Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 46 - Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 46

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 окт 2024
  • ዘጠነኛው ሺህ አስቂኝ ድራማ ክፍል 46 - Zetenegnaw Shi New Ethiopian Sitcom 2020
    Facebook : / eyohatv
    Instagram : / eyohaaddis
    RUclips : / eyohamusic
    Website: www.eyohatv.com
    Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2020 Eyoha Entertainment
    #EyohaEntertainment
    #EthiopianMovie
    #EritreanComedy

Комментарии • 798

  • @ፍትህለእኔ
    @ፍትህለእኔ 4 года назад +426

    ልክ እንደኔ ይሄንን ቤተሠብ የሚናፍቅ ማነው ❤😅

    • @hyatethyobia4170
      @hyatethyobia4170 4 года назад +4

      enem

    • @hayat490
      @hayat490 4 года назад +5

      እኔ ይመችኛል ደምሪኝ እህት

    • @jitidemaytube5108
      @jitidemaytube5108 4 года назад

      @@hayat490 ማር በሞቴ ደምሪኝ

    • @jitidemaytube5108
      @jitidemaytube5108 4 года назад

      @@hyatethyobia4170 እማ በሞቴ ደምሪኝ

    • @hayat490
      @hayat490 4 года назад

      @@jitidemaytube5108 አረበወጣሽ ጥላትሽ ይሙት እደምርሻለሁ እህቴ

  • @Eman-nb1ov
    @Eman-nb1ov 4 года назад +213

    እንኮን ለቅዱስ ምካኤል ወርሀውይ በአል አደረሳችሁ ከስደት ያላችሁ በስላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ ምካኤል በክንፉ ከክፉ ነገር ይከልላችሁ

    • @kokiyesahlshlji5485
      @kokiyesahlshlji5485 4 года назад +5

      amen amen amen

    • @Alex-hw4yn
      @Alex-hw4yn 4 года назад +1

      ማን ነው ይህን የሚያልፍ ????? ruclips.net/video/NtpwGqh4gGQ/видео.html👈👈💪💪

    • @ስደተኛዋየገጠርልጅ
      @ስደተኛዋየገጠርልጅ 4 года назад

      አሜን አሜን አሜን

    • @titiyoutub6254
      @titiyoutub6254 4 года назад

      አሜን፫

    • @Alex-hw4yn
      @Alex-hw4yn 4 года назад +1

      @@ስደተኛዋየገጠርልጅ ማን ነው ይህን የሚያልፍ ????? ruclips.net/video/NtpwGqh4gGQ/видео.html👈👈💪💪

  • @ድንግልእናቴለእኔልዩነሽ

    ጥሎብኝ ወንድ ልጅ ጺሙን ሙልጭ አድርጎ ሲላጭ አልወድም😠 ወንድነታቸውም ያጠራጥራል😂😂😂የወንድ ልጅ ውበቱ ፂሙ ነው

  • @ሣሪነኝ-ኸ2ፐ
    @ሣሪነኝ-ኸ2ፐ 4 года назад +18

    ጩቢቲ ስምህን ስታነሳ አያምርብክም በቅርፅ አድርገው ሙሉ በሙሉ ሲነሳ አይነፋም😎😎😎

  • @danielyifa8727
    @danielyifa8727 4 года назад +44

    ስለማርያም ላይክ እየጣላቹ እለፉ $ &&&

  • @ethiolove9444
    @ethiolove9444 4 года назад +30

    Welcome ውዶቼ 😍ጩቢቲ ፂምህን ሙልጭ አታርገው🙄

  • @ማርያምእናቴነሽ-ፈ3ኘ
    @ማርያምእናቴነሽ-ፈ3ኘ 4 года назад +10

    አይ አቡ የኔና ያንቺ ነገር ሲስተርሊ ብራዘርሊ ነው ወይስ ማዘርሊ ብራዘርሊ ነው ክክክክክክ

  • @አርሴምዬእናቴአርሴምዬእና

    እውይ የአቡ ሙድ ገዳይ ነው የገባው ነው ይመችህ

    • @nejatedilgeba2802
      @nejatedilgeba2802 4 года назад +1

      Kkkkkk በቲክ ቶክ አይቼው ነው የመጣሁት 👌👌

  • @eyebseyum7935
    @eyebseyum7935 4 года назад +101

    ዘጠነኛው ሺ የሚወደው ካለ like በሉኝ

    • @meskeremdebebe7426
      @meskeremdebebe7426 4 года назад +1

      Like😂😂😂😂

    • @Ak_Tube851
      @Ak_Tube851 4 года назад +1

      Like❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @زوزادم-س7و
    @زوزادم-س7و 4 года назад +13

    አይ ጩብቲ በዚህ ጩህትሽ ጩህሽ ጩህሽ የአባይን ግድብ ታፈርሽና ማንን ትጠቅሚያለሽ ግብፅጠን አለ ጩቢቲ

  • @zenebech4440
    @zenebech4440 4 года назад +117

    እንኳን ለቅዱስሚካኤል በአል አደረሳችሁ ፈጣሪ ሀገራችንን ይጠብቅልን

  • @waanofiioromo9927
    @waanofiioromo9927 4 года назад +69

    ዋው ምርጥ ቤተሰብ አቡ ትልቅ ቦታ ደርሰህ ማየት ምኞቴነው ሁላቹህንም ውድድድድ

  • @messihaileslassie6302
    @messihaileslassie6302 4 года назад +1

    Effffffffffffff endet endemwedachu betam mrttttt ena lyuuuuu comedy new i like u

  • @kadijakindu7258
    @kadijakindu7258 4 года назад +11

    ማነው እነጩቢቲ እስኪመጡ የሰሩትን እየደጋገመ ያየ ሳትዋሹ 😂😂😂😉😉

  • @habeshagym4125
    @habeshagym4125 4 года назад +39

    ብጠፉም ለምርጥ ስራ ነው ለተመልካች ያላቹህ ክብር እጅግ በጣም ደስ ይላል በርቱልን

  • @woineshtsinshaw324
    @woineshtsinshaw324 Год назад +4

    Tina and Abu is beautiful 😅😅😅😅🤩🤩😍😍🥰🥰

  • @Helihelenerkan
    @Helihelenerkan 4 года назад +70

    እናት ምርጦች መጣቹ ጠፍታቹ አስደበራቹን ስወዳቹ እኮ 😘

    • @Alex-hw4yn
      @Alex-hw4yn 4 года назад +1

      ማን ነው ይህን የሚያልፍ ????? ruclips.net/video/NtpwGqh4gGQ/видео.html👈👈💪💪

    • @mikotube75
      @mikotube75 4 года назад

      👍

  • @kedirtech6228
    @kedirtech6228 4 года назад +8

    Welcome ፈጣሪ ዘረኝነትን እና ኮሮናን ከምድር ያጥፋልን። አገሪችንን ሰላም ያድርግልን በስደት ያላችሁ እህት እና ወንድሞቸ አገሪችን ሰላም ሁና አድጋ በሰላም ከቤተሰቦቻችን ጋር የምንገናኝ ያድርገን ።ሰናይ ቀን ይሁንልን። ፈጣራእኛ ሰዎች ነብሳችንን በዳይ ነን እና ይቅር በለን 🤲🤲

  • @ሀሴትዘማዶት
    @ሀሴትዘማዶት 4 года назад +5

    ኧረ ጩቢቲ እባክህ ፂምህን አትላጨው አያምርብህም ሌላው ከአቡ ጋ የምሰራው ሴት ስትዘጋ ወይ አታምር ወይ ካራከተሩን አለበሳችው

  • @መሲየማርኮንእናት
    @መሲየማርኮንእናት 4 года назад +44

    እንኳን በደህና መጣቹ ተወዳጆች
    ዳታ እባካቹ ይለቀቅልን እኔ ልጄ ናፍቆኛል

    • @buzayewdemsa2129
      @buzayewdemsa2129 4 года назад

      እኔም በጠም የልጅም ሰም ማርካናል ይመሳላል

    • @dndndndndndjdjdbdb9309
      @dndndndndndjdjdbdb9309 4 года назад

      አዳድ የከተማኗሪዎች እረጩቢቲ 😂😂😂😂😂

    • @assefajobola7778
      @assefajobola7778 4 года назад

      Dndjdjdbdb ሀ

  • @nancybailey2419
    @nancybailey2419 4 года назад +6

    ሰላም ሰላም ብላ ስትጀምር ጨዋታ ጨዋታ
    ጩቡቲ ፂሟን ስትላጭ ፊቷ ጭር አለች ችችችችችችች....
    አለማችንን ከኮረና ቫይረስ ኢትዮጵያዬን ከእርስ በርስ ጦርነት : መገዳደል እግዚአብሔር ይጠቃቸው🙏🙏🙏 ፍቅርን አንድነትን መተሳሰብን ያብዛልን

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 4 года назад +14

    የኢትዮጵያ ኔት መች እንደሚከፈት የጨነቀው 👍👍👍👍👍

  • @every1496
    @every1496 4 года назад +1

    ስለግድቡ መከራከር ለኢትዮጵያ ጠበቃ ይሁኑ
    facebook.com/groups/913369119184101/?ref=share

  • @askalegedasembeta7940
    @askalegedasembeta7940 4 года назад +2

    ENKWAAN bedhenaa metaachuu...mesaak nafkoon neber ..👍👍😁😁..sele Americanuu ..tiir neber..giin...ETHIOPIA yaalewenm ..zeregeenettun....betastemeeruulen...👍👍👍

  • @ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ

    ተናፋቂዎች እንዴት ናችሁ እንኳን ደህና መጣችሁ ውሮዬ ወፈርሽሳ
    ጩባው እኔኮ ፊትህን ሳየው ጭርር ያለብኝ ምን ጎድሎ ነው እያልኩ ነበር ለካ ፂምህን አስወግደኸው ነው በእውነት አያምርብህም ሁለተኛ እዳትደግማት ክክክክክ

  • @yafettsegu1830
    @yafettsegu1830 4 года назад +1

    Hahahahahahahahahahahahahahahahahahahahahahahahahahahaahahahahahaahahahaha

  • @abitube3078
    @abitube3078 4 года назад +6

    ተናፍቃቹህ ነበር በፍጥነትፅጉር እሚያሳድግ እሚያበዛ ብዙወቹየመስከረለት አሪፍቅባትከፈለጋቹህ ፎቶየንበመጫን እዩ

  • @nine_digit
    @nine_digit 4 года назад +27

    በዚህ የመከራ ዘመን እኛን ለማዝናናት ስለመጣችሁ ትውልድ ውለታችሁን ይክፈላችሁ

  • @asaiucie9423
    @asaiucie9423 4 года назад +7

    እንኳ ደህና መጣችሁ ወዶቸ እሥኪ የአምሥት ብር እዳታ ይለቀቅልን የምትሉ በ👍👈 ልያችሁ ዋፊ እማ ተለቋል ግን ለኛ ለገጠሬወቹ

  • @MUKASHENTERTAINMENT
    @MUKASHENTERTAINMENT 4 года назад +2

    ሌላ አዝናኝ video ለመመልከት ከ ታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ
    .
    .
    ruclips.net/video/tC5KoMoy3vQ/видео.html

  • @ivmix
    @ivmix 3 года назад +1

    I like. Video ok👍💖💖💖💖💖

  • @kenanyikberu3455
    @kenanyikberu3455 3 года назад +2

    I love you guys

  • @eyasuworku5726
    @eyasuworku5726 4 года назад +2

    ጩብቲ ፂሙን ተቆርጦ የተላጠ ሙዝ መስለ😂😂😂

  • @mustobintmahmedggy7542
    @mustobintmahmedggy7542 4 года назад +3

    Wow baga nagiyani dhuftani namin chubit jaltani like nafi godha i love you all😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @ያረብተወከለኛ
    @ያረብተወከለኛ 4 года назад +6

    ሰላም ለሀገሬ ልጅች በስደት ላላችሁ በሙሉ ላገራችሁ ያብቃችሁ ሰላማችሁይብዛ እስተዛ ባላችሁበት

  • @fufuman3272
    @fufuman3272 4 года назад +6

    አቤት!! 😱 ፍጥነት ለመኮመንት እንደዚህም ሆኖ 1ሰለ ድራማው ( sitcom) comment የሚያደርግ የለም ።ጬባውን:አቡን:የሚወድ... እረዱማ ልክ እህቴን ነው ምትመስለኝ😡..ምናምን እረ ።🙏🏼 ደሞ ኮሮና ፣ዘረኛነት፣ፖለቲካ እዚህ አታምጡብን ።this is entertainment OK i hope u all of read this one ።🤷🏻‍♂️🚶🏼‍♂️🚶🏼‍♂️ #መብቴ ነው
    #ዳውን ዳውን
    #9ነኛው ሺ
    #እረ በቃኝ

  • @hanaabebe8113
    @hanaabebe8113 4 года назад +19

    አረ ጬቢቲ ዛሬ ቺክ መሰለሀል የት ወሰደከው ነው ጲምክን😏😏😏😏

    • @pinashalom9644
      @pinashalom9644 4 года назад

      Ato getun film sisera new yetelachew 😂

  • @nayosa4183
    @nayosa4183 4 года назад +1

    Nafkachihugn neber

  • @tewededgmikael627
    @tewededgmikael627 Год назад +1

    የአቡ አድናቆትን እፈጥራለሁ

  • @አሪቡወሎ-ዘ5ሸ
    @አሪቡወሎ-ዘ5ሸ 4 года назад +1

    ዉይ ዉሮ የማይገባሽ ቄሮ

  • @zikretewahedo6166
    @zikretewahedo6166 4 года назад +1

    ሁላችሁም የተዋህዶ ልጆች እንዴት ናቹ!!!
    « የቅዱሳን አባቶች ወርቃማ አባባሎች እና ትምህርታቸው!!! » ከድንቅ መንፈሳዊ ምክር ጋር
    👇ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ይከታተሉን👇
    ruclips.net/video/SFSBetNeI6k/видео.html

    • @Alex-hw4yn
      @Alex-hw4yn 4 года назад

      ማን ነው ይህን የሚያልፍ ????? ruclips.net/video/NtpwGqh4gGQ/видео.html👈👈💪💪

    • @merryyederrick
      @merryyederrick 4 года назад

      እንዛመድ

  • @ሰውባገሩደስታው
    @ሰውባገሩደስታው 4 года назад +6

    እረዱየ የኔ ቆጆ ስወድሽ

  • @selemunteklemariam9065
    @selemunteklemariam9065 4 года назад +1

    Wawwww 9th sh enkon bselam metachu edme ystachu 🙏🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @መስከረምየድንግልማርያምል

    welcome የጋሽ ብሬ ልጆች 😍😍😍😍😍😍😍😍😍❤️❤️

  • @n20hang25
    @n20hang25 4 года назад +1

    Boring😥

  • @tsegalem415
    @tsegalem415 4 года назад +1

    Chubaw eyareje new aydel

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 года назад +2

    ፀምህ የለም ወአይኔ ነው😎 ጪቢቲ ሌላ ሰው መሠለኝ🙄😂 የሳቅ ምጮች 👍😂😂 ሠላም ለሀገሬ

  • @ቤዛሙልጌታጭንቅየለምበጌታ

    ጩቢቲ ለቀጠሮ የተዘጋጀ እ***
    መስለካል 😂😂😂

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
    @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 4 года назад +4

    እኳን ሰላም መጣቹ ምርጦችዬ ረዱ & አቡ & ውሮዬ & ብሬ & ጩብቲ ዘፈንክ ናፍቆኝ ነበር በጉጉት ነው እኮ ምጠብቃቹ የኔ ተወዳጆች

  • @kadijakindu7258
    @kadijakindu7258 4 года назад +3

    ሰሞኑን ዘርኝነት ነበር ያስጠላነ እስቲ ፍታ ፍታ እነጩቢቲ መጠውልናል 😂😂😂

  • @sebledagnew2685
    @sebledagnew2685 4 года назад +6

    ውሩየ ስወድሽ ❤

  • @munayemaryamlij1492
    @munayemaryamlij1492 4 года назад +4

    ተናፍቃችኋን እንኳን በሰላም መጣችሁ
    ምርጦችዬ መልካም እለተ ሰንበት ይሁንላችሁ
    ሰላም ፍቅር ለሀገራችን

    • @Alex-hw4yn
      @Alex-hw4yn 4 года назад

      ማን ነው ይህን የሚያልፍ ????? ruclips.net/video/NtpwGqh4gGQ/видео.html👈👈💪💪

  • @berhanrayatube416
    @berhanrayatube416 4 года назад +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ ምርጥ ቤተሰብ እስቲ በቅንነት ሰብሰክራይብ አርጉኝ

  • @ራቢየልጓማልጅYoutube
    @ራቢየልጓማልጅYoutube 4 года назад +3

    ውሮ አድክምነሽእኮ ግን በጣምነውየምታዝናኒኝ

  • @ልኑርለናቴሰል
    @ልኑርለናቴሰል 4 года назад +1

    ከወርት በኃላ ሀገረ ልገባ ነው እሲት መልካም ነገር ተመኝልኝ😍😍😍👍

  • @NafTech00
    @NafTech00 4 года назад

    😂ጩባው ፂሟን ተቆርጣ የተወለወለ ጉማሬ መስላለች#

    • @yenata2563
      @yenata2563 4 года назад

      😆

    • @NafTech00
      @NafTech00 4 года назад

      @@yenata2563 Almi bezawm subscribe iyaregshign😜

  • @bladobelly9989
    @bladobelly9989 4 года назад +5

    እንኳን ደህና መጣችሁ የተዋህዶ ልጆች ከታረዱ እና ንብረታቸዉ ከወደመባቸዉ ጎን እንቁም

    • @gkgurgusy2383
      @gkgurgusy2383 4 года назад

      እናንተ ድግምታም ልታርዱ ሥታሥቡ ታረድን ትላላቹ ለእናንተ እንደማናንሥ በቅር ታያላቹህ

    • @bladobelly9989
      @bladobelly9989 4 года назад

      @@gkgurgusy2383 ኤጭ ጅል አላሆ ክበር 😜 ብሎ ክርስቲያን ያርዳልደ 😂😂

  • @birhaneworku7742
    @birhaneworku7742 2 года назад

    ረዱ ጸባይሽን ብታስተካ ክይ ጥሩ ነው...በጣም ነው የሚያስጠላው ድራማውን የምታበላሽው.

  • @ሁሉመልካምነው
    @ሁሉመልካምነው 4 года назад +2

    እንኳን በደህና መጣችሁ። Network አለያየን። እንዴት ናት እንዴት ከረምሽ ሀገሬ ኢትዮጵያችን? ውሮ አማርኛውን ግራ አጋባሽው።ይመችሽ

  • @kasutube8310
    @kasutube8310 4 года назад +2

    አንደኛ ነኜ ላይክ አረጉኝ

  • @ነፍሴጌታዬንታከብረዋለች

    ዘ 9ሺ በሰላም ነው የጠፋቹት ለማንኛውም እንኳን ደህና መጣቹ ተረስታቹ ነበር

  • @morrison2565
    @morrison2565 3 года назад +1

    Chubaw for life

  • @ኤፍኤፍ-ኰ4ኀ
    @ኤፍኤፍ-ኰ4ኀ 4 года назад +3

    እኳን ሰላም መጣችሁ ስወዳችሁ ዘረኝነት እና ኮሮና ይጥፋልን እና አገራችን ሰላም ትሁን

    • @hayat490
      @hayat490 4 года назад

      አሚን ደምሪኝ እህቴ

    • @mikotube75
      @mikotube75 4 года назад

      Amen

  • @nardyeemebetelij1715
    @nardyeemebetelij1715 4 года назад +3

    Yen Nafkotche sewdachu ❤❤❤ bexam nafkachg nebr 😊😊😊😍😍😍

  • @ናርዲነኝየቱርኮችአፍቃሪ

    አይ አቡየ ፍቅር የሚባለውን ከውስጥሽ አውጭው አለ ቀይሮ ታድያ ለምን አልሳምሽኝም 😂😂😂

  • @betiyyeyisusenagnnemer3071
    @betiyyeyisusenagnnemer3071 4 года назад +1

    9ngn she😘😘😘
    Yager lijochi nage ethio ligaba new basalmi geb balugn🇪🇹🇪🇹🛩🛩🛩

  • @ራህዋይምሰበልኩእንድየ

    ምርጦች ስወዳቹ

  • @abebamucheye2070
    @abebamucheye2070 4 года назад +2

    አቡየ 😘😘😘😘😘😘

  • @katihalala3201
    @katihalala3201 4 года назад +2

    ጩቢት ምንህ ተነክቶ ነው ሌላ ስው የመስልከው

  • @mahtotbrhanu8204
    @mahtotbrhanu8204 4 года назад +1

    l love you tena

  • @meseratyegzaw9205
    @meseratyegzaw9205 4 года назад +2

    እር ተይ የሪዱ ስው ስው ማመሳያው ይዞ ይመጣል አንቺይ ቢላ

  • @ወዲኤረይዕባይቃዛ
    @ወዲኤረይዕባይቃዛ 4 года назад +15

    በጣም እምወዳቹ የዘጠኛው ሺ ቤተሰብ እንካን ብደና መጣቹ ወንድማቹ ነኝ ከ ኤሪ🇪🇷

    • @eritreaeritrea9064
      @eritreaeritrea9064 3 года назад

      I love your comments.🤜🤛♥️🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @eyobyemasalij5034
    @eyobyemasalij5034 4 года назад +2

    አዲስ ቪዲዮ ለቅቃለው አብረን ቀልዶች ላይ እንሳቅ ፈታ ለማለት eyob ye masa lij ጋር ✌️✌️✌️

  • @omarzaid9451
    @omarzaid9451 4 года назад +3

    ዘጠናይነዉ ሺ እንኩዉን በሰላም መጣችሁ

  • @itsmrx4448
    @itsmrx4448 4 года назад +2

    Am first

  • @azariasmikias8844
    @azariasmikias8844 4 года назад +3

    ውይ ይሄን ቤተሰብ ስወደው ውሮ የኔ ነፍስ ነገር....

  • @ሲፈንከሸገር
    @ሲፈንከሸገር 4 года назад +2

    ምርጥ ቅኔ ለገባው እናመሰግናለን

  • @hanatamerat4263
    @hanatamerat4263 2 года назад

    አቡ የተቀመጠበት ሶፋ ላይ የነበረችውን ዝንብ ለምን አጠፋችዃት????🤔🤔🤔🤔

  • @Suicidal_444
    @Suicidal_444 4 года назад +2

    Lemen chubaw simehen tekoretekew

    • @Suicidal_444
      @Suicidal_444 4 года назад +1

      Lemen Bedenb Like ataregum yene sihon new ende

  • @አዲስየአቃቂዋ
    @አዲስየአቃቂዋ 4 года назад +3

    እንኳን ደህና መጣቹ

  • @habeshalove3486
    @habeshalove3486 4 года назад +4

    አረ በረዱ ሞት ይዣቹዋለው ላይክ አርጉልኝ በፍቅሯ ልሚት ነው

  • @enatmesfin
    @enatmesfin 4 года назад +2

    ወጠናዎቹስ በጣም ተናፍቃችሁ ነበር ከምር እንኳን ደህና መጣችሁ የረዱ ጩኸት ናፍቆኝ ነበረ የውሩ አድርቅነት የጩቢቲ ቀልድ የአቡ አና ማስታወሻ ቲና ሲባል የልብ ምቱ 40 በ 100 የሚጨምረው ነገርስ ኧረ ይመቻችሁ

  • @mekdidadzie399
    @mekdidadzie399 4 года назад +1

    Enkuwan dena metachihu cibeti yenafekachu yet nacihu 👌😍😍😍

  • @ahmederina
    @ahmederina 2 года назад

    ኡሮ በጣም ሲበዛ ለገሚጤነትሽ በዛ እውነትም ኡሮ

  • @tahahseen8007
    @tahahseen8007 4 года назад +2

    አንድ ሠሞን የአዲስ አበባ
    ልጅ ታፈሠ ነበር ስሙ
    አለ ጩቢቲ 😁😁

  • @ሰለሞንአበራ-ከ1ኀ
    @ሰለሞንአበራ-ከ1ኀ 4 года назад +3

    oline ትምህርት የሚሰጠው ልጅ በርታልን የውሮንስ ምርቃት ማግኘት መታደል ነው ጎበዝ ተዋናይ አልግጥ ብየዋለው ይመቸው።

  • @Alex-hw4yn
    @Alex-hw4yn 4 года назад +1

    ማን ነው ይህን የሚያልፍ ????? ruclips.net/video/NtpwGqh4gGQ/видео.html👈👈💪💪

  • @eyerussemu2006
    @eyerussemu2006 4 года назад +2

    በጣም የሚናፍቀን ቤተሰብ

  • @melekotsaim9573
    @melekotsaim9573 4 года назад +1

    Hi

  • @adoniyasado6995
    @adoniyasado6995 Год назад +1

    I like Abu and tina

  • @fevenhaile7991
    @fevenhaile7991 4 года назад +1

    Melkitu yegebaw sew. Tina p.m abiy redi and wero kero...yale mikniyeat abiyen likek yemilut haha

  • @BerbirMereja
    @BerbirMereja 4 года назад

    ፈጣሪ ሀገራችንን ከዚህ ከፉ የዘር በሽታ ይጠብቅልን፤ እረ እንገሸገሸን
    ለትኩስና አዳዲስ መረጃ ሰብስክራይብ ያድርጉ
    ruclips.net/channel/UC5lroQmOP-cugWFbFnlZpnw

  • @enatmesfin
    @enatmesfin 4 года назад +1

    ክክክክክክ ብሬ ተመቸኝ ቀ ሲደመር ሸ እኩል ይሆናል ፈ የ ፈን ዋጋ ፈልገህ አግኝ አለው

  • @ጀማልወረባቦ-ጸ5ኀ
    @ጀማልወረባቦ-ጸ5ኀ 4 года назад +8

    ሸባው እና ጩባው በጣም ነው የሚመቹኝ የምር

  • @Milena-ru9zj
    @Milena-ru9zj 4 года назад +1

    ብሬ ነብስ ነገር

  • @awelmohammed2418
    @awelmohammed2418 4 года назад +6

    ጩባው ዛሬ የቀጠሮ እሙሙ መሰለካል ፂምክን ተላጭተክ

  • @meskimeski2384
    @meskimeski2384 4 года назад +2

    እንኳ ደና መጣችሁ አቡ ይመችክ አትጥፉ

  • @haymanotmamo4623
    @haymanotmamo4623 4 года назад +1

    QwryoL

  • @fg1489
    @fg1489 4 года назад +1

    እንኳን በሠላም መጣችሁ ሠላም ለሀገር ፍቅር ለወገን 🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴

    • @Nur-rw2sl
      @Nur-rw2sl 4 года назад

      ሀሀሀ ባዲራውን ግን ወጋሺው

  • @ሱሱነኝየሐይቋ
    @ሱሱነኝየሐይቋ 4 года назад +2

    ውርየ የኔ ከውቀት ነፃ ስወድሽኮ