እጅግ አሳዛኙ ቤተሰብ ሕይወታቸው ምንሆነ? ተከታታይ ክፍል 1። የፈውስ አገልግሎት ክፍል 105።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 сен 2024

Комментарии • 84

  • @kesishenoktefera835
    @kesishenoktefera835  4 месяца назад +19

    በመልአከ ሕይወት ቀሲስ ሄኖክ ተፈራ
    ለሚሰራው 44ቱ ፈለገ ዮርዳኖስ ቅድስት ሥላሴና ቅድስት አርሴማ ቤተክርስቲያን የጸበል ስፍራ ግንባታና ማስፋፊያ የበረከት ስራ ለመስራት ( የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፦1000530374158 ሄኖክ ተፈራ አለሙ።)
    ቀጣይ የፍኖተ ሕይወት ጉባኤ ግንቦት 18 ይጀምራል።
    አድራሻ፦አዲስ አበባ ወሎ ሰፈር ወደ ጎተራ መሄጃ ወንጌላዊት ሕንጻ ጀርባ የጎተራ 44ቱ ጸበል ፈለገ ዮርዳኖስ ቅድስት ሥላሴ እና ቅድስት አርሴማ ቤተክርስቲያን።
    የቤተክርስቲያኑ አድራሻ Google map
    maps.app.goo.gl/Bgfd3G8QiRErw8k86
    የመልአከ ሕይወት ቀሲስ ሄኖክ ተፈራ የቀጥታ ስርጭት አገልግሎት የቴሌግራም ግሩፕ ሊንክ፦
    t.me/kesishenokLive
    የቻናል ሊንክ፦
    t.me/kesishenoktefera

    • @AlemAtlaw
      @AlemAtlaw 4 месяца назад

      0:25

    • @user-ks7ok6co9m
      @user-ks7ok6co9m 4 месяца назад

      💐💐💐💐💐💐💐
      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
      💐💐💐💐💐💐💐
      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @FetleMogos
      @FetleMogos 4 месяца назад

      አባታችን በፀሎት አስቡን በረከታችን ተዘግቷል
      ፈትለማርያም
      ገብረስላሴ
      ወልደአማኑኤል
      ብላችሁ
      2600ብር አስገባለሁ

    • @rahelfentahun6247
      @rahelfentahun6247 4 месяца назад

      Betam new maznew ye memher girma wendemu teketay manazezen begizyabher Sera enant business adergachu seytan ewnet tenagero aykem sew kesew attalu

    • @yeshiadane3077
      @yeshiadane3077 3 месяца назад

      huletemidhinbehewo ይጸልዩ ከባ❤

  • @TensaeTilahun-qx2ob
    @TensaeTilahun-qx2ob 4 месяца назад +15

    ቀሲስዬ አባት እናት ወንድምና እህቶቼ ባላወቅነው የቤተሰብ ችግር በተለያየ ዘመናት የሞተብኝ ገና የ23 አመት ወጣት ነኝ እኔም በተያዩ ህመም እተሰቃየሁ ነው የእርሶን የፈውስ ፕርግራም በዩትዩብ ማየት ከጀመርኩ ብዙ ተምሬያለሁ እኔም መች ጌታ እየሱስ ክርስቶስ በቃህ ብሎ ስቃዬን እንዲያበቃ ጸልዩልኝ ገብረ ጻድቅ ብለው የመዳኔ ቀን ናፈቀኝ አባ ጸጋው ይብዛሎት

    • @haymanotmoges2386
      @haymanotmoges2386 4 месяца назад +2

      ኧመብርሐን ትፈዉስህ እና በትምህርቴቸዉ መሠረት ፀልይ ስገድ ፀበል ጠጣ ወይም ጠጪ ኢትዮጳያ ከዚህ ሁሉም በእጅህ ነዉ እኔም በጣም ብዙ ቺግሮች አሉብኝ እድ ሜ ለአባቶቻችን እድሜ ለመምህር ተስፋየ እደዛ ከተጠቀምህ ቀላልነዉ በተለይ የባርቶስን ፀሎትና ሠይፈመለኮትን ከብዙ ስግደት ጋር ተጠቀሙ እመብርሐን ትርዳችሁ

    • @satenawsatenawhailu3716
      @satenawsatenawhailu3716 4 месяца назад

      Cheru Medehanialem chereso yemareh

    • @haymanotmoges2386
      @haymanotmoges2386 4 месяца назад

      @@satenawsatenawhailu3716 አሜን አሜን አሜን ሁላችነንም ይማረን

    • @user-os7ns9tw2g
      @user-os7ns9tw2g 4 месяца назад +1

      እግዚእምብሄር፡ይማርሽ

    • @user-rw2oy3li1s
      @user-rw2oy3li1s 3 месяца назад +2

      ወንድሜ የእግዚአብሔር ፀጋ እና ሰላም ካንተ ጋር ይሁን በብዙ ፈተና ውስጥ ብናልፍም እግዚአብሔር ጥሎ አይጥለንም ቤታችሁ ውስጥ ያለውን መንፈስ ጠዋት እና ማታ የአምልኮ ስግደት እየሰገድክ በመቁጠሪያ እየገረፍክ ፀበል እየተጠመክ ማንነቱን ማወቅ እና ስራውን እንዲያቆም ማድረግ ትችላለህ እንዳግዝህ ከፈለክ ልታሳውቀኝ ትችላለህ ልረዳህ እችላለሁ እግዚአብሔር በረዳኝ መጠን እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን

  • @yesilaselij7662
    @yesilaselij7662 4 месяца назад +5

    እንቁ የዋህ አባታችን. እድሜና ጤና ይስጥልኝ አምላከተክልየ
    400k ❤ሼር ርናርግ

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 4 месяца назад +4

    ፀጋው ያብዛሎት እድሜና ጤና ይስጦት

  • @MeseretMengsah
    @MeseretMengsah 4 месяца назад

    0:56 ❤❤❤

  • @user-yh7eb2ud5l
    @user-yh7eb2ud5l 3 месяца назад

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ

  • @user-ww9tw8oz1q
    @user-ww9tw8oz1q 4 месяца назад +2

    ግእዝ ኦ ግእዝ ኦ ግእዝ ኦ በኛ ቤት ያለው ውይኔ የኛ አባት ፀጋውን ያብዛሎት ኑሩልን እድሜና ጤናን ይስጦት የድግል ማርያም ልጅ ይጠብቆት

  • @efratayirdaw992
    @efratayirdaw992 4 месяца назад +3

    ወገን በፀሎት አስቡኝ እባካችሁ🤲@ወለተ ኪዳን ብላችሁ🙏

  • @mignotnigus6314
    @mignotnigus6314 4 месяца назад +2

    ስለሁሉም ነገር የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ይመሰገን ወልደ የዋንስን ቤተሰቦችን በፀሎት አሰቡልኝ አሜን አሜን አሜን ❤❤❤🤲🤲🤲👏👏👏🙏🙏🙏

  • @yemanesolomon5286
    @yemanesolomon5286 2 месяца назад

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @h6ey335
    @h6ey335 4 месяца назад +1

    አባታችን መምህራችን ጸጋውን ያብዛልን በእድሜ በጤና ኑሩልን🙏
    እባካችሁ ወልደ ሐዋርያትና ወንድሙ ብላችሁ በጸሎታችሁ አሳስቡን 😔

  • @DagimawFawulos
    @DagimawFawulos 4 месяца назад

    ❤❤❤❤

  • @meieymelese5697
    @meieymelese5697 4 месяца назад +1

    አቤቱ ጌታ ሆይ የእኚ ቤት ህይውት ነው እግዚአብሔር ይመሰገ ን የውንቅሽቱ ቅዱስ ገብርኤል የቤተሰባቹን ህይውት ቀየረል ኚ

  • @CtyFyc-qx6zu
    @CtyFyc-qx6zu 4 месяца назад +2

    ይፍቱኝ አባቴ😢

  • @የማሪያም-nx2ox
    @የማሪያም-nx2ox 4 месяца назад +2

    የኔ የቤተሠብ ታሪክ አይ አምላኬ እህትና ወንድም እንኳ አንስማማም አምላኬ እረ ወደኛም ተመልከት 😭😭😭😭😥😥😥😥

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc 3 месяца назад

      አዎ እኛም ቤት እህቴ አንድ ወንድሜ አንድ አንዋደድም ደግሞ የቅዱስ ጊዮርጊስ ወዳጄ ነዉ

  • @GenetLove
    @GenetLove 4 месяца назад +3

    የኔ ቤተሰብ እንደዚህ አይነት ውስጥ ነን መቼ ነው እግዚአብሔር የሚፈታተን 😢😢😢

    • @RahelTesfa.
      @RahelTesfa. 4 месяца назад +3

      በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ሂጂ ባንዴ ነው ከስራታቹ የምትፈቱት

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 4 месяца назад +1

      ​@@RahelTesfa.እኛ ቤት እራሱ እንደዝ ነን እማዬ ይሄንን ሰሞኑን የ በርሜል ጊዮርጊስ ምስክርነት እያየን 🥹ከ እህቴ ጋር ሀገር ስንገባ እዛ እንሄዳለን በእውነት እርስ በእርስ እየተዋደድን ግን ከአቅማችን በላይ ሆኖ እንጣላለን የምታረቅ እራሱ እርስ በእርስ ነው ብዙ ቤተሰብ እና ከልጅ እስከ ልጅልጅ የተሰለበ ዕድል ነው የኛ 🥹

    • @RahelTesfa.
      @RahelTesfa. 4 месяца назад

      @@tigisit2534 አይዞሽ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ሄዶ የማይፈታ የለም እኔ ምስክር ነኝ

  • @michaelkidane6578
    @michaelkidane6578 4 месяца назад +1

    Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @seltantesfamariam8248
    @seltantesfamariam8248 4 месяца назад +1

    Zegawean yabzewalet amen amen amen kelhewaty yasamalean //KEDANMARIAM ❤❤❤.

  • @hiwottube8502
    @hiwottube8502 4 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fevengetnet5352
    @fevengetnet5352 4 месяца назад

    እግዚአብሔር አምላክ ለአባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፖሮግራሙን የምትከታተሉ እህት ወንድሞቼ ላይክ እና ሼር እናድርግ

  • @bisratgrmay8102
    @bisratgrmay8102 4 месяца назад

    Egziabiher ymesgen ellllllllllll ellllllllllll ellllllllllll bxega btienn yenurlen abaye

  • @MershaYmer
    @MershaYmer 4 месяца назад

    አባታችን ፀጋዉን ያብዛለወት በእዉነት

  • @ghada1723
    @ghada1723 4 месяца назад +2

    ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-de2ub3fx1g23
    @user-de2ub3fx1g23 4 месяца назад

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 4 месяца назад

    አቤቱ አድነን አምላካችን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @edesedes1676
    @edesedes1676 4 месяца назад

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት አባት አለምዬ

  • @belayneshdegemu8037
    @belayneshdegemu8037 4 месяца назад

    እግዚአብሔር ሆይ እንደቸርነትህ የሰው ልጅ አንተ ካልረዳኸው ምንም እኮ አይደለም እንደ ቸርነትህ በውነት እንደቸርነትህ

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 4 месяца назад +2

    ቀሲስ እኛ ቤት እኮ የማይጣል ሟርት የለም በእውነት 🥹🥹እግዚአብሔር ይመስገን ሳንነቃ የክፉ መናፍስት ሴራ ሳይገባን እራሱ እግዚአብሔር ይጠብቀን ነበር የኔ ጌታ እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን ጥቸል ሽኮኮ በየግዜው ሰገራ ደሞ ጥሬ ስጋ የረጋ ደም 🥹ምን የቀረ አለ እንቁላል ደሞ አይሰበርም የመቃብር አፈር የእህል አይነት የጅረት ድጋይ የሞተች ወፍ ተገንዛ በተደጋጋሚ አዉደማ ላይ ይጣላል የዉሻ ቆሻሻ ይጣላል 🥹በእውነት እግዚአብሔር ለክፉች የንስሐ ሂወትን ይስጥልን

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc 3 месяца назад

      ብንሰግድም ብንፀልይም አሁንም ቸርነቱ ነዉ የሚጠብቀን የ እኛ ስግደት ፀሎት መስሎን በመታበይ እንዳይፈትነን እንጠንቀቅ እህቶቼ እኔን ስለፈተነኝ ነዉ። እንዳትፈተኑብኝ ወገኖቼ በርቱ በአንዱ ስናሸንፈዉ በትዕቢት እንዳይጥለን ደግሞ ጌታ ሆይ ያላንተ ምንም ነኝ የኔ ጉልበት አንተ ነህ እያልን እንስገድ

  • @ashenafikifle8709
    @ashenafikifle8709 4 месяца назад

    Abatachen bereketwo ydereben. Mecha mecha new agelglot yalew

  • @rishane9576
    @rishane9576 4 месяца назад

    ኣባታችን እንካን ደህና መጡ እድሜና ጤና ይስጥልን ከነቤተስብዎ ክፉ ሁሉ ይራቅ ኣሜን ኣሚን ኣሜን የኦርቶዶክስ ኣርበኛ ኑርልን ፈጣሪ ፈቅዶ ቦታው ለመርገጥ ለመፈውስ ያብቃኝ ፈጣሪ ምን ይሳነዋል ኣሜን ይሁን ❤❤❤

  • @mekonnenageze2874
    @mekonnenageze2874 4 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @selamawetsakelo5344
    @selamawetsakelo5344 2 месяца назад

    የተዋሕዶ ልጆች አዳራሽ ስል ቁጥር የምታቁት በማርያም 😢

  • @hanasolomon-j5w
    @hanasolomon-j5w 4 месяца назад

    ሀያሉ ጌታሆይ እኛንም አሰበን

  • @AziyaHussain-nc3iw
    @AziyaHussain-nc3iw 4 месяца назад

    Aba Waaqayyo Umrii kesan nuuf haa dheresu

  • @user-ww9tw8oz1q
    @user-ww9tw8oz1q 4 месяца назад +1

    እሄንን ጉድ ለዘመድኩን ለ እብ ገብረ ግድን ለመምህል ዘበነ ስም እግንትን በሲዲ እየቀዱ እያሉ ለሚያሾፉ አባት ሆነው ስለመፈስ የማያገባቸው አባት ሆነው በዩቱፕ ባናይ ኖሮ እዴት እይትን ቤት እንማር በታለን የኛ ውጣት አባት ከምቀኛ አይን ይሰውሮት የኛ የዋህ መልካም አባት ሺ አመት ኑሩልን

  • @selamawetsakelo5344
    @selamawetsakelo5344 2 месяца назад

    የነዚህ አባ ቁጡር ካወቃችሁ እባካችሁን ቦታ ወይ አዳራሻ የምታዉቁ 😢😢😢😢

  • @AdisalemAdis-rq5gp
    @AdisalemAdis-rq5gp 4 месяца назад

    አይይይይይይይይ

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 4 месяца назад

    ኡፍፍፍ😭😭😭😭😭 የኛ ቤት ቺግር ሁሉም ጋ አሌ ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ አቤቱ ጌታ ሆይ አሳስበን አብባታቺን ፀግቅሁን ያቢዞሎት 🙏🥰

  • @user-jb6hi1ri4g
    @user-jb6hi1ri4g 4 месяца назад

    ወይ ጉድ እግዚአብሔር ይፍታን ብቻ። 😢😢

  • @edesedes1676
    @edesedes1676 4 месяца назад

    በፀሎታቹ አስቡኝ ወለተ ዩሐንስ ብላቹ ወገቢን ያመኛል በስደት ነው ያለሁት

  • @gennatgerredow5630
    @gennatgerredow5630 4 месяца назад

    Ameeen ameewn ameeen 🤲🎚🤲🎚🤲🎚🤲

  • @goteyitomnigus4800
    @goteyitomnigus4800 4 месяца назад

    የኔ ኣባቴ ኑሩልኝ ❤❤

  • @ኤፍታህጵጌማርያም
    @ኤፍታህጵጌማርያም 4 месяца назад

    ጌታ ሆይ እኛንም ፈታል😢😢😢 ተሰርናል💔😢😢😢😢

  • @MesfinLake
    @MesfinLake 4 месяца назад

    በድንግል ማርያምን ልለምናችሁ አድራሻ የት ነው የሚገለግሎ በእናታችሁ🙏

  • @hiletame3243
    @hiletame3243 4 месяца назад

    እባካችሁ የሚያገለግሉበትን ቦታ ንገሩን

  • @WorkneshMagule
    @WorkneshMagule 4 месяца назад

    😭😭😭😭😪ABETU maryin

  • @AziyaHussain-nc3iw
    @AziyaHussain-nc3iw 4 месяца назад

    Dingil Maariyaam Haadha Tenya nuu dhaqabi ati

  • @mestawet438
    @mestawet438 4 месяца назад +2

    በፈጠራችሁ የሰፈራቸው ስም ማን ይባላል.

    • @hewanethopia174
      @hewanethopia174 4 месяца назад +2

      First comment have location read

    • @godislove8937
      @godislove8937 4 месяца назад +1

      ወሎ ሰፈር

    • @mekoyaalemu6002
      @mekoyaalemu6002 4 месяца назад +1

      Wello sefer behayend wengelawit buliding

    • @mestawet438
      @mestawet438 4 месяца назад

      @@mekoyaalemu6002 እሽ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ፈቅዶልኚ ሀገር እንድገባ ፀልዩልኚ በሰው ሀገር አጋኒት ነብሴን እንዳይቀማኚ 😢😢

    • @tamirlema
      @tamirlema 4 месяца назад +1

      Welo sefere wengelawit hensa jerba 44 tu sebel ...qedest selasena qedest arsema betekerstiysn

  • @solataacra6797
    @solataacra6797 4 месяца назад

    አባቴ፡በፀሎቶት፡አሰቡኝ፡ገብረአብ፡እባላለሁ

  • @AziyaHussain-nc3iw
    @AziyaHussain-nc3iw 4 месяца назад

    AbetuGeta hoye Maren
    😢😢

  • @MesfinLake
    @MesfinLake 4 месяца назад

    አድራሻ የት ነው የሚያገለግሎት

  • @abayyoutube7148
    @abayyoutube7148 4 месяца назад

    የየት ነው ይሄ አገልግሎት የሚስጠው መሄድ እፈልጋለሁ መዳን እፈልጋለሁ 😢😢😢

  • @AziyaHussain-nc3iw
    @AziyaHussain-nc3iw 4 месяца назад

    😢😢😢😢😢

  • @askask1300
    @askask1300 4 месяца назад

    😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @HanaaFikiruu
    @HanaaFikiruu 4 месяца назад

    አባቴ የቤተስቦቼ ችግር ነወ😢😢😢😢

  • @tsegaabraham6619
    @tsegaabraham6619 4 месяца назад

    Abatachn brcith ydrbn

  • @ment614
    @ment614 4 месяца назад

    አገልግሎቱ የት ነው የሚሰጠው?

  • @BertakanDesalegn
    @BertakanDesalegn 4 месяца назад

    እግዚአብሔር በፍሬ አቸዉ ታዉቋቸዋላችሁ ብሏል ህዝቡን አትቀልዱ ባቸዉ ይሄ የስላሴ ፍሬ አይደለም 😡😡😡😭😭😭😭

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc 3 месяца назад

      ታድያ ያንች አባ ገ/ኪዳን ናቸዉ አስማት የሚያስተምሩ መቁጠሪያ ዱላ ነዉ እያሉ የ እጅ ጌጥ ያደረጉት ናቸዉ በፍሪያቸዉ የስላሤ የሆኑት😅😅😅ዝም በይ ከመንፈስቅዱስ ጋ አትጣይ ፍርድ አለ እግዚአብሔርን ፍሪ ቢያንስ ቄስ ናቸዉ አፍሽን ሰብስቢ ለነገሩ አባ ተብየዉ ያስተማሩሽ ሀሜትና አሉባልታ መች ለሌሎች መፀለይ አስተማሩሽ ቀልድ መስሎሻል በህይወትሽ እየቀለደብሽ ያለዉን እወቂ ከአዉደምህረት ስትወጭ ሌላ ክፉ ቤ/ን ሰዉ መሳይ አስመሳይ ያደረገን ማን ነዉ?

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc 3 месяца назад +1

      ደግሞ ገድላት አንብቢ የሰዉ ወሬ አትስሚ ክርስቶስንም ቡኤል ዘቡል አለበት ያሉት የካህናት አለቃ ነበሩ የሚከሱትም እነሱ እነሱ ብዙ ሰዉ አሳስተዋል። ዛሬም ያዉ ነዉ

  • @alem945
    @alem945 4 месяца назад

    ❤❤❤❤