Addis Abeba is the seat for African union and the third diplomatic city of the world. It has the right to be smarter and bigger than we citizens think! Be brave and keep it up Mayor!
Exactly. Ye lemman kale naw yemegeberew. Demographic lewete ena mabesater belo neber eko. Ye ketemawuen wede geter, ye geteruen…. Wede ketema. Le enesu degafewoch ena ..::: yaw seltan seleku hulum yekeral.
U tell the truth. Mrs Adanach ababa. // we're was going yesterday. all this money. // Dubai and Europe. to buy house. for. any one shop malse family TX
Enede teyakiwouch yesew merete ke dehaw tenetko newa le habtam tesheto yemiseraw eskezare alawkachehum ende ye Ethiopia gelsebe eko mebete alba new tegere meret yemegeste new belo yefelgewen zerefe yengede legue demo yehininue asketelo yesewn belemate sem mezerefe teyayezote yelem ende aygermim
Our reporters need a lot of experience . What kind of dumbest question is this ? There are many important questions to ask . Please, before you ask, take your time and prepare yourself about what you're asking. If you're new for this job , hopefully you will learn. Good luck for next time....
እኔ እኮ የሚገርመኝ ብሩ ኬት ነው የሚመጣው የሚለው ጥያቄ ሁሉም ጫና በህዝቡ ላይ አይደል ብር በጎደላቸው መጠን ታክስ እያሉ ባት ያካራይ እና የተከራይ ቀረጥ እያሉ የግባታ ፍቃድ እያሉ........ ለዛው ከመጠን በላ ገንዘብ እየጠየቁ ህዝቡ ሳይመቸው እየኖረ መዝናኛ እየተሰራለት ነው ጫናው ሁሉ በህዝቡ ላይ ነው።
አረ ቆጥበን ኮንደሚንየመን አምን ለተከራየን ተስፋችን ምን ይሆን ?
I wish this vlog go around and interview the people I mean not the cadre
የህዝብ የድሀው ላቡ ጠብ አድርጎ ያመጣው በአንፍጫቸው ይዘው አይደለም እንዴ እየመነተፉ ያሉት ጭራሽ የህዝብ ባስ ከ 5 ወደ 10 አሁን ደግሞ ወደ 20 ብር አስገቡት እና እንዴት ነው ብሩ ከየት ነው የሚመጣ ተብሎ የሚጠየቁት , እግረ መንገዳቸው አዲስ አበባ መኖር የማይችል በተዘዋዋሪ ለቆ እንዲወጣ ነው እየተሰራ ያለው ግን መጨረሻቸው የጉርዲክስታን መሪ የደረሰው ይደርስባቸዋል መጨረሻ አገሪቷ ብቻ አሳምራለው ብሎ ህባቸውን ወደ ድህነት የከተቱ መሪ ነበሩ እና ሁሉም ነገር መጨረሻ አለው ሀይል የእግዚአብሔር ነውና 😢
አዲሳባን ብቻ አጥሮ ማልማት ክልሉን ማዲቀቅ ዴቆሮ ዲሮስ
Great job Mayer Adehanech!! We need more women mayers in every kefle ketma Like Mayer Adhanevh.
Berchii jegnas alahaah yerdashe🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
Addis Abeba is the seat for African union and the third diplomatic city of the world. It has the right to be smarter and bigger than we citizens think! Be brave and keep it up Mayor!
Ke ageru mesheberek befit lela neger aykedemem neber? Enjie ager betam er man yetelal? Gen …
በግፍና በጉልበት ከህዝብ ሲፈልጉ ግብር እየጨመሩ ሲፈልጉ የቤት ክራይ እየጨመሩ ከልጆቻችን ጉሮሮ እየነጠቁን ጥዋት እና ማታ ብር ሀምጣ እያሉ ከየት መጣ ይባላል አጼ በጉልበቱ።
ጥሩ ጥያቄ ነው ብሩ ከየት እንደሚገኝ ጥርት ያለ ነገር ያስፈልጋል
@@enathagertube4619 አለቅጥ መጀመሪያ ማስተካከል የምትችለውን ለቤተሰቦችህ የምታበላውን ምግብ ገንዘቡ ከየት እንዳመጣሀው ራስህን ሂሳብ አድርግ ።እራስህን ሂሳብ ሳታደርግ ሰውን
mebrat..weha..gibir..kiray..pasport..etc yetechemerew lemin yemeslihal?..
@@Anson..23-s2lprint aregewe
እውነት የሠፈር መብራት ጠፍቶ ትራንሥፈር የለም የሚል መንግሥት የውሀ የመብራት እረ ከሤጣን የሚመጣ ገንዘብጂ የሣጥናኤል ጎል አንብብ
ከአጎትህ ካዝና ነው ጅለሰጅል
እግዚአብሄር ይባርክሽ።
የተወደድሽ ከንቲባ❤❤
ተመስገን ድሮ የት ጠፋ ነበር አሁን የት መጣ ገንዘቡ ሆኖ አል፡፡ በሂደት ተጠያቂነት የሰፈነበት አመራር ይመጣል፡፡ ሁሉ ጊዜ ይፈልጋል እና
How is Contractor's Sellection Criteria?
አዳነች በጣሞ አመሰግናለሁ ግን እባክሽን ለሰጠሸኝ ቤት ሊፈት አሰሪልን የቸገርን እሱን
ገንዘባችንን የት ነዉ የምታደርጉት ተብሎ መጠየቁ ቀርቶ ገንዘቡን ከየት ነው የምታመጡት ተብሎ ሲጠየቅ መስማቴ ኣስደንቆኛል
አይደለም አ/አ የነዋሪዎቹ ብቻ ሣይሆን የኢትዮጵያ ዳርድንበርን የሚመለከት ነው፣ማዕከላዊ ከተማ እንደመሆኑ።ነገርግን የከተማው ማሻሻያ አገሪቱን ክዶ ስለ አዳነች ብቻ እንዲመሰክር በመመቻቸት ላይ ያለ ይመስላል ምናልባት የአዳማዋ ምኒልክ ተረስታ የተገኘች ትሆን ወይ ያሰኘኛል ሳስብ።
የኔ ጥያቄ በጀቱ ከየት መጣ ሳይሆን መሆን የሚገባው ባለፉት ዓመታት (ከ2010) በፊት የሀገሪቱ ሀብት ምን ሲሰራበት ነበር?የሚለው ነው።
ውሀና መብራት መንገድ ሳይኖረው ትንሸ ጉድለት ትያለሸ አንቺ ኑሪ ቢሉሸ ትኖሪያለሸ የደከሙ እናቶች እዚያ ሄደው ምን ይሁኑ
ለመሆኑ አአን ጨምሮ ኢትዮጵያ ለUAE ተሽጣለች የሚባለወን ነገር ደፍሮ የሚያተስባብል አለን?
Lematu yekorideru yemengedu yehintsaw yegodana mebratu endihum yemengedu sefat yesacyle megede betam Sefelagi new negergi besiemesi sit goedeshila yegoref massogeja ssayenore teshikerekary mekina goreffu enedemerkeb anssafo sew mehaja atito sicheger never yegoref maswegeja tubbosoche yegebabachew teter digayee moleto endet yetewzle teratus kemelaye new thanks
ታክሳችን ለከተማዋ ኗሪ ጥቅም በኗሪዋ ፍላጎት ቅደም ተከተል መሰረት ወይስ ለማን ፍላጎት እና ጥቅም መሰረት ?
Le political
ወይ አገሬ ወደ ምድራዊ ስኦል ኢየተቀየረች ነው።
ድራማ።
Amazing development!
የኛ ይህውልህ። እንደዚህ ነው ነገሩ።
ይሄ ከባድ ነው።
ድሆችን እና ብዙሃንን አፈናቅሎ ነባሩን ይዞታ ለጥቂቶች መጠቀሚያ ለማድረግ የሚደረግና ሴራ የተቀላቀለብት መዋቅራዊ ስራ ነው።
እውነት ለህዝብ ቢታሰብ ኖሮ ቤት በርካሽ በፍጥነት ገንብቶ ህዝቡን ተጠቃሚ ማድረግ በተቻለ ነበር።
የምቀኝነት መንፈስ የተጫነው መንግስት።
ዳሃዎችን ገብሮ ጥቂቶችን ለማስደሰት የቆመ የዘመኑ መንግስት።
እረ ህዝብ በራሀብ በውትድርና አለቀ
Ledentah man yesemhale ensue nebertehin eyezerfue new bezerfa tetemdewal
Selam le Weyzero kentiba Adanech ebakwotin Englizegna bayitekemu tiru new mikiniyatum yaltemaru sewoch indet yisemuwotal? Keyikrta gar Amesegnalehu
በኮሪደሩ ግንባታ ከሚነሱት ሠፈሮች አንዱ ኮሪያ ሠፈር የሚባለው የቦታዎቹ ይዞታ ከ50 ካሪሜትር በታች ናቸው፣ አሁን ምትክ ቦታ ሲሰጥ ስንት ካሬሜትር ነው የሚያገኙት?
አንድ ነገር አውነት ያስገነዘበን ጉዳይ አለ የገንዘቡ መገኛ 1ኛ የከተማው ግብር ከፋይ ገንዘብ የት ነበረ ?2ኛ በተለያየ ምክነያት የሀገሪቱን ሀብት ያገኝ ባለሀብት ለከተማው ለሀገሩ ገንዘብ ማልማት የሚገባ ነው።በዚህ መሃል ያቺን ሙስና ተመልከቷት።በጣሞ ጥሩ ነው።አመራሩ ይቀጥል።
ቆንጆ ማብራሪያ ነው ።
ከቻይና ከመንግሥቱ ሀይለማርያም ጀምሮ እስካሁን በፕላን እየተሰራ ነው በቅርቡ አረብ አገሮች ቻይና ይገባሉ
የህዝብ ጡረታና ጫረታው በዝግ ነው
ኮንዶምኔየም ለሚቆጥቡ የውሐ ሺታ ሖኖ ቀረ???
የሚመለከተው ጥሩ ሥራ ከሰራ መበረታታት አለበት በጀት እየሰረቁ ለህዝብ ለሀገር አንድም ነገር ሳይፈይዲ 30ዓመት ወያኔ ከዘር ማንዘሩ ጋር ሲግጠን አልኖረም ወያኔን ሲዘርፍ የነበረውን ነው ያልኩት መላውን የትጝራይ ህዝብን አላልኩም እሱማ እንደ ሁላችንም የተበደለ ነው አሁን እኔ የምለው ከተማ አስተዳደሩም ይሁን ጠቅላይ ሚንስተር ቢሮ ቀን ከሌት እየተከታተሉ እያየን ጥሩ ሥራ እየተሰራ ነው ጎበዝ ስለ ገንዘብ ከየት መጣ እንዴት ወጣ ምናምን እያልን አንጨናነቅ ስለ ፖለቲካ የኔ አቋም ያ የወያኔ የሴጣን ሕግ ይነሳ ወገን ለወገን አንጠፋፋ እንደድሮ አንድ እንሁን በፍቅር በሰላም ከሚሉ ወገን ንኝ አበቃሁ ይልቅ ይህንን እየስሩ በጎን የኑሮ ውድነቱን ይመረሩና አፎርደብል ያድርጉልን ❤🎉 በተረፈ አመስጋኝ እንሁን
Tellers la 30 amate Waynea zere be manezarune wechi ashagra zerafa mene yalesarawu ala
Esun tasebaleh ende yalinm neberete endatekema leje
yehim eko yengede lejue new weyane yemtenorebeten bete true botala laye kalhone bekir aywesedebehim engede ligue gin yalhubeten kurseh eyewsedebeh new begahde eko new cheger alchew ende ciridor eyale kante netko lehabtam yeshitale ante eko mebet yelhim beka ezgo belh megezate new
የኔ ጥያቄ ይች. ሴትዮ ማናት ለምንስ ዝም ተባሉ ነው
ብሩ የሚመጠው ከኢሉሚናቲ ድርጅት ነው ባወቀ እንዳለወቀ አትሁኑ
ትክክል ከፍተኛ ብር ነው
ምንድን ነው ኢሊመናት
የኮሜንት አድራግዉ አበዳር ባንክ ነው ።
አንዱ አንተህ ነው ወይም አንች ነሽ በግብረ ሶዶም ማህበርተኞች
ጨረታ የለም???
Kareb meknitum abay sgemar agretun Dubai argtalh blul
የረሳችሁት ጥያቄ የግል ቤቶችን ተከራይተው አድሰው አሳምረው ብዙ ወጭ አውጥተው ነው እየሰሩ የነበሩት መቼም ዜጋ ናቸው
አፈር ብይ ኦሮሞን መትከል ነው ተነቅቷል
ህዝቡን እያስለቀሱ መብረቅ ይልቀቅባችሁ ጂቦች
There is NO property right in Ethiopia. All construction awarded for prosperity party supporters and beneficiary Cadre.
ለባልጊዜዎች ነዋ
Exactly. Ye lemman kale naw yemegeberew. Demographic lewete ena mabesater belo neber eko. Ye ketemawuen wede geter, ye geteruen…. Wede ketema. Le enesu degafewoch ena ..::: yaw seltan seleku hulum yekeral.
Exactly
እኔ ልመልስ?የኮሪደር ልማት ከየት መጣ በፊት የግብር የመብራት የውሃ የታክስ የፋክስ የቴሌ .......ገንዘብ ብር ተሰብስቦ የሆነ ብሔር ግለሰቦች ነበሩ የሚቀራመቱት አሁን ግን ከህዝብ ለህዝብ ነው የሚውለው 47 አመት የተግማማውን ምድር ያፅዱበት እስቲ ተዋቸው 47 አመት የተበላሸ አሰራርንም የሞተ ማለት ይቻላል ከሞት ለመቀስቀስ አቢቹን ዋጋ እያስከፈለው ነው ከትንሽ አመት በኋላ ተሳዳቢው ተራጋሚው በሙሉ አፉን ሳይታጠብ ደግሞ መልሶ አመስጋኝ ይሆናል እና የኮሪደሩ የልማት ብር ምንጩ እና አላማው ይሄንን ይመስላል እልሀለሁ
Keberte kenteba tekekel belewal befete bare yete new mechanew
እግዚአብሔር ይስጥህ
"...ብሩ ከየት መጣ" ለሚለው ጥያቄ፤ የማያውቅ ካለ፤ ዲቢያሎስ በኢምሬት በኩል ነው የሚገኙት 'ና ለዚህ ደግሞ "የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ" የሚለውን መጸሐፍ ቁጥር ፬ን ማንበብ ነው።
U tell the truth. Mrs Adanach ababa. // we're was going yesterday. all this money. // Dubai and Europe. to buy house. for. any one shop malse family TX
Yesterday the money was invested on condominium house, big highway roads, universities, etc
ድሮ ድሮ ገንዘብ የት ሄደ ነበር ጥያቄው፣ ኡሁን ደግሞ በተቃራኒ ገንዘቡ ከየት መጣ ሆነ! ለውጡ ግን ይገርማል!!
አሁን ላይ መንግስት ብር የለንም እያለ ነገር ግን ህዝቡ ላይ ከቤት አከራይ በታክስ መጨመር በነዳጅ በኑሮ ውድነት ህዝቡን አስጨንቆ አይደል እንዴ ያለው ታድያ ይሄ ይሄ ሲሰራ ብሩ ከየት መጣ አያስብልም?
Yechie seteyo sawu yemesededew Ethiopia selaltadesech naw? Ageretewa laye selam selata ena sera selata naw. Ye ager konjo mehone megeb ayabelam.
ከሕዝቡ ነው
አዳነች ጀግና ናት ፤ ጠያቂዎቿ 10 ጊዜ ሙተው እንደገና ቢወለዱ ብሩን ለራሳቸውና ለዘመዶቻቸው ያረጉታል እንጂ አያሠሩትም 😛⁉
15m ላይ መሬት ያለን ምንድነው የሚሆነው
አባካቹ አታስጨንቁን
አዳነች ብልፅግናን ከ አዲስ አበባ ህዝብ ያጣላች ምስኪን ጀግና ነች !!
እየሱስ ይዲፍችሁ ምዲር ይንሳችሁ እንበላዋለን ያላችሁትን አትብሎት ?
ከየት አመጣቹ ( ከየት አመጣችሁ )
ገንዘቡን ከዬት የተገኘ ነው የተባለው እኔ እንዴ ጅቡቲ ውል ለ99 ዓመት ብድር ሰጥቻቸው ነው😂
ገንዘብ ከየት አምጥታችሁ ነው ሃገር ምትገነቡት ብሎ ጥያቄ መልሱ ሰርቀው ነው በቃ ::
ሰርቀው ሃገሪቱን ወደቁልቁል ሲጥሏት የነበሩትን ሳትጠይቁ የሚሰራን ሰው ምታንጎጥጡ እግዛቤር ይቅር ይበላችሁ ይህንን ስል ጋዜጠኞች ለምን ጠየቃችሁ አይደለም አሉጂ ውጭ ሃገር ቁጭ ብሎ ሚያቀረሽ
ዋና ሀሳብ አመንጪው ማኖ ሆነና
ከንቲባ አዳነች የታይላንድ ውበት ሰው ያወራል የእኛ ከተማ ሲለማ አጉል ስም ይሰጣል መልካሙን መናገር ተገቢ ነው ሁልግዜ እንቅፋት ማውራት ተገቢ አይደለም።ሙስናን ዘረኝነትን አድሎን እናጋልጥ
Enede teyakiwouch yesew merete ke dehaw tenetko newa le habtam tesheto yemiseraw eskezare alawkachehum ende ye Ethiopia gelsebe eko mebete alba new tegere meret yemegeste new belo yefelgewen zerefe yengede legue demo yehininue asketelo yesewn belemate sem mezerefe teyayezote yelem ende aygermim
ቴሌን ሺጠዉ አማራ ጦርነት ላይ ነዉ
የኢትዮጽያ ክብርት ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አበቤ የለውጥ ጀግና ነሽ በጣም የማከብርሽ የስራ የለውጥ ጀግና ነሽ አገራችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን ወደፊት በርቼ
Our reporters need a lot of experience . What kind of dumbest question is this ? There are many important questions to ask . Please, before you ask, take your time and prepare yourself about what you're asking. If you're new for this job , hopefully you will learn. Good luck for next time....
They are not journalists but paid cadres in the first place
በኢትዮጵያ ታሪክ ክብርት ከንቲባ ከሴቶች ሀገርሽን በማገልገል ምትስተካከልሽ የለችም ፈለግሽን የሚከተሉ የበለጠ ውጤት እንዲያስመዘግቡ ሰቅለሻል እና ዘመንሽ ይባረክ።
ገንዘቡ ከየት ነው የሚመጣው የሚለው ጥያቄ አግባብነት ያለው ህዝብም ሊያውቀው የሚገባ ጉዳይ ነው፣ ሆኖም ምንም ስራ ሳይሰራ ከሚመዘበር ቢያንስ ይህን ያህል ስራ ተሰርቶ ማየት እኔን በጣም አስደስቶኛል፣ እውነት ይሁን አይሁን ባላውቅም ወያኔ በቢሊዮን የሚቆጠር ዳላር እንደዘረፈ ይሰማል፣ ታዲያ የቱ ይሻል ይሆን???
ሰዉ ሲሰራ አገር ሲለማ የሚያመዉ አለ እነሱናቸዉ የሚጮሁት።
እኔ በጣም የምገርመኝ ጠያቄዎቹ ናቸው ምንልትላቸው ይፉልጋሉ ጠያቄዎቹም ተጠያቅዋም ተዉያይታችሁ ህዝብ እናስተኛው ከሆነ ኡትሰቡ አይተኛም ነቅቶል
እዎ ለውሸትሽ ተባባሪ ጋዜጠኛ መግዛት ያስፈልግሻል እንዲያው ለመሆኑ ለልጆቻችን ነው የምንሰራውትያለሽ የአ/አ ልጅ የተረፈው ስደት ረሃብ ስራ አጥነት መፈናቀል እስር ለስው ልጅ የምታስቡ ቢሆንማ በቅን አንድ ጊዜ መብላትያቃተውን ህዝብ ማእከል ባደረጋችሁ ነበር በጠኔ ለወደ ሰው አይደለም ከተማማስዋብ አንገቱ ላይ ወርቅ ቢታስርልት ምን ይጠቅመዋል?እባካችሁ ባለስልጣኖቻችን ስውን ባትፈሩ እንኩዋን እ/አብሔርን ፍሩ
በፅድቅና በታማኝነት መስራት እንዳንቺ ነው። ቀጥይበት የሚያወሩትን ነቀፋ ሲያጡና መወንጀል ሳይችሉ ሲቀሩ ይዘላብዳሉ። ይኸነ የነሱ ብሔር ሆነሽ ብትሆኚ ኖሮ ሰማይ ላይ ያወጡሽ ነበር።ለማንኛውም የነሱን የምቀኝነትን ወሬና ሐሜት ሳትሰሚ መቀጠል ነው።ፕሮፎርማ የሚሰበሰበው ለነሱ እያማከርሽ አይደለም። ❤❤❤❤❤
ኩኩኩኩ ወይ ጽድቅ
14:33 እኔ የሚመስለኝ የልማት ሐዋሪያ የሚመስለኝ ጠ / ሚሩ ናቸው ብየ ነው የማምነው ፡፡
ስንት የሚጠየቅ እያለ የኮሊደር ብር ከየት መጣ ይላል !!!!ከየትም ይምጣ ምን ያደርግልሀል ? እዚያ ሂደህ ትውልድ እያፈረሰ ያለውን መጠጥ ቤት ጭፈራ ቤት ሂደህ ጠይቅ :የለማ ነገር ከምጠይቅ
yerasu gibir ayidel ende..ye leba fes
ትክክለኛ ጥያቄ ነው ህዝብ ማወቅ አለበት ነገ ብልጽግና ሲፈራ ርስ ሌላ ትዉልድ እዳ ከፋይ እንዳይሆን መታወቅ አለበት
አቃጣሪ ፒፒ
ከንቲባ አዳነች አደራ የምንልሽ ህይወት ሀላፊ ናት ስለዚህ ስምሽን እስከዘልለም ተክለሽ እለፊ ጥቁር ስም እንዳትተክይ
ስራ የሚሰጠውኮ ለሰራተኛና ለታማኝ ባለሙያ ብቻ ነው
ወሮበላ በበዛበት ሀገር የስራ ኮንትራት አይሰጥም
በቂ መልስ ነው ከንቲባችን የሰጠችው
እየተሰራ ያለውን የማድነቅ ባህሪ ይኑራችሁ!!!
ዋናው ሥራ እንድሠራ አይደል የከተማውን ገጽታ መቀየርና ለነዋሪው ምቹ ከተማ መፍጠር ከሆን ከትም ታምጣ ምንአገባህ ሥራፈት
ለሚሰራ ሰዉ እንቅፋት ትሆናላቹ ስራ ስትፈታ ቁጭ ብለህ ነገር ትበላለህ። ከየትም ያምጡት ለራሳቸው ለግላቸዉ አይደለም የሰሩት ለህዝብ ነዉ የሚሠራ ሰዉ አቃቂር ከምታወጣ ስራ ስራ ፈት
Awooo le rasewa hezeb naw ketemaw yemetamesew. Ye ketemaw hezeb wede wuechie eyetewerewer ke geter …. Tashofaleh endie? Ereee kebresh kerto selam betefetere.
እስቲ በደንብ እንየው ወ/ሮ አዳነች: : እናንተ ከመጣችሁ ቦሀላ የተጨመሩ የገቢ አይነቶችን እስቲ እንያቸው: : የአከራይ ግብር በብዙ እጥፍ አሳድጋችሁ የመሬት ግብር ብዙ ሺህ እጥፍ ጨምራችሁ የመሬት ሊዝ በካሪሜትር በብዙ መቶ ሺህ ሸጣችሁ በአገልግሎት መስጫ መስሪያ ክፍያ ብዙ እጥፍ አሳድጋችሁ የሰበሰባችሁት ገንዘብ አይደለም እንዴ?
አገር በኘሮጀክት አይመራም በፕሮግራም እንጂ ያሉት ፕሮፌሰር እጀታ ከንቲባው ትምህርት ይሁን
ተባረኪ፣ወ/ሮ አዳነች !
...ደደበ! አንተ ደግሞ ተረገም!
በቢላ ከሆነ አንተንም ይጨምር አሜን።