Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ሙስሊሞች በአላህ ክርስቲያን የሆናችሁ በምታምኑት200 እናስገባው ጀግናችንን
አዎ ትክክል 👌
በትክክክክክልልልልል እባካችሁ የዚህን ልጅ ልፋት እንይለት። ነፍሱን አስይዞ ወንጀለኛን ማጋላጥ ቀላል ጉዳይ አይደለም። ፈጣሪ ከጓንህ አይለይ!🙏🙏🙏🙏❤❤❤
Eheta tekekel neshe gen yegn hezbe kume neger ayewedeme ayabertatame yemiwedute enaten entenan afeker keza tefatu new weraw eza bate bezu subesekerayebe yalew betame yanadedale menabata large kande belaye ayechale
አዎ ለጀግናዉ 200ሺ ያሰዋልሚሊየን ነዉ ሚገባዉ
More than that, please.
እልልል አተጋ መቶ መፍትሄ ያጣ ማንም የለ ተባረክ የኒ ልዩ ወንድም❤
አንተን የወለደች እናት የተባረከ ናት እድሜዋ ይርዘም❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢
❤❤❤❤❤
የንስር ዐይን ዲያስፖራው በመገኘቱ በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን እግዚአብሔር ረዳህ ፡ጀግናኮነህ።
በጉጉት ስጠብቀው የነበረው ስለተሰወረው የዲያስፖራው ወጣት ። በመጨረሻም ሳትተው ልጁን በማግኘትህ እጅግ ደስ ብሎኛል። ሁሌም እንደምንለው አንተ የያዝከው ጉዳይ ምንም ውስብስብ ቢሆንም ወደ አደባባይ መውጣቱ እንዳማይቀር ነው። የአቶ ኤርሚያስ ልጆች ጉዳይ ፣ የትዕግስት አሰፋ ታርክ ፣የሰነይት ጉዳይ ስንቱን ዘርዝሬ ልጨርስ። አንተን የወለደች እናት የተባረከች ናት።🎉🎉🎉🎉
ወንደማችን እኳንደሕናመጣሕልን እመቤቴትጠብቅሕ በንገደሕሁሉ ትጠብቅሕ በርታለን እራሰሕን ጠብቅልን ጀግናየሚለዉ ቃልያንብሐል ❤❤❤
ABSOLUTELY TRUE 👍 ❤
በትክክል
Allaah kante gar yihun
እኔ አንተን የምገፅበት ቃል የለኝም ❤❤❤❤ስለሁሉም አግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
እልልልልልልልልልልልል ጀግናችን በመገኘቱ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤
ወይኔ አተ ልጅ የወጣትነትክን ዘመን ይባርክልክ የስቱን ስቃይ ፈታክ ጀግና ነክ በርታልን
የኔ ጀግና አኮራኀኝ የእውነት ሰው የጭንቅ ደራሽ
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂የድሀ አባት የድሀ ወንድም የድሀ መከታ ጀግናችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የነስር፡አይን፡ጀግናነህ፡አተን፡የወደች፡እናት፡ትባረክ፡ስላተ፡መናገር፡ቃላት፡ያጥረኛን፡ተዘመንህ፡ሁሉ፡ይባረክ፡በውነት፡ጀግናነህ፡ወድማችን፡እንኳንም፡አላህ፡አተረፈህ፡አይዞህ፡እነዚህ፡ጨካኞች፡የጃቼውን፡ያገኛሉ፡ንብረቱን፡አስመልስለት፡
እውነት አንተ ጀግና ነህ ወደፊት መንግስት ሴኖር በህዝብ ፊት እንሸልምሀለን ብቻ አደራ እራስህን ጠብቅ በተረፈ ጌታ ካንተ ይሁን ።
አሜን
ስው የሚች ያህ እራስ ሚጠብቀው እንጂ እግዚአብሔር ስው ከክፍ ነገር ማሚጠብቀው
ጀግናችንአንተ ስለእውነት ትለያለህፈጣሪ ሁሌም ከጎንህ ይሁን እድሜና ጤና ይስጥህ
ይህን ጀግና 2000ሽ እናስገባው እስኪ ሼር ላክ እናድርግ
አይ ሴው 😢😢😢😢
አዋ እናስግባው በዛውም እያርግንለት ለጀግናው
በጣም ነዉ ደስ ያለኝ ሰለ ተገኘ የኛ ጀግና በርታ።
ጀግናው ገባ ገባ ብሎ የማርያም ልጅ ጀግናችን ነህ ወነድሜ እግዚአብሔር ካትጋር ይሁነ ውንድማችን እድሜ ጢና ይስጥህ
አይዞህ ዮናስዬ ከመልካም ሰው ጋር ነው የተገናኘኸው ድሮ ድሮ ወንዶቹ ነበሩ ጨካኞች ሴቶቹን የሚያሳዝኑ የሚበድሉ አሁን አሁን ደግሞ ሴቶቹ ጨካኞች ሆነዋል የቅርብ ጊዜ የነአቤል ታሪክ ብዙ ያስተምራል እና ወንዶችዬ ተጠንቀቁ ገንዘብ ሰትልኩ በደንብ በማስረጃ ይሁን ይቺ የማትረባ ሴት እድሏን አበላሽታለች ግን የእጃቸውን ማግኘት አለባቸው ንስራችን በርታልን እራስህን ጠብቅ
አንተ ጀግና የሰው ህይወት የምታድን ከክፉ ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እድሜና ጤና ይስጥህ
ወንድሜ ስራዎችህን ስጀምር ጀምሮ ተከታታይ ነኝ። በጣም ነው የምወዳቸው ምክንያቱም የተጎዳ ሰው መርዳት ወይም በህይወት እና በመሞትና መካከል ያለ ሰው መርዳት ከፈጣሪ የተሰጠህ ነገር ነው። ድንግል ማሪያም እድሜና ጤና ትስጥህ። ❤❤❤
Hodeh Naw Talteh Azro Yadfeh
አንበሳ ነህ ተባረክ ወንድሜ:: እግሮችህ ለመልካም ነገር ስለበረቱ መድሀኒአለም ክብሩን ይውሰድ❤❤
አፈር ልብላልህ የኔ ጀግና ዘርህ እንደአሽዋ ይብዛ ይብዛ ተባረክ ዘመንህ ይባረክ ❤❤❤❤❤ የእናትህ መሀጸን የተባረከ ነውውው❤
የኛ እንቁ ሺ አመት ኑርልን የደሀ እምባ አባሽ ላንተ ቃል ያጥረኛል❤❤❤❤❤❤
ጀግና ጀግና ጀግና እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ ፈጣሪ ይጠብቅህ
አቤት የሰው ክፋት ሁለትሰይጣኖች ጀግናቺን በሄዲክበትሁሉ አሏህይጠብቅህ
ዮናስ እንኳን ጌታ እረዳህ አይዞህ ጌታ ሊያድንህ ጀግናውን ላከልህ በሰላም ወደመጣህበት ሀገር ይመልስህ ወንድሜ
ሀገር ልገባ አስቤያለው እናቴም ጤና የላትም በሰላም ያገናኛቹ በሉኝ
በሰላም በጤና ያገናኝህ እናትህን ይጠብቅልህ
እግዚአብሔር ይማርልሸ የኔም እናቴ አሞታል በጭቀት ልፈነዳ ነው
በሰላም ግቢ እናትሺን ጤናቼውን አላህ ይመልስላቼው
አሜን አሜን አሜን@@ethiopiahagere-h5x
@@የትግልህይወትአይዦሽ እህቴ እግዚያብሄር ይጠብቅልን እናቶቻችን
አንተ ልጅ እግዚአብሔር በእውነት ሕይወትክን ይቫርክልህ ። የስንቱን ህይወት እንዲህ እንደምትታደግ የአንተንም ኑሮ እግዚአብሔር ይታደግልህ ። እነዚህን ወንጀለኞችን ግን አንጠልጥለህ ለህግ አሳልፈህ ስጥልኝ ። ትንሽ ቢቆይ እኮ ህይወቱም አይገኝም ነበር ።
ተባረክ የኛ ጀግና ጋዜጠኛችን አንበሳ ነህ 👍💐 ይህ ምስኪን ዲያስፖራ የናቱ አምላክ በጤናተገኘ ፈጣሪ ይመስገን 🙏🏾
ጎበዝ የንስር ወንድማችን የጠቆሙህን ሰዎች ማንነት አትጥቀስ ቀጥልበት እመብርሃንዬ ከፊትም ከኋላም ትቅደምልህ
ጀግና አይገልፅህም የያዝከውን ሳትጨርስ አታልፍም አለህ ይጠብቅህ ወንድሜ በርታ አይዞህ ኑርልን
የኔ ጀግና ንግግርህ ግርማ ሞጎስህ ቆራጥነትህ ማርያምን ደስ ስትል እያናዳቹህ ከነስርአይን አታመልጡም እመኑ
ጀግናው መጣ አንተ እኮ ትለያለህ የዘመኑ ጀግና አላህ ይጠብቅህ እራስህን ጠብቅ ወንድሜ ወላሂ ቃላት አጣሁልህ የእናቱ ጀግና አላህ የእጃቹን ይስጣቹህ አይዞህ ወንድማችን ጀግናው ደርሶልሀል በርታ ጀግናው አላህ ይጠብቅህ
ጀግናችንን 2000 እናስገባው የመዳም ቅመሞች የኔ ወንድም ቃላት ያጥርኛል አላህ ይጠብቅ 💪💪💪💪
የት አባቱ ድንፋታዉ እስከዚህ ነዉ ሽንታም ጀግናችን እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን ❤
ጀግናችን የእኛ ደመላሽ እድሜን እርዝ ያርግልኝ ከጤና ጋር በጣም ነው የምሳሳልክ ላተና ለዘላለም ዘጀዬ ለወንድምክ መወለድ ቋነቋ ነው ይባላል አይደል በርታልኝ ጀግናችን ይህች ሴት ካድ ወሻ ድመት ናት ደግሞ የሚገርመዉ ዘመድ ተብሎ የሚከዳ ወንድሙን ሲክድ ኧረ ምን አይነት ጊዜ ነው እግዚአብሔር ይቅረታዉን ይላክልን 🙏🙏❤❤❤❤❤
ደም ማለት አንድስው ወንድ ስው እጅ ቢገደ ህይ ቢጠፋ ሞች ልጅ ቢኖ ና ልጅ አባቱ የገ ስውቤተ ሚገለ ደምመላሽ ሚባለ ስው በመግደ ስው አያመለ ያህ ስጣናዊ አስተ ምቀኝነት ቂም በቀ ድርጊት ካልቆ እኛ ኢትዮጵያ መቼ ስላም አናገኝ( እንዲ ደምን በደመመለ ሚባል ባህል ነው ትውልድ እያጫረስ ያልው( ነጭ ያህ ባህል ሲያውቁ ነው የራሳ ምንላቸ ኢትዮጵያ ን ክፍዘር ፖልቲካ መለ ያየት ነግ ትውልድ እርስ እንዲጫረ ሚደረገው( ኢት/ ኦርቶዶክስ እምነት ስዎ በትንሽ ልዬ ሃገር ክልል ድንበ ምናም እንዲጫረሱ ሚደረገ እንቃ መልካ ነት መልሶ ያክፍልል እግዚአብሔር ማስተዋ ያስጠን
ለኢላሀኢለላህ መሀመድ እርሱለላህ አጅብ አላህ ይጠብቀን ናሥር ጅግና አላህ ይጠብቅህ ወድሜዋ ስላምህ ይብዛልኝ
ጀግናችን እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን 🙏🙏ይጠብህ ከለላ ይሁን
ዮናስ እንኳን በሰላም ተገኘህ። ሁለቱን ሰዎች በህግ መጠየቅ አለበት። 1. ሰውን በማገት ወንጀል ። 2. እምነት በማጉደል (ገንዘቡን የበላበት የአጎት ልጅ) 3. ሴቷም የፍቅረኛዋን እምነት በማጉደልና ለገንዘብ ብቻ ብላ በውሸት ለአመታት በውሸት ፍቅር በማታለል በህግ ይጠየቁ። 🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤የወናስ እንኳን ሳይገሉህ በሰላም ተገኘህየጀግናዉ ዉለታ አለብህ ተመስገን
አንተ ጀግና ወጣት ጋዜጠኛ ቃላት አጣውልህ ማርያምን አንተና ዘሌ ትለያላቹ በቃ ትችላላቹ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ❤❤🙏🙏🙏
በጠም ወለህ አንድ አድሥ የምየየው ልጅ አለ ነበልበል ምበል አሰሡም ከበድ ኬዝ ይዞ ነበር ዬት ደረሠ ይሁን አቋሙና ቆረጥነቱ
ዮናስ ስለተገኘ በጣም ነው ደስ ያለኝ ስለሱ በጎጎት ነበር የምጠብቀው በጤንነቱ ስለተገኘም እ/ር ይመስገን
ጀግናው ከአንተ የሚያመልጥ ምንም ነገር የለም ዮናስ የእናትህም ፀሎት ነው የረዳህ የንስር ዐይን ትልቅ ባለውለታህ ነው!🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
አንተን የወለደች እናት እድሜዋ ይርዘም የኛ እንቁ ሺ አመት ኑርልን እምባ አባሽ ላንተ ቃል ያጥረኛል❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጀግናዉ ወድማችን ❤ፈጣሪ ይጠብቅህ
ጀግናው እንኳን ደህና መጣህ ለማመን የሚከብድ ነው እግዚአብሄር ይባርክህ ጠቋሚዎችን አለመግለፅህ በጣም ጥሩ ነው
አንተ የኢትዮጵያችን ጀግና አንተ ❤❤❤❤ ጤና ከሰላም ጋር ይስጥክ❤❤🎉🎉🎉
እልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ጀግናዬ አንተን የወለደች እናት የተባረከች ናት እንኩዋን ለናቱ በሰላም ተገኘ 🎉🎉🎉🎉
እንኳን በጤናው ተገኘ እነዚህን ግን የምታደርጋቸውን አድርጋቸው አንተን እግዚአብሄር ይጠብቅህ
ኣዲኻ ዕድለኛ ኢያ ኣምላኽ ኣይገደፈካን
ከጀግናው አያመልጥም የኛ ጀግና አላህ ይጠብቅህ
እደው ይሄን ጀግና በምን ቃል ልግለጸው 💪💪💪💪💪 የኛ አበሳ 💋💋💋💋💋💋💋👌👌👌💪💪💪💪💪💪1️⃣
አንተ ልጅ እግዚአብሔር ይጠብቅህ አንተ ልጅ አሁንም እግዚአብሔር ይርዳህ አሜን ።
የንስር አይን ከእግዚአብሔር ለአንተ ምን አይነት መሰጠትን ነው የሰጠህ።❤❤❤ ዮናሰ እንኩዋን እግዚአብሔር አተረፈህ።❤❤❤
አንተን ማደንቅበት ምገልፅበት ቃላት አጣሁ እንዳው በጥቅሉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድምዬ❤❤❤❤
አንተን ለማመሰገን ቃላት አጣሁ ተባረክ ዬናሰ በመገኘቱ በጣም ደሰ ብሎኛል። ወንጀለኞቹ ዋጋቸውን ካላገኙ ግን አዝናለሁ።
አቤት የተበደሉ ሰዎች ድምፅ የሆንክ ከእግዚአብሔር የተሰጠህ የእግዚአብሔር ሰው በርታ ድንቅ ሰው ነህ እነዚህ አጭበርባሪዎች ናቸው ለህግ መተላለፍ አለባቸው
እግዚአብሄር ይመስገን እንኳን።በጤና ተገኘ አንተም ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድማችን ❤
እነዚህ ከህዲዎች በህግ መጠየቃቸው ለሌላው ትምህርት ነው ተባረክልን 🙏🏾💐
ውይ የንስር አይን ወንድሜ አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ ለተጨነቀ ደረሰ እርጂም እድሜና ጤና ይስጥህ🎉🎉🎉
አንተ የጀመርከው ነገር ሳይጨረስ አይቀርም አህለን ጀግናው እንኳን ደህና መጣክ
የኛ ጀግና አንተን የወለደች የእናት ትባረክ ❤❤❤የያዝከውንና የጀመርከውን መጨረሻ ሳታደር የማትተኛ ጀግና እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤❤
የሞት ፍርድ ይገባቸዋል ሁለቱም ንብረቱን አስመልስለት እባክህ አንተ ጀግና
እግዚአብሔር አገልግሎትህን ይባርክ!
እንኳን በጤናና በነፍስ ተገኘ፡፡ እነሱ ግን የእጃቸውን ያገኙ፡፡
አረ እግዚአብሔር ሆይ አድነን እቺ ሲሰኛ ናት እንዴት እሄን ሁሉ እያረገላት እንድ ትጫወትበታለች ፈጣሪ የስራቹሁን ይስጣችሁ ምን አይነት ታምር ነወ ነገ በልጆቹሁ ታገኛለች ጥቅመኛ አስመሳይ እብላኝ ለወለደችሽ የምያገባሽ ማወ እንዲ ይፈታሻል አንተ ጀግና እግዚአብሔር እረዥም እድሜና ጤና ይስጥቅ
የኔ ጀግና የነበልባል ትልቅ ወድም መጣ እፍ እዴት እደምወድህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤❤
ዬት ደረሠ ይሁን ነበልበል ድምጸቸው እነ አክተቸው አንድ ይመሠሠልብኛል አለህ ይጠብቀችሁ
ጀግናችኝ ፈጣሪ ይባርክህ አንተን የወለዱ እናት ሺ አመት ይኑሩ
አንተ የያስከው ነገር መጨረሻው እንደሚያምር እርግጠኛ ነን እኛ ተመልካቶችክ ፈጣሪ ይጠብቅክ ወንድማችን
ወይ የሰው ክፋት ዘንድሮ መርገም በዛ አንቺማ ግፍሽ በጣም ይከብዳል የናት ያባቱ የቤተሰብ ፀሎት አተረፈው አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር አትርፎሃል
የጀመረውን ሳይጨርስ እማይተኛ ጀግና የእውነት የሐቅ ጀግና እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥህ የስንቱን እንባ አበስ
ሁሌም በሥራህ እንደተደሰትኩ ነዉ ሁል ጊዜ እባርክሃለሁ ተባረክ እግዚአብሔር ይባርክህ
❤❤❤❤❤❤❤,ጀግናዉ እመቤቴ ትጠብቅህ አንተን ወልዳያሳደገች እናት ምንኛ ታደለች ተባረክ
ፈጣሪ ሆይ ይቅር በለን እዴ እና ለምን ነው እምናነው 😢ምስት እንደዚ ጨክነው የኣጋት ልጅ 😢😢😢
የኔ ጀግና መጣህልኝ አንተን የወለደች እናት ምንኛ እደለኛ ናት ለሁላችንም ኑርልኝ
ወንድሜ አንተ ጠብቆ እዚህ ያደረስህ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል
እልልልልልልል ኑ ጀግናው መጣ ጥሩ ዜና ይዞ
እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ግን እግዚአብሔር ምለምነው የንስር አይንንና ዘሌን ይጠብቅልን እመብርሀንን ትከተላቹ ተስፉዎቻችን ናቹ ኑሩልን
አንተ ጀግና የጀግና ጀግና ነህ እግዚአብሔር የሚረዳህ ሰው መሆንህን በእርግጠኝነት አየሁ በቀላሉ የማይቻለውን የተደበቀ ሚሰጥር የምታወጣው በእግዚአብሔር ሀይል ነው አሁንም እግዚአብሔር ይጠብቅ ጥላከለላ ይሁንህ ዕድሜ ከጤናጋር እንድማቱሳላ ይጨምርልህ ❤❤❤❤❤
ምርጥ ሰው ነው:: እግዚአብሔር አንተን ለተበዳዮች የላከህ ሰው አንተን የመሰሉ ብዙ ሰዎች ቢኖሩ የኢትዮጵያ ሰላም ይመለሳል እኮ ::
የአላህ ምን አይነት ግዜ ነዉ ሰዉ በገዛ ዘመዱ እና በገዛ ወድሙ ላይ ይህን ያህል ግዜ ለብር ተብሎ የሰዉን ህይወት ማበላሸት😢😢 ወድማችን አላህ ይጠብቅህ❤
በእውነት በጣም ነው የማመሰግነው ጀግና እግዝሐብር ይጠብቅክ❤
እኳን ደህና መጣህ የኛ ጀግና ትለያለህ የምልህ በምክንያት ነው አላህ ይጠብቅህ ላተ ቃላት የለኝም ካውሬዎች አላህ ይጠብቅህ ❤❤❤
ወዲሜ አለህ ዪጠብቅ የስቱን ጭቀት የፈተሀዉ ከአለህ በተች እድሜ ከጤነ ገ ዪስጥህ ቀለት አጠረኝ ስለ አተ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤ጅግናዬ ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤❤❤ምንአይነት ሴጣን ሴት ነች??😢😢😢
አልሀምዱሊላህ የኛ ጀግና አንተ ጀምረው እንጂ ያልቃል በርታ❤❤❤❤
እድሜና ጤና ከነሙሉ ቤተሰብህ ይሁንልህ ወንድሜ በርታ በርታ
ምርጥ ልጅ ነህ ንስር ለእውነት የምትኖር እድለኛ ሰው ነህ። ይህንን ልብ የሰጠህ አምላክ የተመሰገኔ ይሁን። ይህች ምድር ግን የቅኖች ስላልሆነች ከእግዚአብሄር ጋር እራስህን ጠብቅ። Zero mistake ለመኖር ሞክር።
እስኪ ላይክ እያረግን እናበራታታው ይሄን ጀግና😊😊😊
ጀግናችን በርታልን
ምንአይነት ሴት ነሽ እሰከመጨረሻዉ አግተዋለህ ትያለሸ አረመኔ ወደወህኒ አደራየንሰርአይን እንዳትዘናጋ በደንብ ጠብቀዉ❤❤❤❤❤❤❤❤
እድሜና ጠና ይሲክ የኔ ወድም ጀግናችን እንደ አንተ አይነቱን ያብዛልን ❤❤❤❤❤
ጀግና ማምለጥ የለም ወድሜ ክበርልኝ ክፎ አይካህ
አተ ጀግና ነክ ፈጣሪ የጠብቅክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሰለተገኝ ደስ ብሎኝል
ወይኔ ትገኝ አት ጀግና ወላሂ አትን የምሰል ሺ የዉልድ የኛ ጀግና አላህ ያሰደሳህ አላህ ይጠበቅህ❤❤❤❤
እልልልል አንተ ጀግና አንተን የወለደች ማህፅን ትባረክ እነዚህ ወንጀለኞች ዋጋቸውን ያግኙ የስውን ህይወት ለማጨለም የእነሱን ህይወት ለማለምለም አፈር ብሉ የአጎት ልጂ ምቀኛ
ጀግናችን መጣ ገባ ገባ በሉ 💪💪💪💪💪🙏
ተባረክ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ አይዞህ
ገባ ገባ በሉ ቅመሞችየ ጀግናችን መጣ
ቃላት ያጣንልህ ጀግናችን አላህ ይጠብቅህ ያረብ
ጀግናው፡መኮንን፡ወንድማችን፡እንኳን፡ደህና፡መጣህ። በርታ። እንኮራብሃለን።
የነስር አይን ጄግናችን አለማድነቅ አይቻልም በሉ እኔ እኮ አንተ ስተመጣ ለጓዴኞቼ ሼር አድርጌ በሁለት ስልክ ነው እማይህ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

❤❤❤❤ጅግናዬ ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤❤❤
ምንአይነት ሴጣን ሴት ነች??😢😢😢
አልሀምዱሊላህ የኛ ጀግና አንተ ጀምረው እንጂ ያልቃል በርታ❤❤❤❤
እድሜና ጤና ከነሙሉ ቤተሰብህ ይሁንልህ ወንድሜ በርታ በርታ
ምርጥ ልጅ ነህ ንስር ለእውነት የምትኖር እድለኛ ሰው ነህ። ይህንን ልብ የሰጠህ አምላክ የተመሰገኔ ይሁን። ይህች ምድር ግን የቅኖች ስላልሆነች ከእግዚአብሄር ጋር እራስህን ጠብቅ። Zero mistake ለመኖር ሞክር።
እስኪ ላይክ እያረግን እናበራታታው ይሄን ጀግና😊😊😊
ጀግናችን በርታልን
ምንአይነት ሴት ነሽ እሰከመጨረሻዉ አግተዋለህ ትያለሸ አረመኔ ወደወህኒ አደራየንሰርአይን እንዳትዘናጋ በደንብ ጠብቀዉ❤❤❤❤❤❤❤❤
እድሜና ጠና ይሲክ የኔ ወድም ጀግናችን
እንደ አንተ አይነቱን ያብዛልን ❤❤❤❤❤