Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የጎፋ ቅ/ገብርኤል➢ t.me/mekanehyawanelearningየተወደዳችሁ የቀንዲል ሚዲያ ቤተሰቦች 🌻እንኳን አደረሳችሁ🌻 መርሐግብሩን "Like" በማድረግ ይከታተላሉ ፣ምክንያቱም እናንተ 👍 ስታደርጉ ዩቲየብ ራሱ ተወዳጅ ቪዲዮ ነው ብሎ ለሌሎችም ሼር ያደርገዋልና ለሁሉም እንዲደርስ እኛም Share,like ማድረጋችንን አንርሳ፣ እናመሰግናለን 🙏🙏
አሜን አሜን አሜን እንኳ አብሮ አደረሰን በእውነት ደስ የምል መሪየ ግብር ነው በትዝታ መእበል ከየለንበት በኢትዮጵያ ሰበሰባቹን ኑሩልን እግዚአብሔር ደጉን ግዜ ይመልስልን ❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችኹ❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የእውነት በጣም ደስ የሚል መርሐግብር ነበር ከፍቶኝ ነበር ከቤተሰቦቼጋር እስከምገናኝ አዲስ አመትን እዲህ በደስታ የማከብርበት ቀን ናፈቀኝ እደዛሬ ስቄአላውቅም ጥሩ ትምህርት መልክትነው ቃለሕይወት ያሰማልንአባቶቼ ገጠመኛችሁን የሕይት ታሪካችሁን ስላካፈላችሁን እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥልንአምላከቅዱሳን ወድማችን ዲያቆን እናመሰግናለን በርታልን ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ለሕቶቻችን ዝማሬ መላክት ያሰማልን❤❤❤❤❤ እዳዛሬ ግን ስቄ አላቅም ትሕትናቸው እራሱ ንግራቸው እርጋታቸው ዲያቆን ወደ ቤሩት ላክልን መምህሮቻችን
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሳን ቃለህይወትን ያሣማልን ለሁለችሁም ደስ ስትሉ መምህሮቻችን እና ዲ/ን ሊቃ ዘመር ቀደም ጸጋ ዮሐንስ 💗💗💗
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ለመምህራችን ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለቀንዲል ሚዲያ ባለቤት ለዲያቆን ቀዳሜ ጸጋ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ከነ መላው ቤተሰብህ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ቀንዲል ሚዲያ ማትረፌያየ ነው በዙ ተምሬአለሁ መምህር ምትኩ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንኽን እግዚአብሔር ይባርክልን የንሰሐ ዘመን ያድርግልኝ ከሀገሬ ይልቅ እኔ በስደት በማዳም ኩሽና ነው በዓልን በትክክል ያከበርኩት ሀገሬ ሳከብር ለስጋዬ ነበር ስደት ግን የነብሴን በዓል ነው የማከብረው እግዚአብሔር ይመስገን ስደት ለተጠቀመበት የገዳም ህይወት ነው እግዚአብሔር ይመስገን መልካም በዓል ይሁንላችሁ አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ ብራኬዎ ይድሰሰኝ 🤲🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
አሜን አሜን አሜንንንን
ውድ አባቶቻችን እግዝአብሔር በድሜ በጤና ያኑርልን❤❤❤❤❤🌻🌻🌻
እግዚአብሔር ይመስገን መምህሮቻችን አሜን እኳን አብሮ አደረሰን በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንካን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ የምንወዳቹሁ ውድ የተዋህዶ ፍሬዋች መልካም በአል ባላቹሁበት እኔ ስደት ነኝ በጸሎት አስቡኝ
በጣም ነው ያሳቀኝ የጫማው እና የፉሉ😂😂😂 ጉዳይ ❤❤ከዛበተረፈ ቃለህይውት ያሰማልን መምህሮቻችን ❤❤❤❤❤ ልቦናችንን ያሰማልን
ወይኔ መምህር ምትኩ አሳቁኝ የምር እድሜ እና ጤና ይስጥልን 😆😆😆😆😂😂😂😂
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለህይወት ያሰማልን በዉነት በጣም ደስ የሚል መለክት ነዉ 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🙏
እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤🎉🎉🎉ቃል ህይወት ያሰማልን❤❤❤በእዉነት በጣም ደስ የሚል ነዉ😢😢😢በረከታችሁ ይደርብን ❤❤❤🎉🎉🎉🎉ወለተሰመአት በፆለታችሁ አስቡኝ😢😢
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አድርሰን እደርሳቹሁ ወድ መምህሮቻችን አሜን ያመት ሰው ይበልን ❤ ቃለ ህይውት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን ❤
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችኹ ❤❤❤ወይ ደስስስ ስትሉ ሁላችሁንም እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን❤ ዳቆን ቀዳሚ የኛ ጠንካራ በርታልን ❤❤❤
እንኳን አደረሳቹ አባቶቻችን እግዚአብሔር አምላካችን እድሜጤና ያድልልን በጣም ደስየሚል ፕሮግራምነው ምንም በዓል አልመሰለኝም ነበር የናተን ፕሮግራም አይቼነው በዓል የመሰለኝ ከልብ እናመሰግናለን በሰላም ለሃገራችን ያብቃን እኛም
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደርሰን ይፍቱን አባታችን❤❤❤
እኔ ያለውት ሳውዲ አረቢያ ነው እናም እናንቴ ሳይ በጣም ደስ አለኝ የመጀመርያ አከባቤር አስታወሳችሁኝ እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን መልካም በዓል ይሁንላችሁ ውድ ቤተሰቦቸ
እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን በእዉነት ዕንኳን አብሮ አደረሰን አደረሣችሁ በጣም ነው ደስስስስ የምትሉት የእዉነት. ከጫወታችሁ ጋር❤❤❤❤እድሜና ጤና ይሥጥልን
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አዴረሠን እንቁ የተዋህዶ ልጆች
መምህሯቻችን ኑሩልን❤❤❤❤❤
አባቶችና ረጅም እድሜ ከጤና ያድልልኝ የድንግል ማርያም ልጅ ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን መምሕሮቸ እንኳን አብሮ አደረሰን እግዝብሔር የሰላም የፍቅር የአንድነት የነፃነት ያድርግልን እምየ ኢ/ት❤❤❤🌼🌼🌼🌺🌺🌺💐💐🌷🌷🌷🌹🌹🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን መስከረም ወር በእስራኤል ሀገርም የነሱ አዲስ አመት አለ ከ20 ቀን በኋላ ሮሻ ሻና ይባላል የአመቶች ራስ እንደማለት ነው 3 ቀን ነው የሚከበረው በጣም ደስ ይላል አዲስ አመት ለኢትዮጵያ አዲስ ተስፋ ይዞ ይምጣልን🌻🌻🌻🌻20🌻17
የታዋዳዳቹ የ ቃንዲል ቤታሳብ እንኳን አዴሬሣቹ❤❤❤❤🌻🌻🌻🌻🌻🌻
አሜን ፫ እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ 🌻🌻🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 በእውነት ልሁላችሁም ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያስማልን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ❤❤❤ ግን በስደት ላልን ትዝታው ውይ እማየ ናፈቀችኝ
አሜን ፫ እንኳን አብሮ አደረሰን መምሮቻችን በእውነቱ ቃለ ህይወት ያሠማልን
Amen amen amen enkon abro adresse Egziabher yistelen memhrochache des stlu ye tewahdox enku almazoch❤❤❤🙏🙏🙏
እጅግ ደስስስ የሚል ቆይታ ነው እናመሰግናለን በእውነት እንኳን ኣደረሰን❤❤❤
እግዚአብሔረሰ ይመስገን እኳን አብሮ አደረሰን ቀንድል ሜዲያዎች አክባሪዎቻችን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሬ አደርስን የምስጋና ማዕድ ለኛ ብዙ ነገር ስለምታስቡልን እግዚአብሔር ያስብላችሁ በእውነት ቃል ያጥርኛን እንወዳችኋለን ❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን እኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤❤ 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛ የክርስቶስ ቤተሰቦች አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ በእውነት ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አሜን ❤❤❤መልካም ብአል ይሁንልን 🎉ያመት ሰው ይበለንበስደት ያለነውም በሰላም ለሀገራችን ያብቃን😢
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
ቼሩ አምላክ እድሜ እና ጤና ይስጥልን ከ አመት አመት ያድርስልን ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን በእውነት አባቶቻችን ደስ ብሎናል
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ብዙ የማላውቀውን ነገር አውቂያለሁ እጅግ ደስ የሚል አቀራረብ ነው ወንድማችን ዲያቆን ዘማሪ ቀዳሚ ፀጋ የልጅ አዋቂ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን ከአውደ ምሕረቱ አንጣህ
እውነት ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ እልልልልልል መመምህሮቻችን በእድሜ በጤና ያቆየለን
እግዚአብሔር ይመስገን እንኩዋን አብሮ አደረሰን ❤❤❤ ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምሕሮቻችን በእውነት ለኛ ለስደተኛች በተለይ ልዩ ነው. እግዚአብሔር ያክብርልን በጣም ቤተሰቦቸ ናፍቅውኝ ነበር እድሜና ጤና ያድልልን
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን መልካም በዓል ይሁንላችሁ ውድ ቤተሰቦቸ
ቃለህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን መልካም አዲስ አመት ወገኖቼ ❤❤❤
እንኳን አደረሳችሁ ይህ ነው እምነታችን ባህላችን እናመሰግናለን
አሜን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እጅግ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር እናመሰገናለ
አሜን እሜን እሜን እንኳን እብሮ እደርስን ቃለ ህይውት ያስማልን መምህሮቻችን
እግዚ አብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን የእግዚ አብሔር ቤተሰቦች እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ መልካም አዲስ አመት ይሁንልን የምህረት አመት ያድርግልን ቸር ፈጣሪያችን❤❤❤🎉🎉🎉ለመምህሮቻችን የህይወትን ቃል ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አመላከ ቅዱሳን
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን በጣም የሚገርም የልጅነት ዘመን ነው በእውነቱ መ/ር በታላቅ አጠራሩ የጠረዎት ከክፉ መንገድ ወደ ህይወት መንገድ የመራዎት ለእኛ መምህር ይሆኑ ዘንድ የመረጦት እግዚአብሔር ይመስገን
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤
አሜን፫ እንኳን አደረሳችሁ ሀጥያት በደላችን ሳታስብ ሊዚህ ያደረስከን እግዚአብሔር ይመስገን የንስሀ የይቅርታ ዘመን ይሁንልን
በስላሴስም እኮን አደረሳችሁ አደረሰን የተዋህዶልጆች በሙሉ ዘመኑ የሳቅ የደስታ ሀገራችንን ወደድሮማንነቶ ይመልስልን አሜን🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼🌼🌾🌾🌾🌾🌾🌾
አሜን
እንኳን ለአዲሱ ዓመት አደረሳችሁ 🙏የቅዱስ ማቴዎስ አምላክ ዘመኑን የተባረከ የተቀደሰ የሰላምና የምሕረት ዘመን ያድርግልን🙏🙏🙏🌼🌼🌼🌼🌼🌼
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏🌼🌿
አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንን ቃለህይወት ያሰማልን 2017 የሰላም ጥሩ ነገር ምንሰማበት ዘመን ይሁንልን
እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን አብሮአደረሰንአደረሣቹሕ
አሜን እንካን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤
🌼🌼አሜን🌼🌼እንኳን 🌼🌼አብሮ 🌼🌼አደረሰን 🌼🌼
አሜን. እንኳን. አብሮ. አደረሰን. መምህሮቻችን. ቃለሕይወትን. ያሰማልን. ለከርሞ ያድርሰነ
አሜኔአሜኔአሜኔ
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን 🌻🌻🌻🌻
አሜን ቃል ህይውት ያስማልን
ቀዲልሚዲያ፡ዉስጤነዉ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉
ደስ የሚል የአውደ አመት መርሐ ግብር ነበር ቃለ ህይወት ያሰማልን ለመምህሮቻችን እዲሁም ቀዳሚ ፀጋውን ያብዛላችሁ ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ንስሀ እድሜ ስለሰጠን 207ትን አመተ ምህረት የአድነት የፍቅር የበረከት ያድርግልን አሜን ❤❤😊😊
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባትቻችን ተዋሕዶ እኮ ድንቅ ናት ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እኳን አብሮ አደረሰን መምህሮቻችን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛላችሁ✝️✝️✝️🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊🌻🌻 መልካም 🌻🌻️🌻🌻 አዲስ 🌻🌻🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️🌻️🌹🌾🌻💐🌷🌻🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁን ይብዛልን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን በእውነት ለሁላችሁም ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለዘመራችሁ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ስደት ያለሁት ራሱ አልመሰለኝም ጨዋታችሁ ቁም ነገር አዘል የሆነ ፈታ የምያስብል እንዴት ማማሩ ፀጋዉን ያብዛላችሁ እግዚአብሔር ያክብርልን ማእዳችሁም እግዚአብሔር ይባርክላችሁ ቀዳሜ ፀጋ ያጎረስከን ጉርሻ በጣም እናመሰግናለን ሰማያዊ ምግብ እግዚአብሔር ያድልህ ያድላችሁ እውነት ደስስስ ነው ያለኝ የቀዳሜ ፀጋ ባለቤት ከነቤተስቦችሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ ብትግርኛ ጥዑም ቡና ማዓረይ ❤
እንኳን አደረሳችሁ ❤❤❤❤❤
እንኳን አደረሳችሁ ተወዳጆች አሜን (3)❤❤❤❤❤❤
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
Amen lezih ken yaderesen kedus amlakachin yetemesegene yihun enamesegnalen
እውነት እግዚአብሔር ይመስገን ፀጋቹ ይብዛ በረከታቹ አይለየን ቃለሂወት ያሰማልን አሜን አሜን !!
አባቱቻችን፡ቃለ፡ህይውት፡ይሰማልን።በዉነነት፡ከፋቱኜን፡ነበር።እግዚአብሔር፡ይመሰገን።ተጸናናቻለሀ።ቃለ፡ህይውት፡የሰማልን፡በእዴሜ፡በፀጋ፡ይጠብቅልን
በዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛንም ሰደተኞችን አዝናናችሁን❤❤❤❤❤❤❤❤ ኑሩልን የኛ ዉድ አባቶች
እንኳን አደረሳችሁ አደረን ❤🌻🌼🌻🌼
enkuan abro aderesen memhrochachn arif program neber fetari yanurln enanten ❤❤❤
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስግን 🌻🌻🌻🌻አሜን መልካም በዓል 🌹🌹🌹🌹ይሁንልን🙏🌻🌻
አሜንንንንንን አሜን እኳን አብሮ አደረሰን🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌺 መልካም 🌺🌻🌻🌻 በዓል! 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
ውይይይ እንኲን አብሮ አደረሰን።ቸሩ አምላክ ይመስገን ይችን ቀን ያሳየን። እኔማኮ የተዋህዶ አባቶችን መምህራን ዘማሪያንን ዳቆናቱም ሳያቸው እንደህፃን ልጅ ስስት ነው እምልላቸው።ስታምሩ ። ላመቱ በሰላም ይድርሰንየሰላም የምህረት አመት ይሁንልን ///ተመስገን//~የሚያልፍ ሳይመለን ሁሉን ባንተ አልፈን ለዚ አበቃኸን ላድሱ ዘመን~ዘመኑ ቢያስጨንቅ ጊዜያችን ቢያስፈራ ሁሉን እናልፋለን ሁነን ካንተጋራ። ~ከሀጢያት ነፅቸ ከቶ ባልገኝም መሀሪ ነውና በሞትአልጠራኝምም። ~ሳይቆርጥብኝ ተስፋ ላመቱ እንዳፈራ ሁሌ ስበድለው ሁልጊዜ እየራራ የንስሀን እድሜ ሰቶኛል ጨምሮ ምህረቱ ብዙ ነው አያልቅም ተነግሮ። ተመስገን አምላኬ አምላክ ተመስገን ላድስ አመት ደረስን ምህረት ቸርነትህ ስለበዛስን።
አሜን አሜን አሜን እንካን አብሮ አደረሰን 👏የቦርሳ ነገር ይዞ መተኛት ኣስታወሱን ውድ መምህራችን መጋበ ሃይማኖት ከምር በጣም ነው የሳቁት ከነ ልብሳችለብሰን ስንተኛ 😁መልካም አድስ አመት ይሁንልን
አሜን አሜን አሜን
Amen amen amen ellllllllllllllll ❤❤❤enkwan aderschu udoch❤❤❤❤des sil 👌💛❤💚🌼🌼🌼🌻🌻🌻🍀🌹🌱⚘🥀🌾💕🌿☘
🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊🌻🌻 መልካም 🌻🌻️🌻🌻 አዲስ 🌻🌻🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️🌻️🌹🌾🌻💐🌷🌻🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤❤❤
አይ ልጅነት እኔ የገጠር ልጅ ነኝ ለአድስ ዓመት አይገዛልም እሚገዛልን እኛ ደብር ቅዱስ ነአኩቶለአብ ኅዳር ፫ ይነግሳል ደስታችን ነበረ በዚኽ አጋጣሚ ሰለ ቅዱስ ለአኩቶለአብ ሳልመሰክር አላልፍም አባቴ በጣም ይወደዋ የችግሩ ደረሽ ነዉ ከእግዚአብሔር ሁለየ ያማልደዋል እኔም በቅዱስ ነአኩቶለአብ ተፈዉሻለሁ አሁን ስደት ነኝ ለደጅ ያብቃኝ❤❤❤❤❤
እኮን አብሮ አደርሰንንን❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁመምህሮቻችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አምላከ ማቴዎስ አገራችን ሰላም ያድርግልን
እንኮን❤አደረሳችው❤የሰላም❤የፍቅር❤የአንድነት❤ብአል❤ያእንኮንአደረሳችውየሰላምየፍቅርየአንድነትብአልያርግልንበሰላምስላደረሰን እግዚያብሄርይመሰገን
🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊🌻🌻 መልካም 🌻🌻️🌻🌻 አዲስ 🌻🌻🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️🌻️🌹🌾🌻💐🌷🌻🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
አሜን አሜን አሜንንንን የከርሞ ሰው ይበለን ደስ የሚል መረሐ ግብር ነው በርቱ ፈጣሪ ፀጓውን ያብዛላቹ
አሜን እካን አብሬ አደረሠን❤❤❤❤❤❤❤
Baaga waqaayoon ittin siin gahee hundii keesanu❤❤❤
አባታችን በረከቶት ትደርብን አሜን ዲ /ን ለአንተም ለሁላችሁም ቃለ ህይወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲Enkan አብሮ አዴርሳን መምሮቻችን በእውነቱ ቃለ ህይወት ይሠምልን 🙏🥰🥰
እንኳን አደረሳችሁ በእዉነት የዘድሮዉን አዲስ አመት በዝማሬ እድንቀበለዉ ስላደረጋችሁ እግዚአብሔር ዋጋችሁን ይክፈላችሁ ቀዲል ማዲያ ሁላችሁም በጣም እዬሳኩ ነዉ ያዬሁት በጣም ትልቅ ትምህርት አግቸበታለሁ!! የኦላይን መማሪያዉን በኮሜት ብትፅፉልን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን🙏🙏🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊🌻🌻 መልካም 🌻🌻️🌻🌻 አዲስ 🌻🌻🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️🌻️🌹🌾🌻💐🌷🌻🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
t.me/mekanehyawanelearning
@@Kendilmedia እግዚአብሔር ይስጥልኝ🙏
አሜን፫ እንኳን አብሮ አደረሰን በጣም ነው ምታምሩት
ቃለ ህይወት ያሰማልን
እንካን አብሮ አደረሰን
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ።አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ለአባቶቻችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችንም እግዚአብሔር ይስጥልን ለሁላችሁ ዕድሜና ጤና አብዝቶ ያድልልን አሜን 👏🕊👏🕊
አሜን፫ እንኳን አብሮ አደረሰን የምንወዳችሁ የምናከብራችሁ መምህሮቻችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ በቤቱ ያቆይልን በእውነቱ ክበሩልን ያመት ሰው ይበልልን መድኃኒ አለም ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ በረከታችሁ ይድረሰን❤❤❤
AMEN AMEN AMEN ❤❤❤❤
degmo degagem new yayehut des silalegi memhrochachn !! kale hiwot yasemalin enamesgnalen keri zemenachuhn fetari ybarklachihu amen
እንኳአደርሰቹውአደርሰንአሜን❤❤መልካምበሀል
እንኳን አደርሳቹህ አደርሰን በስደት ብንሆንም ስላደርሰን እናመስገን
❤❤❤ Mlkame bale mlkame kane
የጎፋ ቅ/ገብርኤል➢ t.me/mekanehyawanelearning
የተወደዳችሁ የቀንዲል ሚዲያ ቤተሰቦች 🌻እንኳን አደረሳችሁ🌻 መርሐግብሩን "Like" በማድረግ ይከታተላሉ ፣ምክንያቱም እናንተ 👍 ስታደርጉ ዩቲየብ ራሱ ተወዳጅ ቪዲዮ ነው ብሎ ለሌሎችም ሼር ያደርገዋልና ለሁሉም እንዲደርስ እኛም Share,like ማድረጋችንን አንርሳ፣ እናመሰግናለን 🙏🙏
አሜን አሜን አሜን እንኳ አብሮ አደረሰን በእውነት ደስ የምል መሪየ ግብር ነው በትዝታ መእበል ከየለንበት በኢትዮጵያ ሰበሰባቹን ኑሩልን እግዚአብሔር ደጉን ግዜ ይመልስልን ❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችኹ❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የእውነት በጣም ደስ የሚል መርሐግብር ነበር ከፍቶኝ ነበር ከቤተሰቦቼጋር እስከምገናኝ አዲስ አመትን እዲህ በደስታ የማከብርበት ቀን ናፈቀኝ እደዛሬ ስቄአላውቅም ጥሩ ትምህርት መልክትነው ቃለሕይወት ያሰማልንአባቶቼ ገጠመኛችሁን የሕይት ታሪካችሁን ስላካፈላችሁን እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥልንአምላከቅዱሳን ወድማችን ዲያቆን እናመሰግናለን በርታልን ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ለሕቶቻችን ዝማሬ መላክት ያሰማልን❤❤❤❤❤ እዳዛሬ ግን ስቄ አላቅም ትሕትናቸው እራሱ ንግራቸው እርጋታቸው ዲያቆን ወደ ቤሩት ላክልን መምህሮቻችን
እግዚአብሔር ይመስገን
እንኳን አብሮ አደረሳን
ቃለህይወትን ያሣማልን ለሁለችሁም ደስ ስትሉ መምህሮቻችን እና ዲ/ን ሊቃ ዘመር ቀደም ጸጋ ዮሐንስ 💗💗💗
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ለመምህራችን ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለቀንዲል ሚዲያ ባለቤት ለዲያቆን ቀዳሜ ጸጋ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ከነ መላው ቤተሰብህ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ቀንዲል ሚዲያ ማትረፌያየ ነው በዙ ተምሬአለሁ መምህር ምትኩ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንኽን እግዚአብሔር ይባርክልን የንሰሐ ዘመን ያድርግልኝ ከሀገሬ ይልቅ እኔ በስደት በማዳም ኩሽና ነው በዓልን በትክክል ያከበርኩት ሀገሬ ሳከብር ለስጋዬ ነበር ስደት ግን የነብሴን በዓል ነው የማከብረው እግዚአብሔር ይመስገን ስደት ለተጠቀመበት የገዳም ህይወት ነው እግዚአብሔር ይመስገን መልካም በዓል ይሁንላችሁ አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ ብራኬዎ ይድሰሰኝ 🤲🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
አሜን አሜን አሜንንንን
ውድ አባቶቻችን እግዝአብሔር በድሜ በጤና ያኑርልን❤❤❤❤❤🌻🌻🌻
እግዚአብሔር ይመስገን መምህሮቻችን አሜን እኳን አብሮ አደረሰን በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንካን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ የምንወዳቹሁ ውድ የተዋህዶ ፍሬዋች መልካም በአል ባላቹሁበት እኔ ስደት ነኝ በጸሎት አስቡኝ
በጣም ነው ያሳቀኝ የጫማው እና የፉሉ😂😂😂 ጉዳይ ❤❤ከዛበተረፈ ቃለህይውት ያሰማልን መምህሮቻችን ❤❤❤❤❤ ልቦናችንን ያሰማልን
ወይኔ መምህር ምትኩ አሳቁኝ የምር እድሜ እና ጤና ይስጥልን 😆😆😆😆😂😂😂😂
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለህይወት ያሰማልን በዉነት በጣም ደስ የሚል መለክት ነዉ 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🙏
እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤🎉🎉🎉ቃል ህይወት ያሰማልን❤❤❤በእዉነት በጣም ደስ የሚል ነዉ😢😢😢በረከታችሁ ይደርብን ❤❤❤🎉🎉🎉🎉ወለተሰመአት በፆለታችሁ አስቡኝ😢😢
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አድርሰን እደርሳቹሁ ወድ መምህሮቻችን አሜን ያመት ሰው ይበልን ❤ ቃለ ህይውት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን ❤
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችኹ ❤❤❤ወይ ደስስስ ስትሉ ሁላችሁንም እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን❤ ዳቆን ቀዳሚ የኛ ጠንካራ በርታልን ❤❤❤
እንኳን አደረሳቹ አባቶቻችን እግዚአብሔር አምላካችን እድሜጤና ያድልልን በጣም ደስየሚል ፕሮግራምነው ምንም በዓል አልመሰለኝም ነበር የናተን ፕሮግራም አይቼነው በዓል የመሰለኝ ከልብ እናመሰግናለን በሰላም ለሃገራችን ያብቃን እኛም
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደርሰን ይፍቱን አባታችን❤❤❤
እኔ ያለውት ሳውዲ አረቢያ ነው እናም እናንቴ ሳይ በጣም ደስ አለኝ የመጀመርያ አከባቤር አስታወሳችሁኝ እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን መልካም በዓል ይሁንላችሁ ውድ ቤተሰቦቸ
እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን በእዉነት ዕንኳን አብሮ አደረሰን አደረሣችሁ በጣም ነው ደስስስስ የምትሉት የእዉነት. ከጫወታችሁ ጋር❤❤❤❤እድሜና ጤና ይሥጥልን
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አዴረሠን እንቁ የተዋህዶ ልጆች
መምህሯቻችን ኑሩልን❤❤❤❤❤
አባቶችና ረጅም እድሜ ከጤና ያድልልኝ የድንግል ማርያም ልጅ ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን መምሕሮቸ እንኳን አብሮ አደረሰን እግዝብሔር የሰላም የፍቅር የአንድነት የነፃነት ያድርግልን እምየ ኢ/ት❤❤❤🌼🌼🌼🌺🌺🌺💐💐🌷🌷🌷🌹🌹🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን መስከረም ወር በእስራኤል ሀገርም የነሱ አዲስ አመት አለ ከ20 ቀን በኋላ ሮሻ ሻና ይባላል የአመቶች ራስ እንደማለት ነው 3 ቀን ነው የሚከበረው በጣም ደስ ይላል አዲስ አመት ለኢትዮጵያ አዲስ ተስፋ ይዞ ይምጣልን🌻🌻🌻🌻20🌻17
የታዋዳዳቹ የ ቃንዲል ቤታሳብ እንኳን አዴሬሣቹ❤❤❤❤🌻🌻🌻🌻🌻🌻
አሜን ፫ እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ 🌻🌻🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 በእውነት ልሁላችሁም ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያስማልን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ❤❤❤ ግን በስደት ላልን ትዝታው ውይ እማየ ናፈቀችኝ
አሜን ፫ እንኳን አብሮ አደረሰን መምሮቻችን በእውነቱ ቃለ ህይወት ያሠማልን
Amen amen amen enkon abro adresse Egziabher yistelen memhrochache des stlu ye tewahdox enku almazoch❤❤❤🙏🙏🙏
እጅግ ደስስስ የሚል ቆይታ ነው እናመሰግናለን በእውነት እንኳን ኣደረሰን❤❤❤
እግዚአብሔረሰ ይመስገን እኳን አብሮ አደረሰን ቀንድል ሜዲያዎች አክባሪዎቻችን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሬ አደርስን የምስጋና ማዕድ ለኛ ብዙ ነገር ስለምታስቡልን እግዚአብሔር ያስብላችሁ በእውነት ቃል ያጥርኛን እንወዳችኋለን ❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን እኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤❤ 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛ የክርስቶስ ቤተሰቦች አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ በእውነት ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አሜን ❤❤❤መልካም ብአል ይሁንልን 🎉ያመት ሰው ይበለን
በስደት ያለነውም በሰላም ለሀገራችን ያብቃን😢
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
ቼሩ አምላክ እድሜ እና ጤና ይስጥልን ከ አመት አመት ያድርስልን ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን በእውነት አባቶቻችን ደስ ብሎናል
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ብዙ የማላውቀውን ነገር አውቂያለሁ እጅግ ደስ የሚል አቀራረብ ነው ወንድማችን ዲያቆን ዘማሪ ቀዳሚ ፀጋ የልጅ አዋቂ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን ከአውደ ምሕረቱ አንጣህ
እውነት ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ እልልልልልል መመምህሮቻችን በእድሜ በጤና ያቆየለን
እግዚአብሔር ይመስገን እንኩዋን አብሮ አደረሰን ❤❤❤ ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምሕሮቻችን በእውነት ለኛ ለስደተኛች በተለይ ልዩ ነው. እግዚአብሔር ያክብርልን በጣም ቤተሰቦቸ ናፍቅውኝ ነበር እድሜና ጤና ያድልልን
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን መልካም በዓል ይሁንላችሁ ውድ ቤተሰቦቸ
ቃለህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን መልካም አዲስ አመት ወገኖቼ ❤❤❤
እንኳን አደረሳችሁ ይህ ነው እምነታችን ባህላችን እናመሰግናለን
አሜን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እጅግ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር እናመሰገናለ
አሜን እሜን እሜን እንኳን እብሮ እደርስን ቃለ ህይውት ያስማልን መምህሮቻችን
እግዚ አብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን የእግዚ አብሔር ቤተሰቦች እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ መልካም አዲስ አመት ይሁንልን የምህረት አመት ያድርግልን ቸር ፈጣሪያችን❤❤❤🎉🎉🎉ለመምህሮቻችን የህይወትን ቃል ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አመላከ ቅዱሳን
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን በጣም የሚገርም የልጅነት ዘመን ነው በእውነቱ መ/ር በታላቅ አጠራሩ የጠረዎት ከክፉ መንገድ ወደ ህይወት መንገድ የመራዎት ለእኛ መምህር ይሆኑ ዘንድ የመረጦት እግዚአብሔር ይመስገን
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን
ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤
አሜን፫ እንኳን አደረሳችሁ ሀጥያት በደላችን ሳታስብ ሊዚህ ያደረስከን እግዚአብሔር ይመስገን የንስሀ የይቅርታ ዘመን ይሁንልን
በስላሴስም እኮን አደረሳችሁ አደረሰን የተዋህዶልጆች በሙሉ ዘመኑ የሳቅ የደስታ ሀገራችንን ወደድሮማንነቶ ይመልስልን አሜን🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼🌼🌾🌾🌾🌾🌾🌾
አሜን
እንኳን ለአዲሱ ዓመት አደረሳችሁ 🙏
የቅዱስ ማቴዎስ አምላክ ዘመኑን የተባረከ የተቀደሰ የሰላምና የምሕረት ዘመን ያድርግልን🙏🙏🙏🌼🌼🌼🌼🌼🌼
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏🌼🌿
አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንን ቃለህይወት ያሰማልን 2017 የሰላም ጥሩ ነገር ምንሰማበት ዘመን ይሁንልን
እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን አብሮአደረሰንአደረሣቹሕ
አሜን እንካን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤
🌼🌼አሜን🌼🌼እንኳን 🌼🌼አብሮ 🌼🌼አደረሰን 🌼🌼
አሜን. እንኳን. አብሮ. አደረሰን. መምህሮቻችን. ቃለሕይወትን. ያሰማልን. ለከርሞ ያድርሰነ
አሜኔአሜኔአሜኔ
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን 🌻🌻🌻🌻
አሜን ቃል ህይውት ያስማልን
ቀዲልሚዲያ፡ዉስጤነዉ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉
ደስ የሚል የአውደ አመት መርሐ ግብር ነበር ቃለ ህይወት ያሰማልን ለመምህሮቻችን እዲሁም ቀዳሚ ፀጋውን ያብዛላችሁ ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ንስሀ እድሜ ስለሰጠን 207ትን አመተ ምህረት የአድነት የፍቅር የበረከት ያድርግልን አሜን ❤❤😊😊
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባትቻችን ተዋሕዶ እኮ ድንቅ ናት ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እኳን አብሮ አደረሰን መምህሮቻችን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛላችሁ✝️✝️✝️
🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
🌻️🌹🌾🌻💐🌷🌻
🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁን ይብዛልን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን በእውነት ለሁላችሁም ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለዘመራችሁ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ስደት ያለሁት ራሱ አልመሰለኝም ጨዋታችሁ ቁም ነገር አዘል የሆነ ፈታ የምያስብል እንዴት ማማሩ ፀጋዉን ያብዛላችሁ እግዚአብሔር ያክብርልን
ማእዳችሁም እግዚአብሔር ይባርክላችሁ ቀዳሜ ፀጋ ያጎረስከን ጉርሻ በጣም እናመሰግናለን ሰማያዊ ምግብ እግዚአብሔር ያድልህ ያድላችሁ እውነት ደስስስ ነው ያለኝ
የቀዳሜ ፀጋ ባለቤት ከነቤተስቦችሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ
ብትግርኛ ጥዑም ቡና ማዓረይ ❤
እንኳን አደረሳችሁ ❤❤❤❤❤
እንኳን አደረሳችሁ ተወዳጆች አሜን (3)❤❤❤❤❤❤
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
Amen lezih ken yaderesen kedus amlakachin yetemesegene yihun enamesegnalen
እውነት እግዚአብሔር ይመስገን ፀጋቹ ይብዛ በረከታቹ አይለየን ቃለሂወት ያሰማልን አሜን አሜን !!
አባቱቻችን፡ቃለ፡ህይውት፡ይሰማልን።በዉነነት፡ከፋቱኜን፡ነበር።እግዚአብሔር፡ይመሰገን።ተጸናናቻለሀ።ቃለ፡ህይውት፡የሰማልን፡በእዴሜ፡በፀጋ፡ይጠብቅልን
በዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛንም ሰደተኞችን አዝናናችሁን❤❤❤❤❤❤❤❤ ኑሩልን የኛ ዉድ አባቶች
እንኳን አደረሳችሁ አደረን ❤🌻🌼🌻🌼
enkuan abro aderesen memhrochachn arif program neber fetari yanurln enanten ❤❤❤
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር
ይመስግን 🌻🌻🌻🌻አሜን መልካም በዓል 🌹🌹🌹🌹ይሁንልን🙏🌻🌻
አሜንንንንንን አሜን እኳን አብሮ አደረሰን
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
🌻🌺 መልካም 🌺🌻
🌻🌻 በዓል! 🌻🌻
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
ውይይይ እንኲን አብሮ አደረሰን።ቸሩ አምላክ ይመስገን ይችን ቀን ያሳየን።
እኔማኮ የተዋህዶ አባቶችን መምህራን ዘማሪያንን ዳቆናቱም ሳያቸው እንደህፃን ልጅ ስስት ነው እምልላቸው።
ስታምሩ ። ላመቱ በሰላም ይድርሰን
የሰላም የምህረት አመት ይሁንልን
///ተመስገን//
~
የሚያልፍ ሳይመለን ሁሉን ባንተ አልፈን
ለዚ አበቃኸን ላድሱ ዘመን
~ዘመኑ ቢያስጨንቅ ጊዜያችን ቢያስፈራ
ሁሉን እናልፋለን ሁነን ካንተጋራ።
~ከሀጢያት ነፅቸ ከቶ ባልገኝም
መሀሪ ነውና በሞትአልጠራኝምም።
~ሳይቆርጥብኝ ተስፋ ላመቱ እንዳፈራ
ሁሌ ስበድለው ሁልጊዜ እየራራ
የንስሀን እድሜ ሰቶኛል ጨምሮ
ምህረቱ ብዙ ነው አያልቅም ተነግሮ።
ተመስገን አምላኬ አምላክ ተመስገን
ላድስ አመት ደረስን
ምህረት ቸርነትህ ስለበዛስን።
አሜን አሜን አሜን እንካን አብሮ አደረሰን 👏
የቦርሳ ነገር ይዞ መተኛት ኣስታወሱን ውድ መምህራችን መጋበ ሃይማኖት ከምር በጣም ነው የሳቁት ከነ ልብሳችለብሰን ስንተኛ 😁
መልካም አድስ አመት ይሁንልን
አሜን አሜን አሜን
Amen amen amen ellllllllllllllll ❤❤❤enkwan aderschu udoch❤❤❤❤des sil 👌💛❤💚🌼🌼🌼🌻🌻🌻🍀🌹🌱⚘🥀🌾💕🌿☘
🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
🌻️🌹🌾🌻💐🌷🌻
🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤❤❤
አይ ልጅነት እኔ የገጠር ልጅ ነኝ ለአድስ ዓመት አይገዛልም እሚገዛልን እኛ ደብር ቅዱስ ነአኩቶለአብ ኅዳር ፫ ይነግሳል
ደስታችን ነበረ በዚኽ አጋጣሚ ሰለ ቅዱስ ለአኩቶለአብ ሳልመሰክር አላልፍም አባቴ በጣም ይወደዋ የችግሩ ደረሽ ነዉ ከእግዚአብሔር ሁለየ ያማልደዋል እኔም በቅዱስ ነአኩቶለአብ ተፈዉሻለሁ አሁን ስደት ነኝ ለደጅ ያብቃኝ❤❤❤❤❤
እኮን አብሮ አደርሰንንን❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁመምህሮቻችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አምላከ ማቴዎስ አገራችን ሰላም ያድርግልን
እንኮን❤አደረሳችው❤የሰላም❤የፍቅር❤የአንድነት❤ብአል❤ያእንኮንአደረሳችውየሰላምየፍቅርየአንድነትብአልያርግልንበሰላምስላደረሰን እግዚያብሄርይመሰገን
🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
🌻️🌹🌾🌻💐🌷🌻
🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
💚💚💚💚💚💚💚💚💚
💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
አሜን አሜን አሜንንንን የከርሞ ሰው ይበለን ደስ የሚል መረሐ ግብር ነው በርቱ ፈጣሪ ፀጓውን ያብዛላቹ
አሜን እካን አብሬ አደረሠን❤❤❤❤❤❤❤
Baaga waqaayoon ittin siin gahee hundii keesanu❤❤❤
አባታችን በረከቶት ትደርብን አሜን ዲ /ን ለአንተም ለሁላችሁም ቃለ ህይወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲Enkan አብሮ አዴርሳን መምሮቻችን በእውነቱ ቃለ ህይወት ይሠምልን 🙏🥰🥰
እንኳን አደረሳችሁ በእዉነት የዘድሮዉን አዲስ አመት በዝማሬ እድንቀበለዉ ስላደረጋችሁ እግዚአብሔር ዋጋችሁን ይክፈላችሁ ቀዲል ማዲያ ሁላችሁም በጣም እዬሳኩ ነዉ ያዬሁት በጣም ትልቅ ትምህርት አግቸበታለሁ!! የኦላይን መማሪያዉን በኮሜት ብትፅፉልን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን🙏🙏
🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
🌻️🌹🌾🌻💐🌷🌻
🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
t.me/mekanehyawanelearning
@@Kendilmedia እግዚአብሔር ይስጥልኝ🙏
አሜን፫ እንኳን አብሮ አደረሰን በጣም ነው ምታምሩት
ቃለ ህይወት ያሰማልን
እንካን አብሮ አደረሰን
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ።
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ለአባቶቻችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችንም እግዚአብሔር ይስጥልን ለሁላችሁ ዕድሜና ጤና አብዝቶ ያድልልን አሜን 👏🕊👏🕊