ምስክርነት ክፍል አንድ የመዳን እውነት ሲገለጥ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 окт 2024

Комментарии • 210

  • @abrishtube7833
    @abrishtube7833 7 месяцев назад +9

    የሐዋርያትን ዘመን ያየሁ ነው የመሰለኝ በእውነትም የሐዋርያትን ዘመን ያሳየዩን አባት ናቸው ፈጣሪ ይጠብቅልን

  • @HanazeOrthodox
    @HanazeOrthodox 7 месяцев назад +226

    የዚልጅ ቪዲዮ በTiktok ለቅቄ ከ 1m ሊዮን በላይ ታይቷል ብዙ ነጮችም በውስጥ እየገቡ የፃፈልኝ አሉ በተለይ የአሉበትን ሕይወት ሲናገሩ በጣም ያሳዝናል እነሱ እንኳን ለመዳነ ከአጋንት እስራት ለመውጣት እንዲ ሲለፉ የኛዎቹ ግን አጠገባቸው ወነው ማየት አቃታቸው በእጅ የያዙት ወርቅ እደመዳብ ሖነባቸው እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጣቸው

    • @KedsteMurael-du8ox
      @KedsteMurael-du8ox 7 месяцев назад +25

      እህቴ እባክሽ በደንብ አስረጃቸው ለነጮች😊አንቺም ዋጋውን በሰማይ ታገኝዋለሽ❤❤❤

    • @tsehaya.3033
      @tsehaya.3033 7 месяцев назад +2

      Can you share the #video

    • @ኪዳነምህረት9930
      @ኪዳነምህረት9930 7 месяцев назад +4

      @@KedsteMurael-du8ox
      🌿🌺አዎ አንዴ እስኪገባቸው ነው እ🌺🌿ኮ

    • @melkamelka23
      @melkamelka23 7 месяцев назад +2

      እህቴ አብን እዴትነው የማገኝችው እኔ ያለሁት በስድስት ነው

    • @tsehaya.3033
      @tsehaya.3033 7 месяцев назад

      Aba was in California recently. This video was taken from the healing event in CA. If you want to know their plan go to his website, Niku.

  • @alemayehubeyene5278
    @alemayehubeyene5278 7 месяцев назад +109

    ነብይ በሀገሩ አይከበርም እንዲሉ አባታችን ይህ ትውልድ እንዲድን ከልዑል እግዛአብሔር ለኛ የተሰጡን ናቸው።አሁን የአገልግሎት ዘመነዎን እንደማቱሳላ ያድርግልን።

    • @senayitlove2885
      @senayitlove2885 7 месяцев назад

      አሜን በእውነት

    • @biruketawitkefelegn8010
      @biruketawitkefelegn8010 7 месяцев назад

      እውነት ነው የተያዘ ነው የሚያውቀው 😢😢😢

    • @betigebeyehu2171
      @betigebeyehu2171 7 месяцев назад

      ትክክል ነዉ
      አሜን አሜን አሜን

    • @ba7359
      @ba7359 7 месяцев назад +1

      ሁሉም ሲደርስበት ይረዳዋል አልያም ሰይጣን ዲያብሎስ በውስጡ ያደረበት ይህን ይቃወማል

    • @YORDANOSENGIDA
      @YORDANOSENGIDA 7 месяцев назад +1

      Ewnet new abatachin Tsegawun yabzalot 🥰🙏🙏🙏

  • @tizitazena3800
    @tizitazena3800 7 месяцев назад +56

    ከደገና ላለቅስ ነዉ የምር ምን አይነት የዋህነት ምን አይነት እምነት ነዉ የኔ ዉድ አባት እንዴት እንደምወዶት በግርማ ሞገስ ይጠብቅልን ።!!!!! like አድርጉ ቤተሰብ

  • @genet-b5s
    @genet-b5s 16 дней назад +1

    አባታችን ሀገሬ መጥቸ አግኝቸወ ብሞትም አይቆጨኝ😢😢😢😢😢😢😢 እረጅም እድሜ ይስጥልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️

  • @MYKOTECH101
    @MYKOTECH101 7 месяцев назад +41

    አባታችን ኑሩልን
    መዝሙር 107
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹³ በተጨነቁ ጊዜ ወደ እግዚአብሔር ጮኹ፥ በመከራቸውም አዳናቸው።
    ¹⁴ ከጨለማና ከሞት ጥላ አወጣቸው፥ እስራታቸውንም ሰበረ።
    ¹⁵ ለሰው ልጆች ስላደረገው ተኣምራት ስለ ምሕረቱም እግዚአብሔርን ያመስግኑ፤
    እግዚአብሔር የታሰሩትን ይፈታል አልቋል የሚባል አገልግሎት የለም!

  • @SamriBiruk
    @SamriBiruk 7 месяцев назад +16

    ምናይነት አባት ሰጠን የኔ ዉድ እቁ አባቴ ኑሩልኝ❤❤❤❤

  • @Ethiopia567
    @Ethiopia567 7 месяцев назад +7

    "ክንድህን እጠፍ የሚልህ ማነው? ማዳንህን ተው የሚልህ ማነህ? "ተመስገን ስላሴ🥹❤️

  • @elias0829
    @elias0829 7 месяцев назад +35

    አባታችን 1000 አመት ይኑሩልኝ🙏✞🙏

    • @duvettejose9730
      @duvettejose9730 7 месяцев назад

      መቶ አመት ብቻ ከዛበልይ ይርግልን

    • @FasikaSimegn
      @FasikaSimegn 7 месяцев назад

      Amen🙏

    • @brkti2123
      @brkti2123 7 месяцев назад

      አሜን

    • @mulubelay3831
      @mulubelay3831 6 месяцев назад

      አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን

  • @ቀኑብሸyoutube
    @ቀኑብሸyoutube 7 месяцев назад +17

    😭😭😭😭እኛም የምንድንበት ቀን ያቅርብልን እዉነት በረታሁ ስል ስደክም ድክም ሲለኝ አባቴ የጠፍ ልጅ እንዳልሆን እረዳኝ ስል እህቶቼ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ስማዕት እያላችሁ በርከቶ ይደረብን አባታችን

  • @tinsaetilahun-b8q
    @tinsaetilahun-b8q 7 месяцев назад +11

    አባታችን እድሜዬ ቀንሼ ብሰጦት አይቆጨኝም ሁሌም የሚያረጁብኝ እየመሰለኝ ምነው ድሮ በልጅነቴ ባወቅኳቸው እላለሁ አባቴ በስስት ነው የምወዶት ሺአመት ኑሩልኝ

  • @mulubekele1525
    @mulubekele1525 7 месяцев назад +16

    እግዚአብሄር በካህኑ ላይ አድሮ እንዲህ ይፈውሳል ተመስገን ተመርጠው ስለተሰጡን አሜን ጠላት ይዋረድ

  • @sabacarlier5071
    @sabacarlier5071 7 месяцев назад +4

    የኔ እንቁ ልዩ አባት የድንግል ማርያም ልጅ እድሜ ከጤና ጋር ጨምሮ ጨማምሮ ያድሎት, ሲመጡ መንፈሴ ደስ ይላታል ሁሌም ኑልን ፣ሁሌም አመሰግኖታለው አከብሮታለው እወዶታለው "ቀሲስ ሐይለመለኮት ግርማ ወንድሙ ፀጋውን ያብዛልህ ፣አሜን❤❤

  • @tinsaetilahun-b8q
    @tinsaetilahun-b8q 7 месяцев назад +11

    አባታችን የዘመናችን ጀግና የኔ መምህር ጸጋው ይብዛሎት

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk
    @ናርዶስየክርስቶስባሪያk 7 месяцев назад +22

    #የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ በቅዱስ ቃልህ አባት ሆይ እኔ ከአንተ ጋር አንድ እንድንሆንሁ እንርሱም በስምህ አንድ ይሁኑ
    ስለአንድነታችንና በህብረታችን ስንለምንህ አንድነታችን አጥተው አንዱ በአንዱ ሰልጥኖ የተጠፋፍትን ወገኖች ሁሉ ይቅር በላቸው🤲💚💛❤èlelelelelele Egzibher yimsegn ❤❤❤

  • @ኪዳነምህረት9930
    @ኪዳነምህረት9930 7 месяцев назад +23

    🌺😢ወይኔ videoን ሳየው እራሱ እንዴት እንደሆንኩ ሲያሳዝን🌸 እመቤቴ ወለላይቱ እማ ፍቅር 🌸መርጣው ነው ማን ያውቃል እሱም ሌሎች ፈረንጆችን ይለውጥ ይሆናል ደሞ እኮ አንዴ እስኪገባቸው ነው እንጂ በጣም ጎበዞች ናቸው እኛ ሀበሾች ነን አልያዝ አልጨበጥ ያልነው ሁሉ በእጃችን በደጃችን ሆኖ መድኃኔዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ ኤፍታህ ይበለን 🌿🌹አሜን🌹🌿

    • @biruketawitkefelegn8010
      @biruketawitkefelegn8010 7 месяцев назад +2

      እውነት ብለሻል እኛ ሲጀመር እርስ በእርሳችን መቀኞች ነን ክፉ ስለሆንን ነው የመዳኛችን ግዜም የሚረዝመው ማስተዋልን ያድለን 🙏😢

    • @DagDesba
      @DagDesba 7 месяцев назад +3

      ❤ዖመብርዐን ትባርካቹ

    • @ኪዳነምህረት9930
      @ኪዳነምህረት9930 7 месяцев назад +1

      @@biruketawitkefelegn8010
      🌿🌸 አዎ ልክ ነሽ🌸🌿

  • @aseabe4843
    @aseabe4843 7 месяцев назад +5

    ነቢይ በሃገሩ አይከበርም ።

  • @rishane9576
    @rishane9576 7 месяцев назад +3

    ፈጣሪ ላንተ የረዳህ ለኔም ሃጥያተኛዋ ይርዳኝ በኣባታችን መንክራት መምህር ግርማ ኣድሮ ፈጣሪ ይማረኝ ይፈውሰኝ እንጂ የመናፍስት ስራ ከባድ ነው ኣባታችን ከነቤተሰብዎ ክፉ ሁሉ ያርቅልዎት ፈጣሪ ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤❤❤❤❤❤

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 7 месяцев назад +10

    .ክብር❤❤❤ለመድሀንያለም❤❤❤ይሁን የተባረኩ መልካም የማይሠለቹ በጣዋት በማታ ተግተዉ የሚያገለግሉና ስለጠላት ዳቢሎስ የሚያስተምሩ አባት ስለሠጠን በጣም ከእኛ በእጥፍ ይሻላሉ አረ የኛዉን ተዉት በይቅርታዉ ያስበን ወደቤቱ ይመልሠን አባታችን ከዚህ በላይ እድሜዉን አብዝቶ አብዝቶ ይስጠወት

  • @mhhhedgudelese
    @mhhhedgudelese 7 месяцев назад +7

    እግዚአብሔር ይመስገን መምሕር ግርማ አባታችን የዚሕ ዘመን ሐዋርያ ትልቅ አባት አንድ ቀን የኔም ተራ ይሖናል አምናለሑ የድንግል ማርያም ልጅ መድሐኔዓለም አድኖኛል ።

  • @zelalemmekuria3501
    @zelalemmekuria3501 7 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር እድሜና ጤናን አብዝቶ ይስጥዎት❤ እኛንም ደግሞ እግዚአብሔር አምላክ አንድ ቀን በእርስዎ ላይ አድሮ ይጎበኘናል ብዬ አምናለሁ ❤❤❤

  • @asterwagaye4315
    @asterwagaye4315 7 месяцев назад +4

    እኚህን አባት ምን ይሆን የምተትሏቸዉ የየምትቃወሙ የቤተክርስቲያን ወገን ቄስ ስባኪ አህዛቡ ከሰይጣን እስራት ሲፈታ ወወደቤተክርስትያን ወደጸሎት ሲቀርብ ታድያ የሰዉ ልጅ መዳን ያስደስታል እንጂ የያናድዳል ለዚህ ነዉ እራሳችሁን ፈትሹ ስለቅዱሳን አአባቶቻችን ስንተርክ ስናስተምር በጎቻችሁም በተግባር እንዲነኖሩ ታግሎ ማታገል በተገግባር አእንድንኖርበት ማበርታት እንጂ ጠንቋይ እያላችሁ መሳደብ መንቀፍ እራስን ማስገመት ነዉ እና የምግብን ጣእም የሚያዉቀዉ የተራበ ነዉና በዳቢሎስ እስራት ግራ የገባዉ የጸሎትን የስግደትን የጾምን ነመቁጠሪያን ጣእሟን አአጣጥሞ ጠላቱን እእቤቱ እየቀጠቀጠ የያንበረክከዋል ያንቀጠቅጠዋል ከመንቀፍ ካካላመናችሁ ለማመን መሞከር ነው

  • @WediKidanemhret
    @WediKidanemhret 7 месяцев назад +10

    መዝሙሩ ራሱ መድሃኒት ነው
    እባካችሁ የማን መዝሙር ነው።
    ኣባታችን 1000 ኣመት ንሩልን።

    • @GeniTadesse-qd3uo
      @GeniTadesse-qd3uo 7 месяцев назад +2

      ዘማሪ አቤል መክብብ

    • @WediKidanemhret
      @WediKidanemhret 7 месяцев назад +1

      Thank you very much!

    • @WediKidanemhret
      @WediKidanemhret 7 месяцев назад +1

      Can you please send me the link to the mezmur or the name of it

    • @yeshewerkbelay24
      @yeshewerkbelay24 5 месяцев назад

      ruclips.net/video/iY-k8n_lz4I/видео.htmlsi=iGGM2oueWhwIwJ6K

    • @yeshewerkbelay24
      @yeshewerkbelay24 5 месяцев назад +1

      ​@@WediKidanemhretእዚህ አለ 10 ኛው ደቂቃ ላይ

  • @Eyob797
    @Eyob797 7 месяцев назад +9

    እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ዕና ምስጋና ለወላዲተ አምላክ ቀድስት ድንግል ማርያም ይሁን።

  • @God-db9vp
    @God-db9vp 7 месяцев назад +7

    እግዚኣብሄር ይባርካቹ ኣባቴ።

  • @Ninasee19
    @Ninasee19 7 месяцев назад +4

    I am so happy for him!!! He is lucky he had an Orthodox Christian parents which I would think made it easy for him to listen to her and started bowing down and praying to God❤. I just wished Aba asked more to the bad sprit as a lesson to English speakers.

  • @zinashtfara7954
    @zinashtfara7954 7 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን በናተላይ አድሮ የሚያድነን ክብር ምስጋና ይደረሰዉ አባታችን እረጅም እድሜ ያድልልን

  • @Hala-j9l
    @Hala-j9l 17 дней назад

    አባቴ የአለም ሁሉ እድሜ ከጤና ያድሎት❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 7 месяцев назад +3

    አባታችን አውሮፖ ለምን አትመጡም በጉግት እየጠበቅን ነው እግዚአቢሄር አምላክ የአገልግሎት ዘመናቹ ያርዝምልን ይባርክልን አባ በጸሎት አስቡኝ

  • @godislove8937
    @godislove8937 7 месяцев назад +4

    እኔም ተሰቃየው አባታችን እንዴት ነው
    ማግነት የምንችለው እንደ ፍቃድህ ይሁን
    ተስፋ አልቆርጥም🙏🥺

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 7 месяцев назад +9

    መላክ መንክራት መማህር ግርማል ዉንዱሙ በረከከታችዉ የደረበን❤❤ መላክ ሀይል ሀይል መላኩት መማህር ግርማ ዉንዱሙ እቪ ይረገች❤

  • @KedsteMurael-du8ox
    @KedsteMurael-du8ox 7 месяцев назад +4

    እልልል ስለሁሉም ነገር እግዚያብሄር ይመስገን❤❤ wow ወንድሜ ተባረክ እስከ መጨረሻዉ ያፅናህ 😊😊አባታችን እስከዘላለም ይኑሩልን❤❤❤

  • @Tsi541
    @Tsi541 7 месяцев назад +1

    ምነኛ እድለኛ ነው እንኳን ነቃክበት እንኳን ተፈወስክ ወንድሜ
    አባቴ ከኔ እድሜ ቀንሶ ይስጥልኝ

  • @themilkyvuteshow
    @themilkyvuteshow 7 месяцев назад +3

    አባታችን ሀይለመሎኮት ግርማ ወንድሙ " መልካሙ ፍሬ ከዘሩ ታውቁታላችሁ " አገላለጽ ከእርሶ በማየቴ ምስጋና ለፈጣሪያችን፣ለመድኃኒያችን መድኃኒያለም ምስጋና ይግባው።ቃለ ሕይወት ያሰማልን።አሜን!!!

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf 7 месяцев назад +5

    ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመሰገን❤❤😢😢ለአባታችን እድሜ ጤና ያድልን😢😢❤

  • @messishewaye2757
    @messishewaye2757 7 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @BikeWorku
    @BikeWorku 7 месяцев назад +2

    እልልልልል

  • @ወለተኪዳንበረኸትአብ
    @ወለተኪዳንበረኸትአብ 7 месяцев назад +5

    አባታችን ዕድሜና ጤና ይስጥልን ልዑል እግዝአብሔር ።

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 7 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እድሜና ጤና ይድጦት ።

  • @michaelkidane6578
    @michaelkidane6578 7 месяцев назад +9

    Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @mesrttesfya95
    @mesrttesfya95 7 дней назад

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @እማእናቴእመቤቴ
    @እማእናቴእመቤቴ 7 месяцев назад +1

    አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በ እርሶ ጠላታችን አወቅን በጣም ነው የምናመስግናኖት ❤❤❤

  • @KarlKfoury
    @KarlKfoury 5 месяцев назад

    የኛ እንቁ አባት ሺ አመት ኑሩልን አምላኬ ለኔም የመዳን ቀኔን አቅርብልኝ👏👏👏

  • @tghahayoutuification
    @tghahayoutuification 7 месяцев назад

    እግዚእብጜር ከእኛ ጋር ከሆነ ማን ይቃወመናል እንደ እለ ቅዱስ ቃሉ
    እይ ክፉ ሰው በቅናት ለፍልፎ ሊያሸማቃቸው ሲፈልግ እግዚአብሔር ደሞ ዝም ብሎ በእሳቸው ላይ ድንቅ ስራውን ሰራ እዳነ ፈወሰ የእውነት እምላክ ሀቀኛ ፈራጅ ነ
    የምናሳድዳቸው እባት ደግሞ ለእለም ህዝብ ለሰው ልጅ መዳን ተንበርክከው ፆመው ፀልየው ስግደው ለፍተው ባኙትን የማዳን ፀጋ ለእገልግሎት የሚፋጠኑት በአለም የሚሰደዱት እባታችን በስራቸው ክርስቶስን መስለው ለእኛ መዳን ለእኛ መፈወስ እንደሚለፉት በሳቸው ላይ ያለው ይመንፈስ ቅዱስ ፀጋ ልዩ ነው የእግዚአብሔር ስራው ደንቅ ነው እኛ ከእሳዳጆች ጋር በይሉኝታ እብረን ስንቀር ስንንጓተት ሰምቶ ያመነውም መዳኑን እገኘ ው ክብር ምስጋና ለልዑል እግዚአብሔር ሀሌ ሉያ ለእብ ለውልድ ልመንፈስ ቅዱስ እሜን እድሜና ጤና ለእባታችን ይድልልን 🎉 እልልልልልልልልል🎉🎉❤🎉🎉

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ
    @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ 7 месяцев назад +3

    አባታችን ሺ አመት ይኑርልን በእውነት ❤

  • @AFARafar-yj3of
    @AFARafar-yj3of 7 месяцев назад +2

    አባታችን በርከቶት ይደርብኝ አባቴ😢❤❤

  • @mahletbrlie8822
    @mahletbrlie8822 7 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @አመተስላሴ
    @አመተስላሴ 7 месяцев назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ለአባታችን እረጂም ከጤና ጋር ያድልልን

  • @SergutSisay-sm8lf
    @SergutSisay-sm8lf 7 месяцев назад

    እግዚአብሔር ፡ እረጅም ፡ እድሜና ፡ ጤናውን ፡ ፀጋውን ፡ ያብዛልን ፡

  • @sinduabebe2088
    @sinduabebe2088 7 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እኔም ቦታው ተገኝቼ የእግዚአብሔርን ታአምር አይቻለሁ

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 7 месяцев назад +3

    እነሱ በለጡን ይስዘንል ❤ አባቱች እየስደቡን ❤ እግዚአብሔር የመረን❤

  • @ፀጌሀና
    @ፀጌሀና 7 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመሰገን እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን አባታችን ሽአመት ኑሩልኝ❤❤❤❤❤

  • @QalkidanZedi
    @QalkidanZedi 7 месяцев назад +1

    እልልልልልሌልልሌ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🥰❤❤❤❤❤

  • @brkti2123
    @brkti2123 7 месяцев назад

    የኔ ውድ አባት እመብርሃን ትጠብቅልን

  • @sewentmeazameaza3076
    @sewentmeazameaza3076 7 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልል

  • @FisehaMelaku-k9p
    @FisehaMelaku-k9p 7 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እፁብ ድንቅ ነው

  • @asterasefa3076
    @asterasefa3076 7 месяцев назад

    እግዛብሔር ይመስገን የሰው ፍጥረት ሁሉ ክፉ አይንካው የታሰረም ይፈታ አባታችን እድሜዎትን ያስረዝምልን ኑሩልን በእጆት ለመፈወስ ያብቃን ❤❤❤ እንወዶታለን

  • @tariekutesema4290
    @tariekutesema4290 7 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን በአባቶቻችን ላይ አድሮ ሕዝቡ በምህረቱ ለመገበኘን አምላካችን አሜን አሜን አሜን።

  • @danielbeyene6894
    @danielbeyene6894 7 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን

  • @ዬልባእፎታእመበቴ
    @ዬልባእፎታእመበቴ 7 месяцев назад

    ደስላል እልልልልልልልልልል ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤❤❤

  • @amanuel6047
    @amanuel6047 7 месяцев назад +1

    አይ አባ መላው አለም ቢያቆት ለሁሉም ይተርፉ ነበር:: ይማረን ክፋት አብዝተናል

  • @ሰላምየማርያምልጅ21
    @ሰላምየማርያምልጅ21 7 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ፀጋውን ያብዛሎት ኑርሉን አባታችን የኔ ስስት 🥰🥰🥰

  • @bezualemabebe3019
    @bezualemabebe3019 7 месяцев назад +3

    ይኽንያረገፍጣሪ፡ይመስገን።አባታችንምእድሜናጤናውንይስጥሆት

  • @betyabera9644
    @betyabera9644 7 месяцев назад

    እግዚአብሔር ከእስራታችሁ ተፈቱ ብሎ አባት ቢሰጠን እያሳደድን እንዴት እንዳን በምህረቱ ይማረን አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን ቡራኬዎት ይድረሰን

  • @genetmitchem6203
    @genetmitchem6203 7 месяцев назад +2

    Our father wishing you long life god bless u bereketwo yedarbhen 🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @meareggebre5532
    @meareggebre5532 7 месяцев назад

    አባታችን ይንርልን በእድሜ በፀጋ ያንርልን
    የዘመናችን ሐዋርያ ልኡል እጎዛብሔር ፀጋዉን
    ይባዛለት ጠላትዋ ከእግርዋ ስር ይጣሎልት

  • @ሶስናአባተ
    @ሶስናአባተ 7 месяцев назад

    የታሰርነው ኣንድንፈታ አሁንም የአባቶቻችን ጸጋቸው ይብዛ አሜን

  • @ኤፍታህወለተትንሳኤ
    @ኤፍታህወለተትንሳኤ 7 месяцев назад +5

    🎉እውነትም የመዳን እውነት ሲገለጥ 🎉
    ተቃዋሚዎች እሳሪዎችም ለራሳቸው እነሱም እንደታሰሩ ቢገባቸውም እንዳይጋለጥ በህዝብ ፊት እንዳይጮህ ደብቀው የታሰሩትንም ምእመናን ከታሰሩበት ጉባኤውን እንዳይሄዱ ንእንዳይፈቱ እይ የእግዚአብሔር ማዳን ንቀው ይቅርብን "በርባንን ፍታ አሉ"
    በክቡር አባታችን ላይ እድሮ ሲምረን ሲያድን ሲፈታ በአይናችን ያየነው እግዚአብሔር ምህረት እና ይቅርታ ነው ይህ🎉 እግዚአብሔርን ከአባታች ጋር ነው የእውነት አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን 🎉

  • @saraethiopi9378
    @saraethiopi9378 7 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል አባታችን እግዚአብሔር እረጂም እዲሜን ከጤናጋ ይስጥልን ኑሩልን ሽሽሽሽሽሽሽሽ አመት የኛ ውዲ አባት❤❤❤

  • @Tamsgen-qu4eo
    @Tamsgen-qu4eo 4 месяца назад

    EGZABHER edema yestilen Abatachen yakoyele

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 7 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ትዉት አብባቶቺ ላሰታን 🙏🥰

  • @DgDh-px1wd
    @DgDh-px1wd 7 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏❤❤

  • @AnnaMariya-r5b
    @AnnaMariya-r5b 7 месяцев назад +1

    "The people who sat in darkness have seen a great light. And for those who lived in the land where death casts its shadow, a light has shined.” Glory to God!!!
    It's beautiful to see the miracles of our God, he free those under the shackles of death and sin, he has freed me and many of his children, may he continue to heal us and free us! Dear Alex, you have began the fight, remain steadfast in the good fight!

  • @fasikayasin5837
    @fasikayasin5837 7 месяцев назад +2

    Aynachin Ye Egziabher Madan Aye ❤le Abatachin Be Edme Be Tena Yitebkiln Amen 🙏 ❤

  • @hiwet7-12y
    @hiwet7-12y 7 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ፈጡሩን የማይረሳ አምላክ

  • @shewayetube-445
    @shewayetube-445 7 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታች ኑርልን🙏🙏🙏

  • @yerosanzemikayel
    @yerosanzemikayel 7 месяцев назад +1

    Eneja men edemel memireye shi amet nurelin eneja ene kalat yelengim ene orthodox mehone betam betam ekorabetale emnete bedebi kaweku bekirbi new❤🙏🙏🙏❣️⛪⛪✝️

  • @GiasBd-rh7bj
    @GiasBd-rh7bj 7 месяцев назад

    አባታችን የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን

  • @WerkneshiznabuSs-qh9cv
    @WerkneshiznabuSs-qh9cv 7 месяцев назад

    እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን እርስወን የሰጠን እድሜ ጤ ና ይስጥወ ት እግዚአብሔር አምላክ

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 7 месяцев назад +5

    እግዚአብሔር ይመስግ❤❤

  • @FisehaMelaku-k9p
    @FisehaMelaku-k9p 7 месяцев назад

    እድሜዎትን ያርዝምልን

  • @tagewdasolomon555
    @tagewdasolomon555 7 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ለሱ የደረሰ እግዚአብሔር ለኛም ይድረስልን አሜን

  • @ezentemenfesawi5005
    @ezentemenfesawi5005 7 месяцев назад

    በእዉነት ቀናሁ የኔቀን መችናት የመዳኔ መንፈስ ቅዱስ ዉሃዉን ሲያናዉጥ የምጠቀዉ ዱባይ በላችኝ ❤የኔ አባት ቡራኬዎ የምናፍቃት በመንፈስ ፀጋ ትድረሰኝ

  • @fitsumberhanegebremedhin668
    @fitsumberhanegebremedhin668 7 месяцев назад +1

    ኣባታችን ሰው ተፈውሶ ማየት ደስ ይለኛል

  • @እህተገብረኤል
    @እህተገብረኤል 7 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን
    እልልልልልልልልልልልልልል
    ልልልልልልልልልልልልልል
    ልልልልልልልልልልልልል
    ልልልልልልልልልልል
    ልልልልልልልልልልል

  • @robelbrhane9491
    @robelbrhane9491 7 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ኣባታችን በረኸታቹው ይደርብን።

  • @የጌታባርያ-ሐ2ፐ
    @የጌታባርያ-ሐ2ፐ 7 месяцев назад +1

    ፈጣሪየሆይእኔንምለፈዉስአብቃኝ😢😢😢😢

  • @mimisema5872
    @mimisema5872 7 месяцев назад

    በውነት ቃላት የለኝ ስለሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አባቴ የማቱሳላን እድሜ ያድሎት ቸሩ አማኖኤል❤❤❤!!!

  • @hjii1398
    @hjii1398 7 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ፀጋኡ ያብዘልን አሜን አሜን አሜን👏👏👏

  • @Addis-d4h
    @Addis-d4h 7 месяцев назад

    እግዚያብሄር ይመሥገን ❤❤❤❤❤አባታችን እግዚአብሔር ይባርኮ ። እግዚአብሔር ስራውን እየሰራ ነው።

  • @abunneaaron3192
    @abunneaaron3192 7 месяцев назад

    እኛም እግዚአብሔር ፈቅዶና ብቃ ብሎን ከእስራታችን እምንወጣበት ቀን ይቀርብ ይሆናል.❤

  • @adisuaddaaaaa
    @adisuaddaaaaa 7 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን፡፡

  • @donkeytub3504
    @donkeytub3504 7 месяцев назад +1

    Yan gin abani eske magnwu gogawu abta ❤❤❤❤ 🙏🙏

  • @tesgiebelete8601
    @tesgiebelete8601 7 месяцев назад

    አበቴ ድግል ማርያም ትጠብቅልኝ በፆለት ያስ ቡኝ አባቴ

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 7 месяцев назад +1

    አባታችን እግዚአብሔር ሰላሙን ያብዛሎት❤

  • @weletehanna4858
    @weletehanna4858 7 месяцев назад

    እድሜ ልክ ሞት አይንካብን እስከ ኑሩልን አድቀን አለም በሙሉ ይረዳወታል የኔ አባት ምን ይሳነዋል የድግል ማርያም ልጅ በረከተወት ይደርብን አሜን አሜን

    • @daveakloweg7093
      @daveakloweg7093 7 месяцев назад

      አለም ባለቤቷ ክርስቶስን እንኳን አልተረዳችውም። ባለቤቱን ከሰቀለች ደቀመዛሙርቱን እማ እንዴት ትረዳለች?

  • @gelitube8829
    @gelitube8829 7 месяцев назад +1

    የኔ ደግ አባት❤🙏🙏🙏

  • @welotube463
    @welotube463 7 месяцев назад +2

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር

  • @hielenyemaryamlij6998
    @hielenyemaryamlij6998 7 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን🙏

  • @hamletasfawe7538
    @hamletasfawe7538 7 месяцев назад +1

    እግዚያብሔር ይመስገን እድሜዎትን ያርዝምልን ፀጋውን ያብዛልዎ እኔንም አገሬ ገብቼ ለመፈታት ያብቃኝ