If its true, you may have been groomed/ abused by the gentle man so be careful! He may have not been honest to you! I may be totally wrong! My advice to you is stay away, read the Holly Bible and ask God for guidance and protection for the rest of your future! Pls do that! Once you ruined your life there is no turning back! You are too young! To the Gentle man: if you are honest and truthful i have a big respect for you and God bless you! IF NOT PLS STAY AWAY FROM HER! OTHERWISE GOD WILL PUNISH YOU!
ወላሂ ምርጥ ሰው የዘመናችን አደኛ ብየዎታለሁ በሀገራችን ላይ በዚህን ጊዜ ስቱ በእድሜ የገፉ ወዶች ከልጂልጃቸውጋ እየተጃጃሉ ባሉበት ጊዜ ምርጥ አስተሳሰብና ምርጥ አደበት ።❤❤❤🎉
የኔ ውድ እኔ የምመክርሽ ውሎሽን አስተካክይ በእድሜ አቻዎችሽ ጋር ለመዋል ሞክሪ እራስሽን በንባብና በሥራ ቢዚ አድርጊው በተቻለሽ አቅም የፀሎት ጊዜም ይኑርሽ ትርፍ ጊዜሽን በጭራሽ ብቻሽን አትሁኜ ከቤተሰቦችሽጋ ለመቀራረብ ሞክሪ ባጠቃላይ ከሰውየውጋ ባትገናኚ መልካም ነው ለትንሽ ጊዜ ልትቸገሪ ትችያለሽ ግን አይዞሽ ነገሮች ይለወጣል ዋናው ነገር ለመለወጥ እራስሽን ዝግጁ አድርጊ እናም ለውስጥሽ ይሄ ፍቅር ትክክል እንዳልሆነ ደጋግመሽ ንገሪው።
እንዴ ለምን ? ሰውዬው እኮ ወጣትን ያስንቃል ምርጫዋን መደገፍ ያስፈልጋል አንሶላ የተጋፈፉ ሰው ነው ሁሉንም ጣዕሙን የሚያውቀው
@@simenehgashaw1687 ሠውየውን መርሳት የምትፈልግ ከሆነ ከሱ መራቅ አለባት ምክር የጠየቀችው ምርጫዋ ትክክል እንዳልሆነ ነገር ግን ለመውጣት ስላልቻለች ነው
ሰውዮ በከረሜላ ደለላት
የምቀኛ የቁሞ ቀር ምክር😂 ፍቅር እድሜ አይገድበውም የሚባለውን እውነተኛ አባባልን ያልሰማ ሰው የሚሰጠው የምቀኛ ሰው አስተያየት።
ወረኛ ቅናት ነው ምን አገባሽ
ትልቅ ሰው ነዎት አባቴ ረጅም እድሜ ይስጥዎት!!
ይሄ መንፈስ ተወጋ😢😢😢😅😅😅😅😅
በነገራቺን ላይ ሺበቶ የእድሜ መግለጫ ይሆናል ብየ አላስብም እኔ 28አመቴ ነው ያጎቴ ልጅ በ2አመት እበልጣታሁ እሷ ፀጉሯ ነጪ ሁኗል እኔ አንድትኳ የለኝም ነጪ ፀጉር ሰለሆነ እንጅ ያኒ አክል አያት ሊሆናት አይቺልም አታካብዱ ሀባይቤ
@@Samira1841Samira ኧረ ዝም በይ ግንባራቸው ይለይ የለደ
ልጅቷ በሌላ ቪድዬ ላይ ተከፍሏት የውሸት እንደሱራችው የውሸት እንደሆነ ተናግራለች
ይሄ የሰይጣን ፈተና እና የልጅነት ስሜት ነው። ነገ ደግሞ ስትበስይ ይፀፅትሻል። አሁን ከሚሰማሽ ፍቅር ይልቅ ነገ የሚሰማሽ ፀፀት ያቆስልሻልና ከልጅነት ስሜትና አካሄድ ወተሽ ሀሳብሽን ቀይሪ! የቤተሰቦችሽን ምክርም ስሚ። ጠበል ተጠመቂ። ሰውየውንም አታስጨንቂያቸው! አታሳስቺያቸው! ወደ ፍቅር ሳይሆን ወደ ዝሙት እየገፋፋሻቸው ነውና ቆም ብለሽ አስቢ! ለሁሉም እግዚአብሔር ይርዳሽ!!!
ሰው ልጁን ቢደፍርበት ሰዓት 5% ብገኝ ነው እንድህ አይነት ትልቅ ሰው በተሰቦቹዋም ቸልትኘት አለባቸው ዘመኖት ይባረቅ ፀጋውን ያብዛሎት !
50 በ 25 ኖርማል ነው ኣታካብዱት ዋናው መፋቀሩ ነው ።
እኔ 57 ነኝ የ 23 ኣመት አፍቅራኝ እኔም ኣፍቅሬያት ደስ የሚል ግዜ እያሳለፍን ነው ።ፍቅር እድሜ ኣይገድበውም ብቻ ሳይሆን ከልካይም የለውም ፈልገህ የምትገባበት ሳይሆን ፈልጎህ ነው የሚገባብህ ። እንደኣመጣጡ ማስተናገድ ኣለባቹ ,ልጅቷ ወደ ሌላ ብትሄድ እንኳ ደስተኛ ኣትሆንም። ዝም ብለሽ ልብሽን ያፈቀረውን ብትከተይ ደስተኛና ውጤታማ ትሆኛለሽ ❤❤❤
ወገኖቼ ድራማ ነው አትናደዱ😂😂😂
ትክክል ድራማ ነው የሚሸወድ የለም
ትክክል
ምንአናደደን😂😂አክብሮነውየሚይዘውበእድሜየሚበልጥሽባል
በጣም አናደደችኝ አታፍርም
100%
እናትዬ በጣም አሪፊ ልጅ ነሺ ግን የኔ ውድ ልጅ ከሌለ ወጣት ልጆች ጋር ምንም ነገር ውስጥ አሰትገብ ጊዜ ውሰጅ ይህ ስሜት ቀስብሎ ይጠፋል። የኔ አባት ወይም ወንድ ብዙ ሰው ከሚስቱ የወንበደና ሥራ በሚሠራበት ዘመን ለዚች ብላቴ በማሠብ እግዝበሔር ይባርክ።
ደስ ስትሉ እየተከባበራችሁ ስታወሩ !! እግዚአብሔር ይባርካችሁ!!
አይዞህ!!!
ጤንነትህን ጠብቅ!!!
እውነተኛ ፍቅር መስእዋት ያስከፍላል!!!
ወጣት አታግባ የሚሊ ባህል ኢትዮጵያ የለም።
ስንቱ ባለሃብት አዛውንት ከወጣት ጋር ጋብቻ መስርቶል።
ድሃ ሲያፈቅር ትልቅ ትንሺ ማለት የ መደር ወሬ ነው ትርጉም የለውም,kkkkkkkk
ትችያለሽ አይዞሽ፡፡ ነገ እንዴት ይሆናል ብለሽ አስቢ፡፡ ጌታ ሆይ ለእኔ የሚሆነውን አድርግ ፡ብለሽ ፀልይ፡፡ የሚያስብልሽ ሰው በመሆኑ ፡ለሕይወትሽ የምትመኪበት ፡አባት አድርገሽ ፡ውሰጂው፡ እግዚአብሔር ለአንቺ የሚሆነውን ይሰጥሻል፡፡ፀልይ፡፡
የሱን ፍቅር በአባትነት ለውጭው፡፡ ይህም በፀሎት ይሆናል፡፡አይዞሽ፡፡
አነተማ በፉፁም 50 አመት አደለህም ብያንስ ከ 80 እሰከ 85 ይሆናል .
በ19 አመቴ 1994 አ.ም ፍቅር ይዞኝ ነበር
ሌላ አግብቼ ወልጄያለሁ ነገር ግን እስካሁን ድረስ አስባታለሁ። እውነተኛ ፍቅር ስንሞት ነው የምንረሳው እና ጌታ ይርዳሽ።
ትንሿ ልጅ ባክሽ ነገ ልጆች ትወልጃለሽ ልጆችሽ አብሯቸው የሚሮጥ እና የሚቦርቅ አያት ሳይሆን አባት ይፈልጋሉ። እድሜያቸው ለትምህርት ሲደርስ የጓደኞቻቸውን ወጣት የሆኑ አባቶችን ሲያዩ ከፍተኛ የስነ ልቦና ቀውስ ያስከትልባቸዋል።ከእኩያሽ ጋር ብትሆኚ ይሻልሻል..እንዳይቆጭሽ ባክሽ
በትክክል
በጣም ነው የሚያዝነው
እውነት ብለሻል፣በአፍላ ፍቅር፣ትልቅ ዋጋ ፣ያስከፍላል
አንተ ፋራ እነዚህ ተዋንያን ናቸው
በጤናዋ ነው ግን?
በኔ በኩል ኢሄ ፍቅፍ አይመስለኝም መላመድ ነው ከሌላ ሰው ጋር ለመቀላቀል ሞክሪ ከቤተሰብ በቂ ፍቅር ኣአላገኘሽም ይሆናል አባት ማድረግ የሚገባውን ነገሮች እሳቸው ሲያረጉት ከረሙ ፀልይ. :: ከሳቸው ጋር ስትሆኚ በጣም ኮምፈርት እና እምነት አደረብሽ ለዛ ነው ከልጅነት ጀምሮ የምትወጃቸው ለዚ ሁሉ ቤተሰቦችሽ ጥፋት ነው በዚ በውጪ አገር ማንኛውም ትልቅ ሰው ከቤተሰብ ፍቃድ ውጪ እንኳን ከረሜል ምንም ነገር መስጠት አይፈቀድም ብዙ መላመድ ልጅን ያሳስታል እንጂ ፍቅር አይደለም እግዛብሄር ይርዳሽ🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
ቀሪ ዘመናችሁ ይባረክ አንተም አግባ እሷንም እንደ አባት ሆነህ ዳራት!!!!!!የአባት ፍቅርም እኮ ልዩ ነው።
እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ በእውነት ትልቅ የሚያስብልሽ ከአባትም አባት አለሽ ሁሌም አባዬ ብለሽ ጥሪያቸው የልጅነት ስሜት እንዲሰማሽ በተረፈ ጸልይ ፁሚ ስገጂ ሱባኤ ግቢ ጸበል ተጠመቂ
አባቴ እርሶን ግን ሳላደንቅ አላልፍም ያውም በዚህ ጊዜ እድሜና ጤና ይስጥዎት❤
፦አባቴእረጅምእድሜፈጣሪአብዝቶይስጣችለሁ
❤❤❤ 1ኛ እግዚአብሔር ይርዳችሁ 2ኛ አባቴ እውነትም ትልቅ አባት ኖት ምክሮችና አስተሳስቦት ትልቅ ነው 3ኛ በእውነት እምነቴ አይፈቅድልኛም ማለቶት ያከበሩት ፈጣሪ እስከ መጨረሻም ይርዳዎት 4ኛ ልጅታ እግዚአብሔር እውነተኛ ውኃ አጣጭሺን ጓደኛ ይስጥሺ 5ኛ ባለ ማህተብ ( የእምዬ ኦርቶዶክስ ልጅ ) በመሆንሽ ፀልይ፤ ስጋጂና ወደ አምላክሺ ተማፀኝ ቅዱስ ሚካኤል ይርዳችሁ ❤❤❤❤
የኔ ውድ አይዞሺ ጠከር በይ ጸሎት አረጊ ደሞ ቡዙ ግዜ እነሱን አታግኛቸው በኩየቺሺ ያሉትን ለማግኘት ሞክር
ታሪኩ ከባድ ፣ አስቸጋሪና አሳሳቢ ጉዳይ ነው። ሆኖም እኔ አንድሰው ልጠቁማችሁ ዶክተር ምህረት ደበበን የሥነ ልቦና ሐኪምና አማካሪ ነው እርሱን እንደምንም አፍርጋችሁ አግኙት። ይህ የአስተሳሰብ ለውጥ ችግር ነው። እግዚአብሔር ይርዳሽ ይርዳችሁ።
አዳም በ 30 ዓመቱ ሂዋን በ 15 ዓመቷ ነው የተጋቡት ከመንፈሳዊ አንፃር ፍቅር ስህተት ሆኖ አያውቅም !!!
እሱ እራሱ እኮ ይወዳታል አስተውላችኋል ኳሜንቶች እራሱን ጎድቶ ሰውን ሚድን የኔ አባት እድሜና ጤና ይስጥህ ወዳ አይደለም ያፈቀርችህ ይገባሀል
ይሄ ፀሎት ያስፈልገዋል ። አንችም ወደሽ አይደለም ። እርሶ ደግሞ በጣም መመስገን ያለቦት አባት ኖት ። ፈጣሪ ነገሮችን ሁሉ ይቀይርልሽ ።።
ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባም አሉ 😮
ተካልኝ 50ዓመት አትመስልም ጭጎጊት የመሰለውን ሽበት ተላጭ ወጣት ምሰል ፍቅራችሁ ጥሩ ነው የ25ዓመት ልዩነት ለአበሻ ሴት የተለመደ ነው ስፖርት ስራ ፍቅራችሁ ይዳብር።
😂😂
የኔ አባት በእውነት አንተ የምታደርገው ነገር በጣም ደስ ይላል ። በዛሬ ጊዜ እንደዚህ አይነት አስተሳሰብን የሚያስብ ያውም ሹፌር ሆኖ በጎነትን የሚያስብ ሰው መገኘቱ ትክክለኛ የአያቶቻችን ልጅ ነዎት። እድሜ ይስጥልን። እህቴ አንችም አባትሽ የሚሰጥሽን ፍቅር ተመልከች ታድያ አባት ከአባትነት ፍቅር በስተቀር በሌላ ፍቅር አታስቢውም አይደል። እውነቱ ይህ ነው። እኝህ ሰውየም ገና ተማሪ እያለሽ አንችን ጥሩ ደረጃ እንድትደርሽ ሲንከባከቡሽ የነበሩ ሁለተኛ አባት በመኖርሽ በጣም እድለኛ ነሽ ። ስለዚህ ልትኮሪ ይገባሻል። እተሰማሽ ያለው ልክ ወላጅ አባትሽን በሞት ማጣት እንደማትፈልጊ ያክል የሚሰማሽ ስሜት ነው። በጣም ደስ የሚል የቤተሰብነት ፍቅር እንደሆነ ማሰብ አለብሽ። ስለዚህ ፍቅር ማለት ምን እንደሆነ በደንብ ገብቶሻል ። አንችም ንፁህ ፍቅርን ለልሎች ሰዎች መስጠት እንዳለብሽ በጎነትን ያስተማሩሽ መምህርሽ አባትሽ የቅርብ ቤተሰብሽ መሆናቸውን ነው የሚያሳየው። ስለዚህ እሳቸው የሠጡሽን ንፁህ ፍቅር ይዘሽ የወደፊት የኑሮ አጋርሽ የሚሆንሽን ቆንጆ ፍቅር የሚሰጥሽን ሰው አስሽበት። ደግሞም መልካምነትሽ መልካም ሰው ይገጥምሻል። ከቻልሽ ስለኔ ህይወት ማወቅና መማር ከፈለግሽ አንችም ለመለወጥ ፈቃደኛ ከሆንሽ ኮንታክት አድርጊኝ። መልካሙን ሁሉ ተመኘሁልሽ።
አሪፍ ነው ይመክርሻል እኩያሽን አግብተሽ ከምትቃጠይ❤
ሀሀሀሀ
ትክክክል
እዉነት ነዉ
አስተሳሶቦን አደነቆት እግዚአብሔር እድሜውን ይባርክሎት ሰው ማለት እግዚአብሔር የሚፈራ የህዝቡ ባህል የሚጠብቅ ህዝቡን የሚያከብር ለሰው ሚጨነቅ ነው ይህንን ነገሮች በእርሶት አይቻለው እግዚአብሔር ይባርኮት
ጸበል ግቢ የናቴልጅ 🙌🙌🙌
😂
😂😂😂😂😂😂😂😂
አንተ ፋራ እነዚህ ተዋንያን ናቸው እድሜ ልካችሁን አትነቁም ድስክርብሽ ቦክስ ልምን አናነብም ደንቆሮ ሁላ
@@henokwmariam431 እና ስድቡን ምን አመጣዉ ምን ክፉ ነገር ተናገርሁ እንዴ ደንቆሮ ተብሎ ሰዉ አይሰደብም መጻፍ ቅዱስ አብብ ደንቆሮ ብሎ የተሳደበ ምን እንደሚፈረድበት ትትናንም ትማራለህ
ውሸት ቢሆን እንኳን ለገንዘብ ብሎ ራሥን ማራከሥ ነው ምንም ትወናቢሆን
ምነው እውነት ከሆነ ይህንን እንደ ችግር እና እንደአዲስ ተደርጎ እንደማያውቅ ነገር በአደባባይ አብጠለጠላችሁት የሀያአምስት አመት ልዩነት ብርቅ ነው እንዴ በተለይ የባለሀብቶች ሚስት ነን የሚሉት የልጅ ልጆቻቸውን አይደል እንዴ አግብተው ለዛውም እንደሀብታቸው ሁለት ሶስት በላያቸው ላይ ተደርቦባቸው ነው የሚኖሩት እና ሰውዬው ግልጽ ስለሆነ ነው ነው ጥቁር ቀለም ስላልተቀባ ነው??እንጂ ከአንዳንድ ሞልፋጣ ጎረምሳ በተለይ እሷ ከወደደችው ምንአለበት ውብ እና አስተዋይ ጨዋ መልካም ወንድ ነው ስለዚህ እባካችሁ ወገኖቼ እውነት እንነጋገር ተዋቸው ሀያአምስት አመት ለሴት ልጅ ትንሽ አይደለም እራሳቸው ይወስኑ እንዴኤኤኤ ይቅናችሁ በርቱ የሚሆነውን እግዚአብሔር ይፍቀድ!!!🎉🎉😊❤
ነገ የተሻለ ነው አባት ውለታዎትን ፈጣሪ ይክፈሎት
ጉድ መስተፋቀር ተሰርቶባት እንደሁ እንጂ እሄ ጉድ🤔
እዉነትሽ ነዉ
ከዘንድሮ ወጠጤ ባል ሰኞ ተጋብተው እሮብ ከሚፋቱት ካኖረሽ ከተመቸሽ ካላሰከፋሽ ደግመሽ ደጋግመሽ እዬንን የወደድሽውን ሠው አግቢው እድሜ ቁጥር ነው
በሳል አስተያየት። ተባረኪ እህቴ።
እርሰዎ እድሜ ና ጤና ይስጠዎት
ወይ ጉድ ፍቅር እውርነው ሲባል በምክንያት ነው አይ ዘንድሮ❤❤😊
ፍቅርማ እውር አይደለም የሚያፈቅረውን ያለየ ሰው ነው የታወረው። ልጅቱ ሰውን ብቻ ስለምታውቅ ነው ሌላ ሰው የሌለ የመሰላት እንጂ አውቃ አፍቅራ አይደለም። ሰውየው ከልባቸው ከሆነ አልወደድኳትም ያሉት እግዚአብሔር ይባርካቸው!!! ሁሉም በራሱ ቦታ ነውና የሚያምረው!።
ሰውየው ግን በጣም የተረጋጋና አስተዋይ ነው እግዚአብሔርን ይፈራል አንዳንድ አለ አይደል አርጅቶ ልጆችን አስገድዶ የሚደፍር አንቺ ግን ይሄ ከእሱ ጋር ያለው ስሜትሽ እንደማያዋጣሽ ለራስሽ ንገሪው በመንፈሳዊ ህይወትሽ ጠንክሪ ዘውትር ወደ እግዚአብሔር ፀልይ ነገሮች ይስተካከላሉ አይዞሽ
"አሳድጌ ለሰው" አባባል ሆነ ስንት ባላጌ ባለበት ዓለምና አገር፤ በጥበብና ጨዋነት ይዘው ስላቆዩዋት ምስጋና ይገባዎታል፤ ወጣቷም "ለምን አፈቀረች" ተብላ በጭራሽ መወቀስ የለባትም፦ አባታዊና ቤተሰባዊ ግኑኝነታችሁ መቼም ቢሆን የሚቋረጥ አይመስለኝም፤ መልካም ፍፃሜ ያድርግላችሁ፨
እርስዎን እግዚያብሔር ይባርኮት። አንቺ ግን ፀሎት ያስፈልግሻል።
ውይ ውዴ እራስችን በትምህርት ቢዚ አድርጊ በ
ቤተክርስቲያን ሂጂ ፀልይ ፈጣሪ ወደ ልቦናሽ ይመልስሻል እሳቸው ግን ያላቸው ፈርሃ እግዚአብሔር ቀላል አይደለም ያውም በዚህ ክፍ ዘመን እንዴት እንዳስደነቁኝ መናገር አልችልም ሰው የሰውን ህይወት በሚያበላሽበት ጊዜ እንደዚህ አይነት አባት ኬት ይገኛል አንችም በፀሎት በርችና እንደ አባትሽ ተንከባከቢያቸው ያላቻ ጋብቻ ህይወት ያበላሻልና ሰከን ብለሽ አስቢና ትምህርትሽ ላይ ትኩረት አድርጊ የኔ ቆንጆ
ተግድ ያወዳሽ ትላለች የኔ እናት ውዴ የምትሎ ሰዎች ይድፋችሁ
ማሻአላህ ሰውየው ምርጥ ነው 👍👍
ሠውየውን ሣላደንቅና ሣላመሠግን አላልፍም አላህ እድሜና ጤና ይሥጥወት በዚ ዘመን አባት ልጁን እየደፈረ ባለበት እርሡ ግን የፍቅር ጥያቄኳ ቀርቦሎት ለልጂትዋ ምክር መሥጠት መቻል ግን አባቴ ፍቅር ፍቅር ነው እድሜ ለውጥ የለውም ፈጣሪ እሥካለድረሥ አብራቹ ሁኑ ፍቅራን ተቀበሉ
አንተ ፋራ እነዚህ ተዋንያን ናቸው እድሜ ልካችሁን አትነቁም ድስክርብሽ ቦክስ ልምን አናነብም ደንቆሮ ሁላ
የኔ ውድ ግልፅነትሽ እግዚአብሔር ረድቶሻል እንደኔ ግን የሰው ልጅ እድሜው ስንት ጊዜ እንደሚቆይ የሚያውቀው እግዚአብሔር ብቻ ነው የእድሜ ልዩነት ችግር አይፈጥርም ስንት ባለጌ የገዛ ልጁን የሚደፍር ባለበት ጊዜ ላይ ቆመን እንዲህ የሚያስብ ትልቅ ሰው የእግዚአብሔርን ህግ የሚያከብር ማግኘት በጣም የሚደንቅ ነው ስለዚህ ሰው የሚልሽን ሳይሆን ውስጥሽ የሚነግርሽን አድርጊ የሰው ልጅ ዘላለማዊ አይደለም ሁሉም ያልፉል
እርስዋ እድሜ ይስጥዋት የኔ ቆንጆ አንች ደግሞ እኩያ ጎደኛ ያዢ አይዞሽ ጥሩ ሰው ላይ ነው የጣለሽ መጥፎ ሰው ቢሆን ህይወትሽ ተበላሽቶ ነበር
እንደዉም እኔ የቤተሰቦችዋን ትልቅነት ነዉ የተረዳሁት የኔ እህት አስተዋይ ወላጆች ስላለሽ ልትኮሪ ይገባል ወደፊትም ትልቅ ደረጃ እንድትደርሺ ስለሚያግዙሸ ጆሮ ሰተሽ አድምጪያቸዉ እኚህን ብልህ ሰዉ እስካሁን አጠገብሽ ሆነዉ እንዲያግዙሽ ለምን የፈቀዱ ይመስልሻል ወላጆችሽን አመስግኚ በርቱ የታሰረዉ በእግዚአብሔር ይፈታል
ሰዉዬዉ ግን ጭዋ ሰዉ ነዎት ; ሌላ በእርሶ እድሜ ያለ ሠዉ ቢሆን ወጣት እንደዚች ቆንጆ ሴት አፍቅራዉ እየለመነችዉ አይተዋትም ያፈነዳት ነበር
😂😂 yafenedat.
አይዞሸ ፀለይ እና ሰሜትን ለመቆጣጤራ አባ እረሱዋ ጥሩ ሰው ኖት
ሰሉ አለ ነቢይ ሰለላሁ አለሂ ወሰለም
صلى الله عليه وسلم
ሰውዬው እሚገርም አስተሳሰብ ነው ያለው❤❤❤
ፍቅር:አይን የለውም:የሚባለው:ውነትሆኖ:አገኝሁትዛሬ
እህቴ ደግመሽ ደጋግመሽ አስቢበትና ፈጥነሽ ራቂ
እኔ በ20 አመት የሚበልጠኝን አግብቼ የከፈልጉትን ዋጋ ያቃጠልኩትን ጊዜ ይቆጨኛል
ዉሃና ቅቤ በይው
መዋሃድ በፍፁም አትችሉም
እኔ ፡ የሞተ ፡ ሰው ፡ ሁኘ ፡ ነው ፡ የቀረሁት
ቀስ በቀስ እየተራራቃችው ኑ እኩያሽን ወንድ ስትይዠ ትባንኛለሽ እርግፍ አድርገሽ ትተይዎለሽ እንዴውም ምን ሆኘ ነው ምትይው ላለመገናኘት ሞክሪ እንድትረሽው ከተገና ኘሽ እንደገና ያገረሻብሻል ሰውየውም ፍቅር ውስጥ እንዳይገባ እራቂ የወደፊት ኑሮሽ ምስቅልቅሉ ነው ሚወጣብሽ እሱን ይህን ሰው እንዲ በድሜ በልጦሸ ብታገቢው ሰው ፊት መቅረብ አትችይም ይጦቃቀምብሻል ፍቅር ባጭር ገዜ ያልቃል ከዛ ፀፀት ውስጥ ትገቢያለሽ 5:35
ይህቻ ልጅ ከእናት ከአባት የሚገባውን ያክል ፍቅርና መቀራረብ የላትም ማለት ነው እናም ከእርሱ ፍቅር ስላገኘች ይመስለኛል
እህቴ እንዲህ አይነት ስሜት በጣም ተፈጥሮአዊ ነው። ሁሉም ተፈጥሮአዊ ነገር ግን ትክክል ነው ማለት አይደለም። እኔ መንፈሳዊ ትምህርቶች ይጠቅመሻል ብዬ አስባለሁ። አባታችን ነገሮችን ወደዛ መውስድ ብትችልና ለእግዚአብሔር አሳልፈህ ብተሰጣት ልፍፋትህ ውጤት ይኖረዋል ብዬ አምናለሁ። ምክረ ካህን፣ ጉባዔያት ላይ ብትሳተፍ፣ መንፈሳዊ ፊልሞችን ብትከታተለ ወዘተ. ይጠቅማል። አንተ ግን ከበፊቱ በበለጠ መፅናት ይጠበቅብሃል። ይህችን ልጅ ልተገድ ላትም ልታድናትም ትችላለህ :: በረታ ! ታላቁ ሰው .!
ፍቅር እውር ነው እሚባለው እውነት ነው።
በጣም ትልቅ ሰው ኖት ፈርያ እግዝያሕቤር ያለው ሰው ለሰው ያስባል ፈጣሪ እድሜ ይስጦት እህቴ ግን በሗላ በጣም ይቆጭሻልአይንሽን ከርሱ ላይ ነቅለሽ ሌላ እኩያሽን ተመልከቺ
He is the great father ever ❤ compered to nowadays man he is the remaining person who has great heart
I agree
My sister prying to God . God he can help you think about titi your future. God bless you!!!
በሰደትየለች እህቶች ውረድን ምች ፈጣሪ ለሀገር አለእምዬ እትዮጵያን የብቀች የአሰበችየ
ሰከለች ሁለቹም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
የኔአባት መልካም ቅን አባትነወት እረጅም ድሜ ከጤና ጋር ይስጥወት እህታችን ከፍቅሩ ይልቅ ያባትነት ምክር ይጠቅምሻል ምክራቸውን ተቀበይ ፈጣሪ ልብሽን ነገሩን የምሳሳምኝያርግሽ
❤❤❤❤በጣም ወላሒ እድሜም ጤናም ይስጠወት የኔአባት
እህቴ ከምንም በላይ እራስሽን አዳምጭ እና ካለሽበት አመለካከት ለመውጣት ሞክሪ ይችላል የማይቻል ነገር የለም በጭራሽ አታግኝው ጉአደኛ ቀይሪ አካቤቤሽን ቀይሪ በየቀኑ ለራስሽ ንገሪው ትችያለሽ መርሳትም መተውም
በጣም ከባድ ነው እኔም ደርሶብኝ አይቸለዉ እራሴን ሁሉ ለማጥፍት የተመኘውት ግዜ ነብር አሁን የምሰማሽን ስሜት በአድ ግዜ አጠፋም በጣም ረጂም ግዜ ይፍልጋል ከዝስሜት ለመውጣት ፀሎት ፣ ሁለተኛ ዘሬ የምሰማሽ ስሜት እና የወደፍት ህይወትሽን አነፃፅርዉ ወደፍት የምገጥምሽን ከባባድ ፈተና ስለሆነ የዛሬ ስሜትሽ ዋጋ ያጣብሽል ሶስተኛ እራስሽን በስራ ቢዚ አድርግ በእድሜ ከም መስሉሽ ጋር ግዜን አሳልፍ እርግጠኛ ነኝ የእድሜ እና የግዜ ጉዳይ እጂ የተዉሻል አይዞሽ
አባታችን በእውነት ጥሩ ሰው ኖት እግዚአብሔር ይርዳቹ እናተም በርቱ
ጎበዝ የቀመሰ ያዉቀዋል. ይጥማል እኮ
አይ እኛ ሐበሾች እግዚአብሔር የሰጠንን እድሜ መቀነስ እንወዳለን ። ወንድም አለም 50 ዓመት እኮ ትንሽ ነው 😂 ። ደረስኩ ሳትል ሮጦ ነው የሚደርሰው ። በዓፋችን እውነቱን ተናግረን ባይሆን በውስጣችን እኔ ልጅ ነኝ ማለቱ የበለጠ እንዳናረጅ ይረዳናል ። ማሰብ ያለብን እግዚአብሔር ለኛ የሰጠውን እድሜ በትክክል እየተናገሩ በህይወት ቢኖሩ የሚፈልጉ ብዙ ነበሩ።
አትሣሣ(ች) አትሣሣት በሽበት እድሜ አይለካም
ፊቱ ያስታውቃል በሽበት ሰውን አገምቱ
የኔ እህት ፍቅር መስሎሽ ከሆነ እንዲህ የሚያደርግሽ ተሳስተሸል የጾታ ስሜት ነው፡፡
ፍቅር ዘኝ ባልሽው እድሜ አይዝም ስለዚህ ፍቅር ሳይሆን የወንድና የሴት ስሜት ነው የያዘሽ
እሱ ግን ትልቅ ሰው ነው እግዚያብሔር የልጁ አባት ያድርገው እድሜ ዘመኑ ይባረክ፡፡
ሌላው አዳምጠሸው ከሆነ ግ ያዳመጥሽ አይመስለኝም ከወሬሽ ፍጥነት ያለሽ እኮ አንቺ ገና መኖር ስትጀምሪ
እኔ አንቺ እንደምታስቢኝ ፍቅር ምናምን እንደምቴይው የለሁም ይህ ማለት ቀደም ብሎ ሀሳብ እሱ ሀሳብ እንደሰጠው ምን እንደማደርግ አላውቅም አርጅቼ ሶፋ ላይ ተኝቼ መነሳት ሲያቅተኝ ለስዋ ጭንቀት ነው የምሆነው እያለሽ ነው እኮ ለምን አይገባሽም ተረጂው እያሰበልሽ ነው፡፡ሰው ካረጀ ህፃን ነው የሚሆነው እኔ 50 ዓመቶ ነው ነገር ግን አባቴ በጣም እያስቸገረ ነው አሁን ላይ በካካው ነው የሚጫወተው ብልቱን እየለቀለቀ እሱን ለማጠብ ለማፅዳት ማናችንም ጊዜ የለንም በ3 ወር ሰልችቶናል እኛ የወለደን ልጆቹ አንቺ ደግሞ አሁን ሳይሆን ከ10 ዓመት በ=ላ አሁን ተይኝ ሲልሽ አልሰማ ብለሽ ያኔ ብትወልጂ እንኳን ልጅሽን ሳታሳድጊ ጠፋተኝነት ስለሚሰማሽ እራስሽን ታጠፊያለሽ ስለዚህ አሁኑኑ ወስኚና እንደ አኩዮችሽ የሚገባሽን አድርጊ ይህን ቪዲዮ ደግሞ ለቀጣይ ህይወትሽ ስለማይጠቅም አስጠፊው ፡፡የስነልቦና ሀኪም ጋር ሂጂ ፅልይ ጌታ ኢየሱስ ይገላግልሻል፡፡
What a roll model person he is. She is young & needs to go out with young boys. God bless them both.
Amen
Yene asteway wdddd lk new
አይዞሽ እህት በእውነት ያደረበት ነው
ያሚየቀው
እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ ቆንጆ
SO IMPRESSIVE GOD BLESS YOU BOTH HOPE YOU HAPPY ENDING ❤❤❤
ቲክቶክ አይቼ ነው የመጣሁት😳😳😳😳😳
ሁሉንም አዳምጨዋለው! የ ቸኮሌትና ከረሜላው ጉዳይ አልተመቸኝም!
አሁን ፍቅር የምባል ነገር አለ!, ግን ሰው ከፍቅር በላይ ምን ይፈልጋል! ፍቅሪን መግፋት ብዙ ችግር ያመጣል!, አይከብድም ማለት አይደለም! የከበደውም ፍቅር ስለሆነ ነው!, ያለፍቅር ተለያይቶ ስንት አመት በስጋ እንደምኖሩ ማን እርግጠኛ ይሆናል!? ይሆናል ፍቅር ካለ!
መጨረሻ ጥያቄዬ :- የግብረስጋ ግንኙነት ጀምሯል? ለፌዝ አይደልውም የጠየኩት!
በተረፌ ለዚ አጭር የስጋ ህይወት ፍቅሪን አታበላሹ!!
ሃሪፍ ድራማ ነው
እ
ቀላል😂😂😂
አባቴ እድሜና ጤና እመኝልዎታለሁ። ትውልድ ያመሰግንዎታል። እህቴ ግልፅነትሽ ደስ አሰኝቶኛል ቢሆንም ግን አደራሽን ፈጥነሽ ከዚህ ነገር ውጪ እግዚአብሔርም ይረዳሻል። እራስሽን ካዘጋጀሽ እኩያሽ ከሚሆን ሰው ጋር እግዚአብሔር የተባረከ ትዳር ይሰጥሻል። ቤተሰቦችሽንም አታሳዝኚ። እርሳቸውን እንደ መልካም አባት አድርገሽ ልትይዣቸው ትችያለሽ።
ታዲያ እድሜዎ 50 ከሆነ ምን ችግር አለው እኔ እኮ የሰማንያ ዓመት ሽማግሌ መስለውኝ ነው.:-
በዕድሜ የሚበልጥህን ሰው,,የአታፍቅር ተብሎ የተጻፈ ነገር የለም
❤❤❤❤❤❤
የሰውልጅ ፍቅር ልብ ውስጥ ነው
ልብ ደግሞ ኣያረጅም።
የመቶ ኣመት ልብ እና የሃያ ኣመት ልብ እኩል ፍቅር ያመነጫሉ። ስለዚህ እድሜ ከፍቅር ጋር ጉዳይ የለውም። እድሜ ለፖለቲካ ነው የሚያገለግለው። ስለዚህ ይህችልጅ ፍፁም ንፁህ የፍቅር ተገዢ በመሆኗ ዕድሜ ከጤና ጋርእንዲሰጣት እመኛለሁ። የኣቻ ጋብቻም በሞት መለያየት ያጋጥመዋል እና በኣቻ ለኣቻ ጋብቻ ፈፅሜ ኣላምንም ምክንያቱም መዋደድ ይበልጣልና። ኣዳም በሰላሳ ሄዋን በኣስራኣምስት ሲጋቡ እድሜኣቸው ኣስቡት
እሧም ልክናት ሹሮና ወድበሠልሢልነዉ እሣቸዉም ጎበዝ ጥቁቅ ናቸዉ የኔባትእድሜናጤናይሥጠወት
ሰልም ቆንጅዬ, እንደዚህ አይነት የፍቅር አይነት limerence ወይም madly in love በመባል ይታወቃል. ፍቅር ሳይሆን አዲክሽን ነው.
መፍትሄው ሙሉ በሙሉ ያለሽን ኮንታክት ማቆም ነው. በጣም ከባድ እንደሆነ አውቃለው ነገር ግን ከ 1 ወር እስከ 1 አመት ሙሉ በሙሉ ባትገናኙ ብዙ ለውጥ ታያለሽ. ከላይ ያለውን ወርድ ጉግል በማረግ ዝርዝር መረጃዎችን ማግኘት ትችያለሽ.
ጌት እየሱስ ክርስቶስ ካንቺ ጋር ይሁን.
ወንድሜ እርስዎንም እግዚአብሄር ይባርክ.
If its true, you may have been groomed/ abused by the gentle man so be careful! He may have not been honest to you! I may be totally wrong! My advice to you is stay away, read the Holly Bible and ask God for guidance and protection for the rest of your future! Pls do that! Once you ruined your life there is no turning back! You are too young!
To the Gentle man: if you are honest and truthful i have a big respect for you and God bless you! IF NOT PLS STAY AWAY FROM HER! OTHERWISE GOD WILL PUNISH YOU!
ያንቺ ይሻላል ከጎረምሳ ጋር መከራ ከማየት 👍💕
አባቴ 65 ኖት ጌታዬ ሆይ ድራማ ወይም ፕራክ እየሰሩ ነው በለኝ አደራ ፈጣሪዬ 🤲
😢😂😂😂😂😂ኣያፍርም50ሢል
ከቻናሉ ስር ሁለቱም ተዋናዮች እንደሆኑ ተገልጿል እኮ
Way Gud😂😂😂😂
50 ያሉ መሰለኝ
Yes😅
አይዞሸ ምንም አትጨነቂ ይህ ሁሉ የሆነው እግዚሐቢሔር ሰለፈቀደ ነው እና ሰለነገ ማናችንም የሚሆነውን አናቅምና ፀሎት አርጊ ከቻልሸ ሌላ የወድ ጓደኛ ለመያዝ ሞክሪ
I really admire you እባት ! God bless you and please stay firm as she will wake up from this ቅዥት one day soon 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
በኋላ ሰው ሲተርብሽ ትቀየሪያለሽ ያጊዜ ይቆጪሻል ፀበል ሂጂ ከዛ ሰውየው አታግኛቸው ከኩዮችሽ ጋር ዋይ በውነት የኛሀገር ምላስ በጣም ከባድ ነው በኋላ ይቆጪሻይ ፈጣሪም ጋር ትጋጫለሽ ።
የ25 አመት የእድሜ ልዩነት ምን ችግር አለው ?ያውም እየተዋደዳችሁ ?መስሎሻል ከእኩዮችሽ ጋር እርግጠኛ የተስተካከለ ትዳር የሚኖርሽ።ፍቺ የበዛበት ፍቺ ከሌለ ደሞ ተቃጥለው የሚኖሩበት ትዳር የበዛበት ዘመን ነዉ።እንደእኔ አብራችሁ ኑሩ ልጅ ውለዱ ።ምንም የሚያመልጥሽ ነገር የለም።
ልክ ነሽ ወጣት አፈቀርሽ ሽማግሌ ለዉጥ የለዉም ዋናዉ መፋቀራቸዉ ነዉ። ወጣትም ሆነ ሽማግሌ ጥሩ አመል ከሌለዉ ትዳር ሲኦል ነዉ፤ ጥሩ አመል ካለዉ በደስታ ይኖራሉ። እዉነትም ምን ያመልጣታል? ከወጣትም ሆነ ከሽማግሌ ብትወልድ ልጅ ልጅ ነዉ።
ይህቺ ልጅ የአባት ፍቅር ሳታገኝ ያደገች ነች። በአብዛኛው አባት በህይወታቸው የሌለ ሴት ልጆች በዕድሜ በእጅጉ የሚበልጣቸውን ሲያገቡ ይስተዋላል። የሚፈልጉት father figure ነውና!.... ሰውዬው 50 አመቴ ነው ማለቱም ትንሽ ጥርጣሬ ያመጣል። ልጅቷ ይሄ ፍላጎቷ የመነጨበት ምክንያት ብልጭ እስኪልላትና እስክትባንን የሚፈጀው ጊዜ ግንኙነታቸውን የሚወስን ይመስለኛል። 😊
ሳምንት ደግሞ የ100አመት እድሜ ያለውንና የ15አመት ልጂ አቅርብ ውሽታችሁ ከልክ ስላለፈ
እኔ ተካልኝን በቻናሌ አቀርበዋለሁ ውሽት ነው
ከዚህ በፊት የሆኑ ሰዎች በዉሸት ታሪክ አቅርበዉ ሌላ ውዝግብ ዉስጥ ገብተዉ ነበር ዉሸት ነዉ
አላምንም እኔም 50 አመት እንደዚህ አያረጅም የኔ አባት አም ሳ አራት አመት ገና ወጣት ነዉ እንኳን እንደዚህ ፀጉሩ ሊሸብት ዉሸት ነዉ😂😂
@@rabia4266 ትክክል
አቅርበው እሽ
😂😂😂😂
ይሻላል ሽማግሌ ክብር ይሰጣል ጥቅም አይፈልግም ጥሩነው
ከአባታችንን እና እናታችንን ጥሩ ፍቅር ካላገኘን ያንን የምተካ ሴት ወይም ወንድ ስናገግኝ ፍቅር ላይ ልንወድቅ እንችላለን።
የኔ ምክር ምንድ ነው :- ፍቅሩን እስከመጨረሻው Enjoy አድሪጊው ፤ ያ መሞላት ያለበት ጓዶሎ ከተሞላ ቡሃላ ሊለቅሽ ይችላል። ካለቀቀሽ ደግሞ ሒወት መቀጠል ነው።
ጥሩ ትርክት ነው
አንቺ ከትልቅ ሰው ጋር እንደዝህ አይወራም አንቱ እየልሽ አታዎሪም ? ጋሽ ታኬ ግን ይመቾት😂
😂😂😂😂😂 ባሏ እኮ ናቸው
@@abebamiki4193እኔ አላምንም 😂
መጂጁል ይባላል አኡዚቢላህ ከማይሆን ፍቅር ባአላህ እጠብቃለሁ
ሁሉ ቤቱን ዘግቶ ተገልሎ የመኖር መጤ ማህበራዊ ወረርሽኝ ካመጣቸዉ ችግሮች አንዱ ብለን መዉሰድ እንችላለን 👌
ክክክክክክክ❤
አልገባኝም ይሄ ነገር ግን እውነት ነው? እኔ 22ዓመት ልጅ አለችኝ ይሄንን ለልጄ በጭራሽ አልፈቅድላትም ምክንያቱም የማይሆን ነገር ስለሆነ ማለት ነው።ሰውየው አባትሽ እንጂ የፍቅር ጓደኛሽ ሊሆን በፍፁም አይችልም። ከይቅርታ ጋር ይሄን ፍቅር ልለው አልችልም የስነልቦና አማካሪ ነው የሚያስፈልግሽ ከይቅርታ ጋር ይሄ መልካም ነገር አለው ብዬ አላስብም።
ጥሩ ተዋናይ ሳይሁኑ አይቀርም ይዋጣላችዋል¡
ኪኪኪኪኪኪኪ❤
እኔም መሰለኝ
መሠለኝ ለኔም
አትሸወዱ ድራማ ነው ስንቴ ሸወዱን
@@marimasd6628
እኔም መሰለኝ ኡነት ፍቅር አይመስለኝም
I don't have a word's than saying thank you for great father's!
May Allah gives you long life 🙏
You are heroes big respect for you and 🤲
ኮሜትሮች ወላሒ መሥሏችሑነዉ እንጂ ወላሒ ትልቅሠዉ ነዉ ለትዳርየሚሖነዉ የምከባከቡት ወጠጤ አግብታችሑ ከምትቃጠሉ😂😂😂😂 እኔ ምኛቴ በሠል ያለሠዉነዉ የምፈልገዉ 30ነዉ አመቴ 45አመትነዉየምፈልገዉ የትነሕ ና
ይመችዎት!!!
አብረን ይመቸን
ሁለቱም እዚህ ጋ የተገኙት የእውነተኛ ታሪክ ሆኖ አይደለም ግንየሰውን አስተያየት ለማወቅና ምን ያህል እንደሚተውኑ ብቃታቸውን ለማሳየት ነው ተባኖባችሆል ትችላላችሁ ለመመረቂያ እየሰራችሁ ነው በተለይ ወጣቷ የአነጋገር ቅልጥፍናዋ ታሪኩን እውነት ለማስመሰል ድፍረቷ በርቺ ጎበዝ ነሽ
ይሄ የወላጅና ልጅ የቀረበና እንደ ጓደኛ ሚስጥረኛ ስንል ሆን ልጆቻችን ሸክማቸውን ለቤተሰብ ማካፈል ይፈራሉ😢
ወደ እግዚኣብሄር ጸሊይ እሱ ከዚ ችግር ያወጣሻል
የኔ አባት አሁን አንቱ ሽማግሌ 80ዓመት ይሆናል ምን ግድ ኖት 🤔አይን አይቶ ልብ ይፈርዳል 😄
😆😆😆😆😆
የዘመኑ ምርጥ አባት ብየወታለሁ
አላህ ሰጣንን ይያዝለወት
አቺ ደግሞ ፊትና አትሁኝባቸዉ እሳቸዉ ላቺ ሲያስቡ አቺደግሞ ለሳቸዉ እሰቢላቸዉ
ለእምነትሽ ቅርብ ሁኚ ከኩዮቺሽ ጋር ግዜ ለማሳለፍ ሞክሪ
ትዳር ቅዱስ ነው አምላክ ይባርካችሁ