Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ግን ሰዎች ሁሌም ስንጣላ መታረቅ እንዳለ አውቀን ክፉ ነገር ባናወራ
Exactly ❤
ሳህ❤
Truth
ሳህ
ውይይይይይ በናታቹ ከማንም ጋር ቢሆን ኡፍፍፍ
አሜን አሜን አሜን በጣም እናመሰግናለን ዶክተርዬ። አንተ ብሩክ ዘመንህ ሁሉ በበረከት ይሙላ።
መታረቃቸው በጣም ደስ ይላል ምድረ አሽቃባጭ ጸጥ ይበል።
ይሄ እራሱ ሰውየውን እደጭራቅ አርጓ ምንም በያውቀው ሲዘባርቅ አይሰው ሁሉም ደካማነው
አሜን🙏 አልቋል የተባለው የይወታችን ምዕራፍ ለተሻለ ጅማሬ ይሁንልን🙏🙏🙏
ተስፋ የለም ማለት አይቻልም ተስፋ በሰው ሳይሆን በእግዚአብሔር ዘንድ ተስፋ አለና❤❤❤
እውነት ነው😢
ውይ እሰይ ፈጣሪ ይመስገን እንባ ማበሻ መካሻ ልጅ ይባርካቹ ትንሿም ትደግላቹ ፍቅራቹን ያድስላቹ🙏😍😍😍😍😍
ፈጣሪ ያሳየን ያረብ እርቅ እኮበጣም ደስ ይላል
ፈጣር ይመስገን በጣም ደስ ይላል!ፍትህ ለሄቨን😭😭
ደስ ይላል እንኳን ታረቁ ከፀብ ምንም አይገኝም የቀረችዋን ልጃቸውን በአብሮነት ያሳድጋሉ ፍትህ ለሄቨን
ስለ ምርቃቱ አሜን ብያለሁ !!! የሄቨን እባትና እናት መታረቃቸው ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ።
በጣም ደስ ይላል ልጃቸዉን በአባትዋና በእናትዋ እቅፍ እንዲያሳድጓት መታረቃቸዉ እያደር ያኮራቸዋል ፈጣሪ በልጅ ይባርካቸዉ ዳግም ክፉአቸዉን አያሰማን❤🇪🇷🙏
ሌላ ልጅ አላቸው እንዴ 🤔😮😮
አሚን ሀገራችን ታማብን ጭንቀት ላይ ነን ሠላሙን ያምጣልን ፍትህ በየቦታው ለሚወድቀው ንፁሀን
አሜን አሜን ለምርቃቱ ተባረክ አንተ ወጣት ዶክተር ጌታ ይባርክህ ከዚህ በላይ በውቀትና በእድሜ በጤና በመልካም የትዳር ዘመንህ በጌታ የተባረክ ይህን አሜን በል። 🙏
መሻአላህ ሲስተር አበቄለሽና አቶ አወት እኳን ደስ አላችሁ እኳንም ታረቃችሁ እኔም በጣም ደስ ብሎኛል ትዳራችንም ብታስቀጥሉ በጣም ደስ ይለናል ❤❤❤
አሜን ምርጥ ወጣት እድግ በልልኝ በስኬት
አላህ ሱ.ወ ለጋዛ ነስሩን ያምጣላት!❤አህባቢ ሰላዋት እያወረድን፡ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም!
صلى الله عليه وسلم
Selelahu aleyehi weselem 🥰
አላሁመ ሰሊ ወሰሊም አላ ነብይና ሙሀመድ
ለፈጣሪ ምን ይሳነዋል የኛንም ችግር ይፍታል ❤❤❤😢😢
አሚን
ድንቅ እይታ ያለህ ከዕለታዊ ጥቅም ይልቅ ለዕውነት፣ለሠላምና ለፍቅር ያለህ ጥልቅ አመለካከት በእግዚአብሔር ዘንድ የተወደደ ነው።ሥራህ እንደ መልክህ ያማረ ነውና እግዚአብሔር ይርዳህ።
አሜን ! አሜን! አሜን!አንተም ተባረክ !እግዚአብሔር አምላክ ሀይል እና ብርታቱን ይስጥህ!
ምወድክ ያለውን ኢንፋርሜሽን ካንተ ብቻ ነው ምከታተለው የወጣትነት ዘመንክ ይባረክ❤❤❤❤❤
በስወች ደስታ እሚደስት ምርጥ ስው እግዛብሄር ይባርክህ ኑቲየ ወድሜ ያበርታህ በርታልን❤ አሜን አሜን ብለና👊
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማረው፤ወደተለመደው ህይወቱ ተመልሶ ከልጆቹ በሠላም ያገናኘው።
አይዞኝ በርታ በል እውነትን እና መልካም ነገርን የምታቀርብ የምትሰራ ስለሆነ እግዚአብሄር ከአንተ ጋር ይሁን 🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን የቤተሰብ ብዙ ችግር ላለበት ተስፋ ቆርጠን ለተውነው ሁሉ በረከትህን ተቀብለናል የልጅ ምረቃ ይደርሳል ተባረክ🙏🙏❤
አሜን አሜን አሜን 🙏አንተንም ፈጣሪ አቅም ብርታት ይሁንህ ኑቲዬ🥰🙏🙏🙏
ጎበዝ እድህ መስማማቱ በጣምጥሩነው አላህ ዘርኝነትነትን ያጥፉልን
በርታ እግዚያብሔር ሀይል ይስጥህ አንተ አስተዋይ ልጅ ነህ
አሚን አሚን የተባረክ ልጅ ጌታ ያሳድግህ አቤት ስርአትህ ምን አይነት ቤተሰብ ነው ያሳደገህ ጌታ ይባርካቸው ቤተሰቦችህ ምርጥ እናት ናት ያሳደገችህ 🙏
እኔምለው ይህ ልጅ እረጋ ያለ ነው እኔን ብቻ ነው የታየኚ😂 ፈጣሪ ያበርታህ
አይንሽን አሽ😂 ወደት ነዉ ነይ ተመለሽ❤😂😂
አዎ እግዚአብሔር የባረከው ልጅ ነው ፈጣሪ ይጠብቀው❤❤
❤❤❤
unet new yetebarke liji new
ወላሂ አወ ረግት ያለ ነው ማሻአላህ ይጨምርለት
እውነት ነው መታረቃቸው ደስ ይላል አብረው መኖር አለመኖር የራሳቸው ፍላጎት ነው ❤😊 ፍትህ ለንፁኃ ኄቨን
እፉይይይይይ እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ደስ እንዳለኝ ሠላምን የመሰለ ነገር የለም ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለሄቨን አሜን አሜን አሜን
ወይኔ ደስ ሲል እግሩ የተሻለው ልጅ😢❤❤❤አሜን፫ ዳሎላችን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ባልና ሚስቱ መስማማታቸው ጥሩ ነዉ, ዋናው ሄቨን ፍትህ ማግኘቷ ነዉ ስለነሱ አያገባንም
በትክክል
you jealous
ተሰማሙ እንዴ እኔ ጊዜ ከሌለኝ ኮመንታተሮችን ጎራ ብዬ አይቼ ቶሎ መልሰ አገኛለሁ።
@@Yekrta-LLB😅አቤት ችይኮላ አወ ተስማምተዋል
እንደት ደስ ይላል በእውነቱ አዳሜ እርር ይበል እንኳንም ታረቃችሁ ፈጣሪ ልጃችሁን ይተካችሁ የወለደ አይራራቅ የሚባለው እንደዚህ ነው ❤❤ ጀግና ናቸው ሁላቸውም ።
ማዳን፡መግደል፡የሚችለው፡እግዚአብሄር፡ብቻነው፡እግዚአብሄር፡ይመስገን❤❤❤❤🎉🎉
በጣም ደስ የሚል መልእክት ነው congratulations 🎈🎉🎊 I’m very happy 🙏✅✅
እኮ በባል እና ሚስት መሀል ገብቶ የፈተፈተ ሁሉ ኩሽ አለ ባልየውን ሳላደንቅ አላልፍም በጣም ትግስተኛ አንደበተ እርቱ አንድ ቀን ስለ ባለቤቱ ክፉ የጎ ሳይናገር እሷን ለኔ ተዉልኝ እንዳለ ያቺን የተረገመች ቀን አሳለፈ አያችሁ ከአንድ ብርቱ ሁለት መድሀኒቱ ይባላል ለተዋለዱ ባል እና ሚስት መሀል ማንኛችንም ጣልቃ ባንገባ ነጮች እንኳን የተዋለዱትን ባልና ሚስቶች ቶሎ አያፋቱም በጣም ጊዜ ሰተው ነው የሚያዩአቸው በመሀል እርቅ ይኖራል ብለው ስለሚያስቡ እና እኔ በመታረቃቸው ደስ ነው ያለኝ አንድ ላይ ሆነው የልጃቸውን ፍትህ ይጠይቃሉ 🎉
መታረቃቸው እውነት ከሆነ ደስ ይላል ሁሉ የሆነው ደግሞ በእግዚአብሔር ቸርነትና በባልየው ትዕግስት ነው ተመስገን
ወይኔ አይድንም የተባለውን ልጅ ሳይ እንደት ደስ እንዳለኝ ተስፋ እንዳንቆርጥ ማስተማሪያ ነው
እዉነት ደስ ይላል እግዚአብሔር ምትክ ይሰጣቸው ❤❤
አሜን. አሜና. አሜን
አሜን አሜን አሜን ዶክተርዬ በርታልን በመንገድህ ሁሉ ቅዱስ ሚካኤል ይቅደምልህ ስራዎችህን ሁሉ በጣም ነው የምወድልህ በርታልኝ ወንድሜ ❤❤❤❤❤
ስዋዳው ይህን ልጅ🎉🎉🎉🎉😊😊❤❤ፍትህ ለሄቭን😢😢😢😢
በጣም ደስ ይላል በይሆን አብረው ሁነው ያለችውን ህጻን ያሳድጉ
አባትዬው ወጥቶ ከተናገረ ቡሀላ የእናትዬው ሐዘን የህፃንዋ በግፍ መገደል ከአእምሮዬ ጥርግርግ ብሎ ነው የጠፋው ከብዙ ህዝብም ጭምር 😨አሁን ተቃቅፈው ቢነሱ ፎቶ ፍቅር ቢመስሉ ቃላቸው ፍፁም ከአእምሮዬ አይጠፋም እና የራሳቸው ጉዳይ :: የሰው ደም ራሱ ፍርድ ስለሚሰጥ የህፃንዋ ደም ይፍረድ ::---ኢትዮጵያ የንፁሀን ደም እየፈረደ ነው ግፉ ፅዋው ሞልቶ ፈሶ ዛሬ ትውልዱ መሸከም ያቃተው 💔💔💔💔ዛሬም እኔ ለዚህ ትውልድ ደም የንፁሀን ማፍሰስ ይቁም የ ንፁሀን ሰዎች ደም በከንቱ አናፍስስሥሥሥስ ይፈርዳል ምድር መሸከም ያቅታታል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔 ::---እኔ ስላይሀቸው ስለ ሰምሀቸው የንፁሀን ደም ንስሐ እገባሎህ :::-----ልጅ እያሎህ በኤርትራ ቃኘው የደርግ ባለስልጣናት በተሰበሰቡበት ምልሻ ገብተው ግንባር ግንባር እያሉ ሲገድልዋቼው የጥይት ድምፅ ሰምቻሎህ ሬሳቼው ሲጎትትዋቼው ምልሻዎች በአይኔ አይቻሎህ እንዲሁም የኢንጅነር ስመኝ እና የአማራ መስተዳድሮች እና ሀላፊዎች በተሰበሰቡበት በአማራ ምልሻ ተገድለዋል የእነዚህ ሰዎች ደም የንፁሀን ደም ነው ማስተዳደር አትችልም ልቀቅ ከስልጣን ሊሉህ ቢሰባሰቡም እኮ ከመገደል ይልቅ ካልቻልኩ አገር እንካችሁ ስልጣኑን ነው ጭዋነቱ ምንድነው ከሺ ዓመት በላይ እንደሚኖር መስገብገብ 🤔ስለነዚህ ስለ ንፁሀን ሰዎች እኔ ንስሐ እገባሎህ እግዚአብሔር ይርዳኝ ትውልዱ እየከፈለ ያለ ዋጋ አባቶቻችን ወይም አሁንም በማወቅ ባለማወቅ ባፈሰሱት ንፁህ ደም ነው ደም ይጮሀል ይፈርዳል በራሱ እና ስለ ፈሰሰ የንፁሀን ደም ንስሐ እንግባ ትውልዱን እንታደገው ::----የኢትዮጵያ ጉዳይ በአንድ ሕፃን ጉዳይ ብቻ የምያዝ አይደለም በብዙ የንፁሀን ደም እንጂ 💔💔💔💔💔😨😨😨😨😨😨
እውነተኛ ሰው ክእሆንሽ ምነው የ27 አመትን መከራ እና ስቃይ ዘለልሽው ???አስመሳይ ውሸታም ፈጣሪ እኮ ያያል ፍርድ የሚሰጠው እሱ ነው ሰውየተባለ ሁሉ ሀፅያተኛ ነን :::አራት ነጥብ
አልሀምዱሊላ እንኳን ተሻለው በጣም ደስ ይላል
እግዚአብሔር ይመስገን መጨረሻውን ያሳምርላቸው የልጃቸውንም ፍርድ እግዚአብሔር ይርዳቸው
እንኳን ታረቁ❤ አተን ደግሞ አይዞህ ያበረታህ🥰
መልካም ወጣት አሚን አሚን 😍😍😍በሷ በጣም ተናድጀባት ነበር እንኳን ታረቁ ደስ ይላል
አሜን የስደት ልጄ በእግሩ እንዲሄድልኝ በፀሎታቹሁ አስብኝ
እግዚአብሔር ያስብሽ
ለእመብርሀን ምን ይሳናታል🙏🏾💚💛❤️
እግዚአብሔር ያስብሽ🙏
አቡነ አረጋዊ በዕለተ ቀናቸው ይማሩት
አሜን የኔጌታ ከዚሕ በላይ እድግ ጤና ይስጥሕ
አማነዉ ሰላም ነዉ አልሃምዱሊላህ
እደት ነዉ ሠላምታዉ😂😂
@@FatumaFatuma-gs8qr እንደዚህ 😄😄
😅😅😅😅@@zedahmed9371
የትልቅ ሰው ምርቃት ይደርሳል አሜን አሜን አሜን
አህለን 1ነኝ ነኝ ላይክ አርጉኝ🤣🤣
Ayezoh bereta
Amen
አሚንንን ያረብብብ ተስፋ በአሏህ እንጅ በሰው አይደለም
እግዚአብሔር ያበርታህ ምቀኛህን ይጣልልህ።
አብቀለየሽ ከልጇ አባት በመታረቋ በጣም ደስ ይላል ሰላምን የሚጠላ ሴጣን ብቻ ነው
አሜን ምርጥ ወጣት እድግ በልልኝ በስኬት ❤❤🎉🎉🫶🫶🎁🎁🎖️🎖️🌹🌹🌹🌹🌹🥰🥰🥰
እግዚያብሔር ይመስገን አይዞህ ወንድማችን እግዚያብሔር ያበርታህ❤❤❤
ስለ ሁሉም ነገር እግዚኣብሄር ኣምላክ ይመስገን....አትፍረዱ እንዳይፈረድባቹ. ...አንተም ፈርድህ ነበር ይቅር ይበልህ!!!!!
ታረቁ ኡነት ነዉ ደስ ይላል መሻላህ ነገሩ አንተ እምትለቃቸዉ ነገሮች ኡኘት ናቸዉ በርታ ጠካራ ነህ
አሜን አሜን አተም እድሜና ጤና ይሰጥህ
እግዚአብሔር ያበርታህ የሄቨን እናት እባት መታረቃቸው ደስ ይላል ነገሩ አምሮ ወደ ቤሄር አርገውት ነበር
መታረቃቸው በጣም ደስ ይላል 😊 ደስ የማይለው ስይጣን ብቻ ነው ።
ሠላም እንዴት ነህ እኔ በበኩሌ አከብርሀለሁ በጣም ትሁት እና ደስ የምትል ልጅ ነህ በርታ እሽ 🎉🎉🎉
አሜን አሜን እግዚ አብሄር ይባረክ ጨርሶ ይማረዉ 🙏🙏🙏🙏🙏
ለምርቃትክ አሜን አሜን አሜን መታረቃቸው ደስ ይላል ፍትህ ለፌቨን
አሜን አሜን አሜ እግዚአብሔር ይመስገን
አረ ጠላትህ ድካምህን ይውሰድ አይዞህ በርታ ዶክተርየ ካንተ ብዙ እጠብቃለሁ ወንድሜ በዚህ ጊዜ አስፈሪ ነው ሰው ከሰይጣን ጋ ተባባሪ የሆነበት ጊዜ ላይ ነው ያለነው ለማንኛውም ሰው አትመን ፈጣሪ ይጠብቅህ እላለሁ
Thanks Dallol 🙏🏽❤️Justice for Heaven Justice for Heaven Justice for Heaven Justice for all those been killed in Ethiopia 😢😢😢
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል የአለሙ ቢጫ ነገር
እግዚአብሔር እኛ አለቀ ስንል እርሱ ግን እንደአዲስ መስራት ይጀምራል። ክብር ለድግል ማርያም ልጅ ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን🙏👉 ፍትህ ለሄቨን👈
በጣም ከማደንቅህ ቲኪቶክር ነህ፥ምክንያቱ የምትስራው ብጣም ምርጥ ፕሮግራም ነው እና ለስዋች ያለህ መልካም ነገር ቀጥልበት አድናቂህ ነኝ
አሜን🙏አሜን🙏አሜን🙏ወድማችን እግዚአብሔር ይመስገን ምርጡ ወድማችን እንኳን ደና መጣህ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
አይዞህ ሁላችንም እየደከመን ነው እግዛቤር አይልን ከላይ ይላክልን የምናየው የምንሰማው ሁሉ እያደከመን ነው❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሄር ይመስገን እንኳን ታረቁ አወት እና አበቅ የለሽ ቲፎዞወቹንስ ማን ያስታርቀን
አሜን አሜን አሜን የኔ ብሩክ
መታረቃቸው ደስ ይላል❤❤❤❤
አይዞህ ወንድሜ ድካምና ስንፍና የአንተ አይደለም አላህ ያበርታህ
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም ያድርግልን
Amen. Antem yetebark chemamro yibarkih Eyesus
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏 እግዚአብሄር ይመስገን ግን የሚገርመኝ ነገር አይድንም አይሆንም የተባለው ነገር ከሰው የምንሰማውን እናምናለን ምናለ የእግዚአብሄር ድምፅ ብንጠብቅ አይኖርም ሲባል ጭራሽ አማረበት እግዚአብሄር ይመስገን 🙏🙏🙏
ሰላም እግዚአብሐፈር ያበርታህ ፀልይ እሺ በርታ ጉበዝ ነህ ❤❤❤❤
ወንድማችን እንኮን መጣህ የምትናገረው ቁምነገርና ሃቅ ነው እኛ ኤርትራኖች40% እንከታተልሃለን በርታኤርትራና❤ኢትዮጵያ አይለያየን🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Amen! May God bless you and help you with everything.
አሜን እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ ደስ ሲል
በጣም ደስ ይላል መታረቃቸው ❤
ወንድሜ አንተ በርታ አይዞህ የህፃኗ ጉዳይ በጣም ያሳዝናል የሞተ ተጎዳ እነሱ ታረቁ አልታረቁ መሰሪ ተግባር ያለው ይመስላል
❤ማሻአላህ❤እኳን ታረቁ ❤👍👍👍
አሜን ስለምርቃቱ አንተንም እግዚአብሔር ያበርታህ ወንድሜ ፋኖ እህት ከ ፓ
I’m so happy happy the mother and the father get together I hope they will live long life together. That’s my hope. Nobody’s perfect. Forgiveness is important life and move on.🙏
ያበርታህ መታረቃቸው ደስ ብሎኛል
Amen thank you so much❤❤❤❤
ደስ ይላል እግዝያብሔር ይመስገን
ወድሜ እግዚአብሔር ያበርታህ
አሜን እንኳን በሰላም መጣህ ወንድማችን
አሜን አንተ የተባሰክ ልጅ እናመሰግናለን
ሜዴያ አውጡ በጣም ደስ ይላል ሆለት ልጅነው የወለዱት እሱ ምንም ስለሳ መጥፋነገር አልተናገረም አተ በጣም አስተዋይልጅ ነህ
ያበርታህ፡ወንድሜ፡አይዞህ፡እሽ❤❤❤❤
አይዞህ ፈጣሪ ያበርታህ አንዳንዴ ይደክማል በእውነት😢በሰው አይምሮ ተስፋ የለውም የተባለው ነገር በፈጣሪ ታሪክ ይቀየራል የኛንም ታሪክ ፈጣሪ ይቀይርልን አሜን በሉ!
አይዞህ በርታ ዛሬ ደክሞህ መቸ ልሰራ ነው ጠንክር ደግሞ በጣም ጎበዝ ነህ ጠንክር
ሰላም ነው ሁሉም ዋናው ነገር በህትነት የምመክርህ በተቻለ መጠን አንድ ነገር ድክም ካለህ እረፍት አድርግ ምክንያቱም ሁሉም ነገር አንተ ስትኖር ነው መስራትም መኖርም የሚቻለው አካባቢህን ቀይረህ እራስህን የምታይበት ቦታ ዘወር በል በምታምነው እምነት ከዚያ በኃላ ለውጡን ታየዋለህ ድካም ከምንም ነረር አይመጣም ምክሬ ነው በተረፈ አምላክ ያስብህ እንድተገብረው በቪዲዮው ጉዳይ ላይ ከምንም በላይ ይቅርታ መባባል ጥሩ ነው በልካም ዜና ነው ተመስገን 🙏🙏🙏
ግን ሰዎች ሁሌም ስንጣላ መታረቅ እንዳለ አውቀን ክፉ ነገር ባናወራ
Exactly ❤
ሳህ❤
Truth
ሳህ
ውይይይይይ በናታቹ ከማንም ጋር ቢሆን ኡፍፍፍ
አሜን አሜን አሜን በጣም እናመሰግናለን ዶክተርዬ። አንተ ብሩክ ዘመንህ ሁሉ በበረከት ይሙላ።
መታረቃቸው በጣም ደስ ይላል ምድረ አሽቃባጭ ጸጥ ይበል።
ይሄ እራሱ ሰውየውን እደጭራቅ አርጓ ምንም በያውቀው ሲዘባርቅ አይሰው ሁሉም ደካማነው
አሜን🙏 አልቋል የተባለው የይወታችን ምዕራፍ ለተሻለ ጅማሬ ይሁንልን🙏🙏🙏
ተስፋ የለም ማለት አይቻልም ተስፋ በሰው ሳይሆን በእግዚአብሔር ዘንድ ተስፋ አለና❤❤❤
እውነት ነው😢
ውይ እሰይ ፈጣሪ ይመስገን እንባ ማበሻ መካሻ ልጅ ይባርካቹ ትንሿም ትደግላቹ ፍቅራቹን ያድስላቹ🙏😍😍😍😍😍
ፈጣሪ ያሳየን ያረብ እርቅ እኮበጣም ደስ ይላል
ፈጣር ይመስገን በጣም ደስ ይላል!ፍትህ ለሄቨን😭😭
ደስ ይላል እንኳን ታረቁ ከፀብ ምንም አይገኝም የቀረችዋን ልጃቸውን በአብሮነት ያሳድጋሉ ፍትህ ለሄቨን
ስለ ምርቃቱ አሜን ብያለሁ !!! የሄቨን እባትና እናት መታረቃቸው ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ።
በጣም ደስ ይላል ልጃቸዉን በአባትዋና በእናትዋ እቅፍ እንዲያሳድጓት መታረቃቸዉ እያደር ያኮራቸዋል ፈጣሪ በልጅ ይባርካቸዉ ዳግም ክፉአቸዉን አያሰማን❤🇪🇷🙏
ሌላ ልጅ አላቸው እንዴ 🤔😮😮
አሚን ሀገራችን ታማብን ጭንቀት ላይ ነን ሠላሙን ያምጣልን ፍትህ በየቦታው ለሚወድቀው ንፁሀን
አሜን አሜን ለምርቃቱ ተባረክ አንተ ወጣት ዶክተር ጌታ ይባርክህ ከዚህ በላይ በውቀትና በእድሜ በጤና በመልካም የትዳር ዘመንህ በጌታ የተባረክ ይህን አሜን በል። 🙏
መሻአላህ ሲስተር አበቄለሽና አቶ አወት እኳን ደስ አላችሁ እኳንም ታረቃችሁ እኔም በጣም ደስ ብሎኛል ትዳራችንም ብታስቀጥሉ በጣም ደስ ይለናል ❤❤❤
አሜን ምርጥ ወጣት እድግ በልልኝ በስኬት
አላህ ሱ.ወ ለጋዛ ነስሩን ያምጣላት!❤
አህባቢ ሰላዋት እያወረድን፡ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም!
صلى الله عليه وسلم
Selelahu aleyehi weselem 🥰
አላሁመ ሰሊ ወሰሊም አላ ነብይና ሙሀመድ
ለፈጣሪ ምን ይሳነዋል የኛንም ችግር ይፍታል ❤❤❤😢😢
አሚን
ድንቅ እይታ ያለህ ከዕለታዊ ጥቅም ይልቅ ለዕውነት፣ለሠላምና ለፍቅር ያለህ ጥልቅ አመለካከት በእግዚአብሔር ዘንድ የተወደደ ነው።ሥራህ እንደ መልክህ ያማረ ነውና እግዚአብሔር ይርዳህ።
አሜን ! አሜን! አሜን!
አንተም ተባረክ !
እግዚአብሔር አምላክ ሀይል እና ብርታቱን ይስጥህ!
ምወድክ ያለውን ኢንፋርሜሽን ካንተ ብቻ ነው ምከታተለው የወጣትነት ዘመንክ ይባረክ❤❤❤❤❤
በስወች ደስታ እሚደስት ምርጥ ስው እግዛብሄር ይባርክህ ኑቲየ ወድሜ ያበርታህ በርታልን❤ አሜን አሜን ብለና👊
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማረው፤ወደተለመደው ህይወቱ ተመልሶ ከልጆቹ በሠላም ያገናኘው።
አይዞኝ በርታ በል እውነትን እና መልካም ነገርን የምታቀርብ የምትሰራ ስለሆነ እግዚአብሄር ከአንተ ጋር ይሁን 🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን የቤተሰብ ብዙ ችግር ላለበት ተስፋ ቆርጠን ለተውነው ሁሉ በረከትህን ተቀብለናል የልጅ ምረቃ ይደርሳል ተባረክ🙏🙏❤
አሜን አሜን አሜን 🙏
አንተንም ፈጣሪ አቅም ብርታት ይሁንህ ኑቲዬ🥰🙏🙏🙏
ጎበዝ እድህ መስማማቱ በጣምጥሩነው አላህ ዘርኝነትነትን ያጥፉልን
በርታ እግዚያብሔር ሀይል ይስጥህ አንተ አስተዋይ ልጅ ነህ
አሚን አሚን የተባረክ ልጅ ጌታ ያሳድግህ አቤት ስርአትህ ምን አይነት ቤተሰብ ነው ያሳደገህ ጌታ ይባርካቸው ቤተሰቦችህ ምርጥ እናት ናት ያሳደገችህ 🙏
እኔምለው ይህ ልጅ እረጋ ያለ ነው እኔን ብቻ ነው የታየኚ😂 ፈጣሪ ያበርታህ
አይንሽን አሽ😂 ወደት ነዉ ነይ ተመለሽ❤😂😂
አዎ እግዚአብሔር የባረከው ልጅ ነው ፈጣሪ ይጠብቀው❤❤
❤❤❤
unet new yetebarke liji new
ወላሂ አወ ረግት ያለ ነው ማሻአላህ ይጨምርለት
እውነት ነው መታረቃቸው ደስ ይላል አብረው መኖር አለመኖር የራሳቸው ፍላጎት ነው ❤😊
ፍትህ ለንፁኃ ኄቨን
እፉይይይይይ እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ደስ እንዳለኝ ሠላምን የመሰለ ነገር የለም ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለሄቨን አሜን አሜን አሜን
ወይኔ ደስ ሲል እግሩ የተሻለው ልጅ😢❤❤❤አሜን፫ ዳሎላችን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ባልና ሚስቱ መስማማታቸው ጥሩ ነዉ, ዋናው ሄቨን ፍትህ ማግኘቷ ነዉ ስለነሱ አያገባንም
በትክክል
you jealous
ተሰማሙ እንዴ እኔ ጊዜ ከሌለኝ ኮመንታተሮችን ጎራ ብዬ አይቼ ቶሎ መልሰ አገኛለሁ።
@@Yekrta-LLB😅አቤት ችይኮላ አወ ተስማምተዋል
እንደት ደስ ይላል በእውነቱ አዳሜ እርር ይበል እንኳንም ታረቃችሁ ፈጣሪ ልጃችሁን ይተካችሁ የወለደ አይራራቅ የሚባለው እንደዚህ ነው ❤❤ ጀግና ናቸው ሁላቸውም ።
ማዳን፡መግደል፡የሚችለው፡እግዚአብሄር፡ብቻነው፡እግዚአብሄር፡ይመስገን❤❤❤❤🎉🎉
በጣም ደስ የሚል መልእክት ነው congratulations 🎈🎉🎊 I’m very happy 🙏✅✅
እኮ በባል እና ሚስት መሀል ገብቶ የፈተፈተ ሁሉ ኩሽ አለ ባልየውን ሳላደንቅ አላልፍም በጣም ትግስተኛ አንደበተ እርቱ አንድ ቀን ስለ ባለቤቱ ክፉ የጎ ሳይናገር እሷን ለኔ ተዉልኝ እንዳለ ያቺን የተረገመች ቀን አሳለፈ አያችሁ ከአንድ ብርቱ ሁለት መድሀኒቱ ይባላል ለተዋለዱ ባል እና ሚስት መሀል ማንኛችንም ጣልቃ ባንገባ ነጮች እንኳን የተዋለዱትን ባልና ሚስቶች ቶሎ አያፋቱም በጣም ጊዜ ሰተው ነው የሚያዩአቸው በመሀል እርቅ ይኖራል ብለው ስለሚያስቡ እና እኔ በመታረቃቸው ደስ ነው ያለኝ አንድ ላይ ሆነው የልጃቸውን ፍትህ ይጠይቃሉ 🎉
መታረቃቸው እውነት ከሆነ ደስ ይላል ሁሉ የሆነው ደግሞ በእግዚአብሔር ቸርነትና በባልየው ትዕግስት ነው ተመስገን
ወይኔ አይድንም የተባለውን ልጅ ሳይ እንደት ደስ እንዳለኝ ተስፋ እንዳንቆርጥ ማስተማሪያ ነው
እዉነት ደስ ይላል እግዚአብሔር ምትክ ይሰጣቸው ❤❤
አሜን. አሜና. አሜን
አሜን አሜን አሜን ዶክተርዬ በርታልን በመንገድህ ሁሉ ቅዱስ ሚካኤል ይቅደምልህ ስራዎችህን ሁሉ በጣም ነው የምወድልህ በርታልኝ ወንድሜ ❤❤❤❤❤
ስዋዳው ይህን ልጅ🎉🎉🎉🎉😊😊❤❤ፍትህ ለሄቭን😢😢😢😢
በጣም ደስ ይላል በይሆን አብረው ሁነው ያለችውን ህጻን ያሳድጉ
አባትዬው ወጥቶ ከተናገረ ቡሀላ የእናትዬው ሐዘን የህፃንዋ በግፍ መገደል ከአእምሮዬ ጥርግርግ ብሎ ነው የጠፋው ከብዙ ህዝብም ጭምር 😨አሁን ተቃቅፈው ቢነሱ ፎቶ ፍቅር ቢመስሉ ቃላቸው ፍፁም ከአእምሮዬ አይጠፋም እና የራሳቸው ጉዳይ :: የሰው ደም ራሱ ፍርድ ስለሚሰጥ የህፃንዋ ደም ይፍረድ ::---ኢትዮጵያ የንፁሀን ደም እየፈረደ ነው ግፉ ፅዋው ሞልቶ ፈሶ ዛሬ ትውልዱ መሸከም ያቃተው 💔💔💔💔ዛሬም እኔ ለዚህ ትውልድ ደም የንፁሀን ማፍሰስ ይቁም የ ንፁሀን ሰዎች ደም በከንቱ አናፍስስሥሥሥስ ይፈርዳል ምድር መሸከም ያቅታታል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔 ::---እኔ ስላይሀቸው ስለ ሰምሀቸው የንፁሀን ደም ንስሐ እገባሎህ :::-----ልጅ እያሎህ በኤርትራ ቃኘው የደርግ ባለስልጣናት በተሰበሰቡበት ምልሻ ገብተው ግንባር ግንባር እያሉ ሲገድልዋቼው የጥይት ድምፅ ሰምቻሎህ ሬሳቼው ሲጎትትዋቼው ምልሻዎች በአይኔ አይቻሎህ እንዲሁም የኢንጅነር ስመኝ እና የአማራ መስተዳድሮች እና ሀላፊዎች በተሰበሰቡበት በአማራ ምልሻ ተገድለዋል የእነዚህ ሰዎች ደም የንፁሀን ደም ነው ማስተዳደር አትችልም ልቀቅ ከስልጣን ሊሉህ ቢሰባሰቡም እኮ ከመገደል ይልቅ ካልቻልኩ አገር እንካችሁ ስልጣኑን ነው ጭዋነቱ ምንድነው ከሺ ዓመት በላይ እንደሚኖር መስገብገብ 🤔ስለነዚህ ስለ ንፁሀን ሰዎች እኔ ንስሐ እገባሎህ እግዚአብሔር ይርዳኝ ትውልዱ እየከፈለ ያለ ዋጋ አባቶቻችን ወይም አሁንም በማወቅ ባለማወቅ ባፈሰሱት ንፁህ ደም ነው ደም ይጮሀል ይፈርዳል በራሱ እና ስለ ፈሰሰ የንፁሀን ደም ንስሐ እንግባ ትውልዱን እንታደገው ::----የኢትዮጵያ ጉዳይ በአንድ ሕፃን ጉዳይ ብቻ የምያዝ አይደለም በብዙ የንፁሀን ደም እንጂ 💔💔💔💔💔😨😨😨😨😨😨
እውነተኛ ሰው ክእሆንሽ ምነው የ27 አመትን መከራ እና ስቃይ ዘለልሽው ???አስመሳይ ውሸታም ፈጣሪ እኮ ያያል ፍርድ የሚሰጠው እሱ ነው ሰውየተባለ ሁሉ ሀፅያተኛ ነን :::አራት ነጥብ
አልሀምዱሊላ እንኳን ተሻለው በጣም ደስ ይላል
እግዚአብሔር ይመስገን መጨረሻውን ያሳምርላቸው
የልጃቸውንም ፍርድ እግዚአብሔር ይርዳቸው
እንኳን ታረቁ❤ አተን ደግሞ አይዞህ ያበረታህ🥰
መልካም ወጣት አሚን አሚን 😍😍😍
በሷ በጣም ተናድጀባት ነበር እንኳን ታረቁ ደስ ይላል
አሜን የስደት ልጄ በእግሩ እንዲሄድልኝ በፀሎታቹሁ አስብኝ
እግዚአብሔር ያስብሽ
ለእመብርሀን ምን ይሳናታል🙏🏾💚💛❤️
እግዚአብሔር ያስብሽ🙏
አቡነ አረጋዊ በዕለተ ቀናቸው ይማሩት
እግዚአብሔር ያስብሽ
አሜን የኔጌታ ከዚሕ በላይ እድግ ጤና ይስጥሕ
አማነዉ ሰላም ነዉ አልሃምዱሊላህ
እደት ነዉ ሠላምታዉ😂😂
@@FatumaFatuma-gs8qr እንደዚህ 😄😄
😅😅😅😅@@zedahmed9371
የትልቅ ሰው ምርቃት ይደርሳል አሜን አሜን አሜን
አህለን 1ነኝ ነኝ ላይክ አርጉኝ🤣🤣
Ayezoh bereta
Amen
አሚንንን ያረብብብ ተስፋ በአሏህ እንጅ በሰው አይደለም
እግዚአብሔር ያበርታህ ምቀኛህን ይጣልልህ።
አብቀለየሽ ከልጇ አባት በመታረቋ በጣም ደስ ይላል ሰላምን የሚጠላ ሴጣን ብቻ ነው
አሜን ምርጥ ወጣት እድግ በልልኝ በስኬት ❤❤🎉🎉🫶🫶🎁🎁🎖️🎖️🌹🌹🌹🌹🌹🥰🥰🥰
እግዚያብሔር ይመስገን አይዞህ ወንድማችን እግዚያብሔር ያበርታህ❤❤❤
ስለ ሁሉም ነገር እግዚኣብሄር ኣምላክ ይመስገን....አትፍረዱ እንዳይፈረድባቹ. ...አንተም ፈርድህ ነበር ይቅር ይበልህ!!!!!
ታረቁ ኡነት ነዉ ደስ ይላል መሻላህ ነገሩ አንተ እምትለቃቸዉ ነገሮች ኡኘት ናቸዉ በርታ ጠካራ ነህ
አሜን አሜን አተም እድሜና ጤና ይሰጥህ
እግዚአብሔር ያበርታህ የሄቨን እናት እባት መታረቃቸው ደስ ይላል ነገሩ አምሮ ወደ ቤሄር አርገውት ነበር
መታረቃቸው በጣም ደስ ይላል 😊 ደስ የማይለው ስይጣን ብቻ ነው ።
ሠላም እንዴት ነህ እኔ በበኩሌ አከብርሀለሁ በጣም ትሁት እና ደስ የምትል ልጅ ነህ በርታ እሽ 🎉🎉🎉
አሜን አሜን እግዚ አብሄር ይባረክ ጨርሶ ይማረዉ 🙏🙏🙏🙏🙏
ለምርቃትክ አሜን አሜን አሜን መታረቃቸው ደስ ይላል ፍትህ ለፌቨን
አሜን አሜን አሜ እግዚአብሔር ይመስገን
አረ ጠላትህ ድካምህን ይውሰድ አይዞህ በርታ ዶክተርየ ካንተ ብዙ እጠብቃለሁ ወንድሜ በዚህ ጊዜ አስፈሪ ነው ሰው ከሰይጣን ጋ ተባባሪ የሆነበት ጊዜ ላይ ነው ያለነው ለማንኛውም ሰው አትመን ፈጣሪ ይጠብቅህ እላለሁ
Thanks Dallol 🙏🏽❤️
Justice for Heaven
Justice for Heaven
Justice for Heaven
Justice for all those been killed in Ethiopia 😢😢😢
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል የአለሙ ቢጫ ነገር
እግዚአብሔር እኛ አለቀ ስንል እርሱ ግን እንደአዲስ መስራት ይጀምራል። ክብር ለድግል ማርያም ልጅ ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን🙏👉 ፍትህ ለሄቨን👈
በጣም ከማደንቅህ ቲኪቶክር ነህ፥ምክንያቱ የምትስራው ብጣም ምርጥ ፕሮግራም ነው እና ለስዋች ያለህ መልካም ነገር ቀጥልበት
አድናቂህ ነኝ
አሜን🙏አሜን🙏አሜን🙏ወድማችን እግዚአብሔር ይመስገን ምርጡ ወድማችን እንኳን ደና መጣህ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
አይዞህ ሁላችንም እየደከመን ነው እግዛቤር አይልን ከላይ ይላክልን የምናየው የምንሰማው ሁሉ እያደከመን ነው❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሄር ይመስገን እንኳን ታረቁ አወት እና አበቅ የለሽ ቲፎዞወቹንስ ማን ያስታርቀን
አሜን አሜን አሜን የኔ ብሩክ
መታረቃቸው ደስ ይላል❤❤❤❤
አይዞህ ወንድሜ ድካምና ስንፍና የአንተ አይደለም አላህ ያበርታህ
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም ያድርግልን
Amen. Antem yetebark chemamro yibarkih Eyesus
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏 እግዚአብሄር ይመስገን ግን የሚገርመኝ ነገር አይድንም አይሆንም የተባለው ነገር ከሰው የምንሰማውን እናምናለን ምናለ የእግዚአብሄር ድምፅ ብንጠብቅ አይኖርም ሲባል ጭራሽ አማረበት እግዚአብሄር ይመስገን 🙏🙏🙏
ሰላም እግዚአብሐፈር ያበርታህ
ፀልይ እሺ በርታ ጉበዝ ነህ ❤❤❤❤
ወንድማችን እንኮን መጣህ የምትናገረው ቁምነገርና ሃቅ ነው እኛ ኤርትራኖች40% እንከታተልሃለን በርታኤርትራና❤ኢትዮጵያ አይለያየን🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Amen! May God bless you and help you with everything.
አሜን እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ ደስ ሲል
በጣም ደስ ይላል መታረቃቸው ❤
ወንድሜ አንተ በርታ አይዞህ የህፃኗ ጉዳይ በጣም ያሳዝናል የሞተ ተጎዳ እነሱ ታረቁ አልታረቁ መሰሪ ተግባር ያለው ይመስላል
❤ማሻአላህ❤እኳን ታረቁ ❤👍👍👍
አሜን ስለምርቃቱ አንተንም እግዚአብሔር ያበርታህ ወንድሜ ፋኖ እህት ከ ፓ
I’m so happy happy the mother and the father get together I hope they will live long life together. That’s my hope. Nobody’s perfect. Forgiveness is important life and move on.🙏
ያበርታህ መታረቃቸው ደስ ብሎኛል
Amen thank you so much❤❤❤❤
ደስ ይላል እግዝያብሔር ይመስገን
ወድሜ እግዚአብሔር ያበርታህ
አሜን እንኳን በሰላም መጣህ ወንድማችን
አሜን አንተ የተባሰክ ልጅ እናመሰግናለን
ሜዴያ አውጡ በጣም ደስ ይላል ሆለት ልጅነው የወለዱት እሱ ምንም ስለሳ መጥፋነገር አልተናገረም አተ በጣም አስተዋይልጅ ነህ
ያበርታህ፡ወንድሜ፡አይዞህ፡እሽ❤❤❤❤
አይዞህ ፈጣሪ ያበርታህ አንዳንዴ ይደክማል በእውነት😢
በሰው አይምሮ ተስፋ የለውም የተባለው ነገር በፈጣሪ ታሪክ ይቀየራል የኛንም ታሪክ ፈጣሪ ይቀይርልን አሜን በሉ!
አይዞህ በርታ ዛሬ ደክሞህ መቸ ልሰራ ነው ጠንክር ደግሞ በጣም ጎበዝ ነህ ጠንክር
ሰላም ነው ሁሉም ዋናው ነገር በህትነት የምመክርህ በተቻለ መጠን አንድ ነገር ድክም ካለህ እረፍት አድርግ ምክንያቱም ሁሉም ነገር አንተ ስትኖር ነው መስራትም መኖርም የሚቻለው
አካባቢህን ቀይረህ እራስህን የምታይበት ቦታ ዘወር በል በምታምነው እምነት ከዚያ በኃላ ለውጡን ታየዋለህ ድካም ከምንም ነረር አይመጣም ምክሬ ነው በተረፈ አምላክ ያስብህ እንድተገብረው
በቪዲዮው ጉዳይ ላይ ከምንም በላይ ይቅርታ መባባል ጥሩ ነው በልካም ዜና ነው ተመስገን
🙏🙏🙏