መርካቶን የሚተካው አዲሱ ገበያ ግንባታው ተጀመረ!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 ноя 2024

Комментарии • 112

  • @dawityohanes475
    @dawityohanes475 2 дня назад +5

    ሰዉየዉ አሮጌ ነገር እንዳላይ ብሏል እዉነት ነዉ አዲስ እንደ ስሟ አዲስ መሆን አለበት መፍረስ ካለበት መርካቶ መፍረስ አለበት

    • @TameneMelese-m7z
      @TameneMelese-m7z День назад +1

      በባዶ እግርክ እንደማደክ መጠን አንድ ልብስ ከአባትክ ወርሰህ እንደማደክክ የመርካቶን ጥቅም አይገባክም እግርክ ውስጥ የገባውን ሞጀሌ ለማውጣት መርፊው ከመርካቶ ነው የሚመጣው

    • @godismysavior2684
      @godismysavior2684 День назад

      Anathe yeferse

  • @NerdiAsefa-si2jq
    @NerdiAsefa-si2jq День назад +1

    አያልቅበት ያይምሮ ባለፀጋ የኛ መሪ ዶክተር አብይ ሺ አመት ግዛ

  • @zewdumesele5845
    @zewdumesele5845 20 дней назад +4

    አሜን ሰላም ለአገራችን።

  • @ShimelesGemechu
    @ShimelesGemechu 6 дней назад +2

    ቦታው መነሻው ጎተራ የቀድሞ የሙገር ሲሚንቶ መጋዘን ወይም አዲስ ሞጆ ዘይት ፋብሪካ ጀምሮ እስከ ጎፋ ገብርኤል ሰፈርን ያካልላል።

  • @yifrutamirat5522
    @yifrutamirat5522 6 дней назад +2

    ብራቦ፣ ቆንጆ ትንተና ነው በርታ !

  • @AlemuDesu
    @AlemuDesu 21 день назад +15

    የሚሰራበት ቦታዉ አልጠቀስክም

    • @Lionk-c4z
      @Lionk-c4z 21 день назад

      ጎተራ

    • @EshakYusuf-ht8xf
      @EshakYusuf-ht8xf 20 дней назад

      ​@@Lionk-c4zእንዴ ጎተራ ላይ 33 ሄክታር ባዶ መሬት አለ እንዴ ይህ ወደ ካሬ ስንቀይረው 330 ሺህ ካሬ ቦታ ያለ አይመስለኝም??

  • @mengistebeyene5504
    @mengistebeyene5504 10 дней назад +2

    ምቀኛ ክፉ ጠላት እርር ድብን በሉ ኢትዮጵያ ከፍ ትላለች ትበለጵጋለች

  • @bootaye5540
    @bootaye5540 2 дня назад +1

    The new airport is not in Bishoftu it is in Aqaqi district of Oromia region in east Shewa zone. Please, do not confuse people.

  • @amaremergia9037
    @amaremergia9037 2 дня назад +1

    የት እንደሚገኝ አልተጠቀሰም።

  • @mulugetaseyfu5193
    @mulugetaseyfu5193 13 дней назад +2

    Where is the location

  • @abumaida8138
    @abumaida8138 20 дней назад +1

    እንደዚ ነው መሆን ያለበት ከተማ ወይም ድሀ ከማፍረስ ከዳር ላይ ከከተማ ዳር ሌላ ከተማ መስራት ሀብታሞች ይዞ

  • @muhammdraya
    @muhammdraya 5 дней назад +1

    ጀግና መሪ ዶ/ሪ አብይ 🎉❤🎉

  • @kidistruga1619
    @kidistruga1619 20 дней назад +4

    መርካቶን እቢይ ነው ያፈረስው የምትሉ እግዚአብሔር ያፍርሳችሁ ከሀዲ የበዛበት ሀገር አንደበቱን የቀደስ ብቻ ለውጡን ማየት ይችሳል አመፅኞች ይጠረጋሉ!!!!!!

  • @abdimuhamed4135
    @abdimuhamed4135 2 дня назад +1

    Nice

  • @bootaye5540
    @bootaye5540 2 дня назад +1

    The new airport is 30 km away from Bishoftu town of Oromia region.

  • @bettyjes3421
    @bettyjes3421 21 день назад +6

    አሁን ያለው መንግስት በዘረኝነት አይታማም ፅንፈና ነህ አብን የማይወዱ አወራራቸው አይጥምም ልክ እንዳንተ ወደድክም ጠላት ጀግነቱ ተገደህ እያወራህ ነው ድል ድል ድል ድል ለአብቾ ጀግነው መሪዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kebreababebe1298
    @kebreababebe1298 21 день назад +2

    ኢትዮጶያ አዲስ አበባ ብቻ ናትዎይ ?

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 21 день назад +2

    አይይይ , ከምኔ ከምኔ ከምኔ አለ የአገሬ ሰው
    በቃ ሾርት ሚሞሪ ሆነን ቀረን

  • @KidistKidist-s7w
    @KidistKidist-s7w 21 день назад +1

    የትነው

  • @deebiaagarree553
    @deebiaagarree553 21 день назад +2

    አዎ አቢቹ አባብያ በግጭት መሀል እንደዝሀህ አይነት ፕሮጄክት የሠረ በሰለም ጊዜ የምሰረው ሥራ ሁለችን እነዉቀለን አገረችን ሰለም ሆና የዝህን ጃግና ተተሪ መሪዉን ሰራ አለህ የሰያን እንለለን

  • @FirehiwotHailemaskel
    @FirehiwotHailemaskel 2 дня назад

    Adinkeyalehu

  • @MoGitu-d5o
    @MoGitu-d5o 21 день назад +5

    ክክክክክክ አይ ብልፅግና ቀልዱ አይጠገብም😂😂😂

  • @NaniAsme
    @NaniAsme 21 день назад +5

    ተከፋይ

  • @selomongabiregzabiher575
    @selomongabiregzabiher575 21 день назад +2

    የት አከባቢ ነው የሚሰራው? ለምን አልጠቀስክም? ያወቃቹ ንገሩኝ

  • @Truthintruth-kh3vqdes
    @Truthintruth-kh3vqdes 21 день назад +7

    የሐገሪቱዋን የውጭ መንዛሪ ችግር የሚቀርፍ እንደማዳበሪያ ፋብሪካ እና የመሳሰሉትላይ መሀይም አይደፍርም🤔🤔🤔የመሀይም ግርግር መሬትመሸቀልላይ ብቻነው😂😂😂😂

    • @nabilteha4432
      @nabilteha4432 21 день назад +1

      Ye honk jel, madaberya fabrika zem belo ayquaquamem. First you should clean your self from bad mind Set of Fano, Woyane or Shene before you talk about Madaberya.

    • @Truthintruth-kh3vqdes
      @Truthintruth-kh3vqdes 21 день назад +1

      @ 15 biliyon dollars 5 yemadaberiya fabrics ykeftal 🤔🤔ሲጀመር ይህንን የሚያስብ ጭንቅላት የለውም። ካናዳ ለዓለም የምታቀርበውን ማዳበሪያ የምትሰራው ከሞሮኮ በምታገኘው ጥሬ ዕቃ ነው።

    • @Truthintruth-kh3vqdes
      @Truthintruth-kh3vqdes 21 день назад +2

      @@nabilteha4432 Fanno never and ever be the source of bad mind set!!! Me and you literally opposite 😆😆😆Fanno Instead it will be the source of wisdom and brevity 💪🏾💪🏾💪🏾

    • @RomaBei
      @RomaBei 20 дней назад

      ከብት ቁጭ ብሎ ማውራት ቀላል ነው

    • @RomaBei
      @RomaBei 20 дней назад

      ከብት ቁጭ ብሎ ማውራት ቀላል ነው

  • @MeheretGetachew-u5u
    @MeheretGetachew-u5u 21 день назад +1

    ያልተሟላ መረጃ ነው ቦታው የት ነው?

  • @Dereje-bp7wt
    @Dereje-bp7wt 21 день назад +4

    ቦታው?

  • @ethio3839
    @ethio3839 3 дня назад

    60% for Oromo 40% non Oromo

  • @DawitKntmekdaw-i5h
    @DawitKntmekdaw-i5h День назад

    መርካቶን ለማፍረስ መርካቶን የሚተካ ወሪ

  • @tigunegnmuluye2163
    @tigunegnmuluye2163 21 день назад +1

    ጉለሌ አስኮ መስመርም አልተነካም።

  • @JemmyFM
    @JemmyFM 5 дней назад

    ትችላለህ

  • @HayatSeid-r5y
    @HayatSeid-r5y 21 день назад +1

    መርካቶ ቃጠሎው ሳይበርድ ቸኮላችሁ

    • @bemnethailu1663
      @bemnethailu1663 21 день назад

      ወገኖቼ የሚገርመው እኮ ሁሌ በኢትዮጵያ ህዝብ ጭንቅላት መጫወት አይበቃቸውም ወይ ? በቃ ሁሌ ድራማ እንደ ሰሩብን , አረ አሁንስ ተነቅተናል ይበቃናል አለማለታቸው ግርም ነው የሚለኝ ግን እናያለን እስከየት ድረስ እንደሚሄዱ ? 😢

  • @abdelaibrahim812
    @abdelaibrahim812 19 дней назад

    Thank you men I genuinely like ur presentation
    Nicely delivered 👌

  • @hreetabebe3979
    @hreetabebe3979 21 час назад

    ዘገባ ስትሠራ ስም(የቦታ፣ የሰው፣ የድርጅት፣ ወዘተረፈ) ዋና ነገር ነው። አዲስ አበባ አልክ እንጂ የቱ ጋር እንደሆነ አልተናገርህም!

  • @tamefieshek9165
    @tamefieshek9165 21 день назад

    የት? እዛው መርካቶ ወይስ ሌላ ቦታ?

  • @WelduArefeayne
    @WelduArefeayne 21 день назад

    Ere mashekabet 😊

  • @HussinSaide
    @HussinSaide 21 день назад

    መርካቶን ያቃጠለዉ ምግስት ነዋ

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 9 дней назад

    አቅም ካለው ሁሉንም ያፍርስና በተሻለ ይስራ ትውልድ ያመሰግነዋል

  • @opsahmed7211
    @opsahmed7211 20 дней назад

    Kersssammmm

  • @Tome-t2y
    @Tome-t2y 20 дней назад +1

    ተሰርቷል እንጅ ፈርሷል አይባልም ጨለምተኛ።

  • @SisayMeshesha-t3b
    @SisayMeshesha-t3b 21 день назад +2

    ዝምብለ ትቀደዳለ ?

  • @tewodrosberhanu1333
    @tewodrosberhanu1333 21 день назад

    Guragane yemitekaw ye oromuma gebeya atlem denez

  • @WakOda-z7i
    @WakOda-z7i 21 день назад

    Thank very much!!!!

  • @hanihairdin
    @hanihairdin 21 день назад

    መርካቶ መቼም በምንም አይተካም ።

  • @GosaMagarsa-z1j
    @GosaMagarsa-z1j 21 день назад

    Psychology😊😊😊😊

  • @godismysavior2684
    @godismysavior2684 День назад

    Yet new

  • @georgessaroufim7733
    @georgessaroufim7733 20 дней назад

    አይ መርካቶ አፈረሱት እና ባንዴ ሰሩት አጀብ

  • @teshomemassebo9222
    @teshomemassebo9222 21 день назад

    ፈርሶ እየተገነባ ነው

  • @getdesalegn558
    @getdesalegn558 2 дня назад

    መድረ ቀለዋጭ

  • @EshakYusuf-ht8xf
    @EshakYusuf-ht8xf 20 дней назад

    እኛ ሀገር ብዙ ፕሮጀክት ያለ ፕላን ዝም ብለው ሲጀመሩ እናያለን ግን 1/100 ኛው ሲያልቅ ነው የምናየው ለምሳሌ ለገሃር ጋር እየተሰራ ያለው ፕላናቸው ከተማን መስራት ነበር ነገር ግን እንደምንም ለማስመሰል አንዲት ፎቅ ሰሩና ገና ዘመናትን አጥረው ሲቀመጡ ነው የምናየው👎👎👎

  • @sheikonagawo225
    @sheikonagawo225 6 дней назад

    Alfarasam, iya taganbaa naw. Better town is coming. The name should also change.

  • @MahletMolla-g4e
    @MahletMolla-g4e 21 день назад

    ሰውዬው እኮ የጉድ አገር ገንፎ ሆነብን አረ አምላከ እስራኤል ድረስልን አረ ኡኡኡኢ የፈጣሪ ያለ

  • @softad7315
    @softad7315 21 день назад

    ምንን እናድርግ እደዚህ ይሻላል

  • @alemayehuassefa1270
    @alemayehuassefa1270 21 день назад +1

    ምን ነካህ የዜና አሰራር እንድዚህ አይደለም እንደ ጢንዚዛ ትዞራለህ

    • @bemnethailu1663
      @bemnethailu1663 21 день назад

      ፕሮፖጋንዳ አታውቁም ወይ ?

  • @BuzayehuBuze-bm5xl
    @BuzayehuBuze-bm5xl 21 день назад +1

    መጀመሪያ ካዛእንቺስን በትክክል በጠራሀት መሀይም

    • @bekibelay4906
      @bekibelay4906 21 день назад

      በአክስንቱ ጠርቶታል በቃ ።

    • @EldanaGezahegn-t5n
      @EldanaGezahegn-t5n 4 дня назад

      አንተ ግን በትክክል ፅፈህዋል ?

  • @BuzayehuBuze-bm5xl
    @BuzayehuBuze-bm5xl 21 день назад

    አይ የካድሬ ነገር

  • @HappyBeetle-oy1jy
    @HappyBeetle-oy1jy 21 день назад +1

    እያቃጠላችህ ገበያ

  • @SoliAlex-y9b
    @SoliAlex-y9b 21 день назад

    የመተተኛ ቀጠና ፈረሰ በቃ

  • @IbrahimDawed-b4z
    @IbrahimDawed-b4z 21 день назад

    Yet akabeb nw yemeganbwe

  • @Timhritu
    @Timhritu 21 день назад

    Merkato akaxelo yeraschew swoche lela bota serto lemaserkb nw aye beltsegna

  • @dagmtemesgen-g4i
    @dagmtemesgen-g4i 21 день назад +1

    እረ አትችልም ሌላ ሥራ ፈልግ

  • @abiyadefris8473
    @abiyadefris8473 21 день назад

    መርካቶንማ አቃጠላችሁት

  • @LibenEreso
    @LibenEreso 20 дней назад

    ke hulu daily or ke hone ye zena channal lay nw muluwen yegelebetkew abate yemechish berchi

  • @aduhrt123
    @aduhrt123 2 дня назад

    Leba

  • @mengistuadghie6532
    @mengistuadghie6532 20 дней назад

    ሶስት መቶ ቢልዬን ዶላር በል

  • @Mule0411
    @Mule0411 20 дней назад

    ስሙ ለምን አዲስ ቱሞሮው ሆነ?

  • @Hailye-fd8th
    @Hailye-fd8th 6 дней назад

    35 ሄክታር ? ወይስ ____ 35******

  • @mogesmersi1079
    @mogesmersi1079 21 день назад

    የትነው የትነው የሚሰራው በምናብ ነው መሰል!!

  • @zewdityetbarek6371
    @zewdityetbarek6371 14 дней назад

    አንተ አንኳን ኢትዮጵያን አፍቃሪ አይደለህም አቀራረብሕ የሚሰራውን እየወነጀልክ ነው? በክፉ ሥራ የተሰማሩትን የምታበረታታ ነው ሚመስለው ግልጽ አይደለም

  • @desalegnfente47
    @desalegnfente47 6 дней назад

    Anatu yifres

  • @shewawork-sn8df
    @shewawork-sn8df 21 день назад

    ያፍርስህ

  • @letischsamuel7908
    @letischsamuel7908 21 день назад

    ወይ ጉድ ድሃዉ የት ይሁን
    ምስጥሪ ምን ይሁን
    እግዝኣቢሔር ለድሃዉ ይጠብቀዉ

  • @Truthintruth-kh3vqdes
    @Truthintruth-kh3vqdes 21 день назад +1

    አብይ የሚባል ደናቁርት ሐገር ከመራ ገና ብዙምስቅልቅል ይፈጠራል😮😮😮

    • @ftsunion8365
      @ftsunion8365 21 день назад

      Who you want to lead the country?

    • @Truthintruth-kh3vqdes
      @Truthintruth-kh3vqdes 21 день назад

      @@ftsunion8365 ከ7ተኛ ክፍል ያለፈ ብቃት ያለው ምሁር። ታጣቂን በር በርግዶ አስገብቶ ሕዝብን የማያስፈጅ የበቃ የነቃ! ብቃት ያለው!!!

  • @AbdlwahabNeseru
    @AbdlwahabNeseru 19 дней назад

    Ortodox is denjer degemteyana metetya hayemanote nw

  • @Taggist-rx6wr
    @Taggist-rx6wr 21 день назад

    ማርካቶ የጣንቅይ ሳፍር ነው

  • @David-t5j2j
    @David-t5j2j 20 дней назад

    Negerew Le challaa