የኛ የሁላችንም ታሪክ | (Yegna) ምእራፍ 4 ክፍል 7

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 дек 2024

Комментарии • 635

  • @medu7886
    @medu7886 3 года назад +484

    ዛሬ ወንዲሜ የወንዲሜ ሰርግ ነው በስደት ላይ ሆኘ አብሬው ስላልሆንኩ በጣም ከፍቶኛል እንኳን ደስ አለሽ በሉኝ እስኪ

    • @መሲፍቅርከወሎ
      @መሲፍቅርከወሎ 3 года назад +2

      ዉይየኔዉድ የኔም የባለፈዉ እሁድነበር ወላሂ በጣም ይገርማል ሴትዩታማ ሆስፒታል ነበርኩእኔ

    • @Mebrat146
      @Mebrat146 3 года назад +2

      እንኳን ደስ አለሽ

    • @ወሎለገሂዳyouTube
      @ወሎለገሂዳyouTube 3 года назад +2

      ዉይ ይህን ስሜት እኔም የዛሬ ወር ቀምሸዋለሁ አይዞሽ እህት የኔኮ ዛሬ አጠቡ አልሃምዱሊላህ

    • @ሕይወትየማርያምልጅ
      @ሕይወትየማርያምልጅ 3 года назад

      እንኳን ደሥ አለሽ ዉድ

    • @User-eu6pi
      @User-eu6pi 3 года назад

      እንኳን ደስ አለሽ

  • @እሙነኝየተዋህዶእንቁ
    @እሙነኝየተዋህዶእንቁ 3 года назад +404

    እንከዋን ለታላቁ አብይ ፆም አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች በሙሉ መልካም የፆም ጊዜ ይሁንላችሁ በያላችሁበት ወዳጆች

  • @hiymelolli8096
    @hiymelolli8096 3 года назад +34

    😍happy womens day😍
    ሴት ማለት እናት
    ሴት ማለት እህት
    ሴት ማለት ሚስትህ
    ሴት ማለት ሀገር
    ሴት ማለት ሁሉም ነገር ናት ዋጋ ክፈልላት።

  • @yutinasstiktok2120
    @yutinasstiktok2120 3 года назад +211

    ሴቶች ክብር ይገባቸዋል የምትሉ እስት 👍👍👍 march 8❤

  • @ማህሌትደጀኔ
    @ማህሌትደጀኔ 3 года назад +45

    እንቅልፌ መጥቶ ቁጭ ብየ ስጠብቅ ነበር የተዋሕዶ ልጆች መልካም የአብይ
    ፆም ይሁንልን ፈጣሪ ፀሎታችንን ሠምቶ
    ሐገራችንን ሠላም ያድርግልን

  • @zebu4271
    @zebu4271 3 года назад +164

    እስኪ እደኔ የኛዎች ጥሩ ቦታ እዲደርሱ የምትመኙላቸው ግጩኝ

    • @ራቢወሎYouTube
      @ራቢወሎYouTube 3 года назад +1

      👏👍👍👍👍👍👍👍❣️❣️❣️❣️💜💜💜💜❤❤❤❤

  • @ለሚየድንግልማርያምልጅ
    @ለሚየድንግልማርያምልጅ 3 года назад +120

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለታላቁ አብይ ፆም አደረሳችሁ በሰላም አስጀምሮ በሰላም ያስጨርሰን🙏🙏

  • @tube7688
    @tube7688 3 года назад +22

    መምህርሯ ደስ ሥትል ሁሉም ተማሪ ካሥተማሪው ጋ እንዴህ ቢግባባ እንዴት ደሥ ይልነበር

  • @sameerahamza3550
    @sameerahamza3550 3 года назад +132

    ቲቸር ሂወትን እንደኔ ሚወዳት አለ እስኪ አሳዪኝ

    • @ኤፍራታትኩ
      @ኤፍራታትኩ 3 года назад +2

      እንደሷ አይነት መምህር ቢያጋጥመኝ ኖሮ የሰላም ሚኒስተር እሆን ነበር ዛሬ

    • @hayetseide1984
      @hayetseide1984 3 года назад +2

      እኔ

    • @sameerahamza3550
      @sameerahamza3550 3 года назад +1

      @@ኤፍራታትኩ እኔ እራሱ መምሮቼን ሳስብ መቼም አይገናኙም ተምሬ ይው የመዳም ሸቃላ ሆኜ ተገኘው ክክክክ

  • @bestone4161
    @bestone4161 3 года назад +33

    ጎሽ ስለ አረብ አገር ማውራታቹ መስራታቹ በጣም አሪፍ ነው

  • @alemyemodeshlijtube19
    @alemyemodeshlijtube19 3 года назад +180

    ይሄን ኮሜንት ምታንቡ ኦርቶዶክሳኒዋን በሙሉ እንኳን ለታላቁ ለአብዬ ጾም በሰላም አደረሳቹ አደረሰን አሜን🙏

  • @tigyadigillij8086
    @tigyadigillij8086 3 года назад +42

    ፍዝዝ ብዬ እያየሁ ሳላዉቀዉ አለቀ እንኳን አደረሳችሁ ኦርቶዶክሳዊት እምነት ተከታዩች መልካም ፅም

  • @enufikr5720
    @enufikr5720 3 года назад +69

    እኳንም ለአብይ ፆም በሰላም አደረሰን

    • @messytube
      @messytube 3 года назад +2

      አሜን 3

    • @ወለተ.ስላሴ
      @ወለተ.ስላሴ 3 года назад

      አሜን.እንኳን.አብሮአደረሰን

    • @NewNew-gq9ko
      @NewNew-gq9ko 3 года назад

      ለዶክተር አብይ ነው ሰምተሻል

  • @konegen6189
    @konegen6189 3 года назад +6

    አስተማሪዋ በጣም ነው ደስ የምትለው የእውነት ሁሉም አስተማሪዎች ሀላፊነታቸውን እንደዚህ ቢወጡ ተማሪዎችን የሚፈልጉትን ይሆናሉ

  • @እመቤቴማርያምበህይወቴጣል

    ውድ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች እንኳን ለታላቁ ለአብይ ፆም አደረሣድሁ

    • @malikaalanzi4898
      @malikaalanzi4898 3 года назад

      እንኳን አቡሮአደረሠንግንአረቡሀገርሁነንእደትመፆምእንችላለንቡቻእግዚቡሔርላገራችያቡቃንእጂእንፆማለን

    • @አስካለማሪያምA
      @አስካለማሪያምA 3 года назад

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን💒💒💒💒

  • @የዋህነቴጎዳኝእኔምበጣምጠ

    ስደተኞች እህቶቸ አሏህ ከናተጋ ይሁን

  • @gigi_shebabbawfan
    @gigi_shebabbawfan 3 года назад +11

    ፆሙ የስላም የፍቅር ያርግልን አሜን

  • @mesi3777
    @mesi3777 3 года назад +22

    ኦው ዛሬ አንደኛ ሆንኩ 👍 የኛ ምርጥ ድራማ። እኔም የአረብ ሃገር ስደተኛ ነኝ ለሃገርሽ ያብቃሽ በሉኝ እስኪ 😥 ከናፈቀችኝ እናቴ ጋር ለመገናኘት 🙏

  • @ሰላሜነሽማርያም-ቀ7ኸ
    @ሰላሜነሽማርያም-ቀ7ኸ 3 года назад +14

    ዉድ የተዋሂዶ ልጆች እንኳን ለታላቁ የአብይ ፆም በሰላም አደርሳችሁ ፆሙን የበርከት ያድርግልን አሜን ፫

  • @70hudinmutube58
    @70hudinmutube58 3 года назад +52

    ሁላችሁም የሰባቹትን አላህ ያሳካላቹ

  • @እኔማለትያውእኔነኝ
    @እኔማለትያውእኔነኝ 3 года назад +127

    እኔ እኮ እሁድ እርቆብኝ እርእ ተው ረዘም አርጉልን ረዘም ይበል የምትሉ እስቲ የት ናችሁ 🤒🤒🤒

    • @semirabdu7288
      @semirabdu7288 3 года назад

      I Love You 😘💋💖❤

    • @Nur-rc7sd
      @Nur-rc7sd 3 года назад

      Ye areb ager setoch gn zm blewu yemayawukutn eyetelekeleku duket nw mimeslut

    • @እኔማለትያውእኔነኝ
      @እኔማለትያውእኔነኝ 3 года назад

      @@Nur-rc7sd እኛን አይወክልም እናት ዱቄት ለወፍጮ ቤት ብለናል

    • @Nur-rc7sd
      @Nur-rc7sd 3 года назад

      @@እኔማለትያውእኔነኝ yawu nesh baksh ye mersa balager

    • @እኔማለትያውእኔነኝ
      @እኔማለትያውእኔነኝ 3 года назад

      @@Nur-rc7sd አፍሽ ይገማል እናት ጸጂ ሰገጤ 😤😤😤😤

  • @AfeMar1221
    @AfeMar1221 3 года назад +33

    ለመላው የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አማኞች በሙሉ እንኳን ለጌታችን የመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ዓብይ ፆም በሰላም በጤና አደረሳችሁ ። መልካም ፆም🙏 ለፆም የሚሆኑ የንስሐ መዝሙር ወደ እኔ ቻናል በመግባት አድምጡ ።
    ስለ ሀገራችን ሰላም ስለሕዝባችን ፍቅር ምምህረትን እንለምን መልካም ፆም በድጋሚ😘🙏

    • @rohemayemaryam9753
      @rohemayemaryam9753 3 года назад +1

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @AfeMar1221
      @AfeMar1221 3 года назад +1

      @@rohemayemaryam9753 AmenAmen Ameb😘❤🙏

    • @bethlehem1804
      @bethlehem1804 3 года назад +1

      አሜን

  • @ፂወንየማርያምልጅ
    @ፂወንየማርያምልጅ 3 года назад +20

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለታላቁ የአብይ ፆም አረሳችሁ❤️💒

  • @User-eu6pi
    @User-eu6pi 3 года назад +73

    እረ ከአረብ የተመለሽዋ ልጅ ምንድነው አይንሽ ላይ ቀይ ስር የመሰለ ለቅልቀሽ እኛን አወክልም እኛ ከአርብ ሀገር ስንመለስ ወድያው ነው ፊታችን ሚጠቋቁረው እሱን ካራክተር ነው መስራት ያለብሽ እጅ ዝም ብለሽ ዱቄት አትለቅለቂ

  • @liverpoolynwa8750
    @liverpoolynwa8750 3 года назад +36

    በጣም እናመሰግናለን ደቂቃ ሰለጨመራችዉልን 🙏🙏❤❤❤

  • @ለመኖርስትልታገል
    @ለመኖርስትልታገል 3 года назад +3

    የዛሬው በጣም ትምህርት አለው አንድ ቦታ ለመድረስ አንድ ቦታ መነሳት አለብን ትክክል እኛ ሀረብ አገር ላለነውም ትልቅ ትምህርት ነው እውነት እናመሰግናለን

  • @sofitube6902
    @sofitube6902 3 года назад +6

    የኛዎቹ እንኳን በደህና መጣቹ 👍🇪🇹ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይህን 🇪🇹🇪🇹❤❤

  • @laylamohammed
    @laylamohammed 3 года назад +7

    አስኬ ለሴቶች ክብር ይገባል የምትሎ የት አላችሁ

  • @wubitethiopia1113
    @wubitethiopia1113 3 года назад +6

    አንድ እና ሁለት መልስ ናቸው የአረብ ሀገር ሂወት ከባድ ነው ጎደሎው ብዙ ነው ሞልቶ አይሞላም እድሜያችሁ ሳያልፍ ቶሎ መግባት ነው

  • @Geniባላገሮtube
    @Geniባላገሮtube 3 года назад +7

    የኛዎቹ እንኳን ደህና መጣችሁ 😘😘ማነው እንደ እኔ ስደት ምርር ያለው😢

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 3 года назад +60

    ወቶ ከመቀረተ ይሰውረን 😢 ወድሜ ተሰዶብኝ😢 በሀሳብ በጭቀት ላይ ነኝ😢በሰደት ላይ 😢😭 ጭንቅ በሎኛል😭 በፀሎት አሰቡኝ እህት ወድሞቼ😢 ሰላም እድገባልኝ😢

  • @የደሴዋየአሳምነውጽጌልጅ

    እኔ ሙስሊም ነኝ
    ለኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለአብይ ጾም በሰላም አደረሳችሁ ውዶቼ መልካም ጾም ♥♥

    • @asfashalmu1486
      @asfashalmu1486 3 года назад

      ውዴ እናመሰግናለን

    • @saeedsaeed2742
      @saeedsaeed2742 3 года назад

      ምንማለነው ሙስሊም ሁነሽ እኩን አደራሳችሁ አይባልም ሀራምነው እረሙስሊሞች አላህን እንፍራ

    • @asfashalmu1486
      @asfashalmu1486 3 года назад +2

      @@saeedsaeed2742 የአሰተሳሰብ ጭቃ ማለት እንዳንቺ ያሉት ናቸው

    • @hirutamare885
      @hirutamare885 3 года назад

      Enamsgnalen Mar nger

    • @burtkanfatima7825
      @burtkanfatima7825 3 года назад

      @@saeedsaeed2742 አወይ አፈር ብይ አችከቱ ድጋይ እራስ

  • @selamtebeka2617
    @selamtebeka2617 3 года назад +2

    እኩዋን አደረሳቹሁ የተዋህዶ ልጆች ለዚህ ለታላቁ አብይ ፆም መልካም ሳምት መልካም ፆም

  • @tamriii3327
    @tamriii3327 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን
    እንኳን አብሮ አደርስ መልካም ፆም ይሁንልን ፁሞ ለመግደፍ ያብቃን አስጀምሮ በስላም ያስፈፅምልን ውድ የተዋህዶ ልጆች

  • @zadlove1821
    @zadlove1821 3 года назад +2

    እንኳን አደረሳቹ የክርስትና እምነት ተከታዮች ለፆሙ

  • @Enen550
    @Enen550 3 года назад +2

    ስለ ስደት ማውራታችሁ ተመችቶኛል ምርጦችየ ሁሌም በጉጉት እንጠብቃችኃል

  • @emabethabesha7161
    @emabethabesha7161 3 года назад +2

    አሜን እክዋን አደረሣችሑ በየትም አለም ያላችሑ የተዋሕዶ ልጆች

  • @mikyethiop7892
    @mikyethiop7892 3 года назад +3

    አሉ እንጂ የኛ አስተማሪዎች እንኳን እንደ ጓደኛ ሊያማክሩን ከጎናችንም ለአንድ ደቂቃ አይቆምም

  • @mulutesfayetube3254
    @mulutesfayetube3254 3 года назад +25

    እረ እኔ ጤነኛ ነኝ ሥምንት አመቴ ደሥተኛ ነኝ ብቻ ፈጣሪ በሠላም የሸኙኝን ቤተሠቦቸን ማዬት ነዉ እስኪ ጸልዩልኝ ፕሮሰስ ጀምሬኘለሁ ቶሎ ቢአልቅልኝ ቤተሠብ እስከአገኝ ቸኩያለሁ

    • @tamriii3327
      @tamriii3327 3 года назад +1

      እግዚአብሔር አምላክ ያሳካልሺ

    • @mulutesfayetube3254
      @mulutesfayetube3254 3 года назад

      @@tamriii3327 አሜን ዉድ

    • @mami3137
      @mami3137 3 года назад

      ሥትወርሆነሺ ከተመዘገብሺ ቆየሺደ

    • @mulutesfayetube3254
      @mulutesfayetube3254 3 года назад

      @@mami3137 ገና ሁለት ሣምንቴ ነዉ በ25 አምስት ቀን ትጠራላችሁ ብለዋል ኡነት ቢሆን

  • @እንምበደንኢቱብ
    @እንምበደንኢቱብ 3 года назад +2

    እንኳንም ለአብይ ፆአ በሰላም አደረሳቹ

  • @mdinaali3183
    @mdinaali3183 3 года назад +2

    በጣም ሀሪፉ ሀሳብ ነው የኛ የአርብ ሀገር ሲቶች

  • @AbcAbc-sl3fv
    @AbcAbc-sl3fv 3 года назад +3

    እንኳን ዳና መጣችሁ የኛዎች
    ሥራ በትክክልና አማራጭ (4)1//2
    የኛ ውድድድድድድድድድድድድድድ

  • @arsemakdsttube2617
    @arsemakdsttube2617 3 года назад +17

    የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለታላቁ የአብይ ፆም በሠላም አደረሳችሁ አደረሰን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @medinahabeshawit1985
    @medinahabeshawit1985 3 года назад +24

    በሳምንት ሁለት አድርጉ ስወዳችሁ የተለየ ነው😘😘😘😘😘

  • @tarikuhundure2643
    @tarikuhundure2643 3 года назад +2

    የኛዋች በጣም ነው ምወዳቹ፡፡

  • @altudz4055
    @altudz4055 3 года назад +6

    እኔ አስር አመቴ ምንም የለኝም መቼ እንደምሄድ አገሬም አላቅም እግዚአብሔር ይመስገን በ 20 አመቴ መጣው ይኸው 30 ቆጥሬ ቁጭ እግዚአብሔር ይመስገን ጤነኛ ነኝ ሰራለው እስካለው እናቴን ረዳለው

    • @السيفالسيف-ن5ح
      @السيفالسيف-ن5ح 3 года назад +1

      Ayezoshi eheta keze buhala limeyaze mokeri wanawe selame tena yesetene fetar

    • @altudz4055
      @altudz4055 3 года назад

      @@السيفالسيف-ن5ح አሜን 🤲 ለሁላችን ጤናውን ይስጠን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን🤲

    • @ገነትነኝየቅዱስሚካኤልልጅ
      @ገነትነኝየቅዱስሚካኤልልጅ 3 года назад +1

      አይዞሽ የኔ እህት ግን ለራስሽም አስቢ እናትሽንም እርጂ ግን ግማሹን ለእናትሽ ስታደርጊ ግማሹን ደግሞ ለራስሽ አጠራቅሚ ድንገት እንኳን ብትያዢ የሆነ ነገር ሊኖርሽ ይገባል በርቺ

    • @altudz4055
      @altudz4055 3 года назад

      @@ገነትነኝየቅዱስሚካኤልልጅ እሽ እማ አይ የየቤታችን ቀዳዳ ብዛቱ ግን ተመስገን ነው 🤲

  • @enufikr5720
    @enufikr5720 3 года назад +14

    እረ ፀጋ አረጋጊው ክክክክ

  • @HayderLeraTube
    @HayderLeraTube 3 года назад +14

    የሀይሌነ የሎሚ አድነቅ ነኝ

  • @bisrt9438
    @bisrt9438 3 года назад +1

    ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለአብይ ፆም በሰላም አደረሳችሁ አደርሰን ፀሙ የንሰሃ የይቅርታ ይሁንልን
    ውድ የተዋህዶ ልጆች ዛሬ አድስ ሰው አየሁ ልበል ወይስ አይኔ ነው

  • @amalmaltube432
    @amalmaltube432 3 года назад +1

    Araa betam des yemil now betam unkan telik somachin aderesachuu zem beyee eyayaow sal awqe halake hulachum igezabher yetebikachu

  • @BanchiYetewahidoLiji
    @BanchiYetewahidoLiji 3 года назад +8

    ምርጦች ሎሚ ውስጤ ነሽ

  • @ኢስላምነውሂወቴ-ኸ7የ
    @ኢስላምነውሂወቴ-ኸ7የ 3 года назад +8

    ክክክክክክ ሁሉም አንደኞ የኮሜንት ውድድር አለባችሁ ዋይ ድራማውን አይታችሁ አስተያየት ስጡ

  • @liylabanitislamliyla4143
    @liylabanitislamliyla4143 3 года назад +3

    አሪፋ ትምርት ነዉ ቀጥሉበት በተለይ አረብ አገር ላለን

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 3 года назад +4

    የኛዎቹ እንኳን በደና መጣችሁ የኛ የሁላችንም ታሪክ😘

  • @mekdsadmyoutubemidya1737
    @mekdsadmyoutubemidya1737 3 года назад +4

    በጣም ድስ @4👍👍

    • @Nur-rc7sd
      @Nur-rc7sd 3 года назад

      Ye areb ager setoch gn zm blewu yemayawukutn eyetelekeleku duket nw mimeslut

  • @abebaadisu8411
    @abebaadisu8411 3 года назад +2

    አይ ዴቪ በጣምነው ያሳከኝ ለዚህነው የጠራሽኝ አላለም😂😂😂😂😂አለምየ በቅናት እንዳትሞቺ 😂😂😂😂😂

  • @zuzutube5497
    @zuzutube5497 3 года назад +14

    የመምህሪቱን የፀጉር እስታይል ስወድላት ከእርጋታዋጋ 🌹❤😘

  • @habetameydenglljinew3525
    @habetameydenglljinew3525 3 года назад +1

    እንኳን አደረሳችሁ የተዋሕዶ ልጆች በሙሉ

  • @HabtshTube-j7l
    @HabtshTube-j7l 3 года назад +6

    ከተለቀቀገና አንድ ሠከንድ ነዉ የሆነዉ ግን ስልሳ ሶስት ሠዉ አይቶታል 😲
    አዳሜ ሁላ በር ናችሁ ልበል🤔

  • @ሠዉነኝአየሠዉ
    @ሠዉነኝአየሠዉ 3 года назад +2

    ማሥመሠል ይብቃ ለሀና የምታግዜት መምህር ይህን ያክል የሚያደርግ መምህር የለም
    over.acting ድራማዉን ያበላሸዋል መምህሮቻችንን እናቃዋለን

  • @AaAa-zz2dh
    @AaAa-zz2dh 3 года назад +8

    ውዶቸ ዛሬ በጣም ከፍቶኛል አባቴን ሾርጣ ያዘው አሉኝ አሁን ዱአ አድርጉልኝ በሰላም እድገባልኝ

  • @selamderebe8957
    @selamderebe8957 3 года назад +3

    የኛ የሁላችን ታሪክ አድናቂነኝ

  • @ዙዙወሎደሴደሴፍቅርነውመስ

    እንኳን ሰላም መጣችሁ የኛወች😘😘❤ ማነው እደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረው 😘😘😘 በቃ ዛሬ አደኛ ነኝ

  • @romanzettube9230
    @romanzettube9230 3 года назад +1

    ሀገር ናፈቀኝ ❤😭🇪🇹👈

  • @elsababi7300
    @elsababi7300 3 года назад +5

    እስት የኛዎችን እደኔ የምቶዱ

  • @medanetdibaba8183
    @medanetdibaba8183 3 года назад +3

    ሀረብ ሀገር የሰራ ሰው ብቻ ነው ሚግባባው ስላዩት የኛ ማህበረሰብ ግን አስቸጋሪ ነው

  • @ኢትዮጵያ-ሰ2ከ
    @ኢትዮጵያ-ሰ2ከ 3 года назад +2

    በጣም እንጅ እኔ እደ ሳራ ነኝ 8 አመት ሆነኝ ምንም ለኔ ምለው 5 የለም ፈጣሪ ይመስገን የቤተሰቦቸ ደስ ነው እሚያስደስተኝ ለነሱ ነው ምኖረው ❤️በ ስቃይ አሳድገውናል ውለታቸው ተከፍሎ ባያልቅም የቻልኩትን እያደረኩላቸው ነው ዘንድሮ 2013 መጨረሻ እገባለሁ ብያለሁ እስኪ ያሳካልሽ በሉኝ እ

  • @ሰአዳ-ሰ8ኘ
    @ሰአዳ-ሰ8ኘ 3 года назад +3

    እኩን ደህናመጣችሁ በጉግት ነበር ስጠብቀዉየነበረዉ የኛወች😍😍😍😘

  • @ቲጂየጎንደርልጅ
    @ቲጂየጎንደርልጅ 3 года назад +1

    የኛወቹ እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @መኮነንሃይሉ
    @መኮነንሃይሉ 3 года назад +3

    ዛሬ ወድሜ የሴት ልጅ አባት ሁኑ በጣም ደሰብሉኛል

  • @galglesidetyawyedingilmari3961
    @galglesidetyawyedingilmari3961 3 года назад +2

    Selm enkwan dena metachu wedochi zares dakikaw tiru now 😘😘😍😍😍🙏

  • @aynalemmezamurmezamur4943
    @aynalemmezamurmezamur4943 3 года назад +1

    Well come yegnwachu

  • @zd6124
    @zd6124 3 года назад +1

    እየነቀልሺ ነው አላለም የአለም ነገር ምስኪን

  • @fgtehjjh9679
    @fgtehjjh9679 3 года назад +1

    በጣም እወዳችሁ አለሁ የኔጀግኖይ በርቱ

  • @bettyitamrat3268
    @bettyitamrat3268 3 года назад

    Welcome welcome my favorite kids continue the good job God bless💚💛❤💚💛❤🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
    @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 3 года назад +1

    ፍዝዝ ብዬ እያየው አላለቀብኝም ሳላቀው ውይ እረ ሰአት ጨምሩልን

  • @tigisttigist5109
    @tigisttigist5109 3 года назад +1

    ሰላማቹ ይብዛ ውድ ያገሬ ልጆች እኳን ደና መጣቹ💚💛❤

  • @ንፁህጆሲ
    @ንፁህጆሲ 3 года назад +1

    ማነው እደኔ የሚወዳቸው

  • @ኢትዬጺያሀገሬ
    @ኢትዬጺያሀገሬ 3 года назад

    እንካንለታላቁለአብይጾምበሠላምአደርሣችሁ ጾሙንየሠላምየፍቅርየጤናያድነት ያድርግልን እግዛብሔርአምላክጭካኔንናዘርኝነትንያጥፋልን

  • @ራቢወሎYouTube
    @ራቢወሎYouTube 3 года назад +1

    ቀጥሉበት የኔ ዉዶች

  • @ekrutube6331
    @ekrutube6331 3 года назад

    ዊይ የኛወች ስወዳችዉ አላህ ይጠብቃችሁ ሁለንም ከናተ ማማር ይቻላል የኔወዶች

  • @fatmuand3507
    @fatmuand3507 3 года назад +2

    እናመሠግናለን👍👍👍

  • @melkam_sisay
    @melkam_sisay 3 года назад

    ወንዶችን ሁልጊዜ ጥፋተኛ እና ሀላፊነት የማይሰማቸው አድርጎ ማሳየት ተገቢ አይደለም፡፡
    ለማህበረሰባችን ወሳኝ አካል ናቸው!!!!!!!!

  • @mihrettube5211
    @mihrettube5211 3 года назад +1

    ሎሚ ፈታ እያለች ስለሆነ ደስ ብሎኛል

  • @haregeweyinlove5071
    @haregeweyinlove5071 3 года назад

    በጣም ጥሩ ነው በርቱ

  • @dawitmareyam6598
    @dawitmareyam6598 3 года назад

    Sarye ayizosh. Hulachihum yemitiwededu nachihu. bertulige.

  • @hananetp6572
    @hananetp6572 3 года назад +2

    ሠላም ለናተ ይሁን የኛዎች ሎሚዬ 1 እና 2 መልስ ናቸው

  • @selamferede71
    @selamferede71 3 года назад

    እራስዋን በሰላም ይዛም መምጣቷ ትልቅ ነገር ነው አየሽ አረብ ሀገር መሄድ ሁሉንም ነገር አልጋ ባልጋ ሆኖ ማግኘት አይደለም ዛሬ እስዋ ለብሳ መታየቷ ብዙ ችግርንና ውጣውረድን ፈተናን በውስጥዋ አምቃ ያልተናገረችው ነገር ይኖራታል ሰዎች ችግርን ሁሉ ተቋቁመው ሰርተው ለቤተሰብ ትንሽ ሳቲም ሲልኩ የተመቻት ይመስልና ሌላዋም ተነስታ እኔም ሄጄ እደስዋ ሰርቼ ቤተሰቦቼን እረዳለሁ ይሉና ያለ የሌለ ወይም ተበድረው ይሄዱና የእስዋንም ያህል በሰላም እጅና እግር ይዞ መምጣት ይቅርና ደበዛቸው ጠፍቶ እደወጡም ይቀሩና ለቤተሰብ የዘላለም ፀፀት ሆነው እደወጡ ይቀራሉ ብቻ ይቅር ያረብ ሀገር ኑሮ ተወርቶ አያልቅም የኔ ቆጆ እስዋም እጅና እግርዋን ይዛ መምጣቷን እግዚአብሔር ታመስግን እዲሕም ተሰርቶ ይኖራልና ደሞ እኛዎችን በጣም አድናቂያችሁ ነኝ በርቱ ብያለሁ።ማን እዳገር ማን እደናት ይባል የለም ።

  • @ዜድነኝየራያዋ-መ8ቘ
    @ዜድነኝየራያዋ-መ8ቘ 3 года назад +2

    እኳን ደህና መጣችሁ

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 3 года назад +12

    🤔ያለመ ቅናት 😃😃 አይጣል 😂 ተጨረጨረች😢😃😃 ያኔ ሲለምንሸ 😂 ዛሬ በተራሸ🤨 ተለምኝዋለሸ😜🤣

  • @bizuayehutesfaye7274
    @bizuayehutesfaye7274 3 года назад +1

    enkuan abro aderesen ye tewahido lijoch somun ye andinet,ye fikir,ye selam,ye bereket yargilin ✟✟✟

  • @lolo_5678
    @lolo_5678 3 года назад +2

    ሎሚየ የኔ ቆጆ አይዞሺ ደነገጥሽ

  • @Eemabetkassa
    @Eemabetkassa 3 года назад +3

    ከአርብ ሀገር የተመለሽው የሎሜ ጓድኛ ምንድነው እንደዚህ መለቅለቅ ከአይንሽ ስር ያለውን ኤች ሀርብ ሀገር ያለች ሴት አትወክም አታስደቢን 😏😏😏

  • @burtukana5675
    @burtukana5675 3 года назад +1

    ወይስወዳችችችችችችሁ

  • @ናፅነትካሕሳይ
    @ናፅነትካሕሳይ 3 года назад

    የኛዎች በጣም ነው እምወዳቹ የነ ሎሚ እና ሳራ ኣሰሪ በጣም ለዋህ ናት እንደ እናት

  • @birteyoutube8877
    @birteyoutube8877 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @mimitube3187
    @mimitube3187 3 года назад +5

    ወደሽ እና ፈቅደሽ ኣሻንጉሊት ስለሆንሽልን ኣለች ሉሚ ከከከከከ

  • @natsantaberaw5578
    @natsantaberaw5578 3 года назад +1

    የኛዎችዬ ዛሬ አረፈድኩ😍😍😍😍🤗🤗🤗🤗🤗

  • @ayshaaragaw4772
    @ayshaaragaw4772 3 года назад

    እዉነት ነው ከሰሩ የማይቀየር ነገር የለም ግን ጠንክሮ ከሠሩ ነው

  • @hiwiweloyewa1413
    @hiwiweloyewa1413 3 года назад

    እፉ ትዝታ እኔም አረብ አገር ሳልመጣ ፀጉርቤት ሰልጥኘ ጨርሽ ተቀጥሬ እሰራ ነበር እና ከደመወዙ ይልቅ እሚሰጠኝ ቲብ በጣም ያስደስተኝ ነበር በቀን እስከ መቶ ብር አገኝ ነበር ስራ ሲኖር ሲኖር አቤት ደስታየ ወደር የለውም ነበር ደመወዜም ጥሩ ነበር የራስን ከፍቸ የመስራት እድሉ ሁሉ ነበረኜ እድሌ ሆነና አረባገር መጣሁ አይ አሁላን ይቆጨኛል 😥😥😥😥