በአየርላንድ የደረሰብኝ ፆ'ታ'ዊ ጥ'ቃት ህይወቴን ከጠበኩት በላይ አመሰቃቀለው! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 дек 2024

Комментарии • 1,3 тыс.

  • @bestrong1237
    @bestrong1237 7 месяцев назад +69

    ባይተዋርነትሽን ብቸኝነትሽን ዘመድ አልባነትሽን ልጅነትሽን አይቶ ይህ አውሬ ... ! ፈጣሪ ብድራቱን አይንሳው! አይዞሽ የኔ እናት በርቺ፤ ይህን ወደ አደባባይ ማውጣትሽ ህመምሽን ይቀንሰዋል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ፡፡ አንዳንድ ፈራጆች የሚሉትን አትስሚ፤ ህይወት በጨለመብን ጊዜ ለገዳዮቻችን ስለት የምናቀርብበት ጊዜ አለ፡፡ I trust your Story 100%

    • @sarajosh7261
      @sarajosh7261 7 месяцев назад +3

      I feel the same way

    • @EyosiyasMatiwos
      @EyosiyasMatiwos 7 месяцев назад +1

      she is right
      GOD bless you this sister
      Your story true 100%

    • @Godgrace-lr1qr
      @Godgrace-lr1qr 7 месяцев назад +1

      ዛሬ እኮ ዘመኑ አስቸጋሪ ነው ሰው እውነታን መቀበል ትቷል የሚኖረው የውሸት የማስመሰል ስለሆነ እውነት የያዘ ቦታ የለውም ይህች አለም ለክርስቶስ መች ሆነችው ብቻ እውነት እና ንጋት እያደር ይጠራል እንጂ ትክክል ብለሻል እውነት ሀቅ ይውጣልሽ እህቴ

    • @beruktawitteffera1460
      @beruktawitteffera1460 4 месяца назад

      The person is right she didn't even trayin to protect her self
      That means she is interesting 🤔

    • @hagrehagre2664
      @hagrehagre2664 2 месяца назад

      If she is interested or not he is guilty. He has wife, family, and he serve church. Please guys don't try to protect this kind of evil person. He is a cancer to the society, he has to be exposed and needs to stop.

  • @dawitgirma5866
    @dawitgirma5866 7 месяцев назад +159

    ምንም የምትዋሽበት ምክንያት የለም እውነቷን ነው በየቤተክርስቲያኑ እንደዚህ አይነት ሰወች ተደብቀው ይኖራሉ እስከ ጊዜው

    • @Hirut-hq5pz
      @Hirut-hq5pz 7 месяцев назад +4

      Ewunet new

    • @meaziwendemumeaziwendemu7012
      @meaziwendemumeaziwendemu7012 7 месяцев назад +1

      እሱዋስ እቤቱዋ ነው የደፈራት ዘማሪት ዮርዳኖስን ልጅ እያለች ለአገልግሎት ከአዲስ አበባ ዉጪ አብራቸው ሄዳ እኮ ነው ደፋሮዋት አስረግዞ ልጅ ያስወለዳት እሱዋም ሀይማኖቱዋን ቀየረች ሰውዬው እስከ አሁን አገልግሎት ላይ ነው አሜሪካ ነው ያለው አሉ እሱዋም ከረጅም አመት ተመልሳ መታለች ወደ ቤተክርስቲያን ከዘመድኩን ዉጪ አንድ ሰው ጉዳዩን አላጋለጠም

  • @samrawitgetachew2578
    @samrawitgetachew2578 7 месяцев назад +165

    እናንተ ፈልጋ ነው የምትሉ ሰዎች ግን ጤናችሁ ደና ነው። ይሄን መናገር በራሱ ከባድ ነው አይዞሽ የበርች

    • @Hirut-hq5pz
      @Hirut-hq5pz 7 месяцев назад +5

      Ere wegen kemefredachn befit enasb

    • @misiriakmekonen
      @misiriakmekonen 7 месяцев назад +3

      ሳምራዊት መፍረድ አይደለም ግን እስዋ ለግዋደኛዋ ኦነስት መሆን ነበረባት ይሄ ነው ሀቁ

    • @Hirut-hq5pz
      @Hirut-hq5pz 7 месяцев назад +6

      @@misiriakmekonen endet new honest yemikonew tarikun alsemashwm ende

    • @Thehay-ts6fc
      @Thehay-ts6fc 7 месяцев назад +6

      @@misiriakmekonentedeferku newko yalechw deferkut new ende yalechw😮 honest mn malet new

    • @TitiyaKinfe
      @TitiyaKinfe 7 месяцев назад

      👍🙏

  • @DarsemaAsfaw
    @DarsemaAsfaw 7 месяцев назад +76

    ይሄ ሰዉ ሃጥያተቱን ካላመነ ሺ ጊዜ ለመደበቅ ቢሞክርም መጋለጡ አይቀርምና እህት አለም በረርቼ

  • @sewmehon9860
    @sewmehon9860 7 месяцев назад +198

    በጣም አስቸጋሪ ነው ኢሮፕ ቀድመው የመጡ መኖሪያ ፈቃድ ያገኙ በማህበራዊ ህይወት በጣም የሚታወቁ አንድ አንድ ሰዎች እንደዚህ ናቸው !!! ሊደፍረኝ ማከረ ትዳር እያለው እንዴት ይጠይቀኛል ብላ አንድ ሴት ስትናገር ማንም አያምናትም ውሻ ነው የሚያረጉአት የአንቺ ደሞ ለሃገሩ አዲስ መሆንሽ የምትቀርቢው ሌላ ሰው አለመኖሩ የሃገሩን ህግ አለማወቅሽ ይሄ ሁሉ ተደራርቦ ቆመሽ መሄድሽ እራሱ ይሄ የእግዚአብሔር ድጋፍ አለው ብዬ አምናለው !አይዞሽ የኔ ውድ እግዚአብሔር ቢዘገይ እንጂ አይቀርም አንድ ቀን ያዋርደዋል 😢😢😢

    • @tsionmengistu1389
      @tsionmengistu1389 7 месяцев назад +7

      እውነት ነው በጣም ከባድ ነው ብዙ ሰዎች እንደዚ አይነት advantage መያዝ ይፈልጋሉ😢😢😢

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 7 месяцев назад +5

      ❤❤❤🎉🎉በትክክል አዉነት ነዉ ፈጣሪ የስራዉን ይስጠዉ በጣም ደደብ ነወ

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 7 месяцев назад +7

      😢❤በእዉነት አስተዋይ ነሽ ሌላዉ አልገባዉ አንቺ ብቻ ነሽ የገባሽ ተባሰኪ

    • @mulubirara7956
      @mulubirara7956 7 месяцев назад +5

      እውነተኛ ሰው እኮ አይጠፋም እይታሽ በጣም ጥሩ ነው ያዝልቅልሽ!

    • @1benyam1
      @1benyam1 7 месяцев назад +7

      ካህኑ አለመታመናቸው እጅግ ያሳምማል ግን ብዙዎቻችን ባለጌን አንቆለጳጵሶ ሚያኖረው ጭካኔያቸው ብቻ ሳይሆን በፍርሀት የተሸበበው ባህል አይሉት ጨዋነት አይሉት እጅግ አሳፋሪ ወጋችን ነው፣ ይህ መጋጣ ከእግዚአብሔር ዋጋውን ማግኘቱ ባይቀርም፣ እባካቹ በተለይ እዛ ምትኖሩና እንደዚህ አይነት ህይወት ዙሪያ ያላቹ በተለይ ባህር ማዶ ምትኖሩ ወገኖች ግፈኛን ለፍርድ ለማቅረብ ጣሩ፣ አለዚያ ፀሎትስ እንዴት ነው ምታደርጉት የውሸት፣ ቄሱስ በሱ የተነሳ ስንት ንፁሀን ካህናት ሊሰደቡ ነው፣ ስለዚህ ይህ ሰው ለፍርድ መቅረብ አለበት ሌላ የከፋ ወንጀል ከመፈፀሙ በፊት፣ ይህ አይነት ሰዎች ማይ ለቅ ህመም ነው ያለባቸው፣ rape በማድረግ ብቻ ነው ሚረኩት የገዛ ሚስታቸውን ብዙ ጊዜ ነው ሚደፍሩት፣ እሱ እንኳ ያስከስሳል፣ አሁንም ደግሜ ማሳስበው ይህችን ልጅ አግዟት እና ሰውየው ህክምና ያግኝ፣ ማረሚያ መግባት ግድ ያስፈልገዋል፣ አንቺ ግን እጅግ ተሰቃይተሽ ብታወጭውም ሳላደንቅሽ አልቀርም፣ አይዞሽ፣ ባለቤትሽን አሳስቢው ጠንክሮ ለፍርድ ለማቅረብ ትጉ ፣እርቅ ቅብርጥሶ ተብሎ መልሰው እንዳያሸማቅቁሽ፣ ለብዙዎች ትምህርት ስለሆንሽ አደንቅሻለሁ፣ ከክፉ አድራጊ ጋ ለምትተባበሩ ግን ወዮላቹ ትልቅ ኃጢያት ነውና፣ ካህኑንም ሰበካው ሊያማክራቸው ይገባል፣

  • @ሲኖሪታ
    @ሲኖሪታ 7 месяцев назад +234

    ከቤተክርስትያን መወገድ አለበት አቺን ብቻ ሳይሆን የደፈረው ቤተክርስትያኗንም ጭምር ነው የደፈረው እስካውን በድብቅ የስት ሰው ህይወት አጨልሟል

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 7 месяцев назад +4

      በትክክል

    • @EtalemahuAwelachew
      @EtalemahuAwelachew 7 месяцев назад +17

      ካህን ተብዬዉም ተባባሪ መሆናቸዉን ሁሉም ይወቀዉ

    • @rtfdift143
      @rtfdift143 7 месяцев назад

      😂😂

    • @ሲኖሪታ
      @ሲኖሪታ 7 месяцев назад

      @@EtalemahuAwelachew በቤተክርስታን ስር ተቀምጠው ወጀል የሚሰሩ ሰሆች በዝተዋል እደዝህ ወጀላቸውን እያድበሰበሱ እግዝያብሔር ይፍረዳቸው

    • @kechemagara5433
      @kechemagara5433 7 месяцев назад

      ቤተ ክርስቴያን ባደ እንዲሆን ነዉ

  • @እህተማርያም-ቨ8ቀ
    @እህተማርያም-ቨ8ቀ 7 месяцев назад +46

    አይዞሽ እህቴ!!
    በጣም ባለጌ ነው
    ባለጌ ካሳደገው የገደለው ፀደቀ ይላሉ

  • @tsionmengistu1389
    @tsionmengistu1389 7 месяцев назад +57

    እኔ በዝች ልጅ ህይወት ውስጥ ያየሁት የብዙ ኢትዮጵያውያን ሴቶች እናቶች ህይወት ነው ዝም በይ ጥፋቱ ያንቺ ነው እየተባልን አድገን😢 አይዞሽ ወንዶቻችን ግን እባካቹ እህት እናት አላቹ በተለይ ደግሞ እምነት ቦታ ላይ በጣም ከባድ ነው እህቴ እግዚአብሔር ይድረስልሽ ያውም በስደት😮😮😮

    • @msm5155
      @msm5155 7 месяцев назад +1

      Correct thx

  • @desertflower3242
    @desertflower3242 7 месяцев назад +17

    የኔ ቆንጆ እኔ በጣም ተረድቼሻለሁ። ያሳለፍሽውን የደረሰበት ሰው ብቻ ነው የሚያዉቀው። እግዚአብሔር እረድቶሽ ካልሆነ በስተቀር በህይወት መቆየትሽ ቆመሽ መሄድሽ በጣም የሚገርም ነው።
    እግዚአብሔር ያበርታሽ ያሳለፍሽውን ሁሉ ነገር እንዳለ ጥለሽ የተሻለ ሰው ጠንካራ ሴት ሆነሽ መገኘት አለብሽ።

  • @Hannagetaneh21Hanna
    @Hannagetaneh21Hanna 7 месяцев назад +38

    የኔ ቆንጆ በጣም አሳዘንሽኝ በሰው ሀገር ብቻሽን የአራስነትን ወግ ሳታዪ ቤተሰቦችሽ ሳይረዱሽ ያሳለፍሽውን ነገር ሳስበው በእውነት አለቀስኩ ግን እስከመቼ ነው በቅድስት ቤተክርስቲያንውስጥ ተደብቀው በወንጀልና በኃጥያት ከራሳቸው አልፈው የተቀደሰውን ቤትና ክቡር የሆነውን የሴትልጅን ህይወት የሚያረክሱት?😭

  • @alguhaile8527
    @alguhaile8527 7 месяцев назад +84

    የእኔ አንደኛ ጋዜጠኛ ነክ አድናቂዎች ነክ በርታ 👍

    • @hiwetyejimawa
      @hiwetyejimawa 7 месяцев назад +1

      እኮ ደሞ ባለቤትዋ እንኳን የለፍላጌትዋ ምንም ማድርግ አይችልም ለሴቴች የቆሙ ናቸው ኢሮፖች

  • @chuchudamena2588
    @chuchudamena2588 7 месяцев назад +142

    እባካችሁ አትፍረዱ ይች ልጅ ህክምና ያስፈልጋታል። ወንዶች እባካችሁ ሴት ልጅ እናት ናት፣ እህት ናት፣ ሚስት ናት አትጉዷት።

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 7 месяцев назад

      🎉🎉❤❤በትክክል

    • @TitiyaKinfe
      @TitiyaKinfe 7 месяцев назад

      Well said ❤

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 7 месяцев назад +2

      😢😢😢እኔን አፈር ይብላኝ በጣም ታሳዝናለች ስደት ከባድ ነዉ ፈጣሪ የስራዉን ይስጠዉ

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 7 месяцев назад +32

    መቼም በ ሴት መፍረድ አይሁንብኝ እንጂ ይህን ያህል በደል እየደረሰ ለ ፖሊስ አለማመልከት ለህግ አለ ማቅረብ ስህተት ያለብሽ ይመስላኛል ለ ጎደኛ ትዳር ለመጠበቅ ይህን ያህል ናይስ መሆን አይታየኝም
    እኔ አንዱ የቸርች አገልጋይ ሚስት ያለው ሁለት ልጅ ያለው መከራዬን ሲይበላኝ ልጠንቀቅ ብዬ መልካም ሳስብ ቀድሞኝ ትዳሬን ልትበጠብጥ ነው ምን እንደምትፈልግ አላውቅም ብሎ ለ ምእመኖች ሁሉ ተናግሮ ሁሉም አይንሽ ላፈር ሲለኝ ቤቴ እየመጣ ጓሮ ጓሮውን ሲዞር የነበረውን ካሜራ አቅርቤ ለሽማግሌ ከስሼ እኔ አሸነፍኩ እሱም ትዳሩ ተበተነ እና ሴትን ስሜታቸውን እያረኩ እንደ ዝሙተኛ ሊቆጥሩን የሚፈልጉ ዘልዛሎች ሞልተዋል እኔ የ አገልጋዩ ሚስት ከ እግዚአብሔር ቀጥዬ ባሌን ነው የማምነው ትዳሬን አትበጥብጪ ቤትሽ ተቀመጪ ብላ ስትውረገረግ ሳልተኛ ቀድሜ አዋርጀዋለሁ ያንቺ ግን የተደጋገመ ስለሆነ ትንሽ ይከብዳል እናቱን ነበር የምበረቅስለት

    • @mahihefanya7142
      @mahihefanya7142 7 месяцев назад +3

      Teredteshatal yegwadejawan tdar lemetebek new yhe hulu

    • @bisratab172
      @bisratab172 7 месяцев назад

      Ere zimbey bakish. Keras dehninet belay ye giadegna tidar. Yemaymesil neger

    • @selamnahomselam1138
      @selamnahomselam1138 7 месяцев назад

      Sew Huger setihugan betam yekebedal kela Ayedelem . Beteley degemo single Mom sithoag

    • @feven.leul6287
      @feven.leul6287 6 месяцев назад

      ​@@mahihefanya7142leguadegnawam eko ayhonim yihe sewuye. Leguadegnawa kasebech lezawum meniger new yeneberebat esuan lemetebeq. Abrew new hig bota mehed yeneberebat. Endene malet new. Ene bhon endesu new yemaregew Gena hasabu sigebagn malet new medefer dereja sayderis.

  • @yeshimola-gg5qt
    @yeshimola-gg5qt 7 месяцев назад +25

    እዉነት የአስ ተዳደግ ተፅኖ በጣም ከባድ ነዉ እኔም አንገት ደፍቶ ሰዉን ቀና ብሎ የማይታይበት ነበር ያደኩበት ማህበረ ሰብ ግን አሁን ከሰዉጋ ማህበራዊ ኑሮ መኖር በጣም ከባድ ተፅኖ ፈጥሮ ብኛል እና እህቴ አይዞሽ በርች እኔ በጣም ያዘንኩት የልጅነት ትዳርሽ በመፍ ረሱ ነዉ እግዚአብሔር ከአንቺጋ ይሁን ራስሽን አበርች ለልጆችሽ ጠንካራ የተረበሸ በደመነፍስ የሚጓዝ አይነት እናት እንዳት ሆኚ ጠንካራ ሆነሽ ለልጆችሽም ለትዳርሽም ጥሩ ፍቅር ስጭ!!!

    • @Useh58rpbs
      @Useh58rpbs 7 месяцев назад +1

      ይሄ ግልፅ ነው የአስተዳደግ በደል የሚያመጣው ጣጣ ነው ሴት ልጅ በተፅኖ እና በስነልቦና ጉዳት ውስጥ ወድቃ ስታድግ እራስ መከላከል የሚባል ነገር የማይሞከ ነው አይዞሽ እህቴ ለልጆችሽ መኖር ስላለብሽ ጎበዝ ሁኚ ኢትዮጵያ ከሄድሽ ፀበል ተጠመቂ መዳኒያለም ይርዳሽ

  • @sn-jn3eg
    @sn-jn3eg 7 месяцев назад +43

    የኔ ከረታታ ወላሒ በተለይ ትላት ኢትዮ ሔጂ ፊት ሲነሱኝ ለግዴ እያለቀስኩ እመለስ ነበረ ስትል አጀቴ በላቹ
    እና ዛሬ ደሞ አትፊረዱ እኛ ሴቶች ነን ህፃናት እህቶች አሉኝ እኔም ሰው አገረ ነኝ አልፈረድም
    እቺ ልጂ ይህ ባለጌ ደግሞባት ቢሆንስ ለማንም እዳትናገረ አደዝዘዋት ቢሆንስ ሰው አገረ ነች ማንም የላትም ትዳረ ያላት ነች ለባሉዋስ ቢሆን የጋደኛዮ ባል እዲህ ያለ ነገረ ፈፀመብኝ ብትለው ሚያምናት ይመስላቹዋል ለተቀማጭ ሰማይ ቅረቡ ነው ይላል ድሮ አያቴ so አትፊረዱ ዱአ ፀሎት ብቻ አድረጉ አላአህ የማትቋቋሙት ፈተና እዳይሰጣቹ
    በተረፈ የኔ ውድ አይዞሽ ይህ ቆሻሻ አላአህ ይፋረደው ጠከረ በይ ለልጆችሽ ስትይ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @woinshet5669
    @woinshet5669 7 месяцев назад +64

    የተከበረ አትበይ አትጠቀሚዉ ይህን ቃላት እህቴ እኔ ተቃጠልኩ

    • @sewmehon9860
      @sewmehon9860 7 месяцев назад +5

      እውነቱአን ነው በሰው ዘንድ የተከበሩ ረጅም አመት ኢሮፕ የኖሩ በስራቸው ሰይጣን የሚቀናባቸው ስላሉ ነው ያየችውን እኮ ነው የተናገረችው ምን ታርግ እስዋ ለሃገሩ አዲስ ነበረች ባይተዋር አረጉአት !

  • @Selam-sx5ej
    @Selam-sx5ej 7 месяцев назад +11

    በሥም መልካም የሚባሉ ሰዎች በተለይ ቤተክርስቲያንን መደበቂያ የሚያደርጉ ብዙዎች ናቸዉ እህቴ አይዞሽ

  • @shebramenber2204
    @shebramenber2204 7 месяцев назад +71

    አትፍረዱ የደረሰበት ያዉቀዋል😊😊😊😊

  • @kelemseratu9457
    @kelemseratu9457 7 месяцев назад +33

    አሉ እንደዚህ አይነት ሰዎች በሰው ዘን መልአክ መስለው የሚታዩ በእግዚአብሄር ዘንድ ሀጢአት የሚከምሩ ሁሌ ም በሰው ዘንድ ያላቸውን ክብር ለማግኘት የሚተጉ ድራማ የሚሰሩ። አይዞሸ የኔ እህት ጌታ ነው የሚረዳሽ ወደሱ ቅረቢ።

  • @hagereethiopia3451
    @hagereethiopia3451 7 месяцев назад +24

    ስሙን አሳደን እናገኘዋለን ...ካህኑ ግን ፈጣሪ ፊት ወንጀልን ክደዋል ..ሰውን ፈርተው ፈጣሪን ካዱ ..ራሳቸው ዱርዬ ሊሆኑ ይችላሉ

  • @tizitabiyafers1404
    @tizitabiyafers1404 7 месяцев назад +10

    የዛሬ አስራአንድ አመት በጣም እረጅም ጊዜ ነዉ በዛ ሠአት ልክ ነክ ግንዛቤዉ አይኖርሽ ይሔ ደብተራ ነዉ በሆነ ነገር አደንዝዞሽ ነዉ በድፍረት የመጣዉ እንጂ በዉጪዉ አለም እንደዚህ አይነት ድፍረት አይኖርም መድሀኒአለም የጁን ይስጠዉ አይዞሽ ።

    • @bisratab172
      @bisratab172 7 месяцев назад

      🤣🤣🤣 ay debteraye.

  • @hssana8939
    @hssana8939 7 месяцев назад +40

    እምትፈርዱ ሰወች በዛን ጊዜ ገንዘብ የላትም ነፃ ቤት ማደሯን ከወለደች ካና አራት ወሯ ነዉ አጠገቧ ሰው የለም ይህንን የምታስበት ጊዜ ላይሆን ይችላል ብትፈልግ ዛሬም ትረሳው ነበር አለመፈለጓ ነዉ እስካሁን ያረሳችው

    • @MayoshaTa
      @MayoshaTa 7 месяцев назад

      እውነት ነው

    • @tktk2709
      @tktk2709 7 месяцев назад

      You are right

  • @HhHhh-jr3by
    @HhHhh-jr3by 7 месяцев назад +106

    ልጅነት የዋህነት ሰውን ማመን እምነት ብቸኝነት ውለታ ስለሆነ ነው አትፍረዱባት
    ምስኪን 😢😢😢😢😢😢

    • @አምርያYouTube
      @አምርያYouTube 7 месяцев назад +7

      ትክክል በሰው መፍረድ አያስፈልግም

  • @EferataWassihun-gk5ue
    @EferataWassihun-gk5ue 7 месяцев назад +10

    ምን አይነት አባት ናቸው ጤነኛ ናቸው መጀመሪያ እንደ አባት ሊገፅሱ ይገባ ነበረ

    • @Marthahealthyliving
      @Marthahealthyliving 7 месяцев назад +1

      እኔም በጣም ነዉ ያዘንኩባቸው አምናቸው ይረዱኛል ብላ አማክራቸው አሳፈሯት

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA 7 месяцев назад +69

    እባካችሁ የሰው ቅስም የምሰብር ኮሜንት አትፃፉ ባለታርኳ ታነበለች እኮ😢😢😢😢😢
    አይከፈልበትም አይዞሽ በሏት አትፍረዱ የደረሰባትን እሷው ታቃለች😢😢😢😢😢😢😢

  • @samrawitstegay5376
    @samrawitstegay5376 7 месяцев назад +56

    የኔ እናት የሴት ልጅ ልብ ሲሰበር እኮ ከባድ ነው ከ11ኣመት በተፈጠረ ጉዳይ ስሜቱ እስካሁን ኣለ ህመሙም ኣለ እያለቀሰች ነው ኣይዞሽ እማ ኪዳነምህረት ህመምሽን ትደብስሽ ልብሽን በደስታ ትሙላው ኣዲስ ሂወት ምትደስችበት ትስትጥሽ❤

    • @sewmehon9860
      @sewmehon9860 7 месяцев назад +4

      በጣም እኔ ከሁሉም የቤተክርስቲያኒቱ ካህን ህመሙአን ሊያዳምጡ ፈቃደኛ አልሆኑም ባይተዋር አረጉአት 😢😢😢እም ብርሃን ታፅናሽ እህቴ አይዞሽ አታልቅሺ እግዚአብሔር አለ 😢

    • @EyosiyasMatiwos
      @EyosiyasMatiwos 7 месяцев назад

      Ayezoshe
      GOD bless you
      ❤❤❤

    • @EyosiyasMatiwos
      @EyosiyasMatiwos 7 месяцев назад

      We love you my sweet sister
      GOD bless you 💞❤️
      You are strong Lady

    • @EyosiyasMatiwos
      @EyosiyasMatiwos 7 месяцев назад +1

      Awo

  • @EndrisOumer-v9w
    @EndrisOumer-v9w 7 месяцев назад +9

    ሰዉየዉ የመጨረሻ ሳዲክ ነዉ! ለግርማ ሞገስም አስመትቷል ! የድምጽ ሜሴጅ እየሰማች የማታምን ሚስት ተብዬ በመተት ተይዛለች ።ሰዉየዉ ያደረሰብሽ የመንፈስ ጭንቀት ገና ለብዙ ግዜ አይጠፋም ።እራስሽን እድትጠይና እድትፀየፊ ነዉ ያደረገሽ ሌላዉ ደሞ የማልረባ ነኝ የተናኩ ነኝ እድትይ አርጎሻል።በጣም ያማል ።ከአሁን በኋላ በድፍረትና በግልጽ ታሪክሽን አዉሪ የድምጽ ቅጂዎቹንም በግልጽ ይፋ አርጊያቸዉ።ይህ አእምሮ በሽተኛ መጋለጥ መኮማሸሽ አለበት።ከቻልሽ እንደዉም አሰቃይተሽ ግደይዉ።የኔ ፍርድ ይህ ነዉ። እሱ ማን ነዉ በግፍ ላይ ግፍ የሚፈጽምብሽ?

  • @ተሽንፍአለው
    @ተሽንፍአለው 7 месяцев назад +25

    ሱብሃን አላህ ይሀው እዚህም ይፈርዱባቸው ይህ ስሜት ሚገባችሁ የደረሰበች ብቻ 😢ነው በርቺ እህት እሱ አንገቱ ህልናው ይድፋ አንቺ ጠንካራ ነሽ የሌሎች ትምህርት ነው ቢያንስ ስልክ መቅዳት እንተር ኔት ላይ ንግግሮች ቁጥር በተግቢው ወደ ህግ ማቅረብ

  • @gigitubeweloo
    @gigitubeweloo 7 месяцев назад +59

    መጥፎ ወንዶችን😢እቃቸዉን መቁረጥ ነዉ😢😢የሴቶች ጥቃት ይቁም😢😢😢

    • @santaw5392
      @santaw5392 7 месяцев назад

      ጣታቸውስ?

    • @Thehay-ts6fc
      @Thehay-ts6fc 7 месяцев назад

      Esunm

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd 7 месяцев назад +1

      እረ እግዜብሔር እንደወንድ አድርጎ ባይሰራቸዉ ነበር እንጂ ኡፍ ሲያናድድ

    • @azebyemene750
      @azebyemene750 6 месяцев назад

      Madagascar Eko Jemeralech
      Mekuret Ekachewn Yedeferuten

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd 6 месяцев назад

      @@azebyemene750 ይሔን ለማለት በጣም ይከብዳል እግዜብሔር የጃቸዉን ይሰጣቸዉ ምክኒያት ፈጥሮ በሰሩት ክፋት ልክ አይቀርም ደግሞ🙏🙏🙏

  • @TigistGetachew-q6i
    @TigistGetachew-q6i 7 месяцев назад +12

    ብዙ ሰይጣን የተጸናወታችው ሰዎች በመቅድሱ ዙርያ አሉ እግዜር ታጋሽ ነው ብዙዎቻችን ቤቴክርስቲያን መሄድ እስኪፈታተነን ድረስ ሰዎችን አይቶ ማድነቅ የሌለ ክብር መስጠት መሞኘት ነው ሁላችንም በእግዜር ፊት እኩል ነን

  • @birhanebelay9186
    @birhanebelay9186 7 месяцев назад +34

    በጠቅላላው ልብሽን ገመተሽ
    ስስ ጎንሽ አወቀው ለዚህነው
    የጉዳሽ አይዞሽ ለሌላው ትምሕርት ነው

  • @azebgirma8388
    @azebgirma8388 7 месяцев назад +8

    አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር የስራውን ይስጠው።የሰው ሀገር ሆንብሽ ነው ።የሆነውን ተይው እይወትሽን ወደ ፊት ኑሪ።አይዞሽ።የደረሰብሽ ነገር ቀላል አይደለም

  • @mahletamahleta8170
    @mahletamahleta8170 7 месяцев назад +146

    ሰውዬው ደብተራ ይመስለኛል:: በመተት አደንዝዟት ይመስለኛል

    • @santaw5392
      @santaw5392 7 месяцев назад +7

      እኔ ደሞ ፓስተር መስሎኝ ነበር፣ ሁሉም ፓስተሮች ቢያንስ ሶስት ውሽማ ሚስት አለው።

    • @ethiolal2148
      @ethiolal2148 7 месяцев назад +1

      😂😂😂😂😂

    • @sewmehon9860
      @sewmehon9860 7 месяцев назад +8

      ካህኑም ያለምክንያት ነገሩን አላዳፈኑትም 😢

    • @እህተማርያም-ቨ8ቀ
      @እህተማርያም-ቨ8ቀ 7 месяцев назад

      ደብተራ ትርጉሙን ስለማታውቁት ዝም በሉ
      ደንቆሮ ከመሆን የሞተ ይበልጣል ለካስ
      አይ መናፍቅ

    • @SamrawitGirma1
      @SamrawitGirma1 7 месяцев назад +10

      ደብተራ ማለት ቄስ ሆኖ ቅስናውን ለመጥፎ ነገር ለመተት አፍዝ አደንግዝ የሚባል ድግምት የሚደግምማለት ነው የ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ደብተራን ታወግዛለች

  • @rahelgetahun9795
    @rahelgetahun9795 7 месяцев назад +3

    መልክሽ ብቻ ሳይሆን ልብሽም ቆንጆነው እህቴ አይዞሽ ከሰውየው የበለጠ የካህኑ ነገር ይገርማል የኔ እህት በርቺ

  • @DerejeBegeshaw-gi6ff
    @DerejeBegeshaw-gi6ff 7 месяцев назад +5

    እግዚአብሔር ከአንች ጋር ይሁን እህቴ በርች!!! የሀሳብሽ ተጋሪ ባለቤትም ስላለሽ ደስ ብሎኛል!!!

  • @almazhile3047
    @almazhile3047 7 месяцев назад +29

    እኔ የሚገርመኝ ከሱ በላይ ለትዳሪ መፍረሰ ለሱ ክብር አንቺ መከራሽን.የምታይበት ምክኒያት አልገባኝም እሱ ከመድፈሩም በላይ ትንጥዬ አክብሮት እንኳን የቸውም በኔ በኩል ምክኒያቶችሽን አልተቀበልኩትም

    • @Yared542
      @Yared542 7 месяцев назад +2

      Thank you betekekel ewenet new

    • @kebenefirdisa5426
      @kebenefirdisa5426 7 месяцев назад +4

      She didńt even answer the questions properly!

    • @Yared542
      @Yared542 7 месяцев назад

      True

    • @wacaalewalloo5224
      @wacaalewalloo5224 7 месяцев назад +2

      Yes sewiyew konjo new meseleng

    • @bisratab172
      @bisratab172 7 месяцев назад

      Ere zimbila new. Minim mikniatwa wiha ayanesam. Yemaymesil neger.

  • @rozayallou5348
    @rozayallou5348 7 месяцев назад +8

    የእኔ እህት እግዚአብሔር በጥበቡ ይህ ባሌጌ ያአጋልጠው የእኔ እህት አንች አታልቅሽ እሱ እድሜልኩን ያልቅስ

  • @ትንሳኢወርቅ
    @ትንሳኢወርቅ 7 месяцев назад +4

    ከዚህ ታሪክ ቡዙዎች ይማሩበታል። ሴቶች እህቶቻችን ማንኛውም ነገር በጌዚው ወደህግ ለማቅረብ ሞክሩ ደፍርሶ ይጠራልና። ልጅትዋን የጎዳት ይህ ነው የሰው ቤት እንዳይፈርስ ስትፈራገጥ እራስዋን ጎዳች።

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 7 месяцев назад +51

    ሲቆርቡ ይጠናባቸዋል የሚባለው እውነት ነው ከ 10 አመት በፊት ከሆነ ማግባት መውለድ ካልሆነ እድሜዋም ብስል አልነበረችም እኛ ኢትዮጵያዊ ወንዶች ቢያስቸግሩንም የ ሚጨክኑ አይመስለንም ነበር ዘመኑ እያለቀ ስለሆነ ከ 10 አመት ወዲህ ወንዱ አውሬ ሆኗል እግዚአብሔር ይገስፅህ

    • @meaziwendemumeaziwendemu7012
      @meaziwendemumeaziwendemu7012 7 месяцев назад

      ሰሞኑን አመት ያልሞላት ልጅ ደፋሮዋት ገደላት ግብፅ ሀገር ላይ እውነትም አዉሬ

    • @bisratab172
      @bisratab172 7 месяцев назад

      Ere lijinet betinishu 25 yihonatal ko

    • @jesusloveyou5996
      @jesusloveyou5996 7 месяцев назад

      @@bisratab172 አሁን ነው ወይንስ ከ 14 አመት በፊት ? ችግሩ የደረሰባት ከ 14 አመት በፊት ነው በዛን ጊዜ 25 ከሆናት አሁን 49-50 ይሆናታል ማለት ነው ግን አልመሰለኝም ከ ሃገር ስትወጣ 20 ሊሆናት ይችላል

  • @EmuAssfa-lk6ji
    @EmuAssfa-lk6ji 7 месяцев назад +1

    የኔ ናት እረጅም ግዜ ግን ህመምሽ እስካሁን አልዳነም በጣም ነው ያዘንኩት ይሄን ያህል ግዜ አፍነሽ መያዝሽ ተገቢ ባይሆንም እሱ ማፈር መሸሸግ ሲኖርበት አንቺ ብዙ መከራ ማሳለፍሽ የአስተዳደጋችን ተጽኖ እቺ አለም ላስመሳይ ሰዎች ታደላለች ግን ፍርዱ ከሰማይ ነው በርቺ ጠንከር በይ አለምዩ ተባረክ

  • @Meskifiker
    @Meskifiker 7 месяцев назад +28

    አትፍረዱ ይህ ጥቃት ለሰው ከማውራት ሞት ይሻላል ድጋሚ መሆኑ ግን በጣም ያናድዳል አይዞሽ ውዴ❤❤

  • @ተሽንፍአለው
    @ተሽንፍአለው 7 месяцев назад +29

    😢😢😢አስተውሎ ደፋሪዎች የአንድ ቀን ስሜት ሙሉ የሴት ህይወት ማስለቀስ ይሀው😢ዛሬም 11አመት በፊት 😢ያሆነው አሁንም ታለቅሳለች😢😢😢

    • @awegaweg7406
      @awegaweg7406 7 месяцев назад +2

      Betam fetary lebona ystachewu😢😢😢😢

  • @yodittogo1374
    @yodittogo1374 7 месяцев назад +7

    እኔ ሳላውቅ ከአበሻ ጋር እገጥምነበር
    በአሁን ሰአት ብቻየኔ ሰላሜ በዝቶ

  • @AsAs-yk7hm
    @AsAs-yk7hm 7 месяцев назад +6

    ስታሳዝን በጌታ በሰው ሀገር አይዞሽ ባይ በሌለበት እርግዝና የሚባለው ከባዱ ደገትና ቁልቁለቱ ወታ ወርዳ ተንገላታ ገና በሀገርዋ ልጅ እንዲ ያለ ደባ ሲደርስባት በዛላይ ስደት የሚባል ክፉ ውስጥ ሆና ለማስተዋልም ይከብዳል😢

  • @MommaManderkin
    @MommaManderkin 7 месяцев назад +4

    ዛሬ ላይ ማውጣቷ ጥሩ ነው ምክንያቱም እሷ ሰው ባይረዳት እግዚአብሔር አይቷቷል ሰው ተረዳት አልተረዳት ዋጋ የለውም የሐይማኖት አባት ካልተረዷት ምን ታርግ እሳቸው ለእውነት ቢቆሙ ጥሩ ነበር አይዞሽ እህቴ በርቺ

  • @sewmehon9860
    @sewmehon9860 7 месяцев назад +13

    አይዞሽ እህቴ አታልቅሺ 😢ያዘመን አልፉአል የድምፁን ቅጂ ጥሩ ቦታ አስቀምጪው 😢እናንተ መጥፎ ንግግር የምትናገሩ እንዳይፈረድባችሁ አትፍረዱ ኢሮፕ እንደዚህ ከንቱ የሆኑ ወንዶች ሁሉም ባይባልም በብዛት አሉ ሃገሪቱአ የነሱ እስኪመስል ድረስ ሁሉን አውቃለው የሚሉ ከቻላችሁ እናፅናናት ካልቻላችሁ ዝም በማለት ተባበሩአት ደርሶ ፈራጅ አትሁኑ ፍርዱን ለእግዚአብሔር እንተወው 😢😢😢

  • @appseth8007
    @appseth8007 7 месяцев назад +16

    ሁለቱንም ክፍል አዳመጥኩት እህቴ እኔ ተረዳሁሸ ውስጥሸ የነበረውን ይሉኝታ ፍራቻ ውስጥሸን ሰበረው የደረሰበት ያውቃል የምትፈርዱ በስዋ ቦታ ብትሆኑ የማታደርጉትን አትናገሩ በቤተክርስቲያን ተሸሸጋቹ ያላቹ ሰይጣኖች ልብ ይስጣቹ

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 7 месяцев назад +1

    ጋዜጠኛ አለምስገድ ታደስ / አለምዬ አድናቂህ... አመስጋኝህ
    አክባሪህ ... ወገንህ ነኝ በጣም ትለያለህ.. የ አጠያየቅህ ስልት
    ትህትናህ.. ትእግስትህ.. ለስራህ
    ያለህ ብቃት .. ባጠቃላይ ጎበዝ ነህ በርታ:: እድሜ @ ከጤና ጋር ተመኘውልህ ከነ ዘርማንዘርህ ::
    👏👏👏🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍

  • @tigistdilnesaw1829
    @tigistdilnesaw1829 7 месяцев назад +8

    እውነት ነው እንደዚህ አይነቱን ነገር ቶሎ ማጋለጥ ነው ለአንድ ሰው ህይወት ብሎ የብዙ ሰው ህይወት ይጠፋል ስለዚህ ለሌላ ሰው ህይወት መዳኛ ነው ማጋለጡ

  • @muluwork5313
    @muluwork5313 7 месяцев назад +2

    አይዞሽ የኔእህትበጣም አሳዛኝ የህይወት ገጠመኝ ነዉ። በጣም የበደለሽ ባለቤትሽ ነዉ ለልጁ ጥሩ ነዉ አንቺን ጠልቼ አይደለም በማለት ! የሚገርመዉ ግን አንድ ሰዉ መምከር ይችላል በህይወትሽ ግን ማዝ እንደሌለበት አሁን ሊገባሽ ይገባል። ይሄ የደፈረሽ የሰዉ ዳቤሎስ መድሃኔአለም የስራዉን ይሰጠዋል። እኔ የምለዉ ነዉ የጠፋኝ።

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 7 месяцев назад +53

    አየር ላንድ ብዙ አበሻ ስለሌለ ምን አልባት እነሱን ላለማጣት ይሆናል ዋጋ እየከፈለች የነበረው እነሱን ማጣት አልፈለገችም ልጅቷ እሱን የማክበርና እንዲህ ያደርጋል ብላ አልጠበቀችም ።

    • @TitiyaKinfe
      @TitiyaKinfe 7 месяцев назад +1

      Correct ✅

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 7 месяцев назад +1

      🎉🎉በትክክል

    • @miawelde3959
      @miawelde3959 7 месяцев назад +1

      Enem endeza new yasebkut beza lay process lay kohonech negeroch libelashu yichilalu.

  • @muluworkbireda6172
    @muluworkbireda6172 7 месяцев назад +1

    በጣም ብዙ ወዶች አሉ የሚስታቸውን ጓደኛ
    የሚጎነትሉ ምክንያቱ ደሞ ለጓደኛዋ አትነግርም ምክንያቱም ቤታቸው ይፈርሳል ብለው ወዱ ያስባል ስለዚ ነው ብዙ ሰዎች ጓደኛ እዳይኖራቸው የሚያደርጉ ክፉ ሲሰኛ ወዶች ሴቶችም በዚ ጉዳይ መንቃት አለብን
    ምክንያቱም እሷ ያለችው ትክክል ናት ምትሸማቀቀው ተጠቂዋ ናት እነሱ ቀና ብለው
    ሲሄዱ ተጠቂዋ ተሸማቃ ጓደኛዋና እሷን አለያየ ህይወቷ ሁሌ ተፀፃች ነው ሚያደርጋት ስለዚህ እደዚህ አይነት ጥቃት ሲፈፀም ቶሎ ማስደንገጥ ጥሩ ነው
    እህታችን የከፈልሽው ዋጋ ቀላል አደለም
    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው አንቺ ተጎተሽ ለሌላው ትምህርት መስጠትሽ እመብርሀን ትጠብቅሽ❤❤❤❤

  • @Elamine2013
    @Elamine2013 7 месяцев назад +3

    እረዳሻለሁ እህቴ ብቸኝነት, ችግር, አይዞሽ ባይ ቤተሰብ ማጣት, እንግልት, ያውም ልጅ ይዘሽ በሰው ሀገር.... አይዞሽ ብድራትን የሚመልስ እግዚአብሔር ይፈርዳል!! በቤተክርስቲያን የተደበቁ ብዙ አውሬዎች አሉ የእናቷ ንስሐ አባት ደፍረዋት ተዳፍኖ የቀረ ታሪክ አውቃለሁ ያውም አርግዛ እንድታስወርድ ተደርጋ!!

  • @melimesfne8059
    @melimesfne8059 7 месяцев назад +1

    እኔ ዛሬ ነው የሰማዉት በስማም ሰው እንደዚህ ነው ሰው አንገት ደፍቶ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን

  • @ethioasni6631
    @ethioasni6631 7 месяцев назад +131

    እኔ አልገባኝም አለም እንዳንተ የዚች ልጅ ነገር ረዥም ግዜ ሲያስቸግራት ነበር ስልኩንም አለመመለስ ነበረባት እሱ በሚገኝበት ቦታ መገኘት አልነበረባትም የጎደኛዋ ባለቤት ነው።

    • @terhasgebregziabher8550
      @terhasgebregziabher8550 7 месяцев назад +11

      እንየም እንደዛነው ያልኩት

    • @yeneMB
      @yeneMB 7 месяцев назад +3

      Bakshi esetu Zimblo newu teyekwati yewetachi eseti mistu belelechinet. Memitati mini yelutale

    • @tigest3176
      @tigest3176 7 месяцев назад +3

      Tekekle ene behone sel kuome alansame alwedwme demo e bere mukfetu telke sewe lije adelchme

    • @Bt-Y2XLO
      @Bt-Y2XLO 7 месяцев назад +1

      ​@@Amharawolloሲጨንቃት ሚዲያ ላይ ወጣች

    • @ተሽንፍአለው
      @ተሽንፍአለው 7 месяцев назад +9

      ልጄነት አለ ፍራሃት ልምድ አለ መናገረ አለባች ያጠቃት እሷ አትናገሪም ምንም ይድረስባች እኔም ልክ እንደእሷ ነኝ 😢ወላሂ አለቅሳለ አንድ እህቴ ግን አንቺ ከፍቶሽ ያውቃል ብላ ጠየቀችን በሳምንት ቢያንስ3እንቧ እታጠባለው

  • @kibklwy
    @kibklwy 7 месяцев назад +1

    አይዞሽ አህቴ አንቺ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ አግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን

  • @סמארט-ש2ג
    @סמארט-ש2ג 7 месяцев назад +19

    ሰላም ጋዜጠኛ አለም ሰገድ እንኳን በሰላም መጣህ ወንድም ምንግዜም ጀግና ነህ በርታ የኔ አንበሳ👍🌼🌼🌼🌼🌺🌺🌺🌺🌸🌸🌸🌸💐💐💐💐

  • @eyob7269
    @eyob7269 3 месяца назад

    ታሪክሽን እየሰማሁ፣ ካህን ተበዬውን በአእምሮዬ ስዬው፣ ደሜ ተንተከተከ
    ትእግስት በጣም ጡሩ ነገር ነው ግን የዚህን ያህል አንቺን እስኪጎዳ ድረስ መሆን አለበት ብዬ አላምንም……አንቺም እኮ ልጆች አሉሽ 🤔
    I am speechless 😢

  • @ruthbirbanu5807
    @ruthbirbanu5807 7 месяцев назад +9

    እርሱ አልሰለጠነም እንጂ የሀገሩ ሁኔታ ይህንን ለመጠበቅ አያደርግም!!! የሰው ሀገር ከባድ ነው በዚህ ህይወት ውስጥ ማለፍ ደግሞ የበለጠ አስቸጋሪ ነው!!!

  • @meditajc
    @meditajc 7 месяцев назад

    የኔ አሳዛኝ በጣም ነዉ ያሳዘንሽኝ በዛዉም ልክ ጎበዝ ነሽ ስንቷ እህታችን ትሆን በጨካኝ አዉሬዎች ከመንገዷ የቀረች

  • @derejenigusse1927
    @derejenigusse1927 7 месяцев назад +26

    ምንም አደገኛ እሚባል የለም ህጉ በጣም ጠንካራ ነው የእህታችን ወደ ህግ ስላልሄደች ብቻ ነው ችግሩ

    • @AzebHaileGebremedhn
      @AzebHaileGebremedhn 7 месяцев назад

      Ewnet new Europ west endzi aynet wengele keswe megdel belay new wengelu gen esa lemen hege bota alemeheda

  • @zelekefirehiwot214
    @zelekefirehiwot214 7 месяцев назад +32

    መጀመሪያ በስደት ላይ ከባድ ነው። ወንዶቹ ችግር አለባቸው

  • @makdabekele8833
    @makdabekele8833 7 месяцев назад +8

    አይዞሽ መቼም ይህ ታሪክ እውነት እንደሆነ አልጠራጠርም እራሷ ተጎድታ የጎደኛዋን ትዳር እንዳይፈርስ መጣሯ ትልቅነት ነው: ይህንን ጥቃት ያደረሰባት ግን እመኑኝ በውሽት የሚያገለግልበት መልአክ ቅጣቱንይሰጠዋል::

  • @FirezerHailesilassieFirezerHai
    @FirezerHailesilassieFirezerHai 7 месяцев назад

    አይዞሽ በሰው አገር ያለምንም ረዳትና አፅናኝ ያሳለፍሽው ጊዜ ሌላም እርምጃ አለመውሰድሽ እግዚአብሄር ረድቶሽ ነው አይዞሽ

  • @shimalscomedy3800
    @shimalscomedy3800 7 месяцев назад +5

    ልጅታን በደንብ ተረድቻታለው እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን።

  • @tshaye423
    @tshaye423 7 месяцев назад +1

    አይዞሽ አንቺ ከእግዚአብሄር ጋር ራስሽን አረጋጊ ሰዉእንደሆነ ከኔ ጀምሮ አሽቃባጭ ነዉ ለነብስአባትሽ መንገርሽ መልካም ነዉ ነገር ግን የሀይማኖት አባት ድሮቀረ አይዞሽ ።

  • @saraabate1804
    @saraabate1804 7 месяцев назад +14

    ኮመታቶች እስቲ በደብ አዳምጣቹ
    አላምጣቹ መልሱ።እግዚአብሔር ርም
    እንደናተህ አይፈርድም።የነበረችበት
    የችግሩ ቀፈት ቀማሿ እሷ ታቃለች
    በሷ ጫማ ሆኖ ማሰብነው እኔ ብሆን ብሎ ማሰብ እኮ አለ።ጫፍ ይዛቹ ሰውመውገር ምንድነው??ይቺሴት ህመሜን ብተነፍስ
    ይቀለኛል ብላ ጭራሽ የኛሰው ለምን እንዲህ አረክሽ ጭራሽ ወዘተረፈ ቃል
    እያወጣቹሁ ስትናገሩ አይጸጽታችሁም ግን??
    የእውነት ከህመሟላይ ሚጥሚጣ አትነስንሱባት ፍርደገምድል አቱኑ
    ብትችሉ ያለፈው የመከራ የጭቅ ጊዜዋን ዛሬላይ ያለችበት ላይ ሆና
    የምታካፍለን
    አዳምጧት ባትችሉ ጸጸቱን አታብሱባት
    ባጉል አስተያየትና ቃላት ስለፈጠራችሁ
    ፈጣሪን ፍሩ።
    እህታለም ፈጣሪ ስብራትሽን
    ይጠግነው😭የእውነት ባንቺ ጫማ
    ሆኖ ላሰበው ያማል😭😭😭😭

    • @sewmehon9860
      @sewmehon9860 7 месяцев назад +1

      በጣም 😢

    • @sarafaris5018
      @sarafaris5018 7 месяцев назад +1

      እኮ አንጀቴ ተላወሰ በሶ ታሪክ

  • @meriyemariam4967
    @meriyemariam4967 7 месяцев назад +1

    I am so sorry, dear sister , I can't even describe how you suffered, you are strong , it is not your fault. Please be strong , and you shouldn't stop going to church , he should be the one who should be ashamed, big hugs, and keep shining .

  • @raeecell6431
    @raeecell6431 7 месяцев назад +15

    እውነት ለመናገር ብዙ ሰዎች እሷ ላይ እየፈረዳችሁ ነው መጀመሪያ ስትናገር እራሱ እሱ አንድ የተመካበት እዳለ ያስታውቃል እደዚህ አይነት ታሪክ አቃለሁ ልዩነቱ እሷ ሲመጣ ወይም አብሯት ሲተኛ ታውቃለች አብዛኛዎቹ ሴቶች እራሳቸውን አልጋው ላይ ነው የሚያገኙት አስተዳደጓ እራሱ ተጽኖ አለ የዛሬ11አመት ማለት እንኳን እደዚህ አይነት ለመናገር ከባድ ነው እደዛሬ አይደለም መገለል አለ

    • @ግእዝቲዮብ
      @ግእዝቲዮብ 7 месяцев назад +2

      አወ እንዳልፈርድባት ዕድሏ የጠመመባት ከኢትዮጵያ ነዉ የጀመረዉ ቧሏም ቤተሰቧም እንዳልተመቻት አዉቀዉ እያለቀሰች ተመለሰች እዛ ደግሞ ሰደት ጓደኛዋ ነዉ ያለቻት በስደት ያለን እናዉቀዋለን በተለይ ለሴት ከባድ ነዉ

    • @raeecell6431
      @raeecell6431 7 месяцев назад +1

      @@ግእዝቲዮብ አዎ በተለይ ተመልሼ ብሄድ ቤተሰቦቼ አይቀበሉኝም የሚለው ሀሳብ እራሱ ምንም ቢደርስብሽ እድትቀበይ ያደርጋል

  • @fitsumget3346
    @fitsumget3346 7 месяцев назад +1

    እጅግ በጣም ያሳዝናል አውሮፓም ህግ የለም።አይዞሽ እህቴ ጊዜ ጠብቆ እ/ር ይከፍለዋል ።አየርላንድ ያላችሁ እባካችሁ ይህን ሰው አጋልጡ

  • @crstianorolando7549
    @crstianorolando7549 7 месяцев назад +10

    እውነት ተደብቃ አትቀርም አመለኛና ሱሰኛ ሰው ይደግመዋል ዛሬ የእውነት ዘመን ነው

  • @godisgoodallthetime42
    @godisgoodallthetime42 7 месяцев назад +5

    አዚማም ነው ሰውየው። አለምሰገደ ግን አልተረዴሀትም😭 በጣም አስቸጋሪ ህይወት ነው ያሳዘነችኝ። ከመጀመሪያ ጀምሮ ህይወቷ ያሳዝናል

  • @redietbalcha9059
    @redietbalcha9059 7 месяцев назад +3

    እዚህ ጋር ሰው ላይ መፍረድ ብትተው መልካም ነው አትፍረዱ ይፈረድባችኋል የኔ እናት መድኃኒዓለም ፍርዱን ይስጥሽ የሰው ፍርድ ለግዜው ነው

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 7 месяцев назад

      ትክክል! ቁጭ ብሎ መፍረድ ቀላል ነው። በልጅነት ስደት እንደገና ባዶ ቤት እርግዝና በጣም ከባድ ነው።

  • @emutiemuti5287
    @emutiemuti5287 7 месяцев назад +2

    ወይኔ የኔ እህት እንዴት አንጀቴ ተቃጠለ😭😭😭 አይዞሽ ምስኪን የኔ እህት እግዚአብሔር ያዋርደዋል!!!

  • @ግእዝቲዮብ
    @ግእዝቲዮብ 7 месяцев назад +4

    ኮሜንቶች አትፍረዱ በተለይ የሃይማኖት ካባ የለበሱ ሰዎች ሰዉን ቆመዉ እንዳይሄድ የሚያደርጉ ብዙ ቀእነሱ ያለቀሱ አሉ ለሰዉ ብትናገር የሚረዳ የለም እሱ እንደዚህ አያደርግም ብለዉ ያሸማቅቃሉ በኢትዮጵያ ባህል በብዛት የምንጎዳዉ የእኔ መጎዳት ይሻላል እነሱ ትዳር ከሚፈርስ ብለዉ ብዙ እስከሞት ድረስ ዋጋ የሚከፍሉ አሉ እሷም ያንን ለማድረግ ብላ ከትዳሯም ከጓደኛዋም ከእራሷም ሳትሀሆን ቀረች አሁን ደስ ያለኝ የአሁኑ ትዳሬ ስትል ማግባቷ ደስ አለኝ ምክንያቱም በእንደዚህ አይነት ምክንያት ተስፋ የሚቆርጡ አሉ ተፅዕኖየሚያደርግባቸዉ

  • @esewoketama9052
    @esewoketama9052 6 месяцев назад

    አይዞሽ ብዙ ጨካኝ ወንዶች አሉ ፈጣሪ ብድሩን ይከፍለዋል።አድራሻዋን ብትሰጡኝ ደስ ይለኛል በጣም ልትረዳ የሚገባት ሴት ናት።አይዞሽ በጣም ነው ባንቺ መጎዳት የተረበሽኩት ስው ሀገር ያለ ሰው የሚደርስለት የለ እውይ መከራው😢😢😢

  • @kelemseratu9457
    @kelemseratu9457 7 месяцев назад +20

    መፍረድ በጣም ቀላል ነው አየህ ሰው አያደርግም ብላ አመነች ያለውን ክብር ይጥላል ብላ አላሰበችምና ነው የሆነው።

  • @bezaanteneh5649
    @bezaanteneh5649 7 месяцев назад

    ወንዶች አዲስ ሰዉ ሲመጣ የሰዉ ህይወት ማበላሸት ይወዳል እረዳሻለሁ በደካማ ጎን ነዉ ሚገቡ የታወቀ ነዉ ጎበዝ ነሽ አይዞሽ በርች

  • @aster3798
    @aster3798 7 месяцев назад +4

    አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር በጊዜው መልስ አለው

  • @destanegash5498
    @destanegash5498 7 месяцев назад +1

    አንቺ ጀግና ሴት ነሽ ይመስለኛል በተለይ በውጭ ሀገራት እንደዚህ አይነት ቤተክርስቲያን ውስጥ ተሰግስገው የሰይጣንን ተግባር የሚፈጽሙ ብዙ ናቸው የስንቷን ሴት ህይወት እንዳመሳቀሉ ፈጣሪ ይወቀው! እንኳንም ተነፈሽው እንጂ የበለጠ ይጎዳሽ ነበር

    • @destanegash5498
      @destanegash5498 7 месяцев назад

      ከቤተክርስትያን ግን ፈጽመሽ አትቅሪ መሸሸጊያሽ አምላክሽ ነውና እሱም አንቺን እያየ መሳቀቅ በፈጣሪ ፊት መሸማቀቅ አለበትና

  • @elsayohannes7767
    @elsayohannes7767 7 месяцев назад +15

    የእኔ እህት ከዉሮፖ ላይ ሚስት ብትሆኚ እንኳን ከአንቺ ፍላጎት ዉጪ ማረግ አይችልም ደፈረኝ ብለሽ ብትከሽዉ ትችይ ነበር ደጋግሞ እየደፈረ አሁንም መክሰስ ትችያለሽ ቢያልፍም ቀኑን ሰአቱን ወሩን ካወቆሽ አሁንም አረፈደም

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 7 месяцев назад +2

      ፍላጎት አላት

    • @amytk6095
      @amytk6095 7 месяцев назад

      @@meseretdibabe8020ደንቆሮ መሀይም ነሽ

    • @kedesttsedalu6674
      @kedesttsedalu6674 7 месяцев назад

      ​@@meseretdibabe8020አውቃ ነው ወሪዋ ሁሉ የመንደር ነው

    • @EyosiyasMatiwos
      @EyosiyasMatiwos 7 месяцев назад

      AWO

    • @SosinaGidey
      @SosinaGidey 7 месяцев назад

      አውሮፖም ቢሆን እኮ ብትደፈሪም ማስርጃ ከለለሽ ከባድ ነው እዚህ ሁሉሙ በመርጃ ነው

  • @elshaday-kk8kd
    @elshaday-kk8kd 7 месяцев назад +2

    የኔ እናት ፈጣሪ ቀን አለው አይዞሽ

  • @azebta5238
    @azebta5238 7 месяцев назад +8

    አሌክስ ይቺ ሴትዮ በዚህ መንገድ ድብብቆሽ መስራት ተመችቶታል። ይህን ያህል የጎደኛዋ ባል ጥቃት እያደረሰባት ለጓደኛዋአ እውነታዋን መንገር አቃታት ከዚህ እኛ ምን እንማራለን? ለሷ በውስጥ ማማከር ትችል ነበር።

    • @emuyelulseged7896
      @emuyelulseged7896 6 месяцев назад

      በማይታወቅ ነገር አለመፍረድ

  • @iloveethioipa2872
    @iloveethioipa2872 7 месяцев назад

    እህቴ እንኳን ተነፈስሽው በዚህ ዘመን ስውን ለማስረዳት ከባድ ነው እውነት ያለው አንች ላይ ነው ሰው በራሱ ላይ ካልደረሰ አያምንሽም እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @MesTubeer8r
    @MesTubeer8r 7 месяцев назад +15

    የመዳም ቅመሞች የተባረከ ትዳር ይስጣችሁ❤❤

  • @nigistmeasho212
    @nigistmeasho212 6 месяцев назад

    This lady is so innocent. The community needs to come together to help this lady.

  • @ተናኜማስረሽ
    @ተናኜማስረሽ 7 месяцев назад +4

    እግዚአብሔር ይርዳሽ በጣም ታሳዝናለች😢😢

  • @SerkalemS-c5o
    @SerkalemS-c5o 3 месяца назад

    በትክክል የኔ ህይውት ታሪክ ነው የቤተክርስቲያን አገልጋዎች ከባዶች ናቸው የኔም አሁን በተክርስቲያን አውደምህረት ወጥቶ ይዘምራል ያሰተምህራል ከሰው ቢደብቁ ከእግዚአብሔር ይደበቅም😭

    • @RomanWoldemariam
      @RomanWoldemariam 2 месяца назад

      ስልኩን ብሎክ ማድረግ አይቻልም ወይ

  • @Ethiopaa2722
    @Ethiopaa2722 7 месяцев назад +3

    በእርግጠኝነት ሰዉየዉን ወደሽዉ ነበር ሲቀጥል የትኛዉ Europe ሀገር ነዉ ከአንዴም ሁለቴ ሰትጠቂ ዝም ልትይ የተገደድሽዉ እንዴት ከዛ ደግሞ ባሌ ሲመጣ voice ሰማ ማለት እንዴት ነዉ ሊመጣ ሲል ያለሽበትን ችግር ታዉቂያለሽ ሳላጠፍ ጠበኩት እያልሽን ነው እረ አለምዬ የዛሬዉ ከእዉነት የራቀ ነዉ የማዳመጥ ትግስትህን ግን ሳላደንቅ አላልፍም ስንቴ መስማት ለማቆም እየታገልኩ እንደጨረስኩት it’s so confusing እየተደፈረች surprised ነዉ የሆንኩት ትላለች ማለት ግን ጤነኛ ነሽ እህቴ ልንገርሽ እኔ በአጭሩ ሳታስቢዉ በሰዉየዉ ፍቅር ወድቀሻል የሰዉ ትዳር ዉስጥም ገብተሻል so ሀጥያቲሽ እብድ እብድ እያጫወተሽ ነዉ sorry ይህን ስልሽ ሚስትየዉን እራሱ የጫወተችባት እኮ እንዴ 😠😠🤦🏽‍♀️🤦🏽‍♀️

  • @CoffeeBuna-xn3vn
    @CoffeeBuna-xn3vn 7 месяцев назад +1

    የሁሉ ወዳጅ የሆነው ኢየሱስ ይወድሻል እንዲጎበኝሽ እፀልያለሁ እህቴ

  • @sarahsarah2721
    @sarahsarah2721 7 месяцев назад +5

    የኔ እህት ጥፍቱ ያቺ ነው መጀራያ ቀን ለያት ያለ ነገር ያየሽበት ቀን ነበር እርምጃ መውሰድ ያለብሽ የሱ ቤት እዳይፈርስ የሚባል ነገር የለም

  • @ኢክሩይቶብስደተኛዋ
    @ኢክሩይቶብስደተኛዋ 7 месяцев назад +2

    ወላሒ የደረሠበት ይረዳታል እኔ ተረድቻታለሁ. 6 አመት ሆነኝ እኔም በዝህ ህይወትነኝ ያለሁት😢

  • @hannahailuchala1463
    @hannahailuchala1463 7 месяцев назад +3

    አለምዬ ተዋት ትተንፍስ ይቀላታል ሌላውም ይማርበት
    መተንፈስ በራሱ ጤና ነው

    • @bisratab172
      @bisratab172 7 месяцев назад +1

      Min temarish ahun kezih ebakish?

  • @amhariska-tube
    @amhariska-tube 7 месяцев назад

    አዝናለሁ በጣም ልቦና ይስጠው።
    አባቶች ቤተክሪስትያን እኮ መሸሸግያችን ነት እና አባቶች ልጆቸ ችሁን እርዱ።

  • @nigisttadesse9275
    @nigisttadesse9275 7 месяцев назад +3

    ወዬው ጉድ ተአምር ደሞ እዲሐይነት ሰዎች አሉ ደብተራ ነው ገባኝ ትክክልናት

  • @maedotmeseret
    @maedotmeseret 7 месяцев назад +1

    በርች እዉነት ፈታኝ ናት ጽናትን ትጠይቃለች

  • @haileselassieayele4699
    @haileselassieayele4699 7 месяцев назад +32

    ይህ ነገር በጣም አስቸጋሪ ነዉ ብዙ ምልክቶች ከነበሩ መሸሽ አይቻልም ነበር

    • @Bt-Y2XLO
      @Bt-Y2XLO 7 месяцев назад +5

      እኮ

    • @Hirut-hq5pz
      @Hirut-hq5pz 7 месяцев назад +1

      @@Bt-Y2XLO😂😂😂

    • @ClassAbc-b2j
      @ClassAbc-b2j 7 месяцев назад +4

      ጨርሰሽ ስሚው እቤት ድረስ ይመጣል በሄደችበት ይከታተላታል።

    • @hirutbaka152
      @hirutbaka152 7 месяцев назад +1

      Sdet yalaye bizu mefred ychilal ?
      Ewnetun fetari yawukewal
      Besewu yemtferdu
      ????
      Lezerachihu gf ataskemtu ye agere sewu berche ylal😢

  • @Kmyhm
    @Kmyhm 7 месяцев назад +1

    ምንም አልጠረጠርሽም ማለት ነው የኔ እህት ወንድ ልጅ የሆነ ነገር አይቷል መጥቶ ያንኳኳው አንቺ መጀመርያ አዝማሚያውን አውቄው ነበር ካልሽ ማስቆም ትችይ ነበረ እንደዚህ አይነት ነገር በመካከላችን መኖር ያለበት ብለሽ ነገር ግን እሽ ያልሽው ያክል ስለተሰማው መጥቶ ያንን ያደረገው ለምን ምን ያክል አንቺ ቸልተኛ እንደነበርሽእና አሁን አንቺ የምታደርጊው እውነትም በቀል ነው የሚመስለው አሁን ያንቺ ድርጊት ጥሩ ሰው ሰቶሻል ዝምብለሽ ህይወትሽን ኖሪ

  • @lekiea2384
    @lekiea2384 7 месяцев назад +8

    አባቶቻችን ብለን አምነን ወደ እናንተ ስንመጣ ምነዋ እግዚአብሔር ብትፈሩት ዓይኖችን የፈጠረ አያይምን ተዉ የምድር ቅጣት ይሻለናል ተዉ ሰውን ስንፈራ ምነው ሰውን የፈጠረውን እንዲህ ናቅንው
    አቤቱ ሆይ ማረን!!!

  • @babydoll3635
    @babydoll3635 7 месяцев назад +1

    አይዞሽ የኔ እሕት ወደሽ ፈቅደሽ አይደለም ያጋጥማል የጁንም ያገኛታል