Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ቤቲን እንደኔ በጣም የሚወዳት እስኪ
ደምሪኝ እሙ
Tiktok
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
መክሊት እና አቤል ይቅረቡ የምትሉ እስኪ🥰🙋♀️🙋♂️
እናቱን የሚወድ ❤❤❤
እኔ
እኔበጣምምም
እናቱን የሚጠላ አለዴ
@@ካሣየጌጤ10 ይሄን ሲሉ እኔም ግርምምምምም ይሉኛል 🤔🤔🤔🤔
እኔ በጣምውድድድድድ
ይቺን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ካስደጋጭ አደጋእናንተንም ቤተሰቦቻችሁንም ከክፉ ነገራቶችሁሉ ይጠብቃችሁፈጣሪ ሀገራችን ሰላሟን ይመልስልንቤታችሁ ዉስጥ ያልታሰበ ደስታ እና በረከት ይግባ
አሚንንን
አሚን ውደ ደምሪኝ
Amen
አሜን
አሚን ያረብ ሁቢ
የሎሚ ድምፅ ሲጣፍጥ በፍቅር ያኑራችሁ ምርጦችዬ😘😘
እህት እስከ ደምሪልኝ
ሁሉም እናት ዋጋ ከፍለዋን በጣም ክብር ይገባችዋን
😔😔😔😭😭😭😭በጣም
በጣም
@@ፋፊነኝየናቴናፋቂልኑርለሚ አይዞሽ ማር
እህት እስከ ደምሪኝ
@@annishaoro3634 እህት እስከ ደምሪኝ
ያለ እናት ሂወት ሁሉ ጨለማ ነው ክብብ ለኡሚሚሚሚሚሚሚ እናት ከኔ ላይ ቀንሸ ብሠጣት ወጣትነቴን ሁሉ ደሥ ይለኝ ነበር እናት። 👍🇪🇹🇪🇹
‼️Ramadan Mubarak 🌙 to all lovely Muslim Ethiopia 🇪🇹 brother and sister around the globe 🌎 ‼️
ማን ነው እንደ ኔን ጓደኛ የማይወጣለት 😌 ታማኝ የማታስመስል ግልፅ ሆና የምታወራ ጓደኛ ናፈቀኝ 😌እውንተ ጓደኛ አይወጣልኝም
የኔቢጤነሺ አይዞሺ
enami endazhi ngni
Enem alew ayzuachu fetari yesten 😊
ደምሪኝ በቅንነት ውድ
Ene ewant yene yelayeli
እንደኔ እነዝህ ልጆች ውዲዲዲዲዲዲዲዲዲዲደደዲ የምያረጋከቸው ሰው አለ👍
ቤተሰብ እነሆን ውድ
@@habtamtube9664 ነይ ማማ
@@alemyoutube1666 እሽ
ስጠብቃቸው ነበር ማነው እንደኔ የጠበቀ 🌷🌷🌷💐💐💐💐🌸🌸🌸💮💮💮🌻
ሎሚዬ እናትሸ ብትሞትም ነፍሳ ባች ደስ ይላታል ነብሳቸውን ይማር ጠክሪ ውዶ በጣም ጠካራ ሴት ነሸ ትልቅ ቦታ ደርሰሸ እዳይሸ ምኞቴ ነው የኔ ቆንጆ
Namni dhagefatani kometin baresuratti amarifa tanan dhiftan like godha
እረጅም እድሜ ለእናቶች❤❤❤
ስወዳቹህ ከልቤ ነዉ እናቴን እኔም አጥቻለዉ እናቴን ከሶስት እህቶቸጋ ትታን ሂዳለች አላፊነት ጥላብኝ እድሜየ ሀያ አራት ነዉ ሁሉም የኔ ታናሾች ናቸዉ ካጣናት አምስት አመት ልሞላ ነዉ እኔም በሰዉ አገር አራት አመት ሆነኝ ትምርቴን አላማየን ትቸዉ መጣዉ እኔ ብጎዳም እህቶቸ እየተማሩ ነዉ እኔም አድቀን ህልሜ እደሚሳካ ተስፍ አደርጋለ
Ayizon yene jegina Allah yasebishiwun hulu yasakalish
አይዞሽ የኔ እህት ሞት አይቀርም የሁላቺንምነው ኢሻአላህ ደግሞ አቺ ምርጥ ህይወት ትኖሪለሽ አብሽሪ
Gobazthe yan jagnae ehitae tankarie hugni eshi yasbshawe hulu fitre edayasklshi malkame megnuatae new galfante btame kbade new manayie
አይዞሽ እህት ሞት ለመንም አይቃርም በሰለም የሰብሽውን አሰክቶ ለሀገርሽ የብቃሽ
በርቺ
ያገሬ ልጆች በሙሉ ሰላማችሁ ይብዛ
እረጂም እድሜ ለናቶቻችንእኔም እናቴ የእዉነት እንደት ሆና እንዳሳደገችኝ የእዉነትለናቴ እረጂም እድሜ ተመኙልኝ ለምወዳት ለናቴ
ሎሚየ ዲምፅሽ ሲያምር
እኔም በጣም የምወዳት የምትወደኝ ጓደኛ አለኝ ሂዉዬ እኔም ካንቺ ጋር ቁጭ ብየ የማወራበት ቀን ናፍቆኛል
እኔ እንደዚህ የምታናገሩ አይመስለኚምነበር ደስትላላቺ የምትወዶቸዉ ላይክ
ሀገሬ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ
ሎሜዬ ለዚህ ነው ድራማው ላይ እራሱ በጣም አንጀቴን የምትበይኝ 😢የእውነት ያለ እምዬ ሂወት ከባድ ነው
በጣም. እህት
አድናቂያችሁ ነኝ፠ ግን ሙዚቃ ምንም አያደረግም ተሥጦ ካላችሁ መንፈሣዊ ዝማሬ ዘምሩ 🎤🎤🎤🎤💒⛪በተረፈ በረቱ ብዙ እንጠብቃለን 😍
ሙዚቃም እኮ እግዚአብሔር የሰጥቸው ስጦታ ነው
@@twi2415 መዝፈን መንግሰተ ሰማይን አያወረሰም
gen yesetachwn teseto lezmarem mawal yechelalu
@@twi2415 ጉድ
@@twi2415 ጉድድድ እኮነው የማትሉት እና የማቀባጥሩት የለ እግዚአብሔር የማታካቱትበት ቦታ የለ ሙዚቃን ደሞ እግዚአብሔር መቸ ነው የስጠው እና ዝፍኑ ያለው😢*እስትፍስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔር ያመስግን ነው የሚለው ሀያው ቃሉ*
በጣም ደስ ትላላችሁ ፀጋ እና ሠላምንም ጋብዙልን ጓደኛሞች ከሆኑ መልካም ካልሆኑም እዳይቀሩ ? አለምን እና ፍቅርንም አግኝቻቸዋለሁ
ሁላታችሁንም በጣም ነው የሚዋዳችሁ😘😘😘😘😘ሎሚዬ የእኔና የአቺ ሕወይት ይማሳላል
😗😘😗😗😗👍👍
Both of you are beautiful and talented ❤ Keep it up 💪
ሁለቱም በጣም ደስ የሚሉና የምወዳቸው ልጆች ናቸው ተባረኩ 😘😘😘
አይዞሽ ሎሚየ እኔም አባቴን 3አመት እያለሁ ነው የሞተው እናቴ አለች ስንት ሁና ነው የሳደገችን ርጂም እድሜ ለናቶች ያለ እናት ህይወት ጨለማ ነው ቢሆንም አይዞሽ እትልቅ ጀርጃ ያድርስሽ አስለቀሽኚ እናቴ በጣም ናፍቃኛለች አይ ስደት
ብሌንና ሎሚ በጭራሽ አይመሳሰሉም ብሌን ትንሽ ፈጣንና ቀበጥጥጥ ነች ቤቲ ግን ቁጭ ሀናን❤
ብሌን ስለእናቷ በምትናገርበት ሰዓት ስሜታዊ ስትሆን ጓደኛዋ ቤቲ "ተይ" እያለች እይን አይኗን የምታያት ነገር በጣም ደስ ይላል። 💖💖💖
ውይ ሎሚየ አሳዘንሽ እማየ አይዞሽ ማማየ
እኔ ጎደኛ የለኝም ጎደኛየ እናቴና ባሌናቸው
መክብብ 12 (Ecclesiastes)1፤ የጭንቀት ቀን ሳይመጣ በጕብዝናህ ወራት ፈጣሪህን አስብ፤ ደስ አያሰኙም የምትላቸውም ዓመታት ሳይደርሱ፤2፤ ፀሐይና ብርሃን ጨረቃና ከዋክብትም ሳይጨልሙ፥ ደመናትም ከዝናብ በኋላ ሳይመለሱ፤3፤ ቤት ጠባቆች በሚንቀጠቀጡበት፥ ኃያላን ሰዎችም በሚጎብጡበት፥ ጥቂቶች ሆነዋልና ፈጭታዎች ሥራ በሚፈቱበት፥ በመስኮትም ሆነው የሚመለከቱ በሚጨልሙበት፥ በአደባባይም ደጆቹ በሚዘጉበት ቀን፤4፤ የወፍጮ ድምፅ ሲላሽ፥ ከወፍ ድምፅ የተነሣ ሰው ሲነሣ፥ ዜማም የሚጮኹ ሴቶች ልጆች ሁሉ ዝግ ሲሉ፤5፤ ከፍ ያለውን ደግሞ ሲፈሩ፥ ድንጋጤም በመንገድ ላይ ሲሆን፤ ለውዝም ሲያብብ፥ አንበጣም እንደ ሸክም ሲከብድ፥ ፈቃድም ሲጠፋ፤ ሰው ወደ ዘላለም ቤት ሲሄድ፥ አልቃሾችም በአደባባይ ሲዞሩ፤6፤ የብር ድሪ ሳይበጠስ፥ የወርቅም ኵስኵስት ሳይሰበር፥ ማድጋውም በምንጭ አጠገብ ሳይከሰከስ፥ መንኰራኵሩም በጕድጓድ ላይ ሳይሰበር፥7፤ አፈርም ወደ ነበረበት ምድር ሳይመለስ፥ ነፍስም ወደ ሰጠው ወደ እግዚአብሔር ሳይመለስ ፈጣሪህን አስብ።8፤ ሰባኪው፡- ከንቱ፥ ከንቱ፤ ሁሉ ከንቱ ነው፡ ይላል።ዮሐንስ 14 (John)6፤ ኢየሱስም፡- እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።
Wow yen konjoch Betam new miwodachu 😍😍😍
እስኪ ማነው ቀጣይ ሀይልና ዳዊት ይቅረቡ የምትሉ be like 👍❤💛💚
ሎሚየ ሐኒ ስወዳቹሕ የእናት ውለተዋብዙነው እኔም በስደት እየተሰቃየሑ ለልጄ እና ለእናቴ ብቻ ነው የምኖረው ክፉ አይንካብኝ🙏🙏😘😘
ሌሚዬ አይዞሽ እግዚያብሄር ከምንም በላይ አለ እሱ እናትም አባትም ይሆናል መጰሓፍ ቅዱስ ሲናገር በእግዚያብሄር ደስ ይበልህ የልብህን መሻት ይሰጥሀልና ይላል በደረሰብሽ መከራ ኡሉ የረዳሽ ያጠነከረሽ አውንም አይተውሽም በዚህ አጋጣሙ አንቺ የምትሰሪበትን ካራክተር በጣም ነው የምወደው ስታዝኚ አብሬ አዝናለው ስታለቅሺም በጣም ነው የማለቅሰው በፍፁም እንደፊልም አላየውም ነበር አይዞሽ በርቺ የኔ ጀግና ውድድ ነው የማረግሽ እግዚያብሄር የልብሽን መሻት ይስጥሽ
እንኳን በደህና መጣቹ ሃኒ and ሎሚ 👍❤🇪🇹🇪ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💞💞👌
ጓደኛዬ ናፍሽኛል በጣም የልጅነቴ ኡፍፍፍፍፍ ስደት አለያየን😥😥
እናት እኮ አለም ናት። ምን አለ የእኔ እናት ብትኖርልኝ ኖሮ
አይዞሸ ማር
ፀጋን አቀርብልኝ እህቴ
እኔም ትቅረብ ባይ ነኝ
@@ዜዶዩቱብቻናል 😁😁😂
@@ዜዶዩቱብቻናል ☺😊😁
bvjigdd
ሎሚ ቁሉ ዘበርቃ ለካም እደዚህ ቀልቃላ ነሽ ሀኒ አቤት እርጋታ በርቱ ፀጋስ ከማን ጋር ተጣማራ ይሆን የኔ ምስኪን
ኧረ እኔም ገርሞኛል የሎሚ ቅብጠት እንደዚህ አልጠበኳትም ነበር የምር
ሎሚናን ሀናን ስወዳችው
ጎበዞች ናችሁ ፀጋና ሀይሌ ዳዉትም ይቅረቡልን
ሁሉንም ያልፋል እኮ ተስፋ በንቆርጥ እግዚአብሔር ቃን አለው
pbbbbib
jghiiyylllll
አየ ዲምፅ አደኛ ስወዳችሁ ❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰
እድሜ ለናቶቻችን
Ayzosh Fetari le ennatochachin Rejim edme yistilin 🤲🤲
በጣም ነው የምነወዳቹህ እኔም ተዋናይ መሆን እፈልጋሉሁ አድቀን እደምሆን ትልቅ ተስፋ አለኝ
ሰለአክስትሽ በሜዲያ ባታውሪ ጥሩ ነበር አመስግነሽ ብታልፊ ጥሩ ነበር
ፀጋን አቅርብልን አላህ አገራችንን ሰላም አርግልን ያረብ
ብሌን አትንቀልቀይ የሎሚን ባሀሪ ወደ ብሌን አምጭው
ቢቲዬ ጀግና ያሰብሽበት ትደርሹ አለሽ በርቺ እግዚያብሄር ከአንቺ ጋራ ነው
ፀጋና ሀይሌን አቅርብን ወንድም ሎሚዬ ስወድሽ 😍😍😍😍
My betty I love you😘 fetari yasebshewn hulu yargelesh enate ❤️
Wow voice Just 💯💯
ድምፅችሁ ሲያምረ በተለይ የሎሜ ዋውውው ነው ፍቅር ያኑራችሁ♥♥♥♥♥
Beleney yene mar ... u r strong...your honesty is amazing ...we love you.🤗😍😍😍
ብሌን ግን ቀበጥ ነሽ😂😂😂
እረጅም እድሜና ጤና ለማሚ
ስወዳችሁ ሁለት ቅመሞች 😀😀😀😀
ሁለታችሁም ደስ ትላላችእኛም የጥያቄዎቻችሁን መልስ የሰጣችሁትበት መንገድ ተመችቶናን ጥሩ ጊዜም አሳልፈናል ቤቲ ፌቨንንና ፈገግታ reactochen እናመሰግናለን
ዋውውው ደሥ ትላላችሁ የኔ ውዶችይቅርታ ግን ይሄን ድምፃችሁ መዝሙር ብዘምሩት ምርጥጥ ነበር
ፀገንም አቅርብልን
ደስ ትላላሽሁ በርቱልን የምሰሩትም ድራማ ት.ት አዘል ነው በጣም የህይወት መማርያ ነው በርቱልን ውዶቸ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
በሰው ሀገር እህቴን አሞብኘል ዱዋ አርጉለት ከልጅነት ስኳር በሽታ እየሰቀየት ነው
አለህ አፍየዋን ይመልስለት
እግዛብሄር ምህርቱን ያምታልሽ
ፈጣሪ ይማርልሽ።
እናቶች ሁሌም ጀግኖች ናቸው😍😍😍
You're so sweet 💗 happy Easter 🐣
በመዳም ቤት በሮመዳን ስራ የምትደክሙ የሀገሬ ልጆች ፈጣሪ ወገባችሁን ያጠክርላችሁ ጉሉ አሚንንንን
አሚን
አሜን እህቴ ፍፍፍፍ
አሚንንንንን
አይዟችሁ በርቱ
አሚን 😆
በጣም ጎበዝ ብርቱ ያሰባቹት ሁሉ ይሳካል
ቤቲ አድናቂሽ ነኝ
Yegnachu enkuwan be selam metachu gobazoche, damo tamralachu egizabher ka ante gare yehune bertu, 😍😍😍😍😍😍😍❤❤👈tebarku
መቅዲ እና መክሊትን እንቢ አልክ አደል እሽ ተአምር ግዛውን አቅርብልን
Beti siwadichuu ♥️♥️♥️♥️♥️🇪🇹🇪🇹
ሁለታችሁንም በጣም ነዉ እምወዳችሁ የኔ ማሮች በርቶ ከናንተ ብዞ እንጠብቃለን
Betam des yemetlu legoch nachu wow eyam love ❤️ u guys 🥰
ምንም የማይቻል ነገር የለም ቤቲዬ ታሳኪዋለሽ
መቼ ይሁን እኔ እውነተኛ ጋደኛ ሚወጣልኝ ሚቀርብኝ ሁሉ ጥቅመኛ አስመሳይ እረ ኡኡ
ስታምሩ ዳግሞ ስወዳችሁ የኔ ውቦች
ብሌን ስታምር በማርያም
የኔ ውዶች ስታምሩ ሎሚየ አይዞሽ እህት አለም
ሎሚየ አይዞህ ከገፀ ባህሪሽ ጋርይመሳሰላል ታሪክሽሀና ቆንጆ በርቱ
ቤቲ ውይ ረጋታሽና አነጋገርሽ ይመቻል
ብሌን የኔ ውድ አይዞሽ
yene maroche swdchu😍❤🇪🇹
Lomi gn uff swedish betam betam tafach nesh beza lay dimths 😍😘😍😘😍😘😍
እነኚ ልጆች ይመሳሰሉብኛል አይኔ ነው ስወዳቸው❤❤❤
Betam nw miwadachu 2 tachunm❤❤❤❤
ስወዳችሁ ስራእታችሁ እለባበሳችሁ በዚሁ ይቀጥልባይነኝ እደራ ዱቄት እንዳታበዙ በተረፈ ውድድድ
ዋዉዉዉ ቤትዬ የኔ ድምጽ መርዋ ደሰ ትይኛለሺ
Zefanu ye manw🥺 ante lije wodije new pls nigarune....dsi sitilu asikenachugn 😘
ቤተልሔም እርጋታሽ ደስ ሲል ለድራማ ብቻ ይመስለኝ ነበር
❤በጣም ታምራላቹው👩❤️💋👩
ኮሜንት ማንበብ እንጂ ኮሜንት መስጠት አልወድም ዛሬ ግን ልናዘዝ ነዉ የመጣዉት 👀😐
nbboo
blkbbu
bbbgo
bdbbbb
bji
የኛወቹ ስወዳችሁኮ ሎሚየ እና ሀንየ
Yana kojo betame tamiralih😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
Ethiopian 🙏🏿🇪🇹🌹
አስለቀሽኝ ሎሚየ እፍፍፍፍፍፍፍፍ እናት ለዘላለም ትኑር
ድምፃችሁ ያምራል
የኔልዩወች ስወዳችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
ቤቲን እንደኔ በጣም የሚወዳት እስኪ
ደምሪኝ እሙ
Tiktok
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
መክሊት እና አቤል ይቅረቡ የምትሉ እስኪ🥰🙋♀️🙋♂️
እናቱን የሚወድ ❤❤❤
እኔ
እኔበጣምምም
እናቱን የሚጠላ አለዴ
@@ካሣየጌጤ10 ይሄን ሲሉ እኔም ግርምምምምም ይሉኛል 🤔🤔🤔🤔
እኔ በጣምውድድድድድ
ይቺን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ካስደጋጭ አደጋእናንተንም ቤተሰቦቻችሁንም ከክፉ ነገራቶች
ሁሉ ይጠብቃችሁ
ፈጣሪ ሀገራችን ሰላሟን ይመልስልን
ቤታችሁ ዉስጥ ያልታሰበ ደስታ እና በረከት ይግባ
አሚንንን
አሚን ውደ ደምሪኝ
Amen
አሜን
አሚን ያረብ ሁቢ
የሎሚ ድምፅ ሲጣፍጥ በፍቅር ያኑራችሁ ምርጦችዬ😘😘
እህት እስከ ደምሪልኝ
ሁሉም እናት ዋጋ ከፍለዋን በጣም ክብር ይገባችዋን
😔😔😔😭😭😭😭በጣም
በጣም
@@ፋፊነኝየናቴናፋቂልኑርለሚ አይዞሽ ማር
እህት እስከ ደምሪኝ
@@annishaoro3634 እህት እስከ ደምሪኝ
ያለ እናት ሂወት ሁሉ ጨለማ ነው ክብብ ለኡሚሚሚሚሚሚሚ እናት ከኔ ላይ ቀንሸ ብሠጣት ወጣትነቴን ሁሉ ደሥ ይለኝ ነበር እናት። 👍🇪🇹🇪🇹
‼️Ramadan Mubarak 🌙 to all lovely Muslim Ethiopia 🇪🇹 brother and sister around the globe 🌎 ‼️
ማን ነው እንደ ኔን ጓደኛ የማይወጣለት 😌 ታማኝ የማታስመስል ግልፅ ሆና የምታወራ ጓደኛ ናፈቀኝ 😌እውንተ ጓደኛ አይወጣልኝም
የኔቢጤነሺ አይዞሺ
enami endazhi ngni
Enem alew ayzuachu fetari yesten 😊
ደምሪኝ በቅንነት ውድ
Ene ewant yene yelayeli
እንደኔ እነዝህ ልጆች ውዲዲዲዲዲዲዲዲዲዲደደዲ የምያረጋከቸው ሰው አለ👍
ቤተሰብ እነሆን ውድ
@@habtamtube9664 ነይ ማማ
@@alemyoutube1666 እሽ
ስጠብቃቸው ነበር ማነው እንደኔ የጠበቀ 🌷🌷🌷💐💐💐💐🌸🌸🌸💮💮💮🌻
ሎሚዬ እናትሸ ብትሞትም ነፍሳ ባች ደስ ይላታል ነብሳቸውን ይማር ጠክሪ ውዶ በጣም ጠካራ ሴት ነሸ ትልቅ ቦታ ደርሰሸ እዳይሸ ምኞቴ ነው የኔ ቆንጆ
Namni dhagefatani kometin baresuratti amarifa tanan dhiftan like godha
እረጅም እድሜ ለእናቶች❤❤❤
ስወዳቹህ ከልቤ ነዉ እናቴን እኔም አጥቻለዉ እናቴን ከሶስት እህቶቸጋ ትታን ሂዳለች አላፊነት ጥላብኝ እድሜየ ሀያ አራት ነዉ ሁሉም የኔ ታናሾች ናቸዉ ካጣናት አምስት አመት ልሞላ ነዉ እኔም በሰዉ አገር አራት አመት ሆነኝ ትምርቴን አላማየን ትቸዉ መጣዉ እኔ ብጎዳም እህቶቸ እየተማሩ ነዉ እኔም አድቀን ህልሜ እደሚሳካ ተስፍ አደርጋለ
Ayizon yene jegina Allah yasebishiwun hulu yasakalish
አይዞሽ የኔ እህት ሞት አይቀርም የሁላቺንምነው ኢሻአላህ ደግሞ አቺ ምርጥ ህይወት ትኖሪለሽ አብሽሪ
Gobazthe yan jagnae ehitae tankarie hugni eshi yasbshawe hulu fitre edayasklshi malkame megnuatae new galfante btame kbade new manayie
አይዞሽ እህት ሞት ለመንም አይቃርም በሰለም የሰብሽውን አሰክቶ ለሀገርሽ የብቃሽ
በርቺ
ያገሬ ልጆች በሙሉ ሰላማችሁ ይብዛ
እረጂም እድሜ ለናቶቻችን
እኔም እናቴ የእዉነት እንደት ሆና እንዳሳደገችኝ የእዉነት
ለናቴ እረጂም እድሜ ተመኙልኝ ለምወዳት ለናቴ
ሎሚየ ዲምፅሽ ሲያምር
እኔም በጣም የምወዳት የምትወደኝ ጓደኛ አለኝ ሂዉዬ እኔም ካንቺ ጋር ቁጭ ብየ የማወራበት ቀን ናፍቆኛል
እኔ እንደዚህ የምታናገሩ አይመስለኚምነበር ደስትላላቺ የምትወዶቸዉ ላይክ
ሀገሬ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ
ሎሜዬ ለዚህ ነው ድራማው ላይ እራሱ በጣም አንጀቴን የምትበይኝ 😢የእውነት ያለ እምዬ ሂወት ከባድ ነው
በጣም. እህት
አድናቂያችሁ ነኝ፠ ግን ሙዚቃ ምንም አያደረግም ተሥጦ ካላችሁ መንፈሣዊ ዝማሬ ዘምሩ 🎤🎤🎤🎤💒⛪
በተረፈ በረቱ ብዙ እንጠብቃለን 😍
ሙዚቃም እኮ እግዚአብሔር የሰጥቸው ስጦታ ነው
@@twi2415 መዝፈን መንግሰተ ሰማይን አያወረሰም
gen yesetachwn teseto lezmarem mawal yechelalu
@@twi2415 ጉድ
@@twi2415 ጉድድድ እኮነው የማትሉት እና የማቀባጥሩት የለ እግዚአብሔር የማታካቱትበት ቦታ የለ ሙዚቃን ደሞ እግዚአብሔር መቸ ነው የስጠው እና ዝፍኑ ያለው😢
*እስትፍስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔር ያመስግን ነው የሚለው ሀያው ቃሉ*
በጣም ደስ ትላላችሁ ፀጋ እና ሠላምንም ጋብዙልን ጓደኛሞች ከሆኑ መልካም ካልሆኑም እዳይቀሩ ? አለምን እና ፍቅርንም አግኝቻቸዋለሁ
ሁላታችሁንም በጣም ነው የሚዋዳችሁ😘😘😘😘😘ሎሚዬ የእኔና የአቺ ሕወይት ይማሳላል
😗😘😗😗😗👍👍
Both of you are beautiful and talented ❤ Keep it up 💪
ሁለቱም በጣም ደስ የሚሉና የምወዳቸው ልጆች ናቸው ተባረኩ 😘😘😘
አይዞሽ ሎሚየ እኔም አባቴን 3አመት እያለሁ ነው የሞተው እናቴ አለች ስንት ሁና ነው የሳደገችን ርጂም እድሜ ለናቶች ያለ እናት ህይወት ጨለማ ነው ቢሆንም አይዞሽ እትልቅ ጀርጃ ያድርስሽ አስለቀሽኚ እናቴ በጣም ናፍቃኛለች አይ ስደት
ብሌንና ሎሚ በጭራሽ አይመሳሰሉም ብሌን ትንሽ ፈጣንና ቀበጥጥጥ ነች ቤቲ ግን ቁጭ ሀናን❤
ብሌን ስለእናቷ በምትናገርበት ሰዓት ስሜታዊ ስትሆን ጓደኛዋ ቤቲ "ተይ" እያለች እይን አይኗን የምታያት ነገር በጣም ደስ ይላል። 💖💖💖
ውይ ሎሚየ አሳዘንሽ እማየ አይዞሽ ማማየ
እኔ ጎደኛ የለኝም ጎደኛየ እናቴና ባሌናቸው
መክብብ 12 (Ecclesiastes)
1፤ የጭንቀት ቀን ሳይመጣ በጕብዝናህ ወራት ፈጣሪህን አስብ፤ ደስ አያሰኙም የምትላቸውም ዓመታት ሳይደርሱ፤
2፤ ፀሐይና ብርሃን ጨረቃና ከዋክብትም ሳይጨልሙ፥ ደመናትም ከዝናብ በኋላ ሳይመለሱ፤
3፤ ቤት ጠባቆች በሚንቀጠቀጡበት፥ ኃያላን ሰዎችም በሚጎብጡበት፥ ጥቂቶች ሆነዋልና ፈጭታዎች ሥራ በሚፈቱበት፥ በመስኮትም ሆነው የሚመለከቱ በሚጨልሙበት፥ በአደባባይም ደጆቹ በሚዘጉበት ቀን፤
4፤ የወፍጮ ድምፅ ሲላሽ፥ ከወፍ ድምፅ የተነሣ ሰው ሲነሣ፥ ዜማም የሚጮኹ ሴቶች ልጆች ሁሉ ዝግ ሲሉ፤
5፤ ከፍ ያለውን ደግሞ ሲፈሩ፥ ድንጋጤም በመንገድ ላይ ሲሆን፤ ለውዝም ሲያብብ፥ አንበጣም እንደ ሸክም ሲከብድ፥ ፈቃድም ሲጠፋ፤ ሰው ወደ ዘላለም ቤት ሲሄድ፥ አልቃሾችም በአደባባይ ሲዞሩ፤
6፤ የብር ድሪ ሳይበጠስ፥ የወርቅም ኵስኵስት ሳይሰበር፥ ማድጋውም በምንጭ አጠገብ ሳይከሰከስ፥ መንኰራኵሩም በጕድጓድ ላይ ሳይሰበር፥
7፤ አፈርም ወደ ነበረበት ምድር ሳይመለስ፥ ነፍስም ወደ ሰጠው ወደ እግዚአብሔር ሳይመለስ ፈጣሪህን አስብ።
8፤ ሰባኪው፡- ከንቱ፥ ከንቱ፤ ሁሉ ከንቱ ነው፡ ይላል።ዮሐንስ 14 (John)
6፤ ኢየሱስም፡- እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።
Wow yen konjoch Betam new miwodachu 😍😍😍
እስኪ ማነው ቀጣይ ሀይልና ዳዊት ይቅረቡ የምትሉ be like 👍❤💛💚
እህት እስከ ደምሪኝ
ሎሚየ ሐኒ ስወዳቹሕ የእናት ውለተዋብዙነው እኔም በስደት እየተሰቃየሑ ለልጄ እና ለእናቴ ብቻ ነው የምኖረው ክፉ አይንካብኝ🙏🙏😘😘
ሌሚዬ አይዞሽ እግዚያብሄር ከምንም በላይ አለ እሱ እናትም አባትም ይሆናል መጰሓፍ ቅዱስ ሲናገር በእግዚያብሄር ደስ ይበልህ የልብህን መሻት ይሰጥሀልና ይላል በደረሰብሽ መከራ ኡሉ የረዳሽ ያጠነከረሽ አውንም አይተውሽም በዚህ አጋጣሙ አንቺ የምትሰሪበትን ካራክተር በጣም ነው የምወደው ስታዝኚ አብሬ አዝናለው ስታለቅሺም በጣም ነው የማለቅሰው በፍፁም እንደፊልም አላየውም ነበር አይዞሽ በርቺ የኔ ጀግና ውድድ ነው የማረግሽ እግዚያብሄር የልብሽን መሻት ይስጥሽ
እንኳን በደህና መጣቹ ሃኒ and ሎሚ 👍❤🇪🇹🇪ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💞💞👌
ጓደኛዬ ናፍሽኛል በጣም የልጅነቴ ኡፍፍፍፍፍ ስደት አለያየን😥😥
እናት እኮ አለም ናት። ምን አለ የእኔ እናት ብትኖርልኝ ኖሮ
አይዞሸ ማር
ፀጋን አቀርብልኝ እህቴ
እኔም ትቅረብ ባይ ነኝ
@@ዜዶዩቱብቻናል 😁😁😂
@@ዜዶዩቱብቻናል
☺😊😁
bvjigdd
ሎሚ ቁሉ ዘበርቃ ለካም እደዚህ ቀልቃላ ነሽ ሀኒ አቤት እርጋታ በርቱ ፀጋስ ከማን ጋር ተጣማራ ይሆን የኔ ምስኪን
ኧረ እኔም ገርሞኛል የሎሚ ቅብጠት
እንደዚህ አልጠበኳትም ነበር የምር
ሎሚናን ሀናን ስወዳችው
ጎበዞች ናችሁ ፀጋና ሀይሌ ዳዉትም ይቅረቡልን
ሁሉንም ያልፋል እኮ ተስፋ በንቆርጥ እግዚአብሔር ቃን አለው
pbbbbib
jghiiyylllll
አየ ዲምፅ አደኛ ስወዳችሁ ❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰
እድሜ ለናቶቻችን
Ayzosh Fetari le ennatochachin Rejim edme yistilin 🤲🤲
በጣም ነው የምነወዳቹህ እኔም ተዋናይ መሆን እፈልጋሉሁ አድቀን እደምሆን ትልቅ ተስፋ አለኝ
ሰለአክስትሽ በሜዲያ ባታውሪ ጥሩ ነበር አመስግነሽ ብታልፊ ጥሩ ነበር
ፀጋን አቅርብልን አላህ አገራችንን ሰላም አርግልን ያረብ
ብሌን አትንቀልቀይ የሎሚን ባሀሪ ወደ ብሌን አምጭው
ቢቲዬ ጀግና ያሰብሽበት ትደርሹ አለሽ በርቺ እግዚያብሄር ከአንቺ ጋራ ነው
ፀጋና ሀይሌን አቅርብን ወንድም
ሎሚዬ ስወድሽ 😍😍😍😍
My betty I love you😘 fetari yasebshewn hulu yargelesh enate ❤️
Wow voice
Just 💯💯
ድምፅችሁ ሲያምረ በተለይ የሎሜ ዋውውው ነው ፍቅር ያኑራችሁ♥♥♥♥♥
Beleney yene mar ... u r strong...your honesty is amazing ...we love you.🤗😍😍😍
ብሌን ግን ቀበጥ ነሽ😂😂😂
እረጅም እድሜና ጤና ለማሚ
ስወዳችሁ ሁለት ቅመሞች 😀😀😀😀
ሁለታችሁም ደስ ትላላች
እኛም የጥያቄዎቻችሁን መልስ የሰጣችሁትበት መንገድ ተመችቶናን ጥሩ ጊዜም አሳልፈናል
ቤቲ ፌቨንንና
ፈገግታ reactochen እናመሰግናለን
ዋውውው ደሥ ትላላችሁ የኔ ውዶች
ይቅርታ ግን ይሄን ድምፃችሁ መዝሙር ብዘምሩት ምርጥጥ ነበር
ፀገንም አቅርብልን
ደስ ትላላሽሁ በርቱልን የምሰሩትም ድራማ ት.ት አዘል ነው በጣም የህይወት መማርያ ነው በርቱልን ውዶቸ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
በሰው ሀገር እህቴን አሞብኘል ዱዋ አርጉለት ከልጅነት ስኳር በሽታ እየሰቀየት ነው
አለህ አፍየዋን ይመልስለት
እግዛብሄር ምህርቱን ያምታልሽ
ፈጣሪ ይማርልሽ።
እናቶች ሁሌም ጀግኖች ናቸው😍😍😍
You're so sweet 💗 happy Easter 🐣
በመዳም ቤት በሮመዳን ስራ የምትደክሙ የሀገሬ ልጆች ፈጣሪ ወገባችሁን ያጠክርላችሁ ጉሉ አሚንንንን
አሚን
አሜን እህቴ ፍፍፍፍ
አሚንንንንን
አይዟችሁ በርቱ
አሚን 😆
በጣም ጎበዝ ብርቱ ያሰባቹት ሁሉ ይሳካል
ቤቲ አድናቂሽ ነኝ
Yegnachu enkuwan be selam metachu gobazoche, damo tamralachu egizabher ka ante gare yehune bertu, 😍😍😍😍😍😍😍❤❤👈tebarku
መቅዲ እና መክሊትን እንቢ አልክ አደል እሽ
ተአምር ግዛውን አቅርብልን
Beti siwadichuu ♥️♥️♥️♥️♥️🇪🇹🇪🇹
ሁለታችሁንም በጣም ነዉ እምወዳችሁ የኔ ማሮች በርቶ ከናንተ ብዞ እንጠብቃለን
Betam des yemetlu legoch nachu wow eyam love ❤️ u guys 🥰
ምንም የማይቻል ነገር የለም ቤቲዬ ታሳኪዋለሽ
መቼ ይሁን እኔ እውነተኛ ጋደኛ ሚወጣልኝ ሚቀርብኝ ሁሉ ጥቅመኛ አስመሳይ እረ ኡኡ
ስታምሩ ዳግሞ ስወዳችሁ የኔ ውቦች
ብሌን ስታምር በማርያም
የኔ ውዶች ስታምሩ ሎሚየ አይዞሽ እህት አለም
ሎሚየ አይዞህ ከገፀ ባህሪሽ ጋር
ይመሳሰላል ታሪክሽ
ሀና ቆንጆ በርቱ