የኛ የሁላችንም ታሪክ | (Yegna) ምእራፍ 4 ክፍል 13

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • Subscribe: bit.ly/2wPney7
    Connect with Yegna
    Facebook: / yegna
    Instagram: / yegna_official
    Listen to the entire Yegna MUSIC: bit.ly/2gyZ4Sw
    Listen to the entire Yegna DRAMA: bit.ly/2xB8Hph
    Yegna is a multi-product brand rooted in Ethiopian culture and established to inspire positive changes for girls. The brand - and the media products that sit within it - challenge the way people think about girls and the way girls think of themselves.
    የኛ የኢትዮጵያ ባህል ላይ መሰረት ያደረገ የሙዚቃ፣ የድራማ እና የቶክ ሾው ፕሮግራም ሲሆን ማህበረሰቡ ስለ ሴት ልጆች ያላቸውን እንዲሁም ሴት ልጆች ስለ እራሳቸው ያላቸውን አስተሳሰብ እንዲፈትሹ የሚያደርግ ሚዲያ ነው
    አዲስ ቪዲዮዎቻችንን ለማግኘት ሰብስክራይብ አድርጉ: bit.ly/2wPney7
    ተጨማሪ ክፍሎችን ያዳምጡ: bit.ly/2xB8Hph
    የየኛን ሙዚቃ ያዳምጡ: bit.ly/2gyZ4Sw
    ከ Yegna ጋር ይገናኙ:
    Facebook: / yegna
    እንኳን ወደ የኛ ዩ ቱዩብ ገፃችን እንካን ደህና መጣችሁ!
    የ’የኛ’ ቤተሰብን ለመቀላቀል ገፃችንን ሰብስክራይብ በማድረግ በየጊዜው ስለሚወጡ እና ከዚህም በፊት በነበሩን ሙዚቃዎችን፣ የቲቪ እና የሬዲዮ ፕሮግራሞችን ላይ አዲስ መረጃ ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
    እኛም በፕሮግራማችን ላይ ያላችሁን አስተያየት ከእናንተ መስማት እንፈልጋለን፡፡
    ገፃችን ሁላችንም እኩል የምንሳተፍበት እና መልካም የሆኑ ሃሳቦችን የምናንሸራሸርበት ሆኖ እንዲቀጥል እነዚህን ቀላል መመሪያዎች እንከተል
    • ስለየኛ ያላችሁን ሃሳብ ሳትቆጥቡ ሁሌም ቢሆን አካፍሉን፤
    • ይህ መድረክ ሁላችንም በነፃነት የምንወያይበት እንዲሆን የምንፅፋቸው ነገሮች የሌሎችን ሃሳብ የሚያከብር መሆኑን አረጋግጡ፤
    • በገፃችን ላይ የምታቀርቡትን ሃሳብ ወይም አስተያየት በደስታ እናስተናግዳለን! ነገር ግን ገፃችን ገንቢ ነገሮችን የምናገኝበት ሆኖ እንዲቀጥል ሰዎችን የሚያጥላላ፣ ጥቃትን የሚሰነዝር ወይም የስድብ ይዘት ያላቸውን አስተያየቶች በፍጥነት እናወርዳለን፤
    • ልብ በሉ! ሃሳባችሁን በምታካፍሉበት ጊዜ ለብዙ ሰዎች የሚደርስ በመሆኑ ማንነታችሁን እና የግል መረጃዎቻችሁን የማይገልፅ መሆኑን አረጋግጡ፤
    • የገፃችን ዋነኛው እሴት መከባበር ነውና በተሳትፏችሁ ሁሉ መከባበርን መሰረት ባደረገ መልኩ ይሁን፤
    • ለሌሎች መልስ ከመስጠታችሁ በፊት የመልሳችሁ ይዘት የሌሎችን ስሜት የማይጎዳ ወይም በምንም አይነት ሁኔታ ስጋት ላይ የማይጥል መሆኑን አረጋግጡ፤
    • በ’የኛ’ ማህበራዊ ገፅ ላይ የየኛ ያልሆኑ የምርት ወይም የአገልግሎት ማስታወቂያዎችን አንደግፍም፤ በሚገኙበትም ጊዜ በፍጥነት እናወርዳለን፡፡
    የ’የኛ’ ዩ ቱዩብ ገፅ ሁላችንም በነፃነት የምንወያይበት የማህበራዊ ድህረገፅ ለማድረግ እንዚህን መርሆች የሚጥሱ ነገሮቸ ካሉ ወዲያውኑ እናወርዳቸዋለን! እናንተም ከየኛ ጋር ስለሆናችሁ በቅድሚያ ልናመሰግናችሁ እንወዳለን፡፡
    YEGNA IS FOR ALL OF US!!
    Dear viewers,
    We are excited to hear what you think about 'Yegna.' We want this to be a welcoming space for you , so feel free to express yourself. For this space to remain welcoming and open to all we need your help to keep it that way. This is your community. Feel free to speak up and tell us what you think or report anything wrong or inappropriate you see on this platform. You can write a comment or email us at ethiopia@girleffect.org or join us on our Yegna Facebook Page.
    We can all keep 'Yegna' youtube page positive in the following ways:
    Help defend others. If you feel that users are being treated badly or others are being mean spirited. Report harassment and bullying of others. This is the best way to show that bad behavior will not be tolerated so offenders can be banned.
    Respect others by not using bad, rude or offensive language. Sexually explicit, obscene or offensive language is not allowed and spam and advertising will be removed immediately.
    Keep yourself safe. Do not give out your personal information. Never tell people:
    your real name (make up a nickname)
    your age,
    your address,
    the name of your school,
    your email address or phone number, or
    any financial information or passwords.
    Avoid meeting up with people you meet online. but if you do meet up make sure that you have an adult or your parent or guardian with you. If you are under 18 years old please make sure to get permission from your parent or guardian to visit 'Yegna' RUclips so you can visit under an adult’s supervision.
    #Yegna

Комментарии • 334

  • @Titay2348
    @Titay2348 3 года назад +107

    ማነው ግን የሀገራችን ሠላም ያሳስበው ኡፍ እኔማ ሠላሜን አጣው በሰው ሀገር መች ነው ግን ሠላማችን የሚመለሠው ሁላችንም አብዝተን እንፀልይ እኔስ ፈራው ኡፍ

    • @bethlehemtube4080
      @bethlehemtube4080 3 года назад +1

      አወን አሳሳቢ ጉዳይ ነው እንግዲህ እግዚአብሔር ሰላም ያድርግልኝ

    • @fozyayoutube1140
      @fozyayoutube1140 3 года назад +1

      እኔ ወላሂ ብታይ አልቅሸ ልሞት ነዉ

    • @መሬምወሎየዋ-ዘ5ዀ
      @መሬምወሎየዋ-ዘ5ዀ 3 года назад +1

      ቤተሰብ ያለው አገር አለኝ የሚል ሁሉ ሊጨነቅ ይገባል

    • @salamabera1936
      @salamabera1936 3 года назад +1

      Ayzuwachu igziabher alalama alew hulum neger selam yihonal hulachinm beyalenibet bota liul igziabher yitebiken

    • @እግዚአብሄርፉቅርነው
      @እግዚአብሄርፉቅርነው 3 года назад +1

      በትክክክክል እሕት 😭

  • @ፉኖ
    @ፉኖ 3 года назад +53

    የሀገሮ ሰላም እቅልፍ የነሳው እፍፍሰ አሁንስ ጨነቀኝ 😭😭😭😭😭💔💔💔💔

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 3 года назад +200

    ደቄቃ ይጨመረ የምትሉ👍😉

  • @Jcore-zh2we
    @Jcore-zh2we 3 года назад +57

    ዛሬ እኳን መኮመት አልፈለኩም ነበር ግን በየኛዎች አልጨክንም በጣም ደብሮኛል በላይክ አስደሱቱኝ የሰው ደስታ ካስደሰታችሁ

  • @yutinasstiktok2120
    @yutinasstiktok2120 3 года назад +292

    እስት ረመዳን ፆም ላይ ያላችሁ ላይክ👍👍👍

    • @alihuali9084
      @alihuali9084 3 года назад +1

      ኢወድሻሎ

    • @suluallahsayidinamuhammedm3991
      @suluallahsayidinamuhammedm3991 3 года назад +3

      Ena ya Isilmna tekatay aydalhum gin etsomalo ba desita Lenam dua arigugn yuti ewodshalo

    • @fmmsm2836
      @fmmsm2836 3 года назад +2

      @@suluallahsayidinamuhammedm3991 ውይ ማሬ በርቺ😍😍😍
      ግን ሙስሊም ካልሆንሽ ብይ ስራው ያደክምሻል

    • @glad5038
      @glad5038 3 года назад +2

      መፆም ብቻውን ዋጋ የለውም

    • @suluallahsayidinamuhammedm3991
      @suluallahsayidinamuhammedm3991 3 года назад +3

      @@fmmsm2836 ena ayidakmagnm madema turu sawu nach ba ethiopia kanu isak 5 sat etagnalo dagimo Kuran mekirat echilalo salat masgadi awokalo La salat endat metatab endalabn awokalo

  • @mihretmihret2285
    @mihretmihret2285 3 года назад +30

    ጎበዞች ቀጥሉበን የሀገራችን እረብሻ በጣም አስጨንቆናል አንፆኪያ በነዛ በግፈኞች እየታመሰች ነው ካሉበትም እየተፈናቀሉ ነው አምላክ ምህረቱን ያውርድልን

    • @hanagirma8568
      @hanagirma8568 3 года назад

      አሜን. እግዚአብሔር. ምህረቱን.ይላክልን. ዝምአለእሱም.እነሱም.እየፈነጩነው.ገዳይአራጅ.አብይነውአዛዣቸው.ሀይባይየለምእግዛብሔር.ይፊረድ😭😭😭😭😭😭😭☝☝☝

    • @hanagirma8568
      @hanagirma8568 3 года назад

      አሜን. እግዚአብሔር. ምህረቱን.ይላክልን. ዝምአለእሱም.እነሱም.እየፈነጩነው.ገዳይአራጅ.አብይነውአዛዣቸው.ሀይባይየለምእግዛብሔር.ይፊረድ😭😭😭😭😭😭😭☝☝☝

    • @አላሀምድሊላህአለኩለሀል
      @አላሀምድሊላህአለኩለሀል 3 года назад

      አሚንንንን ወላሂ ጨቆኛል

  • @edenasaminew9037
    @edenasaminew9037 3 года назад +68

    አምላክ የንፁሃንን ልብ አይቶ ይቅር ይበለን 🙏🙏🙏

  • @tigistyemariyamlji415
    @tigistyemariyamlji415 3 года назад +17

    እኳን ደና መጣቹ የኛዎች በርቱ የረመዳን ስራ ወገቤን ቆረጠዉ ፀልዩልኝ እስኪ ዉዶች

  • @martagrmay370
    @martagrmay370 3 года назад +22

    የነ ዳዊት የወጥ ቤትዋ ልጅ ደስ ስትለኝ

  • @የዋህነቴጎዳኝእኔምበጣምጠ

    ቆይ የእኛ የስደተኞች ተስፋ ምንድን ነው ሀገራችን ሂደንኮ አግብተን ወልደን መኖር እፈልጋል😭💔💔

  • @seadamolaw8494
    @seadamolaw8494 3 года назад +40

    ሁላችንም ወደ ፈጣሪአችን እንመለሥ አማራ ኦረሞ ትግሬ ሳንል ለሀገራችን እንፀልይ ዞሮ መግቤችን ኢትዮጵያ ሀገራችን ናት 😢🇪🇹🇪🇹

    • @angleangle7960
      @angleangle7960 3 года назад

      ትግሬ ኦሮሞ አማራን አይፈሉጉሜ

    • @seadamolaw8494
      @seadamolaw8494 3 года назад +1

      @@angleangle7960አንዲችን ያለ አንዳችን ሠላም ካልሆን ሀገራችን ሠላም ልኮን አችልም ግንኮ እኛ አማራዎች ምን አድርገን ነው የሚጠሉን ንገሩኝ እሥኪ 😢🥺

    • @zid6626
      @zid6626 3 года назад +1

      @@seadamolaw8494 አታስቢ እኛ ተገፋን እጂ አልገፋንም ፈጣሪሰላሙን ያወርዲልን አማራ አዲቀን ነፃ ይወጣል

    • @hanhan2010
      @hanhan2010 2 месяца назад

      😢

  • @seadi5740
    @seadi5740 3 года назад +17

    ያረብብብብብብ ሀገራችንን ሠላሙን አውርድልን 😭😭😭😭😭😭😭 ይጨንቃል ዛሬስ በስደት ላይ ጭንቀት ተጨምሮበት

  • @almaazgurmeessaa5487
    @almaazgurmeessaa5487 3 года назад +14

    በጣም ደስ የሚል ድራማ ነው
    ፈጣሪ ሀገራችንን ይባርክልን!

  • @semutube4577
    @semutube4577 3 года назад +90

    ሙስሊም አሀት ውንድሞቼ ረምዳን ሙባራክ

  • @samiramohammad2265
    @samiramohammad2265 3 года назад +6

    የሀገሬ ሰላም ማጣት እንቅልፍ ነስቶኛል እስኪ ሁላችንም ወደ አላህ ዱአ እናድርግ ውዶችዬ አላህ በያለንበት ይጠብቀን ሀገራችንም ሰላም ያውርድልን ያረብ

  • @እግዚአብሄርፉቅርነው
    @እግዚአብሄርፉቅርነው 3 года назад +5

    ፈጣሪዬ የድሮዋን ኢትዮጲያ መልሥልን አቤቱ ፉትክን አዙርልን አቤቲ😭😭😭😭😭😥🙏🙏🙏

  • @betelihemtassew6581
    @betelihemtassew6581 3 года назад +4

    የአለምን ያክል ድርቅና ቢኖረኝ ማዳምን ነበር የረመዳን ሰሀን ማሳጥባት

  • @sofitube6902
    @sofitube6902 3 года назад +3

    የኛዎቹ እንኳን በደህና መጣቹ& ዉድ የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች በሙሉ ምልካም ፆም ይሁንላቹ ይሁንልን አሚን

  • @የደሙፍሬነኚ
    @የደሙፍሬነኚ 3 года назад +13

    እኳን ደህና መጣችሁ የኛወቹ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ፆሎት አድርጉ እህት ወድሞቼ ለሀገራችን 💞💞💞👍👍👍👍👍👍👍💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @ጁጁነኝ-ቘ1ዐ
    @ጁጁነኝ-ቘ1ዐ 3 года назад +25

    በጉጉት ነዉየምጠብቃቸዉ። እሮመዳን። ነዉ ሠወቸ ዶአአርጉ አገራችንን ሠላም ያርግልን ያረብ ጨቆኛል ያገራችን ጉዳይ

  • @sebleadanetube4330
    @sebleadanetube4330 3 года назад +13

    ☝️☝️ስወዳቹ እንኮን በ ሰላም መጣቹ🙂❤️ውድ ኢትዮጵያውያን ባላቹበት ሰላማቹ ብዝት ይበል🙂💖ምድራችን እና ህዝባችን ፈጣሪ ሰላም ያርግልን🙏

  • @aminathassentube4775
    @aminathassentube4775 3 года назад +3

    የኛወች ስወዳችሁ አላህ አገራችንን ሰላም ያርግልን ያረብ የሰው ነፍስ እደቅጠል እየረገፈባት በጣም ልብ ይሰብራል

  • @ወርቃለምሀገሬ
    @ወርቃለምሀገሬ 3 года назад +14

    ማነው እደኔ የሀገሩ ሰላም ያስጨነቀው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭እግዚአብሔር አምላክ እደ በደላችን ሳይሆን እደምህረቱ ይቅር ይበለን

    • @hgfjo7368
      @hgfjo7368 3 года назад

      አሜን አሜን አሜን

  • @alimetalemu8377
    @alimetalemu8377 3 года назад +3

    ሁሉም ነገሩ የትምህርትቤቴንና የወጣትነቴን ያካባብየን ያለፍኩበትን ሁኔታ በትክክል የምገልፀው ልጅነቴን ታስታውሱኛላችሁ ሁላችሁም ምርጥ ናችሁ በሙሉ ከትልቅ እስከትንሽ የምሰሩት ሁሉ

  • @yeshiyeshi308
    @yeshiyeshi308 3 года назад

    በርቱ ። ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላሟን ይመልስልን !!! የሀገራችን ጉዳይ ያሳሰበው በየሀይማኖታችን እጸልይ ።

  • @ጁጁነኝ-ቘ1ዐ
    @ጁጁነኝ-ቘ1ዐ 3 года назад +2

    አግሬ ሠላምሸ ይብዛ። እናቶ ቻችን አባቶቻችን ተሰቃዩ። ዘይት ተወደደ ደቆት ተወደደ የሠዉ ደም ብቻነዉ መሬት የወረደ።

  • @fayeforbes848
    @fayeforbes848 Год назад +1

    WoW❤

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 3 года назад +1

    እንኳን በደና መጣችሁ

  • @ልኑርለልጀ
    @ልኑርለልጀ 3 года назад +12

    ማነው የሳራ ሂወት ያሳሰበው ?????????
    የኔ እናት አይ እድል ሽ

  • @mangalg783
    @mangalg783 3 года назад +3

    ሰላማቹ ይብዛላችሁ ወዲ የኛ በቴሰቦቺ መልሲ (4)13💚💚👍👍

  • @buzufikir6
    @buzufikir6 3 года назад +1

    ወይኔ በላይ ምባል ሰው ነው አውሪ ጉድ🙄😂😂
    አለም ና ሃይሌ መታረቃችሁ ደስ ይላል

  • @jamatube8171
    @jamatube8171 3 года назад +2

    እኔሥ የኢትዮጵያ ሠላም ናፈቀኝ 🇪🇹😭እስኪ ሁላቺሁም በየ እምነታችሁ ወደ ፈጣሪ ጩሁ እህህ

  • @ሄርሚየማርያምልጅ
    @ሄርሚየማርያምልጅ 3 года назад +5

    ማነው እደኔ የሀገሩ ሰላም የናፈቀው ፈጣሪ ለሀገራች ሰላምን ያውርድልን 🙏

  • @galglesidetyawyedingilmari3961
    @galglesidetyawyedingilmari3961 3 года назад +2

    Alem ule edaskchigi now rejim tarik now 😂😂😂😂😂

  • @aynalemmezamurmezamur4943
    @aynalemmezamurmezamur4943 3 года назад

    Well come yegnwachu Egzabehir Ethiopia selam yadaragalan

  • @asratyenatalige7115
    @asratyenatalige7115 3 года назад +1

    አለምዬ ቅብጥብጥ ስትይ ደስ ትያለሽ ሀሉም ያምርብሻል ቁጣ ፈገግታ ሁሉም ያምርብሻል

  • @tube6995
    @tube6995 3 года назад +5

    ከኛወች ውስጥ ሎሚን እና። ያለምን እናት እሚወድ እስኬ በሰብስክራይብ። አሳዩኝ የውነት ከወደዳችሁቸው

  • @جميلهاثيوبيا-ش2ق
    @جميلهاثيوبيا-ش2ق 3 года назад

    በተረፈ የኛዎች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ይህ ከአሳ በይዎች

  • @ኡሚጀነቴየከድርአፍቃ-ጘ3ሠ

    ፍቅርን በጣም የምወዳት ሁሉ ነገሮ

  • @nattychekolony7723
    @nattychekolony7723 3 года назад +3

    ተወዳጁ የሙዚቃ ባለሙያ እንዲሁም የባላገሩ ቲቪ ባለቤት የአብርሃም ወልዴ በቪዲዎ የታገዘ ባዮ ግራፊ ክፍል አንድ........

  • @ቲጂየተዋህዶልጅ-ፐ6ለ
    @ቲጂየተዋህዶልጅ-ፐ6ለ 3 года назад +13

    አንደኛነኝ እኔ ዛሬ የመዳም ቅመሞች እሮመዳን እዴት ነው እቃ አጠበው በርቱልኝ እኔ እየበረታሁ ነው

  • @Tube-dq5cj
    @Tube-dq5cj 3 года назад +1

    ያረቢ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን 😢😢😢

  • @جميلهاثيوبيا-ش2ق
    @جميلهاثيوبيا-ش2ق 3 года назад

    እህት ወድሞቹ እሲኪ ለአገራችን ሰላም ፍቅርን ይስጥልን ኤረ በቃ በለን ህዝብ አችን አለቀ

  • @hayatemohammed1158
    @hayatemohammed1158 3 года назад +1

    ረመዳንከረም።ውድየሙስሊምእህቶችናወንድሞች።አገራችንንደግምአላህስላሙንይመልስልን።ያረብ

  • @mestawotzina6951
    @mestawotzina6951 3 года назад +3

    ሁላችሁም አንደኛ ናችሁ

  • @Ammayyaa
    @Ammayyaa 7 месяцев назад

    Maaloo afaan oromoon nuuf hojeedhame!

  • @haregeweyinlove5071
    @haregeweyinlove5071 3 года назад

    በጣም ጥሩ ነው በርቱ

  • @tigyemariyamlij1357
    @tigyemariyamlij1357 3 года назад +3

    አምላክ ሆይ እባክህ 🇪🇹ምረትህን ላክልን 🇪🇹😭😭😭😭አመመኝ እውነት

  • @meseretmuche8201
    @meseretmuche8201 3 года назад +3

    ሰለም ውዶችየ በያላችሁበት የነገዋ ሀና ማርያም መልካም የሆነ ነገር ታብስረን
    ሰላም ለኢትዮጵያ ይሁን

  • @ዘቡር
    @ዘቡር 3 года назад +9

    ዛሬ አደኛ ነኚ የሀገራቺን ሰላም አተ አውርዲልን ያረብ

  • @bashat5742
    @bashat5742 Год назад

    wow so so nice dirham

  • @ልኑርለልጀ
    @ልኑርለልጀ 3 года назад +1

    ሳምቱ አልቆ ሳምንት ላደረሰን ፈጣሪያችን ምስጋና ይገባው ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ሙስሊም ክርስቲያን ሳንል ዱአ እናድርግ ሀገራችን ታማናለች ማረፊያች መታረድ መቃጠል ሆኑዋል እጣ ፈንታችን አላህየ ስማን እባክህ
    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @rahmaabdu5812
    @rahmaabdu5812 3 года назад +7

    1ኛ ነኝ ስላም ለሀገራችን ዱአ እናረግ ያአላህ

    • @kathamabaas4567
      @kathamabaas4567 3 года назад

      ይቅርታ እህት የማቅሽ መሠለኝ በስም ባአላህ

    • @rahmaabdu5812
      @rahmaabdu5812 3 года назад

      @@kathamabaas4567 አህሌን አታቂኝም

    • @kathamabaas4567
      @kathamabaas4567 3 года назад

      እሺ እህት ራህማ አብዱ የምትባል ጎደኛ ነበረችኝ ምናልባት እሷ ከሆሽ ብዬነዉ ማር

    • @rahmaabdu5812
      @rahmaabdu5812 3 года назад

      እሺ ስሜን አልተሳሳትሽም ግን አላወኩሽም እናነው

    • @kathamabaas4567
      @kathamabaas4567 3 года назад

      እኔ ምናልባት እኔ የማቃት ራህማ ከሆሽ እልፍነሽ እባላለሁ

  • @hglj3953
    @hglj3953 3 года назад

    የኛዎቸረ እኳን ደና መጣችሁ

  • @mulutesfayetube3254
    @mulutesfayetube3254 3 года назад

    ወይኔ ስጠባበቅ ተቀደምኩኝ እንኩአን ደህና መጣችሁ ምርጦች

  • @amenmeron-zl3ii7bw4b
    @amenmeron-zl3ii7bw4b 3 года назад +6

    ለቅምሻ ነዉ እንዴ ምታሳዩን 😏
    ምናለበት ደቂቃዉን ብትጨምሩበት

  • @meseretdoranashanka2786
    @meseretdoranashanka2786 3 года назад

    ዋዋዋዋዋዋዋ ደስስስስ ስትሉት ግን ደቅቃ ልምን ታነሳላቹሁ plsssse ደቅቃ ጨንራቹሁ ሥሩት እየተጎጎዉት ነው የምያለቀዉ

  • @sofilove8446
    @sofilove8446 3 года назад +5

    ይሀ በላይ የሚባል ልጅ ምነው ብር ቅጠል መሰለው እደ🙄🙄🙄🤔

  • @Ishownosniper
    @Ishownosniper 3 года назад +1

    ጀግኖች ጀጁ ለጊሀነ ከሀከነ

  • @ሮየየእመብርሃን
    @ሮየየእመብርሃን 3 года назад

    እግዚአብሔር ሆይ የሀገራችንን ጠላቶች ከምድር በታች ያውላቸው

  • @husseinapp8776
    @husseinapp8776 3 года назад +1

    አለም እና ሀይሌ ተፋቅረው ማየት ናፈቀኝ አለም ሣቅሽ ውሥጤ ነው ግን ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ

  • @mahimemaryamlej2295
    @mahimemaryamlej2295 3 года назад

    4 አንድና ሶስት ግን ለቀልድ ብላ ዋሸችጅ ስለምቶድህ ይመስለኛል እንደዛ ያደረገችው ግን ደግሞ ልክ አልሰራችም ጥፋት አጥፍታለች ብላችሁ አልተዋችኋትም ደስ የሚለው ነገር ፀባይዋን እንድታስተካክልና የተሻለ መልካም ነገር እንድታስብ እርዷት በተረፈ እወዳችኋለሁ😘💕ኡፍ ግን ሳራ ስታሳዝን መጨረሻዋ ናፈቀኝ ማርያምን😔

  • @ዶክተርሚዲያ
    @ዶክተርሚዲያ 3 года назад

    ያረብ በቃበለን
    ያገራችንን ሰላም መልስልን
    እረበአላህ ያሳዝናል 😥😭😭😭😭😭😥

  • @ወሎለገሂዳyouTube
    @ወሎለገሂዳyouTube 3 года назад +1

    የኛዋቹ መጡጡጡጡጡጡ ኑኑኑ የምትወዷቸዉ

  • @YenenensheAbera
    @YenenensheAbera 3 года назад

    Almya yena tibaye new yalte enam bezu sew atchalew

  • @zedzed9850
    @zedzed9850 3 года назад

    4 1 3 ስወዳችሁ

  • @ሄለንነኝእናቴንአፍቃሪ

    ሰላሀገራችን እጸልይ

  • @altayedemse
    @altayedemse Год назад

    ermina ebalalehu {ermi}teblo zmnew etiopia tnur

  • @bizuayehutesfaye7274
    @bizuayehutesfaye7274 3 года назад +1

    Esti endene mitwedut filmun👍

  • @IslamIslam-ks8xq
    @IslamIslam-ks8xq 3 года назад +1

    የሀገሬ ሰላም ማጣት እኔንም እቅልፍ አሳጣኝ እፀልይ ወገኖቼ

  • @sambaseydi4970
    @sambaseydi4970 3 года назад

    Thank you 👍🏿👍🏿👍🏿👍🏿🙏🙏

  • @haftuberhe4433
    @haftuberhe4433 3 года назад

    thank you

  • @zaeyidanasir3018
    @zaeyidanasir3018 3 года назад

    Ahzoshi sariyee
    😭😭😭😭😭😭😭

  • @mahlehiskyas25
    @mahlehiskyas25 3 года назад +1

    Waw

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 3 года назад +1

    ኡፉፉፉ ሳራ ከዚህ ሰውየ መቼ ነው ምትላቀቀው ጨቅጫቃ የሆነሰው

  • @sisdibabtube621
    @sisdibabtube621 3 года назад

    Fexari ye nitsuwan mot yebka yeblen ha hagare Ethiopia nager betam asasibognal waganochachin ye aleku new 😭😭😭😭fexariye yebkachew balen Maren yeker Belen 😭💔😭

  • @qonjo6613
    @qonjo6613 3 года назад +1

    ሎሚየ ሰወድሽ😘😘

  • @naolyenatulij
    @naolyenatulij 2 года назад +1

    👏👏👏👏

  • @tigistihagos7500
    @tigistihagos7500 3 года назад +1

    ሱሶቼ መጣችሁ ??በትዝታ ወደሁላ ነው የምትመልሱኝ በእናንተ እድሜ ብዙ ነገር በሂወቴ አልፉአል ግን እንደ እናንተ ብልጥ አልነበርኩም በጣም የዋህና ሲበዛም ሞኝ ቢጤ ነበርኩ ለዚህም ብዙ ተጎድቼ ነበር ግን ሁሉ አለፈ።

  • @fungemucatiarsi4878
    @fungemucatiarsi4878 3 года назад +1

    Uuuf sariye yene inat😭😭

  • @zeroto2347
    @zeroto2347 3 года назад +5

    ግን እንደ ድሮ አይጥምም

  • @melesetube9407
    @melesetube9407 3 года назад +1

    እምወዳችሁ❤❤❤❤❤❤🙏👍👍👍👍

  • @temeama5782
    @temeama5782 3 года назад +1

    ይችን ኮሜንት የምታነቡ እህት ወንድሞቸ በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ አገራችንን የኢትዮጵይ ሰላም ያድርግልን

  • @gshstsygshysus5312
    @gshstsygshysus5312 3 года назад

    😭😭😭😭እግዚአብሔር ይራድሺ 😭🙏😭😭😭😭ዎይኔ

  • @ABCDTube-ye8gi
    @ABCDTube-ye8gi 3 года назад

    በመጀመሪያ ይህቺን ፅሁፌን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ጤና ይስጣችሁ
    ውድ የሃገሬ ልጆች ሰላም ፍቅር ጤና በያላችሁበት የአለም ዳርቻ ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ ፡፡
    ህሊና ሚኪ እባላለሁ እስኪ በቅንነት ሳብስክራይብ አድርጉኝና አበረታቱኝ ፡፡
    ፈጣሪ ትልቋን ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያውያንን ይባርክልን ይጠብቅልን!!

  • @user-jq5eg8xi9enjoyed
    @user-jq5eg8xi9enjoyed 2 года назад

    Well come💔💔👏👏

  • @hanankarim5074
    @hanankarim5074 3 года назад +1

    3 arif dirama like it

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር

    የነ ዳዊት ወጥ ቤት ምሰራው ልጅ ደስ ስትል እረ ደቂቃውን ጨምሩልን አላህ አገራችንን ሰላም አርግልን ያረብ ዘድሮስ ፈራው እኛ ስደተኞች አገር ገብተን ትዳር ይዘን ልጅ ወልደን ባገራችን ደስተኛ ሆነን መኖር ነው ምኞታችን ግን የምናየው በጣም ተስፋ ያስቆርበጣል የትኛው አገር አለን ብለን እንግባ

  • @tube6995
    @tube6995 3 года назад

    በርቱ የኛወች

  • @abeba807
    @abeba807 3 года назад

    እኳን ደህናመጣችሁ የምወዳችሁ
    ዛሬ ማንም አልቀደመኚም በይ ሰገባ አደኛነኚ
    እሚለው ብዙነው

  • @ገጠሬዋየፋኖንግስት
    @ገጠሬዋየፋኖንግስት 3 года назад

    እፍፍፍፍፍ እምዬ ሀገሬ ሀዘንሽ በዛ ምን ይሻለን እር ወዴት እንግባ እፍፍፍፍፍ አምላኬ ሆይ አንተ ርርዳን ስው አለቀ የትስ ነው የምገባው የትስ ነው የምንደርስው ኡኡኡ

  • @fkrtube9969
    @fkrtube9969 3 года назад

    Welcome yegnawoch

  • @bestone4161
    @bestone4161 3 года назад +1

    ሣራ ስለደላላው ለፖሊስ መንገር አለባት ደሞ እያሳዘነችኝ ነው

  • @user-bs2tp7qd1j
    @user-bs2tp7qd1j 11 месяцев назад

    Adenaķeyachehu nege

  • @ObseAbdi-v6u
    @ObseAbdi-v6u Год назад

    ❤a❤❤

  • @ቤቴልእናኒነኝ
    @ቤቴልእናኒነኝ 3 года назад +2

    ደላላውን ብታጋልጭው ትምህርት ይሰጥ ነበር
    ለወለድ እደዚህ መሆን
    ወይ እናዋጣላት ይሆን ኮመቶች

  • @AsAs-qn7oq
    @AsAs-qn7oq 3 года назад

    ለሳራ እንርዳትና ለዛ መናጢ አራጣ
    አበዳሪ ትክፈል ክክክክክ

  • @zuzuuser-sj4sh8wt1s
    @zuzuuser-sj4sh8wt1s 3 года назад +1

    ሀገሬ ሰላም ይስፈንልሽ እፍፍፍ😭😭😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹😭😭🙏

  • @fatimayibra5678
    @fatimayibra5678 3 года назад

    የኞውች እንኳን ደና መጣችው ደቂቃ ይጨመረ

  • @ሮየየእመብርሃን
    @ሮየየእመብርሃን 3 года назад

    አለም ስታምር