ልጄን ስወልድ ለ1 ወር ያክል መሃጸኔ ውስጥ እቃ እረስተው ነበር| እመቤቴ አዳነቺንኝ/ ስለፍቅር 1

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 279

  • @ahadupodcast19
    @ahadupodcast19  2 года назад +15

    በኘሮግራማችን ላይ ቀርባቹ የፍቅር ገጠመኞቻችሁንና ታሪካችሁን ለሌሎች ማካፈል ምትፈልጉ ጥንዶች እንዲሁም ባለ ትዳሮች አዳማ ያላችሁ በቴሌግራም@ahaduofficial ወይም በ 0948486063 ደውለው መመዝገብ ይችላሉ

    • @hewan676
      @hewan676 2 года назад +2

      ተማዳምኩሺናነው መዝግበኝ አገርስገባ ቦታለመያዝ ያክልነው

    • @mikymedia5138
      @mikymedia5138 2 года назад +1

      ቤተሰብ እንሁን 🙏

    • @azizbekergashev1552
      @azizbekergashev1552 2 года назад

      ЯГИЕР СИТС

  • @samirasamira2470
    @samirasamira2470 2 года назад +127

    በጣም ነውር ነው እህቴ ሚስት የባሏን ገበና ደባቂ ናት እጅ ስራ ውሎ ልብስ አይቀይርም እዴት ትያለሽ ባደባባይ

    • @ገብርየ-ደ5ወ
      @ገብርየ-ደ5ወ 2 года назад +23

      አይ ጥሩ ነው አንዳንድ ሰው ሲነግሩት አይሰማም እና በአደባባይ ሲወቅሱት ከዚህ ልማዱ እንዲማር ነው እንጅ ጠልታው አይደለም ታዲያ እንደሸተተ አብሯት ይተኛ? ጉድ በል ሀገሬ

    • @melatshimelis5712
      @melatshimelis5712 2 года назад +1

      Hule xuruwun bicha new inde anadande unet be adebabay menager arif new

    • @ገብርየ-ደ5ወ
      @ገብርየ-ደ5ወ 2 года назад +3

      @@melatshimelis5712 አዎ ለእኛ ያስተምረናል።

    • @ትግስትእናቶንናፋቄ
      @ትግስትእናቶንናፋቄ 2 года назад +2

      እውነት አይውራም

    • @ገብርየ-ደ5ወ
      @ገብርየ-ደ5ወ 2 года назад +5

      @@ትግስትእናቶንናፋቄ ትግስት ምከረው ምከረው እምቢ ሲል መከራ ይምከረው።

  • @መኖሬለራሴነዉ
    @መኖሬለራሴነዉ 2 года назад +10

    ዉይ እኔ የምጠላዉ ነገር በአደባባይ ልብስ ሳይቀይር ነዉ የሚቀመጠዉ አይባልም ለሱ ንገሪዉ አልሰማ ካለሽ ልክ ስመጣ ከስራ የሚቀይረዉን ልብት አስተካክለሽ ተነስ ቀይር በይዉ በፀባይ

  • @Meney49
    @Meney49 2 года назад +23

    ልጁ በጣም ጥሩ ልብ አለው, ልጅትዋም በጣም ጠንኻራ ናት... So wishing you both to have a lovely life together. Eri.

  • @ስለማይነገርስጦታውእ-ሐ5ኀ

    ወንዱ እርጋታው ጨዋነቱ ደስ ይላል ልክ ነህ የሰው ልጅ መስፈርት የለው እግዚአብሔር በአምሳሉ ውብ አድርጎ ፈጥሮናል

  • @yakovisrael5000
    @yakovisrael5000 2 года назад +23

    ምርጥ የአራዳ ልጅ ነች እሷ ወንድማችንም መልካምነቱ ቁልጭ ብሎ ይታያልና መልካም ትዳር ይውንላችው

  • @genitebege3195
    @genitebege3195 2 года назад +49

    ማህተባችን ውበታችን ማህተባችሁ በጣም ያምራል

  • @ማርያማዊት-ዸ2ጸ
    @ማርያማዊት-ዸ2ጸ 2 года назад +17

    ልጁ አስተሳስቡ ስማርት ነው ስው በስውነቱ ነው የሚወደደው ውበት እንደ ምድር አባባ እርጋፊ ነው መልኳን አይቶ ያገባ መልኩን አይታ ያገባች ከመቆየት ያመልክ እንደነበር አይገኝም ለስው ልጅ ነፀህ ፍቅር ነው የሚያስፈልገው

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 2 года назад +18

    እምነት ስላጎደልሽ በጣም ግልጽ መሆን አለብሽ ።እንዲቀር ልብሱን አዘጋጅተሽ እንዲታጠብ መደረጉን አትርሺ

  • @Titenacheru
    @Titenacheru 2 года назад +8

    እግዚአብሔር ፍቅርን ያብዛላችሁ ልጁ ግን ምስኪን ነገር ነው።አለባበሱን ስራ ደክሞት ከሆነ ትኩረት ላይስጠው ይችላል።አንተም ይችን የመስለች መልከ መልካም ህይዋን ስላገኘህ እድለኛ ነህ😍😍

  • @ሩሃማሩሃማዮቱዩብ
    @ሩሃማሩሃማዮቱዩብ 2 года назад +5

    በጣም ታምራላችሁ ፈጣሪ ፍቅራችሁን በበረከት በደስታ ያብዛላችሁ

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 2 года назад +4

    በጣም ጎበዝ አስተዋይ ነህ።ልብ ለሌላቸው ልቦና ይስጣቸው።

  • @amorawweloye9944
    @amorawweloye9944 2 года назад +5

    የምትልህን ስማት ቀላል ነው እሷ ነች የምታጥብልህ ለሷ ደስ የሚላትን ልበስላት ሴት ልጅ ባሏ አምሮበት ሲታይ ደስ ይላታል ና

  • @Abelo4ever
    @Abelo4ever 2 года назад +2

    ከተናገረችው በላይ ትልቅ ነገር ያላት ድንቅ ልጅነት
    ወንድሜ ደሞ እውነት የሆንክ ስነስርአትህ ደስ ይላል, ሌላው አሪፍ ናችሁ, ከስራመልስ ቢደክምህም ካሁን በሁዋላ ከሱዋ አትጠብቅ እራስህ ፏጠበል, ደሞ ያምርብሀል ዘናጭ ነገር ነህ እናም እመርላት እሺ በላት

  • @keftam
    @keftam 2 года назад +2

    ልጁ ጥሩ ፀባይ አልው። ልጅትዋም የምትፈጥን ይመስላል። ጥሩ ነገሮችም አላት። በፊት ብዙ አጋጣሚዎችን ለመሞከር ያሰበች ይመስላል።

  • @almeshey6262
    @almeshey6262 2 года назад +16

    በመጀመሪዬ የኔ ባለማህተቦች እግዚአብሔር አምላክ ትዳራችሁን ይባርክላቹ በፍቅር ላይ ፍቅር ይጨምርላቹ ልጃችሁን በፍቅር በሞገስ ያሳድግላቹ ለቁም ነገር ያብቃላቹ ውለዱ ክበዱ ምጅላት ያድርጋቹ አይለያቹ የልባቹ ሠሻት ይፈጽምላቹ እመብረሀን ጎዳችሁን ትሙላላቹ ትጎብኛቹ😘😘ምክር ለእህቴ ላቺ አለኝ ማስት የባሏን ገበና ሸፍኝ ናት ተረጅው ደክሞት ስለሚገባ ነው እጅ ንጽህና የሚጠላ የለም አዘጋጅተሽ ስጭው ጠብቂው እሺ ይቅርታ አድርግላት እዳትቀየማት ግልጽ ነት ነው ደሞ እድትቀየርላት አስባ ነው እሺ ለሁለተኛው እዳይለምድሽ አሁን ባለ ማወቅሽ ነው ለወደፊት ትምህርት ይሁንሽ የባልሽን ገበና ደብቂ አተም ብትሆን ሰላም ለናተ ይሁን ተባረኩ ካጠፍውም ይቅርታ

  • @እሙገላ
    @እሙገላ 2 года назад +10

    ወንድዬው ግን ቃላት አስተካክል መጀመሪያ የልጄ እናት አይባልም የተፋታ ሰው ነው የልጄ እናት የሚለው እጮኛዬም አይባልም ሚስትህ ናት

  • @hawahawa605
    @hawahawa605 2 года назад +8

    የዶክተሮች ጉድ እና የሚፈፅሙት ጉዳት ተዘርዝሮ አይልቅም በየቤቱ ስንቱ ሞተዋል😭 በየቤቱ ስንቱ በባይረስ 😭ተይዘዋል ስንቱ አምራቸውን ስተዋል 😭አረረረረረ😭ስንቱ ቤት ይቁጠረው የዚህ ሁሉ ሰው እንባ ይፈረድ እጂማ የሚጠይቃቸው የለም

  • @ሙራኤልየማርያምልጅነኝ
    @ሙራኤልየማርያምልጅነኝ 2 года назад +18

    ፍትህ በሳኡዲ አረቢያ እስርቤት ለሚሰቃዩት ወገኖቻችን ፍትህ😭😭😭😭😭

  • @maranaabrham6268
    @maranaabrham6268 2 года назад +23

    በስማም ይህ አመት አብረዉ ኖረዉ በሚዲያ አለባበሱ አይመቼኝም ትላለች ስንት ገመና እኮ ይደበቃል እደዚህ ከማለት ለራሱ አትነግረዉም

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 2 года назад

      ትገርማለች የባሏን ገመና ታወጣለች ማረባ
      ውዴ ደምሪኝ

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 года назад

      @@ewnettube2001 እነደማመር ማር

  • @tigesttisfy756
    @tigesttisfy756 2 года назад +22

    ሚዲያላይ አለባበሱ አይመቸኝም ማለት አልነበረብሽም እቤት ብቻችሁን ሆናችሁ መምመከር ትችያለሽ

  • @maki4428
    @maki4428 2 года назад +13

    ታምራላቹሁ የልጁ አመለካከት wow

  • @ccu3907
    @ccu3907 2 года назад +3

    ምንድ ነው የምታወራው ልጅ ጥሩ ልጅ ነው በራሥሽ ጥፉት ምን ያናድድሻል

  • @ለታመኑትዘመንአመጣ
    @ለታመኑትዘመንአመጣ 2 года назад +8

    20ኛው ደቂቄ ላይ ደጋግመሽ በግሉ ብትመክሪው የሚለብሰውን ልብስ ከስራ ሲመለስ አዘጋጅተሽ ብጠብቂው ቀሰበቀስ የለምዳል ስራ ውሎ የማይደክመው ማንም የለም ገበና መሸፈን አለብሽ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    ልጁ የዋህ ነው በጣም👍👍👍👍

  • @እንኮይየጎጃሟቀበጥ
    @እንኮይየጎጃሟቀበጥ 2 года назад +8

    ስታምሩ ♥️♥️❤❤ፍቅራቹን ያብዛው

  • @yohanesbezawe2501
    @yohanesbezawe2501 2 года назад +2

    ልጁ ምርጥ ነው ልጅቶ ግን አትነፍም በሁለት ቢላ የምትበላ ነች

  • @ewnettube2001
    @ewnettube2001 2 года назад +19

    ታድለሻል የተረጋጋ ጥሩ ፀባይ ያለው ባል አፍሰሻል ጠበቅ አርገሽ ያዥ

  • @hiwettesefu5479
    @hiwettesefu5479 2 года назад +4

    እውነት ነው ልብህ ቅን ሆኖ መጥፎ ሰው ሲያጋጥምህ በጣም ያማል ያማልም አይገልጸውም

  • @habhabshi6915
    @habhabshi6915 2 года назад +2

    መልካም ሴት ለባልዋ ዘውድ ነች ደስ. ትላላችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @taibahahmad7690
    @taibahahmad7690 2 года назад +2

    ወይ አችበጣም ልቅነሽ እደት በደባባይ ልብስ አይቀይርም በጣም ክፍትነሽ አተበጣም ትለያለክ እራስክን ጠብቅ አባ

  • @hshshhehehe5389
    @hshshhehehe5389 2 года назад +6

    የልጁ እርጋታ ደስ ሲል እግዚአብሔር ይጠብቅህ

    • @ገብርየ-ደ5ወ
      @ገብርየ-ደ5ወ 2 года назад +1

      ይህችን የመሰለች ቆንጆና ጠንካራ ሴት ይዞ....አምላኬ ለእኔም ቢያወርድልኝ።

  • @ዜዲወሎየዋ-ወ6ተ
    @ዜዲወሎየዋ-ወ6ተ 2 года назад +4

    አትነካኪኝ አላለም የራሷነው ሆሆሆሆ እረጋታው ደስ ይላል ባልየው ቤተሰቡን ውደጂለት ፊትሽን ፈታ አርገሽ

  • @milkobizuneh4221
    @milkobizuneh4221 2 года назад +2

    endeee joye ena kalyee ezi selayehuachu des belognalll betam fikrachun yabzalachu

  • @ቴዲአማራነኝየሸዋ
    @ቴዲአማራነኝየሸዋ 2 года назад +1

    ወይ ወንድም አለም ያልው የንግግር ስብእና እና ስለቆራጥነቱ ሲናገር ደስ ይላል

  • @merikonjo9246
    @merikonjo9246 2 года назад +4

    ኧረ የደቢራሊ እደት የባልሺነ ገመና ባደባባይ 🤔😎ግን ፍቅርቺዉ እግዚአብሔር ይጨምራላቸዉ 👌😍

  • @hamahyy7178
    @hamahyy7178 2 года назад +13

    ዋው እሷ ግን እንኳን የወለደች ያገባችም አትመስል ስታምር

  • @useruserTUbe
    @useruserTUbe 2 года назад +15

    በጣም ነው የምታምሩት ፍቅራችሁን ያብዛው ልጃችሁንም ፈጣሪ ያሣድግላችሁ

  • @rebeccatesfaye6915
    @rebeccatesfaye6915 2 года назад +3

    She still has a lot of growing up to do. Poor guy, he can forgive but he can't forget. I bet whatever happened is still at the back of his head. There is something heavy unresolved between them. God be with you!

  • @SaraSara-kc8lt
    @SaraSara-kc8lt 2 года назад +1

    ፈጣሪ እረጂም እድሜና ጤና ይስጣቹ ፍቅር ያብዛላቹ ፈጣሪ ያፅናህ ወንሜ አይዞህ ነፍሱን ይማረው

  • @ccu3907
    @ccu3907 2 года назад +4

    ልጅ በጣም ጥሩ ሰው ነው

  • @gonderew5002
    @gonderew5002 2 года назад +24

    ሴቱዋ ላይ የሆነ የማስመሰል ፊት ይታያል

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 2 года назад +12

    ምርጦች ትዳራችሁ ይባረክ ትግስተኛ ወድ ደስ ይለኛል

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs 2 года назад +1

    ምናለ እንዳንተ ባሌ ቢያስ 6 ወር ተራራቅን ግን በመሃል በጣም እናወራ ነበር በቴክስት። ስለምንጨቃጨቅ ቲንሽ ተለያይተን እንተያይ ብዬው። ከመሃል ይቅርታ ጠየቀኝ ቆይ አልኩት ከዛ እኔም በጣም ይቅርታ ጠየኩት ግን እምቢ አለ ከመሃል ስደት መጣው እዚም መጥቼ እረጅም ወራት ተሰቃየው ሁሌም ይቅርታ ፍቅራችንን እናድስ እለው ነበር። ከመሃል ተታረቅን ያለፈውን እረስተን ተማምነን ግን አመት አለፈን ከተታረቅን በሃላ። አሁን ወራቶች አለፊ ባህሪዊ ተቀየረ ግን ያለፈውን መርሳት አልቻልኩም አለ። ተጣልቶ መታረቅ ያለ አይመስለውም እና ቨዚህ ሰአት እኔ በጣም ስቃይ ለይ ነኝ አፈቅረዋለው ማጣት አልፈልግም በዚህ ሰአት አምላኬን እየጨቀጨኩኝ ነው ግን ፈጣሪ ይርዳኝ

  • @Hhh-mh2er
    @Hhh-mh2er 2 года назад +13

    ምርጦችናችሁ ባለማህተቦቹ

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 2 года назад +1

      እኔም ባለማህተብ እህትሽ ነኝ ደምሪኝ ፅሀይ

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 года назад

      ዉዶቸየ እስኪ በፕሮፋይሌ እየገባችሁ ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ

  • @babuabush6590
    @babuabush6590 2 года назад +9

    Omg.... He is such a gentleman!

  • @helenalamin9762
    @helenalamin9762 2 года назад +2

    እዚ የማያቸዉ ወዶች በጣም ጥሩ እና አላፊነት ያላቸው ናቸው

  • @hawahawa605
    @hawahawa605 2 года назад +2

    አይይይይ የኢትዮጵያ ዶክተር የሰው ህይወት ላይ መጫወት

  • @kefyalewaynadis7191
    @kefyalewaynadis7191 2 года назад +5

    ጨዋ ልጅ ነው ወንድ እንዲህ ለሴት ያለው ክብር በምርጫዋ እንድትመጣ ማረግህ. ቆንጅዬ ነሽ ግን ግድ እንዳንቺ መሆን ግዴታ የለበትም ወንዶች እንደ ሴት ልብስ ብዙ መቀየር የቤት የውጭ ልብስ አያቁም እና አስተካክይ ፍቅር ማለት የራሱን ፍላጎት ለራሱ መተው ነው እንዳንቺ ጥንቅቅ ማለት የለበትም በጣም አስተዋይ እና ለሴት ክብር ያለው ልጅ ነው ያስታውቃል እንቺ ትንሽ ጥንቃቄ ምታበዢ ትመስያለሽ ታምራላችው

  • @fanushalomicom1137
    @fanushalomicom1137 2 года назад +2

    Umuri dheeraa wajjin jiradhaa mucan issinffii yaa guuddisu

  • @wesenyebelay6809
    @wesenyebelay6809 2 года назад +2

    ኩሩ ጠንካራ እዉነት ወንድ ነው ።

  • @uaeuae1689
    @uaeuae1689 2 года назад +5

    ዋው ልጁ እርጋታው ደስ ሲል

  • @የማርያምልጅ-ፐ7ተ
    @የማርያምልጅ-ፐ7ተ 2 года назад +1

    ወይይይ እኔም መገባት አማረኝ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ❣️❤)

  • @zeharazehara2939
    @zeharazehara2939 2 года назад +3

    ጆን አብረን ተምረናል ድሮም ዝምተኛ ነበር😊😊😊

  • @ገብርየ-ደ5ወ
    @ገብርየ-ደ5ወ 2 года назад +1

    የሆስፒታሉ የእጅ ጓንት የላቸውም ማለት ነው?

  • @ገብርየ-ደ5ወ
    @ገብርየ-ደ5ወ 2 года назад +2

    የኢትዮጵያ ዶክተሮች የመርሳት በሽታ ለባቸው ይሄ ነገር በጣም ይደጋገማል። ማይ ጋሽ: መድሃኒአለም እረዳሽ። ጠንካራ ሴት።

    • @afomiyatube3638
      @afomiyatube3638 2 года назад +2

      ከዚህ አውሮፖስ ቀላል ይረሳሉ ጓደኛየ ከሆዷ መቀስ ረስተው ከስንት ጊዜ በኃላ ኢንፌክሽን ሁኖባት ወደ ካንስር ተቀይሮ ስንት ስቃይ አይታ እንደገና ቀደው አውጥተው በሽታዋል ይዛ በፀበል ነው ከካንስው የዳነችው አንዷ ጓደኛየም እንዲሁ እግሯን ኦፕራሲኦን አድርጋ ብረት ረስተው ከአመት በኃላ ቀደው አውጥተውላታል ብዙ ነገር ይረሳሉ አንድ ስውየም ቀኝ እግሩኝ ታሞ በስህተት ግራ እግሩን የቆረጡት ብቻ በህክምና ስህተት ሁሉም አለም ነው ለማለት ነው

    • @ገብርየ-ደ5ወ
      @ገብርየ-ደ5ወ 2 года назад +2

      @@afomiyatube3638 እውነት ነው። በእኛ ሀገር በዛ ብየ ነው እንጅ። ይቅርታ ይደረግልኝ።

    • @afomiyatube3638
      @afomiyatube3638 2 года назад +1

      @@ገብርየ-ደ5ወ
      ይቅር ለእግዚአብሔር ወንድሜ ችግር የለም ያው የእኛ ጎልቶ ስለሚወራ ነው እንጅ ያጋጥማል በሁሉም

    • @ገብርየ-ደ5ወ
      @ገብርየ-ደ5ወ 2 года назад

      @@afomiyatube3638 ጥያቄ አለኝ: "አፎሚያ" ምን ማለት ነው?

    • @ገብርየ-ደ5ወ
      @ገብርየ-ደ5ወ 2 года назад

      @@afomiyatube3638 እሺ: እግዚአብሔር ይቅር ይበልሽ/ህ መድሃኒአለም ያክብርልኝ።

  • @bsttr8846
    @bsttr8846 2 года назад +1

    Wow you so lucky to have such cool husband God bless your marriage 💑

  • @mekememe4784
    @mekememe4784 2 года назад +4

    ዋው አዳማዎች የሀገሬ ልጆች

  • @snail8320
    @snail8320 2 года назад +2

    Oh yenaty wendem 🥺

  • @ኤዱየማየናፋቂ
    @ኤዱየማየናፋቂ 2 года назад +2

    ሴታሴት ወደድኳት ቀልጣፋ ናት የሱ እርጋታ ደስ ይላል

  • @abdullaw6274
    @abdullaw6274 2 года назад +1

    በጣም፣ታምራላችሁ

  • @ssaa6936
    @ssaa6936 2 года назад +1

    Areeeeeee Yabeilshen gamen wechich atewchi

  • @ፋፊየደሴዋበድኔቀልድየለም

    ምርጦች አይለያችሁ❤❤❤

  • @hiwettesefu5479
    @hiwettesefu5479 2 года назад +2

    አንተ የዋህና ጠንካራ አንቺ ጠንካራ ናችሁ

  • @kahsuhishe2424
    @kahsuhishe2424 2 года назад +1

    Bedme ekan aybelitshim esu gn rega yale sew new gn flefit embalina emaybali ewki

  • @fatimaowal9399
    @fatimaowal9399 2 года назад +4

    ዋው ታምራላችሁ ፈጣሪ ፍቅሩን ይጨምርላችሁ

  • @seada996
    @seada996 Год назад +1

    ሴትልጂ የባሏን ገበናባደባባይ የትምሂዶልብስ አይቀይርም አይባልም እዳይለምድሽ የባልገመና አይወራም የትምብትሆኝ

  • @tsegamlackwondirad547
    @tsegamlackwondirad547 10 месяцев назад +1

    Wow des setlelu😍

  • @masreshniguse5665
    @masreshniguse5665 2 года назад +1

    ልጁ ግን የዋህ ይመስላል የት ነው የማቅሽ አዳማ የት ሰፈር ነሽ

  • @adisfikir3502
    @adisfikir3502 2 года назад

    አቤት የልጁ ስብእና ዋውው ሳልሰለች ጨረስኩት ይጨምርልህ

  • @ljehulemwedishalew4310
    @ljehulemwedishalew4310 2 года назад +4

    ደስ ትላላችሁ

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 2 года назад +1

    መሰቀላቹህ በጣም ይመራል ዎውውውውውው ❤😍

  • @cgft125
    @cgft125 2 года назад +1

    ለሷም ቦታ እየለቀክ ገትረህ እሷንም ድብርት ውስጥ አስገባሀት ለሷም እድል እይሰጠህ ቢሆን አሪፍ ነበር መልስ ስመልስ ባትስ ረዝም አሪፍ ነው

  • @ccu3907
    @ccu3907 2 года назад +3

    በጣም ግልፅ ልጅ ነው እውነተኛ ነገር ነው የሚናገረው

  • @bafekaradmus4331
    @bafekaradmus4331 2 года назад +1

    Akan basalam Taganayahu fikar yasanafal

  • @kidistashenafi9342
    @kidistashenafi9342 2 года назад +1

    የኔ ጌታ ሲያሳዝን

  • @MaMa-qo1fl
    @MaMa-qo1fl 2 года назад +10

    ለጁጎበዝ ነው አነጋገሩ አችግን ባልሽን አክብሪ

  • @salemtegen8077
    @salemtegen8077 2 года назад +1

    ጎበዝነሽ

  • @መዲና-ጸ2ዘ
    @መዲና-ጸ2ዘ 2 года назад +5

    ተነስቶ የማይወጣ ሆኖበት ነው አስደነገጥሽው ምንለ ቤት ብትነግሪው በአላህ አይ አለማወቅሽ እህቴ

    • @ጎጃምየዳንግላዋቀበጥ
      @ጎጃምየዳንግላዋቀበጥ 2 года назад +1

      እኔም አናዳኛለች ስራ ነው ሚውል መረዳት አለባት አንድ ጉድፍ አገኜሁ ብላ በአደባባይ መናገረ አልነበረባትም

  • @asmaitawetu390
    @asmaitawetu390 2 года назад +1

    Wendu yetebareke new Buruk🙏

  • @salemtegen8077
    @salemtegen8077 2 года назад +1

    እሱ እረጋ ነው አንቺ ደግሞ ሀይለኛ የዋህ ግልፅነሽ። ታምራላችሁ

  • @LL-ob9co
    @LL-ob9co 2 года назад

    She is very strong woman;

  • @gogogogo742
    @gogogogo742 2 года назад +14

    አይ ወንዶች ትዳርን ስትፈሩ ወልዳቹም እጮኛዬ ናት😆😆ሚስቴ ላለማለት

  • @እንደቸርነትህመጠንማረኝ

    እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @belayche4050
    @belayche4050 2 года назад +2

    Wow beautiful family 💖💗❤

  • @helimeaza9598
    @helimeaza9598 2 года назад +1

    Still watching yet, gn des tlalachu betam🥰🥰

  • @nardiyemetmkuyoheneslij1221
    @nardiyemetmkuyoheneslij1221 2 года назад +9

    ፍቅራችሁ ይለምልም ግንየባልሽን ገበና አደባባይ አትናገሪ ፈጣሪን ፍሩእውነት

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 2 года назад +1

      እንደማመር ውዴ

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 года назад

      @@ewnettube2001 እነደማመር በቅንነት እህቴ

    • @liyutube6580
      @liyutube6580 2 года назад

      subscribe argign wude enem emelisalew

  • @MiMi-lx8pi
    @MiMi-lx8pi 2 года назад +1

    Edaaa lemon asaserjiwum Badadebabaye selelbesu

  • @eyerusalemdemissieenyew9895
    @eyerusalemdemissieenyew9895 2 года назад

    አስተዋይ ነዉ ልጁግን

  • @BB-vn2ye
    @BB-vn2ye 2 года назад

    He is too good for her.

  • @yordanostamiru8912
    @yordanostamiru8912 2 года назад +2

    ene wustim erestewu kidus estifanos beletekenu awotalign. be 25 kenu wuste besbiso....kibir le emebeta

  • @selamethiopa6304
    @selamethiopa6304 2 года назад +1

    ጎበዞች በርቱ

  • @ዳግማዊትየእናቷ
    @ዳግማዊትየእናቷ 2 года назад +1

    በጣም ታምራላችው ፍቅሩን ያብዛላችው ልጃችውንም ፈጣሪ ያሳድግላችው

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf 2 года назад +4

    የቤትሽን ገበና እዚ ታወጫለሽ ልቡ ከነፃልሽ ይበቃሻል እንደዚ አይባልም ግን ሲታዩ ተጣልተው የመጡ ነው የሚመስሉት ጀርባውን ሰጥቶ ነው የሚያወራው ይደብራል ተንከባከባት

  • @mesi16-91
    @mesi16-91 2 года назад +2

    ጥሩ ወንድ ያዝልቃችሁ

  • @hemitube7158
    @hemitube7158 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ፍቅርን ያብዛላችሁ በጣም ታምራላችሁ የናዝሬት ከሽቶች ውዶችዬ❤❤❤

  • @sablasabla260
    @sablasabla260 2 года назад +1

    በጣም ታምራላቸዉ ትዳራቸዉ የሳራ ያብራሐም ያርግላቸዉ ፈጣሪ ልጃቸዉን ያሳድግላቸዉ ልጂነቴ ማርና ወተቴ

  • @ekubaygebrehiwot246
    @ekubaygebrehiwot246 2 года назад

    Tidrachun yebarke

  • @mikumiku8967
    @mikumiku8967 2 года назад +1

    አንዴ አለች በቃ አጋናቹ ለማጋጨት አታባብሱ።

  • @qwertqwee7591
    @qwertqwee7591 2 года назад +4

    አሁን ቀልቃላነሽ ረጋ ያለው እድሜው ሳይሆን ወንድምም ሲቀጥልም ተፈጥሮው ነው

  • @netsanettube3198
    @netsanettube3198 2 года назад +6

    እኔን አጀቴን ነው የበላቹኝ 😭😭😭😭😭❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍