የሶስት መንታ መንገድ ድግምት መተት!ክፍል 112።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 окт 2024

Комментарии • 62

  • @kesishenoktefera835
    @kesishenoktefera835  4 месяца назад +15

    በመልአከ ሕይወት ቀሲስ ሄኖክ ተፈራ
    ለሚሰራው 44ቱ ፈለገ ዮርዳኖስ ቅድስት ሥላሴና ቅድስት አርሴማ ቤተክርስቲያን የጸበል ስፍራ ግንባታና ማስፋፊያ የበረከት ስራ ለመስራት ( የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፦1000530374158 ሄኖክ ተፈራ አለሙ።)
    አድራሻ፦አዲስ አበባ ወሎ ሰፈር ወደ ጎተራ መሄጃ ወንጌላዊት ሕንጻ ጀርባ የጎተራ 44ቱ ጸበል ፈለገ ዮርዳኖስ ቅድስት ሥላሴ እና ቅድስት አርሴማ ቤተክርስቲያን።
    የቤተክርስቲያኑ አድራሻ Google map
    maps.app.goo.gl/Bgfd3G8QiRErw8k86
    የመልአከ ሕይወት ቀሲስ ሄኖክ ተፈራ የቀጥታ ስርጭት አገልግሎት የቴሌግራም ግሩፕ ሊንክ፦
    t.me/kesishenokLive
    የቻናል ሊንክ፦
    t.me/kesishenoktefera

    • @MeseretMalede
      @MeseretMalede 4 месяца назад

      memhr selam walu enia le3tegna new arb hager yehadkut aynetla ena metet alaseragn ale mnm saynoregn liyasafrugn new betielot yasbugn

  • @tadesseteklemariamgeneralc1792
    @tadesseteklemariamgeneralc1792 4 месяца назад +1

    ቀሲስ እድሜዉን ከጤና ጋር ፦ልዑል እግዚአብሔር ይስጥዎ😊

  • @MeseretMengsah
    @MeseretMengsah 4 месяца назад +1

    ይፍቱኝ አባቴ በጣም ነው ይጨንቀኝል ወለተ እየሱስ በፀሎት አስብኝ የእግዚአብሔር በርከት ይድርሰልን አሜን አሜን አሜን

  • @ZdKebede
    @ZdKebede 4 месяца назад +3

    አባታችን❤❤❤❤❤

  • @Temesgn-lw7ii
    @Temesgn-lw7ii 4 месяца назад +1

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን የበረክት አባት ኑሩልን

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 4 месяца назад +6

    .ልኡልእግዚያብሔር የተመሠገነ ይሁን ጨርሶ ይማራችሁ ለናተ የደረሰ ለኛም ይድረስልን ማርያምን የፈዉሰ ሠጪ አባቶችንና መምህር ተስፋየን እግዚያብሔር ባይሠጠኝ በዚች 2አመት የምሆነዉን ሣስበዉ ይዘገንነኛል ግን ሁሉ በእርሱ የተመሠገነ ይሁን ለአባቶቻችን እድሜ ጤና ይስጣቸዉ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተሠመአት ብላችሁ

  • @DhSvh-lf5ib
    @DhSvh-lf5ib 4 месяца назад +2

    እድሜና ጤናዎትን ይስጥልን አባተችን ይፍቱን ይባርኩን ሀይለ ማርያም ወለተ ጨርቆስ

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 4 месяца назад +5

    እንኳን በሰላም መጡልን አባታችን በርክታች ይድርብን አሜን.. አቤት የሰው ልጅ ክፋት 🥲ስንቱ በመተት መንፈስ ታስቃዬ ኡፍፍፍ 🥲🥲. አባታችን ወንድሜ ወልድ ሰንበት ብላችሁ በጸሎት አስቡልን 🥲

  • @michaelkidane6578
    @michaelkidane6578 2 месяца назад +1

    Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @taybaa8158
    @taybaa8158 17 дней назад

    አባታችን እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛልወት

  • @Bsh-gt7oc
    @Bsh-gt7oc 4 месяца назад +1

    አባ እድሜና ጤና ይስጥልት ❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ በመሆኔ በጣም እድለኛ ነኝ አባታችን ቀለ ህይወትን ያሰማልን በረከቴን ለኛ ለስደተኞይድረሰን🎉🎉🎉❤❤❤

  • @MershaYmer
    @MershaYmer 4 месяца назад +2

    አባታችን ፀጋዉን ያብዛልወት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥወት

  • @meseretlema588
    @meseretlema588 4 месяца назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ጤና ይስጥልን ፀጋውን ያብዛሎት ❤❤❤❤❤❤

  • @Kidistኢትዮጵያ
    @Kidistኢትዮጵያ 4 месяца назад +3

    አባቴ እድሜ ጤና ይስጦት እረጅም የአገልግሎት ዘመን አምላክ ይስጦት በጸሎት አስብኝ ሰላም ከኔ እራቀ ገዘቤን ላቤ ከልጆቼ እራኩኝ ባዶ ቀረው ከዘመድ ከወገን ብቸኛ ሆንኩኝ ቤቴ በማላውቀው ሁኒታ ተወረስኩኝ ስደት ነው ያለውት መከራው ከበደኝ ጸሉዩልኝ ተከራተትኩ

  • @MekebelMelesa
    @MekebelMelesa 4 месяца назад +2

    እንኳን በሰላም መጣችሁ አባታችንን ይፈቱ ❤️❤️
    እግዚአብሔር እንደ እርሱ አባቶቻችን በሀገራችን አብጅቶ ይስጣል

  • @Nenyt-vo3oj
    @Nenyt-vo3oj 4 месяца назад +1

    የእግዚብሔር በረከት ይድረሰልን አሜን3

  • @rishane9576
    @rishane9576 4 месяца назад +2

    ሰላም ኣባታችን እንካን ደህና መጡ ኣባታችን ፈጣሪ ይጠብቅልን ክፉ ሁሉ ኣይንካዎት ጸጋ ይጨምርሎት ፈጣሪ ኣሜን ኣሜን ኣሜን ለኛም በችግር በመከራ በህመም ያለን ፈጣሪ በኣባታችን ኣድሮ እንድፈውሰን ፍቃዱ ይሁን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤❤❤

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 4 месяца назад +1

    ለናንተ የደረሰ እግዚአብሔር አምላክ ለኛንም ይድረስልን ለአባቶቻችን በድሜ በጤና ይጠብቅል አባ
    በጸሎታቹም አስቡኝ

  • @GhGh-tu7dr
    @GhGh-tu7dr 4 месяца назад +1

    አባታችን ረጅም እድሜ ኑሩልን እኔም ጉጉቴ ነው ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ወለተማርያም-ሠ9ጀ
    @ወለተማርያም-ሠ9ጀ 4 месяца назад +2

    እንካን በስለም መጡልን አባታችን ይፍትኝ ይባርኩኝ ወለተ ማርያም👏👏😢

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 4 месяца назад +1

    እናተን የማረ ቅዱስ ስሙ ይመስገን እኛንም ከታሰርንበት ይፍታን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @CtyFyc-qx6zu
    @CtyFyc-qx6zu 4 месяца назад +1

    ይፍቱኝ አባቴ በጣም ነው ይጨነቀኝ ወለተ ሚካኤል በፀሎት አስቡልኝ😢😢

  • @Nenyt-vo3oj
    @Nenyt-vo3oj 4 месяца назад +2

    አባ ባርከኝ በስደት ነው ያለሁት ❤❤

  • @HhdFvgd
    @HhdFvgd 4 месяца назад +1

    እኳን ስላም መጣህልን ዉድማችን በፁሎታችሁ አስቦኝ

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 4 месяца назад +1

    ሥላሴ እኛንም ማሩን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @KumeeQtr
    @KumeeQtr 4 месяца назад

    Ameen Ameen Ameen
    🙏🙏🙏❤❤❤

  • @MeseretMeshesha-ys2lu
    @MeseretMeshesha-ys2lu 4 месяца назад

    Amen

  • @gergeshmehretab3512
    @gergeshmehretab3512 4 месяца назад

    Amennnn

  • @henimak2727
    @henimak2727 4 месяца назад +3

    እንኳን በሰላም መጡልን ወንድም እሕቶቼ በጰሎታችሑ አስቡኝ እናቴ ላይ በ20ሺ ብር መተት ተልኵባታል ጰልዩ ስገድ ስላቸው የት የለመድነውን ስግደት ይሉኛል ብቻዬን አልቻልኩም ወለተ ተክለሃይማኖት ብላችሑ አስቡኝ😢😢

    • @tube-vs6rd
      @tube-vs6rd 4 месяца назад

      ቼሩ መድሐኒአለም ያስብልሽ እህቴየ ሁላችንም እንተሣሰብ ስንፀልይ በፀሎትሽ
      አትርሽኝ ያሉኝን ኤህት ወድሞቼየን መላ ኢትዬጰያን መላ አለምን በማለት እንተሣሠብ ሣናቀው ለአለም እንፀልያለን

    • @tube-vs6rd
      @tube-vs6rd 4 месяца назад

      ብፅፈው ጉድ ነው ከኔየም እናቴየ ላይ ተደርጎ ብሬየ በከንቱ እየጠፋብኝ ነው

  • @Sara-pi4eq
    @Sara-pi4eq 4 месяца назад

    እንኳን በሰላም መጡ ኣባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 4 месяца назад

    ፀጋው ያብዛሎት

  • @workatsehay3551
    @workatsehay3551 4 месяца назад

    Abatachen Egzeabher erejem edema ketana gar yesetelen segawen yabezalen

  • @Susana-b8z
    @Susana-b8z 4 месяца назад +1

    እርሶ እንደሚሉት ለአላማየ ለራሴም ለቤተሰቤም ብየ በታገልኩ ቁጥር ፈተናየ እየበዛ እየበዛ በህልሜ ምልክት አያለሁ ከዚያ ይፈፀማል ዛሬ ላይ ባዶ አርጎኛል የናንተን ምክርና ሀሳብ ፈልጌ ስደውል አታነሱም በቃኝ

  • @Tamsgen-qu4eo
    @Tamsgen-qu4eo 4 месяца назад

    Abatachen edmena tena Abzito yestelen Amelakachen

  • @TensaeTilahun-qx2ob
    @TensaeTilahun-qx2ob 4 месяца назад

    አባትዬ

  • @Alemtsehay-k1v
    @Alemtsehay-k1v 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @dubairak2209
    @dubairak2209 4 месяца назад +1

    ጨንቆኛል አባ ስልኮትን

  • @ሰላምአወቀ
    @ሰላምአወቀ 4 месяца назад

    ❤❤❤❤🙏

  • @KeeeDrtt
    @KeeeDrtt 4 месяца назад

    🙏🙏

  • @adamiyzosh4331
    @adamiyzosh4331 4 месяца назад

    እንኳን በሰላም መጡልን አባታችን ይባርኩኝ ❤❤

  • @SamSya-b3u
    @SamSya-b3u 4 месяца назад

    Abata asekall maryam betelote ysebuge.

  • @melkamudiyessa
    @melkamudiyessa 4 месяца назад

    yeet azanyachowalew abba baxaam tacaniqaaleu batsalooti asibuny adaraa G/silase yibalalleu yeet limxaa

  • @LemlemGesese
    @LemlemGesese 2 месяца назад

    Are enam chiket ligelegn new

  • @Nenyt-vo3oj
    @Nenyt-vo3oj 4 месяца назад

    አባ ባርከኝ በስደት ነው ያለሁት

  • @emuyeemuya8223
    @emuyeemuya8223 4 месяца назад

    Abatchne tshewn yabzlwte

  • @ashenafigebrehiwot9756
    @ashenafigebrehiwot9756 4 месяца назад

    ኸረረረረ ሸኙልኝ ቤት ቀረው እኮ ወገኖቼ ወደ ፕሮቴስታንት ሄጄ እያፀለይኩ ነው እናንተም ፀልዩልኝ

  • @marimmo8627
    @marimmo8627 4 месяца назад

    ሰላም ለእናንተ ይሁን የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን አላችሁ እግዚአብሔር ይመስገን የአባታችንን ቁጥር ቀጥታ የመደዋወያቸውን ቁጥራቸውን ላኩልኝ የምታውቁት ካላችሁ ተባበሩኝ በእግዚአብሔር ስም ፈልጌው ነው ቁጥራቸውን

  • @mekdesmede3524
    @mekdesmede3524 4 месяца назад

    ሰላም ቀሲስ ቁጥርዎትን ላኩልኝ ፈልጊያችሁ ነው በማርያም

  • @FanaTewelde-eo4zk
    @FanaTewelde-eo4zk 4 месяца назад

    ABA 7 SILASE AGOLIGLOT ALOWT

  • @berketbefkadu9385
    @berketbefkadu9385 4 месяца назад

    ❤😂❤😂🎉😢😮😅😊hi

  • @michaelkidane6578
    @michaelkidane6578 4 месяца назад +1

    Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @ሰላምአወቀ
    @ሰላምአወቀ 4 месяца назад

    Amen

  • @Nenyt-vo3oj
    @Nenyt-vo3oj 4 месяца назад

    አባ ባርከኝ በስደት ነው ያለሁት ❤❤

  • @hayathayat1652
    @hayathayat1652 4 месяца назад

    ❤❤❤❤