የተገላለጠ ልብስ ከለበስኩኝ የወስድብኛል/ ይቀድብኛል/ ስለፍቅር 2

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 1 тыс.

  • @ahadupodcast19
    @ahadupodcast19  2 года назад +65

    በኘሮግራማችን ላይ ቀርባቹ የፍቅር ገጠመኞቻችሁንና ታሪካችሁን ለሌሎች ማካፈል ምትፈልጉ ጥንዶች እንዲሁም ባለ ትዳሮች አዳማ ያላችሁ በቴሌግራም@ahaduofficial ወይም በ 0948486063 ደውለው መመዝገብ ይችላሉ

    • @yosephgebretensay7305
      @yosephgebretensay7305 2 года назад +6

      እንዲህ እይነት ፕሮግራም ስታቀርብ ስው የሚያስተምር መሆን እለበት ለምሳሌ ልብሶን ቀደድኩ ሲልህ እንዴው ዝም ብለህ ማለፈ የለብህም ይህ ትክክል እልዳሆነ መናገር መቻል እለባቹሁ ይህ ነው ብዙ ሴት እህቶች እታክ የሚደረጉት በውጭዉ እለም ቢሆን ይህ ልጅ እስር ቤት ያስገባዋል ሳያ ገባት ይህ ከሆነ የሱ ስትሆን ምን ሊፈጠር እንደሚችል መገመት እያቅትም ሴት እህቶቼ እባካችሁን እንድ ግዜ እጅን ካነሳብቨ ሁለተኛም ስለሚደገም ተጠቀቁ ሴት እናት ናት እህት ናት እገር ናት ስለዚህ እጃችን ለፍቅር እንጂ ለፅብ እናንሳ 🙏🏿😇❤️

    • @alemayhumekore1206
      @alemayhumekore1206 2 года назад +1

      Etiopyan

    • @ኢክራምወግዲ
      @ኢክራምወግዲ 2 года назад

    • @bazawitkassahun3184
      @bazawitkassahun3184 2 года назад +1

      @@yosephgebretensay7305 ትክክል

    • @DrHanii
      @DrHanii 2 года назад

      Betasab inii hun

  • @zahara122w8
    @zahara122w8 2 года назад +135

    ጎበዝ ጀግና ወንድ ብየሀለሁ በአለባበስ ያለህ አቋም በጣም ደስ የሚል ነው ለብሰው ያለበሱ እብዶች በበዙበት ዘመን እንደዚህ ደግሞ የሚቃወም ጀግና ወንድ በመገኘቱ አለማድነቅ ንፉግነት ነው ኢትዮጵያዊ አለባበስ አልክ ብልህ ጀግና ነህ እስማርት 👍👍👌👌👌

    • @hawaali8775
      @hawaali8775 2 года назад

      የሱ አመለካከት እሷ ፈልጋ አምናበት ሲሆን ነው ኋላ ቀር ነዉ

  • @tubekuruhabeshalijtube9230
    @tubekuruhabeshalijtube9230 2 года назад +177

    የምር ልጁ ተመቸኝ በዚ ሰአት እውነተኛ አፍቃሪ ማግኘት ቅዠት ነው በጣም እድለኛ ነሽ እማ ተከባከቢው❤🙏❤👌

    • @DrHanii
      @DrHanii 2 года назад

      ruclips.net/video/xCDawNSpePw/видео.html

    • @kemliatube2034
      @kemliatube2034 2 года назад

      @@DrHanii እንዛመድ

    • @tubemelat
      @tubemelat 2 года назад

      ደምሩኝ እደምራለሁ እኔም ውዶቹ

    • @Mነኝየዱባይዋቀበጥ
      @Mነኝየዱባይዋቀበጥ 2 года назад +5

      እውነት ነው ግን እኔም እወነተኛ አፍቃሪ ነው የሰጠኝ አልሀምዱሊላህ 5 አመታችን እኔ በስደት አለሁ እሱም እኔን እደጠበቀ አለ መጨረሻችን ያማረ ያድርገው ያረቢ❤❤❤

    • @rukeyawollo675
      @rukeyawollo675 2 года назад

      ኩሩየ ኮራ በይ የአንችም እኔጋ ነው ይመጣል🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @gjgvgghrh6901
    @gjgvgghrh6901 2 года назад +179

    ስታምሩ 💚💚💚💚ፍቅራቹህን ያብዛላቹህ የመዳም ቆመሞችም እደዚህ ለሴት ልጅ ክብር ያለው ባል ይስጠን አሜን 😍😍😍😍😍

  • @girmahaile6661
    @girmahaile6661 2 года назад +33

    ልጁ እጅግ በጣም ትክክል ነው ምክኒያቱም አንድ ሰው በአለባበሱ ምክንያተ ስህተት መሆን የለበትም እንደ አንድ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አማኝ አለባበሱ ንግግሩ አረማመዱ መልካም ትምህርት አስተማሪ መሆን ያለበት ሰው በሰው ሕይወት ገብቶ መፈትፈት ተገቢ አይደለም ሰው ያልበላውን ነው እሚያከው በምንም ሁኔታ በሁለታችሁ መሀል ጣልቃ ማስገባት የለባችሁም

  • @bateabereham3621
    @bateabereham3621 2 года назад +401

    ወንድ ማለት የሚስቱን ክብር የሚጠብቅ ነው

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 года назад +2

      የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? ቅንነትን ብቻ ነው ሚጠይቀው እ የኔ ውድ?

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 года назад

      ውዶቸ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 года назад

      @@christinatube760 ውዶቸ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ

    • @sarahj1999
      @sarahj1999 2 года назад +1

      እኔምሚሥትህን ባህሬዋን ወደድኩት የተረጋጋችነች።

    • @fentabdisa9353
      @fentabdisa9353 2 года назад +1

      Fetari kenate gar yihun des sitilu🥰❤

  • @POWE4755
    @POWE4755 2 года назад +263

    እውነት ሴትን ልጅ ከወደዳት ወንድ ልጅ የፈለገውን ማድረግ ይችላል አድናቂህ ነኝ እድትገላለጥማ አትፍቀድላት

    • @smegnsh
      @smegnsh 2 года назад +3

      በጣም👍

    • @hawwamohammad9631
      @hawwamohammad9631 2 года назад +1

      ልክክነዉ

    • @kefyalewaynadis7191
      @kefyalewaynadis7191 2 года назад +5

      ግን ፍላጎታን ማገድ አይከብድም ፍቅር እንጂ ያገናኛችሁ አንተም አታብዛው

    • @POWE4755
      @POWE4755 2 года назад +14

      @@kefyalewaynadis7191 ሴት ልጅ ክብሯን ማንነቷን ስትጠብቅ እንጂ ስትገላለጥና ማንነቷን ዝቅ ስታደርግ ተገቢ አይደለም ልክ ነው የሱ አደራረግ እብድ ይመስል የተቀደደ ልብስ መልበስ ምን የሚሉት ሴትነት ነው ሴትኮ ሴት የሚያስመስላት አለባበሷ አነጋገሯ ነው እሱም ስለሚወዳት ነው በሙሉ ልብስ ውበቷን ጠብቃ ብትኖር እጅጉን ውብ ናት

    • @tgaddis1227
      @tgaddis1227 2 года назад +6

      ሴት ልጅ መገላለጥ የለባትም። ግን ሴት እቃ አይደለችም ። ወንድ እንደፈለገ ማድረግም አይችልም። ስሜቷን መጠበቅ አለበት

  • @ሳምሪ-ዐ8ዐ
    @ሳምሪ-ዐ8ዐ 2 года назад +55

    ፍቅራችሁ እጅግ በጣም ደስ ይላል ለጋብቻም ያብቃችሁ ውለዱ ክብሩ አብራችሁም አርጁ

  • @mignotwutabachew1866
    @mignotwutabachew1866 2 года назад +85

    ጓበዝ ማሪያምን 1ኛ ብየሀለሁ ወንዶች በአለባበስ አብራችሁ ከማበድ ከዚህ ተማሩ ጀግና ነህ 👌👌👌👌

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge 2 года назад +206

    ወንዶች እንደዚህ እንደልጅ ጎበዝ ሁኑ በአለባበስ ሚስቶቻችሁን ተቆጡ👍👍👍

    • @frieyoutube
      @frieyoutube 2 года назад +1

      ማማዬ ሰብ አርጊኝ

    • @nooranoora7839
      @nooranoora7839 2 года назад

      በትክክል አለባበስ መስተካከል አለበት

    • @MdAlauddin-yj8nz
      @MdAlauddin-yj8nz 2 года назад

      ትክክክአብረውእያደነቁነበርእራቁትሲሂዱ

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 года назад +1

      ውዶቸ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад +1

      @@frieyoutube ደምሪኝውዴበቅንነት

  • @amu9770
    @amu9770 2 года назад +49

    እንዴት አባቱ አስተዋይ ልጅ ነው😭😭😭በዛ ላይ ቁንጅናው💯

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 года назад +1

      ዉዶቸ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад +1

      ደምሪኝውዴ

  • @emebetaberatube8924
    @emebetaberatube8924 2 года назад +41

    ወንድ ማለት ለፍቅሩ የሚጨነቅ ነው አድናቅህ ነኝ የልብሱም ነገር 100% ትክክል ነክ

  • @ethiopia2838
    @ethiopia2838 2 года назад +34

    እስከመጨረሻው ነው ያየሁት በዚህ ሰአት እንደዚህ አይነት ወንድ ማግኘቱ እራሱ ከምንም በላይ ያስደስታል በጣም ነው የምታስቀኑት ጠላቶቻችሁን እግዚአብሔር ያርቅላቹ እናንተም እድሜ ከጤና ጋር ያድላቸው በጣም ነው ደስ የምትሉት እግዚአብሔር ከፍ ያርጋቹ ተባረኩ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад +1

      ደምሪኝውዴ

    • @ethiopia2838
      @ethiopia2838 2 года назад

      @@fatumawase ምን ለማለት ነው ወሎ መቅደላ

  • @hayutube9998
    @hayutube9998 2 года назад +202

    ዋው ታምራላችሁ ላለባበስ ያለው አመለካከት ደስ ይላል❤

    • @zinetfanetwtube9525
      @zinetfanetwtube9525 2 года назад

      ሀዩዬ የኔ መልከመልካም እንደማመር በቅንነት ሆዴ

    • @hayutube9998
      @hayutube9998 2 года назад

      @@zinetfanetwtube9525 Eshi ❤

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад +1

      @@zinetfanetwtube9525 የኔውዴደምሪኝ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      @@hayutube9998 የኔውዴደምሪኝ

    • @zizutube
      @zizutube 2 года назад

      @@zinetfanetwtube9525 እኔንም ማር

  • @AreguHebshawit
    @AreguHebshawit 2 года назад +44

    ከአምስት ግዜ በላይ ነው ያየሁት በጣም ነው የወደድኳችሁ ❤❤ የአመቱ ምርጥ ጥንዶች ብያችሁ አለሁ

    • @tubemelat
      @tubemelat 2 года назад

      ደምሪኝ ውዴ

  • @salhasualih7355
    @salhasualih7355 2 года назад +16

    ዋዋዋዋዉ እሚገርም ፍቅር የሂወት ታሪካችሁ አስተማሪ ነው ግን ደሞ ደስየሚል ሲቃይ እድለኛ ነህ እሷሞ እድለኛ ነች እኔም እዳንተ አላህ የፃፈልኝን እስኪሰጠኝ እየጠበኩ ነው መሻአላህ ብያለሁ ሙሉ ጤና ከረዥም እድሜ ጋር እያልኩ እሰናበታለሁ

  • @tsedalemaraga4127
    @tsedalemaraga4127 2 года назад +18

    በአሁን ስዓት እንዲህ የሚያፍርና የሚያስብ አስተዋይ ወንድ ደስ የሚለው እግዚአብሔር ፍቅርራችሁ ይብዛላችሁ 🙏

  • @እኔምየአርበኛፋኖዘመነካሴ

    ለብዙ ሰዎች አረያ የምኮኑ ልጆች ናችሁ✅✅✅ የፍቅር አምላክ ፍቅራችን ያብዛላችሁ በርቱ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      ደምሪኝውዴበቅንነትቤተስብእንሁን

  • @የትግስትሸጋእናት
    @የትግስትሸጋእናት 2 года назад +12

    በጣም ጠካራ ወድም ነህ በውነት ለሶ ያለህ በተለይ አለባበስ ላይ ያለህ አመለካከት እግዚአብሔር መጨረሻቹሁን ያሳምርላቹሁ👏👏❤

  • @ሱሱ-ባባ
    @ሱሱ-ባባ 2 года назад +28

    ከመጡት ጥዶች ሁሉ ጎበዝ በይሀለሁ አለባበሷን የምትከታተለዉ ነገር አድንቂሀለሁ

  • @አፎምያ-ዘ7ረ
    @አፎምያ-ዘ7ረ 2 года назад +7

    ስርአቶን በጣም ነው የወደድኩላት መሸኮርመሞ እና ስታወራ አትቸኩልም ይሄ ደሞ ደስ ይላል ለኛ ለሴቶች. ፍቅራቹን ይባርክላቹ የአብርሃም እና የስራ ይሁን

  • @በጌታደሰይበላቹ
    @በጌታደሰይበላቹ 2 года назад +29

    ሴትን የሚያከብር ይከበራል ቤተሰብን የሚያከብር ይከበራል ሀገርን የሚጠብቅ ሴትን ልጅን ይጠብቃል በንፁ ልብ በንፁ ፍቅር በቅንነት ያያታል። የመጪው ተሰፋቹ ብሩህ ነው

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 года назад

      ውዶቸ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ

    • @etsegnetfanetahun7936
      @etsegnetfanetahun7936 2 года назад

      እግዛቤሔር ፍቅሩን ያብዛላቹ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      ደምሪኝውዴ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      @@etsegnetfanetahun7936 ደምሪኝውዴ

  • @zamzamnurye3975
    @zamzamnurye3975 2 года назад +11

    ምርጥ ልጅ ሳላደቅህ አላልፍም እናትህን ትወዳለህ ለናት ክብር አለ ለናቱ ክብር የሚሰጥ ወንድ ለሚስቱም ለመስጠት አይገብደውም ።ፍቅራችሁ ይጨምር ወንዶች ከዚህ ተማሩ የተቀደደ ልብስና ዱቄት ተቀብታ ስታገኝህ እያጨበጨብክ አትቀበል

  • @kedyH
    @kedyH 2 года назад +14

    የሚያሳዝን ልጅ ነው እሳም ፍቅር ናት። በግዜ ተጠቅለሉ እዉነታን ነዉ። ወርቅ ናት እሳም እንዳታመልጥህ ❤️

  • @abitiaderajew7178
    @abitiaderajew7178 2 года назад +17

    ምርጥ ወንድ ነህ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
    እንዳተ ያሉ ወንዶችን ያብዛልን የምር👌😍😘

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 года назад

      ውዶቸ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ

  • @chchuchchu7642
    @chchuchchu7642 2 года назад +29

    ወንድሜ አደንቅሀለው በአለባበስ ዙሪያ በርታ።

  • @حليمهحسن-ر7ث
    @حليمهحسن-ر7ث 2 года назад +8

    እውነት ለመናገር ለልጁ ቃላት የለኝም አለባበሷ ኢትዮጵያዊ መሆን አለበት ያለው በጣም ተመችቶኛል እስከመጨረሻው ጠንክር እሷ ያንተ ብቻ እንጅ እንደተ ላጠ ሙዝ የማንም ዝንብ ማረፊያ መሆን የለባትም

  • @sosihintsa2981
    @sosihintsa2981 2 года назад +33

    እግዚኣብሄር ይባርክህ ሴትልጅ ሴት የምያስብላት ገላዋ ሸፋፍና ቀሚስ ስትለብስ ነው ።ገላችን ተገላልጠን፣ተካክለን ስንወጣ ከብዙ ሰው ኣይን መናፍስ(ቡዳ፣ኣይነጥላ ፣………)ወደ እኛ ይገቡና እንደ መኪና ወደ ፈለጉት ይነዱናል ።ሴቶችየ አረ ፈጣሪ ልቦና ይስጠን።

  • @etsegentmitiku1690
    @etsegentmitiku1690 2 года назад +26

    የሰዉ ህይወት ለማበላሸት የምትሮጦ ሰዎች ጤናቹ ያሳስበናል አይለያቹ🥰

    • @mhmdmhnf3051
      @mhmdmhnf3051 2 года назад

      ወይይይይይ ፍቅራችሁን የጨማምራላችሁ ልጁጁ😍😍😍😍🤗

  • @Sada-yf8ch6hb8x
    @Sada-yf8ch6hb8x 2 года назад +36

    ማሻ አላህ ታምራላችሁ ላለባበስ ያለዉ አመለካከት ደስ ይላል

    • @tubemelat
      @tubemelat 2 года назад

      ደምሪኝ ውዴ

  • @ሰሊየነፍጠኛልጅ
    @ሰሊየነፍጠኛልጅ 2 года назад +7

    ዋዉ ምርጥ ጥዶች ባለባበስ ላይ ያለህ አመልካከት በጣም ጎበዝነህ ወደፊት የብዙዎች አርዓያ ትሆናላችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ😍😌

  • @birtukantadele8085
    @birtukantadele8085 2 года назад +18

    በጣም ደስ የሚል ኢትዮጵያ አቦ ዘርህ ይባረክ

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 года назад

      ውዶቸ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ

  • @gigidubai8039
    @gigidubai8039 2 года назад +53

    ይህ ወንድ በጣም ለሌሎች አራያ የሚሆን ወንድሴት ክብር ያለው ወንድ ዳይመንድ የሆነ ፍቅር
    ውለዱ ክበዱ👍👍👍👍👍👍👍👍😍😍😍😍😍😍😍

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 года назад

      ውዶቸ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ

  • @መርየም-ገ9ሐ
    @መርየም-ገ9ሐ 2 года назад +12

    የኔ ማርልጅቱ አይናፋር ናት እስከ መጨረሻ😊 ያዝልቃችሁ😊ቀዝቀዝያለችሴት እወዳለሁ

  • @fhibdcjhtxguxribsujn6168
    @fhibdcjhtxguxribsujn6168 2 года назад +3

    በእውነት የምትደነቅ ልጅ ነህ ከሁሉ ያረካኝ እድ ኢትዮጲያዊ አለባበስ ሳትገላለጥ ያልከው ምርጥ ጨዋ ጥዶች ብያችዋለሁ የፍቅር አምላክ ፍቅራቹን ያብዛ ላቹ

  • @uaeuae1689
    @uaeuae1689 2 года назад +4

    ዋው ልጁ ለሴት ልጅ ያለው አመለካከት በጣም ጥሩ ነው በተጨማሪም አለባበስን በተመለከተ ያለውን አቋም ወድጄለታለው ምርጥ ኢትዮጵያዊ ብዬሀለው ተባረክ

  • @የቡታጀራጥንዶች
    @የቡታጀራጥንዶች 2 года назад +14

    እናት ልሆን አድ ሳምት ቀረኝ ዱዋ አርጉልኝ

  • @sofi8983
    @sofi8983 2 года назад +105

    ጎበዝ ባለባበስ ያለው አቋም ደስ ይላል

  • @akliluethiopia
    @akliluethiopia 2 года назад +27

    ትክክል ነው እንደዚህ አይነት ፍቅር ነው የሚያስፈልገው ተባረኩ ውለዱ ከበዱ ለፍሬ ያብቃቹህ

    • @frieyoutube
      @frieyoutube 2 года назад

      አኬ ሰብ አርገኝ

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 года назад

      ውዶቸ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ

  • @ሪችወሎየዋ-ኘ8ረ
    @ሪችወሎየዋ-ኘ8ረ 2 года назад +9

    ወንዶችየ ወላሂ ከዚህ ከልጅ ተማሩ ወላሂ ደስ ይላል የሚከላለጡ የሴቶችን ተቆጡ ፍቅራችሁ ያምራል 💞ይበብላችሁ

  • @frieyoutube
    @frieyoutube 2 года назад +9

    ዋው ጎበዝ ትክክል ነህ የእውነት ፍቅር ካለህ ምንም አያሳፍርም እግዚአብሔር አይለያችሁ

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 года назад

      የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? ቅንነትን ብቻ ነው ሚጠይቀው እ የኔ ውድ?

    • @zinetfanetwtube9525
      @zinetfanetwtube9525 2 года назад

      ፍሬዋ የኔ ልበ ቀና እንደማመር በቅንነት ሆዴ

  • @ytbabeawedtube1752
    @ytbabeawedtube1752 2 года назад +32

    ሷሊህ መሆን የሚቻለው በምኞት ሳይሆን ሰበብ በማድረስ ነው
    ከሰበቦች ሁሉ የመጀመሪያው
    ☞ዱዓ ሲሆን ቀጣዩ ደግሞ
    ☞ጥረት ነው..
    እኔንም አበረታቱኝ ውዶቼ 😘😘

    • @fatmahasan4896
      @fatmahasan4896 2 года назад

      ሱብሀን አላህህ ለካ እኔብቻ አይደለሁም

  • @ፍጡምነኝየቤተሠቦቸናፍቂ

    ደሥ የሚል ፍቅርነው አላህ ይጨምርላችሁ💘🥰

  • @hanamulugeta4812
    @hanamulugeta4812 2 года назад +3

    በአሁን ስዓት እንዲህ የሚያፍርና የሚያስብ አስተዋይ ወንድ ደስ የሚለው እግዚአብሔር ፍቅርራችሁ ይብዛላችሁ

  • @madinaadam8520
    @madinaadam8520 2 года назад +7

    ማሻ አላህ በጣም ድሰየሚል ፍቅረ ነው ትጋብታቹህ ወልዳቹህ ሰሙ ሰታምሩ በአለባበሰህ የምትላት ጥሩ ነው ሰተረ በይ እህቴ😂❤❤

  • @ልምዓትራያኦርቶዶክስእዬ

    ዋዉዉዉ ኢትዮጵያኛ ፍቅር በቃ የኣድስ ኣበባ ልጆችኮ ኣብዳል እነዝ ግን ዋዋዋ👌👌❤❤❤

  • @tigemaryam2041
    @tigemaryam2041 2 года назад +10

    በጣም ጎበዝ ወንዶች ከዚህ ተማሩ ሚስቶቻችሁ የተላጠ ሙዙ መስለው ሲሄዱ ዝም የምትሉ ትምህርት ውሰዱ ሴት ልጅ ክብሯ ገላዋ ነው

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 года назад

      ውዶቸ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ

  • @ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ
    @ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ 2 года назад +45

    ጎበዝ ነህ አይለያችሁ ሴት ልጅ ሸፈን ስትል ያምርባታል

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 года назад

      የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? ቅንነትን ብቻ ነው ሚጠይቀው እ የኔ ውድ?

  • @emueliham
    @emueliham 2 года назад +24

    ኧረ እኛ የመዳም ቅመሞችንም አሥበን ያረብ🤲🤲

  • @እመቤትእሙ
    @እመቤትእሙ 2 года назад +6

    ዋው በጣም ታምራላቹ ፈጣሪ ፍቅራቹን ያብዛላቹ በእውነት እንደዚ ለሴት ልጅ ክብር መስጠት በጣም ደስ ይላል ጎበዝ ነክ በአለባበስ እና በሚካፕ ጎበዝ ነክ ሴት ልጅ እርቃን የሚያሳይ ልብስ አለመልበስ አለባት በዚ ጎበዝ ነክ 👍👍👍

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 года назад

      የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? ቅንነትን ብቻ ነው ሚጠይቀው እ የኔ ውድ?

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 2 года назад +2

    ዋው እንደኣንተ ያሉ ወንዶችን ያብዛ የሚስቶቻቸውን ክብር የሚጠብቁ የተገላለጠ ልብስ ላይ ያለህ አቋም በጣም ደስስስስስ ይላል ፍቅራቹን ያብዛው አቦይመቻቹ አይለያቹ

  • @ዜድወለየዋ-ቘ5ዘ
    @ዜድወለየዋ-ቘ5ዘ 2 года назад +29

    የልጁን ድፍረት ሳላደቅ አላልፍም ጎበዝ በተረፈ ታምራላችሁ

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 года назад

      የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? ቅንነትን ብቻ ነው ሚጠይቀው እ የኔ ውድ?

    • @TUBE-rv9zs
      @TUBE-rv9zs 2 года назад

      @@christinatube760 ደምሪኝ

    • @TUBE-rv9zs
      @TUBE-rv9zs 2 года назад

      ደምሪኝ ውደ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      @@TUBE-rv9zs ደምሪኝውዴ

    • @TUBE-rv9zs
      @TUBE-rv9zs 2 года назад

      @@fatumawase ደምሬሻለሁውደ

  • @seadaaliaden221
    @seadaaliaden221 2 года назад +4

    ልጁንአለማድነቅ አይቻልም ምርጥልጅ ሁለታችሁም ታምራላችሁ ተጋቡ ውለዱክበዱ ፍቅራችሁ ይጨምር መቸም አይቀዝቅዝ

  • @genetabebe3821
    @genetabebe3821 2 года назад +4

    ደስ እሚል ፕሮግራም ስለ ፍቅር ያገሬ ወጣቶች በፍቅር ታነጹልኝ ፍቅር ካለ ሁሉም ነገር አለና ከአልባሌ ነገርም ትትቃላችሁ የፍቅር አምላክ ፈጣሪ ሁሉ አለም ፍቅር ያብዛላችሀ

  • @ሱሱየቦረናዋ
    @ሱሱየቦረናዋ 2 года назад +20

    የአመቱ ምርጥ ጥንዶች ብያችሆለሁ

  • @lidyanaredeemed9848
    @lidyanaredeemed9848 2 года назад +6

    He is ssooo sweet. I really wish them a wonderful future. Love love love them❤️

  • @enatalemwondimu3858
    @enatalemwondimu3858 2 года назад +4

    አሰተዋይ ቆንጆ ልጅ ነው ታምራላችሁ በአለባበስ ያለው አመለካከት ዋው ሌሎች ወንዶች ከሱ ተማሩ 100 % እንዳያመልጥሸ ቶሎ አግቢው

  • @nardosmekonnen5481
    @nardosmekonnen5481 2 года назад +3

    የልጁ አይን እሷን የሚያይበት አስተያየት በጣም ደስ ይላል ፍቅራችሁን ይባርክ::

  • @የእናቷቅመምነኝ
    @የእናቷቅመምነኝ 2 года назад +2

    ትክክል በአለባለስ ጉዳይ አድናቂህ ነኝ ወንድሜ በርታ

  • @wollodessietube8640
    @wollodessietube8640 2 года назад +3

    ሰላማችሁ ይብዛ የኢትዮጵያ ልጆች ጎበዝ በአለባበስ ኢትዮጵያዊ እንሁን ማንነታችን ክብራችን ነዉ።

  • @abe____tube9158
    @abe____tube9158 2 года назад +5

    የፍቅር ተምሳሊት ይሂ ነው 👌የወንድ ተምሳሊት ሁሉም እንደዚህ ቢሆን ጥሩ ነበር 😍😍

  • @meskeremhabtegebreal6362
    @meskeremhabtegebreal6362 2 года назад +3

    ስታምሩ ፈጣሪ ፍቅርራችሁን ያፅናላችሁ። ሴት ልጅ አለባበሷ ስርዓት ሲኖረው ደስ ይላል ያስከብራታልም።

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 2 года назад +17

    እስከመጨረሻው እብራችሁ እንድትኖሩ ምኞቴ ነው::🙏🏽👍🏽👏🏽❤️✊🏽

  • @amareambaw9601
    @amareambaw9601 2 года назад +3

    እረ ወይኔ ቀናሁብሽ ውደ በዚህ ጊዜ እድህ አይነት የእውነት አፍቃሪ አለደ የምር ከልብሽ አፍቅሪው ምርጥ ልጅ ነው እሚገርመው ባለባበስ ያለው አመለካከት እሚገርም ነው ሲታይ አይመስልም ሲያወራ ግን ምርጥ ነው

  • @cvhhggg3156
    @cvhhggg3156 2 года назад +4

    የሴት ልጂ ህይወት ሲምር ደስ ይላል. አላህ ያሳምርላችሁ

  • @ታዐብዮነፍስየለእግዚአብሔ

    ስታምሩ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ለዘላለም ያድርግላችሁ እውነት ነው ወንድማችን የሴት ልጅ ውበታ አለባበሷ ነው እግዚአብሔር በአምሳሉ ፈጥሮን ነበር ግን እኛ ሴቶች በብልጭልጭ እንመካለን እግዚአብሔር ማስተዋል ጥበቡን ያድለን

    • @frieyoutube
      @frieyoutube 2 года назад

      ኋሳ ሰብ አርጊኝ

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 года назад

      ውዶቸ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ

  • @liylabanitislamliyla4143
    @liylabanitislamliyla4143 2 года назад +9

    ደስሲል ከልብ ማፋቀር በቀረበት ዘመን ይመቻቹ ወልዳቹ ተጋብታሹ ተረጋግታቹ ለመኖር ያብቃቹ አሚን

  • @hallowiyatube575
    @hallowiyatube575 2 года назад +6

    በጣም ታምራላችሁ አይለያችሁ ግን ግን ልጁን ሳላድንቅህ አላልፍም በጣም ትክክል ነህ ሴት ልጅ ስራዓት ያለው ልብስ መልበስ አለባት ጀግና ነህ ወንድ ማለት እንደ አንተ ነው ።👍👌🙏

    • @TUBE-rv9zs
      @TUBE-rv9zs 2 года назад

      ደምሪኝ

    • @zinetfanetwtube9525
      @zinetfanetwtube9525 2 года назад

      ማማዬ የኔ ልበ ሠልካም እንደማመር በቅንነት ሆዴ

  • @እየሩስአባተ
    @እየሩስአባተ 2 года назад +2

    መታደል ነው በዚህ ሠአት እንደዚህ አይነት ወንድ ማገኘት ፍቅራችሁ ይብዛ

  • @eyobmashio5391
    @eyobmashio5391 2 года назад +9

    ORGENAL LOVE STORY GOD BLESS THEM I HOPE EVERYTHING WORKS FOR THEM

  • @fatemafatema1375
    @fatemafatema1375 2 года назад +3

    ወንድልጅ ሲቀና ነዉ ማፍቀሩ የሚታወቀዉ
    የተማረ ሰዉ ይግደለኝ አደል እሚባል ዶክተሩ እራሱ የፍቅር ዶክተር ነዉ እናም አለባበሷን መጠበቅህ አድናቂህ ነኝ

  • @mussieabrhamgbermariyam6568
    @mussieabrhamgbermariyam6568 2 года назад +16

    💚💚💚 ዋው በጣም ነው ምታምሩ ደስ ትላላቹ የእውነት አሰቀናቹኝ ግን አደራ እምላቹ ፍቅር ን መቻቻልን መተሳሰብን ከዛም አልፎ ጥሩ ጎን እንዳለው ሁሉ መጥፎ ጎንም አለው እና ፍቅርን ሚሻክረው ሁሌ ጥሩ ጎን ስንፈልግ ነው እና እንዳትፈተኑ ፀልዩ ቀሪ ዘመናቹ ጥሩ የፍቅር ዘመን ይሁንላቹ 💚💚💚❤❤❤💛💛💛

  • @makiyahussian4325
    @makiyahussian4325 2 года назад +2

    አለባበስ ላይ ያለህ ነገር ነው ያስኮመተኝ ጎበዝ ፍቅራችሁ ደግሞ ደስ ይላል አላህ ያዝልቅላችሁ

  • @tubemelat
    @tubemelat 2 года назад +7

    ምርጥ ጥንዶቹ ስታምሩ ፍቅሩን ይብዛላችሁ የእውነት ታምራላችሁ

  • @bahunegn
    @bahunegn 2 года назад +1

    ይመቻችሁ።
    በጣም ደስ የምትሉ ፍቅረኛሞች ናችሁ። ፈጣሪ ፍቅርና መተሳሰብን ኣብዝቶ ይስጣችሁ፣ እንዲሁም ፍሬኣችሁን ለማዬት ያብቃችሁ።

  • @zerituzed6756
    @zerituzed6756 2 года назад +5

    ሲታምሩ እግዚአብሔር ከእናተ ጋር ይሁን በንገሪ ሁሉ ይእሪዳችሁ ይጠብቃችሁ

  • @amsalgebreegziabher630
    @amsalgebreegziabher630 2 года назад +2

    ሀለታችሁም ውብ ናችሁ እኔም የህቴ ልጅ አለ ልክ እንደናተ በለጋ እድሜያቸው ተጣምረዋል💕 አትቅና ቅናት ትልቅ በሽታ ነው።
    😆 ሁሌም የአንተ ናት አይዞህ እንዳትመታት ተንከባከባት🙏 🙏🙏☝💃አለባበስዋን ልክ ነህ እንደባህልዋ ይሁን የአንተ ናትና የምትላትን ትስማ 😘 በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ያዝልቅላችሁ 🙏🙏🙏።
    የሱን ስሜት ተረድቸዋለሁ ተዋደዱ ተረጅው ውብዬ ሁለታችሁም ውብ ናችሁ የሚያዝሽን አድርጊ ሚስት የባልዋን ትእዛዝ ስትሰማ ደስ ይለኛል🙏🌹 እኔም ባለትዳር ነኝ ባሌ አትልበሽ ያለኝን አለብስም👏 ሚስት ምክንያቱም ለባልዋ ዘውድ ናት አታናጂው ሴት ልጅ የሚወዳትን ባል ማግኘት እድለኛ መሆን ነው።💕🙏እ🌹 በጣም ነው የምታምሩት ሁለታችሁም።
    ጥሩ ስነምግባር ነው ያለው ታድሎዋል በመልካም ቢሆን ይቦንስሻል መልከመልካም ነው እንድህ አይነት ወንድ በማየቴ በተፈጥሮ እንድትዋቢ የሚፈልግ በጣም የታደልሽ ነሽ 💕🙏🌹 በጣም ስላማራችሁኝ ነው ብዙ ፃፍኩላችሁ ልክ እድሜያቸውም ከናንተ እኩል በትዳር ተጣምረዋል እናንተም አብራችሁ ተጋብታችሁ ልያችሁ እግዚአብሔር የስራ እና የአብርሃም ያድርግላችሁ💚💛❤🙏💕🌹🌺

  • @mariyamawit
    @mariyamawit 2 года назад +5

    ልጅቷ አይናፋርነቷ ሲያምርባት ።ፈጣሪ ፍቅራችሁን እስከ እርጅና ያርገው የተባረኩ ልጆችን ስኬትን ይስጣችሁ።።ወንድሜ አንተም በሀይል እምታረገው አቁም ቀሚስ እስከመቅደድ እራስህን ተቆጣጠር ።።እንደዚህ አይነት ነገሮች አደገኛ ናቸው

  • @kalkidanfelekekalkidanfele9103
    @kalkidanfelekekalkidanfele9103 2 года назад +4

    አቤት ፈጣሪዬ ይህ ሁሉ በ1አመት ውስጥነው። እኛ ለ3 አመት በአይን ፍቅር አለን።

  • @Israelxox
    @Israelxox 2 года назад +4

    Konjo Ethiopiawi family westee yadegachu, Tebareku! I’m very proud of you guys! God bless You ♥️

  • @yeselemonsistg
    @yeselemonsistg 2 года назад +3

    የምር የባጃጂ ሹፌርመጥፎነው የሚባለውን ስም የሚያጠፋ ምርጥልጂ አምላክ ፍቅራቹህን ይባርክ😍

  • @mercyyemom5126
    @mercyyemom5126 2 года назад +7

    ሲጀመር ኤርሚያስ የሚባሉ ልጆች 😂ቶሎ ተናዳጅ ቅናተኛ ናቸው ባሌም ኤርሚያስ ነው ስሙ ብዙ የሚያመሳስል ነገር አላቸው ጌታን😂🥰አይለያችሁ ♥️

    • @መሳቅነዉአመሌ-ዸ6በ
      @መሳቅነዉአመሌ-ዸ6በ 2 года назад

      አዳሰ የኔንም ኤርሚያሰ ለበልዉ ቶለ ነዉ የሚበሳጨዉ የሚቅናዉ ግን ሰሙ ዳኒ ነዉ ዳኒኤል ግን አማኝ ታማኝ ነዉ 😎💞

  • @elyaskamilebrahim8248
    @elyaskamilebrahim8248 2 года назад +2

    ትክክል ነክ

  • @zerfeworku4354
    @zerfeworku4354 2 года назад +6

    እዳያመልጥሽ በቶሎ አግቢው እውነት በጣም ነው ምታምሩት እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 года назад

      ውዶቸ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ

  • @bezuyefanta896
    @bezuyefanta896 2 года назад +3

    ማሻአላሕ አላሕ ፉቅራቹሑን እሥከመጨረሻ ያዝልቅላቹሕ በጣም ታምራላቹሕ ሥትጋቡ አደራ ሠርግ እድትጠሩኝ

  • @ferhewta5546
    @ferhewta5546 2 года назад +1

    በእውነት በጣም ነዉ ደስ የምትሉ በዚህ ዘመን ታማኝ ወንድ

  • @ሠላምነኝየናቴናፋቂ
    @ሠላምነኝየናቴናፋቂ 2 года назад +16

    እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ❤️❤️

  • @siseyyoutube9936
    @siseyyoutube9936 2 года назад +2

    ኦማይጋድድሰ የሜል ቆይታ በጣም እዴህም አይነትልብ ያለው ፈቅር ፈጣሬይ ይባርካችው

  • @huludebebe9935
    @huludebebe9935 2 года назад +6

    ሁለታችሁም ስታምሩ ጌታ ያፅናላችሁ

  • @sabageletu5765
    @sabageletu5765 2 года назад +1

    በጣም ደስ የሚሉ ጥንዶች ደግሞ በጣም ጨዋዎች በተለይ እሷ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ አይን አፋር ጨዋ ልጅ ናት

  • @daughteroftheking3220
    @daughteroftheking3220 2 года назад +17

    Aww I have hope because of these two for our generation. True love does exist. Stay together forevermore and may God keep you guys. You both are more than mature for your ages. I’m glad you guys have each other! All the way from 🇺🇸

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 года назад +1

      የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? ቅንነትን ብቻ ነው ሚጠይቀው እ የኔ ውድ?

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      ደምሪኝውዴ

  • @emanali2659
    @emanali2659 2 года назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌷🌷🌷💯💯💯💯💯💯💯ሰሙት አሰተማሪ የፈቅር ታሪክነው ያዝልቃችሁእሰከመጨረሺው

  • @hanan9228
    @hanan9228 2 года назад +5

    Ante gin netsaneten faligalo eyelki ye sewu netsanetinat matek Agbab new beleki tesebale??

  • @nazrawiashewinner876
    @nazrawiashewinner876 2 года назад +1

    ስለምትቀና ፍቅራችሁ አይዘልቅም አትቅና እኔም ስለምቀና በጣም የምወዳትን አጥቻለሁ

  • @fggt4756
    @fggt4756 2 года назад +3

    😍 ❤️ የቆንጆ መአት የደዘ የደብረ ዘይት ልጆቺ እኮ ውበታም ነን ስታምሩ
    መልካሙን ሁሉ እመኛለሁ

  • @መድሐኒታችንኢየሱስኢየሱስ

    ፍቅራቹ ግልጽነታቹ እውነትነታቹ ደስ የይላል ሰይጣን ፍቅርና እውነት አይወድም ለዚህ ነው የሚዋጋቹ በተለያየ መንገድ ለክፉ እድል አትስጡ ክርስቶስ ለራሱ እንዳልኖረ አንዳችን ለሌለችን እንኑር ሮሜ 15 ዘመናቹ ይባረክ ማስተዋልና ጥበብ ያብዛላቹ እግዚአብሄር ፍቅር ብቻ ነው በፍቅር ውስጥ ሁሉ አለ ገላትያ 5 1ቆሮንቶስ 13 አንብቡ

  • @feyiseemegressa5867
    @feyiseemegressa5867 2 года назад +3

    ዋዉ በጣም ደስ ትላላችሁ ሁለታችሁም በጣም ቆንጆ ናቸው ፍቅራቸውን የብዘለቸ እግዚአብሔር ለትዳር ይብቃችሁ ❤️❤️❤️❤️።

  • @Mነኝወሎየዋ-g5u
    @Mነኝወሎየዋ-g5u 2 года назад

    ጀግና ወንድ ነህ መሸአላህ በዚህ ሰአት እንደዚህ ያለ አፍቃሪ ማገኘት መታደል ነው እሷ ደስ የምትለው ከወሬዋ ቁጥብ ያለች ናት ውለዱ ክበዱ

  • @ሰላምሽናፈቀኝእማማ
    @ሰላምሽናፈቀኝእማማ 2 года назад +8

    የሰውሂወት ለማበላሸት የምትሩጥ ሰወች እግራችሁ ይሰበር እስከመጨረሻ አይለያችሁ ልዩወች

  • @ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio

    ጀግና ወንድ ነህ አለባበስን አስተካክሉ እናስተካክል ሴቶች ተከናነቡ ብሎናል እኮ እግዚአብሔር አምላክ መከናነቡ ቢቀር እራቁታችንን ከመሄድ እንቆጠብ

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 года назад

      ዉዶቸ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ