Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ሀኪም አላዘዘል ሁሌ ማዘን ዛሬ እንኳን እንሳቅ የምትሉ ላይክ ላይክ
በጣም፣እንሳቅ
ክክክክክ
😂😂😂እኔማ ሞኩ ግልጽነቷ ጥሩነው አደቃለሁ
ትውልድ እየዘቀጠ መሳቅ😢😢
የዛሬው ያስቃል
እግዚኦ ማረን😥ጋዜጠኛ ከመገረሙ በላይ ሳቁ ያስቀኛል ለጋዜጠኛው ክብር አለኝ❤
እኮ ድክም ብዬ የጨረስኩ ገና ዛሬ😃😃
😂😂😂እኛም
በጣም ትግስቱስ 😍😍😍😍
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
🙏❤️
ማሪያምን እኔ እንዳች ግልፅ አደለሁም የዋህ ነስ አምላኬ ንፁህ ልብን እይላት😢😢😢አይዞሽ ሀኪም ያስፈልጋታል የምትሉ የጭቀት
በጣም ታሳዝናለች የስነ ልቦና ባለሙያ ያስፈልጋታል!ያው ግልፅ ስለ ሆነች ነው እንጂ😥
ማርያምን ምስኪን የዋህ ግልፅ ናት ልጅነቷ ነዉ ጥፋት የሆነባት የኔ እህት እግዚያብሄር የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ እሷ 1000ሺ እጅ ከኛ ትሻላለች በንሰሀ ራሷት አጥባለች::
ዝም በይ እኛ ሸርሙጣ ሴት ቅፍፍ ነው የምትለን ሁሉም ተደብሮባት ነው የሚተዋት
@@ZeburaHአንቺ አሄኔ ሰንት ጉድ አለሸ አሷሰ በየዋህነት አነድ ሳትደብቅ ዘርገፍችዉ 😀
@@leiladavid.2632 አይገርምም ራሳችንን ንፁህ ስናደርግ
@@ZeburaH መድሀኒአለም ይቅር ያላትን እኛ ምን ቤት ነን ልናዝን ነው የሚገባን ሁላችንም ጉዳችን ተሸፍኖልን ነው የምንኖረው አትፍረዱ ይፈረድባችሗል ደሞስ ለንሰሀ አባቷ ሀጢያቷን ተናዛለች እግዚአብሔር የንሰሀ ልብ ይስጠን ለማንኛውም ለተናገርሽው ቃል አንድ ግንዛቤ የሌለው ሰው የሚናገረው ንግግር ነው ይቅር ይበልሽ ይበለን
ያው ለመለመን ነው ለምን ጣጣችሁን እዛው በዲኤን አትጨርሱም ነውረኞች።
ማነው እንዳንቺ ❤ነጭ ነጩን ሚናገር ስለ ራሱ ?
😁😁
😂😂😂😂😂
😅😅😅
ግንኮ ልክናት ጠበቀችው ከዛም እቃዋን ትውሰድ ሲል ተስፋ መቁረጥ ነበረባት ሄዴች ይመቻት የኔ የዋህ 😅❤❤❤
ልጅቱ እውነትና እውነት ነው የምትናገረው አትፍረዱ ግልፅነትዋ ነው እንድትፈርዱባት ያደረጋት ሁሉም ሰው የእራሱ ብቻ ሚስጥር አለው
ድህነት ነው የሚይሆን ወሳኔ ያስወሰናት ልቧ በጣም ንፁህ ነው እግዚአብሔር ይደረሰልሽ❤
ልጅቷ በእልህ ነው ይሄንን ነውር የሰራችው መቸኮል የሰይጣን ነው የሚባለው እውነት ነው በዛ ላይ ግልፅ ናት ምስኪን አለማወቅ😭
እሷ በግልፅ ስለተናገረች ነው እንጂ ሁሉም ሰው የራሱ ምስጢር አለው የተደረገው ተገቢ ባይሆንም የግንዛቤም እጥረት ሊሆን ይችላል እኔ እኛ ሌሎች ብንሆን እንደብቅአለን እንጂ እንደ እሷ ፍርጥ አድርገን አንናገርም
😂ያስቃል ግልጠኝነትዋ ልጄም የዋህ ነው እሱ እንዴንድ ወንድም ግልጽ ስሆኑ 😂እንዲህ በእልህ ሮጣ
አረባክሽ ሁሉም አትበይ😂😂😂
Tikikel
Correct
ልጅቷ ግን ሚድያ ባቀርብ አሪፍ ነበር 😂
ልጁቷ የዋህ ናት እንደየዋህነቷ አምላክ ይርዳሸ
የዋህ ማለት ባለጌ ነውረኛ ማለት ከሆነ ልክ ነሽ
የዋህ እማ ብትሄን ዘመደ ነው እያለች በወንድ ላይ ወንድ ይደርባል እንደ😂
በጣም
ሰዎች ሆይ ድህነት በጣም አስከፊ ነው የነዚህ ጥንዶች ችግር ስር መሰረቱ ማጣት ነው እና አላህ ማጣትን ይያዝልን
ሁላችንም ነዉራችን ቢገለጥ ከሷ ቢበልጥ እንጂ አያንስም ለዚህ ሁሁሁ ለማለት አትቸኩሉ ልጅቷ ምስኪን ግልፅ ስለሆነች ነዉ እኛም ከተማርንበት ተምረን ዝም ማለቱ ጥሩ ነዉ የኛን ነዉር የደበቀልን እግዚያብሄርን ማመስገኑ ጥሩ ነዉ::
እውነት ትክክል የሁላችንንም ጉድ አምላክ በቸርነቱ ደብቆልን ነው
Ewunet new
እውነት ነው ገና ሳልስማው ያስቃል ግን 😂😂😂😂
@@stgeorge7371awo ewnate nwe hulacenem nwer alben gen eko nwern yezo adababy mawetate men yelutale mafthimeko khon endi saykon yfalgale beca mastwalun ystan
ትክክል 🙏💞
ልጅትዋ ግን በጣም የዋህ ንፁህ ናት ፈጣሪ ይጠብቃት::
Nistuh nat 😂😅😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
Kaldegna 😂
Yamen nitu nate kahulate sew ga tegadema 🤨🤨🤨🙉
kkkkkk
የኔ እናት ታድለሽ በአደባባይ ንሳሃ ገባሽ እግዚአብሔር ንሳሃሽን ይቀበልሽ ሌሎች ግን አትፍረዱ ይፈረድባችሃል
ይህ እኮ ንሳሀ አይባልም በቃ እንደወረደች መሆናው ነው የሚያሳየው
😂😂😂
እኔም የገባኝ እሱ ነው !
😂😂😂😂
እዉነት ነው!!!
ልጂቱ የዋህ ናት በህይወትዋ ላይችግር እዳያደርስቧት የዋህናት ይህ ታሪክ ያስለቅሳል አያስቅም የኔ የዋህ አታልቅሽሽእህ
እስኪ አለምሰገድን እንደእኔ የምትወዱት እና የምታከብሩት❤❤
በጣም እንጂ
እኔም. ሱስ. ሆኖብኛል
Hhhh
❤❤
enyi
የታባቱ እንኳን ከለከልሽው መጀመሪያም ቸር ሆነሽ ነው አባቱን መለየት ያቃተሽ
😂😂😂😂😂😂😂
😅😅😅😅
ልሣቅ ወይስ ላልቅስ ብቻ ከባድ ነው
ኡኡኡ ሞትኩኝ 😂😂😂😂😂😂😂
Kkkkkk
የኔ እናት ከሰው ቤት ስራ ለመገላገል ብላ ነው የዋህ ሴት ❤❤❤
😢
Yehe ke gojam ke gonder yememtu tarkachew naw minem addis neger aydelem :: yehe tarik ye 3 way 4 amhara setoche tarik naw
😢😢
Yaa rabiii dhumaa kenyaa barchiii aminiii jedha
‼️‼️እኛን ማን ፈራጅ አደረገን ?? አትፍረዱ ይፈረድባችኋል እና !!! አቤቱ ጌታዬ በድፍረት. በማወቅ ባለማወቅ የሰራነውን ሀጢያት ይቅር በለን ሀጢያታችንን አታስብብን 🤲🤲🤲
የኔ የዋህ አይዞኝ ባደባባይ ንስሐ ነው የገባሽው እግዚአብሔር አምላክ ትሩ ጥዳር ይስጥሽ❤
ልጁም በጣም የዋህ ነው የኔ ጌታ ብቻ ፈጣሪ ያስተከክለቸው ልጁታ ከበድ ስህተት ነው የሰራችው
ባደባባይ ንስሀ😅😅😅 በለው ኮሜንት
❤😂❤😂❤የእኔ እናት ገለፀ ናት እንኳን ውንዱ እኔ ሴቷ ወድኳት ሰልኳን ሰጠኝ አለመሰገድ መርዳት እፍልጋለው እውነትኛ ሰው በጣም ነው እመውድ ❤❤❤❤❤❤
ምን ማለት ነው ግልፅ አላዋቂ ግልፅ አይባልም
ግልፅ አትባልም አላዋቂ ናት ደግሞ ልጅ ከሷ መወለዱ
በጣም ትክክል በጣም የዋህ አና ግልፅ ናት አዚጋ የሚሳደብት ከሰዋ የበለጠ ታሪክ አላቸው ከኃላቸዉ 😃
ወንድ ቢሆን የስድብ ናዳ ታወርዱበት ነበር እቺ ባለጌ
Me too, berdat dis yelgnale
አለምሰገድ በውነት አስተዋይ ነህ ልጅቱ እንደዚህ የሆነችበት ምክንያት እንዳልከው ልጅነት እና አለማወቅ ነው የወደፌት ሂወቷን በአግባቡ እንድትመራ ትንሽ ምክር ነው የሚያስፈልጋት
በጣም ልጅነች ነው ደስ የሚለው ግልፅነቶ
ይህ ልጂ ተኮለኛ ነው ኑሮዋን ሊበጠብጥ ነው ልጁ እቤት ያለው ሰው ቢሆን ደስተኛ ነኝ
የስ
አሌክሶ 😂😂😂😂 የልጅቷ ግልፅነት ደስ ይላል ግን ደሞ ትምህርት ያሰፈልጋታል ሁልግዜ ቁምነገር ከምታቀርቡ እንደዚ ፈታ አርጉን 😂😂😂
ከልክየዋለሁ አላለችም😂
@@zehara605 I know she is funny 😁
😂😂😂wwy zedero
Des yemilew som sifeta new. Yemilut neger.
ምስኪን ልጂ ናት ግልፅነቷ በጣም ነው ደስ እሚለው
Betam ❤❤❤ sew hulu endesuwa gilits bihon noro hulu melikam yihon neber
😢 R.I.P
እኔ የምለዉ ያኛዉ ሰዉ ግን ጉዳት እንዳያደርስባት ምክንያቱም ምንም ሰለማያዉቅ አሁን ሲያይ የሚናደድ ይመስለኛል😢
ሸርሙጣ ናት እቺ የምን ሚስኪን ነው የምትይው
@@ZeburaHአች ነቀዝ የመርዝብልቃጥ ስራሽ ሽርሙጥናነው እዴ ትሽ
ልጅቷ ምንም ጥፋት የለባትም የዋህና ግልጽ ነች፡፡ ጥፋቱ የራሱ ነው ምክንያቱም በእሳ ጊዜውን አሳልፎ ሊጥላት ስላሰበ ሌላ አማራጭ ውስጥ እንድትገባ ያደረጋት እራሱ ስለሆነ በእሳ መፍረድ ይከብዳል አሁን የኔ ምኞት ልጁ እያሳደገ ላለው ሰው ቢሆን ም ደስ ይለኛል እግዚያብሔር ይፍረድላት፡፡
እችን ኮሜት እምታነቡ የማታ እንጀራ ይሥጣችሁ❤❤
አለምዬ አንተ ምን አይነት ሰው ነህ ከሁለቱ ባለጉዳዮች ይልቅ የአንተ ንግግር ነው ውስጤን የነካው አንተ ምስኪን ሰው ነህ እግዚአብሄ ይጠብቅ ጨምሮ ጨማምሮ እድሜን ከጤና ጋር ይስጥህ የኔ ጌታ፡፡
በዚው አጋጣሚ ግን አለምሰገድን እንደኔ የሚያደንቅ እስኪ ላይክ ያርግ
ግን ቅቤውስ ቢቀርባት አስቸገራትኮ
አለምዬ አንተን የኢትዮጵያ የእርቅ አባት ጌታ ኢየሱስ እድሜና ጤና ይሥጥህ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ለሀገሬ ለኢትዮጵያ ምህረት ምህረት አድርግልን በምህረትህ አሥበን
እንዳው በሰላም ነው አለም ሰገድ ደስ ይላል በጣም ነው ያዝናናኝ የልጂቱ ስም አፋጀሽኝ ቢሆን ጥሩ ነው
ምስኪን ጌታን ግልፅ ሴት ማንም እንደዚህ በግልፅ ሚዲያ ላይ አያወራም
ልጂቷ አንጅቴን ነዉ የበላችው ሰለእውነት ውስጧ የወለለው እና ለትዳር የችኮለችውም ካለችበት የኑሮ ሁኔታ የራሷን ህይወት ለመኖር በመችኮሏ ነዉ ይህ ችግር የተፈጠመባት ብቻ እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ ከሰው ልጅ ስህተት ከብረት ዝገት አይጠፋም አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ
ልክ ነሽ እኔም ብያለሁ ሲያወዛግባት ይኸ ያንኛውን ስታገኝ በእልህ ብላ አገባቸው ለዛ ነው ሚስኪንዋ እፍፍፍ
ትክክል
ልጂቷ ግን ቀረፃ ላይ እንደሆነች አታቅም አ ወይኔ ፊቷን ብሸፍኑላት ጥሩ ነበር የኔ የዋህ አይዞሽ ሁሉም መልካም ይሆናል እግዚአብሔር ሄወትሺን ያስተካክልልሽ ልጂሺንም ያሳድግልሽ
አይ ልኡልስገደ ደውለክ 😂😂😂😂በስላም ነው ያልክበት ነገር አስቆኛል።ታሪክ ኖሮኝ አንተጋ መጥቼ ባወራክ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይሰጥክ
አለምሰግድ አድናቅህ ነኝ ለሰዉ ትልቅ ክብር አለህ አላህ ይጠብቅህ
እዮሃ ሚዲያ እንደ ዛሬ አስቆኝ አያውቅም😂😂😂😂
በጣም ማርያምን😂😂😂😂
እኔ ራሱ በሰላም ነው ሲል 😂😂😂
እኔም😂
የእኔ እናት ግልፅ ናት እውነት እውነቱን ተናግሮ የመሸበት ማደር የዋህ ናት ማርያምን ❤❤❤❤
ነፍስ አባቴ አወራዋለሁ አይባልም ክብር ማህረግ አላቸው አንቱ ነው የሚባለው በተረፈ የዋህኑትሽ ግልጽነትሽ ደስ ይላል ንስሓ በገባሽበት ነገር አትወቀሽም
ሀራም የዋህ ናት እሱንም ጥፋት አለበት እውነት የሚወዳት ከሆነ ለምን አጎቴ እንዳያይሽ ይላታል ብቻ ከባድ ነው ለመፍረድ አንቸኩል
እውነት ነው ግን ማደረግ አለነበረባትም
ጌታን ግልፅ ናት ብዙ ሴቶች አሉ እዲህ ሚያረጉት እሳ የዋ ስለሆነች ነው ያወራችው
እሄ የዋሄነት ሳይሆን የጤና ጉዳይ ነው በነገራችን ላይ ወንድ ማርገዝ ቢችል ኖሩ በእደዚህ አይነት ድርጊት የሚጋለጡት እነሱ ነበር
😂😂😂@@suzaniyoutube-p7m
የዋህ ሆናማ ነው ያስረገዛትን እንኳን ያላወቀችው
እውነት ነው።ንፁህ ልብ ነው ያላት።
አለምሰገድ ግን እንደዛሬ enjoy ያረክበት ኢንተርቪ ያለ አይመስለኝም 😂😂ልጅቱ ግን የዋህ ናት እግዚአብሔር ይርዳሽ
በጣም😂 ከልክየዋለሁ አለች የኔ ምስኪን❤😂
ግልፅ የሆነች ልጅ ናት አይዞሽ የኔ እህት የእግዚአብሔር ምህረቱ ብዙ ነው
እኔ አለም ሰገድን ስለማከብር ምንም አልልም እጂማ ብዙ ይባላል የአለም ሰገድ ጨዋነት እኔንም ጨዋ አርጎኛል❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂
OH YEAH YOUR RIGHT ....
የምር ስወደው❤❤
😅😅እጨዋ ቤት ስለሆንሽ እንጅማ ብዙ ልትለፈልፊ ነበር ይሻላል እነሱን መወንጀል ለእኛም ሀፂያት ስለሆነ
ሁለቱም በጣም የዋህ ናቸው በጣም የሚያሳዝን ነገር አላቸው
ገንዘባቸውን ለወንድ እያበሉ መተው ከሚያለቅሱ ሴቶች ይቺ ለኔ ጀግና ሴት👌👌👌👌
ሲጀመር ጥፋቱ ከሱነዉ አድሴት ጉያ ከመግባቱ በፊት እራሱን ዝግጁ ማረግ ነበረበት አይዞሽ እኽቴ እደሱያሉት ናቸዉ ወድን የሚያሰድቡት
አዳድ የተረገመ የወለደውን ይክዳል ይህ ልጅ ግን አጀቴን በላው ማርያምን ያኛውም ያሳዝናል ልጄ ብሎ እየኖረነው
ውይ የኔ እናት በጣም ግልፅ ልጅ ናት ትክክለኛ ሴት ናት እንደው የአለምሰገድ ተከታታዬች ይህቺ ልጅ ብትረዳ የምክር አገልግሎት እና ህይወታን የሚቀየርበት ስራ ቢሰራ እላለሁ👈
👍
ሁለቱም የዋህ ናቸው አትፍረዱ በተለይ ልጅትዋ ታሳዝናለች😂😂❤
ግን እኮ አለም ሰገድ ልጅታን ፎቶ ማሳየት ልክ አይደለም እላለው ለምን ዘመኑ የከፋ ነው አሁን አብራት ያለው ውሳኔው ከባድ ሊሆን ይችላል እና ፀፀት እንዳይሆንብን ቀድመን ብናስብ ጥሩ ይመስለኛል
ወይኔ ይሄ ፕሮግራም ካየው በእውነት እዳይጎዳት ወድሜ አደራህን የሆነነገር አድርግላት😢😢😢
አለም ሰገድአመሰግናለው ፈታ አረከኝነገሩ ወንዶች እንደዚ አይነት ሴት ነውየሚወድት
Ewnet New😂
absolutely 😢
በትክክል ማርያምን
በትክክል እውነት ብለሻል
በጣም🤣🤣🤣
ምጥ ለይ ነኝ ግን አጋጣme ስሠማችው የሳኩት ሳቅ 😂😂😂በጽሎት አስቡኝ ❤
Ayzosh wedelay mtenfes naw😊
Beselam tegelageyiiii
ልጅወጣ፣በይን
እመቤቴ ተቀረብሸ
@mosthm😂😂😂😂😂ohamed4492
ተመስገን በርታ ለሁሉ መልስ ተዘጋጅ በርታ አለም ሰገድ ይረዳሃል መልካም ሰዉ ነዉ
ትሞታለች እንዴ የምን መጨናነቅ የት አባቱ ፣ እመቤቴ ትርዳሽ ህይወት አስቸጋሪ ነች!
ከጦርነት የተረፈው ነውን በሳቅ ልጨርሱን 😐🙈🙊🙉😄😄😄😂 ነው
አረ ኮመንት አታስቀስፉን😢😢😢
Antenh yemitaskew
😂😂😂😂betam
😂😂😂😂😂😂
በሰላም ነው አለ እኮ አሌክሶ😂ግልፅነቷን ወድጄዋለው ለጥሩ ነገር ቢሆን ደሞ የበለጠ ጥሩ ነበር😂😂
Shermuta amhara set nat
She has truth, Bravo! She is confident and trying to figure out life. I support her, I believe her
እባካችህ አትፍረድ ሁላችንም ሴት ልጅ ወልደነል ይህቺ ልጀ ህፃን ነት አትፍረድበት እባካችሁ
ልጅቱ ፍዑም የዋህና ግልዕ ናት እርዳታያስፈልጋታል የህክምናና የምክር ማለቴ ነው
አረ ወይኔ ይቺ
🎉በትክክል
ኧረ ኮሜንቶች ተረጋጋጉ 😢የሁላችንም በደል ከእሷ ቢበልጥ እንጂ አያንስም
እውነት ነው እኔ ከሷ የባስኩ በሃጥያት የረከስኩ ተበደለኛና ነኝ ግን በመፀፀት ወደ እግዚአብሔር በማልቀስና በምፀለይ ቤተክርስቲያን በመሄድና አባቶችን ማነጋገርና ለንሰሃ መብቃት ነው እንጂ እንደ ጀግና እንዲህ በአደባባይ መሆኑ አያሳዝንም አያሳፍርም??
@@bethelehem4989ትክክል
@@bethelehem4989ትክክል በአደባባይ እንደደና ነገር በኮንፊደንስ እንዴት ይወራል
ትክክል😢😢😢😢😢😢
እረ ወደዛ ራሳቹ ወክላቹ አውሩ😮😮😮ባሌ እያለ ከሌላ ለም?
የኔ ምስኪን አይዞሽ ሴት ልጅ በውስጧ ብዙ ችግር አለባት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ምን አይነት የተጨመላለቀ ታሪክ ነው ሁላችሁም ህፃኑ ልጅ ያሳዝናል 😢😢
ማነው እንደኔ ቲክቶክ ለይ አይቶ የመጣ የወሬ ጥማት😅😅😅
እኔ😂😂
እኔ🤣🤣🤣🤣
አለሁ
😂እኔየወሬጥማት😮😅
የኔ እናት ግልፅነትዋ የየዋህነትዋ ጥግ ያሳያል አይዞሽ
የኔ እናት እውውውውይ ኧረ ዛሬማ ኮሜዲ ሾ ነው 🤣🤣🤣😁 አለምዬ ሳቅህ ግን ❤ ስትስቅ አንተን ማየት ደስ ይላል ሁሌ ስትጨነቅ ስለማይህ ላንተ ያሳስበኛል አንዳንዴ ሳቅልን ❤❤❤
የዛሬው ለየት ያለ ነው ለአለምሰገድ ስታስረዳውኮ አልረዳ ሲላት ጨወችበት ኪኪኪኪ የኔ እናት
ሁሌ ከምታስለቅሱን እዲህ አስቁን 😂😂😂ምናባቱ ስጭ አያልቅም 😂😂😂😂
😊😊😊😊
🥱🥱🥱
አረ የዛሬው ለየት ያለ ነው አለምሰገድም ሳቀ 😂😂😂😂 እኛም ሳቅን 😂😂😂😂😂
😂😂😂 እረ ምን ያስቃል አስደመመችን ጤነኛ ነች ግን
ወይ ዘንድሮ ኸረ አታሳፍሩን ሴቶች🤔🙆🙉😏😏😣😥😫
ሰውየው ተሴትያዋ በጣም ፍቅር አለበት
በጣም 😱😱😱
ይግርማን ስንት ቆንጆ ሴቶች አይወደዱም
ልጅትዋ ግልፅ ናት ደስ ትላለች አዞሽ❤
ልጅትዋ ግልፅ ና የዎህ ናት በጣም ታሳዝናለች እውነታው ያለው እስዋ ጋር
የኔ ቆንጆ ግልፅነትሽን እንዴት እንደወደድኩት አሳቅሽኝም አሳዘንሽኝም ፈጣሪ ይርዳሽ አቦ😊
ጆሮ ምነው አታድግም ቢሉትይሄን ሁሉ ጉድ እየሰማሁ በየት በኩል አለ አሉ 😂
ክክክክክ የባስአለ
ኧረኡኡኡ😅😅😅
እዮሃ ሚድያ በጣም እንደዚህ አይነት ፈተና አስቸጋሪ ነው። በኔ እምነት ግን ልጁ በነፃነት ቢያድግና ካደገ በኃላ ራሱ ቢመረምር ይሻላል ባይ ነው።
እንደዚህች አይነት ግልፅ ልጅ ድራማ ላይ እንኳን አይቼ አላውቅም ። ምስኪን
ሳያት ጤነኛ አትመስለኝም ፣ ጤናዋን መመርመር አለባት
የእኔ የዋህ ሲበዛ ቅን ልብ ነው ያለሽ ፣ልጅነትሽ ነው ይሄን ጥፋት ያመጣው እና አይዞሽ የእኔ ልበ ቀና እውነቱን እግዚአብሔር ያምጣላቹ አንቺ ግን የምር ትለያለሽ ❤❤❤😊😊😊😊
ውይ በስመ አብ አሌክስ እንዴት አይነት አይነት ታሪክ ይዘህ መጣህ (አመጡልህ) እኔ ግን ልጅቷን ወደድኳት ንፁህ ግልፅ ደግሞ ገና ልጅ ነች በደንብ የባለሙያ ምክር ያስፈልጋታል ምንም የማታውቅ የዋህ ነች በዛ ላይ ንሰሃዋን ሁሉ እዚሁ የምትደግም እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ልጁ ግን መጀመሪያ ምን አስቦ ነው በዚህ እድሜው አጎቴ ያየኛል የሚለው?
እኔም እሱ ነው የገረመኝ
ልጅቷ በግልፅነቷ እምትጎዳ ምስኪንና እምታሳዝን ናት::ወይ ዘንድሮ እማንሰማው ነገር ምን ይሆን እረ ጉድ ነው:አለምዬ ስወድህኮ ኑርልን አቦ🥰🙏
ለሁለት ስትሰጣቸው የነበር ይሄን ትወደዋለች ከዛሬ ነገ ይስተካከላል እያለች ግን እንደማይሆናት ደግሞ ላቧ ይነግራታል ያንኛውን ደግሞ ያው ንሮን አብሮ ያጋፋኛል ብላ ነው የኔ እህት 😢😢😢አይፈረድብሽም ተረዷት አለመማርም ነው
እንደው ግን በሰላም ነው ያለው አለም ሰገድ እና ከልክዬዋለው አስቆኛል 😂😂😂 ግልጽ ናት በጣም የኔ እናት
Enem lmot new
😂😂😂😂😂ምን ያድርግ ብለሽ ትገርማለችኮ ደግሞኮ አትፈራም
ልጅቷ ሲበዛ ግልፅ ናት 👏🏽
እንዴት ግልፅ ናት የኔ ናት የተደላደለ ህይወት ይስጥሽ!!
ምስኪን ምንም አለማወቋ እኮ ነው እዲህ የሆነችው ልጇን አባቱ ማን እደሆነ እንኳን ከባድ ነው ግልጽነቷ የዋህነቷ ይርዳት አስቀሽኛልም አሳዝነሽኛልም እግዚአብሄር ይርዳሽ አልምዩ ተባረክ
አንድ ነገር ተመኘው ልጁ አሳዘነኝ ግን ተመስገን ስለሚወድሽ ልጁ የሱ ቢሆንና ።
ምስኪን የኔ እናት በአደባባይ ነው ንሰሀ የገባሽው ፈጣሪ ይርዳሽ
ማርያምን አለምሰገድ እንደዛሬ አስቀሀኝ አታዉቅም እግዚያብሄር ረጅም እድሜ ይስጥህ
ይች ልጂ ግን ሚዲያ ላይ እንደሆነች አውቃለች ?? ግራ ገባኝ
የምር የምታቅ አይመስለኝም
ሢመሥለኝ አላወቀችም ቀረፃ ላይ እንደሆነች ቂቤ ተለቅልቃ መድረክ ላይ ሆይ
@@Fafi51296keyet antwa kibe tamtalche yeche derek 😂😂Webitwa gondere nat eko
ለንሰሀ አባቷ ጥፋቷን ስለተናዘዘች የምትረፍዱ ይፈረድባችሗል በጣም አሳዘነችኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
በጣም ሰው እኮ የሧን ቁስል ማን አየ
@@rahelrita913 እውነት ነው እህቴ መድለኒአለም ይርዳት ሠው መሆን ማለት ጥፋቱን አምኖ የአምላኩን ምህረት መለመኑ ነው በጣም ነው ያሳዘነችኝ ጭንቀቷ ፊቷ ላይ ይነበባል ለተረዳት ሰው
የኔ እናት በጣም ግልጽ ልጅ ነሽ እግዛብሄር የወደድሽውን ያርግልሽ ፈጣሪ ይርዳን ወንዶች ስትልከፈከፋ የሴቶችን ልብ አትስበሩ
ምስኪንናትበጣም።
ትጀናጀን ነበር 😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ጌታን ወደድካቸው ምስኪኖች ግልፅ ናቸው 😍😘😆😆😆😆😆
እሶ እውነቱን ስለተናገረች ነው እንጅ የብዙ ሰው ህይወት ነው እኔ የማደንቃቸው ወንዶቹን ነው
በእውነት እኔስ አስለቀሰችኝ ምክንያቱም ልቧ ንጹሕ ነዉ 😢😢
ዝም በይ ሸርሙጣ ነች ምኗ ነው የዋህ
@@ZeburaHክፍት አፍ
እሧ ምንታደርግ የሰራችው ያልደበራትን@@joseoneway6090
@@ZeburaHነቀዝ
Yehe tarik ye bizu amhara setoche naw.
በጣም ትግስተኛ ነህ ወንድሜ❤❤❤❤
ሰላም.እዴት.ናቹ.ልጅቷ.ግን.ጤነኛ.ናት.ትላላቹ.አህምሮዋ.ልክ.ነው.ስርአትም.ሚባል.ነገር.የላትም.ፈጣሪ.ይርዳሽ.ልጁ.ነው.ሚያሳዝነው
በጣም በጣምም ነውር የሌለበት ዘመን አታፍርም ትንሽ ኮን ቱቱ አላህዬ ታግሶናል ማለት ይቻላ ይቅር ይበለን🙏🙏
በተስፋ እንጠብቃለን ጀግና ነሺ ሁላችንም የውስጣችን ብናወጣ ካንች ይበልጣል
😢😢😢😢ምሰክን የኔ እናት ሰታሳዝን አንደኛ ግልፂ ናት ሁተኛ ገና ህፃን ናትይህ በጣም ግልፂ ከመሆኗም አንፃር አለምዬ እንዳሁ ለልጂቷ አይምሮዋ ለመጠበቅ በርግጥ በለሙያ ያሰፈልጋታል አይዛሺ የኔ እናት
ሀኪም አላዘዘል ሁሌ ማዘን ዛሬ እንኳን እንሳቅ የምትሉ ላይክ ላይክ
በጣም፣እንሳቅ
ክክክክክ
😂😂😂እኔማ ሞኩ ግልጽነቷ ጥሩነው አደቃለሁ
ትውልድ እየዘቀጠ መሳቅ😢😢
የዛሬው ያስቃል
እግዚኦ ማረን😥ጋዜጠኛ ከመገረሙ በላይ ሳቁ ያስቀኛል
ለጋዜጠኛው ክብር አለኝ❤
እኮ ድክም ብዬ የጨረስኩ ገና ዛሬ😃😃
😂😂😂እኛም
በጣም ትግስቱስ 😍😍😍😍
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
🙏❤️
ማሪያምን እኔ እንዳች ግልፅ አደለሁም የዋህ ነስ አምላኬ ንፁህ ልብን እይላት😢😢😢አይዞሽ ሀኪም ያስፈልጋታል የምትሉ የጭቀት
በጣም ታሳዝናለች የስነ ልቦና ባለሙያ ያስፈልጋታል!
ያው ግልፅ ስለ ሆነች ነው እንጂ😥
ማርያምን ምስኪን የዋህ ግልፅ ናት ልጅነቷ ነዉ ጥፋት የሆነባት የኔ እህት እግዚያብሄር የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ እሷ 1000ሺ እጅ ከኛ ትሻላለች በንሰሀ ራሷት አጥባለች::
ዝም በይ እኛ ሸርሙጣ ሴት ቅፍፍ ነው የምትለን ሁሉም ተደብሮባት ነው የሚተዋት
@@ZeburaHአንቺ አሄኔ ሰንት ጉድ አለሸ አሷሰ በየዋህነት አነድ ሳትደብቅ ዘርገፍችዉ 😀
@@leiladavid.2632 አይገርምም ራሳችንን ንፁህ ስናደርግ
@@ZeburaH መድሀኒአለም ይቅር ያላትን እኛ ምን ቤት ነን ልናዝን ነው የሚገባን ሁላችንም ጉዳችን ተሸፍኖልን ነው የምንኖረው አትፍረዱ ይፈረድባችሗል ደሞስ ለንሰሀ አባቷ ሀጢያቷን ተናዛለች እግዚአብሔር የንሰሀ ልብ ይስጠን ለማንኛውም ለተናገርሽው ቃል አንድ ግንዛቤ የሌለው ሰው የሚናገረው ንግግር ነው ይቅር ይበልሽ ይበለን
ያው ለመለመን ነው ለምን ጣጣችሁን እዛው በዲኤን አትጨርሱም ነውረኞች።
ማነው እንዳንቺ ❤ነጭ ነጩን ሚናገር ስለ ራሱ ?
😁😁
😂😂😂😂😂
😅😅😅
ግንኮ ልክናት ጠበቀችው ከዛም እቃዋን ትውሰድ ሲል ተስፋ መቁረጥ ነበረባት
ሄዴች ይመቻት የኔ የዋህ 😅❤❤❤
😂😂😂😂😂
ልጅቱ እውነትና እውነት ነው የምትናገረው አትፍረዱ ግልፅነትዋ ነው እንድትፈርዱባት ያደረጋት ሁሉም ሰው የእራሱ ብቻ ሚስጥር አለው
ድህነት ነው የሚይሆን ወሳኔ ያስወሰናት ልቧ በጣም ንፁህ ነው እግዚአብሔር ይደረሰልሽ❤
ልጅቷ በእልህ ነው ይሄንን ነውር የሰራችው መቸኮል የሰይጣን ነው የሚባለው እውነት ነው በዛ ላይ ግልፅ ናት ምስኪን አለማወቅ😭
እሷ በግልፅ ስለተናገረች ነው እንጂ ሁሉም ሰው የራሱ ምስጢር አለው የተደረገው ተገቢ ባይሆንም የግንዛቤም እጥረት ሊሆን ይችላል እኔ እኛ ሌሎች ብንሆን እንደብቅአለን እንጂ እንደ እሷ ፍርጥ አድርገን አንናገርም
😂ያስቃል ግልጠኝነትዋ ልጄም የዋህ ነው እሱ እንዴንድ ወንድም ግልጽ ስሆኑ 😂እንዲህ በእልህ ሮጣ
አረባክሽ ሁሉም አትበይ😂😂😂
Tikikel
Correct
ልጅቷ ግን ሚድያ ባቀርብ አሪፍ ነበር 😂
ልጁቷ የዋህ ናት እንደየዋህነቷ አምላክ ይርዳሸ
የዋህ ማለት ባለጌ ነውረኛ ማለት ከሆነ ልክ ነሽ
የዋህ እማ ብትሄን ዘመደ ነው እያለች በወንድ ላይ ወንድ ይደርባል እንደ😂
በጣም
ሰዎች ሆይ ድህነት በጣም አስከፊ ነው የነዚህ ጥንዶች ችግር ስር መሰረቱ ማጣት ነው እና አላህ ማጣትን ይያዝልን
ሁላችንም ነዉራችን ቢገለጥ ከሷ ቢበልጥ እንጂ አያንስም ለዚህ ሁሁሁ ለማለት አትቸኩሉ ልጅቷ ምስኪን ግልፅ ስለሆነች ነዉ እኛም ከተማርንበት ተምረን ዝም ማለቱ ጥሩ ነዉ የኛን ነዉር የደበቀልን እግዚያብሄርን ማመስገኑ ጥሩ ነዉ::
እውነት ትክክል የሁላችንንም ጉድ አምላክ በቸርነቱ ደብቆልን ነው
Ewunet new
እውነት ነው ገና ሳልስማው ያስቃል ግን 😂😂😂😂
@@stgeorge7371awo ewnate nwe hulacenem nwer alben gen eko nwern yezo adababy mawetate men yelutale mafthimeko khon endi saykon yfalgale beca mastwalun ystan
ትክክል 🙏💞
ልጅትዋ ግን በጣም የዋህ ንፁህ ናት ፈጣሪ ይጠብቃት::
Nistuh nat 😂😅😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
Kaldegna 😂
Yamen nitu nate kahulate sew ga tegadema 🤨🤨🤨🙉
kkkkkk
የኔ እናት ታድለሽ በአደባባይ ንሳሃ ገባሽ እግዚአብሔር ንሳሃሽን ይቀበልሽ ሌሎች ግን አትፍረዱ ይፈረድባችሃል
ይህ እኮ ንሳሀ አይባልም በቃ እንደወረደች መሆናው ነው የሚያሳየው
😂😂😂
እኔም የገባኝ እሱ ነው !
😂😂😂😂
እዉነት ነው!!!
ልጂቱ የዋህ ናት በህይወትዋ ላይችግር እዳያደርስቧት የዋህናት ይህ ታሪክ ያስለቅሳል አያስቅም የኔ የዋህ አታልቅሽሽእህ
እስኪ አለምሰገድን እንደእኔ የምትወዱት እና የምታከብሩት❤❤
በጣም እንጂ
እኔም. ሱስ. ሆኖብኛል
Hhhh
❤❤
enyi
የታባቱ እንኳን ከለከልሽው መጀመሪያም ቸር ሆነሽ ነው አባቱን መለየት ያቃተሽ
😂😂😂😂😂😂😂
😅😅😅😅
ልሣቅ ወይስ ላልቅስ ብቻ ከባድ ነው
ኡኡኡ ሞትኩኝ 😂😂😂😂😂😂😂
Kkkkkk
የኔ እናት ከሰው ቤት ስራ ለመገላገል ብላ ነው የዋህ ሴት ❤❤❤
😢
Yehe ke gojam ke gonder yememtu tarkachew naw minem addis neger aydelem :: yehe tarik ye 3 way 4 amhara setoche tarik naw
😢😢
Yaa rabiii dhumaa kenyaa barchiii aminiii jedha
‼️‼️እኛን ማን ፈራጅ አደረገን ?? አትፍረዱ ይፈረድባችኋል እና !!! አቤቱ ጌታዬ በድፍረት. በማወቅ ባለማወቅ የሰራነውን ሀጢያት ይቅር በለን ሀጢያታችንን አታስብብን 🤲🤲🤲
የኔ የዋህ አይዞኝ ባደባባይ ንስሐ ነው የገባሽው እግዚአብሔር አምላክ ትሩ ጥዳር ይስጥሽ❤
ልጁም በጣም የዋህ ነው የኔ ጌታ ብቻ ፈጣሪ ያስተከክለቸው ልጁታ ከበድ ስህተት ነው የሰራችው
ባደባባይ ንስሀ😅😅😅 በለው ኮሜንት
❤😂❤😂❤የእኔ እናት ገለፀ ናት እንኳን ውንዱ እኔ ሴቷ ወድኳት ሰልኳን ሰጠኝ አለመሰገድ መርዳት እፍልጋለው እውነትኛ ሰው በጣም ነው እመውድ ❤❤❤❤❤❤
ምን ማለት ነው ግልፅ አላዋቂ ግልፅ አይባልም
ግልፅ አትባልም አላዋቂ ናት ደግሞ ልጅ ከሷ መወለዱ
በጣም ትክክል በጣም የዋህ አና ግልፅ ናት አዚጋ የሚሳደብት ከሰዋ የበለጠ ታሪክ አላቸው ከኃላቸዉ 😃
ወንድ ቢሆን የስድብ ናዳ ታወርዱበት ነበር እቺ ባለጌ
Me too, berdat dis yelgnale
አለምሰገድ በውነት አስተዋይ ነህ ልጅቱ እንደዚህ የሆነችበት ምክንያት እንዳልከው ልጅነት እና አለማወቅ ነው የወደፌት ሂወቷን በአግባቡ እንድትመራ ትንሽ ምክር ነው የሚያስፈልጋት
በጣም ልጅነች ነው ደስ የሚለው ግልፅነቶ
ይህ ልጂ ተኮለኛ ነው ኑሮዋን ሊበጠብጥ ነው ልጁ እቤት ያለው ሰው ቢሆን ደስተኛ ነኝ
የስ
አሌክሶ 😂😂😂😂 የልጅቷ ግልፅነት ደስ ይላል ግን ደሞ ትምህርት ያሰፈልጋታል ሁልግዜ ቁምነገር ከምታቀርቡ እንደዚ ፈታ አርጉን 😂😂😂
ከልክየዋለሁ አላለችም😂
@@zehara605 I know she is funny 😁
😂😂😂wwy zedero
Des yemilew som sifeta new. Yemilut neger.
ምስኪን ልጂ ናት ግልፅነቷ በጣም ነው ደስ እሚለው
Betam ❤❤❤ sew hulu endesuwa gilits bihon noro hulu melikam yihon neber
😢 R.I.P
እኔ የምለዉ ያኛዉ ሰዉ ግን ጉዳት እንዳያደርስባት ምክንያቱም ምንም ሰለማያዉቅ አሁን ሲያይ የሚናደድ ይመስለኛል😢
ሸርሙጣ ናት እቺ የምን ሚስኪን ነው የምትይው
@@ZeburaHአች ነቀዝ የመርዝብልቃጥ ስራሽ ሽርሙጥናነው እዴ ትሽ
ልጅቷ ምንም ጥፋት የለባትም የዋህና ግልጽ ነች፡፡ ጥፋቱ የራሱ ነው ምክንያቱም በእሳ ጊዜውን አሳልፎ ሊጥላት ስላሰበ ሌላ አማራጭ ውስጥ እንድትገባ ያደረጋት እራሱ ስለሆነ በእሳ መፍረድ ይከብዳል አሁን የኔ ምኞት ልጁ እያሳደገ ላለው ሰው ቢሆን ም ደስ ይለኛል እግዚያብሔር ይፍረድላት፡፡
እችን ኮሜት እምታነቡ የማታ እንጀራ ይሥጣችሁ❤❤
አለምዬ አንተ ምን አይነት ሰው ነህ ከሁለቱ ባለጉዳዮች ይልቅ የአንተ ንግግር ነው ውስጤን የነካው አንተ ምስኪን ሰው ነህ እግዚአብሄ ይጠብቅ ጨምሮ ጨማምሮ እድሜን ከጤና ጋር ይስጥህ የኔ ጌታ፡፡
በዚው አጋጣሚ ግን አለምሰገድን እንደኔ የሚያደንቅ እስኪ ላይክ ያርግ
ግን ቅቤውስ ቢቀርባት አስቸገራትኮ
አለምዬ አንተን የኢትዮጵያ የእርቅ አባት ጌታ ኢየሱስ እድሜና ጤና ይሥጥህ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ለሀገሬ ለኢትዮጵያ ምህረት ምህረት አድርግልን በምህረትህ አሥበን
እንዳው በሰላም ነው አለም ሰገድ ደስ ይላል በጣም ነው ያዝናናኝ የልጂቱ ስም አፋጀሽኝ ቢሆን ጥሩ ነው
ምስኪን ጌታን ግልፅ ሴት ማንም እንደዚህ በግልፅ ሚዲያ ላይ አያወራም
ልጂቷ አንጅቴን ነዉ የበላችው ሰለእውነት ውስጧ የወለለው እና ለትዳር የችኮለችውም ካለችበት የኑሮ ሁኔታ የራሷን ህይወት ለመኖር በመችኮሏ ነዉ ይህ ችግር የተፈጠመባት ብቻ እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ ከሰው ልጅ ስህተት ከብረት ዝገት አይጠፋም አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ
ልክ ነሽ እኔም ብያለሁ ሲያወዛግባት ይኸ ያንኛውን ስታገኝ በእልህ ብላ አገባቸው ለዛ ነው ሚስኪንዋ እፍፍፍ
ትክክል
ልጂቷ ግን ቀረፃ ላይ እንደሆነች አታቅም አ ወይኔ ፊቷን ብሸፍኑላት ጥሩ ነበር የኔ የዋህ አይዞሽ ሁሉም መልካም ይሆናል እግዚአብሔር ሄወትሺን ያስተካክልልሽ ልጂሺንም ያሳድግልሽ
አይ ልኡልስገደ ደውለክ 😂😂😂😂በስላም ነው ያልክበት ነገር አስቆኛል።
ታሪክ ኖሮኝ አንተጋ መጥቼ ባወራክ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይሰጥክ
አለምሰግድ አድናቅህ ነኝ ለሰዉ ትልቅ ክብር አለህ አላህ ይጠብቅህ
እዮሃ ሚዲያ እንደ ዛሬ አስቆኝ አያውቅም😂😂😂😂
በጣም ማርያምን😂😂😂😂
እኔ ራሱ በሰላም ነው ሲል 😂😂😂
እኔም😂
የእኔ እናት ግልፅ ናት እውነት እውነቱን ተናግሮ የመሸበት ማደር የዋህ ናት ማርያምን ❤❤❤❤
ነፍስ አባቴ አወራዋለሁ አይባልም
ክብር ማህረግ አላቸው አንቱ ነው የሚባለው
በተረፈ የዋህኑትሽ ግልጽነትሽ ደስ ይላል
ንስሓ በገባሽበት ነገር አትወቀሽም
ሀራም የዋህ ናት እሱንም ጥፋት አለበት እውነት የሚወዳት ከሆነ ለምን አጎቴ እንዳያይሽ ይላታል ብቻ ከባድ ነው ለመፍረድ አንቸኩል
እውነት ነው ግን ማደረግ አለነበረባትም
ጌታን ግልፅ ናት ብዙ ሴቶች አሉ እዲህ ሚያረጉት እሳ የዋ ስለሆነች ነው ያወራችው
እሄ የዋሄነት ሳይሆን የጤና ጉዳይ ነው በነገራችን ላይ ወንድ ማርገዝ ቢችል ኖሩ በእደዚህ አይነት ድርጊት የሚጋለጡት እነሱ ነበር
😂😂😂@@suzaniyoutube-p7m
የዋህ ሆናማ ነው ያስረገዛትን እንኳን ያላወቀችው
እውነት ነው።ንፁህ ልብ ነው ያላት።
አለምሰገድ ግን እንደዛሬ enjoy ያረክበት ኢንተርቪ ያለ አይመስለኝም 😂😂ልጅቱ ግን የዋህ ናት እግዚአብሔር ይርዳሽ
በጣም😂 ከልክየዋለሁ አለች የኔ ምስኪን❤😂
ግልፅ የሆነች ልጅ ናት አይዞሽ የኔ እህት የእግዚአብሔር ምህረቱ ብዙ ነው
እኔ አለም ሰገድን ስለማከብር ምንም አልልም እጂማ ብዙ ይባላል የአለም ሰገድ ጨዋነት እኔንም ጨዋ አርጎኛል❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂
OH YEAH YOUR RIGHT ....
😂😂😂
የምር ስወደው❤❤
😅😅እጨዋ ቤት ስለሆንሽ እንጅማ ብዙ ልትለፈልፊ ነበር ይሻላል እነሱን መወንጀል ለእኛም ሀፂያት ስለሆነ
😂😂😂😂😂
ሁለቱም በጣም የዋህ ናቸው በጣም የሚያሳዝን ነገር አላቸው
ገንዘባቸውን ለወንድ እያበሉ መተው ከሚያለቅሱ ሴቶች ይቺ ለኔ ጀግና ሴት👌👌👌👌
ሲጀመር ጥፋቱ ከሱነዉ አድሴት ጉያ ከመግባቱ በፊት እራሱን ዝግጁ ማረግ ነበረበት አይዞሽ እኽቴ እደሱያሉት ናቸዉ ወድን የሚያሰድቡት
አዳድ የተረገመ የወለደውን ይክዳል ይህ ልጅ ግን አጀቴን በላው ማርያምን ያኛውም ያሳዝናል ልጄ ብሎ እየኖረነው
😢
ውይ የኔ እናት በጣም ግልፅ ልጅ ናት ትክክለኛ ሴት ናት እንደው የአለምሰገድ ተከታታዬች ይህቺ ልጅ ብትረዳ የምክር አገልግሎት እና ህይወታን የሚቀየርበት ስራ ቢሰራ እላለሁ👈
👍
ሁለቱም የዋህ ናቸው አትፍረዱ በተለይ ልጅትዋ ታሳዝናለች😂😂❤
ግን እኮ አለም ሰገድ ልጅታን ፎቶ ማሳየት ልክ አይደለም እላለው ለምን ዘመኑ የከፋ ነው አሁን አብራት ያለው ውሳኔው ከባድ ሊሆን ይችላል እና ፀፀት እንዳይሆንብን ቀድመን ብናስብ ጥሩ ይመስለኛል
ወይኔ ይሄ ፕሮግራም ካየው በእውነት እዳይጎዳት ወድሜ አደራህን የሆነነገር አድርግላት😢😢😢
አለም ሰገድ
አመሰግናለው ፈታ አረከኝ
ነገሩ ወንዶች እንደዚ አይነት ሴት ነው
የሚወድት
Ewnet New😂
absolutely 😢
በትክክል ማርያምን
በትክክል እውነት ብለሻል
በጣም🤣🤣🤣
ምጥ ለይ ነኝ ግን አጋጣme ስሠማችው የሳኩት ሳቅ 😂😂😂በጽሎት አስቡኝ ❤
Ayzosh wedelay mtenfes naw😊
Beselam tegelageyiiii
ልጅወጣ፣በይን
እመቤቴ ተቀረብሸ
@mosthm😂😂😂😂😂ohamed4492
ተመስገን በርታ ለሁሉ መልስ ተዘጋጅ በርታ አለም ሰገድ ይረዳሃል መልካም ሰዉ ነዉ
ትሞታለች እንዴ የምን መጨናነቅ የት አባቱ ፣ እመቤቴ ትርዳሽ ህይወት አስቸጋሪ ነች!
ከጦርነት የተረፈው ነውን በሳቅ ልጨርሱን 😐🙈🙊🙉😄😄😄😂 ነው
😂😂😂
አረ ኮመንት አታስቀስፉን😢😢😢
Antenh yemitaskew
😂😂😂😂betam
😂😂😂😂😂😂
በሰላም ነው አለ እኮ አሌክሶ😂
ግልፅነቷን ወድጄዋለው ለጥሩ ነገር ቢሆን ደሞ የበለጠ ጥሩ ነበር😂😂
Shermuta amhara set nat
She has truth, Bravo! She is confident and trying to figure out life. I support her, I believe her
እባካችህ አትፍረድ ሁላችንም ሴት ልጅ ወልደነል ይህቺ ልጀ ህፃን ነት አትፍረድበት እባካችሁ
ልጅቱ ፍዑም የዋህና ግልዕ ናት እርዳታያስፈልጋታል የህክምናና የምክር ማለቴ ነው
አረ ወይኔ ይቺ
🎉በትክክል
ትክክል
ኧረ ኮሜንቶች ተረጋጋጉ 😢
የሁላችንም በደል ከእሷ ቢበልጥ እንጂ አያንስም
እውነት ነው እኔ ከሷ የባስኩ በሃጥያት የረከስኩ ተበደለኛና ነኝ ግን በመፀፀት ወደ እግዚአብሔር በማልቀስና በምፀለይ ቤተክርስቲያን በመሄድና አባቶችን ማነጋገርና ለንሰሃ መብቃት ነው እንጂ እንደ ጀግና እንዲህ በአደባባይ መሆኑ አያሳዝንም አያሳፍርም??
@@bethelehem4989ትክክል
@@bethelehem4989ትክክል በአደባባይ እንደደና ነገር በኮንፊደንስ እንዴት ይወራል
ትክክል😢😢😢😢😢😢
እረ ወደዛ ራሳቹ ወክላቹ አውሩ😮😮😮ባሌ እያለ ከሌላ ለም?
የኔ ምስኪን አይዞሽ
ሴት ልጅ በውስጧ ብዙ ችግር አለባት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ምን አይነት የተጨመላለቀ ታሪክ ነው ሁላችሁም ህፃኑ ልጅ ያሳዝናል 😢😢
ማነው እንደኔ ቲክቶክ ለይ አይቶ የመጣ የወሬ ጥማት😅😅😅
እኔ😂😂
እኔ🤣🤣🤣🤣
አለሁ
😂እኔየወሬጥማት😮😅
😂እኔየወሬጥማት😮😅
የኔ እናት ግልፅነትዋ የየዋህነትዋ ጥግ ያሳያል አይዞሽ
የኔ እናት እውውውውይ ኧረ ዛሬማ ኮሜዲ ሾ ነው 🤣🤣🤣😁 አለምዬ ሳቅህ ግን ❤ ስትስቅ አንተን ማየት ደስ ይላል ሁሌ ስትጨነቅ ስለማይህ ላንተ ያሳስበኛል አንዳንዴ ሳቅልን ❤❤❤
የዛሬው ለየት ያለ ነው ለአለምሰገድ ስታስረዳውኮ አልረዳ ሲላት ጨወችበት ኪኪኪኪ የኔ እናት
ሁሌ ከምታስለቅሱን እዲህ አስቁን 😂😂😂ምናባቱ ስጭ አያልቅም 😂😂😂😂
😊😊😊😊
🥱🥱🥱
አረ የዛሬው ለየት ያለ ነው አለምሰገድም ሳቀ 😂😂😂😂 እኛም ሳቅን 😂😂😂😂😂
😂😂😂 እረ ምን ያስቃል አስደመመችን ጤነኛ ነች ግን
ወይ ዘንድሮ ኸረ አታሳፍሩን ሴቶች🤔🙆🙉😏😏😣😥😫
ሰውየው ተሴትያዋ በጣም ፍቅር አለበት
በጣም 😱😱😱
ይግርማን ስንት ቆንጆ ሴቶች አይወደዱም
ልጅትዋ ግልፅ ናት ደስ ትላለች አዞሽ❤
ልጅትዋ ግልፅ ና የዎህ ናት በጣም ታሳዝናለች እውነታው ያለው እስዋ ጋር
የኔ ቆንጆ ግልፅነትሽን እንዴት እንደወደድኩት አሳቅሽኝም አሳዘንሽኝም ፈጣሪ ይርዳሽ አቦ😊
ጆሮ ምነው አታድግም ቢሉት
ይሄን ሁሉ ጉድ እየሰማሁ በየት በኩል
አለ አሉ 😂
ክክክክክ የባስአለ
😂😂😂😂😂😂
ኧረኡኡኡ😅😅😅
እዮሃ ሚድያ በጣም እንደዚህ አይነት ፈተና አስቸጋሪ ነው። በኔ እምነት ግን ልጁ በነፃነት ቢያድግና ካደገ በኃላ ራሱ ቢመረምር ይሻላል ባይ ነው።
እንደዚህች አይነት ግልፅ ልጅ ድራማ ላይ እንኳን አይቼ አላውቅም ። ምስኪን
ሳያት ጤነኛ አትመስለኝም ፣ ጤናዋን መመርመር አለባት
የእኔ የዋህ ሲበዛ ቅን ልብ ነው ያለሽ ፣ልጅነትሽ ነው ይሄን ጥፋት ያመጣው እና አይዞሽ የእኔ ልበ ቀና እውነቱን እግዚአብሔር ያምጣላቹ አንቺ ግን የምር ትለያለሽ ❤❤❤😊😊😊😊
ውይ በስመ አብ አሌክስ እንዴት አይነት አይነት ታሪክ ይዘህ መጣህ (አመጡልህ) እኔ ግን ልጅቷን ወደድኳት ንፁህ ግልፅ ደግሞ ገና ልጅ ነች በደንብ የባለሙያ ምክር ያስፈልጋታል ምንም የማታውቅ የዋህ ነች በዛ ላይ ንሰሃዋን ሁሉ እዚሁ የምትደግም እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ልጁ ግን መጀመሪያ ምን አስቦ ነው በዚህ እድሜው አጎቴ ያየኛል የሚለው?
እኔም እሱ ነው የገረመኝ
ልጅቷ በግልፅነቷ እምትጎዳ ምስኪንና እምታሳዝን ናት::ወይ ዘንድሮ እማንሰማው ነገር ምን ይሆን እረ ጉድ ነው:አለምዬ ስወድህኮ ኑርልን አቦ🥰🙏
ለሁለት ስትሰጣቸው የነበር ይሄን ትወደዋለች ከዛሬ ነገ ይስተካከላል እያለች ግን እንደማይሆናት ደግሞ ላቧ ይነግራታል ያንኛውን ደግሞ ያው ንሮን አብሮ ያጋፋኛል ብላ ነው የኔ እህት 😢😢😢አይፈረድብሽም ተረዷት አለመማርም ነው
እንደው ግን በሰላም ነው ያለው አለም ሰገድ እና ከልክዬዋለው አስቆኛል 😂😂😂 ግልጽ ናት በጣም የኔ እናት
Enem lmot new
😂😂😂😂😂ምን ያድርግ ብለሽ ትገርማለችኮ ደግሞኮ አትፈራም
ልጅቷ ሲበዛ ግልፅ ናት 👏🏽
እንዴት ግልፅ ናት የኔ ናት የተደላደለ ህይወት ይስጥሽ!!
ምስኪን ምንም አለማወቋ እኮ ነው እዲህ የሆነችው ልጇን አባቱ ማን እደሆነ እንኳን ከባድ ነው ግልጽነቷ የዋህነቷ ይርዳት አስቀሽኛልም አሳዝነሽኛልም እግዚአብሄር ይርዳሽ አልምዩ ተባረክ
አንድ ነገር ተመኘው ልጁ አሳዘነኝ ግን ተመስገን ስለሚወድሽ ልጁ የሱ ቢሆንና ።
ምስኪን የኔ እናት በአደባባይ ነው ንሰሀ የገባሽው ፈጣሪ ይርዳሽ
ማርያምን አለምሰገድ እንደዛሬ አስቀሀኝ አታዉቅም እግዚያብሄር ረጅም እድሜ ይስጥህ
ይች ልጂ ግን ሚዲያ ላይ እንደሆነች አውቃለች ?? ግራ ገባኝ
😂😂😂
የምር የምታቅ አይመስለኝም
kkkkkk
ሢመሥለኝ አላወቀችም ቀረፃ ላይ እንደሆነች ቂቤ ተለቅልቃ መድረክ ላይ ሆይ
@@Fafi51296keyet antwa kibe tamtalche yeche derek 😂😂
Webitwa gondere nat eko
ለንሰሀ አባቷ ጥፋቷን ስለተናዘዘች የምትረፍዱ ይፈረድባችሗል በጣም አሳዘነችኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
በጣም ሰው እኮ የሧን ቁስል ማን አየ
@@rahelrita913 እውነት ነው እህቴ መድለኒአለም ይርዳት ሠው መሆን ማለት ጥፋቱን አምኖ የአምላኩን ምህረት መለመኑ ነው በጣም ነው ያሳዘነችኝ ጭንቀቷ ፊቷ ላይ ይነበባል ለተረዳት ሰው
የኔ እናት በጣም ግልጽ ልጅ ነሽ እግዛብሄር የወደድሽውን ያርግልሽ ፈጣሪ ይርዳን ወንዶች ስትልከፈከፋ የሴቶችን ልብ አትስበሩ
ምስኪንናትበጣም።
ትጀናጀን ነበር 😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ጌታን ወደድካቸው ምስኪኖች ግልፅ ናቸው 😍😘😆😆😆😆😆
እሶ እውነቱን ስለተናገረች ነው እንጅ የብዙ ሰው ህይወት ነው እኔ የማደንቃቸው ወንዶቹን ነው
በእውነት እኔስ አስለቀሰችኝ ምክንያቱም ልቧ ንጹሕ ነዉ 😢😢
ዝም በይ ሸርሙጣ ነች ምኗ ነው የዋህ
@@ZeburaHክፍት አፍ
እሧ ምንታደርግ የሰራችው ያልደበራትን@@joseoneway6090
@@ZeburaHነቀዝ
Yehe tarik ye bizu amhara setoche naw.
በጣም ትግስተኛ ነህ ወንድሜ❤❤❤❤
ሰላም.እዴት.ናቹ.ልጅቷ.ግን.ጤነኛ.ናት.ትላላቹ.አህምሮዋ.ልክ.ነው.ስርአትም.ሚባል.ነገር.የላትም.ፈጣሪ.ይርዳሽ.ልጁ.ነው.ሚያሳዝነው
በጣም በጣምም ነውር የሌለበት ዘመን አታፍርም ትንሽ ኮን ቱቱ አላህዬ ታግሶናል ማለት ይቻላ ይቅር ይበለን🙏🙏
በተስፋ እንጠብቃለን ጀግና ነሺ ሁላችንም የውስጣችን ብናወጣ ካንች ይበልጣል
😢😢😢😢ምሰክን የኔ እናት ሰታሳዝን አንደኛ ግልፂ ናት ሁተኛ ገና ህፃን ናት
ይህ በጣም ግልፂ ከመሆኗም አንፃር አለምዬ እንዳሁ ለልጂቷ አይምሮዋ ለመጠበቅ በርግጥ በለሙያ ያሰፈልጋታል
አይዛሺ የኔ እናት