5nzööööö
ትክክ ልወላሂ
ትክክል የእውነት ደብዳቤውም ራሱ እኮ ለራሳቸው ያስፈራቼዋል አይይ እናትዬ❤❤
ኢቢኤስ ምን አይነት የመልካሞች ስብስብ ናችሁ እንደው ሁላችሁንም ከአዘጋጅ እስከ አስተናጋጅ አላህ እድሜና ጤናችሁን ያብዛው
የኔእናት ሁለት ልጅን አጥቶ መኖር ከባድ ነው ምንም ጥያቄ አትጠይቂያቸውእህቴ በቃ ማገኘትሽ በቂ ነው የኔእናትአላህእረጅም እድሜይስጥወት ተነመላቤተሰባችሁ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እንኳን ደስ አላችሁ መላው ቤተሰብ በጣም ደስ ይላል እናትሽን በህይወት ማግኘትሽ እራሱ ተመስገን ነው የሀዋሳ ህዝብ ፍቅር ነው እኮ ደስ ሲሉ ሀገራችንን እንደዚህ ደስታ በደስታ ያድርግልን ጦርነት እና ዘረኝነትን ያጥፋልን አሜን፡፡
Amen❤
Ameen
@@telepo24571
አሜን❤❤❤
ከነሱ መገናኝት በላይ የህዝቡ ደስታ ደስ ሲሉ ኡፍ አላህ ሆይ መላዉ ሀገራችንን ሰላም አማን አድርግልን
በጣም🎉🎉
ፀበል አምጭላት አለች እናቴ እንዴት ደስ ይላል እምነታችን እኮ ነው መድሀኒታችን🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
አባቷ ኦሮሞእናቷ አማራአሳዳጊዋ ትግሬባህሏ ደቡብእንደ ኢትዮጵያ ሀገራችን ሙሉ ሆና ግን ግራ የተጋባች ..... አምላክ መሻትሽን ይስጥሽ
ትክክል ፍቅሩን ይስጠን
I was thinking the same. That is how we are Ethiopians! Proud to be!
ትክክል❤❤❤ብቻ ያማል።
😭😭😭
ደስ ይላል ቢሄር ብሔረሰቦች❤🎉
❤በስመዓብ የህዝቡ የዋህነት ለሰው ያለው አክብሮት አቀባበል ውይይይይ ደስ ሲሉ በማርያም እግዚአብሔር ሃገራችንንና ህዝባችንን ይጠብቅልን ሰላሙን ያብዛልን 🙏🙏የተፈጠረው ምንም ይሁን ምን ከዚህ በላይ ደስታ የለምና እንኳን ደስ አለችሁ ቀሪ ዘመናችሁን በደስታ በፍቅር ያኑራችሁ ❤🎉🎉
አሜንን
😢😢😢😢😢ማርያምን ምንም ያህል ዉጣ ዉረድ ብታሳልፊም እናትሽ በህይወት መኖሯ እድለኛ ነሽ እኔ ላንቺ ደስ ብሎኛል❤❤❤❤❤❤❤
ምስኪን በጣም ደንግጣለች እናትየው በቂ ምክንያት ነው ያቀረቡት ። እንካን ደስ አላችሁ
እውነት ለመናገር ደስታው ይጋባል አዋሳ የፍቅር ሀገር ሰውም ፍቅር የሰው ደስታ የራሱ ደስታ የሜያደርግ ደግ ህዝብ ለቤተሰቡ እንኳን ደስ አላቹህ እናትም ልጂም የተሰቃያቹሁትን ግዜ በደስታ ተተካ ደስ ይበላቹህ ።
አዋሳ የፍቅር አገር ነው የሚባለው እውነት ነው ለካ። በጣም ደስ ይላሉ 😇👍
እናት አትወቀስም የሰረቁት ሰዎች ካሉ አሁንም በህግ ሊጠየቁ ይገባል 😢😢 እናት አርግዛ መውለዷ ብቻ በቂ ነው
ከአንቺ በላይ እድለኛ እናትሽ ናት ይሄኔ የዘመናት ቁስል በአንጀቷ ይዛ ኡኡፍፍፍፍፍፍፍ እንኳን ደስ አሎት እናታችን ፡፡
መጣችሁ በጉጉትነው የምጠብቀው የማዳም ቅመሞች የኔጀግኖች አላህ በያለንበት ይጠብቀን ያረብ ሀገራችንን ሠላም ያድረግልን
Ammmmmmeni 🎉🎉
አሜንንን ማሬ 😍😍😍
አሚን ❤❤❤
አሚንንን ያረብላአለሚን
አሚን ያረብ ግንኮ ቅመም ብቻ አዴለንም
የካሳ ዘመን ያርግላችሁ ህዝባችን ሲያምር ❤
አልሀምዱሊላህ ክብርና ምስጋና ለአለማቱ ጌታ በህይወት ያለ ሰው አላህ ሲፈቅድ ይገናኛል እንኳን ደስ አለሽ ፍሬዘር🎉🎉🎉🎉🎉
ኣዋሳዎች ደስ ሲሉ በጣም ፍቅራቸው ደስ ይላል ኣቦ ይመቻችሁ❤❤❤❤ ፍቅር ናችሁ
የልጅቱን የዘመናት ጉዳት ከፈጣሪ በቀር ማንም አይረዳላትም ። የይቅርታ ፣ የመተቃቀፍ፣ የመደሰት ከልብ ሀዘንየመፈዉስ ረጅም ዘመን ፈጣሪ ይስጣችሁ። አቦ በሰዉ ደስታ ከመደሰት በላይ የሚያረካ አለ እንዴ Thank you EBS!!
ፍሬዘርዬ እጅግ አንጀቴን ነው የበላሽኝ እናትሽም በጣም ነው ያሳዝናሉ ከልብሽ ይቅርታ በይ ምን እንደምልሽ እኔንጃ እንኳን ደስ ያለሽ
ፍሬዘር እናትሽን አታስከፌያት ምንም ቢሆን እናት እናት ናት በጌታ ደስ ይበልሽ። ስለሆነም አምላክሽን አታሳዝኚ
ደንግጣለች ለዛ ነዉ
ፌንት ሰራች እኮ ድንጋጤው
ፍሬዘር ባች ጫማ ሆኖ ማየት ከባድ ነው ይህ ሊሆን ግድ ነው ፈጣሪሽን የምትወጅው ከሆነ እናትሽን ከልብሽ ይቅር በያት 😢😢😢እናት ተገዳ ካልሆነ ልጇን አትጥልም ይቅር በያቸው
እውነት ነው በትክክል
indane ayiteshali batikikil libiwa ali tadsatemi libali bicha yedasita nagri ayitayimi kafitaw
እውነት ነው ከልቧ አልተቀበለችም
Ere esachewim yasazinalu, yalefe alfwal
እናቷ አሳዘነችኝ በሴት አቅሟ እያስፈራሯት 😢😢😢
ብትረዳቸው መልካም ነው እሳቸውም መአት ነው የወረደባቸው የአዋሳ ሕዝብ ወርቅ ይዝነብበት እንኳን ደስ ደስ አላችሁ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ክብር ለአዋሳ ህዝብ ። እንኳን ደስ አላችሁ ቤተሰቦች ።
ምርጥ ቤተሰብ ምርጥ ጓሮቤት አልሀምዱሊላህ እንኳን ደስ አላቺሁ
የቅዳሜ ከሰአት አድማቂዎች ጸጊ እና ዮኒ 👌👌እንኩዋን ደስ አላችው እናት እና ልጅ በህይወት መገናኘታችውን ማመስገን እንጂ መከፋት የለም አዋሳዎች ሁሌም ደስታ ያሳያችው 😍😍እናታችን ማልቀስ የለም አበቃ
እንኳን ደስ አለሺ እህቴ የቤተስብ ማጣት ትልቅ ህመም ነውና 😢😢 ሀገራችንን ስላም ያድርግልን ሀገር ማለት ቤተስብ ማለት ነውና 😢😢
❤
የምር የናትየዋ ስቃይ ፊቷ ለይ ይነበባል ልጅቱስ በወጣትነት አቅሟ ችለዋለችስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ❤
የኔ ማር እንካን ደስ ኣለሽ ያንቺ ደስታ ኣይቼ ማርያምን ልቤ ቀጥ ኣለ እፍፍፍፍፍ 😢ኣምላኬ የሰው ፍጡር ደስታው እንጂ ሃዘኑ ኣታሳየን 😢🙏🙏
ዊይ የኔ እህት እንኳን ደስ አለሽ አስለቀሽኝ እኔም በዝያ መንገድ ስላሳለፍኩ
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው😢😢😢 ፍሬ እናትሽን ከልብ ይቅር በያት 😢😢😢የምታሳዝን እናት ናት❤❤❤❤🎉🎉 ያሳደጉሽም የተሳሳተ ታሪክ ቢነግሩሽም ለበጎ ነው አይዞሽ እህቴ❤❤❤🎉🎉🎉
ሀዋሳዎች ፍቅር ናቸው እኮ የምር ሄዳቹ እራሱ ተመለሱ ተመለሱ አይልም ፍቅራቸው ዘረኝነት አያቁ ፍቅር እና ስራ ብቻ ነው እዛ ያለው ።😍😍😍እንኳን ደስ አለሽ እናቴ 🙏😍
በጣም እግዚአብሔር ይባርካቸዉ
እውነት ነው ውዶቼ የኔ ሀዋሳ ትለያለች❤❤
Off course ❤
እፍፍፍፍፍፍ እንባዬን አስጨረሱኝ እናትዋ እንኳን አገናኛቹ አባትሽንም ያገናኝሽ😢😢😢
ምን ዋጋለው ህግ ያለበት አገር ቢሆን ኖሮ ዛሬም ቢሆን እነዚህ ወንጀለኞች ዋጋቸውን ያገኙ ነበሩ 😡
ደሞሌላወንጀልዪሰራሉ😢😢መያዝአለባቸዉ😢😢
gn ko asadeguwat ,,, asbehwal yahun agachoch bihonu ...
ይሕን የመፈሰለ ደስ የሚልና የደመቀ አቀባበል ሐዋሳ ውስጥ ለሁለኛ ግዜ ስመለከት ነው እጅግ በጣም የሚመሰገን ማሕበረሰብ ።አስኪ የተመለከታችሁ ሁሉ እንደኔ አመስግኑልኝ ሐዋሳን።
🙏አግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን👏እህቴ ስታነቢ አንብቻለሁ ዛሬ ከቤተሠቦችሽ ስለተገናኘሽ እጅግ ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አለሽ አላችሁ 🙏👏
ዋው ebs ትልቅ ስራ ነው እየሰራችሁት ያላችሁ ሰላማችሁ ይብዛልን ዬኒና ፀዱ 🎉
የኔ እናት😢 አይዞሽ እናትን 30 አመት አለማይት ከባድ ነው😢 እንኩዋን ደስ አለሽ❤
የኔ እናት በጣም አሰለቀሱኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢እግዚአብሔር ይመሰገን ዛሬ የደስታ ቀን ነዉ ❤❤❤❤❤❤❤
በጣም 😢😢😢
አዋሳዎች ደስ ትላላችሁ ይመቻችሁ እንደ ከተማችሁ ወርቅ ናችሁ።
እፍፍ የኔ እናት ዛሬስ በጣም አስለቀሱኝ አይ ህይወት😢😢😢😢እንኳን ደስ አላችሁ ድንጋጤዉ ነዉ ፍዝዝ አለች የኔ እህት😢😢😢
የኔ እናት ደስታም ያስለቅሳል ያረብብብ የተጨነቃችሁ ሁሉ ያገናኛችሁ😢😢😢😢
እንኳን ደስ አለሽ እናትሽንም እነኳን በህይወት አገናኘሽ እህቴ አይዞሽ ሁሉሙ ለበጎ ነው ያቀን አለፈ አሁን አዲስ ህይወት ነው በሰላም በፍቅር በደሰታ ኑሪ አዋሳዎች እውነት ኢትዮጲዊነት ጉረቤትነት አሳያችሁን ኢትዮጲያ አለች ወደፊትም ትኖራለች ሀገራችን ሰላም ያርግል ዮኒ ፀጊ እግዚአብሄር ይባርካችሁ ኢቤስ በሙሉ ሰራተኞቹ ተባረኩ ዮኒ ፀጊ ሰወዳችሁ የማዳ ቅመም ነኝ በርቱ
ወይኔ ህብረተሰቡ ደስ ሲሉ ማሻ አላህ
እኔ በልጅቱ አልፈርድም ሺጀመር ገና እናቴ በሀዘኔ ምክንያት ልተምት ተችላለች ብላ በሂውት ሰታያት ይበልጥ ህመም ነው ይሂን ሁሉ ዘመን በሂውት እያሉ ሳይፈልጏት ብቻ እንከኳን ደስ አላችሁ ❤❤❤🎉🎉
የዚች ልጅ መረጃ የባለፈዉ እንደምታገኛቸዉ ያስታዉቅ ነበር እንኳን ደስ አለሽ ሳምንት ይሄን ፕሮግራም በጉጉት ስጠብቅ የለም ነበር እንኳን ዛሬ ኖረልን በቃ እኛም ሂደን እናቶቻችን እስክናቅፍ ድረሥ ይሄንን እያዩ መላቀስ ነዉ አላህ በሰላም ይቀላቅለን
እንዃን ደስ አላቹ መላው ቤተሰብ ❤
አዋሳ ትለያላችሁ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ናችሁ ፍቅር ሲለካ አዋሳነው ለካ ❤❤❤❤❤
የኔ እናት እንኳንም የብዙ አመት ጥያቄሽ ተፈታ እንኳን ደስ. አለሽ ❤❤
ቀጣይ በኖረው ብዬ ተመኘሁ ፈገግ ብላ እንዳያት😢😢😢 የነሱ ደስታ የሷ ዝምታ ብቻ ልብ ይሰብራል መድሃኒያለም የለቀሰውን ሁሉ እንባ ያብስ
አመሰግናለው አንድ ቀን ይመጣል ወድሜ
ልጅትዋ ግን ድንዝዝ ብልለች ውስጥዋን እግዚአብሔር ነው እሚያቀው . ያዋስ ህዝብ ግን በጣም ነው ደስ እሚሉት ❤
እንኳንም እናትሽን በህይወት አገኘሻቸው ለዚህቤተሰብ ግን ፍትህ ያስፈልገዋል ነገሮች ተድበስብሰው ማለፍ የለባቸውም ባይ ነኝ ልብ የሚነካ ነው
ወሏሂ እናት አትጨክንምን ካቅሟ በላይ ቢሆንባት እንጅ እንኳን ተገናኛችሁ አልሀምዱሊላህ በሉ
አይ እናት ኢቢኤሶች ግን እመቤቴ ትባርካችሁ እህታችን እንኳን ደስ አለሽ አንቺም እናት ሆነሻል ታውቂዋለሽ ሞቶ መቅበር እራሱ እርፊት ነው ከዛዛዛሬ ነገ አገኛታለሁ ወይም ሞታለች እያሉ ማሰብ የእውነት ያማል በህይወት መገናኘታችሁ ደስ ይላል
Ijeg betam yamal
አይ እምየ ሀገሬ ይህን ፍቅር የሆነ ህዝብ የገባብን ሰይጣን አላህ ያንሳልን ሰላምሽ ይመለስ
ወይኔ ያድናን ፕሮግራም ነዉ ያስታወሰኝ በድጋሜ እንኳን ደስ አለሽ
አድና ውሸታምና የማታመሰግን ሴት ናት
የሀገሬ ሰዎች የዋሆች ናቸው እኮ😢❤❤❤ካሎ የሚሉት ልጅ እንዴት ላግኘው😅 ሲዳማ ቢሌማ
እንኳን ደረሰ አለቀ እህቴ ወላሂ ከባድ ነዉ ቤተሰብ ማጣት እህቴ አንተንም ከቤተሰብሸ የጨመርሸ አላህ ሀገራችንን ኢትዮጰያ ሰላሙን ያምጣልን ❤❤❤❤
እናት በሂወት መኖርሽን በታቅ አተዉሽም የኔ እህት አይዞሽ😢😢😢😢😢
አገሬ ስገባ መጎብኘት የምፈልገው አዋሳ ወላይታን ነው ❤ ፍሬዘር እንኳን ደሳለሽ አባትስንም ብታገኚ ጥሩ ነው ለማነት ጥያቄ ልጆቻችሁ እንዳይጋቡ ይረዳል፣ እናትም እንኳን ዱስያሎት፣ love hawasa ❤
እኔ በጣም አለቀስኩ መጥፎ ሰዎች የራስህን አለም ይሰርቃሉ እናም ለዝች5000ብር ብሎ ወላጅ አልባ ያደርጋሉ ።ሁለቱም ያሳለፉት ህይወት ከባድ ነው ።በድጋሚ ስለ ተገናኛችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ❤❤❤❤
For me, the way she held her kids was everything ❤
በጣም በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን🇲🇱🇲🇱🙏የአዋሳሕዝብ በጣም በጣም ፍቅር ሰው ወዳድ ግልፅ እውነተኛ በእምነቱ የፀና ታማኝ የፍቅር እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ሕዝብ ነው ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️👍👍👍👍👍👍👍
እሔን ስሜት ያለፈበት ሰው ብቻ ነው ህመሙ የሚገባው አይገርምም ስንት ፈተና አሳልፈሽ ይሆን 😢😢😢
ወይኔ በስማም እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል እናትም በህይወት ኖረው ልጃቸውን ማኝኘታቸው ያስደስታል
ለይላም እደዚ ከቤተሠቦቿ ያገናኘት
ሀዋሳዎች ❤❤❤ እናት እና ልጅ እንኳን ደስ አላችሁ ግን ልጅቱ ምን ሆና ነው ዋናው እናቷ በህይወት መኖሯ ነው
የአካባቢው ማሕበረስብ እግዚአብሔር በፍቅርና በስላም እንዳላችው እንዲሕ እንዳላችሁ ይጠብቃችሁ ተባረኩ ሁሌም ደስታን ስሙ ❤
እኒንም አላህ ከልጁቸ ጋር በሰላም በጢነ ያገነኝ ዱአ አርጉልኝ
Aminn
Amen amen yarb
ውይይ እህቴን እንኳን ደስ ያለሽ :: እናትሽን በሂወት አቆይቶ ስለአገኘሻቸው አምላክሽን አመስግኚ እህቴ:: በተረፈ ፀግዬና ዮናስን እግዚአብሔር መልካሙን ሁሉ አብዝቶ ይስጣችሁ ብርክ ያድርጋችሁ ቤተሰባችሁን ይባርክ :: በናትሽ እንዳታዝኚ ምክንያቱም አሁን አንቺም እናት ስለሆንሽ ይገባሻል ብዬ አምናለሁና :: ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ሱሙ ከብሮአል ሁለታችሁም በሂወት አላችሁ እና ቀሪው ዘመናችሁን በደስታ በጤና ያኑራችሁ:: አሜን 🙏
ኡፍ ተመስገን እንኳን ደስ አለሽ ወ/ሮ ሸዋዬ እና መላው ቤተሰብ እንደውም የስላሴ ሰፈር ጎረቤቷ እንኳን ደስ አላችሁ ሀዋሳዬ የፍቅር ሀገር ሁሌም የህዝብሽ ሰላም አይጓደል ❤❤
አዋሳወች ይመቻችሁ ፍቅር ናችሁ ። በተረፈ እናትየዋ በጣፍ የነበረ ቁስል አለባቸዉና ፍሬዘር ከልብሽ ይቅርታ አድርጊላቸዉ አቺም እንኳን ደስ አለሽ ።
እጅግ በጣም ደስ ይላል !!! ሀዋሳዎች ድንቅ ኢትዮጵያውያን ናችሁና ተባረኩ ።
እስቴ ላይ ቤተሰቦቿን ያገኘችው ልጅ አድናን አስታወሳችሁኝ የሁለታችው አቀባበል ድምቀቱ ደስ ሲል እንኳን ደስ ያላችሁ❤❤❤❤❤❤
እስቴ ድረስም ሂደዋል እዴ ደብረታቦር ነው እጂ
@@ያልተኖረልጅነትአለቀ-ዀ3ነ ደብረታቦር አደለም እስቴ ነው ሲስቱ
በእምነቴ ወንጌላዊ አማኝ ነኝ የመለሽው መልስ አንጀት ውስጥ ድንቅ ነው። ቀሪ ዘመንሽ የካሳ ይሁንልሽ
እንኳን ደስ አላችሁ መላው ቤተሰብ እህታችን ፍሬዘር ደስ ይበልሺ በጣም በክብር ነው የተቀበሎችሁ
የእውነት ለእናንተ ቃላት ያጥረኛል ብቻ ግን እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ኑሩልን
እግዚአብሄር ይመስገን እናትሽን ስለ አገኘሽ እናት ምንም ትሁን እናት ናት የጠፋው ባህልና ፍቅራችን አዋሳ ለይ አየውት❤❤❤🎉🎉🎉
ዮኒ የኢቢኤስ ድምቀት❤❤❤ ፍሬዘር እንኳን ደስስ አላችሁ❤❤ፍቅር የሆነ ሕዝ ሐዋሳ❤❤❤😍😍😍
የመጀመሪያ ነኝ ዛሬ ማነው ይህን ፕሮግራም በጉጉት እንደኔ እሚጠብቅ
እኔ
እኔም
እኔም 😢😢
እኔም😢
አዋሳችን ለሁለተኛ ግዜ ቤተሰብ አገናኛችሁ e b sች እናመሰግናለን
የኔ ማሬ በጣም ናበር ያስለቀሺኝ ዛሬ ዳሞ በደስታ ላልቅስ እንኳን ተገናኛችሁ እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም 😢😢😢😢😢😢😍😍😍😍😍❤️❤️❤️❤️
የኔ እናት ከብዙ ችግር ቡሀላ መገኛኘታቸሁ በጣም ደስስስስድስስ❤❤❤❤ይላል አልሀምዱሉላህ
አባቷና እህት ቢኖሩላት በጣም ደስ ይላል
እንኳን ደስ ያላችሁ በሙሉ ቤተሰቦችየናፈቀሁሉ የተጠፍፍ በሰላም ያገናኘው ኢንሻአላህ🎉
ዮኒ ነጺ ትለያላቹ በርቱ❤❤❤ እንኳን ደስ አላቹ
ሀዋሳ ፊቅር ናቹ እውነት የጠፊ ልጅ ደስታ ነው ያረጋችውት
እንኳን ደስ አለሽ ቤተሰብ ሁሉ እንኳን ደስ አላችሁ ሰዉ የጠፋባችሁም ቸሩ እግዚአብሔር ያገናኛችሁ ቸሩ መድሐኒአለም አባቴ ወንድሜ ተገኝቶ ለመደሰት አብቃኝ እንባችንን አብስልን 😢😢😢
እናትዬው ግን ሲያዛዝኑ እናት እናት ናት አትጨክንም ለልጇ ፍሬ ዘርም እግዚአ ብሔር መልሰ ሰጦሻል እናትሸን እቅፍ አርገሸ ኑሪ❤
እግዚኣብሔር ን ያመነ የለመነ አያፍርም ተመስገን❤❤❤በስማም እንደት ደስስስ ይላል የደዳታ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ😢😢❤❤❤
ሐዋሳዎች ግን ማርያም በጣም መልካም ናቸው❤❤❤❤😢 እኔማ ኢትዮጵያ ስገባ ሐዋሳ እሔድ አለሁ ብዙ ቀን አይቻቸው አለሁ መልካም ናቸው
እድለኛ ነሽ እህቴ እንኳን ደስ አለሽ!
ወይኔ እህቴ ስታሳዝን እግዚአብሔር እንኳን በሀሳብሽ ተገኝቶ ህልምሽን እውን አደረገልሽሀዋሳ የፍቅር ተምሳሌቶች ምስጋና ይገባችኃል ❤
WoW!!! ማመን ያቅታል EBS ዎች ከፍታችሁ ይጨምር❤❤❤
የሰላም አብሳሪ ድንቅ የአምላክ ባለሟል ገብርኤል ❤🙏❤ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
እግዚአብሔር ይመስግን እንኳን ደስ አላቹህ🙏🙏እፍፍፍ ቅዳሚ ቅዳሜ ማልቅስ ሆነ ስራይ 💔የሰው ደስታ እዴት ደስ ይላል
እናትሸን ሰላገኘሸ በጣም ደሰብሎኛል.ነገር ግንአንቺ ግን ልበ ደረቅነሸ .የምታወሪውና ተግባርሸ የተለየነዉ እናትሸን እቅርታ ጠይቂ.የናትሸ ጎረቤቶች በጣም ያሣዝናሉ
ይችናት ኢትዮጵያ ይችናት ሀገሬ የፍቅር ሀገር
ሀዋሳ ነው በእድሜይ ያየውት
ኢትዮጵያዊ መሆኔን የምወደው እኮ ለዚህ ነው አምላኬ ሆይ ሀገሬን አደራ 😭😭😭😭
ለይላ ኑርሰቦንም እንዲ ከቤተሰቦቿ ጋ ተገናኝታ የምናያት ያድርገን ያረብ
አሚን
ምንላይ ዳርሳ እዶ ዝህም ታባላ 😢
Amen 😭
ያረብ
ከቤተሠቦቿ ጋ ተገናኝታለች ብለውኝ ደስ ብሎኝ ነበር ገና ነች ማለት?
እጅግ በጣም ደስ ይላል ። ሀዋሳዎች ድንቅ ኢትዮጵያውያን ናችሁና ተባረኩ ።
ሀዋሳ ፊቅር ናት በእድሜይ እንዲ ፊቅር አላየውም
እናት ልጇ የለችበትን እያወቀች ዝም ብላ አትቀመጥም የመረጃ ክፍተት ነው ስታድግ የተነገራት ነው እውነት ያለው እናትሽ ጋር ነው አታቅም ፈጣሪሽን አመስግኝ በሂወት ስላገኘሻቸው
እውነት ነው ማርያምን እናት አትጨክንም ከባድ ነው ደግም የሚግዛቸው ስው የለም አባት ወንድሜ የቅርብ ቤተስብ ሲኖር ነው እንጅ ምን ያርጉ እያስፈራራ እንደት ብለው ይፍልጉ ከዚህ በላይ😢😢😢
ትክክል
@@Samera-kd5nzööööö
ትክክ ልወላሂ
ትክክል የእውነት ደብዳቤውም ራሱ እኮ ለራሳቸው ያስፈራቼዋል አይይ እናትዬ❤❤
ኢቢኤስ ምን አይነት የመልካሞች ስብስብ ናችሁ እንደው ሁላችሁንም ከአዘጋጅ እስከ አስተናጋጅ አላህ እድሜና ጤናችሁን ያብዛው
የኔእናት ሁለት ልጅን አጥቶ መኖር ከባድ ነው ምንም ጥያቄ አትጠይቂያቸውእህቴ በቃ ማገኘትሽ በቂ ነው የኔእናትአላህእረጅም እድሜይስጥወት ተነመላቤተሰባችሁ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እንኳን ደስ አላችሁ መላው ቤተሰብ በጣም ደስ ይላል እናትሽን በህይወት ማግኘትሽ እራሱ ተመስገን ነው የሀዋሳ ህዝብ ፍቅር ነው እኮ ደስ ሲሉ ሀገራችንን እንደዚህ ደስታ በደስታ ያድርግልን ጦርነት እና ዘረኝነትን ያጥፋልን አሜን፡፡
Amen❤
Ameen
@@telepo2457
1
አሜን❤❤❤
ከነሱ መገናኝት በላይ የህዝቡ ደስታ ደስ ሲሉ ኡፍ አላህ ሆይ መላዉ ሀገራችንን ሰላም አማን አድርግልን
በጣም🎉🎉
ፀበል አምጭላት አለች እናቴ እንዴት ደስ ይላል እምነታችን እኮ ነው መድሀኒታችን
🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
አባቷ ኦሮሞ
እናቷ አማራ
አሳዳጊዋ ትግሬ
ባህሏ ደቡብ
እንደ ኢትዮጵያ ሀገራችን ሙሉ ሆና ግን ግራ የተጋባች ..... አምላክ መሻትሽን ይስጥሽ
ትክክል ፍቅሩን ይስጠን
I was thinking the same. That is how we are Ethiopians! Proud to be!
ትክክል❤❤❤
ብቻ ያማል።
😭😭😭
ደስ ይላል ቢሄር ብሔረሰቦች❤🎉
❤በስመዓብ የህዝቡ የዋህነት ለሰው ያለው አክብሮት አቀባበል ውይይይይ ደስ ሲሉ በማርያም እግዚአብሔር ሃገራችንንና ህዝባችንን ይጠብቅልን ሰላሙን ያብዛልን 🙏🙏የተፈጠረው ምንም ይሁን ምን ከዚህ በላይ ደስታ የለምና እንኳን ደስ አለችሁ ቀሪ ዘመናችሁን በደስታ በፍቅር ያኑራችሁ ❤🎉🎉
አሜንን
😢😢😢😢😢ማርያምን ምንም ያህል ዉጣ ዉረድ ብታሳልፊም እናትሽ በህይወት መኖሯ እድለኛ ነሽ እኔ ላንቺ ደስ ብሎኛል❤❤❤❤❤❤❤
ምስኪን በጣም ደንግጣለች እናትየው በቂ ምክንያት ነው ያቀረቡት ። እንካን ደስ አላችሁ
እውነት ለመናገር ደስታው ይጋባል አዋሳ የፍቅር ሀገር ሰውም ፍቅር የሰው ደስታ የራሱ ደስታ የሜያደርግ ደግ ህዝብ ለቤተሰቡ እንኳን ደስ አላቹህ እናትም ልጂም የተሰቃያቹሁትን ግዜ በደስታ ተተካ ደስ ይበላቹህ ።
አዋሳ የፍቅር አገር ነው የሚባለው እውነት ነው ለካ። በጣም ደስ ይላሉ 😇👍
እናት አትወቀስም የሰረቁት ሰዎች ካሉ አሁንም በህግ ሊጠየቁ ይገባል 😢😢 እናት አርግዛ መውለዷ ብቻ በቂ ነው
ከአንቺ በላይ እድለኛ እናትሽ ናት ይሄኔ የዘመናት ቁስል በአንጀቷ ይዛ ኡኡፍፍፍፍፍፍፍ እንኳን ደስ አሎት እናታችን ፡፡
መጣችሁ በጉጉትነው የምጠብቀው የማዳም ቅመሞች የኔጀግኖች አላህ በያለንበት ይጠብቀን ያረብ ሀገራችንን ሠላም ያድረግልን
Ammmmmmeni 🎉🎉
አሜንንን ማሬ 😍😍😍
አሚን ❤❤❤
አሚንንን ያረብላአለሚን
አሚን ያረብ ግንኮ ቅመም ብቻ አዴለንም
የካሳ ዘመን ያርግላችሁ ህዝባችን ሲያምር ❤
አልሀምዱሊላህ ክብርና ምስጋና ለአለማቱ ጌታ በህይወት ያለ ሰው አላህ ሲፈቅድ ይገናኛል እንኳን ደስ አለሽ ፍሬዘር🎉🎉🎉🎉🎉
ኣዋሳዎች ደስ ሲሉ በጣም ፍቅራቸው ደስ ይላል ኣቦ ይመቻችሁ❤❤❤❤ ፍቅር ናችሁ
የልጅቱን የዘመናት ጉዳት ከፈጣሪ በቀር ማንም አይረዳላትም ። የይቅርታ ፣ የመተቃቀፍ፣ የመደሰት ከልብ ሀዘንየመፈዉስ ረጅም ዘመን ፈጣሪ ይስጣችሁ። አቦ በሰዉ ደስታ ከመደሰት በላይ የሚያረካ አለ እንዴ Thank you EBS!!
ፍሬዘርዬ እጅግ አንጀቴን ነው የበላሽኝ እናትሽም በጣም ነው ያሳዝናሉ ከልብሽ ይቅርታ በይ ምን እንደምልሽ እኔንጃ እንኳን ደስ ያለሽ
ፍሬዘር እናትሽን አታስከፌያት ምንም ቢሆን እናት እናት ናት በጌታ ደስ ይበልሽ። ስለሆነም አምላክሽን አታሳዝኚ
ትክክል
ደንግጣለች ለዛ ነዉ
ፌንት ሰራች እኮ ድንጋጤው
ፍሬዘር ባች ጫማ ሆኖ ማየት ከባድ ነው ይህ ሊሆን ግድ ነው ፈጣሪሽን የምትወጅው ከሆነ እናትሽን ከልብሽ ይቅር በያት 😢😢😢እናት ተገዳ ካልሆነ ልጇን አትጥልም ይቅር በያቸው
እውነት ነው በትክክል
indane ayiteshali batikikil libiwa ali tadsatemi libali bicha yedasita nagri ayitayimi kafitaw
እውነት ነው ከልቧ አልተቀበለችም
Ere esachewim yasazinalu, yalefe alfwal
እናቷ አሳዘነችኝ በሴት አቅሟ እያስፈራሯት 😢😢😢
ብትረዳቸው መልካም ነው እሳቸውም መአት ነው የወረደባቸው የአዋሳ ሕዝብ ወርቅ ይዝነብበት እንኳን ደስ ደስ አላችሁ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ክብር ለአዋሳ ህዝብ ። እንኳን ደስ አላችሁ ቤተሰቦች ።
ምርጥ ቤተሰብ ምርጥ ጓሮቤት አልሀምዱሊላህ እንኳን ደስ አላቺሁ
የቅዳሜ ከሰአት አድማቂዎች ጸጊ እና ዮኒ 👌👌እንኩዋን ደስ አላችው እናት እና ልጅ በህይወት መገናኘታችውን ማመስገን እንጂ መከፋት የለም አዋሳዎች ሁሌም ደስታ ያሳያችው 😍😍እናታችን ማልቀስ የለም አበቃ
እንኳን ደስ አለሺ እህቴ የቤተስብ ማጣት ትልቅ ህመም ነውና 😢😢 ሀገራችንን ስላም ያድርግልን ሀገር ማለት ቤተስብ ማለት ነውና 😢😢
❤
የምር የናትየዋ ስቃይ ፊቷ ለይ ይነበባል ልጅቱስ በወጣትነት አቅሟ ችለዋለች
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ❤
የኔ ማር እንካን ደስ ኣለሽ ያንቺ ደስታ ኣይቼ ማርያምን ልቤ ቀጥ ኣለ እፍፍፍፍፍ 😢
ኣምላኬ የሰው ፍጡር ደስታው እንጂ ሃዘኑ ኣታሳየን 😢🙏🙏
ዊይ የኔ እህት እንኳን ደስ አለሽ አስለቀሽኝ እኔም በዝያ መንገድ ስላሳለፍኩ
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው😢😢😢 ፍሬ እናትሽን ከልብ ይቅር በያት 😢😢😢የምታሳዝን እናት ናት❤❤❤❤🎉🎉 ያሳደጉሽም የተሳሳተ ታሪክ ቢነግሩሽም ለበጎ ነው አይዞሽ እህቴ❤❤❤🎉🎉🎉
ሀዋሳዎች ፍቅር ናቸው እኮ የምር ሄዳቹ እራሱ ተመለሱ ተመለሱ አይልም ፍቅራቸው ዘረኝነት አያቁ ፍቅር እና ስራ ብቻ ነው እዛ ያለው ።😍😍😍እንኳን ደስ አለሽ እናቴ 🙏😍
በጣም እግዚአብሔር ይባርካቸዉ
እውነት ነው ውዶቼ የኔ ሀዋሳ ትለያለች❤❤
Off course ❤
እፍፍፍፍፍፍ እንባዬን አስጨረሱኝ እናትዋ እንኳን አገናኛቹ አባትሽንም ያገናኝሽ😢😢😢
ምን ዋጋለው ህግ ያለበት አገር ቢሆን ኖሮ ዛሬም ቢሆን እነዚህ ወንጀለኞች ዋጋቸውን ያገኙ ነበሩ 😡
ደሞሌላወንጀልዪሰራሉ😢😢መያዝአለባቸዉ😢😢
gn ko asadeguwat ,,, asbehwal yahun agachoch bihonu ...
ይሕን የመፈሰለ ደስ የሚልና የደመቀ አቀባበል ሐዋሳ ውስጥ ለሁለኛ ግዜ ስመለከት ነው እጅግ በጣም የሚመሰገን ማሕበረሰብ ።አስኪ የተመለከታችሁ ሁሉ እንደኔ አመስግኑልኝ ሐዋሳን።
🙏አግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን👏
እህቴ ስታነቢ አንብቻለሁ ዛሬ ከቤተሠቦችሽ ስለተገናኘሽ እጅግ ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አለሽ አላችሁ 🙏👏
ዋው ebs ትልቅ ስራ ነው እየሰራችሁት ያላችሁ ሰላማችሁ ይብዛልን ዬኒና ፀዱ 🎉
የኔ እናት😢 አይዞሽ እናትን 30 አመት አለማይት ከባድ ነው😢 እንኩዋን ደስ አለሽ❤
የኔ እናት በጣም አሰለቀሱኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢እግዚአብሔር ይመሰገን ዛሬ የደስታ ቀን ነዉ ❤❤❤❤❤❤❤
በጣም 😢😢😢
አዋሳዎች ደስ ትላላችሁ ይመቻችሁ እንደ ከተማችሁ ወርቅ ናችሁ።
እፍፍ የኔ እናት ዛሬስ በጣም አስለቀሱኝ አይ ህይወት😢😢😢😢እንኳን ደስ አላችሁ
ድንጋጤዉ ነዉ ፍዝዝ አለች የኔ እህት😢😢😢
የኔ እናት ደስታም ያስለቅሳል ያረብብብ የተጨነቃችሁ ሁሉ ያገናኛችሁ😢😢😢😢
አሚን
እንኳን ደስ አለሽ እናትሽንም እነኳን በህይወት አገናኘሽ እህቴ አይዞሽ ሁሉሙ ለበጎ ነው ያቀን አለፈ አሁን አዲስ ህይወት ነው በሰላም በፍቅር በደሰታ ኑሪ አዋሳዎች እውነት ኢትዮጲዊነት ጉረቤትነት አሳያችሁን ኢትዮጲያ አለች ወደፊትም ትኖራለች ሀገራችን ሰላም ያርግል ዮኒ ፀጊ እግዚአብሄር ይባርካችሁ ኢቤስ በሙሉ ሰራተኞቹ ተባረኩ ዮኒ ፀጊ ሰወዳችሁ የማዳ ቅመም ነኝ በርቱ
ወይኔ ህብረተሰቡ ደስ ሲሉ ማሻ አላህ
እኔ በልጅቱ አልፈርድም ሺጀመር ገና እናቴ በሀዘኔ ምክንያት ልተምት ተችላለች ብላ በሂውት ሰታያት ይበልጥ ህመም ነው ይሂን ሁሉ ዘመን በሂውት እያሉ ሳይፈልጏት ብቻ እንከኳን ደስ አላችሁ ❤❤❤🎉🎉
የዚች ልጅ መረጃ የባለፈዉ እንደምታገኛቸዉ ያስታዉቅ ነበር እንኳን ደስ አለሽ ሳምንት ይሄን ፕሮግራም በጉጉት ስጠብቅ የለም ነበር እንኳን ዛሬ ኖረልን በቃ እኛም ሂደን እናቶቻችን እስክናቅፍ ድረሥ ይሄንን እያዩ መላቀስ ነዉ አላህ በሰላም ይቀላቅለን
እንዃን ደስ አላቹ መላው ቤተሰብ ❤
አዋሳ ትለያላችሁ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ናችሁ ፍቅር ሲለካ አዋሳነው ለካ ❤❤❤❤❤
የኔ እናት እንኳንም የብዙ አመት ጥያቄሽ ተፈታ እንኳን ደስ. አለሽ ❤❤
ቀጣይ በኖረው ብዬ ተመኘሁ ፈገግ ብላ እንዳያት😢😢😢 የነሱ ደስታ የሷ ዝምታ ብቻ ልብ ይሰብራል መድሃኒያለም የለቀሰውን ሁሉ እንባ ያብስ
አመሰግናለው አንድ ቀን ይመጣል ወድሜ
ልጅትዋ ግን ድንዝዝ ብልለች ውስጥዋን እግዚአብሔር ነው እሚያቀው . ያዋስ ህዝብ ግን በጣም ነው ደስ እሚሉት ❤
እንኳንም እናትሽን በህይወት አገኘሻቸው ለዚህቤተሰብ ግን ፍትህ ያስፈልገዋል ነገሮች ተድበስብሰው ማለፍ የለባቸውም ባይ ነኝ ልብ የሚነካ ነው
ወሏሂ እናት አትጨክንምን ካቅሟ በላይ ቢሆንባት እንጅ እንኳን ተገናኛችሁ አልሀምዱሊላህ በሉ
አይ እናት ኢቢኤሶች ግን እመቤቴ ትባርካችሁ እህታችን እንኳን ደስ አለሽ አንቺም እናት ሆነሻል ታውቂዋለሽ ሞቶ መቅበር እራሱ እርፊት ነው ከዛዛዛሬ ነገ አገኛታለሁ ወይም ሞታለች እያሉ ማሰብ የእውነት ያማል በህይወት መገናኘታችሁ ደስ ይላል
Ijeg betam yamal
አይ እምየ ሀገሬ ይህን ፍቅር የሆነ ህዝብ የገባብን ሰይጣን አላህ ያንሳልን ሰላምሽ ይመለስ
ወይኔ ያድናን ፕሮግራም ነዉ ያስታወሰኝ በድጋሜ እንኳን ደስ አለሽ
አድና ውሸታምና የማታመሰግን ሴት ናት
የሀገሬ ሰዎች የዋሆች ናቸው እኮ😢❤❤❤ካሎ የሚሉት ልጅ እንዴት ላግኘው😅 ሲዳማ ቢሌማ
እንኳን ደረሰ አለቀ እህቴ ወላሂ ከባድ ነዉ ቤተሰብ ማጣት እህቴ አንተንም ከቤተሰብሸ የጨመርሸ አላህ ሀገራችንን ኢትዮጰያ ሰላሙን ያምጣልን ❤❤❤❤
እናት በሂወት መኖርሽን በታቅ አተዉሽም የኔ እህት አይዞሽ😢😢😢😢😢
አገሬ ስገባ መጎብኘት የምፈልገው አዋሳ ወላይታን ነው ❤ ፍሬዘር እንኳን ደሳለሽ አባትስንም ብታገኚ ጥሩ ነው ለማነት ጥያቄ ልጆቻችሁ እንዳይጋቡ ይረዳል፣ እናትም እንኳን ዱስያሎት፣ love hawasa ❤
እኔ በጣም አለቀስኩ መጥፎ ሰዎች የራስህን አለም ይሰርቃሉ እናም ለዝች5000ብር ብሎ ወላጅ አልባ ያደርጋሉ ።ሁለቱም ያሳለፉት ህይወት ከባድ ነው ።በድጋሚ ስለ ተገናኛችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ❤❤❤❤
For me, the way she held her kids was everything ❤
በጣም በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን🇲🇱🇲🇱🙏የአዋሳሕዝብ በጣም በጣም ፍቅር ሰው ወዳድ ግልፅ እውነተኛ በእምነቱ የፀና ታማኝ የፍቅር እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ሕዝብ ነው ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️👍👍👍👍👍👍👍
እሔን ስሜት ያለፈበት ሰው ብቻ ነው ህመሙ የሚገባው አይገርምም ስንት ፈተና አሳልፈሽ ይሆን 😢😢😢
ወይኔ በስማም እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል እናትም በህይወት ኖረው ልጃቸውን ማኝኘታቸው ያስደስታል
ለይላም እደዚ ከቤተሠቦቿ ያገናኘት
ሀዋሳዎች ❤❤❤ እናት እና ልጅ እንኳን ደስ አላችሁ ግን ልጅቱ ምን ሆና ነው ዋናው እናቷ በህይወት መኖሯ ነው
የአካባቢው ማሕበረስብ እግዚአብሔር በፍቅርና በስላም እንዳላችው እንዲሕ እንዳላችሁ ይጠብቃችሁ ተባረኩ ሁሌም ደስታን ስሙ ❤
እኒንም አላህ ከልጁቸ ጋር በሰላም በጢነ ያገነኝ ዱአ አርጉልኝ
Aminn
Amen amen yarb
ውይይ እህቴን እንኳን ደስ ያለሽ :: እናትሽን በሂወት አቆይቶ ስለአገኘሻቸው አምላክሽን አመስግኚ እህቴ:: በተረፈ ፀግዬና ዮናስን እግዚአብሔር መልካሙን ሁሉ አብዝቶ ይስጣችሁ ብርክ ያድርጋችሁ ቤተሰባችሁን ይባርክ :: በናትሽ እንዳታዝኚ ምክንያቱም አሁን አንቺም እናት ስለሆንሽ ይገባሻል ብዬ አምናለሁና :: ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ሱሙ ከብሮአል ሁለታችሁም በሂወት አላችሁ እና ቀሪው ዘመናችሁን በደስታ በጤና ያኑራችሁ:: አሜን 🙏
ኡፍ ተመስገን እንኳን ደስ አለሽ ወ/ሮ ሸዋዬ እና መላው ቤተሰብ እንደውም የስላሴ ሰፈር ጎረቤቷ እንኳን ደስ አላችሁ ሀዋሳዬ የፍቅር ሀገር ሁሌም የህዝብሽ ሰላም አይጓደል ❤❤
አዋሳወች ይመቻችሁ ፍቅር ናችሁ ። በተረፈ እናትየዋ በጣፍ የነበረ ቁስል አለባቸዉና ፍሬዘር ከልብሽ ይቅርታ አድርጊላቸዉ አቺም እንኳን ደስ አለሽ ።
እጅግ በጣም ደስ ይላል !!! ሀዋሳዎች ድንቅ ኢትዮጵያውያን ናችሁና ተባረኩ ።
እስቴ ላይ ቤተሰቦቿን ያገኘችው ልጅ አድናን አስታወሳችሁኝ የሁለታችው አቀባበል ድምቀቱ ደስ ሲል እንኳን ደስ ያላችሁ❤❤❤❤❤❤
እስቴ ድረስም ሂደዋል እዴ ደብረታቦር ነው እጂ
@@ያልተኖረልጅነትአለቀ-ዀ3ነ ደብረታቦር አደለም እስቴ ነው ሲስቱ
በእምነቴ ወንጌላዊ አማኝ ነኝ የመለሽው መልስ አንጀት ውስጥ ድንቅ ነው። ቀሪ ዘመንሽ የካሳ ይሁንልሽ
እንኳን ደስ አላችሁ መላው ቤተሰብ እህታችን ፍሬዘር ደስ ይበልሺ በጣም በክብር ነው የተቀበሎችሁ
የእውነት ለእናንተ ቃላት ያጥረኛል ብቻ ግን እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ኑሩልን
እግዚአብሄር ይመስገን እናትሽን ስለ አገኘሽ እናት ምንም ትሁን እናት ናት የጠፋው ባህልና ፍቅራችን አዋሳ ለይ አየውት❤❤❤🎉🎉🎉
ዮኒ የኢቢኤስ ድምቀት❤❤❤ ፍሬዘር እንኳን ደስስ አላችሁ❤❤ፍቅር የሆነ ሕዝ ሐዋሳ❤❤❤😍😍😍
የመጀመሪያ ነኝ ዛሬ ማነው ይህን ፕሮግራም በጉጉት እንደኔ እሚጠብቅ
እኔ
እኔም
እኔም 😢😢
እኔም😢
አዋሳችን ለሁለተኛ ግዜ ቤተሰብ አገናኛችሁ e b sች እናመሰግናለን
የኔ ማሬ በጣም ናበር ያስለቀሺኝ ዛሬ ዳሞ በደስታ ላልቅስ እንኳን ተገናኛችሁ እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም 😢😢😢😢😢😢😍😍😍😍😍❤️❤️❤️❤️
የኔ እናት ከብዙ ችግር ቡሀላ መገኛኘታቸሁ በጣም ደስስስስድስስ❤❤❤❤ይላል አልሀምዱሉላህ
አባቷና እህት ቢኖሩላት በጣም ደስ ይላል
እንኳን ደስ ያላችሁ በሙሉ ቤተሰቦች
የናፈቀሁሉ የተጠፍፍ በሰላም ያገናኘው ኢንሻአላህ🎉
ዮኒ ነጺ ትለያላቹ በርቱ❤❤❤ እንኳን ደስ አላቹ
ሀዋሳ ፊቅር ናቹ እውነት የጠፊ ልጅ ደስታ ነው ያረጋችውት
እንኳን ደስ አለሽ ቤተሰብ ሁሉ እንኳን ደስ አላችሁ ሰዉ የጠፋባችሁም ቸሩ እግዚአብሔር ያገናኛችሁ ቸሩ መድሐኒአለም አባቴ ወንድሜ ተገኝቶ ለመደሰት አብቃኝ እንባችንን አብስልን 😢😢😢
እናትዬው ግን ሲያዛዝኑ እናት እናት ናት አትጨክንም ለልጇ ፍሬ ዘርም እግዚአ ብሔር መልሰ ሰጦሻል እናትሸን እቅፍ አርገሸ ኑሪ❤
እግዚኣብሔር ን ያመነ የለመነ አያፍርም ተመስገን❤❤❤በስማም እንደት ደስስስ ይላል የደዳታ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ😢😢❤❤❤
ሐዋሳዎች ግን ማርያም በጣም መልካም ናቸው❤❤❤❤😢 እኔማ ኢትዮጵያ ስገባ ሐዋሳ እሔድ አለሁ ብዙ ቀን አይቻቸው አለሁ መልካም ናቸው
እድለኛ ነሽ እህቴ እንኳን ደስ አለሽ!
ወይኔ እህቴ ስታሳዝን እግዚአብሔር እንኳን በሀሳብሽ ተገኝቶ ህልምሽን እውን አደረገልሽ
ሀዋሳ የፍቅር ተምሳሌቶች ምስጋና ይገባችኃል ❤