10 ዓመት በከዘራ የሄደችው እናት ድንቅ በሆነ ሁኔታ ተፈወሰች።ክፍል 108።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 сен 2024

Комментарии • 56

  • @kesishenoktefera835
    @kesishenoktefera835  3 месяца назад +14

    በመልአከ ሕይወት ቀሲስ ሄኖክ ተፈራ
    ለሚሰራው 44ቱ ፈለገ ዮርዳኖስ ቅድስት ሥላሴና ቅድስት አርሴማ ቤተክርስቲያን የጸበል ስፍራ ግንባታና ማስፋፊያ የበረከት ስራ ለመስራት ( የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፦1000530374158 ሄኖክ ተፈራ አለሙ።)
    ቀጣይ የፍኖተ ሕይወት ጉባኤ ግንቦት 18 ይጀምራል።
    አድራሻ፦አዲስ አበባ ወሎ ሰፈር ወደ ጎተራ መሄጃ ወንጌላዊት ሕንጻ ጀርባ የጎተራ 44ቱ ጸበል ፈለገ ዮርዳኖስ ቅድስት ሥላሴ እና ቅድስት አርሴማ ቤተክርስቲያን።
    የቤተክርስቲያኑ አድራሻ Google map
    maps.app.goo.gl/Bgfd3G8QiRErw8k86
    የመልአከ ሕይወት ቀሲስ ሄኖክ ተፈራ የቀጥታ ስርጭት አገልግሎት የቴሌግራም ግሩፕ ሊንክ፦
    t.me/kesishenokLive
    የቻናል ሊንክ፦
    t.me/kesishenoktefera

    • @MoG1983
      @MoG1983 3 месяца назад

      እድሜ ከጤና ጋር አባታችን ቅድስት ስላሴ ደጅህ አድርሰኝ

    • @user-ph7mq2yk3g
      @user-ph7mq2yk3g 3 месяца назад

      EGZIABHER YMESGEN TSEGAWN YBZALEWET LEZELEALEMU AMEN ❤❤❤❤❤❤❤

  • @TigstTeka-sq3hn
    @TigstTeka-sq3hn 3 месяца назад +17

    ልክ የናቴን 9 አመት ነው የታሰረችው ያውም ዘመድ ነው የማይጠበቅ ሰው ነው ግን ሰው ቢያስር መዳኒያለም ይፈታናል አላሳፈረኝም አሁን እናቴ ቁርባን ተቀብላለች መምህር ሄኖክ ስላሴዎች ይጠብቁልን❤❤❤❤❤❤

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 3 месяца назад +5

    .እልልልልልል ❤❤❤❤❤እልልልልልልል❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤ክብርምስጋና ይድረስ ለቅድስት ስላሴ ይችን የፈዉስ ቀን በምኞት አሻግሬ እመኝ አለሁ እግዚያብሔር ይመስገን መፈሳዊ የነፍስ ሐኪም የሆኑ አባቶች ስለሠጠን አሁንም ክብርምስጋና ለድንግል ማርያም ይሁን በፀሎታችሁ አስቡን ወለተሠበት ወለተሠመአት ወልደሠበት ገብረየሡስ ፍቅርተማርያም ወልደመድን ብለዉ አባቴ በአጋንት ያላሠረዉ የለም አቤቱ ከእስራት ፍታን አምላክሆይ

  • @michaelkidane6578
    @michaelkidane6578 3 месяца назад +1

    Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 Месяц назад

    እልልልል መዳህናለም አባቴ ክብርና ምስጋና ይድረስህ የኔ እናት አይ ድህነት አይኑ ይጥፋ

  • @heleenheleen3936
    @heleenheleen3936 Месяц назад

    እግዚያብሔር ይመስገን ላባታችን ፀጋውን ያብዛሎት አሜን አሜን አሜን 🙏🙏

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልል
    እናታችን እንኳን ከስይጣን እስራት ተፈቱልን በእውነት ያማል እናትን ከልጅ ለያይቶ ብቸኛ አድርጎ ማስቀመጥ😢😢😢 ያሳዝናል
    እግዚአብሔር ሆይ እኛንም ከስራታችን ፍታን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን ፫❤❤❤

  • @lchielyas3652
    @lchielyas3652 3 месяца назад +1

    ናይ ሰብ ክል ፀገም ትፈቲሕ ዝተመስገንካ ክን😢😢😢😢😢❤❤❤❤ አሜን አሜን አሜን👏👏👏👏👏👏👏

  • @Yayeshe
    @Yayeshe 3 месяца назад +3

    የሚያድነን መዲናአለም ክብርና ምስጋና ይግባዉ አባታችን እድሜና ጤና ይሥጥዎት ፀጋዉን ያብዛሎት እኛም የመፈቻችንን ቀን የምጠብቅ አጋዕዝተ ሥላሴ ፅናትን ጥበቃን ትእግሥቱን ይሥጡን ለሁሉም ጊዜ አለዉ

  • @RyHj-vu4rx
    @RyHj-vu4rx 3 месяца назад +3

    ,ስልኩወትን.አስቀምጡልኝ.በጣም.ስለፈለኮቸወነወ

  • @askask1300
    @askask1300 3 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mesrttesfya95
    @mesrttesfya95 2 месяца назад

    Elelelelelele lelelelel 🙏🙏🙏 elelelelelele lelelelel 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yilma4711
    @yilma4711 3 месяца назад +1

    አባታችን እንኳን ደህና መጡ ያገልግሎት ዘመኖት እግዚአብሔር ያርዝመው ሀብተ ስላሴ ነኝ በፀሎቶት የስቡኝ አባታችን

  • @Mekde.2126
    @Mekde.2126 3 месяца назад

    እልልልልልልልልል እናቴ እንኮአን አግዚአብሔር ፈታወት አባቴ እኔም ታሰሬ እቤት ተከ ምቻለሁ በ ወጭ uger ሰራ ሰራ እንዳልሰራ

  • @TarikuKifle-zx8sr
    @TarikuKifle-zx8sr 3 месяца назад +1

    Edemena tenaa yesetelegne Abatacheneeee

  • @TesfayeSolomon-cy2cl
    @TesfayeSolomon-cy2cl 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልል

  • @rishane9576
    @rishane9576 3 месяца назад

    ሰላም ኣባታችን እንካን ደህና መጡ የኣገልግሎት ዘመንዎ ያርዝምልን ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን ክፉ ኣይንካልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤❤ ለኔም ለሃጥያተኛዋ ፈጣሪ ፈቅዶ በኣባታችን ኣድሮ እንድፈወስ ፍቃደ እዝጋኣቢሄር ይሁን ኣሜን

  • @HanauNew
    @HanauNew 3 месяца назад +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አባታች እድሜ ጤና ጸጋ ይስጥዎ ጌታዬ ከሁሉላችንም ከ እስራት ይፈታን

  • @hiwethabte2052
    @hiwethabte2052 3 месяца назад +1

    ❤❤❤Eleleelelelelel egzabhre yemesgnen erjme edme knemlew betebchu abatachen yagelgelute zementiert yarzmelen❤❤❤

  • @mal4048
    @mal4048 3 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እኛንም ካለብን መከራ እግዚአብሔር ይፈወሰን ለአባታችን ረጅም እድሜ ይስጥልን ከጤንነት ጋር አሜን አሜን አሜን

  • @bettyetmork1547
    @bettyetmork1547 3 месяца назад +1

    አግዚአብሔር ይመሰገን ❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-cd9gp7fq9l
      @user-cd9gp7fq9l 3 месяца назад

      አግዚብሔረይመሰገን❤❤❤❤እልልልልልእልልልልእልልልልልልልል❤❤❤❤❤አሜንአሜንአሜንንንንንንንንን❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @user-rm7qx3gq7e
    @user-rm7qx3gq7e 3 месяца назад

    AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen
    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @elizabethzewde4121
    @elizabethzewde4121 3 месяца назад +1

    ተመስጌን🤲🤲🤲

  • @HanaaFikiruu
    @HanaaFikiruu 3 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን ልልልልልልልል

  • @hawwii5954
    @hawwii5954 3 месяца назад

    Abbatach rejim edime ke xena gar abzito yestelen Tesfa resta mangeste semayatin awerselen

  • @SinkeYami
    @SinkeYami 3 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @SinkeYami
      @SinkeYami 3 месяца назад +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉

  • @AfariMadSleuthExportedSalt
    @AfariMadSleuthExportedSalt 3 месяца назад

    ሞዓ አህያ ዘእምነገደ ፋንድያ ስዩመ ኣጋንንት ባርያ ዘኢትዮጵያ

  • @Asmi715
    @Asmi715 3 месяца назад

    Egzabher yemesgen, wendemi ketaserebet yemetal

  • @user-hr3uu7sl3p
    @user-hr3uu7sl3p 3 месяца назад

    ❤እልልልልልልል

  • @zabibaali9470
    @zabibaali9470 3 месяца назад

    Endebakenhu kerehu...andm ken alnorhum...😢😢😢

  • @user-rj7kr2mt1f
    @user-rj7kr2mt1f 3 месяца назад +1

    እባካቹ ወድም እህቶቼ አድራሻ ምታቁ ንገሩኝ

    • @selamlove7d
      @selamlove7d 3 месяца назад +1

      ከላይ አለልሽ

  • @user-ml5ly4bi2r
    @user-ml5ly4bi2r 3 месяца назад

    አባታችን ጤና እድሜ አምላክ ይስጦት እንክዋን ደና መጡ ደስ ብሎኛል እናቴ ተፈቱ ከስራት

  • @TigestNigussie-dc4oj
    @TigestNigussie-dc4oj 3 месяца назад

    Elelelele Egizahber yemesgen❤❤❤ Abbatachin Erejem edemen kee tena gar yesixelen❤❤❤

  • @haftomgera5495
    @haftomgera5495 3 месяца назад

    Egzabhirymsgen😊😊😊😊❤❤❤❤

  • @BriBrhane
    @BriBrhane 3 месяца назад

    Amen Amen Amen

  • @smerhsoso7490
    @smerhsoso7490 3 месяца назад +1

    እንካዕ ብሰላም መፃእኩም ኩቡር ኣቦና በረከቶም ይሕደረና

  • @natnaelalem270
    @natnaelalem270 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሌላ ምን ይባላል ስራህ ግሩም ድንቅ ነው

  • @LovelyBarbecue-gv7my
    @LovelyBarbecue-gv7my 3 месяца назад

    እንኳን በሠላም መጡ አባታችን

  • @Hani-jy6cg
    @Hani-jy6cg 3 месяца назад

    አገዛብሄር የምስግን 🙏🏾❤️❤️

  • @TigstTeka-sq3hn
    @TigstTeka-sq3hn 3 месяца назад

    እልልልልልልል ክብር ለስላሴዎች❤❤❤❤❤

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 3 месяца назад +2

    አባታችን ፀጋው ያብዛሎት

  • @nahomsemeneh8709
    @nahomsemeneh8709 3 месяца назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @user-oe6dn4qt4i
    @user-oe6dn4qt4i 3 месяца назад

    Lesachew yedares lenatem yedareselat tesiqayetalech 16 amet mulu betielotachu asebate

  • @birukteketel4632
    @birukteketel4632 3 месяца назад

    DINK YE SILASE FEWSE
    ABATACHIN REJIM EDME YADLOT

  • @TeteH-fo5wj
    @TeteH-fo5wj 3 месяца назад

    ❤❤❤አባእንወድሀለንከሰውዘርከፍአድርጎየፈጠረህለህይወትእረፍትሳትልለህዝብየቆምክእ/ርጥላውያሳረፍልሀ

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc 3 месяца назад

      እግዚአብሔር ታላቅ ስም ነዉና አታሳጥሩ

  • @MoG1983
    @MoG1983 3 месяца назад +1

    የት ቦታ ነው የሚገኙት ይጠቁሙኝ

  • @RyHj-vu4rx
    @RyHj-vu4rx 3 месяца назад

    ,ሰላም.እደናቹ.በናታቹህ.ስልከወተን