የመኪና ሹፌርና ፈተናው የቅናት መንፈስ ሲፈትን! ክፍል 152።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 янв 2025

Комментарии •

  • @senayasefaw7148
    @senayasefaw7148 3 дня назад +22

    ከኔ ብሃላ የምትመጡ ሁላቹ የአባታችን ተማሪዎች ላይክ አርጉልኝ

  • @michaelkidane6578
    @michaelkidane6578 6 часов назад +1

    Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @etuye
    @etuye 3 дня назад +8

    እግዝአብሔር ይስጥልን መምህር 🙏

  • @MesiMad-k1t
    @MesiMad-k1t 3 дня назад +5

    አባቴ እንዃን ለገና በዓል በሰላም አደረሰዎ ወለተ ስላሴ ነኝ በፀሎት አስቡኝ ደክሞኛል በመተትና በአይነ ጥላ ተሰቃየሁ

    • @danielmesay2951
      @danielmesay2951 2 дня назад +2

      አንቺ ያለማቋረጥ ንስሃ እየገባሽ ቅዱስ ቁርባን እየተቀበልሽ እየሰገድሽ ሰይፈ ስላሴ ሰይፈ መለኮት አርጋኖን እየጸልይሽ በመቁጠሪያ እየቀጠቀጥሽ እሰሪያቸው። ያን ግዜ እነሱ ይሰቃያሉ አንቺላይ ክፉ መስራት አይችሉም። እንዳውም እንውጣ ብለው ይለምኑሻል። አትሸነፊላቸው!

  • @UserUse-w2f
    @UserUse-w2f 3 дня назад +1

    እኔነኝ አንድዋ ቅዱስ እግዚአብሔር በቃ በለን የምቀኞቻችንን አይነ ልቦናቸውን አብሮቶ የደቤቱ ይጥራልን እኛም እንረፍ

  • @senayasefaw7148
    @senayasefaw7148 3 дня назад +5

    ❤❤❤ዛሬ አንደኛ ነኝ ❤❤❤ አባታችን እንኮን በሰላም መጡ

  • @taybaa8158
    @taybaa8158 3 дня назад +1

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @MershaYmer
    @MershaYmer День назад

    አባታችን ፀጋዉን ያብዛልወት በእዉነቴ ያገልግሎት ዘመንወትን እግዚያቤር ይባርክልወት እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥወት አባቴ ይፍቱኝ ይባርኩኝ

  • @elizabethzewde4121
    @elizabethzewde4121 3 дня назад +1

    አባቴ ባሉበት የፍቱኝ ይባርኩኝ ይፈውሱኝ(ፍቅርተ ስላሴ)😭😭😭🤲🤲🤲

  • @gcoffeeblue2323
    @gcoffeeblue2323 2 дня назад

    መምህራችን እድሜና ጤና ይስጦት ፀጋውን ያብዛሎት

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 2 дня назад +1

    አባታችን ፀጋው ያብዛሎት

  • @ngsitweldebrhan7845
    @ngsitweldebrhan7845 3 дня назад +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን❤❤❤

  • @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ

    እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤

  • @UserUse-w2f
    @UserUse-w2f 3 дня назад +3

    አባታችን አረ በፀሎታችሁ አስቡኝ ሁላችሁም በስደት ነው የምኖረው ልፋት ብቻ እኔም ሰለቸኝ ከነልጆቼ በፀሎታችሁ አስቡኝ

  • @brannyberan8313
    @brannyberan8313 3 дня назад +1

    እግዚአብሔር ይመገን ይመሰገን ይመሰገን

  • @ZdKebede
    @ZdKebede 3 дня назад

    አባታችን❤❤❤

  • @andualemdemessie3629
    @andualemdemessie3629 3 дня назад +1

    አድራሻ አድራሻ ለምትሉ ያሉት አአ ውሎ ሰፈር ወንጌላዊት 44ቱ ፀበል

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf 3 дня назад +1

    እኛም ለመፈወስ ያቃን አሜን !

  • @SelamAssefa-r6o
    @SelamAssefa-r6o 3 дня назад +1

    Amen

  • @heleenheleen3936
    @heleenheleen3936 2 дня назад

    የድንግል ልጅ ክብሩን ይውሰድ ተመስገን

  • @biraraasnakew3570
    @biraraasnakew3570 3 дня назад

    አባታችን በረከትዎ ይደርብንና እኔም በክፉ መንፈስ ከሚሰቃዩ ሰዎች መካከል ነኝ። ያለሁት ክፍለሃገር ነዉና ወደ አዲስ አበባ ብምጣ ያሉበትን ቤተ ክረስቲያን ቢያሳዉቁን። መንፈስ ጸብል ወስጥ ያጓራል ጸበል ስጥጣ ይተለያዬ ነገር ይወጣል ስጸልይና ቅዳሴ ላይ ያዛጋኛል

  • @Kabragrmay
    @Kabragrmay 3 дня назад

    Amen becha adelem kutrnun safuln

  • @fekaduhailu8738
    @fekaduhailu8738 3 дня назад

    Adrash ebakachu

  • @Kabragrmay
    @Kabragrmay 3 дня назад

    Amen amen mn yareglnal ene ko yasfelegen kutrun new begle chgren lakaflew felge new

  • @የድንግልማርያምልጅነ-ለ1ኰ

    Abatachn Bereketachew Yderbn ❤❤❤🙏🏾😇💕🥹😍🥰✝️✝️✝️

  • @ሹፌሮችእናኦፕሬተሮች

    ይሄ እኔንም ይመለከተኛል በፀሎት አስቡኝ

  • @MekebelMelesa
    @MekebelMelesa 2 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KumeeQtr
    @KumeeQtr 8 часов назад

    ❤❤❤❤❤😢😢

  • @MuleeGrem
    @MuleeGrem 3 дня назад

    😢😢😢😢😢❤❤

  • @Kabragrmay
    @Kabragrmay 3 дня назад

    Sew edidn ktrun efelgalew baschekay

  • @Kabragrmay
    @Kabragrmay 3 дня назад +1

    Are benatachu ye kesis henok kutr slk yalew safuln

  • @SamSya-b3u
    @SamSya-b3u 16 часов назад

    ❤❤❤❤❤❤❤