የሰው ልጅ ጭካኔና የሕይወት ስቃይ የታየበት የእግዚአብሔር ማዳንና የሃያ ዓመት ምስጢር የተገለጠበት ፈውስ! ክፍል 90።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 дек 2024

Комментарии • 140

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 Год назад +6

    ላንቺ የደረሰ እግዚአቢሄር አምላክ ለኛንም ይድረስልን ላአባታችንን ይጠብቅልን በረከትዎን ያብዛልን አባ በጸሎት አስቡኝ

  • @meieymelese5697
    @meieymelese5697 7 месяцев назад +1

    ቅዱስ ገብርኤል አባቴ እኔም መፈንስቅዱስ ሽኚልኝ

  • @mulu5487
    @mulu5487 Год назад +12

    አቤቱ ገታየ ሆይ ከጨካኞች ሰዎች ጋር አታስጠጋኝ 😢😢😢😢😢አንካን በሰላም መጡልን አባታችን ወንድማችን የመምህር ግርማ ወንድሙ ፍሬ ፈጣሪ ፀጋዉን አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን የድግል ማርያም ልጅ❤❤❤❤

  • @seifealigaz3048
    @seifealigaz3048 Год назад +17

    እግዚአብሔር ፀጋውን በፀጋ ላይ አብዝቶ ይስጥልን አባታችን

  • @kadesa1652
    @kadesa1652 Год назад +10

    አባቴ እንክዋን በሰላም መጡ እድሜ ጤና እረጅም የአገልግሎት ዘመን ይስጦት ኑሩልኝ አባቴ በጸሎት አስብኝ

  • @zmzmzvalgdh1447
    @zmzmzvalgdh1447 Год назад +2

    እንደናተ አይነት አባቶች በአለም ያብዛልን አባታችን እድሜና ፀጋ በረከትን አብዝቶ ይሥጥልን አሜን ፫
    በእውነት ሁል ጌዚ እከታተለወታለሁ አባታችን በፀሎተዎት ያሥቡኝ ከነ ቤተሠቦቼ ወለተ ሚካኤል ብለው አትርሱኝ 💔💔😭😭

  • @ቅዱስገብርኤልአባቴአንተዉ

    አቤቱ ጌታዬ ሆይ የኛንም የታሰርነዉን ልጆችህን ከስራታችን ፍታን ላንቺ የደረሰ አምክ ለኛም ይድረስልን ❤❤❤

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 Год назад +1

    አባየ ኑሩልን።❤❤❤🎉🎉🎉

  • @sebleyoutube2978
    @sebleyoutube2978 Год назад +7

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን🤲አቤት የክፋታችን ብዛት😭😭😭

  • @kalkidantefera8091
    @kalkidantefera8091 3 месяца назад

    የእግዚአብሔር ስም ይክበር ይመሰገን!
    አባታችን ፀጋውን ያብዛሎ!
    በቸረነቱ ከጭንቀታችን ያሳርፈን🙏

  • @hffgtt9869
    @hffgtt9869 Год назад +2

    እግዚአብሔር ላንቺ የደረሰ ለኛም ይድረስልን በስመ አብ ኣቤቱ ኣምላኬ ይቅር በለን😢 ኣባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጠን ❤

  • @Sarah-co5lp
    @Sarah-co5lp Год назад +4

    አባታችን በእውነቱ ፀጋውን ያብዛለወት እደናተ አይነት አባቶቻችንን ያብዛልን❤❤❤❤

  • @dawitwondosen4809
    @dawitwondosen4809 Год назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን...🙏🙏🙏 አባታችን ፀጋውን ያብዛልን🙏

  • @hsgfshwhsbsvsfv9988
    @hsgfshwhsbsvsfv9988 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እኔም በፀሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም ብላችሁ😢😢😢😭😭😭😭 አባታችን

  • @seltantesfamariam3717
    @seltantesfamariam3717 Год назад +1

    Zegawean yasamalean amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 kelhewate yasamalean ❤❤❤.

  • @ayuwwuwhhwsus3495
    @ayuwwuwhhwsus3495 Год назад +4

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን አቤት ክፍታችን አባታችንእድሜና ፀጋ ይጨምርሎት ቅድስት ስላሴ

  • @ኤልሳቤጥየማርያምልጅ-ፈ3ዸ

    ውንድሜም አንድ ቀን ይሄን በርከት እንደሚያደርግ ተስፍ አለኝ ቆሞ ለመመስከር ያብቃህ ወንድሜ 😢

  • @kalkidantaddesse6095
    @kalkidantaddesse6095 3 месяца назад

    መንገድ ላይ ለሚለምኑ ሰዎች እንዘን , ንፁህ የለበሰ ሁሉ የተመቸው አይደለም 🎉🎉🎉

  • @yosephmersha7885
    @yosephmersha7885 Год назад +8

    አባታችን እንኳን በደህና መጡልን!

  • @Aiyda2023
    @Aiyda2023 Год назад +3

    እንደምን ከረሙልን አባታችን የእግዚአብሔር ሀይልና ፀጋ በረከት አይለዬት

  • @Afesoon-lc3cw7ul1
    @Afesoon-lc3cw7ul1 Год назад

    አቤቱ ክፋትን ከእኔ ዘንድ አርቃት ላንተ ሁሉን ይቻልሃል እና እኔ ደካማ ነኝ🙏🙏🙏

  • @ሀናደምሰውወለተጊዮርጊስአ

    አባታችን ዘላለም ያኑርልን አሜን

  • @mamayelovebest932
    @mamayelovebest932 Год назад +3

    አንቺን የጎበኘች እመብርሀን እኛንም ትጎብኘን

  • @TigistKatama-sj8ni
    @TigistKatama-sj8ni Год назад +3

    አባታችን:አድራሻዎት:ይጠቁሙን።እግዚአብሔር:ጤናና:ዕድሜ:ይስጦት።

  • @alazarzeleke
    @alazarzeleke Год назад +1

    ❤ እግዚአብሔር እድሜ እና ጥበብ ይስጥልን ❤

  • @workbres8245
    @workbres8245 Год назад +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን
    አምላክ ሆይ ማርን 😭😭

  • @NegeHa
    @NegeHa Год назад +2

    አባ እንኳን ለመቤታችን በአል አደረሶት እንደናተ ፀጋ ያለው አባት ለሰጠን እግዝያብሄር ይመስገን።

  • @yemanesolomon5286
    @yemanesolomon5286 5 месяцев назад

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @netsanetangoto2906
    @netsanetangoto2906 Год назад +2

    እግዚኦ እኛ ታዲያ ምህረት አይገባንም እኮ ውይይይ እረ ከፊታችን በረከቶ ይደርብኝ አባቴ እኔ እንደሷ ነኝ

  • @mahederbelay9276
    @mahederbelay9276 Год назад

    እግዚአብሔር እደቸርነትህ ማረን እኛንም ከታሰርንበት ከሰይጣን ማሰሪያ ያይፈታን የድግልጂ

  • @AlexAlex-uv2fu
    @AlexAlex-uv2fu Год назад +1

    የኛ፡ልዪ፡አባት፡እንኳንደና፡መጡልን፡እንኮን፡ለመቤታችን፡እርገት፡አደረሶት፡ሴትየትየዋ፡የተፈወሰች፡ቀን፡እዛው፡ነበርኩ፡በጣም፡ነዉ፡ያሣዘንችኝ፡የሰው፡ጭካኔ፡ቢከፉም፡ልጆቹን፡የማይጥል፡እግዚአብሄር፡ይመስገን፡እድሜ፡ጤና፡ይስጦት፡ከነቤተሰቦት፡ሰላም፡ሁኑልን፡፡እንወዶታለን፡በርቱልን፡ያባታችን፡ልጆች፡እንኳን፡ደስ፡አለሽለሽ፡እናቴ።

  • @kalkidantaddesse6095
    @kalkidantaddesse6095 3 месяца назад

    ፀጋዎት ይብዛ አባቴ ❤
    አዲስ ሂዎት አኖሩን ❤
    እግዚአብሔር ይመስነን ❤❤❤

  • @anleygeremew4287
    @anleygeremew4287 Год назад +3

    እንኳን ደና መጡ አባታችን

  • @SerkeDemise
    @SerkeDemise 5 месяцев назад

    አባቶቻችን ዋጋችሁ በሰማይ ቤት ይክፈላችሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @meieymelese5697
    @meieymelese5697 7 месяцев назад

    አቤቱ ጌታ ሆይ እኔም ፍታኚ ከነቤተሰባቸ እግዚአብሔር አምላክ

  • @mariyamzxcv7982
    @mariyamzxcv7982 Год назад +2

    እግዚአብሄር ይመስገን አባታችን እድሚ ተጠጋር ይስጣችሁ

  • @berhaneget8381
    @berhaneget8381 Год назад +2

    አባታችን እንኳን ደህና መጡልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @rozirozi8091
    @rozirozi8091 Год назад +2

    አይ ሰው መተተኞች ግን እግዛብሄር ይፍረድባችሁ ሁላችንም ታስረናል እኔም በድል መተት እየተሰቃየሁ ነው አባታችን ፅዳለማርያም ብለው በፅሎት አስቡኝ

    • @helen3662
      @helen3662 Год назад +1

      እግዚአብሔር ሁላችንም ይርዳን

  • @ghenetghe8493
    @ghenetghe8493 Год назад +3

    ዋኣይ ዋኣይ ደክይ ይሕዋትይ ኣቦና ተስጋኩም ይብዝሓዮ 🇪🇷✝️🇪🇷አግዝዮ ነብል

  • @ሰላምየማርያምልጅ21
    @ሰላምየማርያምልጅ21 Год назад +1

    አቤት ጭካኔ 🥹እንካን እግዚአብሔር ፈታሽ እህት ፀጋውን ያብዛሎት ኑርሉን ቀሲስ 🥰🥰🥰

  • @wensht1459
    @wensht1459 Год назад +3

    ❤❤❤ እግዚአብሔር እድሜ ይስጣችሁ አባታችን

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 Год назад

    .አባታችን.እንኳን.ደና.መጡልን::በስመአብ.በቅድስት.አገር.እግዚያብሔር.በሚመለክበት.አገር.ሠዉ.በሠዉ.ይጫወታል.ይህንን.ሣስበዉ.መመለስ.ያስጠላኛል.አረ.ልኡልእግዚያብሔር.አስመታችና.መታችን.ከአገራችን.ያጥፋልን.አወ.አባየ.እኛም.በመተት.እናትና.አባታችን.ጥለን.ጥለን.ወተን.እነሡም.የወላድ.መሀን.ሆን.ብለዉ.እያዘኑ.ነዉ.አቤቱ.ወተንም.ሠላም.የለም.ወለተሠማያት.እስከ.ቤተሠቦቸ.አስቡን::

  • @hamdansalem7967
    @hamdansalem7967 Год назад +1

    Amen Amen Amen❤❤❤❤❤❤

  • @marymengistu4494
    @marymengistu4494 Год назад

    እግዚአብሔር ዘመኖትን ይባርክ ያኑርልን
    እኔም እርሶጋ መጥቺ የምፈወስ ያርገኘ

  • @saamlakdemla5750
    @saamlakdemla5750 Год назад

    አቤት የሰው ጭካኔ ጌታሆይ እባክህ ከክፉወች ሰው ጠብቀን

  • @bateaddis5792
    @bateaddis5792 Год назад

    እእእህህህህ እንዴት ያማል ባካችሁ አይ እኛ 😭😭😭

  • @Solomon-s5m
    @Solomon-s5m 4 месяца назад

    እግዚአብሔር አገልግሎቱን ያስፋልህ

  • @aynitakale2378
    @aynitakale2378 Год назад +1

    የኔ አባት እድሜና ፀጋዉን ያብዛሎት

  • @walteamanuale324
    @walteamanuale324 Год назад

    እይ የሰው ምቀኞች እግዞኦ

  • @nobelgomida5488
    @nobelgomida5488 Год назад +1

    Amen amen amen 🙏🙏🙏

  • @DmDm-p8g
    @DmDm-p8g 3 месяца назад

    ሰይፈ ስላሴ ብለው ፀልዬልኝ

  • @belayraya1290
    @belayraya1290 Год назад

    ኣቤት የሰው ክፋት ብቻ እግዛብሔር ይመስገን
    ኣባቶቻችን ለሰጠን ብዙ ኣስመሩነ 🙏💒✝️🙏

  • @elizabethzewde4121
    @elizabethzewde4121 Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲

  • @mimialmu3958
    @mimialmu3958 Год назад +1

    አባታችን የእኔም ቤት አንድ ቀን ይፀዳል በርከቶ ይደርብን ❤❤❤❤

  • @belayneshdegemu8037
    @belayneshdegemu8037 Год назад +1

    ጌታ ሆይ ዝም ብለህ ማረን እባክህ

  • @zdkebede-su6qg
    @zdkebede-su6qg Год назад +1

    እግዚአብሄርን ይመስገን

  • @-orthodoxtube2678
    @-orthodoxtube2678 Год назад

    Kal hiwot yasemalen lahulachehum

  • @Mery-ey5id
    @Mery-ey5id 2 месяца назад

    የ ሰሜን ሰዉ ተንኮል

  • @Yoni-d2n
    @Yoni-d2n Год назад

    እድሜ ፀጋዎን ያብዛልን❤

  • @elizabethzewde4121
    @elizabethzewde4121 Год назад +1

    እግዚኦ ማህረነክርስቶስ🤲🤲🤲

  • @uhhuhh5398
    @uhhuhh5398 Год назад +2

    Amenamenamen❤🤲🤲🙏🙏🙏

  • @tube-hk8nt
    @tube-hk8nt Год назад

    እንኳን ደና መጡ ቀሲስ ሰላም ለቅድስት ቤተክርስቲያን ሰላም ለቅድስት ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ለአለም ቀሲስ ሄኖክ እርሶ የኔ የማንቂያ ደውል ኖት በዚህ የተወሰነ ጊዜ ግን ትምህርቶትን እየተከታተልኩ አይደለም እባክዎ በፀሎት አስቡኝ ካሰች ወለተ ማርያም😢

  • @mahdot-ll1gz
    @mahdot-ll1gz 23 дня назад

    ይህ ታሪክ የኔ ነው

  • @DIRIBITESFAYE-rj4wq
    @DIRIBITESFAYE-rj4wq Год назад

    እግዚአብሔር ፀጋውንያብዛለዎትአባታችንግንበማርያምየትነውየሚገኙትእህቴበጣምእየተሰቃየችብኝነው:አንዱስለቃድሌላህመምይተጋ:እህትናመድሜ:ባጭርተቀጩብኝ:እግዚአብሔር ቢፍቅድልኝሀገሬስገባእህቴንይሽመጣለሁእባታችንእድሜይስጥልን

  • @manofzmatch4318
    @manofzmatch4318 Год назад +2

    ሰላም ቀሲስ እንኳን ደህና መጡልን።

  • @mesi5527
    @mesi5527 Год назад

    Egziyabher yemesgen ❤

  • @በላይነሽወለዬዋ-ፐ6ጐ

    እግዚአብሄር ይመሥገን

  • @TarikaGurara
    @TarikaGurara Год назад

    አምላኬ ሆይ ማረን ይቅር በለን

  • @hiwigetachew6244
    @hiwigetachew6244 Год назад

    ሥለሁሉም ነገር እግዝያብሄር ይመሥገን አባታችን እረጅም እድሜ ያድልልን ❤❤❤

  • @EyrusAberaAbera
    @EyrusAberaAbera Год назад

    አገልግሎቱህ

  • @tinsaetilahun-b8q
    @tinsaetilahun-b8q Год назад +1

    አባታችን ጠፉብን እኮ

  • @yesilaselij7662
    @yesilaselij7662 Год назад +2

    ሼር እያረግን እናዳርስ ላይኪም አንርሳአ

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ዠ9ዘ

    አቤቱ እግዚአብሄር አምላክ ሆይ እምድንበትን ቀን አቅርብልን በምህረትህ ዳብሰኝ አድነኝ

  • @-orthodoxtube2678
    @-orthodoxtube2678 Год назад

    Egeziabher yemasegin

  • @smrat8058
    @smrat8058 Год назад +2

    ❤❤❤❤

  • @SerkeDemise
    @SerkeDemise 5 месяцев назад

    አባቴ በፆሎት አስቡኝ በእውነት አልቅሻለሁ አሳዘነችኝ እኔም ጋር አለ አይ ሰው ለምን ግን

  • @user-orthodox.mkghaa
    @user-orthodox.mkghaa Год назад

    Egziabhier ymesgen
    Mejemerya mengedu na mengstu felgu keza hlu ychemerbchual

  • @meseretwalatamikaeel4345
    @meseretwalatamikaeel4345 Год назад

    Abetachin enkun dena metulin rejim erma yisto

  • @zdkebede-su6qg
    @zdkebede-su6qg Год назад

    አባዬ ፀጋዎት ይብዛ

  • @sayedahmada17
    @sayedahmada17 Год назад

    የኔ እናት ዑራኤል ክልል እጄን ዘርግቻለሁ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ኡፍፍፍ😢😢😢😢😢

  • @bisratgrmay8102
    @bisratgrmay8102 Год назад

    Egziabiher ymesgen leanti yederes lenam ydres bexelot hasbuni abaye

  • @birkenegash4576
    @birkenegash4576 2 месяца назад

    tena edme yistilgn abatachn

  • @ወለተኪዳን-ፀ6ጘ
    @ወለተኪዳን-ፀ6ጘ Год назад

    እመብርሀን ላንች የደረሰች ለኛም ትድረስልን

  • @mediyebeltal687
    @mediyebeltal687 Год назад +6

    እባካችሁ የት ነው ቦታው ከስደት ስመጣ

    • @AzariyaAmanuel-z3o
      @AzariyaAmanuel-z3o Месяц назад

      Wolo Gotara Bemwosdaw Wangilawut Enta Jorba silase betekirstiyan

  • @kumeewtiyasus9416
    @kumeewtiyasus9416 Год назад

    AMEEÉN AMEEÉN AMEEÉN
    ❤❤❤❤❤😢😢

  • @FarescellCell-e4z
    @FarescellCell-e4z 7 месяцев назад

    abetu erdag yenes tera.meche yhon

  • @mariamtesseney2214
    @mariamtesseney2214 Год назад

    Kale hiwet yesmaalna Abona

  • @EyrusAberaAbera
    @EyrusAberaAbera Год назад +1

    ይት አካባቢ ነው

  • @ኤልሳቤጥየማርያምልጅ-ፈ3ዸ

    የሰው ልጅ ክፍቱ

  • @sahadasahada9820
    @sahadasahada9820 Месяц назад

    የአባታችንን,,ስልክ,የምታውቁ,ላኩልኝ,በማርያም😢😢

  • @wazircell6940
    @wazircell6940 Год назад

    😢😢😢

  • @RedietRedu-yh9kr
    @RedietRedu-yh9kr Год назад +1

    አባታችን የት ነው የሚያገለግሉ

  • @astaratube9327
    @astaratube9327 Год назад +1

    አባ የትነው ሚያገለግሉት

  • @ዘመን-ጀ6ቐ
    @ዘመን-ጀ6ቐ Год назад

    እኔ መሄድ እፈልጋለሁ የቀሲስ ሄኖክን አድራሻ እባካቹ ጠቂሚኝ ተቸግሪያለሁ

  • @marya761
    @marya761 Год назад

    Abatachn enkuan dehna metulin

  • @user-ve7jg5qv2i
    @user-ve7jg5qv2i 6 месяцев назад

    እርሱ መምህር እንደ እርስ ነው ያደረጉኝ ድረሱልኝ የት ልምጣ

  • @rishane9576
    @rishane9576 Год назад

    aye yenie hiwote demo endezi newena fetari yedreseleGe lanchi yedrese amlake lenieme hateyateGawa yemelketeGe

  • @hannahanhon8542
    @hannahanhon8542 Год назад

    Aba yet new mita gelegilit

  • @kalkidanalemu9437
    @kalkidanalemu9437 7 месяцев назад

    ስልክ ይስጡን አባቴ😅

  • @ZlalemAmare
    @ZlalemAmare Год назад +1

    የት ሀገርነው ?????