Yene enku yene jegena ewnet kalat atahulesh.ayesh set setemar hulem independent tehonalech. tesfa alat yene wude yetemare wedeko ayekerim eshi. nege tilk accountant honsh ye bank manager honesh ayeshalew. yene mar ❤❤❤❤❤❤ fetari entateshin yetebekelsh eshi.ke muyaw endatereki short term training civil service university night lay wuseji ye 3 month or 1 month
የኔ ብርታት ፈጣሪ ይርዳሽ አምላክ ይርዳሽ ጀግና ሴት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
BRAVO KEEP IT UP!!!!! JEGNA NESH.
እህቴ አንቺ ጀግና ነሽ።ካንቺ የሚጠብቅብሽን ሁሉ አድርገሻል እና ቀሪው ስራ የእግዚአብሔር ነው።ድንግል ማርያም በሁሉም ነገርሽ ትግባልሽ።የእውነት ቀጣዩ ዘመንሽ እንዴት እንደሚያምር አትጠራጠሪ። ።የስውሯ ማርያም አለሁ ትበልሽ በርቺ ጠንክሪ ....
ጀግና ነሽ በርቺ ጥንካሬሽን አደንቀዋለሁ በጣም ለኔ ጥሩ አርአያ ነሽ
አይዞሽ የኔ ልጅ የእግዚአብሔር ቀን አለ:: አምላክሽ እያዘጋጀሽ እና እየቀረፀሽ ነው:: የአምላክሽን ቀን በፀሎት እና በትግስት ጠብቂ::
ከጀግንነት በላይ የሚባል ቃላት ካለ አጋሩኝ አድናቂሽ ነኝ አስተማሪ ነሽ ፈጣሪ ይጨብቅሽ በርቺ እህቴ
አይዞሽ አንች ትልቅ ሰው ነሽ። እናትሽ ያንቺን ጉብዝናን ማየታቸው ራሱ ለሳቸው ተስፋና አለኝታ ነሽ። የአገርቷ ድህነት እንጅ አንች ደሃ አይደለሽም። ሀብታም ነሽ። አእምሮሽን መገንባትሽ ራሱ ኩራትሽ ነው።
እይዞሽ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ነው እሁን በሶሻል ሚዲያ ላይ ስለወጣሽ ትልቅ ቦታ እንደምትደርሺ ነው ባለሀብቶችም ይህችን ጀግና ልጅ ተመልክታችሁ በድርጅታችሁ እድል ብትስጦት እገራችን ባለስልጣንም ይህን ያህል ትምህርት ኖሮት ይህን የምትስራ ባለስልጣናት የምትስራበት መስሪያ ቤትም እንደው የስራ ሽግሽግና እድገት ብታረጉላት ብዬ ሀስቤን እቀርባለሁ እንቺ ጀግና ሁላችንንም የምታበረቺ ነሽ እግዚአብሔር ሁሉን ሀሳብሽን ሞልቶልሽ ትልቅ ቦታ ደርስሽ እንደምናይሽ እልጠራጠርም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አንቺ ጀግኒት ነሽ !!! የእውነት እግዚአብሔርን ተስፋ ያደረግሽ በመሆኑ ነገ ትልቅ ቦታ ትደርሻለሽ።አይዞሽ የምታመልኪው አምላክ አሳልፎልሽ ለብዙዎች መነሻ እንደምትሆኚ አልጠራጠርም🙏🙏🙏
ማሻ አላ ሴትልጅ እንድህ ጠንካራ ስትሆን እንደት ደስይላል በጣምጠንካራ ነሽ በርች
ክብርት ወ/ሮ አዴነች አቤቤ እርስዎ ይህንን ስምተው/አይተው ዝም እንደማይሉ ባለሙሉ ተስፋ ነኝ የኔ ማር እመቤቴ ካንቺ ጋር ትሁን።
እጅግ አድናቂሽ
አክባሪሽ ነኝ
ጀግና እሕታችን ነሽ
ሑሉ ነገር ይመጣል በእርግጠኝነት
ማንኛዉም ድርጅ እድሉን ሊሰጣት ይገባል
ከዚህ በላይ ምሳሌነት አይመጣም ።
ጀግና ጀግና በርች እኔ ሀብታም ማየት በጣም ነዉ የምጠላዉ እግሊዝኛ እየደበላለቁ የሚለፋደዱትን በጣም እጠላለሁ አችግን ጀግና ነሽ ደሙም እትልቅ ደረጃ ትደርሻለሽ
የእውነት ድንቅ ሴት ነሽ ያገሬ ልጅ ጠንካራ ነሽ እመብርሀን የልብሽን መሻት ትስጥሽ
በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ነው ። አልማዝ የእውነት ታታሪና ጀግና ናት እግዚአብሔር ይርዳት ።
በጣም ጎበዝ ነች ኮሜዲያን እሸቱ የዩቱቀር ስልጠና ሰጥቶቸዉ ትልቅ ቦታ የደረሱ አሉ ስለዚህ አቅራቢዋ ይህንን ብታመቻቺላት።
መብሰል ማለት ይሄ ነዉ አድሜሽ ስንት ነዉ ስትባል እንኳን ጥርት ባለ ምንም መዘላበድ በሌለበት የመለሰችዉ ዉዴ በጣም ድንቅ ልጅ ነሽ ።ተባረኪ።
ጀግና የሚለው ቃል እራሡ አይገልጥሺም ቃል አጣሁልሺ መልክሺ ራሡ ቆጂየ❤❤❤❤
አምበሲት ነሽ፡፡እንዳች አይነት ጀግና፡፡እግዜያብሄር ከአንች ጋር ይሁን፡፡
ጀግና ሁሉም ይደረሳልሁሉም ያልፋል ካንች ብዙ እጠብቃለሁ
የኔ ጀግና
የእይታ ጠያቂ ተባረኪ ጥያቄሽ ሁሉ ሥርዐት ያለው ነው በርቺ
የኔ አንድኛ መጀመሪያ ኮመት ስጥፍ አንድኛ ጀግና ነሸ ውላሂ ኢንሸአላህ ውደፊት ትልቅ ቦታ ትድረሻለሸ ኢንሸአላህ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ክብርት ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ይህችን ጀግና ብታስቢያት፣
አይዞሽ የኔ ውዴ ጀግናነሽ
አይዞኝ የእኔ እህት ጀግና ነሸ ሰራን ያልናቀ ትልቅ ደርጃ ነው የምትደርሸው አይዞኝ ተሰፋ እንዳትቆርጪ ውጤቱን ታይዋለሸ ጀግና❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔ ከእውነት እያለቀስኩ ነው ያዬሁት ከተቻለ ፍላጎቷ ትጠየቅ ና የ100 ብር ቻለንጅ ይጀመር ጀግና የሚለው አይገልፃትም አጋሯ የሆነ ወንድ እጅግ በጣም እድለኛ ነው
ደስ ይለኛል የሆነ ነገር ሊያግዘኝ ወይ ሊያንቀሳቅሰኝ ይችላል እንደመጠኑ ግን በጣም አመሠግናለው ወገን አይጥፋ
እግዚአብሔር ይመስገን ጀግና ነሽ። እንዳንቺ ሁሉም ሴቱ ገላውን መሸጥ ትቶ ጥንክሮ ሥራ ሳይንቅ ቢሰራና በስጋም በነፍሱም ደስተኛ ይሆን ነበር። አይዞሽ በርቺ እዚህ ደርስሻል። ነገ ሌላ ብርህን ይዞልሽ ይመጣልሻል። ደርሰሻል። ነገ ቁሻሻዋን የጠረግሽላት ሀገርሽ በቅርብ ትክስሻለች። የሰሜን ሸዋ ባለሀብት የለህም እንዴ ይህችን የምታስደምም ወገን አንሷት፣ እርዷት አስደስቷት። ምስልን አንሱላት። ጥንክር ለሴተ ለወንድም የምታኮራ ውጤት ነች። ጎበዝ ፍጠኑ። እንባውን ጥረጉላት።
ፈጣሪ ካቺጋር ነው ጀግና አርጎ ፈጥሮሻል አይዞሽ ገናነሽ ትልቅ ደረጃ ትደርሻለሽ ስለሁሉም ነገር ፈጣሪ ይመስገን
ትልቅ ኣርኣያነት ያለው ተግባር ነው የከወንሽውና በርቺ ፈጣሪ ይረዳሻል።
ፈጣሪ ይርዳሽ አቺ ጀግና ጀግና ላአንቺ ትልቅ ክብር ይገባሽአል ዝቅብለሽ ሰርተሽ ከዚህ የደረሽው ባቺ ተስፋ ባለመቁረጥ ነው ከዛም የፈጣሪ እርዳታውን አርጎልሽ ከዚህ ደርሰሻል ፈጣሪ አይለይሽ
ጀግና ሴት ነሽ እግዚአብሔር ፍፃሜሽን ያሰምረው❤❤❤🎉🎉🎉
እህቴ በጣም በሳል ነሽ። አኛአገር ስለሆነ እንጂ የሰለጠኑት አገር ዉስጥ እኮ ያንቺ ሙያ በጣም ክብር አለዉ እና አይዞሽ።
ጀግና ነሽ እንኳንም ተፈጠርሽ በእግዚአብሔር እርዳታ ያሰብሽው ይሳካልሽላል በእግዚአብሔር አታልሽ አይዞሽ በርች
አይዞሽ አንቺ ትልቅ ሴት ነሽ። እግዚአብሄርም ካንቺ ጋር ነው። በርቺ
በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ እህቴ እግዚአብሄር የልብሽን መሻት ይፈጽምልሽ እናትሽን ደግሞ በእድሜ በጤና ይጠብቅልሽ እህቴ በርች ጎበዝ
እግዚአብሔር ይርዳሽ አይዞሽ በርች ያሰብሽው ይሳካልሻል።
በሀሰተኛ የትምህርት ማስረጃ ማስተርስ ያሰሩ የመንግስት መስሪያ ቤት ስንት ደናቁርት ሀገር አፍራሽ ባሉበት ሀገር እንዲዚህም አይነት ጀግና አለ
And you still complain
እግዚአብሔር የለመለመ ቆርሰሽ የምተርፍ እንጀራ ይስጥሽ እህት ብርቱ ነሽ
❤❤❤❤የኔ ጀግና እመቤቴ ማርያም እቅፍ ድግፍ ታድርግሽ ከነቤተሰቦችሽ ነገ የከፍታ ቀን ነው በርቺልን።
ልጆቿ ታድለው ምንኛ ጠንካራ ትውልድ ይሆናሉ እግዚአብሔር ይባርካቸው ያሳድግልሽ የሰው ሀብቱ ትጋቱ ነው ይላል ቅዱስ ቃሉ ቀዳማዊት እመቤት የትጋት ሀብታም ነሽ የመፅሀፍ ቅዱሷ አቢጊያ ነብሷ ተባረኪ ጌታ ይባርክሽ ያብዛሽ
ለበጎ ነው ይሁን መጨረሻሽ ያማረ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አንቺ ጀግና ሴት፡ ከሁሉም ይበልጥ እምነተ ሙሉ ነሽ በእግዚአብሔር ።
የልጆችሽ አባትም መልካም ሰው ነው።
በርቺ የቲክቶክ ስሙ ባልሳሳት አልማዝ አልሚና ነው ? ከፊቱ ጀግናዋ ብትጨምሪበት ምን ይመስልሻል?
Berchi you're the strongest lady I wish you the prosperous future
You're our hero, anything is possible with God. God bless you!
You are a hero, you have a big future, keep up your effort and positive thought.
ራሴን አሞኛል ሰታለቅሸ ሳለቅስ አመመኝ ራሴን የኔ ቆንጆ አይዣሸ የፈለግሸበት ትድረሻለሸ ኢንሸአላህ ታስድሰቻቸዋለሸ በአላህ ፈቃድ
Energetic and determined lady that she is an example as well as appreciate want you to see your vision
እድሜሽ ተጠቅመሽበታል ጎበዝ🎉
ጀግና ሰዉ ነሽ።እግዚአብሔ ይጠብቅሸ።አይዞሸ፣አምላከ ይንከባከብሸ፣ነፍሳቸዉን ይማር።አይዞሸ።
ይሄ ስራ ለሁለት ወር ሰርቸዋለሁ ስራው ለሚማር ሰው ጊዜ አለው ስራው ግን በጣም ከባድ ነው መኪና አደጋ አለው በተለይ እኔ ፒያስ ዶሮ ማነቂያ ጣይቱ ሆቴል ሱማሌ ተራ ከሊፋ ህፃ በጣም አስቸጋሪ ቦታዎች ነበሩአች በጣም ጀግና ሴት ነሽ በርች❤❤❤
እህቴን አይዞሽ እግዚአብሔር ለእናትሽ እድሜና ጤና ይስጥልን እንባሽን በሳቅ ይቀይርልሽ
GOD blessed you
ዋው!በጣም ይገርማል!ትልቅ ቦታ እንደምትደርሺ ምንም አያጠራጥርም 🎉
ጀግና የምለው ቃል የለኝም🎉
በጣም ትልቅ ሰው ነሽ ስራ ክቡር ነው ምንም አይነት ስራ ትልቅ ትንሽ የሚባል አይደለም በውጭ የሚኖሩት ሁሉም እንዲሁ ነው የሚሰራው በአገራችን የአመለካከትና ድንቁርና ደረጃ ስራን ትልቅ ትንሽ እያለ ይከፋፍሉታል እንጂ በሰለጠነው አገር የተማረው ሰው እንኳን መንገድ መጥረግ ሰገራ እየጠረጉ እና ማንኛውንም ስራ ይሰራሉ ውጭ ስራህ ምንድነው ተብሎ አይጠየቅም ስራ ስራ ነው
✍️✍️✍️✍️✍️✍️ አይዞሽ እህታችን ለዚትዉልድ ትልቅ ተምሳሌት መሆን ችለሻልና ለትዉልድ ትልቅ ትምህርት ቤት መሆንሽን አትርሺ ብዙ አትርፈሻል ትርፍሽ በቁጥር ከሚጠቀሰዉ በላይ ነዉ
የኔ አደኛ ጀግናዬ አቦ እ/ር ካንቼ ጋር ይሁን ከድሬድዋ ሱራፌል ነኝ በርች።
ሱራፌል እግዚአብሔር ሲፃፍ እ/ር ተብሎ በአጭሩ አይፃፍም
ሰውን ትልቅ የሚያረገው በያዘው የትምህርት ደረጃ አይደለም ዶክተር ይዘው ምን አበረከቱ እህት አንቺ የያዝሽውን ስራ ስላከበርሽ ትልቅ ነው እኛ ሀገር ብዙ ማህይማን ስለሚ በዙ ነው ሁለተኛ ድግሪ ሶስተኛ ድግሪ የሚገርማቸው በሌላው አለም ፒ.ች ዲ ይዞ ቀበሌ አገልጋይ ነው እታች ስራ ላይ ይገኛል ሰውን ሰው ያረገው የአለበትን ስራ አክብሮ መስራት ነው በርቺ ዝቅ በይ ነገን ተስፋ አድርጊ
ጀግና ነሽ እህቴ እግዚአብሔር አይዘገይም ሀሳብሽን ይሙላልሽ ቅድስት ድንግል ማርያም አትለይሽ
እጅግ ጀግና ወጣት ነሽ እግዚአብሔር ይረዳሻል
የኔናት ደስ የሚል ማንነት ነው ያለሽ በጣም ጎበዝ❤
ዋውውው የኔ ቆንጆ የኔ ጎበዝ የኔ ጀግና በርችልን አላህ ይርዳሽ ተባረኪ❤❤
አጅግአድርጌአደንቅሻለሁ ፡፡በእግዚአብሔርአታልቅሽ፡፡ቀንእንሚወጣልሽ አና አእናትሽን ትጦሪያለሽ፡፡እባካችሁ ይችን ጀግና ምሁር/ማሰተር/እንርዳት፡፡ሩቅ አላሚ ሴት ናትና እንርዳት፡፡
እጅግ በጣም ጅግና ነሽ እህቴ በርች አላህ ያግዝሺ
ረጂም እድሜ ከጤናጋር ይስጥሽ አይዞሽ ያልፋል
Rahel:- always Smart ❤❤❤. Interesting history.
Ewentem jegna nesh! Ayzosh yalfal!
ድንቅ ሴት ነሽ በርችልን
የመጨረሻ ጀግናነሺ በእውነት
ጠካራ ብርቱ ጀግና ነሺ አይዞሺ
አንቺ የተለየሽ ነሽ በርቺ ጀግና ነሽ ተባረኪ የኔልጅ
አግዚኣብሔር ካንች ይሁን
የቀረሽ እግዝኣቢሔር የገዶለ ይምላልሽ
❤❤❤❤ጀግና ሴት በርቺ
Yene enku yene jegena ewnet kalat atahulesh.ayesh set setemar hulem independent tehonalech. tesfa alat yene wude yetemare wedeko ayekerim eshi. nege tilk accountant honsh ye bank manager honesh ayeshalew. yene mar ❤❤❤❤❤❤ fetari entateshin yetebekelsh eshi.ke muyaw endatereki short term training civil service university night lay wuseji ye 3 month or 1 month
በርቺ ጎበዝ ነሽ ነገር ግን በተማርሺው ሙያ በአነስተኛ ደመወዝም ቢሆን ብትሰሪ ስተማር ከትንሽ ወደ ትልቅ የማደግ እድል ይኖርሻል የለፋሽበት ትምህርት ዋጋ እንደያጣ በተማርሺው ሙያ ለመስራት ሞክሪ አይዞሽ
ጥ ሩ ውይይት ነበር ነገር ግን ቲክቶኳን በስርአት ብታስታውቅ ተደራሽነቷን ማስፋት በተቻለ ነበር : አሁንም ግልጽ አርጉልን:ድንቅ ብርቱ ነሽና በርቺ::
almaz almina16
በጣም ጀግና ነሽ ነገ ሌላ ቀነው አንቺ ለብዙ ሰው ምሳሌ መሆን
የምትችይ የሴት ጀግና ብዬሻለው
Masha allhe jagena nashe barhe
ጎበዝ መኖር መስራት ነው ለዋልጊ ወጣቶች ትልቅ አስተማሪ ነሽ
ጀግና ነሽ በርቺ
ከአዳነች አቤቤ ምን የምስራች እንሠማ ይሆን ? ለዚህች ድንቅ ልጅ!
ጀግና በርች ነገ ሌላ ቀን ነው
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን❤❤❤አይዙሺ እህቴ
እኔ ወንዱ እንካን ይህን ያህል ተደራራቢ ስራ አልሰራሁም ዋው ነሽ
በጣም ጀግና ሴት ነሽ ተባረኪ
Beautiful, don't give up much respect for you 🙏
I admire her! What God gave us such sister or relatives.
ምርጥ ልጅ!!
እኔ : እ ምለው: እንደዚህ:አይነት:ጀግና: ልጅን: እባካችሁ: እርዶት: ለ ብዙ:ተ
ስፉ: የምትሆን: እባካችሁ: እንርዳት::
ለብዙ:ሰው:አርእ ያ:ናት: እና: ከፍ : ከፍ : እ ናርጋት::
you are wonderful
አይዞሽ ፈጣሪ ያለው አይቀርም
አንቺ ጀግና ሴት ነሽ ይኼም ያልፋል ነገ እንደ ታሪክ ታወሪዋለሽ።ደግሞ አንቺ ነገ ታላቅ ሴት ነሽ ምክንያቱም መነሻሽ ያስታውቃል የሰው የከበረ ሐብቱ ትጋቱ ነው ይላል የእግዚአብሔር ቃል።ስለዚህ እህቴ አንቺ ታላቅ ሴት ነሽ።
በጣም ጎበዝ እውቀት ፈላጊ : የተገኘው ስራ በመስራት አርአያ የሆንሽ ርሁሩህ ወጣት ሴት ነሽ::በአሸናፊነት እንደምትወጪ አልጠራጠርም::
እናት ለዘላለም ትኑር
ጀግና ሴት ለሌላው አርእያነሽ አስተማሪ ነሽ
ትልቅ ቦታ ትደርሻለሽ።ያለሽ ኮንፊደንስ ለትልቅ ቦታ ያጭሻል።character is investment .more than$$$$$
ጎበዝ ነሺ❤❤
አይዞሽ ጠንካራ ነሽ በርችይ
አይዞሽ የጊዜ ጥያቄ በርቺ ነገ ሌላ ቀን ነው
Thank you Rahel
Yene jegana konjo ❤
የኔ ጀግና እህት አይዞሽ ቁስልሽ ቁስሌ ነው