Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ለምን ልጁን አትሸልመውም በናትህስጦታው እናቱ ለታመመችበት የሰጠው የምትሉ በላይክ አሳዩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
Mentaregiwalesh lalew mestet new meniwedew enji hasabesh e/r yemywedew new
ሽልማቱ ለእሱ ነው እሚገባው
ለሱ ይሰጠው❤
አዎ መረዳት ያለበት እሱ ነው እባክህ
ይገባዋል ለልጅ ይሁን
እናቱ ለታመመበት ልጅ ስጦታ ስጠው ብዙ ነገር ይቸግረዋል ደገፍ አርጉቱ
ዶክተር ቢኒ የሜሮን ልጁን እናቱን 17 ዓመት እንዴት እንደሚከባከባት ስታደንቀው ነበር ለምን ይህን ጠንካራ ልጅ ስርፕራይዝ አታደርገውም አርቲስቶች ልደታቸውን በሚሊየ በሚቆጠር ገዘብ እያከበሩ እነሱን ስርፕራይዝ ማድረግ አያፀድቅህም
ትክክል😢
በትክክል ልባም ሰው
ሲጀመር ሰወች እኮ ላለው ነው የምናሽቃብጠው
እኮ
አርቲስት መሸለም በምን ምክንያት?
ቃላት አጣሁለት ስሜቴ ተቀላቀለብኝ😭😭❤️❤️❤️💕💕💕የናቱ አምላክይባርከዉ🙏🙏🙏
እሜን እሜን እሜን
አሜን ይባረክ❤
ቢኒዬ ጠንካራው ወንድማችን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርልህ 🙏❤️🥰
ለልጁ ቃል የለኝም የምር እናቱን ከቃል በላይ በተግባር ምን ያህል እነደሚወዳት ያሳየን ምርጥ ልጅ ነው እግዚያብሔር የእናትህን ጤና ይመልስልህ ላንተም ከዚ የበለጠ ጥንካሬውን ያድልህ
ሽልማቱን ከሰላምና ከቃሊ ይልቅ እናቱን ለምያስታምመዉ ልጅ ይሰጠዉ የምትሉ 👍አድርጉ
ይህ ልጅ መሸለም አለበት የኔ ጀግና እናትህ ድናልህ ለማየት ያብቃን አሜንንን❤❤❤❤
ልጁን ሳላደንቅ አላልፍም የምር እናት ገንዘብ ሆና እኔ ብበደራት ወለድዋን ከፍዬ ዘላለም ባኖራት😢❤
ሰርፕራይዙ እናቱን ለታመመችበት ልጅ ብትሸልመው ዋው ወላሂ ለሱ ነው ምጊገባው
እግዚአብሔር ፈፅሞ ይማርለት እናቱን።
የኔ ጀግና እናትህን እግዚአብሔር ይማርልህ
የውልህ ወድሜ ሰላም ተስፋየ ምናም ከምትል እሄንን ምስኪን ከእናቱ ጋር 17 አመት የተሰቃየውን ጀግና ወጣት ❤❤❤ ሰርፕራይዝ ብታደርገው እላለሁ በኔበኩል እጅ ሰላም ምን ስለሆነች ነው ምንስ ስላደረገች ነው ???
ምነዉ ከዚሁሉ ወሬ አንዲት ሴት ላይ ሙጭጭ አልሽ ???
@@smd7650 ምነው ቅር አለሽ እውነት ስለተናገርኹ እእ አርቲስቶች ሻፓኚ እየረጩ ነው ልደት እኳ የሚያከብሩት እና ይህንን ምስኪን ወጣትነቱን ለናቱ የሰጠ ምን አለበት ለሱ ሰርፕራይዝ ቢያደርገው የሰላምን ስም ለይቸ ስለጠራሁ ነው ወይስ ? ግዴታ የከሌ የከሌ ማለት አይጠበቅብኝም በቃ
ማርያም ልጅ ጀግና ነዉ እግዚአብሔር አምላክ ጨረሸ ይማረለት ቃል ይለኛም በቃ እናት ማለት እቺ ናት ቀላላ አመት አደለም
ኑቲ ይህን ጀግና ሸልምልን አርቲስቶቹ ለጊዜው ምቾት ላይ ናቸው
Ewnet new
ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለአማራሕብ እግዚአብሔር አገራችንን ❤❤❤
Miwoxawun negari temchotoyal😅😅😅
የኔወንድም እናትህን ይማርልህ ያበርታህ🙏👏
ጀግና ነው የማደንቀው ልጅ ነው እናቱን አሁንም እግዛብሔር ይማርልት
❤❤ጀግና ብቻ አይገልፀውም ፣ዋድ ድንቅ ልጅ ነው ፣ እግዚአብሔር ይባርከው
ስጦታውን ለቢኒ የሜሮን ልጅ ስጠው ከተቻለ ሁላችሁም እርዱት ።እንርዳው እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርልህ
ቤኒ ማለት እኔ ለሱ ቃላት የለኝም ኡፍፍ ምርጥ ልጂ❤
ቢኒ እኮ እናት ነዉ ለእናቱ ❤ እና መቼም እሱን ያገባች የታደለች ነች
እግዚአብሔር ይጠብቅክ እናቱን በዚህ መጠን አንድ ቀን ሳይሰለቸው የሚንካባከብ ምርጥ ልጅ ትለያለክ 👏🏼🙏👏🏼🙏
ቢኒዬ ላንተ ቃላት የለኝም እመቤቴ ትማርልህ ወንድሜ ደስ ብሎኛል ልፋትህ ፍሬ ያፈራል ገና በርታልኝ
እግዚአብሔር ይባርክህ
ሽልማት መስጠት ሀቅሙ ካለህ ለዚ ልጅ እርዳው እባክህን ?
እውነት ሀዘንና ደስታ ተቀላቅሎብኝ አለቀስኩ ደስታው እናቱን የሚያዝናናበት መንገድ፣ ፅናቱ ከራሱ አልፎ ሌሎችን ማፅናናቱና ማበርታቱ። ሀዘኑ የእናቱ ስሜት ለመናገር የሚያደርጉት ጥረት። እግዚአብሔር ይማርልህ ወንድሜ።
ግን የቢኒን ጥንካሬ 17 አመት ሙሉ ዋውውው ማስተር አብነት ጎራ ብትል❤❤❤
እግዚአብሔር እናትህን ጨርሶ ይማርልህ::ጉልበትህ ይባረክ:: ቃላት ቢደረደር ሊገልፅ የሚችል አይኖርም:: እመቤቴ ትመልከትህ❤❤❤
ለሃብታሞች ከምትሸልም የዚህ ጀግና ሸልመው❤❤❤
የልጁ ጥንካሬ ገረመኝ ፀጋ በዝቶለታል ይባረክ
መጀመሪያ እግዚአብሔር አገራችንን ሰላም ያድርግልን በመቀጠል ዶክተር እንኳን ደህና መጣህ ቢኒ የሚሮን 👌👌👌👌👌👏👏👏👏🌷🌹የኑሮ ውድነቱ 8ለ0😅😅😅
እናቶቻችሁን የምታስቸግሩ ዱዝልጆች ከዚህልጂተማሩ ከእኔም ጭምር
እግዚአብሔር አምላክ ይማርለት። 🙏🏽🙏🏽🙏🏽 እሱንም እግዚአብሔር ዩባርከው። 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
እናቱ ታድላለች በአሁን ጊዜ እንኳን ታመህ አይደለም ጤና ኖሮህ ልጆች ለቤተሰቦቻቸው አፍ ብቻ እወዳታለሁ እወድሃለሁ በእውነት የቢኒን አይነት ልጅ የትም የለም እናትህን ጨርሶ ይማርልን
Wellcome Doctor❤Liju gin betam jegna new kalat yelegnim Egzeabiher yasebkewin yasakalih yene wedddddd
የአንተን Video ሳልጠግበው የሚያልቅብኝ ነገርስ 🤗🤗
ወይኔ ረስቼው ነው ይሄን ልጅ ሰርፕራይዝ አርገው
🙏🙏🙏
አመሰግንአለሁ ይህን ልጅ ሰለአቀረብክልን እፕመሰግናለሀን አቤት ጥንካሪ ቃላት ያጥረኛል
ቃልኪዳንን ሸልምልን ዶክተርዬ😍
ታዲያ አርቲስት ከምትሸልም ይሄን ጀግና ወጣት አትሸልምም አርቲስቶች ተርፎቸው ነው የሚኖሩት ከዚህ ልጅ ጎን አትቆሙም
ሰላም ዶክተር አንዴት ነህ ቪዲዮችህ ይመቸኛል በርታ ።
@የኔጌታ ,,ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ !! የሚገርም ትእግስት?
"ተስፋ አለመቁረጥ" ❤🙌❤ Never Give Up 🙌
እግዚአብሔር❤ ጬርሦ ይማርልህ
ከቆሸሸ ከባቢ ውስጥ ጥሩ ሓሳብ የሚያይ ድንቅ አእምሮ አለህ። እደግ!
እንኳ ደስአለክ በጣም ጎበዝ ልጅ ነው
ኑቲ በናትህ እናቱ የታመመችበትን ልጅ ቢንያምን ሰርፕርይዝ አድርገው በማርያም ❤❤❤❤
የኔ ጌታ ያሳዝናል ሶሻል ሚዲያ ለናቱ ሲል ነው የተቀላቀለው እኔ እንጃ እግዛዚያቤር ይማርለት
በጣም አስገራሚ ነው
ሁሉም አይደሉም ብዙጀግናሴቶች አሉን ልክ እንደ ሰላምዬ ተስፋዬ
ቃል የለኝም ስለ ልጁ😢😢
የእናት 😢😢😢😢😢😢 እግዚአብሔር ይማራሽ
OK ለምን ይሄ ሰው አንደግፈዉም ይሄ ን ያህል ዘመን በጽናት እናት ያስታመመ ሰዉ በቀላሉ ወደ እርዳታው የሚመጣው በጣም አርአያነት ያለው ሰው ነው በእኔ በኩል የሰው ልጆች ሁሉ ስልቹወች ነን።
የእውነት ጠንካራ ነህ እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማርልህ❤❤❤
እግዜር ይማርለት
ፖሊሱ gn Thanks betam....
ዝም ብለህ ሰው ፈልገህ ከመሸለም ለዚ ውድ ወንድማችን ኣጠራቅመህ ብትሰጠው ወይ ሌላ የሚረዳው መንገብ ብታመቻች ጥሩ ነበር
እመብርሐን ኪዳነምህረት ትማርልህ
እንዳልክና አዳኙን እከታተላለው የነሱንስ ምን ትላለክ መቶ ፐርሰንት አምኜ አይደለም የማየው ግን እስኪ አስተያየት ስጥ
እባክህ ለቅራቅምቦቹ ተውና ለዝህ ልጅ ሰርፕራይዝ አድርገው😢😢😢
ኢትዮጵያ እና ብሩንዲ 1-1 ነበሩ በፔናሊቲ 3_5 ተሸነፍን
ሰርፕራይዙ እናቱን ለሚያስታምመው ለቢኒያም ይሁን
እድለወርቅ
welcome Dr በቡሩንዲ 5 ለ 3 ተሸንፈናል
የኔ አስተዋይ
OMG he so amazing ever wishes long stay all mother🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አንድ ለአንድ ወይም እኩል ለኩል
ልጅን ሸልምልኝ እናቱን ይማርለት ፈጣሪ❤❤
እኔ ያንተ ነገር ይገርመኛል ለሌለው መሰጠት አትወድም እነሱ ለሀገር ነው ለወገን ነው ያደረጉትን እሰኪ ንገረን በዃላ ያቀረብከውን እናቱን የሚከባከበውን ያለመሰልቸትለሱ ለምን አትሸልምም እነሱ እኮ ገንዘባቸውን መጣያ ያጡ ናቸው ያገር ባለውለታ ናቸው መቼም አትለንም የተራበ ሜዳ ላይ የወደቀ አይታይህም በገዛ ገንዘብህ ለፈለከውሰጥ ግን ሀሳብ ሰጡ ሰላልክ ነው በቀን አንድ ዳቦ የማይበላ ባለበት አገርመኪና ለሚቀያይር መሰጠት ትንሺ ይከብዳል
ሁላችሁም ባላቹበት ሰላም ሁኑሉኝ🥰🥰🥰
1 Equle Ethiopia Vs Brudi
በደርሶ መልስ 2ለ2 ከዛ በፔናሊቲ 5ለ3
ለቢኒያም ስጦታዉን ስጠው ባክህን ማበረታቻ ይሆነዋል
they won
የኑሮ ዉድነትቱን የገለፀበትን መንገድ 😂😂😂ያሰቃል በጣም ትክክል ነው
😢አላህ እስከመጨረሻ ይማርልህ
ልጁን ሸልመው ከሁሉም የሚበልጥ ነው
Hadhaa kee rabbii sii haa fayyisuu ❤❤❤❤❤❤uuuuuffff ❤❤❤
በናትህ ቃልዬን አድርጋት❤❤
በናትህ ሸልመው እናቱን የወለደ የመጀመሪያው ጀግና ልጅ ነው እናትህን የምትወዳዳት ከሆነ አድርገው
Doctor ❤❤
Ethiopia 1-1[3-5] Burundi
Ethiopia vs Brundi FT: 1-1 / (pk: 4-5)
Emaberahan tedabeslh❤
አተልጅያችትንሾልጂየትጠፋችመልስእጠብቃለሁ?
ሰርፕራይዝ ማድረግ ያለብህ እናቱን ሚያስታምመውን ልጅ ነው
ቢኒ ይሸለምልን የምትሉ ላይክ የአመቱ ጀግና❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Eyalekesiku yesakubet moment 😂😂😂big respect
Kaleyn
በመደበኛ የጨዋታ ክፍለጊዜ 1ለ1 ማጠናቀቃቸውን ተከትሎ በመለያ ምት 5 ለ 3 ተሸንፈዋል
ቢኒ ጀግና ነክ እመቤቴን እናትክ ትኑርልክ
ሰላም ተስፍዬን ሸልማት❤
እግዚአብሔር በፍጥነት ይማርልህ ♥️❤️
የአርቲስቶቹ፡ መነሻ፡ በተደጋጋሚም፡ ሆነ፡ በአንድ፡ ጊዜ፡ መነሻቸዉ፡ እራሳቸዉን፡ ለባለሀብት፡ እየሸጡ፡ ነዉ። ሊያ፡ 100% እዉነት፡ ነዉ፡ የተናገረችዉ።
Ante gobez neh egziabher yemareleh antem tebarek
ፈጣሪ ይመስገን ጨርሶ ይማርልህ
Zare 1nya naye shelmnye😢😢😢❤❤
Ethiopia 1-1 ke burundi nbr keza be penalty 5-3 tshenfenal
ኑቲ በእግዚአብሔር ልጁን ሸልመው
ለምን ልጁን አትሸልመውም በናትህስጦታው እናቱ ለታመመችበት የሰጠው የምትሉ በላይክ አሳዩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
Mentaregiwalesh lalew mestet new meniwedew enji hasabesh e/r yemywedew new
ሽልማቱ ለእሱ ነው እሚገባው
ለሱ ይሰጠው❤
አዎ መረዳት ያለበት እሱ ነው እባክህ
ይገባዋል ለልጅ ይሁን
እናቱ ለታመመበት ልጅ ስጦታ ስጠው ብዙ ነገር ይቸግረዋል ደገፍ አርጉቱ
ዶክተር ቢኒ የሜሮን ልጁን እናቱን 17 ዓመት እንዴት እንደሚከባከባት ስታደንቀው ነበር ለምን ይህን ጠንካራ ልጅ ስርፕራይዝ አታደርገውም አርቲስቶች ልደታቸውን በሚሊየ በሚቆጠር ገዘብ እያከበሩ እነሱን ስርፕራይዝ ማድረግ አያፀድቅህም
ትክክል😢
በትክክል ልባም ሰው
ሲጀመር ሰወች እኮ ላለው ነው የምናሽቃብጠው
እኮ
አርቲስት መሸለም በምን ምክንያት?
ቃላት አጣሁለት ስሜቴ ተቀላቀለብኝ😭😭❤️❤️❤️💕💕💕የናቱ አምላክይባርከዉ🙏🙏🙏
እሜን እሜን እሜን
አሜን ይባረክ❤
ቢኒዬ ጠንካራው ወንድማችን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርልህ 🙏❤️🥰
ለልጁ ቃል የለኝም የምር እናቱን ከቃል በላይ በተግባር ምን ያህል እነደሚወዳት ያሳየን ምርጥ ልጅ ነው እግዚያብሔር የእናትህን ጤና ይመልስልህ ላንተም ከዚ የበለጠ ጥንካሬውን ያድልህ
ሽልማቱን ከሰላምና ከቃሊ ይልቅ እናቱን ለምያስታምመዉ ልጅ ይሰጠዉ የምትሉ 👍አድርጉ
ይህ ልጅ መሸለም አለበት የኔ ጀግና እናትህ ድናልህ ለማየት ያብቃን አሜንንን❤❤❤❤
ልጁን ሳላደንቅ አላልፍም የምር እናት ገንዘብ ሆና እኔ ብበደራት ወለድዋን ከፍዬ ዘላለም ባኖራት😢❤
ሰርፕራይዙ እናቱን ለታመመችበት ልጅ ብትሸልመው ዋው ወላሂ ለሱ ነው ምጊገባው
እግዚአብሔር ፈፅሞ ይማርለት እናቱን።
የኔ ጀግና እናትህን እግዚአብሔር ይማርልህ
የውልህ ወድሜ ሰላም ተስፋየ ምናም ከምትል እሄንን ምስኪን ከእናቱ ጋር 17 አመት የተሰቃየውን ጀግና ወጣት ❤❤❤ ሰርፕራይዝ ብታደርገው እላለሁ በኔበኩል እጅ ሰላም ምን ስለሆነች ነው ምንስ ስላደረገች ነው ???
ምነዉ ከዚሁሉ ወሬ አንዲት ሴት ላይ ሙጭጭ አልሽ ???
@@smd7650 ምነው ቅር አለሽ እውነት ስለተናገርኹ እእ አርቲስቶች ሻፓኚ እየረጩ ነው ልደት እኳ የሚያከብሩት እና ይህንን ምስኪን ወጣትነቱን ለናቱ የሰጠ ምን አለበት ለሱ ሰርፕራይዝ ቢያደርገው የሰላምን ስም ለይቸ ስለጠራሁ ነው ወይስ ? ግዴታ የከሌ የከሌ ማለት አይጠበቅብኝም በቃ
ማርያም ልጅ ጀግና ነዉ እግዚአብሔር አምላክ ጨረሸ ይማረለት ቃል ይለኛም በቃ እናት ማለት እቺ ናት ቀላላ አመት አደለም
ኑቲ ይህን ጀግና ሸልምልን አርቲስቶቹ ለጊዜው ምቾት ላይ ናቸው
Ewnet new
ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለአማራሕብ እግዚአብሔር አገራችንን ❤❤❤
Miwoxawun negari temchotoyal😅😅😅
የኔወንድም እናትህን ይማርልህ ያበርታህ🙏👏
ጀግና ነው የማደንቀው ልጅ ነው እናቱን አሁንም እግዛብሔር ይማርልት
❤❤ጀግና ብቻ አይገልፀውም ፣ዋድ ድንቅ ልጅ ነው ፣ እግዚአብሔር ይባርከው
ስጦታውን ለቢኒ የሜሮን ልጅ ስጠው ከተቻለ ሁላችሁም እርዱት ።እንርዳው እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርልህ
ቤኒ ማለት እኔ ለሱ ቃላት የለኝም ኡፍፍ ምርጥ ልጂ❤
ቢኒ እኮ እናት ነዉ ለእናቱ ❤ እና መቼም እሱን ያገባች የታደለች ነች
እግዚአብሔር ይጠብቅክ እናቱን በዚህ መጠን አንድ ቀን ሳይሰለቸው የሚንካባከብ ምርጥ ልጅ ትለያለክ 👏🏼🙏👏🏼🙏
ቢኒዬ ላንተ ቃላት የለኝም እመቤቴ ትማርልህ ወንድሜ ደስ ብሎኛል ልፋትህ ፍሬ ያፈራል ገና በርታልኝ
እግዚአብሔር ይባርክህ
ሽልማት መስጠት ሀቅሙ ካለህ ለዚ ልጅ እርዳው እባክህን ?
እውነት ሀዘንና ደስታ ተቀላቅሎብኝ አለቀስኩ ደስታው እናቱን የሚያዝናናበት መንገድ፣ ፅናቱ ከራሱ አልፎ ሌሎችን ማፅናናቱና ማበርታቱ። ሀዘኑ የእናቱ ስሜት ለመናገር የሚያደርጉት ጥረት። እግዚአብሔር ይማርልህ ወንድሜ።
ግን የቢኒን ጥንካሬ 17 አመት ሙሉ ዋውውው ማስተር አብነት ጎራ ብትል❤❤❤
እግዚአብሔር እናትህን ጨርሶ ይማርልህ::
ጉልበትህ ይባረክ:: ቃላት ቢደረደር ሊገልፅ የሚችል አይኖርም:: እመቤቴ ትመልከትህ❤❤❤
ለሃብታሞች ከምትሸልም የዚህ ጀግና ሸልመው❤❤❤
የልጁ ጥንካሬ ገረመኝ ፀጋ በዝቶለታል ይባረክ
መጀመሪያ እግዚአብሔር አገራችንን ሰላም ያድርግልን
በመቀጠል ዶክተር እንኳን ደህና መጣህ ቢኒ የሚሮን 👌👌👌👌👌👏👏👏👏🌷🌹የኑሮ ውድነቱ 8ለ0😅😅😅
እናቶቻችሁን የምታስቸግሩ ዱዝልጆች ከዚህልጂተማሩ ከእኔም ጭምር
እግዚአብሔር አምላክ ይማርለት። 🙏🏽🙏🏽🙏🏽 እሱንም እግዚአብሔር ዩባርከው። 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
እናቱ ታድላለች በአሁን ጊዜ እንኳን ታመህ አይደለም ጤና ኖሮህ ልጆች ለቤተሰቦቻቸው አፍ ብቻ እወዳታለሁ እወድሃለሁ በእውነት የቢኒን አይነት ልጅ የትም የለም እናትህን ጨርሶ ይማርልን
Wellcome Doctor❤
Liju gin betam jegna new kalat yelegnim Egzeabiher yasebkewin yasakalih yene wedddddd
የአንተን Video ሳልጠግበው የሚያልቅብኝ ነገርስ 🤗🤗
ወይኔ ረስቼው ነው ይሄን ልጅ ሰርፕራይዝ አርገው
🙏🙏🙏
አመሰግንአለሁ ይህን ልጅ ሰለአቀረብክልን እፕመሰግናለሀን አቤት ጥንካሪ ቃላት ያጥረኛል
ቃልኪዳንን ሸልምልን ዶክተርዬ😍
ታዲያ አርቲስት ከምትሸልም ይሄን ጀግና ወጣት አትሸልምም አርቲስቶች ተርፎቸው ነው የሚኖሩት ከዚህ ልጅ ጎን አትቆሙም
ሰላም ዶክተር አንዴት ነህ ቪዲዮችህ ይመቸኛል በርታ ።
@የኔጌታ ,,ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ !! የሚገርም ትእግስት?
"ተስፋ አለመቁረጥ" ❤🙌❤ Never Give Up 🙌
እግዚአብሔር❤ ጬርሦ ይማርልህ
ከቆሸሸ ከባቢ ውስጥ ጥሩ ሓሳብ የሚያይ ድንቅ አእምሮ አለህ። እደግ!
እንኳ ደስአለክ በጣም ጎበዝ ልጅ ነው
ኑቲ በናትህ እናቱ የታመመችበትን ልጅ ቢንያምን ሰርፕርይዝ አድርገው በማርያም ❤❤❤❤
የኔ ጌታ ያሳዝናል ሶሻል ሚዲያ ለናቱ ሲል ነው የተቀላቀለው እኔ እንጃ እግዛዚያቤር ይማርለት
በጣም አስገራሚ ነው
ሁሉም አይደሉም ብዙጀግናሴቶች አሉን ልክ እንደ ሰላምዬ ተስፋዬ
ቃል የለኝም ስለ ልጁ😢😢
የእናት 😢😢😢😢😢😢 እግዚአብሔር ይማራሽ
OK ለምን ይሄ ሰው አንደግፈዉም ይሄ ን ያህል ዘመን በጽናት እናት ያስታመመ ሰዉ በቀላሉ ወደ እርዳታው የሚመጣው በጣም አርአያነት ያለው ሰው ነው በእኔ በኩል የሰው ልጆች ሁሉ ስልቹወች ነን።
የእውነት ጠንካራ ነህ እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማርልህ❤❤❤
እግዜር ይማርለት
ፖሊሱ gn Thanks betam....
ዝም ብለህ ሰው ፈልገህ ከመሸለም ለዚ ውድ ወንድማችን ኣጠራቅመህ ብትሰጠው ወይ ሌላ የሚረዳው መንገብ ብታመቻች ጥሩ ነበር
እመብርሐን ኪዳነምህረት ትማርልህ
እንዳልክና አዳኙን እከታተላለው የነሱንስ ምን ትላለክ መቶ ፐርሰንት አምኜ አይደለም የማየው ግን እስኪ አስተያየት ስጥ
እባክህ ለቅራቅምቦቹ ተውና ለዝህ ልጅ ሰርፕራይዝ አድርገው😢😢😢
ኢትዮጵያ እና ብሩንዲ 1-1 ነበሩ በፔናሊቲ 3_5 ተሸነፍን
ሰርፕራይዙ እናቱን ለሚያስታምመው ለቢኒያም ይሁን
እድለወርቅ
welcome Dr በቡሩንዲ 5 ለ 3 ተሸንፈናል
የኔ አስተዋይ
OMG he so amazing ever wishes long stay all mother🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አንድ ለአንድ ወይም እኩል ለኩል
ልጅን ሸልምልኝ እናቱን ይማርለት ፈጣሪ❤❤
እኔ ያንተ ነገር ይገርመኛል ለሌለው መሰጠት አትወድም እነሱ ለሀገር ነው ለወገን ነው ያደረጉትን እሰኪ ንገረን በዃላ ያቀረብከውን እናቱን የሚከባከበውን ያለመሰልቸትለሱ ለምን አትሸልምም እነሱ እኮ ገንዘባቸውን መጣያ ያጡ ናቸው ያገር ባለውለታ ናቸው መቼም አትለንም የተራበ ሜዳ ላይ የወደቀ አይታይህም በገዛ ገንዘብህ ለፈለከውሰጥ ግን ሀሳብ ሰጡ ሰላልክ ነው በቀን አንድ ዳቦ የማይበላ ባለበት አገርመኪና ለሚቀያይር መሰጠት ትንሺ ይከብዳል
ሁላችሁም ባላቹበት ሰላም ሁኑሉኝ🥰🥰🥰
1 Equle Ethiopia Vs Brudi
በደርሶ መልስ 2ለ2 ከዛ በፔናሊቲ 5ለ3
ለቢኒያም ስጦታዉን ስጠው ባክህን ማበረታቻ ይሆነዋል
they won
የኑሮ ዉድነትቱን የገለፀበትን መንገድ 😂😂😂ያሰቃል በጣም ትክክል ነው
😢አላህ እስከመጨረሻ ይማርልህ
ልጁን ሸልመው ከሁሉም የሚበልጥ ነው
Hadhaa kee rabbii sii haa fayyisuu ❤❤❤❤❤❤uuuuuffff ❤❤❤
በናትህ ቃልዬን አድርጋት❤❤
በናትህ ሸልመው እናቱን የወለደ የመጀመሪያው ጀግና ልጅ ነው እናትህን የምትወዳዳት ከሆነ አድርገው
Doctor ❤❤
Ethiopia 1-1[3-5] Burundi
Ethiopia vs Brundi
FT: 1-1 / (pk: 4-5)