Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እስኪ እውነተኛ የወድምና የእህት ፍቅር ለሚያሳዩን የሀና እና የሀይሌ አድናቂወች ላይክ ግጩኝ
ግጭትጭት. ትትትትትትትትትት
በጣም እወዳቸዋለሁ ሀና እና ሀይሌ ፍቅራቸው ያስቀናል
ከሚገርም ነገር እኔ እኔ እና ወንድሚ መሰለኝ
@@عمرابوملهم-ظ9ش እኔም እንዳች በጣም እወዳቸዋለሁ የዛሬን አያርገውና እድህ ስደት ሳይነጣጥለን እኔና ወድሜ ልክ እንደነሱ ነበር ፍቅራችን
እኔም በጣም እመወደው ወድም ነበረኝ ግን ምን በሥደት አለም ላይ እያለሁ በሞት ተለያየን የፈጣሪ አንዳንድየ ማመን ያቀተኛል
የዚህ ድራማ ወዳጆች 😍😍እስኬ የነገን ብራህን ለማየት የዛሬን ጨለማ የምትጋፉ እንደኔ ስደተኛ የሁናችህ ላይክ ግጭኝ☺🙂
ግጭት ግጭት አደረኩሽ።ማሬ. እኔም አለሁልሽ
1 enatuwa
ገጭሁኝ //10// ግዜልጨምርሺ
ማነው እደኔ የነሃናን ቤት ሲያይ ልቡ የሚረበሽ የገጠር ልጆች ብቻ ላይክ ግጩኝ ❤💛💚😍
Ls Bsks 😍😍
Ls Bsks ኢኔ
አለ ለኔ የተሻለ ነገር ዛሬን ባዝን ለግዜው ብቸገር ።
@@አለለኔየተሻለነገርዛሬንባ enaaaaaa
እኔ አደኛነኝ የገጠር ቤት ነው ያደኩት
የገጠር ልጂ ስለሆንኩ የነሃናን ቤት ሳየው ቤተሰቦቸ ሀገሬ ትዝ ይለኛል 😭 !❤
ነፍጠኘዋ አማራ እኔም እዳቺ ነኝ ማር ትዝታዬ ተቀሰቀሰ
እውነት ነው እኔም እዳችው
ሃኒ የኔ
ነፍጠኘዋ አማራ እኔም ቤታችን ልክ እንደዚህ ነበረ እፍፍፍፍ ግን እማዬ ወደ ሌላ ቤት ስለ ለወጥኳት ደስ ብሎኛል
@@ቶምቶም-ተ9ሰ😂 🙄
ሀና እና ሀይሌ በዉነተኛ ታሪክ ላይ ይታያል ቤታቸዉ ምናምን ደሥ ይላል
ምርጥ ድራማ ተዋናዮቹ ደሞ ከሜካፕ የፀዱ ደስ ሲሉ በኢትዮጲያዊነታቹ የምትተማመኑ ለኔ ውቦች ናቸቹ ቀጥሉበት
ትናት አየየነውተሰረቃችሁ እንዴ የኔ ቅመሞች አለምዬ ፣ፀግሽ፣ሀና ፣አይሉ፣ ሎሚ ፣ፍቅር ዳዊት ሁላችሁም ምርጥ የኢትዮ ወዝ ለዛ ያለው ድራማ ስወዳችሁ በርቱልን
ነውደ ማለቴ ተሰርቀው እኔም አይቸዋለሁ 😍😍
Yetelantu Gemash New
ስለተሰረቀነው ከሁዋላውም ከፊቱምየተቆረጠው አይየሌባነገርግንትናንትያልተለቀቀው ለበአሉብለውንበርመሰል ቃናዎች
አዎ ሲገርሙ
ላምሪ እና
ሀና እና ሀይሌ ያስቀኑኛል
ሀና እና ሀይሉ እውነተኛ ታሪክ ነው እውነት እላችኃለሁ ልክ እደዚህ ነበር ወድሜጋ ያደግነው አባታችን ለኛ ለመጀመሪያ ልጆቹ ግድ አይሰጠውም ነበር
መወለድ ቁንቁአ ነው መውለድማ እበትም ትል ይወልዳል ዋናው ማሳደጉ ነውጅ አይዞን ሀይሌ
ትክክል እኔም ላባቴ ፍቅር የለኝ ስለአላሣደገኝ
ለክርስትና እምነት ተከታዩች በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ ለሙስሊሞች እሮመዳን ከሪም ጹመው ከሚጠቀሙት ያርገን አላህ
አሚን አሚን አሚንንንን
አሚንን
አሚን አሚን አሚን
አሚንንንንንአሚንንንንን
እንኩዋን ደና መጣችሁ ከምር በጉጉት ስጠብቃቹ ነበር የዳዊትን ትቢት ስወደዉ ያው ትቢቱ ሴቶች ላይ ባሆን ደስ ይላል በተረፈ እናመሰግናለን 🙏🙏 ሃና እና ኃይሌ እና ሎሚ ብቻ ሁላችሁንም ውድድድድድ 😘💚💛❤️
ሀና እና አይሌ ሥወዳቸው በተረፈ ሁላቸውም ጎበዞች ናቸው በርቱ
እኔም
አድስ ገቢነኝ ማሮች በላይክ ተቀበሉኝ
ከሁሉ በላይ እናት ነች ምንም በትምህርት ላይ ብንማርም ላናስተዉል እንችላለን አንዳንዳችን ስለዚህ ማሳወቅ ያለባት እናቷ ነች
የት ናቹ የፀጋ እና የሎሚ አድናቂዎች አቤት ስዎዳቹ😍
Ene alawut sewadachut eko
Samra Wit ena erasu
እኔ አለውልሽ
1እናት
እኔ የሚያሥታውሠኝ ለማንም እዳትናገሪ የሚሏት ነገር እንለቀቅ እና እዳትናገሩ ነበር የምንለው ልጅነት ቢመለሥ
እረጅም እድሜ ጤና ተመኘሁ እውነተኛ ማንነታችን ሀና እና ሀይሌን ሎሚ
ፍቅር ውስጤነሺ እህታለም ፅጋዬ እህቴ ውስጤናት ሎሚዬ
ዋው ነው ቀጥሉበት በጣም ያምራል ብቻ ቃላት ያጥርኛል ለመናገር
በጣም እኔ አሁን እያየኋቸው ነው
በእውነት ሃይሌ ሲያለቅስ እኔንም አስለቀስኝ አባቱን ቅስሙን ሰበረው መውልድ ብቻ አባትነት አያስብልም ያሳደገመ አባት ከወለደው አባት በላይ ይሆናል ሃና እና ሃይሌ ከአስር አመት በፊት ወደሃላ እንድመለስ አድርጎኛል የገጠር ልጅ ውስጤ ነው እናም ኩራቴ ነው። ሁላችሁም ጎበዞች ናችሁ በርቱ ብዙ ከናንተ ምንጠብቀው ነገር አለ ወደፊት የኛዎቹ ውስጤ ናችሁ
በጣም ነው ምወዳችሁ ምርጦች እኔ ድራማ የኔም የሁሉም ሰው ቤት ያለ ነው ወድጄዋለሁ በፍቅር ነው ምከታተላችሁ የምር
የኔ የኢትዮ ማሮች እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ያመቱ ሰው ይመለን በያላቹበት ሰላም ይብዛላቹቹቹቹቹቹቹቹቸ
አሜንንንንንንን
Amennnn
እናቷ መንገር አለባት አስቀድማ በእኛ ሀገር ግን ብዙም አልተለመደም ታላቅ እህትም እንዳሁ ያው ከወላጆች በተሻለ በትምህርት የምናገኘው ነገር ስላለ
ሀይሌን ስወደው የሀና እና የሀይሌን ፍቅር እደት እቀናበታለሁ😘😘😘😘😘
ትናት አይቸዋለዉ በየት ተሠርቆ እደሆን ባአላቅም ።ለማንኛዉም የሀና እና የፅጋ አድናቂ ነኝ።ሁላቹም ጀግና ናቹ 💞ሀይሌ ላአባትህ ያለህ ዉሳኔ ወድጀዋለዉ ከምር
Hanichoye sewedesh eko yene konjo.....hulachunem new betam weded emaregachu...edeg belu
ዉድ የቻናላችን ተከታታዮች የምንፖስተዉ በፍጥነት እንዲደርሳችሁ SUBSCRIBE ማድረግና የደዉል ምልክቷን መጫን እንዳትረሱ like፣ comment፣ share እንዳይረሳruclips.net/user/EthiopianTube123
እድሜ ለሌቦች እኛስ አይተነዋል ይብላኝ ለናንተ ለምድነው በጉጉት እየጠበቅናቹ ምታዘገዩት ለዛውም በሳምን አንዴ እየለቀቃቹልን ለማንኛውም ይመቻቹ
Hani merete lege kongo betame arife lege
ማሸአላህአሪፈነው
Endezi aynet tru ye enjera abat kalema enem lageba new lelje sil eske ahun koychalew
በርቱ በጣም ደስ ይላል የኛ የሆነው ኢትዮጵያዊነት ያለበት የሁላችን ታሪክ ነው
Haile is best in the darama
ገጠር እንደት ነው ደሥየሚለው በጣም ደሥይላል ትዝታ ሀና እናሀይሌ በጣም እወዳችኃለሁ ሁላችሁንም
እኔም የገጠር ልጂሥለሆንኩ በጣምበጉጉት ነው የምጠብቀው ያሥታውሠኛል ሁሉን ነገር ውይ
በጣም ውዴ
Hani & hayeli 😍😍😍miss you broay sedti ayenihi yetfa 😢😢😢😢
Galatoma jechaa barumisa gudaa qabaa
ሃይሌና ሃናን ልክ እንደኔ እና እንደወድሜ ክብብራቸው ሁሉ ነገር
በኢትዪጵይ ለኔ አደኝ ድረም። እሂ ድረማ ብችነው
GÉNIAL LES COLLÉGIENS LA CONNAISSANCE VIENT DE L'APPRENTISSAGE APPRENDRE ET SAVOIR ET ENSEIGNER AUSSI VOUS ÊTES ADORABLES WONDERSCHÖNEN 😍🥰❤❤❤❤🌹🌹🌹
ወይኔ ስወዳቹ
ere #1 nachuhu,betam temechitachugnal.dess sil
ስለወር አበባው መናገር ወይ ማስተማር የነበረባቸው አስተማሪዎቿ ናቸው ። ምክነያቱም በሳይንስ ስለሚያቁት እናቶች በተፈጥሮ ነው ሚያቁት እሱም ከ12 አመት ጀምሮ እንደሚመጣ
ወይ እናተ ልጆች ይመቻቹ👌👌
ሃና ስወድሽ ኡፍፍ ወንድምሽም ውስጤ ነው።
1 Enata wwwwwwww betam turunew bertu😘😘😘😘👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
የት ናችሁ የፀጋ እና የሎሚ አድናቂዎች አቤት ስወዳችሁ
እድሜ ለብርቱ ተች ሰርቀው አሳይተውናል
Enateh
Baewunt fihisa tiru saw naw, inde injera abeti ayedalam
ውቦች
የነ ሀናን ሰፈርና ቤት ሳይ ሰፈር ያለህ ነው የሚመስለኝ ሀና ቤተሰቦቹዋ እዴት እደምወዳቸው ሁላችሁም ፍቅር ናችሁ እዳቓርጡት
ተመችቶኛል ህይወታችንን በደንብ ገልፀውታል
የነሃና እና የሀይሌ ቤተ ሰብ ግን ሲገርሙ በቃ የምር እውነተኛ ናቸው♥
እኔ ይሂንን ድረማ ማየት የሚስደስትኝ ምን እደሆነ ታቃለችሁ የነሃናል ቤት ሳየው የተውለድኩበት አገረ ይናፍቀኛል
እውይ የነ ሀናቤት ልክ ቤታችንን መሰለኝ ኡፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭😭😭
እኔም ማማዬ የዛሬን አያርገውና
እንከን ደና መጣቹ በርቱ ደስ ይላል የገጠር ልጅች ይመቻቹ
እዳታቋርጡት ቀጥሉበት ማሮች ስታምሩ
Hayilee takibetalesh 😘
1 Enatwaewnetim Ye Enga Ye Hukachinim Tarik Hiweten Eko Eyayew yalew Yahil New Misemang Bertu Atakortu 💙
Sewedichu eko👌👌👍
እናመሠግናለን በርቱ የነገ ተስፋወች😍
አለምያ ስወድሽ ድንቡሽቡሽ ነገር
ፍቅር ድርቅአትበይ
በጣም ነው ምናመሠግነው
ይቺ ፍቅር የሚሏት ልጂ ፀባይ የላትም
እዳዉም ወንዳ ወንዲ ነው እምትመስለኝ
Wow bewbet betam astemari new enameseginalen
Thanks kana tv
ጥሩ ነው በርቱ
*WOW yamiral wedjewalehu*
ሀና እና ሀይሌን ሳይ ምን አለበት ወንድም ቢኖረኝ እላለሁ ዉስጤን ይከፋዋል ታዳ ምን ያደርጋል በምኞት ቀረ ያላህ ስራ ነውና
ሃና ና ሃይሌ ኢንዴት ኢንዳሳዛኑኝ ለመይገዛለቸው ጫማ በተለይ ሃና ኡፊ!!
I love Hayile 😉😉😉😊😚😚😚😗😗😍😍😍😘😘😍😍😍😍😍
የደኩበት ኑሮዬ የስተውስኛል ይህ ድርመ
በጣም አስታዋሽ ነው
ሳቢዬ እድግ በይልኝ ልክ እንደ እህቴ ነው የምወድሽ ውድድድድ የኔ ልዩ
Wowwwwwww❤❤❤👍💟💟💟
wow tenat ayecheewlhu gn ahunem leyaw yemewdew fileme new
Baxmii.dasii.lahili❤❤❤❤❤
የኛዎችዬ በርቱልኝ
እውነትም እብድ አድርጓችኋል ምንድን ነው አስረየ ሰብስክራይብ አረ አታብዙት በእውነት ኧሯ አንድየ እኮ በቂ ነው
minew hana miste behonech yemitilu wondoch like adrigu
የሀና እና የሀይሌ አድናቂዉች የት ናቹህ ቤታቼዉን ሳይ ዉስጤ የርብሻን ግጥር ምሆን ምታድል ነዉ
ዋው ነው ይመቻልይመቻችሁ
ምርጦች ናችሁ ግን ትላንትና ተሰርቃችሁ ነው መሰለኝ በሌላ ቻናል ነው ያየሁት በርቱ አደራ እንዳታቋርጡት 🙏
ዋዎዎዎዎ በእውነት ልጅነቴ ናፈቀኝ 😍
Good
ያምራል
ጥሩ በርቱ
ሃኒቾ ስወድሽ
Temechegn😍👌🏼
(1)እናቷን
ምርጦች እንኳን ደህና መጣችሁ
Sitabekachu neber welcome
እናመሰግናለን
ወይኔእኔብቻ ታላቅ ወድም አብሮኝየሚሰራየለምነበር ግንቤታችንትዝ ይለኛልየነሀናን ቤትሳይ
Haylen betam new miwodew
My favorite tv drama whole time
Enameseginalen
ልጅቷ እኔ ግን ምንም አልሆንም ስትል ልጅ እያለሁ ጓደኛዬ የፍቅር ጥያቄ ሲጠይቀኝ እሺ ብልክ ግን ምንም አልሆንም ያልኩት ትዝ አለኝ😀😂 likeግጩኝ ለሞራሌ
Kkkk
@@ቤዛሙልጌታጭንቅየለምበጌታ እድሜ ልኬን የሚያስቀኝ ታሪኬ ነዉ 😂
@@meronkassa2812 Ahun Gn Mnm Alhonshm Sjemri Meri😂😂
@@ቤዛሙልጌታጭንቅየለምበጌታ እርግጠኛ አይደለሁም😂😀lol i was 13
ዋው
Maroch ba gugeti new yemixabiqachu bartu 😍😍😍😍😍
እስኪ እውነተኛ የወድምና የእህት ፍቅር ለሚያሳዩን የሀና እና የሀይሌ አድናቂወች ላይክ ግጩኝ
ግጭትጭት. ትትትትትትትትትት
በጣም እወዳቸዋለሁ ሀና እና ሀይሌ ፍቅራቸው ያስቀናል
ከሚገርም ነገር እኔ እኔ እና ወንድሚ መሰለኝ
@@عمرابوملهم-ظ9ش እኔም እንዳች በጣም እወዳቸዋለሁ የዛሬን አያርገውና እድህ ስደት ሳይነጣጥለን እኔና ወድሜ ልክ እንደነሱ ነበር ፍቅራችን
እኔም በጣም እመወደው ወድም ነበረኝ ግን ምን በሥደት አለም ላይ እያለሁ በሞት ተለያየን የፈጣሪ አንዳንድየ ማመን ያቀተኛል
የዚህ ድራማ ወዳጆች 😍😍
እስኬ የነገን ብራህን ለማየት የዛሬን ጨለማ የምትጋፉ እንደኔ ስደተኛ የሁናችህ ላይክ ግጭኝ☺🙂
ግጭት ግጭት አደረኩሽ።ማሬ. እኔም አለሁልሽ
1 enatuwa
ገጭሁኝ //10// ግዜልጨምርሺ
ማነው እደኔ የነሃናን ቤት ሲያይ ልቡ የሚረበሽ የገጠር ልጆች ብቻ ላይክ ግጩኝ ❤💛💚😍
Ls Bsks 😍😍
Ls Bsks ኢኔ
አለ ለኔ የተሻለ ነገር ዛሬን ባዝን ለግዜው ብቸገር ።
@@አለለኔየተሻለነገርዛሬንባ enaaaaaa
እኔ አደኛነኝ የገጠር ቤት ነው ያደኩት
የገጠር ልጂ ስለሆንኩ የነሃናን ቤት ሳየው ቤተሰቦቸ ሀገሬ ትዝ ይለኛል 😭 !❤
ነፍጠኘዋ አማራ እኔም እዳቺ ነኝ ማር ትዝታዬ ተቀሰቀሰ
እውነት ነው እኔም እዳችው
ሃኒ የኔ
ነፍጠኘዋ አማራ እኔም ቤታችን ልክ እንደዚህ ነበረ እፍፍፍፍ ግን እማዬ ወደ ሌላ ቤት ስለ ለወጥኳት ደስ ብሎኛል
@@ቶምቶም-ተ9ሰ😂 🙄
ሀና እና ሀይሌ በዉነተኛ ታሪክ ላይ ይታያል ቤታቸዉ ምናምን ደሥ ይላል
ምርጥ ድራማ ተዋናዮቹ ደሞ ከሜካፕ የፀዱ ደስ ሲሉ በኢትዮጲያዊነታቹ የምትተማመኑ ለኔ ውቦች ናቸቹ ቀጥሉበት
ትናት አየየነውተሰረቃችሁ እንዴ
የኔ ቅመሞች አለምዬ ፣ፀግሽ፣ሀና ፣አይሉ፣ ሎሚ ፣ፍቅር ዳዊት ሁላችሁም ምርጥ የኢትዮ ወዝ ለዛ ያለው ድራማ ስወዳችሁ በርቱልን
ነውደ ማለቴ ተሰርቀው እኔም አይቸዋለሁ 😍😍
Yetelantu Gemash New
ስለተሰረቀነው ከሁዋላውም ከፊቱምየተቆረጠው አይየሌባነገር
ግንትናንትያልተለቀቀው ለበአሉብለውንበርመሰል ቃናዎች
አዎ ሲገርሙ
ላምሪ እና
ሀና እና ሀይሌ ያስቀኑኛል
ሀና እና ሀይሉ እውነተኛ ታሪክ ነው እውነት እላችኃለሁ ልክ እደዚህ ነበር ወድሜጋ ያደግነው አባታችን ለኛ ለመጀመሪያ ልጆቹ ግድ አይሰጠውም ነበር
መወለድ ቁንቁአ ነው መውለድማ እበትም ትል ይወልዳል ዋናው ማሳደጉ ነውጅ አይዞን ሀይሌ
ትክክል እኔም ላባቴ ፍቅር የለኝ ስለአላሣደገኝ
ለክርስትና እምነት ተከታዩች በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ ለሙስሊሞች እሮመዳን ከሪም ጹመው ከሚጠቀሙት ያርገን አላህ
አሚን
አሚን
አሚንንንን
አሚንን
አሚን አሚን አሚን
አሚንንንንን
አሚንንንንን
እንኩዋን ደና መጣችሁ ከምር በጉጉት ስጠብቃቹ ነበር የዳዊትን ትቢት ስወደዉ ያው ትቢቱ ሴቶች ላይ ባሆን ደስ ይላል በተረፈ እናመሰግናለን 🙏🙏 ሃና እና ኃይሌ እና ሎሚ ብቻ ሁላችሁንም ውድድድድድ 😘💚💛❤️
ሀና እና አይሌ ሥወዳቸው በተረፈ ሁላቸውም ጎበዞች ናቸው በርቱ
እኔም
አድስ ገቢነኝ ማሮች በላይክ ተቀበሉኝ
ከሁሉ በላይ እናት ነች ምንም በትምህርት ላይ ብንማርም ላናስተዉል እንችላለን አንዳንዳችን ስለዚህ ማሳወቅ ያለባት እናቷ ነች
የት ናቹ የፀጋ እና የሎሚ አድናቂዎች አቤት ስዎዳቹ😍
Ene alawut sewadachut eko
Samra Wit ena erasu
እኔ አለውልሽ
1እናት
እኔ የሚያሥታውሠኝ ለማንም እዳትናገሪ የሚሏት ነገር እንለቀቅ እና እዳትናገሩ ነበር የምንለው ልጅነት ቢመለሥ
እረጅም እድሜ ጤና ተመኘሁ እውነተኛ ማንነታችን ሀና እና ሀይሌን ሎሚ
ፍቅር ውስጤነሺ እህታለም ፅጋዬ እህቴ ውስጤናት ሎሚዬ
ዋው ነው ቀጥሉበት በጣም ያምራል ብቻ ቃላት ያጥርኛል ለመናገር
በጣም እኔ አሁን እያየኋቸው ነው
በእውነት ሃይሌ ሲያለቅስ እኔንም አስለቀስኝ አባቱን ቅስሙን ሰበረው መውልድ ብቻ አባትነት አያስብልም ያሳደገመ አባት ከወለደው አባት በላይ ይሆናል ሃና እና ሃይሌ ከአስር አመት በፊት ወደሃላ እንድመለስ አድርጎኛል የገጠር ልጅ ውስጤ ነው እናም ኩራቴ ነው። ሁላችሁም ጎበዞች ናችሁ በርቱ ብዙ ከናንተ ምንጠብቀው ነገር አለ ወደፊት የኛዎቹ ውስጤ ናችሁ
በጣም ነው ምወዳችሁ ምርጦች እኔ ድራማ የኔም የሁሉም ሰው ቤት ያለ ነው ወድጄዋለሁ በፍቅር ነው ምከታተላችሁ የምር
የኔ የኢትዮ ማሮች እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ያመቱ ሰው ይመለን በያላቹበት ሰላም ይብዛላቹቹቹቹቹቹቹቹቸ
አሜንንንንንንን
Amennnn
እናቷ መንገር አለባት አስቀድማ በእኛ ሀገር ግን ብዙም አልተለመደም ታላቅ እህትም እንዳሁ ያው ከወላጆች በተሻለ በትምህርት የምናገኘው ነገር ስላለ
ሀይሌን ስወደው የሀና እና የሀይሌን ፍቅር እደት እቀናበታለሁ😘😘😘😘😘
ትናት አይቸዋለዉ በየት ተሠርቆ እደሆን ባአላቅም ።ለማንኛዉም የሀና እና የፅጋ አድናቂ ነኝ።ሁላቹም ጀግና ናቹ 💞ሀይሌ ላአባትህ ያለህ ዉሳኔ ወድጀዋለዉ ከምር
Hanichoye sewedesh eko yene konjo.....hulachunem new betam weded emaregachu...edeg belu
ዉድ የቻናላችን ተከታታዮች የምንፖስተዉ በፍጥነት እንዲደርሳችሁ SUBSCRIBE ማድረግና የደዉል ምልክቷን መጫን እንዳትረሱ like፣ comment፣ share እንዳይረሳ
ruclips.net/user/EthiopianTube123
እድሜ ለሌቦች እኛስ አይተነዋል ይብላኝ ለናንተ ለምድነው በጉጉት እየጠበቅናቹ ምታዘገዩት ለዛውም በሳምን አንዴ እየለቀቃቹልን ለማንኛውም ይመቻቹ
Hani merete lege kongo betame arife lege
ማሸአላህአሪፈነው
Endezi aynet tru ye enjera abat kalema enem lageba new lelje sil eske ahun koychalew
በርቱ በጣም ደስ ይላል የኛ የሆነው ኢትዮጵያዊነት ያለበት የሁላችን ታሪክ ነው
Haile is best in the darama
ገጠር እንደት ነው ደሥየሚለው በጣም ደሥይላል ትዝታ ሀና እናሀይሌ በጣም እወዳችኃለሁ ሁላችሁንም
እኔም የገጠር ልጂሥለሆንኩ በጣምበጉጉት ነው የምጠብቀው ያሥታውሠኛል ሁሉን ነገር ውይ
በጣም ውዴ
Hani & hayeli 😍😍😍miss you bro
ay sedti ayenihi yetfa 😢😢😢😢
Galatoma jechaa barumisa gudaa qabaa
ሃይሌና ሃናን ልክ እንደኔ እና እንደወድሜ ክብብራቸው ሁሉ ነገር
በኢትዪጵይ ለኔ አደኝ ድረም። እሂ ድረማ ብችነው
GÉNIAL LES COLLÉGIENS LA CONNAISSANCE VIENT DE L'APPRENTISSAGE APPRENDRE ET SAVOIR ET ENSEIGNER AUSSI VOUS ÊTES ADORABLES WONDERSCHÖNEN 😍🥰❤❤❤❤🌹🌹🌹
ወይኔ ስወዳቹ
ere #1 nachuhu,betam temechitachugnal.dess sil
ስለወር አበባው መናገር ወይ ማስተማር የነበረባቸው አስተማሪዎቿ ናቸው ። ምክነያቱም በሳይንስ ስለሚያቁት እናቶች በተፈጥሮ ነው ሚያቁት እሱም ከ12 አመት ጀምሮ እንደሚመጣ
ወይ እናተ ልጆች ይመቻቹ👌👌
ሃና ስወድሽ ኡፍፍ ወንድምሽም ውስጤ ነው።
1 Enata wwwwwwww betam turunew bertu😘😘😘😘👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
የት ናችሁ የፀጋ እና የሎሚ አድናቂዎች አቤት ስወዳችሁ
እድሜ ለብርቱ ተች ሰርቀው አሳይተውናል
Enateh
Baewunt fihisa tiru saw naw, inde injera abeti ayedalam
ውቦች
የነ ሀናን ሰፈርና ቤት ሳይ ሰፈር ያለህ ነው የሚመስለኝ ሀና ቤተሰቦቹዋ እዴት እደምወዳቸው ሁላችሁም ፍቅር ናችሁ እዳቓርጡት
ተመችቶኛል ህይወታችንን በደንብ ገልፀውታል
የነሃና እና የሀይሌ ቤተ ሰብ ግን ሲገርሙ በቃ የምር እውነተኛ ናቸው♥
እኔ ይሂንን ድረማ ማየት የሚስደስትኝ ምን እደሆነ ታቃለችሁ የነሃናል ቤት ሳየው የተውለድኩበት አገረ ይናፍቀኛል
እውይ የነ ሀናቤት ልክ ቤታችንን መሰለኝ ኡፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭😭😭
እኔም
እኔም ማማዬ የዛሬን አያርገውና
እንከን ደና መጣቹ በርቱ ደስ ይላል የገጠር ልጅች ይመቻቹ
እዳታቋርጡት ቀጥሉበት ማሮች ስታምሩ
Hayilee takibetalesh 😘
1 Enatwa
ewnetim Ye Enga Ye Hukachinim Tarik Hiweten Eko Eyayew yalew Yahil New Misemang Bertu Atakortu 💙
Sewedichu eko👌👌👍
እናመሠግናለን በርቱ የነገ ተስፋወች😍
አለምያ ስወድሽ ድንቡሽቡሽ ነገር
ፍቅር ድርቅአትበይ
በጣም ነው ምናመሠግነው
ይቺ ፍቅር የሚሏት ልጂ ፀባይ የላትም
እዳዉም ወንዳ ወንዲ ነው እምትመስለኝ
Wow bewbet betam astemari new enameseginalen
Thanks kana tv
ጥሩ ነው በርቱ
*WOW yamiral wedjewalehu*
ሀና እና ሀይሌን ሳይ ምን አለበት ወንድም ቢኖረኝ እላለሁ ዉስጤን ይከፋዋል ታዳ ምን ያደርጋል በምኞት ቀረ ያላህ ስራ ነውና
ሃና ና ሃይሌ ኢንዴት ኢንዳሳዛኑኝ ለመይገዛለቸው ጫማ በተለይ ሃና ኡፊ!!
I love Hayile 😉😉😉😊😚😚😚😗😗😍😍😍😘😘😍😍😍😍😍
የደኩበት ኑሮዬ የስተውስኛል ይህ ድርመ
በጣም አስታዋሽ ነው
ሳቢዬ እድግ በይልኝ ልክ እንደ እህቴ ነው የምወድሽ ውድድድድ የኔ ልዩ
Wowwwwwww❤❤❤👍💟💟💟
wow tenat ayecheewlhu gn ahunem leyaw yemewdew fileme new
Baxmii.dasii.lahili❤❤❤❤❤
የኛዎችዬ በርቱልኝ
እውነትም እብድ አድርጓችኋል ምንድን ነው አስረየ ሰብስክራይብ አረ አታብዙት በእውነት ኧሯ አንድየ እኮ በቂ ነው
minew hana miste behonech yemitilu wondoch like adrigu
የሀና እና የሀይሌ አድናቂዉች የት ናቹህ ቤታቼዉን ሳይ ዉስጤ የርብሻን ግጥር ምሆን ምታድል ነዉ
ዋው ነው ይመቻል
ይመቻችሁ