Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
መሰሉ ለልጆችሽ ስትይ ክብርሽን ጠብቂ
ልጇስ ያው ይደለሽ እርቃኗን የምታብድ
አር ለሰው ቡላ ሳይወን ፍጣሬዋን የፍጠራት አምላካን ቡትፍራ ለራሳ የሜባል ክቡር የሜባል የላትም እግዜኦ😢😢😢😢😢
እች ምን ክብር እላት በአውነት። very discussing.
Kibir sitak eko new
ልጅቷም ያው ናት😂
እባክሽ መሰሉ ስለ እ/ር ብለሽ ልጆችሽን አስቢ ገንዘብ ጠፊ ነው ከምንም በላይ ክብር ክብር ይበልጣል
በመቀመጫዋ መውደቅዋ ብቻ አይደለም በሁሉም ነገርዋ ነው የወደቀችውእድሜዋና የምታደርገው ነገር
😅😅😅😊😅😅😅😅😅😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
እውንትም እውንትም😂😂😂😂
ከኢትዮ RUclips በሮች ውስጥ ካማደቃቸው እናከማከብራቸው ትክክለኛ ሰውለኔ አተነህ😍
እኔ
Me too ❤
እንኳን ወደቀች አስቀያሚ ለልጆቿ ክብር የሌላት
ከ ዪቱብሮች ደስ የምትለኝ ቁም ነ ያለህ ሠው ነህ ውንዴሜ በርታ እምትሎ በ👍👍👍✅✅✅
አስተዋይነትህ እርጋታህን ደግሞም ስለታማኝ መረጃህ አመሠግናለው በርታ
እግዚኦ ቸሩ መዲኃኒአለም አባቴ ትግስቱን ስጠን
እህቴ መሰሉ እባክሽ ክብርሽን ብትጠብቂ ምን አለበት እባክሽ
መደነስ መዝፈን በምን መገድ ነው ከክብር ጋር የሚያገናኝው ጤናኛ ናቹ?
በዘፈን ውስጥ ምን ክብር አለ ውርደት እንጂ
እንዴ መሰሉ አይነት ሴት ፈጣሪ ልቦና ይስጠን ♥️❤️ 🙏 ለዘላለም ለልጆቹ ስነልቦና ጠባሳ yasikemetech ሴት ናት
ጨዋነትህን አደንቅልሐለሁ ተባረክ
ንግስትዬ በጣም ነው የምወድሽ እንኳን ደስ አላችሁ❤🎉🎉
ወይኔ ውርደት መሰሉ ለህዝቡ ክብር ባይኖርሺ ለልጆቺሺ ክብር ይኑርሺ እባክሺ እባክሺ እህት🙏🙏🙏
ማስተዋል ይስጠን
እግዚአብሔር ዓምላክ ልቦና ይስጥሽ መሰሉ
መሰሉ የምትባል ሴትዎ ግን ቢያንስ ለልጆቿ ክብር እንኳን አታስብም ማፈሪያ ነች
የአማኑኤል ሀብታሙ ትወና1 ረቡኒ 2 እፉየ ገላ3 ማን ያዘዋል አንደኞች ናቸው🎉🎉🎉
የመሠሉ ፈጣሪ ው ቅጣቱን የላከላት ተመስገን ልቦና ይስጣት
የአዲስ አበባ ልጆች በአብዛኛው ጨዋዎች ናቸው እግዚአብሔር ይባርካችሁ
ንግስትዬ የሰፈሬ ልጅ እንኳን ደስ ያለሽ በረከትሽ ይደርብኝ😍😍
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
አሜን ! እኔም ይኸው የልጄን አባት በመጠበቅ አምስት አመቴ እነሡን የሠማ እኔንም ይስማሽ በሉኝ አሜሪካ ለብቻ ልጅ ማሣደግ ከባድ ነው ወገኖቼ 😢
እግዚአብሔር ይስማሽ ማማዬ🙏
አሜንንንን! ❤ አመሰግናለሁ በፀሎት አስቡኝ !
አይዞሽ እህቴ አሁን ቢከብድሽም አልፎ ታወሪዋለሽ በትዕግስት ያቺን ቀን ጠብቂያት እግዚአብሔር ይርዳሽ 🙏🏿
@Emuti83 thank you so much my sister betslote asebugn ❤
ረቡኒ እና አሳሮ የኔ የምግዜም ምርጥ ፊልሞች ናቸው
መምህር ተስፋየ አበራ በጣም ያከብርሀል ያደቅሀል
ብዙ ሰው ነው የሚካተተልክ የሚወድክ ምክንያቱም የአቀራረብ ጨዋነት ስላለህ በተለይ መምህራችን ተስፋዬ አበራ የሚገር እይታ ሰጥቶካል አመስግን
አማን ምርጥ ሰው, አንሳሮ እና እፉዬ ገላ❤
መሰሉ ጋንጃ አጭሰሽ ነው እንዴ የምትገቢው አልበም መስራት ብትፈልጊ እንኳን በህዝቡ ተቀባይነት እንዳታገኚ የሚያደርግሽ ስራ እየሰራሽ ነው ምን አለ በዛ በሚያምር ድምፅሽ ድርብብ ብለሽ ብትሰሪበት
በመጀመሪያ በመፈታቱ በጣም ደስ ብሎኛል የፊልም ስሞች👉አማረኝ እና ሦስተኛዉ አይን
መሰሉ በስተርጂና እየተጃጃለች ነው አረ ተይ ሴትዮ ሆሆ
ወዮ መሰሉ የምትባልዋ ሴትዮ በሰላም ነው አቤት ውርዳት
ኮሜዲያን መሰሉ መች ነው ሰይፉ ጋር የሚቀርቡት ስለ አወዳደቃቸው ማብራሪያ ቢሰጡን አውቄ ነው እንዳይሉወይዘሮ መሰሉ
🤣🤣🤣
ሁሉም ነገር ከእድሜአችን ጋር ቢሆን ጥሩ ነው ማስተዋል ይስጠን ሌላ ምን ይባላል::
መሰሉዬ ያጋጥማል ይልቅ በሷ አትሳቁ ክረምት ነዉ
😂😂😂😂😂😂😂
Rebuni with Ruta Mengisteab & Taza with Zeritu Kebede. 👌👍
የውነት በጣም ስርአት የለህ ልጅ ነህ። እንዲህ ነው ዜጋ ማለት
ከአማኑኤል የትያትር ስራዎች መካከል 1,እብደት በህብረት 🥰
ዉድ ወድሜ እኔበጣም አከብርሀለሁ። አሁንግን በስራ መደራረብ ያለህበትን ስራ አደራ አደራ አደራ።
አሜን አሜን
ሰዉ ለዘፈን ምንደነው እንዲ መሆን 🤔🤔🤔🤔🤔 አቤቱ ማስተዋሉን ያደለን
እግዚኦ መሰሉ
ወዮ መሰሉ 😢😢😢
እውነት ለመናገር እኔም አላውቀውም የኢቢኤስ ጋዜጠኛው😂😂ንግስቲ አብዮት እንኳን ደስ አላቹ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
መሰሉ ፈልቶባት ነበር እንኳን ወደቀች😢
Ere aybalm 😢
መስሉ ምትባል ሴትዮ ለልጆችሽ እንክዋን ትንሽ ክብር የለሽም ግዴታ ነው ራቁት መሄድ።
ውንድሜ ዳሎል አድናቂህ ነኝ ትመቸኛለህ ከማዝናናት ባሻገር መረጃም ስለምሰጥ ነው እና ትለያለህ ያንተው ቤተሰብ ነኝ ከሁለት አመት በላይ ተመልካች ነኝ ግን ዛሬ አድናቆቴን ለመግለዕ ያክል ነው በርታ ወንድሜ አቢዮት እና ፍቅረኛው እንካን ደስ አላቹሁ እላለሁ
እናመሰግናለን ወድማችን❤❤❤❤❤
መሰሉ ግ የሆነ ነገር ትወስዳለች እንጂ በደህናዋ አይደለም😅😅😅😅😅
😂😂😂😂😂
እብደት በሕብረት እና ታዛ👌
መስሉ ዋው ለልጇ አዘንኩለት
መሰሉ ማፈሪያ ዉዳቂ ገና አላርፍ ካልሽ ጥርስሽን ትበትኛለሽ ምነዉ እንደ እድሜሽ ብትረጋጊ ተይ ሰከን በይ ግዴለሽም ለልጆችሽም ክብር ይኑርሽ
እብድት በህብረት ፊልሙ
ይለቀቅልን ለኞ አርቡ አገር
አሜን🙏
😂😂😂😂 መሰሉ😂😂 እሰይ ደግ አረገ 😂😂😂
😂😂😂 እኔም ደግ ብያለሁ
አረ ይሳቃል በአወዳደቋ ግን ግን በሁኔታዋ ስለሷ ስቅቅቅቅቅቅቅ ነው የምለው።
መሰሉ የፈጣሪ ቅጣት ነዉ ተቀበይ እሽቅብጥርጥር አድርጎሽ ነበር
ገና ንው ገና ንው በደንብ አልቀጣትም ማስጠንቀቂያ ንው እቺ አጅዛ
Lanta telek keber alen your amazing person God bless you.
መሰሉ አበዛቺው እጭጭጭጭ
መኪና ይበራል እዴ 😂😂😂አቤት እሄን መኪና የተሰረቀ ቀን ሰውየው ማየት ነው😊😊😊
የመድረክ ቲያትር ከሰራቸዉ1)የኮከቡ ሰዉ እና 2)እብደት በህብረትከሰራቸዉ ፊልሞች አንሳሮ &ረቡኒ
ጎበዝ ነክ ለሰው ያለክ ክብር ደስ ይላል❤❤❤❤❤❤
እሰይመሰሉ
ሶስተኛው አይን፤ ረቡኒ ፤ አንሳሮ፤ ፍላሻው አንድ እና ሰምና ወርቅ
😂😂😂አይ ዉርደት እሽ ቅብጥ በይ እኛ ምን አገባን 😂😂😂
እንኳን ለቀቀ የማይገባው ቦታ ላይ ነበርክ በደንብ ተዘጋጂተህ ተመለስ
መሠሉ በሳቅ ነው የሞትኩት ተይ ያልንሽ ለዚ ነበር ሁሉም ነገር ከእድሜ ጋር ነው ቁጭ ብለሽ መነሳት አቃተሽ😂😂😂😂
😂😂😂😂
😂😂😂😂😂ካልዘለሉ አይሰበሩ አሉ😂😂😂
😂😂😂
እኔ እራሱ ሳቄአልወጣልኝ😂😂😂😂😂😂😂ተይ ተይ ተይአልን ጐበዝሲያንስሽነዉ😅😅😅😅
ሰላም፣ መሰሉ ምን እየሆነች ነው። ምናለ ለልጆቿ ስትል እድሜዋን የጠበቀ እንቅስቃሴ ብታደርግ። ምናልባት ነገ ወደ አንዱ የእምነት ተቋም ገብታ ስትዘምር ትታይ ይሆናል።
ክክክክክክክክክክክሽ አይ መስሉው
እሰይ😅😂😂 እንኳን ወደቀች😅በጨመረላት 😅 ደሰ ይለኝ ነበር ክብርሽን ልጆችሽን ጠብቂ እየሄድሽ ከምትወድቂ የሰው መሳቂያ ሆንሽ 😢
በቴዲ ላይ ከባድ የአጋንንት አሰራር አለ ያ ነዉ
😂😂😂😂ቅናት
@@እግዚአብሔርእድልፈንታዬነ በዘፈንና ዝሙት የሚቀና የአጋንንት መጨፈሪያ ሰዉነት ያለሸ አንቺና መሰሎችሸ ናቸዉ በኢየሱሰ ስም ተወጉ
በርታ እናመሰግናለን ለመረጃው
ልክ ነኝ እና ስቄ ልሙት 🎉🎉🎉
መሰሉ ግን ምን ነካት በመቁረቢያዋ ሰአት በስመአም
እብደት በህብረት ረቡኒ እረኛዬ
Wow mirt chanal eskahun balemayete kochegh.
🔥ይሄን ቪዲዮ የምታዩ በሙሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ🔥
❤❤❤
አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲
Amen 🙏 🙏 🙏
እኔ ይሄ ምርቃት ነው ያልገባኝ የሆነ ነገር ባየን ቁጥር ይሄን ቪዲዮ የምታዩ የማታ እንጀራ ገለመሌ 😂😂😂😂 ይስጣቹ እትት እትት
አሜን አሜን አሜን
አይ መሠሉ ቅብጥ ሥል ሲያዩኝ የሚወዱ ሰዎች አሉ ነው ያልሸው? ቀላል ነው ለምን after hour ለነሡና ለመሠሎቻቸው በ pant ብቻ አትዘፈኝላቸውም????
መሰሉ ኸረ ፈጣሪ ፍሪ ሰውን እንደሆነ አሰሚም ከአንቺ ወጣቱ እንኳን ምን ይማር 😢
መሰሉ ማረኝ የሚስብል አለች አንዲት በስማም ኢትዮጵያዊ አይመስሉም
ምነዉ መሰሉ እደ እድሜሽ ቡትሆኝ ጌታ እየሱስ ይድረስልሽ
አዎ በደንብ እረዳለው እኔ ከ 9 አመት በኋላ ከፈጣሪ ገር እየጠበኩ ነው ተራርቆ መኖር ለጠላት አይስጥ የደረሰበት ያቀዎል 🥹🥹🥹🥹
የልቤን ተናገረሸ😢😢😢😢 ከባድ ነው መለያየት
በጣም ከባድ ነው እኔ 3 ዓመት ለጠበኩት እንኳን በጣም ከብዶኝ ነበር ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን አለፈ። እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ 🙏🏿
አንተ ምርጥ ያገሬ ልጅ ልበቀና ከምለው ሰው አንዱ አንተ ነክ ዶክተር
እብደት በሕብረት ና እንሳሮ
አማኑኤል የተወነባቸው እብዴት በህብረት & የኮከቡ ሰው እና ታዛ :: ክብር ሰው ሀገር በስደት ለሚኖሩ ሴት እህቶቻችን ለራሳቸው ሳይኖሩ ለቤተሰብ እንዴ ሻማ ለምቀልጡ ♥️♥️♥️❤️❤️❤️❤️🙏
እና በዚህ በአደባባይ ስለተሳሳሙ ነው የእግዚያብሔርን ስም የምትጠሩ ልብ ❤ይስጣችሁ ደሞ በስተርጅና እንደዚህ የሚያደርግሽ እረ ጉድ ነው እማማ መሰሉ ንስሐ ግቡ ነገ ለልጆችሽ አስቢ እረ እግዚኦ ማፈሪያ ሁሉ
ሰዉዬ አለዉ ባልገዛ ፍቶ ተቀጫጨኩበት
ታዛ እና አንሳሮ✨✨
ብልግና ነው የትኛው የባህል ዘፈን ነው እንዲህ ሲመነቁ ያየሽው ታሳፍሪያለሽ ልቦና ይስጥሽ ገልቱ 🤯😏🤔🤨😑
መሰሉ ቅሌታም አሮጊት ክብር የሚባል ነገር አለ
Ache neshi kelate ena yemelew ye orthodox teketayoche sedebe new yemisetemerochehu? Ande tanga yelme hulume tesadabi hulume ena tsadekan nge new yemtelute lmen enate mejmerya fetarin asmume meder worga
እንደሚመስለኝ ብር የሚታተምበት ማሽን በግለሰቦች እጅ ወድቋል🤔🤔🤔🤣😃
ረቡኒ ፣3ኛው አይን ፣ አንሳሮ፣ ፍላሻው1፣ ሰምና ወርቅ፣
የ አማኑኤል ከሰራቸው ፊልም ረቡኒ እና እንሳሮ እምወደው ፊልም
በደንብ ነዉ እንጂ የሚሳቀዉ በዚህ እድሜዋ ያሳፍራል
እኔ ለስዋ አፈርኩ እኔ የምለው ለምን ለገንዘቡ ሰፋ ያለ ባስኬት ተቀምጦ ስዎች ገንዘብ ሲሸልሙ ባስኬት ወይም ዘምቢል ውስጥ ገንዘቡን ማስቀመጥ ይሻላል በየሜዳው ከሚጥሉትና ከሚረጋገጥ የተሻለ ይመስለኛል
1,ረቡኒ እና 2, ታዛ. ሌሎችም ነው የተወበት በርታ ዳሎል!!!
ግን የኢትዮጵያ አርቲስቶች በጣም አስነዋሪ ተግባር ለሚሰሩት ነው ወገኖች ተው ሲባሉ ለምንድን የማይሰሙት በሆነ አጋጣሚ ሲጠየቁ የህዝብ ነን ይሉናል ግን ህዝብ አስተያየት ሲሰጥ መብቴ ነው ቅብጥርሱ የሚሉት ነገር ።
እደጥንቱ እደድሮዋ አሳበለው በለው እያለች ብትዞር በትሽከረከር ይሻላት ነበር ውርደት ጌታሆይ ልቦና ስጠን
አሚን ከምንወዳተችዉጋ ያገናኘን
ወፈፌው ፍቅር እና ረቡኒ❤
እውነት ለመናገር ከEBS ለቀቅኩ ያለውን አላውቀውም😮
WoW!!! እንመዘገባለን።
ዋው
እውነት ለመናገር ጋዜጠኛውን እኔም አላውቀውም ebs ይሰራ ነበር እንዴ
መሰሉ ለልጆችሽ ስትይ ክብርሽን ጠብቂ
ልጇስ ያው ይደለሽ እርቃኗን የምታብድ
አር ለሰው ቡላ ሳይወን ፍጣሬዋን የፍጠራት አምላካን ቡትፍራ ለራሳ የሜባል ክቡር የሜባል የላትም እግዜኦ😢😢😢😢😢
እች ምን ክብር እላት በአውነት። very discussing.
Kibir sitak eko new
ልጅቷም ያው ናት😂
እባክሽ መሰሉ ስለ እ/ር ብለሽ ልጆችሽን አስቢ ገንዘብ ጠፊ ነው ከምንም በላይ ክብር ክብር ይበልጣል
በመቀመጫዋ መውደቅዋ ብቻ አይደለም በሁሉም ነገርዋ ነው የወደቀችው
እድሜዋና የምታደርገው ነገር
😅😅😅😊😅😅😅😅😅😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
እውንትም እውንትም😂😂😂😂
ከኢትዮ RUclips በሮች ውስጥ ካማደቃቸው እናከማከብራቸው ትክክለኛ ሰውለኔ አተነህ😍
እኔ
Me too ❤
እንኳን ወደቀች አስቀያሚ ለልጆቿ ክብር የሌላት
ከ ዪቱብሮች ደስ የምትለኝ ቁም ነ ያለህ ሠው ነህ ውንዴሜ በርታ እምትሎ በ👍👍👍✅✅✅
አስተዋይነትህ እርጋታህን ደግሞም ስለታማኝ መረጃህ አመሠግናለው በርታ
እግዚኦ ቸሩ መዲኃኒአለም አባቴ ትግስቱን ስጠን
እህቴ መሰሉ እባክሽ ክብርሽን ብትጠብቂ ምን አለበት እባክሽ
መደነስ መዝፈን በምን መገድ ነው ከክብር ጋር የሚያገናኝው ጤናኛ ናቹ?
በዘፈን ውስጥ ምን ክብር አለ ውርደት እንጂ
እንዴ መሰሉ አይነት ሴት ፈጣሪ ልቦና ይስጠን ♥️❤️ 🙏 ለዘላለም ለልጆቹ ስነልቦና ጠባሳ yasikemetech ሴት ናት
ጨዋነትህን አደንቅልሐለሁ ተባረክ
ንግስትዬ በጣም ነው የምወድሽ እንኳን ደስ አላችሁ❤🎉🎉
ወይኔ ውርደት መሰሉ ለህዝቡ ክብር ባይኖርሺ ለልጆቺሺ ክብር ይኑርሺ እባክሺ እባክሺ እህት🙏🙏🙏
ማስተዋል ይስጠን
እግዚአብሔር ዓምላክ ልቦና ይስጥሽ መሰሉ
መሰሉ የምትባል ሴትዎ ግን ቢያንስ ለልጆቿ ክብር እንኳን አታስብም ማፈሪያ ነች
የአማኑኤል ሀብታሙ ትወና
1 ረቡኒ
2 እፉየ ገላ
3 ማን ያዘዋል አንደኞች ናቸው🎉🎉🎉
የመሠሉ ፈጣሪ ው ቅጣቱን የላከላት ተመስገን ልቦና ይስጣት
የአዲስ አበባ ልጆች በአብዛኛው ጨዋዎች ናቸው እግዚአብሔር ይባርካችሁ
ንግስትዬ የሰፈሬ ልጅ እንኳን ደስ ያለሽ በረከትሽ ይደርብኝ😍😍
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
አሜን ! እኔም ይኸው የልጄን አባት በመጠበቅ አምስት አመቴ እነሡን የሠማ እኔንም ይስማሽ በሉኝ አሜሪካ ለብቻ ልጅ ማሣደግ ከባድ ነው ወገኖቼ 😢
እግዚአብሔር ይስማሽ ማማዬ🙏
አሜንንንን! ❤ አመሰግናለሁ በፀሎት አስቡኝ !
አይዞሽ እህቴ አሁን ቢከብድሽም አልፎ ታወሪዋለሽ በትዕግስት ያቺን ቀን ጠብቂያት እግዚአብሔር ይርዳሽ 🙏🏿
@Emuti83 thank you so much my sister betslote asebugn ❤
ረቡኒ እና አሳሮ የኔ የምግዜም ምርጥ ፊልሞች ናቸው
መምህር ተስፋየ አበራ በጣም ያከብርሀል ያደቅሀል
ብዙ ሰው ነው የሚካተተልክ የሚወድክ ምክንያቱም የአቀራረብ ጨዋነት ስላለህ በተለይ መምህራችን ተስፋዬ አበራ የሚገር እይታ ሰጥቶካል አመስግን
አማን ምርጥ ሰው, አንሳሮ እና እፉዬ ገላ❤
መሰሉ ጋንጃ አጭሰሽ ነው እንዴ የምትገቢው አልበም መስራት ብትፈልጊ እንኳን በህዝቡ ተቀባይነት እንዳታገኚ የሚያደርግሽ ስራ እየሰራሽ ነው ምን አለ በዛ በሚያምር ድምፅሽ ድርብብ ብለሽ ብትሰሪበት
በመጀመሪያ በመፈታቱ በጣም ደስ ብሎኛል የፊልም ስሞች👉አማረኝ እና ሦስተኛዉ አይን
መሰሉ በስተርጂና እየተጃጃለች ነው አረ ተይ ሴትዮ ሆሆ
ወዮ መሰሉ የምትባልዋ ሴትዮ በሰላም ነው አቤት ውርዳት
ኮሜዲያን መሰሉ መች ነው ሰይፉ ጋር የሚቀርቡት ስለ አወዳደቃቸው ማብራሪያ ቢሰጡን አውቄ ነው እንዳይሉ
ወይዘሮ መሰሉ
🤣🤣🤣
ሁሉም ነገር ከእድሜአችን ጋር ቢሆን ጥሩ ነው ማስተዋል ይስጠን ሌላ ምን ይባላል::
መሰሉዬ ያጋጥማል ይልቅ በሷ አትሳቁ ክረምት ነዉ
😂😂😂😂😂😂😂
Rebuni with Ruta Mengisteab & Taza with Zeritu Kebede.
👌👍
የውነት በጣም ስርአት የለህ ልጅ ነህ። እንዲህ ነው ዜጋ ማለት
ከአማኑኤል የትያትር ስራዎች መካከል 1,እብደት በህብረት 🥰
ዉድ ወድሜ እኔበጣም አከብርሀለሁ። አሁንግን በስራ መደራረብ ያለህበትን ስራ አደራ አደራ አደራ።
አሜን አሜን
ሰዉ ለዘፈን ምንደነው እንዲ መሆን 🤔🤔🤔🤔🤔 አቤቱ ማስተዋሉን ያደለን
እግዚኦ መሰሉ
ወዮ መሰሉ 😢😢😢
እውነት ለመናገር እኔም አላውቀውም የኢቢኤስ ጋዜጠኛው😂😂ንግስቲ አብዮት እንኳን ደስ አላቹ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
መሰሉ ፈልቶባት ነበር እንኳን ወደቀች😢
Ere aybalm 😢
መስሉ ምትባል ሴትዮ ለልጆችሽ እንክዋን ትንሽ ክብር የለሽም ግዴታ ነው ራቁት መሄድ።
ውንድሜ ዳሎል አድናቂህ ነኝ ትመቸኛለህ ከማዝናናት ባሻገር መረጃም ስለምሰጥ ነው እና ትለያለህ ያንተው ቤተሰብ ነኝ ከሁለት አመት በላይ ተመልካች ነኝ ግን ዛሬ አድናቆቴን ለመግለዕ ያክል ነው በርታ ወንድሜ አቢዮት እና ፍቅረኛው እንካን ደስ አላቹሁ እላለሁ
እናመሰግናለን ወድማችን❤❤❤❤❤
መሰሉ ግ የሆነ ነገር ትወስዳለች እንጂ በደህናዋ አይደለም😅😅😅😅😅
😂😂😂😂😂
እብደት በሕብረት እና ታዛ👌
መስሉ ዋው ለልጇ አዘንኩለት
መሰሉ ማፈሪያ ዉዳቂ ገና አላርፍ ካልሽ ጥርስሽን ትበትኛለሽ ምነዉ እንደ እድሜሽ ብትረጋጊ ተይ ሰከን በይ ግዴለሽም ለልጆችሽም ክብር ይኑርሽ
እብድት በህብረት ፊልሙ
ይለቀቅልን ለኞ አርቡ አገር
አሜን🙏
😂😂😂😂 መሰሉ😂😂 እሰይ ደግ አረገ 😂😂😂
😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂
😂😂😂 እኔም ደግ ብያለሁ
አረ ይሳቃል በአወዳደቋ ግን ግን በሁኔታዋ ስለሷ ስቅቅቅቅቅቅቅ ነው የምለው።
መሰሉ የፈጣሪ ቅጣት ነዉ ተቀበይ እሽቅብጥርጥር አድርጎሽ ነበር
ገና ንው ገና ንው በደንብ አልቀጣትም ማስጠንቀቂያ ንው እቺ አጅዛ
Lanta telek keber alen your amazing person God bless you.
መሰሉ አበዛቺው እጭጭጭጭ
መኪና ይበራል እዴ 😂😂😂አቤት እሄን መኪና የተሰረቀ ቀን ሰውየው ማየት ነው😊😊😊
የመድረክ ቲያትር ከሰራቸዉ
1)የኮከቡ ሰዉ እና
2)እብደት በህብረት
ከሰራቸዉ ፊልሞች አንሳሮ &ረቡኒ
ጎበዝ ነክ ለሰው ያለክ ክብር ደስ ይላል❤❤❤❤❤❤
እሰይመሰሉ
ሶስተኛው አይን፤ ረቡኒ ፤ አንሳሮ፤ ፍላሻው አንድ እና ሰምና ወርቅ
😂😂😂አይ ዉርደት እሽ ቅብጥ በይ እኛ ምን አገባን 😂😂😂
እንኳን ለቀቀ የማይገባው ቦታ ላይ ነበርክ በደንብ ተዘጋጂተህ ተመለስ
መሠሉ በሳቅ ነው የሞትኩት ተይ ያልንሽ ለዚ ነበር ሁሉም ነገር ከእድሜ ጋር ነው ቁጭ ብለሽ መነሳት አቃተሽ😂😂😂😂
😂😂😂😂
😂😂😂😂😂ካልዘለሉ አይሰበሩ አሉ😂😂😂
😂😂😂
እኔ እራሱ ሳቄአልወጣልኝ😂😂😂😂😂😂😂ተይ ተይ ተይአልን ጐበዝሲያንስሽነዉ😅😅😅😅
😂😂😂😂
ሰላም፣ መሰሉ ምን እየሆነች ነው። ምናለ ለልጆቿ ስትል እድሜዋን የጠበቀ እንቅስቃሴ ብታደርግ። ምናልባት ነገ ወደ አንዱ የእምነት ተቋም ገብታ ስትዘምር ትታይ ይሆናል።
ክክክክክክክክክክክሽ አይ መስሉው
እሰይ😅😂😂 እንኳን ወደቀች😅በጨመረላት 😅 ደሰ ይለኝ ነበር
ክብርሽን ልጆችሽን ጠብቂ እየሄድሽ ከምትወድቂ የሰው መሳቂያ ሆንሽ 😢
በቴዲ ላይ ከባድ የአጋንንት አሰራር አለ ያ ነዉ
😂😂😂😂ቅናት
@@እግዚአብሔርእድልፈንታዬነ በዘፈንና ዝሙት የሚቀና የአጋንንት መጨፈሪያ ሰዉነት ያለሸ አንቺና መሰሎችሸ ናቸዉ በኢየሱሰ ስም ተወጉ
በርታ እናመሰግናለን ለመረጃው
ልክ ነኝ እና ስቄ ልሙት 🎉🎉🎉
መሰሉ ግን ምን ነካት በመቁረቢያዋ ሰአት በስመአም
እብደት በህብረት ረቡኒ እረኛዬ
Wow mirt chanal eskahun balemayete kochegh.
🔥ይሄን ቪዲዮ የምታዩ በሙሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ🔥
❤❤❤
አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲
Amen 🙏 🙏 🙏
እኔ ይሄ ምርቃት ነው ያልገባኝ የሆነ ነገር ባየን ቁጥር ይሄን ቪዲዮ የምታዩ የማታ እንጀራ ገለመሌ 😂😂😂😂 ይስጣቹ እትት እትት
አሜን አሜን አሜን
አይ መሠሉ ቅብጥ ሥል ሲያዩኝ የሚወዱ ሰዎች አሉ ነው ያልሸው? ቀላል ነው ለምን after hour ለነሡና ለመሠሎቻቸው በ pant ብቻ አትዘፈኝላቸውም????
መሰሉ ኸረ ፈጣሪ ፍሪ ሰውን እንደሆነ አሰሚም ከአንቺ ወጣቱ እንኳን ምን ይማር 😢
መሰሉ ማረኝ የሚስብል አለች አንዲት በስማም ኢትዮጵያዊ አይመስሉም
ምነዉ መሰሉ እደ እድሜሽ ቡትሆኝ ጌታ እየሱስ ይድረስልሽ
አዎ በደንብ እረዳለው እኔ ከ 9 አመት በኋላ ከፈጣሪ ገር እየጠበኩ ነው ተራርቆ መኖር ለጠላት አይስጥ የደረሰበት ያቀዎል 🥹🥹🥹🥹
የልቤን ተናገረሸ😢😢😢😢 ከባድ ነው መለያየት
በጣም ከባድ ነው እኔ 3 ዓመት ለጠበኩት እንኳን በጣም ከብዶኝ ነበር ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን አለፈ። እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ 🙏🏿
አንተ ምርጥ ያገሬ ልጅ ልበቀና ከምለው ሰው አንዱ አንተ ነክ ዶክተር
እብደት በሕብረት ና እንሳሮ
አማኑኤል የተወነባቸው እብዴት በህብረት & የኮከቡ ሰው እና ታዛ :: ክብር ሰው ሀገር በስደት ለሚኖሩ ሴት እህቶቻችን ለራሳቸው ሳይኖሩ ለቤተሰብ እንዴ ሻማ ለምቀልጡ ♥️♥️♥️❤️❤️❤️❤️🙏
እና በዚህ በአደባባይ ስለተሳሳሙ ነው የእግዚያብሔርን ስም የምትጠሩ ልብ ❤ይስጣችሁ ደሞ በስተርጅና እንደዚህ የሚያደርግሽ እረ ጉድ ነው እማማ መሰሉ ንስሐ ግቡ ነገ ለልጆችሽ አስቢ እረ እግዚኦ ማፈሪያ ሁሉ
ሰዉዬ አለዉ ባልገዛ ፍቶ ተቀጫጨኩበት
ታዛ እና አንሳሮ✨✨
ብልግና ነው የትኛው የባህል ዘፈን ነው እንዲህ ሲመነቁ ያየሽው ታሳፍሪያለሽ ልቦና ይስጥሽ ገልቱ 🤯😏🤔🤨😑
መሰሉ ቅሌታም አሮጊት ክብር የሚባል ነገር አለ
Ache neshi kelate ena yemelew ye orthodox teketayoche sedebe new yemisetemerochehu? Ande tanga yelme hulume tesadabi hulume ena tsadekan nge new yemtelute lmen enate mejmerya fetarin asmume meder worga
እንደሚመስለኝ ብር የሚታተምበት ማሽን በግለሰቦች እጅ ወድቋል🤔🤔🤔🤣😃
ረቡኒ ፣3ኛው አይን ፣ አንሳሮ፣ ፍላሻው1፣ ሰምና ወርቅ፣
የ አማኑኤል ከሰራቸው ፊልም ረቡኒ እና እንሳሮ እምወደው ፊልም
በደንብ ነዉ እንጂ የሚሳቀዉ በዚህ እድሜዋ ያሳፍራል
እኔ ለስዋ አፈርኩ
እኔ የምለው ለምን ለገንዘቡ ሰፋ ያለ ባስኬት ተቀምጦ ስዎች ገንዘብ ሲሸልሙ ባስኬት
ወይም ዘምቢል ውስጥ ገንዘቡን ማስቀመጥ ይሻላል በየሜዳው ከሚጥሉትና ከሚረጋገጥ የተሻለ ይመስለኛል
1,ረቡኒ እና 2, ታዛ. ሌሎችም ነው የተወበት
በርታ ዳሎል!!!