የኛ የሁላችንም ታሪክ | (Yegna) ምእራፍ 4 ክፍል 8

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 дек 2024

Комментарии • 903

  • @liverpoolynwa8750
    @liverpoolynwa8750 3 года назад +206

    ውድ ያገሬ ልጆች በስደት ያላችዉ አላህ ይጠብቃችዉ እወዳችዋለዉ የሳምት ሰዉ ይበለን❤❤❤

  • @ኡሙአይመን-ከ9ቐ
    @ኡሙአይመን-ከ9ቐ 3 года назад +235

    ሳምቱ አልቆ ሳምንት ላደረሰን ፈጣሪያችን ክብር ምስጋና ይገባው ያረብ በርቱልን 💞💞💞💞💞💞💞💞💞🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹👌

  • @elugbeta1861
    @elugbeta1861 3 года назад +27

    ፍቅርን የሚያዋራትን አካለ ስንኩሉን ልጅ እንደ እኔ የሚወደው አለ ደስ የሚል ነገር አለው አይደል ውርስ ተሳሳትኩ

  • @zoey2727
    @zoey2727 3 года назад +297

    ለእናቴ ቤት ገዛው አልሀምዱዲላ ሽኩር ይገባው ለአላህ

    • @user-le3sn6fx2z
      @user-le3sn6fx2z 3 года назад +1

      መሻአላ እኮን ዴስ አለሺ እህቴ

    • @kedimyaleewuket8582
      @kedimyaleewuket8582 3 года назад +2

      ማሻአላህ ማማ

    • @user-le3sn6fx2z
      @user-le3sn6fx2z 3 года назад +2

      ዴሴነሺዴ እህቴ እሰከ ስት ይገኛል በአላህ እኔም አሰቤ ነበር ለመግዛት

    • @helenadonaitube1032
      @helenadonaitube1032 3 года назад +2

      Bet lambosa ya alem yaregew ehta❤❤❤la anchim la enateshem edema na tena yesetacho❤❤

    • @ሰብሊt
      @ሰብሊt 3 года назад +1

      እንኳን ደስ አለሽ

  • @nuhaminethiopa1590
    @nuhaminethiopa1590 3 года назад +29

    የፍቅር አባት ሁኖ የሚተውነው ሰውየ ልክ የኔን አባትነው የሚመሰለው መልካምነቱ ትግሰቱ ለልጆቹ ያለው ፍቅር ሲአበረታታ እናታቸውን ሲአረጋጋ በቃ የፍቅር እናትና አባት በቃ የኔ እናትና አባት ነው የሚመሰሉኝ 😍🙏

  • @User-eu6pi
    @User-eu6pi 3 года назад +140

    የነ ፍቅርን አባት ስወደው💚💛❤

  • @ድንግልማርያምእናቴ-ቈ9ኈ

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለአቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ አመታዊ ክብረ በአል በሰላምና በጤና አደረሳችሁ እንዲሁም እንኳን ለአብይ ፆም ሁለተኛ ሳምንት ቅድስት ፆም አደረሳችሁ መልካም ፆም ያድርግልን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @asratyenatalige7115
    @asratyenatalige7115 3 года назад +27

    ወይ ፀጋዬ በሳቅ ሞትኩኝ 😍😍😂😂😂😂😂😂 ወይ ጓደኝነት እንዲህ ነው በቃ እዬተያዩ ማሽሞር

  • @ኡሚጀነቴየከድርአፍቃ-ጘ3ሠ

    ፍቅርን እደኔ የሚወዳት 💟💟💟💟💟💟

    • @miftahMekonen
      @miftahMekonen 3 года назад +1

      በቅንነት ደምሪኛ እህት

    • @emuhabeshawit3779
      @emuhabeshawit3779 3 года назад

      እኔ ስወዳት ባህሪየም ይመስላል

    • @hayatwollotube397
      @hayatwollotube397 3 года назад

      እማየ ደምሪኝ

    • @selamzenaenasport4262
      @selamzenaenasport4262 3 года назад

      ፀጋ አልወዳትም ደሞ እንኳን ሳቁባት ይበላት ይገባታል

    • @mg9950
      @mg9950 3 года назад

      ደምረኝ

  • @አቤቱአድነን
    @አቤቱአድነን 3 года назад +83

    የተዋህዶ ልጆች የድንግል የአስራት የመስቀል የአደራ ልጆች የአባታችን ገብረመንፈስ ቅዱስ በረከት እረዴት ይደርብን ከምንም በላይ ከስደት ተመልሳቹ ለንስሀ ሞት ያብቃን አሜን የምትሉ ይሁንላቹ

  • @mustobintmahmed6736
    @mustobintmahmed6736 3 года назад +24

    Baga nagiyan dhuftan wedochi koo namin akka kotiti jaltani like nafi godha hedu isin jaladha jabadha itti fufa 🥰🥰😙😙😙😙😙🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @elsaasle9409
    @elsaasle9409 3 года назад +3

    ፀጋየ የኔ ቆንጆ ሴት ልጅ ስት ጎረመስ ሁሉ ነገር ያምራታል ቆንጆ መሆን ትፈልጋለች ግን መልክሽ ይበቃሻል ልጅነት እራሱ ውበት ነው

  • @ሄርሚየማርያምልጅ
    @ሄርሚየማርያምልጅ 3 года назад +31

    እንኳን አደረሳችሁ ውድና የተከበራችሁ የተዋህዶ ልጆች ነገኮ ሰማዕቷ እናታችን ቅድስት አርሴማ ናት ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቀን 🙏🙏🙏

  • @digitechcell3825
    @digitechcell3825 3 года назад +17

    ፍቅር ዬዬዬዬዬ የሥደተኞች አምላክ ይጥብቃቹ ሥለሥደት ሥትዘፍኝ ተመቸሽኝ ፀጋዬ ፍትህ የሜካብ. ሁላቹም ይመቻቹ

  • @mulutesfayetube3254
    @mulutesfayetube3254 3 года назад +43

    ፍቅር ወደ እራሡዋ በመመለሱዋ እደኔ ማነዉ ደሥ ያለዉ እስከ ዛሬ እኦ አባቱዋንም ሆነ ሌሎችን ታርቅ ነበር ከሡዋ ምን ተማራችሁ

    • @ሀዲቢንትኑር
      @ሀዲቢንትኑር 3 года назад +1

      እኔም በፊት ታስጠላኝ ነበር አውን ተቀይራለች የሌለ

    • @mg9950
      @mg9950 3 года назад

      ደምሩኝ

    • @Rahma-su2fn
      @Rahma-su2fn 3 года назад

      እኔ

  • @honeytube1463
    @honeytube1463 3 года назад +4

    የነ ፍቅርን አባት ሳላደንቅ አላልፍም ምርጥ አባት ነዉ::

  • @tsehaygeni9668
    @tsehaygeni9668 3 года назад +5

    አይ ፀጋዬ😂😂 ፍቅር የኔ ወንዳወንድ ስወድሽኮ💝😂 ደግሞ ልጁ ፈርቶሽ ነዉጂ አፍቅሮሻል👌

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 3 года назад +75

    😢በፀሎት አሰቡኝ😭 እግሬን አሞኛል😢 በሰደት ላይ😢😢 አይ ፀጋ😂 ባዴይ😜 ቀበጥሸ🤠 አይ ቅበጥና 😃 🤣

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 3 года назад +23

    እረመዳንን እንደኔ በጉጉት እየጠበቀ ያለዉ ማን ነዉ ።።።።

    • @soreti3556
      @soreti3556 3 года назад

      ከቤተሰብ ጋር ብንሆን አሪፍ ነበር

  • @hamu143
    @hamu143 3 года назад +122

    በህግ አምላክ ሰአታችን ይከበርልን እህ አጠረ ኦኮ😡

  • @ኡሙሙአዝ-ጀ8ፐ
    @ኡሙሙአዝ-ጀ8ፐ 3 года назад +11

    ማነው እደኔ ፍቅርን የሚወዳት ሁላቸውንም እወዳቸው አለሁ ግን የፍቅር ይለያል

  • @sisaytulu3030
    @sisaytulu3030 3 года назад +36

    እንደ እኔ ሀይሌ ፀጋን ሲያይ ያሳየው ሁኔታ የተመቸው።👍❤

  • @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር

    ወይኔ በሳቅ ፀጋን ሳይ ሳቄን መቁጣጠር አቃተኝ ክክክክክክክ ዱቄት በዳቄት ሆና መጣች

    • @lifegoseon1509
      @lifegoseon1509 3 года назад

      😃😃😃😃😄

    • @kokobtube7125
      @kokobtube7125 3 года назад

      Ere enem kkkkkkkk

    • @miftahMekonen
      @miftahMekonen 3 года назад

      እኔም በጣም ነዉ ያሣቀቺኛ በቅንነት ደምሩኛ ዉዳቸ

    • @ድብሎ
      @ድብሎ 3 года назад

      እኔ እራሱ ታስቀኛለች 😂😂😂😂😂

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 3 года назад +2

    እንኳን በደና መጣች ፀጋ ምንአጠፋች ተውባ የመጣችው ሰው ፀዳብሎ ሲመጣ አምሮብ የሚባለው ጋደኖቻ አገላችዋት ያናድዳል አይዞሽ

  • @mesidan8055
    @mesidan8055 3 года назад +7

    ለፀጋ እንዲህ መሆን ግን ፍቅር ተጠያቂ ናት ስትጠይቃት መረዳትና መርዳት ነበረበት
    አለም ና ፍቅር በጣም አናደውኛል ጓድኝነት እንዲህ ነው እንዴ

  • @ድካምብቻሂወትአልገባችኝም

    ፀጋ ማድረግ ያለባት ነገር በራሷ መተማመን እና እራሷን መቀበል ጭንቀት መቀነስ በራሥ መተማመን እራሡ በቂ ነዉ ባለን ከተብቃቃን ያለን ልዮ ነዉ ደሞ ቁንጂዬ፠ነች

  • @ማህሌትደጀኔ
    @ማህሌትደጀኔ 3 года назад +27

    😁😁😁ቁርጥ አሻንጉሊት ገዝተሽውነው አይ ስጦታ ነው😁😁 የእኔ ማርአሳዘነችኝ

  • @እናቴእወድሻለሁ-ዐ2ደ
    @እናቴእወድሻለሁ-ዐ2ደ 3 года назад +17

    ፍቅር እና ይሄ ልጅ አሳዘኑኝ

    • @lalalala7980
      @lalalala7980 3 года назад

      የእውነትነው የማነክሠው ነውለፌልሙ

    • @ሀዲቢንትኑር
      @ሀዲቢንትኑር 3 года назад +1

      የእውነት ይመስለኛን ▻😿😿

  • @Sነኝወሌየዋ
    @Sነኝወሌየዋ 3 года назад +38

    ፀጋለብሳና. ሜካብተሰረታሰመጣ. እደኔበሳቅየሞተማነው

  • @menberelakew4238
    @menberelakew4238 3 года назад +1

    ፀጋ ከማናችሁም በላይ ታምራለች።የምናምረው በራሳችን በአቅማችን ስንሆን ነው።

  • @ዜድ.ነኝየአላህባሪያዜዴየ

    ወይኔ በሣቅ የዛሬዉ ደሞ ክክክክክክክክክክ ፀጋዬ በሣቅ ገደልሽኝ ሠአት ግን ፕሊሥ ጨምሩ

  • @አሚናትሺፈራው
    @አሚናትሺፈራው 3 года назад +1

    ፀጋየ እውነት በጣምነው የማደቅሽ። ያምርብናልብለው አመዲ ። ለሚለቀለቁ። ሴቶች እደት እደሚያስጠሉ እካን ያሳየሽልኝ ልዩነሽ

  • @User-eu6pi
    @User-eu6pi 3 года назад +63

    ፀግዬ አንቺም እኮ አበዛሽው በአንዴ ተቅየርሽ አይናፉር አልነበርሽ😕😊

  • @ሪቾያባቷልጅ
    @ሪቾያባቷልጅ 3 года назад +1

    አማንዬ የኔ ቆንጆ እንዲህ ትልቅ ሰው ሆነህ በማየቴ ደስ ብሎኛል። የድሮ ፎታችንን ሳየው ሁሌ ነው የማስታውስህ። ምናልባት ካነበብከው ምልክት ልንገርህ በርግጥ እናቴ ከሞተች እረጅም ግዜ ቆይታለች ግን በጣም ነበር የምትወዳት። በፊት የምትኖርበት ቦታ።

  • @እስልምናኤሂወቴነው-ለ4ነ

    እካን ደና መጣቹ የፀጋና የዳዊት አድናቂዎች በሉ እደተለመደው ላይክ ስወዳቹ እኮ

  • @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለፃድቁ አቡነ ገብር መንፈስ ቅዱስ የእረፍት በአል በስላም አደረሳችሁ አደረስን አሜን ሀገራችንን ስላም ፍቅር አንድነት ያምጣልን

  • @monirhossainmonirhssain9215
    @monirhossainmonirhssain9215 3 года назад +3

    🤣🤣🤣🤣
    ኃይሌ ገደልከኝ 🤣🤣🤣
    ከፀጋ መለውጥ ይልቅ ያንተ ሁኔታ 🤣🤣🤣🤣

  • @lubelube1006
    @lubelube1006 3 года назад +7

    የስደት እህት ወንድሞቼ ያሰብነው ተሳክቶ ህልማችን እውን ሆኖልን ሀገራችን ለመግባት ያብቃን ያረብ ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን ልጄ በጣም ናፍቃኛለች

  • @munahanan3464
    @munahanan3464 3 года назад +19

    ዉድ ያገሬ ልጆች በየአይማኖታቹ አላሃ እናቴን እንድያገናኝን ዱአ እርጉልኝ የለ እናት አለም ጨለማ ነው ብቻ ቤተስቦቻችውን እድሜ ያርዝምላቹዉ

    • @ስደተኛዋየገጠርልጅ
      @ስደተኛዋየገጠርልጅ 3 года назад

      አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ካችጋ ይሁን እህት

    • @munahanan3464
      @munahanan3464 3 года назад

      @@ስደተኛዋየገጠርልጅ አመስግናለው እህት

    • @bestebeste448
      @bestebeste448 3 года назад

      አላህ ከንቺ ጋ ይዉን ዉዴ

    • @munahanan3464
      @munahanan3464 3 года назад

      @@bestebeste448 አመስግናለው እናት

    • @rhmetahmed6147
      @rhmetahmed6147 3 года назад

      አላህ በሰላም ያገናኙችሁ የኔ ውድ ❤️

  • @habhabshi7157
    @habhabshi7157 3 года назад +2

    አጪር ነው ግን የነፍቅር አባት አባየን ያስታውሰኛል አባየ ኑርልኝ ናፍቆቴ

  • @hiwetyejimawa
    @hiwetyejimawa 3 года назад +4

    አለም እና ፍቅር በጣም ነው ያናደዳችሁኝ ፀጋ ላይ ከመሳቅ ጥፏትዋን እና እዳይሳቅባት ዞር አርጋችሁ ማናገር እና ማስርዳት ሲኖርባችሁ መሳቅ አለምስ ብትሆኝ አንቺስ ሲሳቅብሽ አልነበርምዴ ሰላምን ለመምስል ስትሞክሪ በቃ ጓደኝነት እንዲ ነው ለማንኛውም ይመቻችሁ

  • @selina_y183
    @selina_y183 3 года назад +46

    ከፀጋ በላይ ጓደቿ በጣም አናዳችሁኛል

    • @መርሲሞዪፍቅር
      @መርሲሞዪፍቅር 3 года назад +3

      Btm ye ewnat masek alenberbacheum

    • @ንፁህጆሲ
      @ንፁህጆሲ 3 года назад +1

      በጣም

    • @zed7273
      @zed7273 3 года назад +1

      በጣም ጎደኛ እንደዚህ ነው

    • @masschere8515
      @masschere8515 3 года назад

      በደንብ ነውጂ የሰሩት የገጠር ልጅ ከሆንሽ ትረጃቸዋለሽ

    • @zed7273
      @zed7273 3 года назад +1

      @@masschere8515 እረ የገጠር ልጅ እንደዚህ አካብደን አልተማርንም በራሳችን ማንነት ነው

  • @hglj3953
    @hglj3953 3 года назад +4

    የኛዎች እኳን ደና መጣችሁ ሥወዳችሁ

  • @mahimemaryamlej2295
    @mahimemaryamlej2295 3 года назад

    ሁለትና ሶስት ማም ጥሩ ትምህርት አዘል ድራማ ነው ስንት ነገር አየሁበት ብዙ ትምህርት ሰጭ ነገር አለው ፀጋ እኔም ያኔ ልጅ እያለሁ እንድህ እሆን ነበር ማርያምን😁ግን ራስን ማየትና ሚያስፈልግሽን ማወቅ አለብሽ ያኔ ሙሉ ትሆኛለሽ ራስን መቀበል የመሰለ ነገር የለም።

  • @ወለተ.ስላሴ
    @ወለተ.ስላሴ 3 года назад +17

    እስኪ.እደኔሳያይና.ሳይሰማ.ላይክ.የሚያረግ

  • @sofitube6902
    @sofitube6902 3 года назад

    የኛዎቹ እንኳን በደህና መጣቹ በጣም አሪፍ ነው ቀጥሉበት 👍👍🇪🇹❤❤❤❤🌹❤❤

  • @ኢትዮጵያ-ሰ2ከ
    @ኢትዮጵያ-ሰ2ከ 3 года назад +12

    8 ተኛ ነኝ ጋይስ ሰላም ፍቅርን መተሳሰብን ይስጠን አሜንንንን

  • @tube-bx5hd
    @tube-bx5hd 3 года назад

    ፀጋዬ እራስን እደመሆን የሚሆን ምንም ነገር የለም ሜካፕ ለጊዜው ብያስምር ስትታጠቢው ይለቃል ፀጉርም ለአንድ ቀን በያድምቅሽ ሌላኛው ግን አሆንሽም የራስሽ ውብት ግን የአንች ነው እራስሽን አምነሽ ተቀበይ እራስሽን ሁኚ ደግሞ ጎበዝ ልጂ ነበር በራስ መተማመንሽም አሪፍ ነበር ምርጥ ገፀ ባህሪ ነበረች የፀጋ ካራክተር

  • @semutube8222
    @semutube8222 3 года назад +7

    ፍቅርን የወደዳት ልጅ ደስ ሲል

  • @Razhxf
    @Razhxf 3 месяца назад +1

    ❤❤❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏

  • @HayderLeraTube
    @HayderLeraTube 3 года назад +10

    መልከምነት ለረስ ነው መልከም የምንሰር ልብ ለሁለችንም ፈጠሪ ይስጠን
    የሀይሌነ የሎሚ አድነቅ ነኝ

  • @እሙነኝየተዋህዶእንቁ
    @እሙነኝየተዋህዶእንቁ 3 года назад +1

    Swedew yhen drama
    እንኩዋን ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ የእረፍት ቀናቸው አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች በሙሉ የአመት ሰው ይበለን አሜን፫

  • @የብሌንእናትነኝከሳውዲ

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ወየው ፀጋ እመቤቴን ተኝቸ ሳላስበው ሳቄን ለቀቅኩት😂😂😂😂😏😒ያሆሆ አንድ ኪሎ ዱቴትና ቀለም😂😂😂😂

  • @alametube2428
    @alametube2428 3 года назад +1

    ፀጋን ወደድሮው መልሷት በጣም ያስጠላል😥😥😂😂😂😂😂

  • @ዜድፍቅር-ኸ6ፀ
    @ዜድፍቅር-ኸ6ፀ 3 года назад +8

    ሲያጌጡ ይመላለጡ😂😂

  • @toybatube6804
    @toybatube6804 3 года назад +2

    ዋው ፍቅር በጣም ደስ ይላል

  • @ethiopiailoveyousomach214
    @ethiopiailoveyousomach214 3 года назад +18

    የት ናችሁ የመዳም ቀመሙች ኑኑኑኑኑኑ ተለቋል የኛወች

  • @astu4737
    @astu4737 3 года назад

    የኛዎች እንኳን ደህና መጣችሁ
    ወይኔ ፀጋ እንዴት እንዳሳቀችኝ በጣም ጩኬ ብዬ ከመሳቄ የተነሳ ሰዎቹ ምን ሆንሽ ብለው ደነገጡ
    አይ ዱቄትዬ 🤣🤣🤣🤣

  • @Tube-ij9bu
    @Tube-ij9bu 3 года назад +17

    ማነው እደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የቆኝ

  • @biruktiyoutube7404
    @biruktiyoutube7404 3 года назад

    ሰላምቹ ይብዛ ውድ ኢትዮጵያውያን ወገኖቼ በስደትም ብህገርም ያላችሁ የኛውች በጣም ታምርህላችሁ በጣም አስተማሪ መልክትን ይዛችሁ መጣችሁ ቀጥሉበት

  • @lolo_5678
    @lolo_5678 3 года назад +3

    ስጠብቃቹ ነበር የኛወቹ መጣችሁ

  • @yoniyebabayoni3139
    @yoniyebabayoni3139 Год назад +1

    የሀና ወንድም በጣም ደስ ይለኛል

  • @zabuka3228
    @zabuka3228 3 года назад +18

    ፅጋ ያሳቀቹ እደኔ ማናው

    • @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር
      @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር 3 года назад

      እኔ ሳቄን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ

    • @sosososo-ov4oo
      @sosososo-ov4oo 3 года назад

      እኔም የትምህርት ቤት ጓደኞቸን አስታወስኩ

    • @zabuka3228
      @zabuka3228 3 года назад

      እኔ ትምርትቤት ላይ የተለያዩ ልብሶች ሚለብሱ ጋደኞች ቀና ነበር እደውም እንቁላል ምጥል ዶሮ ነበረችኝ ሽጫት ደስ ምትል ሂጃብ ገዝቼ ዶሮዋን ድመት በላት አልኩኝ የሸትኩት ለሰፈር ሰው ነበር ገዝቶ መልሶ አመጣት ባቢ ይቺን ዶሮ እቁላላን አትብዬ ከበላሽ ያምሻል ብሎኝ እርፍ በጣም ነው ሳስታውሰው ሚያዝናናኝ

  • @kidestmekonen531
    @kidestmekonen531 3 года назад +2

    ክክክክ ወይኔ ፀጋዬ የምር አሳቅሽኝ በራስ አለመተማመን ከባድ በሽታ ነው ለሴት ልጅ

  • @hamdyatube7118
    @hamdyatube7118 3 года назад +25

    ቅመሞች መጣቹ ግን ኮሜቶች ላይክ ባታርጉኝ ዋአ

  • @MASITUBE
    @MASITUBE 3 года назад +1

    ስላም ፍቅር አንድነት ለኢትዮጵያ

  • @sameerahamza3550
    @sameerahamza3550 3 года назад +4

    የፀጋ ፀጉር መች ይወድቃል ብዬ ስጠባበቅ ነበር 😂😂😂

  • @mastewalyigermal6677
    @mastewalyigermal6677 3 года назад +2

    Yegna love❤❤❤

  • @Tube-du7rj
    @Tube-du7rj 3 года назад +8

    እህት ወንድሞቼ በፅሎታችሁ አስቡኝ ወገቤን ይጠዘጥዘኛል ኩላሊት እንዲህ ያደርጋል ስገራ አልወጣኝ ይላል

    • @kedimyaleewuket8582
      @kedimyaleewuket8582 3 года назад +3

      ማማዬ ብዙም አትቁሚ ውሀ በደንብ ጠጭ ከቻልሽ ጧት ጧት ሞቅ ያለ ውሀ እና ቴምር ተጠቀሚ አብሽሪ ውድ

    • @መሢቤተሠቡቹንናፉቄ
      @መሢቤተሠቡቹንናፉቄ 3 года назад

      አወ ምልክቱ እደዚህነው ግን ውሀ ጠጭ በደብ ሠላጣ ተጠቀሚ አይዞሽ

  • @toybatube6804
    @toybatube6804 3 года назад

    ወይኔ ፀጋዬ በሳቅ ገደልሽኝ በራስሽ ውበት ነው እሚያምርብሽ የኔ ማር ሁላችሁንም ውድድ

  • @ምርጥሾ
    @ምርጥሾ 3 года назад +8

    እኔ ጋ ቆይቶ ነው የሚዴርሰው ኮመት ለመቅዴም ስሮጥ ክክክክ ፀጋ አሳቀችኝ

  • @Rነኝየወለጋሰላምየናፈቃኝ

    ሰለሙአሊይኩም የገሬ ልጇች በላችሁበት አላህ ይጠብቀችሁ በዱአ አተርሱኝ ለበተሰቤ ፍትህ ለወላጋ ህዝብ ኡፍፍፍ ዘሬስ በስዴት ለይ ሀሰብ አላህ ይስቱር

  • @ዜድፍቅር-ኸ6ፀ
    @ዜድፍቅር-ኸ6ፀ 3 года назад +15

    አልተመቸኝም ስለ ስደት ያልሽው ወይ ፍሬ የሚያፈራ አለን ከምኑም ሳንሆን

  • @kalyakalua4402
    @kalyakalua4402 3 года назад

    ኡፍ የውነት ያህል አጠገብሽ ያልሁ ይመስል ባለባበስሽ ደነገጥኩኝ 😁
    መልስ 3 እራስሽን መቀበል በራስሽ መተማሙን ነበረብሽ ፀጋዬ

  • @smira4528
    @smira4528 3 года назад +3

    ስላም።የገሬልጆች

  • @یمیمسامنے
    @یمیمسامنے 3 года назад

    ኣየ ፀጋ ሁሌም ስለ ፀጉር ስለ ኣለባበሷ እንደተጨነቀች

  • @ጥቁርአዝሙድነኝ
    @ጥቁርአዝሙድነኝ 3 года назад +6

    _ፀጋ ዛሬ የፈረንጂ አይጥ ነው የመሰለችው😂😂_

  • @mangalg783
    @mangalg783 3 года назад

    ሰላማቹ ይብዛላቹ የአገረ ልጆቺ (2) 3)

  • @ማርያምእናቴ-ተ1ዐ
    @ማርያምእናቴ-ተ1ዐ 3 года назад +4

    አቤት ደቂቃ ማስታወቂያ እኮ ነው የሚመስለው 🙆‍♀️

    • @adenedu8797
      @adenedu8797 3 года назад

      eko ache fetehe ledekikawe 😠😠😠

  • @ሠዉነኝአየሠዉ
    @ሠዉነኝአየሠዉ 3 года назад +1

    ጸጋየ 😜😀😀

  • @User-eu6pi
    @User-eu6pi 3 года назад +15

    ፍቅር ግን ትመቸኛለች

  • @kidistmersi8605
    @kidistmersi8605 Год назад

    Btami tnxs tmrbtlwe yega yhlahnme tarki ewnti nawe ywlahnmi tarki nawe Tnxs

  • @zuzuuser-sj4sh8wt1s
    @zuzuuser-sj4sh8wt1s 3 года назад +7

    ይች ልጅ ግን መቼ ነዉ የምትወልዴዉ🙄🙄🙄🙄አልበዛምዴ ሁልጊዜ አርግዛ🙄🙄

  • @natsantaberaw5578
    @natsantaberaw5578 3 года назад

    ፀጋዬ የኔ ቆንጆ😥😍🤗

  • @liverpoolynwa8750
    @liverpoolynwa8750 3 года назад +3

    ወይኔ ፀጋ ድመት መስላመጣች😂😂😂😂😂

  • @selamderebe8957
    @selamderebe8957 3 года назад

    የኛወቹ የሁላችን ታሪክ በጣምነው እምዉዳችሁ የተለይ ሀናየ

  • @nuntube321
    @nuntube321 3 года назад +4

    የኛውች እኮን ደነ መጣቹ በጉጉት እያጣበኩዋቹ ነበር😍😍😍😍😍😍😍

  • @zd6124
    @zd6124 3 года назад +2

    ውይ ፀጋ በሳቅ ፀጉርሺ ያምራል ገዝተሺው ነው አላለችም ማን እደራስ መኖር ያነው ውበትሺ ምርጥ ነሺ የምን ዶቄት ነው

  • @ሳራይቱብ-ኀ3ገ
    @ሳራይቱብ-ኀ3ገ 3 года назад +3

    ወይ ፀጋ ክክክክክ

  • @sarakano8215
    @sarakano8215 3 года назад

    አመሰግናለሁ በጣም እኔ አድናቂቹነኝ በርቱ ተበራቱ ሁላችሁንም ሰላም ብያለሁ የምወዳቹሁ እህት ወንድሞቸ ባላቹሁበት ሰላም ሁኑሉኝ ፍቅር ያድለን በስደት ያለነዉም በሰላ ወደ እናት ሀገራችን በሰላም ያስገባን

  • @ቀለምወርቅእምሬ-ዐ9ቈ
    @ቀለምወርቅእምሬ-ዐ9ቈ 3 года назад +6

    ለምን ግን ማህተባቸውን ያወልቃሉ
    ጥያቄ ነው መልሱልኝ ??

  • @ኩንፈየኩን-ቈ3ቈ
    @ኩንፈየኩን-ቈ3ቈ 3 года назад +1

    ሰላም የኛወች እንዴት ናቸሁ
    የኛወች ለሰደተኞቾ ድምፅሆኑልን ፍትህ አግኝተው ወደሀገራቸው እንዲገቡ

  • @መኪይYoutube
    @መኪይYoutube 3 года назад +3

    ፍቅር እደዉ የዉድምሺን የሥራ ልብሡን ነዉ እደ እምለብሺዊ

  • @healthyfood7119
    @healthyfood7119 3 года назад

    ሰላም ከዚህ ተማሩ የፈለገ ብታጡ ከሰዉ ተዉሳችሁ እዳትለብሱ የሰው ወረቅ አያደንቅ እደገና ደግሞ እራሰን መምሰል ጥሩ ነዉ ቆንጆ የሚያደረግህ
    መልክህ ሳይሆን ወይም
    አለባበስህ ሰሠይሆን
    በዉሰጥህ ባለዉ መልካም
    ሰብእና ነው ይችን አንብባችሁ
    በቅንነት ሰብሰክራይብ

  • @liverpoolynwa8750
    @liverpoolynwa8750 3 года назад +3

    የፍቅር ሱሪ ምድነኝ አለ ሁለት ሰዉ ይከታል😂😂😂

    • @የዝምታጣዕም-ኀ3አ
      @የዝምታጣዕም-ኀ3አ 3 года назад +3

      😂😂😂😂😂ቦላሌ

    • @dani.1921
      @dani.1921 3 года назад +2

      እስኪ ልሞክረው 🏃🙉

    • @liverpoolynwa8750
      @liverpoolynwa8750 3 года назад

      @@dani.1921 😂😂😂

    • @liverpoolynwa8750
      @liverpoolynwa8750 3 года назад +1

      @@የዝምታጣዕም-ኀ3አ 😂😂😂

    • @fafi753
      @fafi753 3 года назад +1

      @@የዝምታጣዕም-ኀ3አ ቦላሌ አላለችም በሳቅ ገደልሽኝ ነውኮ

  • @አሚናትሺፈራው
    @አሚናትሺፈራው 3 года назад +1

    ሁላችሁም ለምትሰጡን ትምርት እናመሰግናለን በተለይ ፍቅር የምትሰሪ ያቸውሁሉም ትምርት አዘልናችው እናመሰግናለን

  • @bentbaba4317
    @bentbaba4317 3 года назад +6

    የአረብ ሀገሯ ልች የስራሽን ይስጥሽ😀😀😀😀 ፀቈጋ አንቺን አይታ እዳቺው ጦታ መስላ መታ እስከኔው ድረስ አሳቀቀቺኝ ክክክክክ ወይኔ ፀጋዬ

  • @mekdsadmyoutubemidya1737
    @mekdsadmyoutubemidya1737 3 года назад

    ውይ በጣም ታምራላችሁ ጠግይ 💞👌 a4 👍👍❣️

  • @user-di1or2lv4p
    @user-di1or2lv4p 3 года назад +7

    ፍቅር አስለቀሽኝ እስከመቸ በስደት ብየ ሰለራሴ እያስብኩ ነው

  • @henokamsalu3879
    @henokamsalu3879 3 года назад

    እንወዳችኋለን ቀጥሉበት አድናቃያችሁ ነነን 👍👍👍😎😎🥰🥰🥰🤩🤩🤩💞💞💞💞💞