የኛ የሁላችንም ታሪክ | (Yegna) ምእራፍ 4 ክፍል 14

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 589

  • @mekiነኝወለየዋ
    @mekiነኝወለየዋ 3 года назад +792

    ዛሬ ደስ ብሎኛል ማነው እንደኔ እድለኛ ለ 12 አመት እሱ ሳያውቅ ሳፈቅረው የኖርኩት ልጅ ዛሬ ደስ በሚል ሁኔታ እንደሚወደኝ ነገረኝ የሰው ደስታ የሚያስደስተው ላይክ ለአረፋ ልንጋባ ነው

  • @tewfikmohammed9879
    @tewfikmohammed9879 3 года назад +134

    ዉይ ፍቅር ዉነትም ፍቅር ነሽ እሥኪ እምትወድዋት በላይክ አሣዩ😍😍😍😍

  • @adanechadanech8555
    @adanechadanech8555 3 года назад +111

    ሰላም ለኢትዮጵያ ይሁን የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች እንኳን ለሆሣዕን አደረሳችሁ አደረሰን
    ኪራላይሶን
    ኪራላይሶን
    ኪራላይሶን
    ሀገራችን ሰላምና ፍቅር ያውረድልን
    ኢትዮጵያ ለዘላለም በክብር ትኑር
    የኛ የሁላችንም ታሪክ እንደ እኔ የምትወዱት ላይክ አድረጎ 👍
    መልካም በዐል ይሁንልን

  • @kokebtesfaye5810
    @kokebtesfaye5810 3 года назад +144

    ለክርስትና እምናት ታከታዮች በሙሉ እነኳን ለሆሰና በአል አደረሰችሁ

    • @azmeyamariymlij1078
      @azmeyamariymlij1078 3 года назад

      እኳን አብር አደረሠን

    • @لملماثيوبيا
      @لملماثيوبيا 3 года назад

      ኣሜን እንካን ኣብሮ ኣደረሰን

    • @gogogogo742
      @gogogogo742 3 года назад

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ውዴ

    • @tube6995
      @tube6995 3 года назад

      እህቴዋ። እስኬይ። ሰብስክራይብ። አድርጊኝ። ሁቢይ

    • @tube6995
      @tube6995 3 года назад

      @@لملماثيوبيا እህቴዋ። እስኬይ። ሰብስክራይብ። አድርጊኝ። ማማ

  • @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር

    እሰኪ የሀገር ሠላም የናፈቀው 😭💚💛❤

  • @alemyemodeshlijtube19
    @alemyemodeshlijtube19 3 года назад +147

    ውድ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ ኦሳህና በአርያም ብያለሁ

    • @fetib5377
      @fetib5377 3 года назад +2

      ከይቅርታጋር ኦሳህማ በማርያም ማለት ምን ማለት ነው

    • @እማምላክእናቴ-ሐ5ነ
      @እማምላክእናቴ-ሐ5ነ 3 года назад

      አሜን የኔ ውደ😍

    • @እማምላክእናቴ-ሐ5ነ
      @እማምላክእናቴ-ሐ5ነ 3 года назад

      @@fetib5377 በማሪያም ሳይሆን በአርያም ነው

    • @እማምላክእናቴ-ሐ5ነ
      @እማምላክእናቴ-ሐ5ነ 3 года назад +1

      @@fetib5377 ብዙ ትርጉም አለው ውደ ማወቅ ተፈለግሽ ሰርች በማድር ከተዋህዶ ክርስትና እምነት ተከታዮች መርዳት ትችያለሽ ውደ

    • @romiiye8359
      @romiiye8359 3 года назад +1

      እንኳን አደርሳችሁ

  • @ማህሌትደጀኔ
    @ማህሌትደጀኔ 3 года назад +36

    የተዋሕዶ ልጆች እንኳን ለሖሳሕና ባህል አደረሣቹሕ ለብርሐነ ትንሳኤው በሰላም ያድርሰን ሠላም ለሐገራችን 🇪🇹🇪🇹😘

  • @ኢትዮቲጂቲዩብ
    @ኢትዮቲጂቲዩብ 3 года назад +57

    ሀይሌን ማነው የሚወደው እደኔ😂ምስኪን

  • @werdamdet8551
    @werdamdet8551 3 года назад +63

    ውድ የኢስላም ልጆች እርመዳን እዴት ያዛቹ አዞዋቹ ሁሉም ያልፋል ከተጠቀሙበት ያዶርገን

  • @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር

    የተዋህዶ ልጆች እንኳ ለሆሳእና በአል በሠላም አደረሣችሁ 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤ሠላም ለኢትዮጵያ🙏🕊

  • @lili7665
    @lili7665 3 года назад +27

    እንኳን ደና መጣቹ የኛዎች
    እንኳንም አደረሳቹ ለሆሳዕና
    በአል ክርስትያኖች

  • @ዉበቴነሽማሪያምዉበቴነሽማ

    እግዚአብሔር ሀገራቺን ኢትዮጵያን ሰላም አርግልን የሀገሩ ጉዳይ ማነው እንደኔ እንቅልፍ የነሰው እኔ በስደት እየኖርኩ በሰላም ሰው በሀገሩ ሲሰቃይ ሲገደል

    • @tube6995
      @tube6995 3 года назад

      እህቴዋ። እስኬይ። ሰብስክራይብ። አድርጊኝ። እህቴዋ

    • @selamderebe8957
      @selamderebe8957 3 года назад

      እኔም የየአገሬ ሰላምናፍቆኛል

  • @fikirethio3639
    @fikirethio3639 3 года назад +8

    ሰላም ለናተ ይሁን ውድ የሀገሬ ልጆች ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን በሰላም ለሆሳህና በአል አደረሳችው ለትሳኤው ያብቃን ለሃገራችን ሁላችም በየሀይማኖታችን እንፀልይ

  • @azmeyamariymlij1078
    @azmeyamariymlij1078 3 года назад +47

    ማነው እስኪ የኛወችን በጉጉት የሚጠብቅ እደኔ 👍👍👍

    • @tube6995
      @tube6995 3 года назад

      እህቴዋ። እስኬይ። ሰብስክራይብ። አድርጊኝ

    • @makiahahmad3171
      @makiahahmad3171 3 года назад

      እኔ በጠሚ በጉጉት ነዉ መጠቢቀቸዉ

    • @azmeyamariymlij1078
      @azmeyamariymlij1078 3 года назад

      @@tube6995 እሽ እሙየ

  • @hayathusen1421
    @hayathusen1421 3 года назад +54

    ኢትዮጵያ በሙሉ ከስደት አላህ ይገላግላችሁ. አገራችንን ሰላም ያርጋት

  • @hirutalemu6267
    @hirutalemu6267 3 года назад +23

    እስኪ እደኔ የሀገሩ ነገር ያሳሰበው

  • @besntethiopia4682
    @besntethiopia4682 3 года назад +7

    እንኳን አደረሳችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች በሙሉ ሰላም ለሀገራችን ያምጣልን አሜን አሜን አሜን ።

  • @hayathusen1421
    @hayathusen1421 3 года назад +77

    ፍቅር ዛሬ ሳቀች አራተኛ ነኝ ላይክ አርጉኝ

    • @tube6995
      @tube6995 3 года назад +1

      እህቴዋ። እስኬይ። ሰብስክራይብ። አድርጊኝ። ማር

    • @asmaadurazq5821
      @asmaadurazq5821 3 года назад

      Жщшфя

  • @yutinasstiktok2120
    @yutinasstiktok2120 3 года назад +18

    እስት አንዴ ለየኛዎቹ👍👍👍

  • @ሄርሚየማርያምልጅ
    @ሄርሚየማርያምልጅ 3 года назад +10

    እችን እታነቡ ፈጣሪ በያላችሁበት ይጠብቃችሁ 🙏

  • @Selammediaሰላምሚዲያ6
    @Selammediaሰላምሚዲያ6 3 года назад +15

    ሀገሬ፡ኢትዮጵያ፡ሰላምሽን፡መስማት፡ናፈቀኝ

  • @ሁሉምያልፋል-ደ8ኈ
    @ሁሉምያልፋል-ደ8ኈ 3 года назад +25

    ወይ ሀይሌ😃😃 ወንዶች ግን ፍቅረኛቸው ፊት ከሚሸነፉ ቢሞቱ ነው ሚመርጡት አይደል 😂😂😂ግን ለምንድነው

  • @liverpoolynwa8750
    @liverpoolynwa8750 3 года назад +30

    የመዳም ቅመሞች እዴት ናችዉ የረመዳን ስራ እዴት ይዟችዋል እኔስ ወገቤ😥❤❤❤

    • @roze6595
      @roze6595 3 года назад +1

      አልሀምዱሊላህ እኔም ነኝ እህቴ

    • @weyeneshetrata1604
      @weyeneshetrata1604 3 года назад +1

      Yene qojo

    • @kiyakiya285
      @kiyakiya285 3 года назад +1

      Kebad nw wude

    • @bestebeste448
      @bestebeste448 3 года назад +1

      አለሀምዱሊላህ እህቴ ምንም አይልም ዉዴ
      ያወጋብ ነገርማ አይጠያቅም

    • @meheretemeherete9728
      @meheretemeherete9728 3 года назад +1

      Ayezos mamati

  • @tigistihagos7500
    @tigistihagos7500 3 года назад +19

    3.6k ሰው 30 ደቂቃ ውስጥ አይቶታል ግን በጣም ትንሽ ሰው ነው ላይክ ያደረጉት ለምን እነዚህን ወጣቶች ብናበረታታቸው!! ምንም አይጠይቅም. በቃ ላይክ ማድረግ ብቻ።

    • @adenedu8797
      @adenedu8797 3 года назад

      dekikawe betame achere newe

  • @abhaasir7248
    @abhaasir7248 3 года назад +7

    ለመላዉ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እኳን ለኦሣህና ባአል አደረሣችሁ አደረሠን

  • @አኑሮኛልቸርነትህ-ቈ4ገ
    @አኑሮኛልቸርነትህ-ቈ4ገ 3 года назад +5

    ጎሽ የሀይሌ እናት ወለደች ብዙ ሰዎች በኮሜንት ኧረ መቼ ነዉ የምትወልደዉ ስትሉ ይኸዉ ወለደች ክክክክ

  • @ማራኪዬ-በ3ጸ
    @ማራኪዬ-በ3ጸ 3 года назад +10

    በቅድሚያ ለመላው ኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ ሆሳእና በአርያም ብያለሁ የኛ አንደኛ ናችሁ በርቱልን

  • @werkineshhailemelekot64
    @werkineshhailemelekot64 3 года назад +3

    ፍቅር የምታወራው ልጅ በቃ ምች ያረጋል ደስ ይላል እንዲ ከልብ የሚረዳ እንዲ ጓደኛ የት ይገኛል ብቻ ወዳችዋለው ሁላቹን

  • @salamasalama6063
    @salamasalama6063 3 года назад +2

    አ/ያ ሰላምሸ ይብዛ ተጠይ በእግዛአብሄር ታዛ ሃገሬ ሰላምሽ ያሳመኝ

  • @susutube7232
    @susutube7232 3 года назад +10

    ክክክክ አይ ፍቅር እኔም ስወድቅ እንዲ ነኝ መሰቅ ነዉ ስረዬ ሰዉም ስወድቅ እስቀለዉ

  • @tsiyoutube4059
    @tsiyoutube4059 3 года назад

    Yenawochi betam betam enameseginaleni ijigi desibilonali mikinatuni ligerachu ene yalawuti arabahageri nw ina besime min ladiri iyaliku hule icenekalawu siketil betisebi endi adirigi iyalun acenanekuni isum eneni desi yemayili nw ina besu gudya ijigi iceneki neberena ahun gin berase wusane mifeligawun lemadiregi wosine desita alichalkum yeinatem timiriti honolinali silezi mizigana bemejemeriya lefetari siketili leyenawochi 👌👌👌👍

  • @zahar8284
    @zahar8284 3 года назад +2

    የሀገሬ ልጆች በስደት ያላቹ አለህ በሰላም ለሀገራቹ ያብቃቹ💚💛❤💗💐💐💐💐💐

  • @yonatan0910
    @yonatan0910 3 года назад +2

    I wish all the teachers were like teacher Hiwet though..

  • @ሰላሜነሽድንግል-ቸ9ሐ
    @ሰላሜነሽድንግል-ቸ9ሐ 3 года назад +7

    አይ ፍቅር ልጅነቴን አስታወሺኝ 😂😂😂

  • @masaratmariam3963
    @masaratmariam3963 3 года назад +3

    ዋው ዛሪ ማንም አልቀደመኝም የኛውች በርቱ ደቂቃ አስተካክሎ

  • @zemedezemede9806
    @zemedezemede9806 3 года назад +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ እንኳን. ለሆሳኢና በአል በሰላም አደርሳችሁ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ

  • @rahmaabdu5812
    @rahmaabdu5812 3 года назад +11

    1ኛ ነኝ የሀገራችን ስላም የናፈቃችሁ👍👍

    • @seadaseada9845
      @seadaseada9845 3 года назад +1

      እኔ ናፍቆኛል እፍፍፍፍፍ

    • @rahmaabdu5812
      @rahmaabdu5812 3 года назад

      @@seadaseada9845 አላህ ስላምን ያውረድልን

  • @አኑሮኛልቸርነትህ-ቈ4ገ
    @አኑሮኛልቸርነትህ-ቈ4ገ 3 года назад +2

    ዋዉ ሀይሌና ሰላም መታረቃቸዉ ደስ ይላል

  • @tadalutasaw1974
    @tadalutasaw1974 3 года назад +1

    ሃኒ በጣም አሪፍ ነው የምትፈልገዉን ሳትተዉ መቀጠሏ አሪፍ ነው

  • @sebleadanetube4330
    @sebleadanetube4330 3 года назад +2

    👆👆🙂❤️ውድ ኢትዮጵያውያን ባላቹበት ሰላማቹ ብዝት ይበል🙂💖ምድራችን እና ህዝባችን ፈጣሪ ሰላም ያርግልን🙏

  • @adanechadanech8555
    @adanechadanech8555 3 года назад +2

    ሰላም ለናንተ ይሁን እንኳን በሠላም መጣች የኛ የሁላችንም ታሪክ ተከታዮች በሙሉ እንኳን የስምንተኛው የዐቢይ ፆም ሰንበት የሆሣዕና በዓል በሠላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን

  • @ፋፊሀበሻዊት-ኸ8ዸ
    @ፋፊሀበሻዊት-ኸ8ዸ 3 года назад +6

    በስተመጨረሻ የነ ሀይሌ እናት ወለደች እስኪ ደስ ያለው እንደኔ

  • @rosahussein8403
    @rosahussein8403 3 года назад +2

    ሰላምና ሀይሌ ስለታረቁ እና የሀና ቤተሰዎች በሷ ምርጫ እድቶስን ስለፈቀዱላት በጣም ደስ ብሎኛል

  • @ወለተማርያምየድንግል-ፀ8ኘ

    እንኳን ደናመጣችሁ አረ የረመዳን ስራ ወገቤን ቆረጠኝ ኡፍፍፍፍ

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 3 года назад +1

    እንኳን በደና መጣችሁ ሀና መሆየምት ፈልጊው ምርጫው ያችነው በርቺ

  • @emuabubekirtube9148
    @emuabubekirtube9148 3 года назад +10

    ውድ የሀሬ ልጆች በያለችሁበት ሰላማችሁብይብዛ በፍቅር ስፕ እስከራይፕ አረጉኝ 🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹እናት ሀገራችንን ፈጣሪ ሰላሟን ይመልስለን🇪🇹ሀገሬ የጠላሽ ይጠላ ጠላቶችሽ ክእግርሽ ስር ይወድቃል

    • @tube6995
      @tube6995 3 года назад

      እህቴዋ። እስኬይ። ሰብስክራይብ። አድርጊኝ። ማማ

    • @emuabubekirtube9148
      @emuabubekirtube9148 3 года назад

      @@tube6995 ታዛዥ ነኝ የኔ ልእልት አንችልም ጎራ በይ

  • @yutinasstiktok2120
    @yutinasstiktok2120 3 года назад +36

    አርትስት መስፍን አረፉ💔💔
    Rip ሳትሉ እንዳታልፉ😭😭

    • @ዜድቦረናየገጠሯልጂ
      @ዜድቦረናየገጠሯልጂ 3 года назад

      የምር ሰው ለሰው ላይ በጣም ነበር የማቀው💔💔

    • @nejibahussain1416
      @nejibahussain1416 3 года назад

      ማነው መስፍን

    • @tube6995
      @tube6995 3 года назад

      እህቴዋ። እስኬይ። ሰብስክራይብ። አድርጊኝ። ማማ

    • @tube6995
      @tube6995 3 года назад

      @@ዜድቦረናየገጠሯልጂ እህቴዋ። እስኬይ። ሰብስክራይብ። አድርጊኝ። ማር

    • @ቃልነኝስደተኛዋ
      @ቃልነኝስደተኛዋ 3 года назад

      ነፍስይማር

  • @susuyes5636
    @susuyes5636 3 года назад +3

    ወይኔ ሀይሌ ይሄ ፍቅር እማችለውን ሁሉ ያሰራህ ጀመር

  • @Emantube19
    @Emantube19 3 года назад +5

    ምት ክፉ ነገር መስመት ሰልቺቶት መነዉ እንደኔ ዜና መስመት የቆመዉ?

  • @samiramohammad2265
    @samiramohammad2265 3 года назад +5

    ውድ ኢትዮጵያውያን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን በስደት ያለነውም አላህ ስደት በቃችሁ ይበለን ውድ ሙስሊም ወገኖቸ ሮመዳንን ፆመው ከተጠቀሙት ያድርገን ያረብብብ

    • @ekru7385
      @ekru7385 3 года назад +1

      አሚንን ንን ንን ያረብብብብብብብ😍😘

    • @hayatyesuf3896
      @hayatyesuf3896 3 года назад

      🥰🥰🥰👍

  • @fatumaali7513
    @fatumaali7513 Год назад +2

    እደኔ እሚወዳቸዉ በላይክ 👍👍🙏👌

  • @selamderebe8957
    @selamderebe8957 3 года назад +1

    የኛዉች በጣምነው እምዉዳችሁ የተዋህዶ ቤተሰቦች እኳን ለሆሳና አደርሳችሁ

  • @ትርጎየራያዋ-ፐ5ገ
    @ትርጎየራያዋ-ፐ5ገ 3 года назад +4

    ፍቅርን የሚውድ ፍቅርየ በጣምነው ምወድሺ

  • @mulutesfayetube3254
    @mulutesfayetube3254 3 года назад +5

    የመዳም ቅመሞች እደናችሁ የክርስትና እምነት ተከታዩች እንኩአን አደረሣችሁ

  • @ብዙአራጋውአሊኢትዮጵያለዘ

    ማነው እንደኔ የኛ ወችን የሚወዳቸው እውነት በጣም ነው የምወዳችሁ

    • @tube6995
      @tube6995 3 года назад +1

      እህቴዋ። እስኬይ። ሰብስክራይብ። አድርጊኝ። ሁቢይ

  • @zid6626
    @zid6626 3 года назад +2

    እካን ደህናመጣችሁ አርቴስት መስፈን ጌታቸወ አረፈ የሚል ዜና አይቸ በጣም ያሳዝናል

    • @asnakucharu1241
      @asnakucharu1241 3 года назад

      መስፍን፡ጌታቸው፡ማነው

    • @zid6626
      @zid6626 3 года назад

      @@asnakucharu1241 የዘመነ ዲራማ ሰወለሰወ መጎስ ሁኖ የሰራወ

    • @asnakucharu1241
      @asnakucharu1241 3 года назад

      @@zid6626 ወይ፡አወቅሁት፡ነፍስ፡ይማር

  • @aaii2973
    @aaii2973 3 года назад +2

    በርቱ በጣም አስተማሪ ነው ደስ ይላል

  • @celincocargo5054
    @celincocargo5054 3 года назад +1

    This drama remind me long memory omg 😄

  • @የዋህነቴጎዳኝእኔምበጣምጠ

    የኔዎቹ ስደተኞች አይዟችሁ በርቱልኝ ሀባይቢ

  • @bezaman4696
    @bezaman4696 3 года назад +1

    ማነው እንደኔ የኛዎቹን የሚወዳቸው እስኪ ላይክ👍👍👍

  • @raniaalbos5013
    @raniaalbos5013 3 года назад +4

    እሁድ እስኪመጣ ትናፍቁኛላችው❤❤❤

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 3 года назад +1

    ትምህርትቤት በሩጫ በጣም ጎበዝ ነበርኩ ማቆሜይቆ ጨናል

  • @hhjrjjrj3301
    @hhjrjjrj3301 3 года назад +1

    ውይይ ዛሬ ልሙት ነገ ሳላቅ ስለምሆነው አልጨነቅም

  • @gigi_shebabbawfan
    @gigi_shebabbawfan 3 года назад +2

    ፍቅር ሳቀች😄🥰🥰🥰🥰

  • @hirutsubscr9312
    @hirutsubscr9312 3 года назад +2

    ሃይሌ እኳን ደስ አለህ😍😍

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 3 года назад +3

    ማን ነዉ ግን
    እንደኔ የሀገሩ ጉዳይ
    ያሳሰበዉ የምር

  • @ራቢያአወል
    @ራቢያአወል 3 года назад +3

    የኔ ታሪክ ከናተ ቢመሳሰልም ግን ትምህርቴን ሳልጨርስ ስደት ወጣው

  • @መቅዲነኝየጉራጌልጅ
    @መቅዲነኝየጉራጌልጅ 3 года назад +3

    ሀና ፍቅር በክርስቶስ ፍቅር ነው ውድድድ የማርግሽ

  • @hiwotkassa2558
    @hiwotkassa2558 3 года назад

    አለም ቢጫ ከለር በጣም ነው የምወጅው ሁሌም "የኔ ቢጫወባ" ሁነሽ ነው የምናይሽ

  • @hayatemohammed1158
    @hayatemohammed1158 3 года назад

    ማሻአላህይቅርታውንሰለተቀበልሽውአሪፍነው።አለምግንእደዚህአይነትነገረጥሩአይደለም

  • @ቤቴልእናኒነኝ
    @ቤቴልእናኒነኝ 3 года назад +3

    መምህሯን ስወዳት

  • @hiwotendale9688
    @hiwotendale9688 8 месяцев назад

    Bravo

  • @aynalemmezamurmezamur4943
    @aynalemmezamurmezamur4943 3 года назад

    Well come gegnwchu

  • @tamratabebe5827
    @tamratabebe5827 Год назад +1

    ወድጄዋለሁ

  • @temeama5782
    @temeama5782 3 года назад

    ውድ የተዋህዶ እምነት ተከታዮች እምኳን ለሄሳእና ብአል አደረሳችሁ
    ማነው እንደኔ ኮሜንት እያነበበ ሳያይ እሚያልቅበት

  • @Jonathan_thing5657
    @Jonathan_thing5657 3 года назад

    I like there comprehension at the end

  • @samk7242
    @samk7242 3 года назад +1

    ፍቅርን በጣም ነው የምወዳት የምር

  • @የሚጠብቀኝአይተኛም-ከ8ረ

    ዋው ፍቅር ስትስቅ አየሁ ልበል ለውጥ ነው

  • @lidyalidya9783
    @lidyalidya9783 3 года назад

    5gnA negn enkan aderesachu ye tewahido lijuch ❤️❤️

  • @film9770
    @film9770 3 года назад +1

    💚💛❤️በመጀመሪያ ይቺን ኮሜንት ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ጤና ይስጣችሁ ።Ⓔ Ⓣ ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ፍቅር ጤና በያላችሁበት የአለም ዳርቻ ሰላማችሁ ብዝት ይባልልኝ ።🌷#ላሜዳ አሳደጉኝ እስኪ በቅንነት #ሰብስክራይብ አድርጉልኝና አበረታቱኝ 🙏🙏

  • @hananetp6572
    @hananetp6572 3 года назад

    ፍቅር የሆናችሁ ልጆች እወዳችኋለሁ

  • @ኢትዮጲያዊነኝ-ደ1ሰ
    @ኢትዮጲያዊነኝ-ደ1ሰ 3 года назад +1

    የሀና እናት ወለደች መልካም

  • @ቲጂየተዋህዶልጅ-ፐ6ለ
    @ቲጂየተዋህዶልጅ-ፐ6ለ 3 года назад +7

    የመዳም ቅመምች ወዳችሆለሁ

  • @tube6995
    @tube6995 3 года назад +4

    ውዶቸ እስኬይ። ኬሚን።አና ፀጋን ልክ እደኔየሚወድ ሰብስክራይብ። ላይክ አርጉኝ አያስገፍልም ሲላ

  • @kokebtesfaye5810
    @kokebtesfaye5810 3 года назад

    ዋው እንኳን በሰለም መጠችህ

  • @jamatube8171
    @jamatube8171 3 года назад +7

    ሠላም ለሀገራችን 🇪🇹😭

  • @bezawitworkneh9452
    @bezawitworkneh9452 3 года назад

    እኮንደክናመጣችሁየኛውች

  • @fefefefe333
    @fefefefe333 3 года назад +1

    አይሌ በሳቅ ኪኪኪኪኪ አይ ወንድ

  • @asmaamoslim5010
    @asmaamoslim5010 3 года назад +1

    በጠም ነው ሀነ ምርጥ ምክር ደስ ትለለቹ

  • @mulatuabullo9052
    @mulatuabullo9052 3 года назад

    የት ከተማ የተሰራው?

  • @fatimayibra5678
    @fatimayibra5678 3 года назад

    እንኳን ደና መጣች እኔ መቸ ነው አንደኞ የምሖን ሑሉም አይቶ ሲጨረሰ ነው እኔ የማይ

  • @AsAs-qn7oq
    @AsAs-qn7oq 3 года назад +1

    ሀይሌ ምስኪን እጁን ሊሰብሩት ነው
    ከማን አንሸ ብሎ

  • @meseretyohannes5066
    @meseretyohannes5066 Год назад

    ኃይሌ ሰላም እንድትወደው የሚያደርገው ነገር ጥሩ ነው ግን በአግባቡ ቢሆን ነው ምክንያቱም ሰላም ብዙም አስቸጋሪ ስላይደለች

  • @tewfikmohammed9879
    @tewfikmohammed9879 3 года назад +2

    ሀይሌ አሣዘነኚ በኡነት ኡፉፉ😢😢😢

  • @yeneKonjolij12345
    @yeneKonjolij12345 3 года назад

    ዉይ ደስ ሲል ታረቁ

  • @ወሎለገሂዳyouTube
    @ወሎለገሂዳyouTube 3 года назад +2

    እኔ ግን መቸ ነዉ አደኛ የምሆነዉ 🙄 የኛዋቹ ስወዳችሁ መጣችሁ

  • @የበረሀዋእርግብ-ፈ6ቀ
    @የበረሀዋእርግብ-ፈ6ቀ 3 года назад +5

    አንደኛ ነኝ እንዳትረግጡኝ ቀስ ብላችሁ እለፉ የመዳም ቅመሞች

  • @ekru7385
    @ekru7385 3 года назад +3

    አህለንንንንንን እልልልልል ዛሬ በላይክ ሶስተኛ ነኝ

  • @seadaseada9845
    @seadaseada9845 3 года назад +1

    ሰላም ለእናት ሀገራችን ተመኛሁ

  • @genzebgenzeb4608
    @genzebgenzeb4608 3 года назад

    ሀገራችንን ስላም ያርግልኝ