በድንቅ ተአምር ከዓይን ህመም ተፈወሰች! ክፍል 115።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 сен 2024

Комментарии • 77

  • @kesishenoktefera835
    @kesishenoktefera835  2 месяца назад +24

    አድራሻ፦አዲስ አበባ ወሎ ሰፈር ወደ ጎተራ መሄጃ ወንጌላዊት ሕንጻ ጀርባ የጎተራ 44ቱ ጸበል ፈለገ ዮርዳኖስ ቅድስት ሥላሴ እና ቅድስት አርሴማ ቤተክርስቲያን።
    የቤተክርስቲያኑ አድራሻ Google map
    maps.app.goo.gl/Bgfd3G8QiRErw8k86
    የመልአከ ሕይወት ቀሲስ ሄኖክ ተፈራ የቀጥታ ስርጭት አገልግሎት የቴሌግራም ግሩፕ ሊንክ፦
    t.me/kesishenokLive
    የቻናል ሊንክ፦
    t.me/kesishenoktefera

    • @haftomgera5495
      @haftomgera5495 2 месяца назад

      Abatachen edma tena yestwot kenmelbetsebo weladt Amlk Tetbekwt

    • @ZerfnshHylgebrl
      @ZerfnshHylgebrl 2 месяца назад

      እውነት ነው ተይዘናል እሱ በቸርነቱን ይማረን በፀሎታችሁን አስብኝ ወለተ ስላሴ

    • @yemanesolomon5286
      @yemanesolomon5286 2 месяца назад

      ኣባቴ ፈልጌዎት ነበር ላገኞት አልቻልኩም። ፈጣሪ በርስዎ እጅ እንዲዳበስ ይፍቀድልኝ

  • @ayuwwuwhhwsus3495
    @ayuwwuwhhwsus3495 4 дня назад

    ይህን ላደረገ የድንግል ማርያም ልጅይክበር ይመስገን አባታችን ያገልግሎዎትን ዘመን ይባርክሎዎት ቅድስት ስላሴ🙏🙏🙏❤❤❤

  • @fevengetnet5352
    @fevengetnet5352 2 месяца назад +12

    እግዚአብሔር አምላክ ለአባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፖሮግራሙን የምትከታተሉ እህት ወንድሞቼ ላይክ እና ሼር

  • @medelese
    @medelese 2 месяца назад

    የመምሕር ግርማ የአባታችን ፍሬ በጣም በጣም ደሥ ብሎኛል በእውነት ቀሢሥ ፣፣

  • @TigstTeka-sq3hn
    @TigstTeka-sq3hn 2 месяца назад +1

    እልልልልልልልልልልል ቅድስት ስላሴ ለሳም ያደረጉላት ለኔም ይድረሱልን ❤❤❤❤❤

  • @user-wp4cj1ud8p
    @user-wp4cj1ud8p 2 месяца назад

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እርሱም እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን በፆለትዎ ያስቡኝ ወለተ ማርያም

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 2 месяца назад +3

    ላንቺ የየደረሰ እግዚአቢሄር አምላክ ለኛንም ይድረሰን ለአባታችን የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን ይጠብቅልን ንሩልን አባ ይፍቱኝ

  • @DhSvh-lf5ib
    @DhSvh-lf5ib 2 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ጨርሶ ይማርሽ አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን በረከትሁ ይደርብን በጸሎት አስቡን ሀይለ ማርያም ወለተ ጨርቆስ እያልሁ በጣም በጭንቀት ላይ ነኝ

  • @AliBallofyarn
    @AliBallofyarn 2 месяца назад +9

    እኔ ኮ ሚገርመኝ እደዚህ አይነት ትምርቶች ሚስጠው በተወሰኑ አባቶችነው ግን ምንም እይታ የለም የወድም የእህቶችሁ ድነት ይሁላችን ነው አስተውሉ።

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 2 месяца назад +2

      ሕዝቤ እኮ ፕራንክ እና ሀሜት ብቻ በጣም የሚያየው የ ፕራንክ ቪዲዮ ቪው ብዙ ነው 🥹አዝናለሁ

  • @user-ym8jj5gz6j
    @user-ym8jj5gz6j 2 месяца назад +4

    አባታችን ቅዱስ እግዚአብሔር ይድሜ ይስጥልን

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 Месяц назад

    እግዝያብሄር ይመስገን

  • @yeshihaile
    @yeshihaile 2 месяца назад

    Ehen yaderege Egziabher yemesgen abatachin tsegawun yabzalewot yagelgelot zemeniwotn yarzemew

  • @mesrttesfya95
    @mesrttesfya95 2 месяца назад

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @mesertabebe4349
    @mesertabebe4349 2 месяца назад

    ክብር ለእግዚአብሔር❤❤❤❤

  • @ShewayeeyouTubeሽውዬዮዑቱቢ
    @ShewayeeyouTubeሽውዬዮዑቱቢ 2 месяца назад +2

    ልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏ልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏ልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏እግዚአብሔር ይመሰገን ባዉናአት ስላማይናጋሮው ስትታው የእህታቺን አይን የአባራዉ አምላክ ያኛንም ሃይና አይና ልቦና ያብራልን አሜን 🤲አሜን 🤲አሜን 🤲እህቴ እግዚአብሔር ጫርሶ ይማሪሽ 🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏🕊️💕

  • @kalkidantaddesse6095
    @kalkidantaddesse6095 2 месяца назад

    አባቴ በረከተዎ ይድረሰኝ❤❤❤
    ትዳሬ ከመበተን አድነውኛል 🎉🎉🎉
    እግዚአብሔር ድንቅ አምላክ ነው ❤❤❤

  • @rishane9576
    @rishane9576 2 месяца назад

    ሰላም ኣባታችን እንካን ደህና መጡ እድሜና ጤና ይስጥልኝ ክፉ ሁሉ ከነቤተሰብዎ ኣይንካዎት ኣሜን ኣሜን ኣሜን ፈጣሪ በኣባታችን ኣድሮ ለኔም ለሃጥያተኛዋ ከነልጆቸ ይፈውሰኝ ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤❤❤

  • @user-pp8dg3dd8n
    @user-pp8dg3dd8n 2 месяца назад +3

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን 👏🏾👏🏾👏🏾
    አባታችን በፀሎት አስቡኝ ፅዬ ማርያም ብላችሁ 😭😭😭😭😭
    እኔ ህመሜ ልክ እደህታችን ነዉ በርቀት ምንም መለየት አልችልም ከልጅነቴ ጀምሮ 29 ዓመት ሙሉ ይሄው እስከዛሬ እደዝሁ ነኝ ባይታየኝም መነፀር ማርግ ስለማሎድ እና ስለሚያስጠላኝ አላረግም ነበር ግን አሁን ይሄው 6 ዓመት ሆኖኛል መነፀር ሳደርግ አሁን ደሞ ባሰብኝ ጭራሽ በእምነቴ ደካማ ነኝ ጠካራ ብሆን እስከዛሬ እደምድን አምናለሁ አሁንም እግዚአብሔር የድህነት ቀኔን ያቅርብልኝ የምኖረዉ በስደት ነዉ የተዋህዶ ልጆች ስለድግል ማርያም ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 2 месяца назад +1

    እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @AziyaHussain-nc3iw
    @AziyaHussain-nc3iw 2 месяца назад

    Eshi
    Abbaakenya nuuf jiradha❤❤

  • @user-zj8eh1be1q
    @user-zj8eh1be1q 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏

  • @MessiMessi1985-h9s
    @MessiMessi1985-h9s 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @hit2579
    @hit2579 2 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን
    በገናውን ደርድረሽ ደሞ አመድ አርጊው
    በአገልግሎቱ በርቺ

  • @mezenehaile2958
    @mezenehaile2958 2 месяца назад +1

    አባታችን በረከቶት አይለየን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @tagewdasolomon555
    @tagewdasolomon555 2 месяца назад

    እልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @TigstTeka-sq3hn
    @TigstTeka-sq3hn 2 месяца назад

    መምህርዬ እኔንም አይኔ እደእህታችን አይኔን ያመኛል በቅድስት ስላሴ ፀልዩልኝ እዳልመጣ ብር የለኝም ሰው ቤት ነው የምሰራው እድመጣ ፀልዩልኝ እኔም ታክሜ መነፅር ታዞልኛል ግን አላደርገውም ወለተ ገብርኤል ፀሎት ሲያደርጉ አስቡኝ ብዙ እቅድ አለኝ እዳላሳካ አይኔን ይዞኛል መምህር ሄኖክ በረከቶ ይደርብኝ❤❤❤❤

  • @ftawwftwww2822
    @ftawwftwww2822 21 день назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tgistytagesu992
    @tgistytagesu992 2 месяца назад

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @dedebit33
    @dedebit33 Месяц назад

    ተመስገን

  • @Yamaryam-e6u
    @Yamaryam-e6u 2 месяца назад

    Egzybher yemsgn abatchennnn edma katangre yestlen

  • @MaklatAnduSifu
    @MaklatAnduSifu Месяц назад

    Abtchn yet new miaglgluti ✝️😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-dt5fn3tt7z
    @user-dt5fn3tt7z 2 месяца назад

    አባታችን ረጅም እድሜ ከጢነጋ ይስጥልን እኛንም ለደጁ ይብቃን

  • @seniseni-tg5fe
    @seniseni-tg5fe 2 месяца назад

    Ebakachehu yekesesen seleke yemtaweku tafulene😊

  • @AziyaHussain-nc3iw
    @AziyaHussain-nc3iw 2 месяца назад

    Amen [3]

  • @kalkidantaddesse6095
    @kalkidantaddesse6095 2 месяца назад

    እውነት ነው ቤተክርስቲያን ስለሄድን ብቻ አጋንንትን ማሸነፍ አንችልም 😮
    መንበርከክ መፀለይ መስገድ ስንችል ነው የምናቸንፈው 🎉🎉🎉

  • @KumeeQtr
    @KumeeQtr 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-yo6ug8nk6q
    @user-yo6ug8nk6q 2 месяца назад

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @merhawitkidanemariam3617
    @merhawitkidanemariam3617 2 месяца назад

    እግዚኣብሔር ይመስገን 🙏

  • @SenaytSenayt-kg7yr
    @SenaytSenayt-kg7yr 2 месяца назад

    የኔም ችግር እኮነዉ ያሳደግከች ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወላዲተ ኣምላክ ኣንድ ቀን ለኔም ድረሱልኝ በምልጃቹ😢

  • @Ortho_1_Christ
    @Ortho_1_Christ 2 месяца назад

    እግዚኣብሔር ይመስገን!!

  • @MershaYmer
    @MershaYmer 2 месяца назад

    አባታችን ፀጋዉን ያብዛልወት በእዉነት እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥወት አባቴ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ኪዳን ብለዉ

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 2 месяца назад

    ስልአምነገር ስቶጣ እግዚአብሔር ይመስገን እናቴ እማ አምለክ የቺንቅ አምልጅ የጌታ እናት ላባታቺን እርሜና ፀጋ ተናሁን አድሉሎት

  • @michaelkidane6578
    @michaelkidane6578 2 месяца назад +1

    Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 2 месяца назад +1

    እስኪ ቤሩት ያላችሁ??? ከሰዎቻችሁ ጋር ካቶሊክ ቤተክርስትያን ከሰዎቻችሁ ጋር ሄዳችሁ አስቀድሳችሁ ቆርባችሁ የምትመጡ እኔ ጠይቄ አይችልም ሄዳችሁ አትቁረቡ ኢየሱስ ክርስቶስን ሁለት ባህሪ የሚሉ ናቸዉ አይቻልም ብለዋል እናተም ጠይቁ እና ተረዱ

  • @Hani-jy6cg
    @Hani-jy6cg 2 месяца назад

    አግዛብሄር የምስገን መምህርአ 🙏🏾

  • @gizachewyeshita6677
    @gizachewyeshita6677 2 месяца назад

    እድሜ ና ጤና ይስጥልን አባታችን

  • @mimialmu3958
    @mimialmu3958 2 месяца назад +1

    መምህራችን የኔንም ቤት አንድ ቀን እንድጸዳ ይርደርደኝ❤❤❤

  • @ZerfnshHylgebrl
    @ZerfnshHylgebrl 2 месяца назад

    ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ድንቅነው ስራ አባታች ሺአመት ኑሩርልን የእም ይደርስልን

  • @BINYAMDEREGE
    @BINYAMDEREGE 2 месяца назад

    አሜን፡ቃለህይወት፡ያሰማልን፡መምህራችን።

  • @ethiovib4426
    @ethiovib4426 2 месяца назад +3

    እኔ ምን ማለት እንደሆነ ይገባኛል እግዚኣብሄር ይመስገን የመድሃኒኣለም ፈቃድ ሲሆን እኔም ኣንድ ቀን እድናለው

  • @kalkidan1213
    @kalkidan1213 2 месяца назад

    የኔ ውድ አባት እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ❤❤❤❤

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 2 месяца назад +1

    ኡፍፍፍፍፍ እኔ እናት 24 ሙሉ አይኗ ያምታል እስክ አዉን 🥲አዉን ግን ክንፉ መንፈስ አስንጥላ እንዳ ሆነ ገብቶኛል.አንድ ቀን ትፏሳለች ተስፋ አለኝ 🥲እግዚአብሔር ይርዳን... በጸሎት አስቡን አባታችን... ዕድምና ጤና ይስጣችሁ እግዚአብሔር አባታችን 💞

  • @user-xb7bd6bz4h
    @user-xb7bd6bz4h 2 месяца назад

    Edati edamemata aderashi lakulini

  • @Asmi715
    @Asmi715 2 месяца назад

    እግዜሐብሔር ይመስገን

  • @user-cd2wn4cf1q
    @user-cd2wn4cf1q 2 месяца назад

    የሚያገለግሉት ቤተክርስትያን የት ነው እህት ወንድምቼ?

  • @user-qv1jw5gt5p
    @user-qv1jw5gt5p 16 дней назад

    ቅባ ቅዱስ መች ነው ያለው

  • @TigestNigussie-dc4oj
    @TigestNigussie-dc4oj 2 месяца назад

    ❤❤Egizahber yemesgen Abatachin Erejim edeme ketena gar yeseteln❤❤❤

  • @meronmekonnen6968
    @meronmekonnen6968 2 месяца назад

    ካሜራ የምትቀርፀው ካሜራውን ሰው ላይ በጣም እያቀረብክ ሰው ሲጨናነቅ ይታያል ስለዚህ ልክ እንነ መምህር ግርማ አባታችን ፡ ቀሲስ ሄኖክ ፡ ቆሞስ አባ ሳሙኤል ፡ አባ ባንቲሁን ያለውን ቀረፃ ሲስተም ተጠቀም የጠፋ እቃ በማይስክሮኮፕ የምትፈልግ ነው የሚመስለው! ይህ አይነት ቀረፆ ለናሽናል ጆግራፊ ነው የሚሆነው!!! የራሴ አባት አርጌ ስለማስብ ነው በአፅኖት ይሄን አስተያየት የሰጠሁት ፡፡ ካጠፋሁ ይቅርታ!!!..
    አባታችን እድሜ ጤና ከፀጋ ያብዛሎት አባታችን!!!!.....

  • @mimibeyene5730
    @mimibeyene5730 2 месяца назад

    Tekikil aba telamdot sewu yashofal esum yashofebachewal egzeabher lebona abera

  • @AziyaHussain-nc3iw
    @AziyaHussain-nc3iw 2 месяца назад

    🎉🎉🎉🎉

  • @eyrusalemworku
    @eyrusalemworku 2 месяца назад

    መቼ መቼ ነው የሚያገለግሉት

  • @fatma6932
    @fatma6932 2 месяца назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-nb5xl7fe3d
    @user-nb5xl7fe3d Месяц назад

    አድራሻ የት ነው

  • @fikrtesilase
    @fikrtesilase 2 месяца назад +1

    አባታችን የምገኙት/የአገልግሎት ቦታቸው የት ነው?የምታውቁ ንገሩኝ እባካችሁ

    • @haftomgera5495
      @haftomgera5495 2 месяца назад

      Gotera welo sefer 44 sellase felghewot belse nw

  • @RyHj-vu4rx
    @RyHj-vu4rx 2 месяца назад

    ,ሰላም ለሁላችሁም አሁንስ እኔም እምፈወስበት ቀን😢

  • @user-de2ub3fx1g23
    @user-de2ub3fx1g23 2 месяца назад

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @AziyaHussain-nc3iw
    @AziyaHussain-nc3iw 2 месяца назад

    ❤❤❤❤

  • @user-wk4qh6rs6c
    @user-wk4qh6rs6c 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @yemanesolomon5286
    @yemanesolomon5286 2 месяца назад

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @user-oj8om7yq2c
    @user-oj8om7yq2c 2 месяца назад

    ❤❤❤❤