"2018 በድሬዳዋ አንድም ባጃጅ አይኖርም" | ነፃ ሐሳብ | ክፍል 2

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 ноя 2024

Комментарии • 390

  • @sebeleroba7959
    @sebeleroba7959 5 дней назад +11

    አቦ አላህ ዘመንህን ይባርክ ድሬዎች ይህን ፍቅር የሆነውን ውንድም እድሜውን ያብዛለት አቦ

  • @meskeremmeskerem5596
    @meskeremmeskerem5596 21 день назад +35

    የኔ በዘመኔ ምርጡ ጋዜጠኛ በጣም ማከብርህ እድሜና ጤና ይስጥህ ውዱ የሰፈሬ ልጅ ኑርልኝ የድሬ ከንቲባ በጣም መልካም ሰው ነው የንግግር ስርአቱ ራሱ ምርጥ እናት እንዳሳደገችው ይመሰክራል ትህትናው ደስ ይላል ስሜነህ ግን ተባረክ እውነት ጠንካራና ደፋርነትህን ሳላደንቅ አላልፍም

  • @teddyweb5440
    @teddyweb5440 24 дня назад +34

    ድሬ ምርጥ ከተማ ሰው እንደ ሰው የሚኖርባት ፣ ለሌሎች ተምሳሌት ሰላምሽ ይብዛ 🙏🙏🙏

  • @GenetAbate-ed7gh
    @GenetAbate-ed7gh 7 дней назад +7

    ጋዜጠኛ ማለት ይሄ ነዉ. ኢትዮጵያ በአሁን ሰአት ከመሪ ጀምሮ ያጣችዉ ጓበዝ, ሀቀኛ, የሚጠይቀዉን የሚያቅ, ሲዋሹና ሲያሰመሰሎ የማያሳልፊ ለብዙ ጋዜጠኞች ምሳሌ የሚሆን ጀግና እደዚህ ነዉ ቀጥልበት.🙏🏾❤️

  • @comcell3831
    @comcell3831 14 дней назад +9

    አንተ የሰው ልክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የድሬ ወርቅ❤

    • @TawakkalKk
      @TawakkalKk 2 дня назад +1

      ወላሂ ቀላል ወርቅ ነው አላህ እረጅም እድሜየ የአሏህ እሩሩ ነው

  • @abateeshete6629
    @abateeshete6629 4 дня назад +1

    ከአዲስ አበባ በጣም ደስ የሚል ህዝቡን የማያስነጨነቅ እቅድ ስለሆነ እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @ኢዮሲያስ12
    @ኢዮሲያስ12 25 дней назад +39

    አሉባልታ እና የፖለቲካ አጀንዳ እና ሴራ ድሬ ላይ አይሰራም አቦ ወለ በል በለው😂 ድሬ የሁሉም ኢትዮጵያዊ ከተማ ናት
    ❤️🥰🙏

  • @HenokredaAbraham
    @HenokredaAbraham 3 дня назад +1

    [እንዲህ እንደሆንን አንኖርም ነገ እንወረዳለን ወደነሱ ነው የምንሄደው በእጃቸው እንበላለን] ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት ክቡር ከንቲባችን።

  • @tofikali9576
    @tofikali9576 25 дней назад +27

    እኛ ኢትዮጵያውያን መቼ ነው ግን አዲስ ነገር መቀበል የምንለማመደው ድሬዳዋ እንደስማ ያላገኛዋት ከተማ ነበረች አውን የተጀመረው ነገር በጣም ደስ የሚል ነው ተሰሪቶ ሲያልቅ ስማን የምትመጥንከተማ እንድምትዋን ተስፍ አደርጋለሁ መልካም ስራ

    • @HabtamuFeyisa-jc5jr
      @HabtamuFeyisa-jc5jr 25 дней назад

      አንተ ኤክስባተር በስራ ላይ ነህ ቱቦ ራስ

    • @RodasT-ou3fj
      @RodasT-ou3fj 24 дня назад +2

      ምን አይነት አዲስ ነገር???? ልማት ልትለኝ ከሆነ የምትለኝ ልማት በምንም ስሌት ሊጠላ አይችልም። እኔ ግን በልማት ስም ሰው ሜዳ ላይ ሲዘራ ሳይ ልማቱ ለማን ይሆን?? የሚል ጥያቄ ያጭርብኛል።

    • @ዋሰ
      @ዋሰ 18 дней назад

      ​@@RodasT-ou3fj
      አንተ እርሰት አሰመላሸ እርሰትህን ከሰመልሰሀል ምን ትሰራለህ ድሬ ሀገርህ ወደ እርሰትህ ሂድ ደህና ሰምብት

    • @GenetAbate-ed7gh
      @GenetAbate-ed7gh 7 дней назад

      @@RodasT-ou3fjትክክል 💯%

    • @GenetAbate-ed7gh
      @GenetAbate-ed7gh 7 дней назад

      አዲሰ ነገር ማንም አይጠላ ግን አዲሰ ነገር ከመደረጉ በፊት ህዝብ ማወቅና መፊቀድ አለበት. ከአያት እሰከ እናት የኖሩበትን ቤት አፊርሶ እኛ የፈለግነዉን እናርግ ሲባል ህዝብ ምን ይበል? የአዲሰ አበ ባ ህዝብ እደዚሁ የሚበላዉ የለ ቤቱ ፊርሶበት ይከራተ ታል መጀመሪያ ህዝብ የሚበላዉ የሚሰራዉ ነዉ መቅደም ያለበት.

  • @MUSSAHUSSEN-n4s
    @MUSSAHUSSEN-n4s 24 дня назад +15

    የድሬ ንጉስ አሏህ ይጠብቅህ የወደፊት የኢትዮጵያ ጠቅላይ ብትሆን ደስ ይለኛል

  • @nurhussenseidyesuf9091
    @nurhussenseidyesuf9091 День назад

    I appreciate your values and principles...! Stay with that...!

  • @kalidnejib8059
    @kalidnejib8059 5 дней назад +1

    አመለካከትህ ውብ ነው ማሻአላህ ከንግግርህ መሐል እኔ የሚል ቃል በተደጋጋሚ ታበዛለህ እኛ ማለት አለብህ ምክንያቱም ውክልናህ ለክልልህ ነው።

  • @AdnanJamila
    @AdnanJamila 7 дней назад +1

    ጋዜጠኛ ስሜነህ አድናቅ ነኝ ጎበዝ በርታ የድሬ ካንቲባ የዘመኑ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ❤❤❤❤❤❤❤❤ ተባረኩ

  • @tadyalem4357
    @tadyalem4357 24 дня назад +9

    ክኢቴዮጽያ ሰውች የውደመው ሰውየ የህ ነው በጣም በጣም ጡሩ ሰው ነው ምን አለ ሁሉም ሰው እንደሱ ቤሁን ፈጣሬ የባርክህ ውንደሜ💗💗💗💗💗💗💗

  • @sisaytefera5725
    @sisaytefera5725 6 дней назад +1

    "እባክህ የድሬዳዋን ከንቲባ አትንኩብን እኔኔ በድሬዳዋለ ሰላም ጤና ነው አትንኩበት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ዪስ ጥህ የልጆችህ አባት ያድርግልህ እኔ ድሬ ልጅ ነኝ አንተ ጥሩ ኢትዮጵያ ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ እኛ ድሬ ልጆች አንተን ውጪ ያለነነው ፀሎት እያደረግን እድሜ ጤና ይሰጥህ ከአሜሪካ ተባረክ ።

  • @liyameseganaw6301
    @liyameseganaw6301 24 дня назад +3

    ዋልታ ቲቪ በጣም እናመሰግናለሁ ከንቲባችን ሁሉም ያሉት በትክክል ነው እኛ ድሬዎች በሰላም እየኖርን ነው አሉባልታ ነው ክበርልን ከንቲባችን 🙏🙏🙏

  • @TadesseTesfaye-zw7wq
    @TadesseTesfaye-zw7wq 12 дней назад +8

    በእውነት የድሬደዋ ከንቲባን ሁሌም አደንቃቸዋለሁ ፈጣሪ ጤናውን ይስጣቸው፡፡

  • @melatcode4111
    @melatcode4111 24 дня назад +10

    ድሬ የፍቅር ሀገር ❤

  • @Kassahun-e5r
    @Kassahun-e5r 24 дня назад +13

    ምርጥ ሰው ነው ብቃት ያለው።

  • @danielkebede2765
    @danielkebede2765 25 дней назад +28

    ስሜነህ እባክህ ጂማ ላይም በዚ በኮሪደር ልማት የሚፈርሰው ቤቶች ችግር ስላለ ይጂማ ከተማ ከንቲባውን አነጋግርልን

    • @EliasMitiku-dg3ow
      @EliasMitiku-dg3ow 22 дня назад

      pleas pleas jimaa layim

    • @ዋሰ
      @ዋሰ 18 дней назад

      ​@@EliasMitiku-dg3ow
      ለምን ተሰራ ነዉ በየቦታዉ የልማት ጠሮች እርሰት አሰመላሾች ናቸዉ አገራቹህ ሂዱ ጅማን ልቀቁ

  • @abrhamabera-t1m
    @abrhamabera-t1m 15 дней назад +2

    ከንቲባ ከድር ምርጥ ኢትዬጽያዊ መሪ ነው ቅንነቱ
    ሀገርን የማስተዳደር አቅም እንዳለው ያሳያል እድሜና ጤና የበለጠ የሀላፊነት ቦታ አላህ ይስጥህ ከድሮ

  • @matrix4946
    @matrix4946 25 дней назад +14

    ልክ ነህ ሌላው ይገርፋል፣ ያስራል ይገድላል

    • @ዋሰ
      @ዋሰ 18 дней назад

      ፋኖን ለመንካት ነዉ

  • @ephremkedir5001
    @ephremkedir5001 25 дней назад +3

    "Big appreciation for Mayor Kedir of Dire Dawa! His dedication and vision are making a real difference in the city, and it's inspiring to see such committed leadership in action. Thank you for your hard work and for prioritizing our community’s growth and well-being. Keep up the great work!"

  • @abebedamtew
    @abebedamtew 11 дней назад

    ምርጥ ሰው ;ለሌሎች ምሳሌ መሆን ይችላል ::ሀይማኖትና ቋንቋ የማይመቸው ትክክለኛ ሰው ዘርህ ይባረክ

  • @Abrar5280
    @Abrar5280 13 дней назад

    በጣም articulated የሆነ ንቁ ከንቲባ ነው።ማሻአላህ ብያለሁ!!!ለስራው ያለው እውቀትና መልሶቹ በደንብ ወርዶ የሚሠራ ወጣት ከንቲባ ይመስላል።እንደነዚህ አይነቶቹን ያብዛልን እላለሁ።

  • @MulugetaTadesse-ke1ms
    @MulugetaTadesse-ke1ms 10 дней назад

    በጣም የተወደድክ የድሬ ኬንትባ አንደበተ ርቱዕ ጌታ ይባርክህ።

  • @fandishefandishe9268
    @fandishefandishe9268 16 дней назад +3

    My mayor
    You made us proud as usual
    May God bless our lovely city of Dirredawa
    Always peace and love ❤

  • @munixhusan3795
    @munixhusan3795 5 дней назад +1

    አሪፍ ስራ ነው በርቱ

  • @Ethiozena-ty1dc
    @Ethiozena-ty1dc 23 дня назад +8

    ከድር በእውነት እግዚአብሔር ያቆይህ በጣም ዘመናዊና ተግባቢ አመራር ነው

  • @tesfayegebre8701
    @tesfayegebre8701 11 дней назад +4

    ምን ማለት ነው 2018 ባጃጅ አይኖርም? መንገድ መስራት ማለት የህዝብን ኢኮኖሚ ማሻሻል ማለት አይደለም። የሾቀ ኢኮኖሚ ይዞ መንጠባረር ምን የሚሉት ነው? በድሃው ህዝብ ላይ ትቀልዳላችሁ? ስራ በጠፋበት ወቅት የሚሰራውን ከስራው ማፈናቀል ምን የሚሉት ነው?

  • @Ghaghannn
    @Ghaghannn 24 дня назад +6

    ድሬ ላይ ፖለቲካ አይሰራም ሁሉም ነገር በፍቅር ብቻ

  • @alemtsehayhailu4069
    @alemtsehayhailu4069 7 дней назад

    🙏🙏🙏♥️ይሔ ሰዉ ዛሬ ያለበትን ሳይሆን የነገን አርቆ የሚያስብ ሰዉ ነዉ ከሰዉ የሚኖር ሰዉ ነዉ ትእቢትየሌለዉ👍👍👍

  • @workeago426
    @workeago426 День назад

    ተበረክ እድሜ ጤኔ የሰጥህ 8:58

  • @Abisew
    @Abisew 24 дня назад +4

    እንኳን 2018 ሆነ ። የተማረ ሁላ በየ ክልል ከተማው ስራ የሚያገኝው ባጃጅ እና ፓሊስ ስራ ነው እሱንም ንጠቁ ያኔ ሲርበው ወደ ጫካ ይገባል። መቼም መካሪ የሌለው ንጉስ አሉ። ለመሆኑ የትኛውን ስራ አዘጋጅታችሁለት ነው? እስቲ ስራ አጥቶ ተስፍ ቆርጦ ጫት ሲያመነዥግ ለሚውለው መጣት ስራ ፍጠሩለት። እስቲ ብድር አመቻቹና ሌላ ባጃጅ ገዝቶ ይስራ። ሆሆ

  • @yusufhassen4291
    @yusufhassen4291 20 дней назад +2

    የጋዜጥኛውን ጥያቂ በቅን ተመልከቱት ራስን ለማይት ሞክሩ

  • @AddisFekadu-q9t
    @AddisFekadu-q9t 15 дней назад +1

    ከድሪዬ ተለያለህ የተናገርከው ሁሉም ትክክል ነው

  • @gezahegngonfa2564
    @gezahegngonfa2564 8 дней назад

    ለዚ ነው የድሬ ከንቲባ በጣም የምነክብር ማላት በቃ ማላት እንደዚ ነው በቃ አንቴ አታሰሰቢ እንደ በላስልጣን አይዴላም ሁሉም በላስልጠናት እንደ አንቴ ብሆኑ ምክናቱ የስታዋሊ ከንቲባ ነህ ፈጣሪ ሰላም ጤና ይስጥ እናከክብረሌን

  • @MeskeremGirmay-i3s
    @MeskeremGirmay-i3s 24 дня назад +1

    In the past, good deeds have many enemies! We are the one where all the residents love the revival and change in our city and stand by its development. We sincerely thank you for your good and honest leadership, our honorable 🇪🇹mayor🙏

  • @hmaYibas
    @hmaYibas 24 дня назад +7

    ባጃጅ አለመኖር ስልጣኔ ነው ወደ ህንድ ሂደው አይተዋል ። በኢኮኖሚም በስልጣኔም የሚበልጡን ማየት አለቦት።

    • @ዋሰ
      @ዋሰ 18 дней назад

      ተረጋጋ ቤንዚን ከሌለ ምኑን በጃጅ ኖረ ይልቁንሰ ወደ ኤሌትሪክ በጃጅ የቀየሩ ብለህ ጩህ

    • @girumzemichael704
      @girumzemichael704 9 дней назад

      @@ዋሰ Benzin yelenm, electricity g’n molto terfoal aydel?

    • @ዋሰ
      @ዋሰ 8 дней назад

      @@girumzemichael704
      እኔን የገረመኝ ቤንዝል ሳይኖረን ከወጭ ማሰመጣችን አይደለም። እኔ የገረመኝ እንዳንተ ዓይነቱ የነጣ ድሃ ዲሪቶ የድሃዎቾ ደሃ ቤቱ አንዲት አንቦል የሌለዉ እንዴት ሰለ ኤትሪክ አለመኖር ያወራል። እንዴት አወቅሁ ድህነትህን ኤሌትሪክ የለም ሰትል ሰለኔ ቤት አታቅም ሰለዚህ ሰለራሰህ ቤት ኤሌትሪክ አለመኖሩን እየነገርከኝ በመሆኑ ነዉ እንዴት ድሀ ሆነህ የኤሌትሪክ መኪና መግዛት አማረህ ብዬ ገርሞኝ ነዉ
      ደግሞ ሀብታም ነኝ ካሸ ከፍዬ መግዛት እችላለሁኝ የኤሌትሪኩ ነገር አሳሰቦኝ ነዉ ካልክ ደግሞ ያ ደግሞ የተረጋገጠ የአእምሮ በሸታ ነዉ። ፈረንጆቹ Range anxiety ይሉታል በፍፁም ሊሻልህ የማይችል የአእምሮ በሸታ ነዉ መድሃኒቱ የኤሌትሪክ መኪና አለመግዛት ብቻ ነዉ። ሰለዚህ ወንድሜ ወደህ አይደለም ታመህ ነዉ የኤሌትሪክ መኪና ፍራት እሰካልለቀቀህ ድረሰ አትግዛ በሸታህ አገርሸቶ የባሰ እብደህ ልብሰህን እንዳትጥል ሰግቼልህ ነዉ ። እናንተን በሙሉ ቆጥረን ነዉ 120 ሚሊዬን የሆነዉ ይገርማል የወሊድ መቆጣጠርያ ማንን ገደለ

  • @ethi9683
    @ethi9683 25 дней назад +2

    ስምህ ይፍረስ አልልህም ይሄን የመሰለ እንቁ ኢትዮጵያዊ በለመድከው መንገድ ልትነዘንዘው ነበረ ግን ምን መናገር እንዳለበትና እንደሌለበት እንዲሁም በራሱ የሚተማመን እና እውነተኛ ነገርን የሚሰራ ስለሆነ ለጥያቄዎችህ ምንም አልተጨነቀበትም እውነት ለመናገር ኢትዮጵያን መምራት ያለባቸው ሰዎች ቢኖሩ ከድር እና ሙስጠፌ ናቸው ኢትዮጵያን በነሱ ውስጥ አያታለው።

  • @etaferahugermain3511
    @etaferahugermain3511 11 дней назад

    ታይዋን የኔ ቢጦወች የሚበዙት የንግድ መአከልነዋ ደግሞ ከዱሮም የኔ ቢጤወች አገራቸው ነው ይኑርልን

  • @danielgebru3910
    @danielgebru3910 15 дней назад +1

    ስሜነህ ስለ ትግራይ ህዝብ የተናገረው ጠይቀው ። ሰይጣን እሚስያንቁ ከካእባን የመጡ ናቸው ያለው።

  • @አላህወኪል-ሠ8ሸ
    @አላህወኪል-ሠ8ሸ 24 дня назад +8

    አላህ ይጠብቅህ የኔ ውዲ

  • @selemungebyaw6495
    @selemungebyaw6495 6 дней назад

    ድል❤ለአማራ❤ሕዝብ❤🎉

    • @dinodire7576
      @dinodire7576 6 дней назад

      MOT LE JUNTA WOYANE TELALAKEE JAWISSA TERRORIST KKKKKK GURA BECHA. VICTORY TO OUR NATIONAL DEFENSE FORCES

  • @AbduJemal-jp3ws
    @AbduJemal-jp3ws 3 дня назад +1

    ማሻአላ ወንድሜ

  • @sisaytefera5725
    @sisaytefera5725 6 дней назад

    አቶ ከድር ውነትም ከድር ከድር በረከት ማለት ነው እግዚአብሔር ይባርክ የድሬ ልጅ የለገሐሬ ከአሜሪካ ረቢን ኡምር ፈያ ሰሐኬኑ ረብን ሰሐገርጋጋሮ ኬ ኦሉማ ።

  • @WalidFeysalMyLoveRau
    @WalidFeysalMyLoveRau 8 дней назад

    ወላህ ሌኤሎች ኪኢልኢልሎች ከትቦች ትምሕርት ሊወስድቦት ይገባል።

  • @HAZA-h8y
    @HAZA-h8y 10 дней назад

    ጅግና ጋዜጠኛ 🎉🎉🎉 HAZA tube ❤❤❤❤

  • @ephremephrem3905
    @ephremephrem3905 23 дня назад +2

    ባጃጅ ማጥፋት ስልጣኔም እድገትም አደለም፡ስንት ወጣት የሚቀየርበት ስራ ነው

  • @EyasuWana
    @EyasuWana 25 дней назад +5

    ከዲሬ.....👍👍👍👍👍👍

  • @Getu-tr6hq
    @Getu-tr6hq 11 дней назад

    መጀመሪያ የሕዝብን ሰላም ያረጋግጥ ጠ/ሚ?

  • @eliyastaame8647
    @eliyastaame8647 11 дней назад +1

    የመንግስትን ገንዘብ ነው ከፈልኩላቸው የሚሉት ክቡር ፕሬዚዳንት ወይስ ከግሎት ነው???

  • @TofikNuradin-ti8zj
    @TofikNuradin-ti8zj 9 дней назад

    ማሻ አላህ በጣም ደስ ይለል ምርጥ መሪ

  • @mehammedteshome8169
    @mehammedteshome8169 22 дня назад +1

    እባክህ ስሜነህ የአሰላ ከተማን ከንቲባ አቅርብና አፋጠዉ

  • @desanuka4947
    @desanuka4947 25 дней назад +10

    ወንድሜ ጠያቂም ተጠያቂም አከብራለሁ ❤❤❤

  • @andualemteshome6681
    @andualemteshome6681 17 дней назад +1

    ከንቲባ ከድር Long Live

  • @fitsumbebi45
    @fitsumbebi45 15 дней назад

    አንድ የተለየ የኢትዮጲያ ጋዜጠኛ

  • @sina-u8o
    @sina-u8o 13 дней назад +1

    የኢትዮጲያ ችግር እና የመሪዎቹ ህልም በእጅጉ እየተራራቀ መጥቷል። የከተማ ልማት መሠረቱ ልማታዊ ህዝብ(በሥራ የተጠመደ) ታታሪ ህዝብ መፍጠር ነው። ሠራተኛ ህዝብ በልቶ የሚያድርበትን ኢኮኖሚ ይገነባል። ሠራተኛ ህዝብ የሚያጋጥሙ ችግሮችን ተባብሮ እየፈታ፣ ፍላጎቱን እና ምኞቱን ለመኖር ይጠራል። በዚህ ጥረት ውስጥ የሚፈጠረው ማህበራዊ ትስስርና ንቅናቄ ሀገር ይገነባል። ሥራ አጥ በሞላበት፣ ድሃ በሚኖርበት ሀገር ስለ ቅንጡ መንገዶችና ፓርኮች ማውራት የፕላንትሮፊዎች እቅድ እንጂ ሌላ አይደለም።

  • @bahregebremedhin2936
    @bahregebremedhin2936 6 дней назад

    እንዳንተ እይነት ስውመኖሩበዚህ ጊዜ በጣም ይገርማል

  • @anrgemulu
    @anrgemulu 22 дня назад +1

    በጣም የሚመቸኝ መሪ ግን ከድር ጅዋር ነው 🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @bahregebremedhin2936
    @bahregebremedhin2936 6 дней назад

    እግዚአብሄር ይ ባርክህ

  • @ChuchuAlula
    @ChuchuAlula День назад

    ማፍረስም መገንባትም የከተማ ልማት ሊሆን ይችላል ግን ትልቁ ነገር ከንቲባዎች ከሚያስተዳድሩት ህዝባቸው ጋር መግባባት እስከቻሉት አድረስ ጥሩ ነወ፡፡

  • @kewserabdujebar-e6g
    @kewserabdujebar-e6g 24 дня назад +2

    ሙሉ ድሬደዋ በጣም በጣም ልመና አለ

    • @ዋሰ
      @ዋሰ 18 дней назад

      ለማኞችን ወደ ሰራ ሐይል መቀየር ነዉ የዉሰጥ ለወሰጥ መንገድ መሰሪያ ኮብል እሰቶን ያመርታሉ ቀለል ያሉ መሳርያ ይዘህ ወደ ሰራ መግባት ትችላለህ
      ሁለተኛዉ ደግሞ ከጭቃ የሚሰራ ጡብ ቢሰሩ በሚሊዬን ቢያመርቱ ለቤት መሰሪያ ግንባታ ይሆናል ሰለዚህ የሰዉ ሐይል እርግማን አይደለም ምርቃት ነዉ

  • @alemzewdhaileyes6255
    @alemzewdhaileyes6255 11 дней назад

    አቦ አትጨቅጨቀው የድሬ ሰው ፈታ ማለት ጭንቅ አይመቸውም አሰተዳደሩ የሚመሰገን ሰው ነው እና ለቀቀ አርገን የድሬ ልጅ ነኝ ከባሕር ማዶ

  • @elsabettadesse976
    @elsabettadesse976 8 дней назад

    ከንቲባችን ኑርልን

  • @woldeyesusmamo3632
    @woldeyesusmamo3632 6 дней назад +2

    በእውነት ጥሩና አስተዋይ ነይ እግዚአብሄር እድሜና ፀጋ ይስጥህ

  • @ዘመን-ጀ6ቐ
    @ዘመን-ጀ6ቐ 12 дней назад +1

    መኪና ሊሰጣቸው ነው ባጃጅ የማይኖረው

  • @famel9098
    @famel9098 25 дней назад +2

    ባይፈርስ!!!! ይሄ ሚዲያ ስለሆነ ቃላት የመምረጥ ግዴታ አለብህ። ለማኝ አይባልም። የኔ ቢጤ ነው የሚባለው

    • @tarikueshetu1464
      @tarikueshetu1464 24 дня назад +1

      የምን ማሽሞንሞን ነው

    • @Sisaydj
      @Sisaydj 13 дней назад

      ለማኝ ቢባል ምንድነው ችግሩ? ሌባ ይባል የለም እንዴ

    • @kasahunworku2132
      @kasahunworku2132 11 дней назад

      የኔ ቢጤ ትላልህ እንዴ እሱ ጋዜጠኛ ጋዜጥኞች መለምን ጀመሩ እንዴ😂

  • @Salahayoub-p4s
    @Salahayoub-p4s 12 дней назад +1

    Harar btmetalen arif neber Harar balebet yelelat ye werari ketema hunalech teraraw yele mekabru yele hulu bota tewerual srat albegnnet beztual ! ........ yekerewn information sebsb

  • @hayatali5711
    @hayatali5711 17 дней назад +4

    ወላሂ ይሀንን ከንቲባ ሳየው ሰላም ይሰማኛል ክፉውን ሁሉ አላህዬ ይያዝልህ እደዚህ መልካም ሆነህ ነው ዱኒያን መልቀቅ❤

  • @kin_tube
    @kin_tube 10 дней назад

    አንዴ ነው ድሬ የመጣሁት ግን i love dire ❤❤❤❤❤❤❤ my most favourite city in ethio

  • @sultannmani4176
    @sultannmani4176 8 дней назад

    ማሻላ ጥሩ ንግግር

  • @assenadem
    @assenadem 24 дня назад +6

    ሁሉም እንዳተ ቀና ቢያስብ ነበር ምን ይደረጋል

  • @AbdulalimOumer
    @AbdulalimOumer 12 дней назад +1

    Don't trust politician!!!! Mark my word.

  • @danielkiross8789
    @danielkiross8789 18 дней назад +1

    ሁለቱም አንድ አይነት ሰዎች ናቸው ወርቁ አይተነው ይባላሉ😂😂😂😂

  • @mubarekawel3971
    @mubarekawel3971 День назад

    አንተ ጥሩ አስተሳሰብ ነው ያለህ ከታች ያሉት ግን ብልሹ አሰራራር ነው ያላቸው ቤታቸው ፈርሶ ሜዳላይ ናቸው መስቀለኛ ሰፈር

  • @DerejeBirhanu-e4k
    @DerejeBirhanu-e4k 13 дней назад +2

    የእውነት ምርጥ የሰው ልጅ ፓለፒካ ያልቀየረው❤ በርታ ወንድማችን

  • @FAFENET
    @FAFENET 11 дней назад +2

    ምን ማለት ነው ያለ ከንቲባው ፍቃድ ለጠፈ ማለት?😔 ይሄም አፉ እንደ በሻሻው ጮማ ነው መሰለኝ 😢

  • @gdgddgdy9047
    @gdgddgdy9047 14 дней назад

    መሸአሏህ አሏህ ይጨምርልህ እስኪ አተኳን በሀቅ ዉጣ

  • @asmelashhadgu5845
    @asmelashhadgu5845 5 дней назад

    Thanks my dear

  • @zebibamussa2181
    @zebibamussa2181 22 дня назад +1

    ምን ማለት ነው ሰጠሁአቸው ማለት ከኪስህ ነው እንዴ የሰጠህው

  • @MajorBerhanuwoldesenbetket4038
    @MajorBerhanuwoldesenbetket4038 25 дней назад +9

    እንዲህ አይነት በሚሠራው ሥራ ሙሉ በራስ መተማመን ሙሉ የሆነ "ሰው" በዝህ ዘመን መየት መቻል በራሱ ዕድል ነው ። አሮጌ በአድስ መተካት የተፈጥሮ ሂደት ነው ሌሎች ክ/ሀገራት ከዲረደዋ ልምድ ብወስቱ የሀገራችን የጎሣ ፖለቲካ በጎጂ ባህልነት በዩኒስኮ ሳናስመዘግብ እንቀጥላለን ?

  • @haji3181
    @haji3181 25 дней назад +1

    ጅማ ላይ ፕሮግራም ቢሰራ ጥሩ ነው ኮንዶሚኒየም የውጭ ለቀለም እስከ 35000 ብር በግዳጅ እያስከፈሉ ነው ብዙዎች መኖሪያና መሥሪያ ቦታቸውን አፍርሰዉ ችግር ላይ ናቸው

  • @KasimKasim-p7z
    @KasimKasim-p7z 18 дней назад

    የቆየ ማስተር ብላን እያለ ትክክል ያልሆነ ከፕላን ውጪ እየተገነባነውየግባታፍቃድ ሚሰጠው አካል መስተካከል አለበት

  • @RodasT-ou3fj
    @RodasT-ou3fj 25 дней назад +3

    በናትህ ስሜነህ የአዳማውን ከንቲባ አቅርብልን ህዝቡን ቤቱን እያፈረሱበት ህይወት እንዲመረው እያደረጉ ነው

    • @ዋሰ
      @ዋሰ 18 дней назад

      እና እድገት አይኑር? አሜሪካም አገር መንግሰት ቤትህን ከፈለገ እንደሚወሰድብህ ታቃለህ

  • @wechecha
    @wechecha 9 дней назад

    ጥያቄው የህዝብ ነው እየተባለ የማይመስል ጥያቄ አጠይቅ ቢሆንም..... ከልቡ ቅን የሆነ ከንቲባ....

  • @godislove1692
    @godislove1692 16 дней назад +2

    Ene yehe sewye betam new yemiechechegn Abo

  • @AbuRayan-m8h
    @AbuRayan-m8h 15 дней назад

    የድሬደዋ ነዋሪዎች ታድላችው አዳማ ካርታ ያለው ኮሪደር ማፍረስ ነው እንጂ 05 ክፍያ ካሳ የለም

  • @AkilaAkila-u8f
    @AkilaAkila-u8f 23 дня назад +4

    አረ ምን አይነት ጀግና ፍቅር ሰው ነህ ምርጥ ሰው

  • @michaelyemariamlij2633
    @michaelyemariamlij2633 23 дня назад +1

    በባጃጅ ቤተሰቡን የሚመራ ብዙ ሰው አለ ። የባጃጆች ብዛት ግን መመጠን ብትችሉ አሪፍ ነው ። ያሉት በደንብ ይሰራሉ ማለት ነው

    • @ዋሰ
      @ዋሰ 18 дней назад

      የወሊድ ቁጥጥር ያሰፈልገናል አንድ ልጅ ብቻ መወለድ አለባቸዉ

    • @Hyat-e2o
      @Hyat-e2o 16 дней назад

      ደነዝ​@@ዋሰ

    • @ዋሰ
      @ዋሰ 16 дней назад

      @@Hyat-e2o
      ሐያት ፍቅር የሆንሸ ነገር እኔን የጎዳሸ ከመሰለሸ ሰባት አይደለም ዘጠኝ ወለጂ
      ንግሰት ዳያና፥ ኦባማ ፡ ወዘተ ሁለት በሚወልዱበት ዘመን አንቺ ታሾፊያለሸ ቢል ጌት ወዘተ 200 ቢሊዬን ዳለር ሀብታምም አምሰት አልወለደም እናንተን ማሰልጠን አያሰፈልግም ችግር ያሰተምራቹሀል

  • @tarikuChaka
    @tarikuChaka 12 дней назад

    ብድር አመቻችቶ ቢወጡ መለካም ነው ግን እንደሊሎቹ የሚድያ ፍጆታ እንዳይሆን ነው እንጂ

  • @zebidartube
    @zebidartube 24 дня назад +3

    40/40/20 ተብሎ በግልፅ አግላይነት የሚታወቅ ከተማ ዲሞግራፊ ተብሎ ብቻ መገለፁ አስገራሚ ነው። ጋዜጠኛውም ይሄን አለማንሳቱ ያስገርማል

    • @ዋሰ
      @ዋሰ 18 дней назад

      ፍቅሬ ዘብ ይደሩ
      ድሬ ካልተመቸሸ እርሰትሸን አሰመልሰሻል ሂጂ ወደ እርሰትሸ ሰዉ ሐገር ተቀምጠሸ የጎን ወጋት አትሁኚ

    • @nahomsemeneh8709
      @nahomsemeneh8709 8 дней назад

      ​@@ዋሰድሬ ከኢትዮጵያ ውጪ ሆነች እንዴ?የተነሳውን ጥያቄ መመልስ ካልቻሉ ዝም ማለት ይሻላል።

    • @ዋሰ
      @ዋሰ 8 дней назад

      @@nahomsemeneh8709
      አቶ ሰሜ ነሸ የሴት ሰም እና ከጆሮ ጋሻህ በሰተቀር ምንም ያለህ ሰለዚህ ወጣት ነኸና ምናልባት ትመለሳለህ አቅልህን ትገዛለኸ ብዬ አሰቤ እንጂ አንተ አመንክ አላመንክ የክልሎች መብት የፈደራል ኢትዬጵያ መሰራች፤ የሕገ መንግሰታችን አባት ለክልሎች መብታቸዉን ሳይሸራረፍ ሰጥተዋቸዋል የአንድ ጎንደሬ መንጫጫት ትርፉ ለመላላጥ እናንተን ማሰተማሩ ሰለቸን
      ወሬ ሳለበዛ እንዴት ፈደራል ሲሰተም እንደሚሰራ ላሰረዳህ። እንበል አባትና እናትህ ዘጠኝ ልጆች አሉዋቸዉ አንተ ዘጠነኛዉ ልጅ ነህ የበኩር ልጅ ሰሙ ኦሮሞ ነዉ። እንግዲህ ከግዜ በኃላ ሁላቹሁም ጎጆ ትወጣላቹህ ኑሯቹሁን እየመራቹህ የበኩር ልጅ እያለ ሁለተኛዉ ልጅ ሰሙ አማራ የሚባለዉ ሐገር ያምሳል እኔ ነኝ አዋቂ ከሌ ሌላ ላሳር ነዉ እያለ የሁላቹንም ገቢ ለኔ ሰጥታቹሁ እኔ ላሰተዳደርላቹህ እኔ ሚሰታቹሁን ልምረጥ የልጆቻቹሁን ሰም አይደለም በምን ቋንቋ አፍ እንደሚፈቱ እኔ ልወሰን ቢልህ እሺ ትላለህ የፈለገ ወንደምህ ብሆን ጫፌ ድድሸ እንዳትል ትለዋለህ አልሰማ ካለ ጥርሱን ታረግፈለትና ዋጋዉን ሲያገኝ አንተ ከሰምንቱ ወንድሞች ጋራ በሰላም ትኖራለህ
      አሁን ጥያቄ አንተ ቤትህ በአቅምህ ሰለመራህ ወንድምነትህ ከሰምንቱ ጋራ ተቆራረጠ ወይ መልሱ NO ነዉ። እንደ አማራ ነገር ሳይፈልጉህ በሳላም ከኖሩ ወንደምነትህ ለዘላለም ነዉ የአባታቹሁና የናታቹህ ቤት ፈደራል ነዉ የግላቹህ ቤት ክልል ነዉ

  • @ibsaaHararge
    @ibsaaHararge 14 дней назад

    Kabajaamoo Heduu sii kabajnaa Dr ከድር ጀዋር በርቱ

  • @NurhusenEndirre
    @NurhusenEndirre 25 дней назад +4

    Thanks Mr. Mayor.

  • @enawgawalemayhu4290
    @enawgawalemayhu4290 16 дней назад +1

    ደድሬን አየዋት ሰሟ እና ዝናዋ ተቀይሮ ተስፋ በቆርጡ በሱስ የተጠመዱ ወጣቶች መንገድ ላይ ፊልም መስሎ የሚታይበት አይ ወጣት ተስፋ ያስቆርጣል። የትኛው ይቅደም ወጣቱ ወይስ ኮሪደሩ ?????

  • @mesimes3427
    @mesimes3427 11 дней назад

    Yene jegena fetari melikam yixebikeh ❤❤

  • @bereketdemeke-pk2pb
    @bereketdemeke-pk2pb 18 дней назад

    ድሬ ከንቲባውም ጋዜጠኘውም እውነተኞች ናቸው

  • @MohamedRedi-y8w
    @MohamedRedi-y8w 25 дней назад +2

    ስሜነ በፈጣሪ ስም በናት የኮንዶምኒየሙ ነገር ጠይቅልን ለግማሾቹ ወጣ ተባለ ለግማሹ 6ወር ጠብቁ ተባለ 6ወር እንኳን አመት ሞላ ለምን የትገባ ከንቲባው ለምን በቃላቸው መሠረት አልተገኑም?

    • @abdiabdi4900
      @abdiabdi4900 25 дней назад

      ወጥቶልሀል ደውልልኝ

  • @mohammednegash8553
    @mohammednegash8553 25 дней назад +1

    ማሻ አላህ ፍታሀዊ መሪ

  • @Azmeraw-z3z
    @Azmeraw-z3z 7 дней назад

    Wow Egziabhir Edmehn yarzmew Yesra Zemenhen Ybarkew