ልጆቻችንን ለብቻዋ ነው የምታሳድገው ~ ለየብቻ ነው የምንኖረው ~ እስከሚያልበኝ ድረስ ነው ያንበረከከችኝ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • የርቅት ፍቅር ለብዙ ሰው ፈታኝ ነው የነ ያሬድ ቤተሰብም በዚ አስቸጋሪ ፈተና ተፈትኗል
    3 ልጆችን ወልደውም የኑሮ ውጣ ውረድ አንዳቸውን አገር ቤት አንዳቸውን ባህር ማዶ አሻግሮ በርቀት ፍቅር እንዲቆዩ ምክንያት ሆኗቸዋል መጨረሻው ምን ይሆን? እስከ መጨረሻው አብራችሁን ቆዩና መልሱን አብረን እንይ መልካም ቆይታ።
    ‪@-temsalet6234‬
    ‪@khelot‬
    ‪@MikoMikee‬
    ‪@comedianeshetu‬
    ‪@ebstvWorldwide‬
    ‪@seifuonebs‬
    ‪@FegegitaReact‬
    ‪@fetadailyanalysis‬
    ‪@fanisamri4394‬ ‪@MAHIKIDVLOGS‬

Комментарии • 210

  • @nunununu602
    @nunununu602 2 года назад +8

    ልጁ ንግግር ይችላል አስተዋይ ነገር ነው ያስታውቃል ፀጉሩን ያንጨበረረው ሁሉ አላማ የሌለው ዱርዬ ለሚመስላቸው ሰዎች ጥሩ ምሳሌ ነህ

  • @electronics3617
    @electronics3617 2 года назад +5

    ልጁ ጀንትል ነው ብዙ ሴቶች ሚወዱት አይነት ወንድ ነው ሚፈቀር ልጅ ነው....አንቺም የተረጋጋሽ ነሽ እወዳቿለው

  • @abe____tube9158
    @abe____tube9158 2 года назад +3

    ሲዩሽ እራሱ ታስታውቂለሽ መጥፎ ገን ስትባይ የለም አለሽ የባሏን ገበና ሸፋኝ ነሽ
    ታድለሃል ልባም ሴት ናት አንተም የተረጋጋህ ነህ ደስ ትላላቺሁ ❤❤

  • @ለታመኑትዘመንአመጣ
    @ለታመኑትዘመንአመጣ 2 года назад +9

    ኑሮን በጋራ ካልተጋሩት ከብቸኝነት አይለይም ሌላ ሰው ወደ ሂወታችሁ ጣልቃ እንድገባ መንገድ የከፍትባችኋል ተነጋገሩና ሰብሰብ ለልጆቻችሁ ስትሉ በግዜ አስቡበት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    ሌላው ደሞ የመፅሀፍቅዱስ ስሞችን ስጡ ለልጆቻችሁ አለማቀፋዊይም ነው እግዚአብሔርም በስማቸው ምክነየት የበረከት ልጆች ያደርጋቸዋል እሰኪ በዙሪያችሁና በየሚድያው ጥሩ ስም ያላቸውን ሰወች ተመልከቱ ያሉበት ሂወት የተባረከ ያማረ ነው ብዘወቹ

  • @Ethiopia291
    @Ethiopia291 2 года назад +6

    ታምራላቹ😊😍 እግዚናብሄር ልጆቻችሁን በጥበብ ያሳድግላቹ።

  • @abe____tube9158
    @abe____tube9158 2 года назад +3

    ዋውውው መፅሐፍ ቅዱስ አነባለሁ ስትል ደስስስስስ አለኝ ፍቅራችሁን ያብዛላቺሁ

  • @rasayifat5726
    @rasayifat5726 2 года назад +7

    ከልጀችህ ጋር አብረህ ባለመኖርህ፣ ሁለተኛ የማተገኛቸው ብዙ ነገሮች Miss አድርገሀል

  • @meseretggxxlove639
    @meseretggxxlove639 2 года назад +1

    እኔ ካበሻ ባል ቁም ነገር ያለው አይመስለኝም። ለምን ሚስቶቻቸው ሲቦጩቁ ስለምስማ ሚገርም ነው

  • @onemorenight5932
    @onemorenight5932 2 года назад +39

    አሁንስ ኤጭ ባሌ አባቴ ነው።
    ሚስቴ እናቴ ናት የሚሉት ነገር ነው😡
    ባሌ ጥሩ መልካም ባል ልሆን ይችላሉ እንጂ መቸም ቢሆን እሞታለሁ እንጂ መቸም ባሌ አባቴ ነው አልልም!!! በተረፈ ፍቅራችሁ የተባረከ የተቀደሰ ይሁን

    • @hanahana5051
      @hanahana5051 2 года назад

      🤣🤣😃

    • @zufnea2955
      @zufnea2955 2 года назад +1

      በትክክል

    • @smutyetube
      @smutyetube 2 года назад +1

      ትክክል ውድ

    • @zuzuytub3195
      @zuzuytub3195 2 года назад +1

      አባት ብዙ መስዋትነር ከፍሎ ብዙ ኢቨስት አፍስሶባት ነው የሚያሳድጋት ባል አድጋ ስኣይዛነቅ የሚያገባት እና ማልካም ጡሩባል ሊሆን ይችላል አባት እናት ግን ሊሆንአይቻልም

    • @Nejat197
      @Nejat197 2 года назад +1

      በጣም አይገርምም የስግጥና ጥግ🐑

  • @AbCd-ko5el
    @AbCd-ko5el 2 года назад +1

    በናታችሁ የቀረ ይቅር አንድ ላይ ሁኑ በርግጥ ኑሮ ነው እሄን ያረገው እሷን ግን በጣም ማድነቅ ይገባል ፈጣሪ አብሮ መኖሩን ያሳካላችሁ። bz

  • @የድንግልማርያምልጅ-የ9የ

    ደስ ስትሉ የፈቅር ተምሳሌቶች ናችሁ የኔ ደርባባ በጣም ነው የምታምሩት❤

  • @zakibubuzaki56
    @zakibubuzaki56 2 года назад +2

    ደስ የምትሉ ጥንዶች ነፍ አመት ኑሩልኝ❤️❤️🙏

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ 2 года назад +1

    ከወለድን ቦሀላ ተጋባን አላችኹ ታዲያ እኔ ግራ ግብት ያለኝ መጋባት ማለት ምድነው??
    ለኹሉም ያኑራችኹ በፍቅር ዘለዓለም

  • @ፋፊነኝቤተ-አምሓራወሎ
    @ፋፊነኝቤተ-አምሓራወሎ 2 года назад +5

    ደስ ሲሉ🥰

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 года назад

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔዋ

  • @yonasalene2077
    @yonasalene2077 Год назад

    Maferiyawoch Be adebabay kenifer mesam bahilachin ayidelem yasitelal betam

  • @etsegentmitiku1690
    @etsegentmitiku1690 2 года назад +3

    ያሬዳ የኔ መልካም እግዚአብሔር አይለያቹ አቃለዉ ለቤትህ ለልጆችህ ያለህ ነገር እግዚአብሔር ያቆያቹሁ🥰🥰🥰

  • @ayantubenti6909
    @ayantubenti6909 2 года назад +3

    መጽሃፈ ምሳሌ14:22 የተባለው ይስተካከል።

  • @wollodesie2116
    @wollodesie2116 2 года назад +17

    አንተ እጅ ላይ ቀለበትህ የታለ??? መሄድ እየቻልክ ከአንድ ሶስት ስትወልድ ስታሳድግ ብቻዋን??? በጣም ይከብዳል ወንድሜ ሞኝ አትሁን ልጆችህ ሲያድጉ ይህንን ታሪክ ከሰሙ ልጆች አይሆኑልህም ይህንን እነግርሀለው።

  • @fantayoutube8854
    @fantayoutube8854 2 года назад +6

    እዉነት ለመናገር እነዚህ ወደድኳቸወ ያምራሉ

  • @እሙከድር-ነ7ተ
    @እሙከድር-ነ7ተ 2 года назад +1

    እርጋታቹህ ዋውውነው 😍😍👌

  • @genetbirihanweloyewa6221
    @genetbirihanweloyewa6221 2 года назад +1

    ሰርአታችሁ በጣም ደስ ይላል woww ስታምሩ

  • @صيفحر
    @صيفحر 2 года назад +2

    አር ይሄትዳር ሳይሆን አዳርነው. ደሞ. በቃትዳር ውሀናቅራሬ ሆነ ማለት ነው ወይይይ ለማንኛውም. አብሮመኖሩንያዲላችሁ

  • @ethiopiawitkonjooyoutube2252
    @ethiopiawitkonjooyoutube2252 2 года назад

    Eshi Mindinew Endezi Sew Mayet Liju Rasu Shem yazew

  • @ቃልየነኝ
    @ቃልየነኝ 2 года назад +1

    ይሷ የየት አገረ ልጂ ናት ሀበሻ አደለችም እዴ

  • @aishaaisha2606
    @aishaaisha2606 2 года назад +2

    ልጁ ማፊያ ነገር ነው እሷ ግን ከልቧ ነው የምትወደው የሷን የዋህነት ያየሁት ለኔ ብሎ ወደውጭ መሄዱን ሠረዘው ስትል ነው አይፈሸድባትም መስሏት ነው እንደምትወደው ስላወቀ ነው anyway

  • @sabanegashtube2200
    @sabanegashtube2200 2 года назад +3

    ተለያይቶ ይከብዳል ግን ጎበዝ ናቹህ

  • @fasikamisganaw2687
    @fasikamisganaw2687 2 года назад +2

    Misteh sereat alet wow 👌 👏

  • @ayelechalemu3356
    @ayelechalemu3356 2 года назад

    እሱዋ ለምታደርገው ታደንቃለህ ግን አንተስ ስለልጆቾህ የአባትነትን ፍቅር እንደሚያስፈልጋቸው ታውቃለህ አስብበት ፀጉህንም ቁረጥ አባት መሆንክን አስብ ግን አብራችሁ ለመሆን ሞክሩ ልጆች ፍቅር የሁለታችሁንም ይፈልጋሉ ።

  • @hiwotschlapfer158
    @hiwotschlapfer158 2 года назад

    Yene konjo berchi geta bertatun yestsche besedet laye 3 leje

  • @kidistashenafi9342
    @kidistashenafi9342 2 года назад +8

    አረ ምን ጉድ ነህ የተለያየ ሀገር እየኖራቹ በአመት አንዴ ተኝታቹ ልጅ እየወለዱ ተራርቆ መኖር ትዳር ትሉታላቹ

    • @ሰላምሐበሻ
      @ሰላምሐበሻ 2 года назад +1

      😀😀😀

    • @mahi141
      @mahi141 2 года назад +1

      😁😁😁😜

    • @ethiomert1114
      @ethiomert1114 2 года назад +1

      አይመርማሪ ቅድስት አነበብሽዉ በቃ😁

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 2 года назад +1

      እውነት ለመናገር እኔም ገርሞኛል 🙊😁😁😁😁

    • @tasefaneshergudo573
      @tasefaneshergudo573 2 года назад

      🤣🤣🤣🤣

  • @alemeyachew4525
    @alemeyachew4525 2 года назад +5

    ስውድሽ እናታለም ❤👌

  • @martatamrat8119
    @martatamrat8119 2 года назад +3

    የልጆች አባት ከሆንክ ጸጉርህን ተቆረጠው አሁን ትልቅ ሰው ነህ መጽሐፍ ቅዱስ አነባለሁ ካልክ ወንድ ጸጉር ማሳደግ እንደማይችል አላነበብክም ነው ስታነብ ዘለኸው ነው

  • @abe____tube9158
    @abe____tube9158 2 года назад +2

    አማርኛ ብቻ መጠቀምሽን 👌👌

  • @samrawitstegay5376
    @samrawitstegay5376 2 года назад +5

    ፍቅራቹ ይብዛ
    ግን የቀረ ይቅር ባኣንድ ቦታ ሁኑ

  • @fadilamohammed6922
    @fadilamohammed6922 2 года назад +1

    ፍቅራቹን ይብዛ

  • @rebkselshi264
    @rebkselshi264 2 года назад

    ደስ የምትሉ ስርአት ያላችሁ ናችሁ አብዝቶ ፍቅር ይስጣችሁ

  • @sisaykassahun6280
    @sisaykassahun6280 2 года назад +1

    tidar endi new beqa?///

  • @mamemame1455
    @mamemame1455 2 года назад +2

    ደስ ትለለቹ

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 года назад

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ በቅንነት ብቻ

  • @raheemamohamed9800
    @raheemamohamed9800 2 года назад +1

    አይለያችሁ

  • @calmmimah2608
    @calmmimah2608 2 года назад +8

    Well it is too weird to call it marriage, he looks very wise and careful of his talks while the lady is totally absorbed and blindly in love with him. I don't think u can step in two places at the same time at once. If u can't leave what you think u can't there is no marriage, needs a commitment and sacrifice. Ur story looks fake and it doesn't add up. Face time delivery attendant to .God gives u the mercy 🥺

  • @yaredtsegaye8192
    @yaredtsegaye8192 2 года назад +4

    ተራርቆ ፍቅር ግን ይከብዳል

  • @ፉቅርያሸንፉል
    @ፉቅርያሸንፉል 2 года назад +3

    እስቴሌ የኔ የድመቴ ስም ነዉ

  • @martasewadagn4270
    @martasewadagn4270 2 года назад +1

    ESKE MECH NEW TERAREKO MENORE BALAN AKEFAWU KALETEGNAHU KEBECHEGNENET NURO MENEM AYELEYEWUM SO TENEGAGERACHEHU ABERACHEHU MENORE ALEBACHEHU BETAM ASEBUBETE

  • @kasyyaya188
    @kasyyaya188 2 года назад +1

    Enameseginalen 🥰🥰

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 года назад

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ በቅንነት ማማ

  • @shortethiotiktokvideos4139
    @shortethiotiktokvideos4139 2 года назад

    ተምሳሌቶች እወዳችኋለሁ

  • @tigist1217
    @tigist1217 2 года назад

    እሮዋ የዘንድሮስ ፍቅር የጉድ ነው

  • @ሰላምሐበሻ
    @ሰላምሐበሻ 2 года назад +5

    ይከብዳል ተራርቆ ትዳር😊 በአንድ ቀን ይረገዛል እንደ😯

  • @hjjj8740
    @hjjj8740 2 года назад +1

    ሚኪያጭ አበዛሽ

  • @wionshetgetachew5595
    @wionshetgetachew5595 2 года назад +1

    ፀጉርህን ብትቀረጥ ጥሩ ነው አንቺ ፀጉሩን እሱን የወደደሽው አሳምነሽ ፀጉሩን ማስቆረጥ አለብሽ።

  • @Numberonemediaplus
    @Numberonemediaplus 2 года назад

    fiker lay sayehon tekem lay yetemeseret tedar new sereto lijochun endayasadeg le suis mengeset asalefo yesete bozene new liju

  • @jaaloromiyamore74k36
    @jaaloromiyamore74k36 2 года назад

    Betasab enhun plz

  • @tirigsetew1057
    @tirigsetew1057 2 года назад +1

    Fikir. Selam. Ybizalachihu

  • @sisyichalal
    @sisyichalal 2 года назад

    Weyene yaya melakun des yelale ayeleyachu wendemr

  • @አፀደማርያምኤፍታህ

    ክክክክክክ. የልጆቹ. ስም. 😂😂 ሀገሬ. ወዴት. ነሽ.

    • @elianattt3369
      @elianattt3369 8 месяцев назад

      Lol yesu lijoch aydelum elelele Yale mafia eko new

  • @ዘከሪያነኚያአላህባሪያ

    አስታየቶ ገራሚ ነው

  • @enasshahen4103
    @enasshahen4103 2 года назад +1

    ምንመ ብሆን ምንም ትዳር አንድ ላይ ነው ሚያምረው ። ያውም የዚን ጊዜ ትዳር እንኳን ተራርቆ አንድላይም ከባድ ነው ብቻ ፍጣሪ ይርዳችሁ ።

  • @lijmilytube1553
    @lijmilytube1553 2 года назад +24

    ይቅርታ እንደአባት ሁን በዚህ እድሜህ እንደፍንዳታ ፀጉርህን አንጨባረህ አረ ትልቅ ሁን

    • @ethiooromictube8636
      @ethiooromictube8636 2 года назад +8

      ትልቅነት ፀጉር በመቆረጥ ነው እንዴ 🙄🙄😮😮😮

    • @Ethiopia291
      @Ethiopia291 2 года назад

      @@ethiooromictube8636 😂😂😂እኮ

    • @Halima-wk1hu
      @Halima-wk1hu 2 года назад +1

      ፀጉሩን ምን አሳየሽ ቡዳ ማንነቱን እይ እከፍ

    • @አልሚየሀይቅልጅ
      @አልሚየሀይቅልጅ 2 года назад +1

      ገናወጣትነው ስለዚህየጸጉሩእስታይልለሱከተመቸው ምንአሳየሺ

    • @Sara-ok8ri
      @Sara-ok8ri 2 года назад +3

      @@Halima-wk1hu ስድቡን ምን አመጣው 🙈😂

  • @السعدسعد
    @السعدسعد 2 года назад +1

    Weshetamoch yematenoruten taweralachu

  • @egzabehererengayenew7548
    @egzabehererengayenew7548 2 года назад

    እንዴ ሁኖ ነው በአንዴ ሚርገዘው 6 አመት ሆነኝ ሚፍልገው ሁለት ብቻ ሆኑብኝ

  • @merimamo3963
    @merimamo3963 2 года назад

    Deros eyaseweledek ende fered sitehoneleh..

  • @solo6050
    @solo6050 2 года назад +2

    ስማ friend ልጆችህን በሌላ ሠው ልጆች ቢለውጡብህ ታውቃቸዋለህ ግን?

  • @beywbeywesetw7769
    @beywbeywesetw7769 2 года назад +5

    ያተፀጉር ምን ልበል

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 года назад +1

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ በቅንነት ማማ

    • @beywbeywesetw7769
      @beywbeywesetw7769 2 года назад

      @@selamtube1319 ወደት ነው ያለሺው ማለቴ ይቶብሽ

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 года назад

      @@beywbeywesetw7769
      ፕሮፋይሌን ተጭነሽ ጊቢ

    • @beywbeywesetw7769
      @beywbeywesetw7769 2 года назад

      @@selamtube1319 እሺ አየሁት ግን ታዘብኩሽ ብቻሽን ስትበይ እጀራሽን እኔ በስደት በመዳም እሩዝ ስቃጠል ዝም ያልሺኝ ለምድነው ክክክክክክክ

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 2 года назад +1

      @@beywbeywesetw7769 endmamer

  • @bettymelese6362
    @bettymelese6362 2 года назад

    Aynoa lay yastawekal fekirua fetary ayeleyachu

  • @lidacall9041
    @lidacall9041 2 года назад +1

    ደስ ትላላትሁ ተባረኩ

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 2 года назад +2

    ቾልቾሌ ፀጉርህ ምንድነው እኔኮ እሚገርመኝ እንዳህያ አፋ ለአፋ መገጣጠም ምንድነው
    ፋቅራችሁን እግዚአብሔር ያጥናላችሁ
    ፕሊስ ወንዶች ፀጉራች መቀስ ጠፋ እንዴ

    • @Nejat197
      @Nejat197 2 года назад

      እንዳህያ

  • @ሬድዛላ
    @ሬድዛላ 2 года назад +1

    ልጁ፡ሲያስፈራ፡አጭቤ፡ነው

  • @jeerrryu
    @jeerrryu 2 года назад

    ምድነው እምትተያዩት 🤔

  • @meretmelkie9050
    @meretmelkie9050 2 года назад +1

    Fet fet legn temlkachoch 🥰🥰🥰

  • @serkitameru5464
    @serkitameru5464 2 года назад +5

    አይኑላይ ዉሸትይነበባል አይወድሽም ለልጆቹሢልብቻነዎ ።

  • @tsionsamuel233
    @tsionsamuel233 2 года назад

    Washstand timeselaleh

  • @ትግራይትስዕር-ቈ2ኰ
    @ትግራይትስዕር-ቈ2ኰ 2 года назад

    እጭ የምን መላላስ አበዛቹ

  • @hjjj8740
    @hjjj8740 2 года назад

    ኮመቶች መልሱልኝ ከፈር ተቀብቶ መሳሳም አሪፍ ነው

    • @ethiomert1114
      @ethiomert1114 2 года назад

      እንደእኔ ጥሩአይደለም እንኳንየ ከንፈር ቻፕስቲክ ሜካፕ የተቀባፊት መሳምሁላ ያስጠላል ኧረወዳ😁

    • @Rተስፈኛዋ
      @Rተስፈኛዋ 2 года назад

      kkkkkkkk

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 2 года назад

      @@Rተስፈኛዋ endmamar

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 2 года назад

      @@ethiomert1114 endmamar

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 2 года назад

      Endmamar

  • @aishaaisha2606
    @aishaaisha2606 2 года назад

    አንተማ የአዲስ አበባ ልጅ አይደለህም አክሠንትህ ያስታውቃል

  • @merimamo3963
    @merimamo3963 2 года назад

    Enatehn nat menew Arogit amareh

  • @merimamo3963
    @merimamo3963 2 года назад

    Ante kedada,, Francesco.. yakob new yalekew,, ayawekum belh new ende.. Jacob new yakob weshetam

    • @beautyrecipes4170
      @beautyrecipes4170 2 года назад

      አር የሄልጅ እስራኤል ሴት ልጅ አልዉ ውሽታም

  • @yaredtsegaye8192
    @yaredtsegaye8192 2 года назад

    Des silu

  • @genetbelachew7574
    @genetbelachew7574 2 года назад

    Haw.came. .you..have to.he.togather

  • @genetasfaw3959
    @genetasfaw3959 2 года назад

    አበሻ አበሻ ነው

  • @ይችአለምሚዛናዊአደለችም

    🥴🥴ወዶች ግን ምን ነካችሁ ታላላቆቻችሁን አግብታችሁ የማታ የማታ ስራውን አታፍሯቸውም እደ ⁉️ወንድ ልጂ በዛትም በእድሜም ሲበልጥ ነው እንጂ

    • @atube9447
      @atube9447 2 года назад +6

      አቤት ወሬ አሁን ይች ምኗ ነው ትልቅ የሚመስለው ስለወፈረች ነው

    • @kibinashetube8773
      @kibinashetube8773 2 года назад +3

      Seti liji uko sitowolidi sowinatuwa tiwfiralechi kasuwa ayasimi dagmo minagabashi

    • @Nejat197
      @Nejat197 2 года назад

      🙄

    • @እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር
      @እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር 2 года назад +3

      ከሱ አትበልጥም ስለወፈረች ስለወለደች ነው እንጂ እሱ ነው ትልቅ ያስታውቃል እኮ

    • @አልሚየሀይቅልጅ
      @አልሚየሀይቅልጅ 2 года назад +3

      እሷስለወፈረችነውእደትልቅእምትሉት ትልቁእሱነውሆሴቶችእደው ሴትንዝቅለማድረግኡኡቅናትነው

  • @elladan3978
    @elladan3978 2 года назад +3

    There is something wrong here but I don't know what the hell is these

  • @sarahaile6842
    @sarahaile6842 2 года назад

    ይቺ እኮ እንደ መፅሀፍ ቅዱሱ ጥቅስ አይደለችም ተመላላሽ ሚስት ነች

  • @selamtube1319
    @selamtube1319 2 года назад +1

    ##ዋውው ደስ ስትሉ እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ##በቅንነት ኑ ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ ቤተሰቤ ሁኑ

    • @abebayoutube
      @abebayoutube 2 года назад +1

      እሽ እህቴ ቤተሰብ እንሁን

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 года назад +1

      @@abebayoutube
      እሺ ነይ ቤቴ ሰአት ሲሞላ አይቼ መጣለው እንዳይነሳብሽ

    • @abebayoutube
      @abebayoutube 2 года назад

      @@selamtube1319 እሽ

    • @ferahitube7645
      @ferahitube7645 2 года назад

      እንደማመር

    • @abebayoutube
      @abebayoutube 2 года назад

      @@ferahitube7645 እሽ እህቴ

  • @ሰላምሐበሻ
    @ሰላምሐበሻ 2 года назад +2

    ይከብዳል ተራርቆ ትዳር😊 በአንድ ቀን ይረገዛል እንደ😯

    • @rasayifat5726
      @rasayifat5726 2 года назад

      ለማርገዝ ደቂቃዎች በቂ ናቸው እኮ...ግን ከውጪ መጥታ አንድ ቀን ብቻ ነው እነዴ የምትቆየው?

    • @Mነኚስደተኛዋ
      @Mነኚስደተኛዋ 2 года назад +3

      እረ እኔ። 2አመቴ ነው
      አላረግዝአልኩ
      እስኪዲዋአርጉልኚ
      እፈልጋለሁ

    • @jeerrryu
      @jeerrryu 2 года назад

      ሞክሪውና ተመልሰሽ ኮምች😂😂😂😂😂😂

    • @ሁአገርሽእናቷንናፋቂ
      @ሁአገርሽእናቷንናፋቂ 2 года назад

      @@jeerrryu 🤣🤣🤣🤣🤣

    • @Nejat197
      @Nejat197 2 года назад

      @@jeerrryu ዳጊ 💉😁😁

  • @ሰላምሐበሻ
    @ሰላምሐበሻ 2 года назад +1

    ይከብዳል ተራርቆ ትዳር😊 በአንድ ቀን ይረገዛል እንደ😯