Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
I wish such eloquent, thoughtful and mature people lead Ethiopia, thank you sir you speak the truth.
በጣም ድንቅ አርገር አሁን ያለውን የሀገራችንን ሁኔታ ገልፀኅዋል እኛ እምናውቀው ኢትዮዽያውያን እንደ አንተ ያሉ አስተዋዮችን ነበር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ
0pppp😊0pl
Egziabher edmena Tena yestewot ende erso ayenet sewechen fetari yaberktelen ketenagerut andem yemiwedk yelem ende erso yale Ethiopiawin fetari yabzalen
እድሜና ጤና ይስጥልን እንደርሶ እውነተኛ ይብዛልን ፈጣሪ ይጠብቅልን
አሜን❤❤አብሮ ይስጥልን
የሚገርም ግልጽ በሳል የሆነ አገላለጽ እውነት ከልቤ አደንቃለሁ ተባረክ አቶ ታደለ ደርስ በርታ በርታ!
ከአልጋ ተነስቼ ከወገቤ ጎንበስ ብዬ ለዚህ አንደበቶት ክብር እጅ እነሳለሁ ። እግዚአብሄር ሰላሞን ጤናዎን እድሜዎን ይስጦት ።
አሜን። በእውነት የሚገርም ንግግር ነው።
ከፈለገ እግሩን ላሰዉ
@@አሰገደች ❤ ጥንብ ❤ ጋላ ❤ ምናባሸ ❤ አገባሽ ❤
Brave,Honest, Courageous. Proud of you!Very well Said Sir.
እግዚአብሔር ምን ያህል ቢተማመንቦት ነው ሰው በጠፋበት ሰአት እርሶን ያስነሳው መመረጥ እንዲህ ነው አንደበተ እርቱይ ጀግና የሸገር ልጅ
ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቆት❤❤❤
አባታችን ለእውነት በመቆሞ እናመሰግናለን። እግዚአብሔር ይጠብቅዎ።
ተመሰገን ጨርሶ ጭንቅላት ያለዉ ሰዉ አላለቀም አድሜ ይሰጥልን🙏
እውነት ነው ትልቅ ሰው ኖት ፈጣሪ እንደርሶ አይነቶችን ያብዛልን የሚሰማ ካለ ሁሉም ያሉት ነገር ክፍለከተማ የመሬት አስተዳደር ዲጂታል ካርታ አሰጣጥ ብዙ ጥሩ ሰዎችም አሉ የሚገርመው ምን ያህል ድፍረቱ ቢኖራቸው ነው በአደባባይ የሚጠይቁት በተለይ እናቶች የሚንገላቱት ግልት በትክክል የሚያስተናግዳቸው የለ በጣም ያሳዝናል
እድሜ ይስጦት አንድ ኢትዮጵያዊ ሙሀር እውነት ተናጋሪ ተገኘ ተመስገን ይህ ቀን አልፍ ስላም ይሆናል ኢትዮጵያችን በፈጣሪ ታንፃ በቃል ኪዳን የተስራች ነች ይህህ ሁሉ መከራ ያልፋል ፍቅር ይስጠን።❤😊
እውቀት ከእድሜ ጋር ሲሆን ደስ ይላል እግዚአብሔር ይባርኮት ሁላችንም ውስጥ ያለውን ነው የገለፁልንእናመሰግናለን
ደስ የሚልና ቁርጠኛ ንግግር ትልቅ ኢትዮጲያዊ እድሜ ከጤና ይስጦት
ትክክለኛ አነጋገር ነው እናመሰግናለን❤❤❤❤
እውነት ፈጠሪ እድሜ እና ጤና ይሥጥዎት
የሰላም አምባሳደር በጣም እናመሰግንዎታለን።የእውነት አምላክ ፈጣሪ እግዚአብሔር ይጠብቅዎት። ለመሪዎቻችንና ለሕዝቦችዋም ፈጣሪ ማስተዋልንና ፍቅርን ይስጠን ። የተጎዱ ወገኖቻችንን ሁላችንም የአቅማችን ያህል መደገፍ ይጠበቅብናል ። መንግስት ስለ ሕዝቡ ኑሮ ልሰማውና ቆሚ ብሎ ልያስብ ይገባል ። ዛሬ በሚንሰራቸው ሥራዎቻችን ነገ በምድርም ሆነ በሰማይ ተጠያቂነት እንዳለም ልንዘነጋ አይገባም ።
አንደርሶ አይነቱን እውነት ተናጋሪ እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይስጥልን ፍርዱን ለአምላክ መስጠት ይሻላል ከአቅም በላይ ነው ።
እጅግ በጣም የሚገርም አገላለፅ ነው ያስቀመጡት እንዲህ ነው የአዲስ አበባ ልጅ ብሄር የለውም ኢትዮጵያዊ ነኝ የምንለው እኔም ተወልጄ ያደኩት የሸገር ልጅ ነኝ አቶ ታደሰ እግዚአብሔር ይጠብቆት ከመላ ቤተሰቦቾ ጋር ልባም ሰው ኖት እግዚአብሔር እንደ ሙሴ አስነሶት እግዚአብሔር ነው የተናገረው
አላህይጠብቀወት
Thank you Ato Taddess, God bless you.
እድሜ ይስጥልን ። አንደበትህን ፈጣሪ ይባርክ ።
ክብርት የሚባለው ማክበርን ለሚያቅ ሰው ነው በድሀ ስቃይና እንባ ለምትሳለቅ ሴትዮ አይገባትም🔴
አዳነች ክብር አያስፈልጋትም። ምክንያት እሷ ሰውን አታከብርም እግዚአብሔርንም አትፈራም።የሰይጣን ልጅ እና ሰይጣንን የምታገለግል እርጉም ሴት ናት።
ይህ በጣም ትክክለኛ አገላለጽ ነዉ ፣ሁላችንም ልንማርበት ይገባል ።እርሶንም ከልብ አመሰግናለሁ 🙏👍
በውነቱ እጅግ ልናመሰግኑዎ ይገባል የብዙ ኢትዮጵያዊ ስሜትን ነው የገለጹት ተከራይም ኢትዮጵያዊ ናቸው።
በጣም የሚገርም አገላለፅ ዘርሕ ይባረክ መቼም ሰዉ አይጥፋ ኢትዮጵያ ልጆች አላት አንጠፋም
Yene anbesa endante aynetun yabzaln
እባክዎ ትክክለኛ ው ሰው በጠፋበት ወቅት እንዴት ተገኙ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ በርቱ!!!
ይን ህ ድንቅ ሙህር የምናመሰግንበት መድረክ በቀጥታ ብታመቻችልን ምናኛ መታደል ነበር ደቂቃው እንደያልቅ ነበር አስሬ ማየው ሙሉ ልብ ምልዑ አንደበት !!!
የአቶ ተደለ ንግግር ልቤን አረሰኝ
ለዚህ አንደበቶት ክብር እጅ እነሳለሁ ።
የኛዋች ሁሌም ትመቹኛላቹ ማን የልባችንን ይናገርልን እናመሰግናለን ለተገፉተት ድምፅ ለምትሆኑት ይብላኝ ለነኢቤስ
የሚገርም ድንቅ ቃለመጠይቅ ነው ለእኔ ብቻ ነው ግን ያጠረብኝ የሰማውት ሳይመስለኝ አለቀብኝ የኢትዮጵያን ስም ለመጥራት ለሚተናኘቃቸውና ብሄራቸው ለገዘፈባቸው ጥሩ ትምህርት ነው ከገባቸው። እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቅ!
እውነተኛ አደበት እድሜ፡ይሰጦትእውነተኛ ኢትዬጲያዊ ኖትእናመሰግናለን።
መልካም: ነጭ ነጯን መነጋገር ነው መልካሙ: ለምን ቅንነት ከአለ በአደጉበት አካቢ በአሉበት ግንባታውንም ማድረግ ይቻል ነበር :: እራሱ የቤቱ ስፋትና መጠንም ቢሆንስ: ግን ቅንነት የለለው በመሆኑ ነው ኮሪደር ልማቱ ይህንን ሁሉ ችግር የፈጠረው::
በኢትዮጵያዊነት ላይ ባለህ ፅናትህ በጣም ደስ የሚል ነው
በየወይኔው በጨለማ በግዙት ለሜሰቃዩት ወገኖቻችን ፍትህ እንኳን የለም የፍትህ ያለሽ እያልን እንጩሀለን ሁሌም
እዉነትም ፡ የኛ ፡ ትዮፕ ፡ ትክክለኛ ፡ ኢትዮጵያ ዊ ፡ ሰው ፡ አገኝን ፡ የአብዛኛው ፡ ኢትዮጵያውያን ፡ አንደበት ፡ ነው ፡ የሆንከዉ ፡ ኢትዮጵያዊ ፡ ነኝ ፡ የሚል ፡ ሁሉ ፡ ይህን ፡ ሰው ፡ መከተል ፡ አለበት ፡ እድሜ ፡ ጤና ፡ ያስጥህ
እንደርሶ ያሉ ሰዎችን ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክልን❤ክብር ይስጥልን❤❤❤❤
ለመጀመሪያ ግዜ ኢትዮጵያዊ በሚዲያ ስለየዉ አምላክ ይመስገን
ማነው ይሄ በሳል ጀግና
All Ethiopians needs to stand togather to get a solution soon.Otherwise you will pay the price.
long life for you speak truth God bless you Thankyou
እናመሰግናለን! ❤ አዲስ አበባ የነዋሪዎቿ ብቻ ነው!
እግዚአብሔር ይባርክህ።በአሁኑ ግዜ የእግዚአብሔር ን ስም መጥራት ቀርቶ ጭንቅ ሆንዋል።እግዚእብሄር ክፉ ስይልጣን አስቀምጦብናል።
እንደ እርስዎ እውነታውን የሚናገር ሐቀነኛ ሰው እንዴት ደሰ ይላል እግዚአብሔር ይባርኮት
Thanks for political analysis......
ጋሼ ልበልህ አስተዋይ ይከበራልና እድሜ ከጤና ይስጥልን የልባችንን ገልፀውልናል በሃዘን የተሞላ ህዝብ በዝቷል እግዚያብሄር ይመጣል
የከንቲባዋ ስብሰባ ማድረግ ለምን እንደደነቃቸው አልገባኝም ከንቲባ እኮ ዋንኛ ስራው ነዋሪዎችን ስብስቦ ማነጋገር የህዝብን ጥያቄ መመለስ ነውአቶ ታደለ የህዝብ ድምፅ በመሆኖ ከፍተኛ ምስጋና ይገባዎታል🙏🏾
አሜን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አንደበተ መልካም ሰው መካሪሰ ው አይጥፋብን❤❤❤❤
God bless you man🙏🙏🙏
ኧረ አንደበተ ማር ኖት❤የተለዩ የተከበሩ ሰው ኖት ክብር ይስጥልን❤❤❤
እድሜና ጤና ይስጥዎት ድንቅ ነው።መንግስት ህዝብን መናቁ በዝህና ክአዲስ አበባ ዙርያ ያሉትን ከተሞች አፍርሶ ምትክ ካሳ የሚባል እና ወደ ፍርድ ቤት መሄድ የለም ብሎ የከተማ ባለስልጣን ሰብስቦ መንገር ማናለብሽነት ነው።አ አበባ በልማት ስም ለዕርድ የቀረበው ውስጡ ሌላ ነው።ልማትማ ቢሆን ሕዝቡን አስቃይቶ ሳይሆን አቅም ባለ ሰዓት ለተፈናቃዩ በዲዛይነ መሰረት ስሩ ካልቻላችሁ ለባለሀብት ሰተን ለናንተ ምትክ ስርቶ እዝያ ትሆናላችሁ ቢባል ምንአለበት።መንግስት ከሱ በፊት ስልጣን ላይ ያለው መንግስት በሃገርቷ ስም የተበደረውን መክፈል እንዳለበት ከዝህ አንጀቱን አስሮ ቆጥቦ ማረፍያዬ ብሎ የቆጠብውን አያገባንም ማለት አረ ኡኡ ያስኛል።
እረ እስተውሉ እባካችሁ ይሄ ዝምታመጨረሻው እያምርም ባለግዜ ነን የሚሉ እስተውሉ ለወያኔም እልበጀውም ህዝብ እያለቀስነው ነገፈራሽ እኛ ስፈር ይሆንእያለ በጭንቅ እንዲኖር እታድርጉት
ጌታ ይባርካቹ
ፈጣሪ ከነ..... ይጠብቅህ
I am Ethiopian yes.
አቶ ታደሰ እግዚአብሔር ይጠብቆት ከመላ ቤተሰቦቾ ጋር ዕድሜና ጤናውን ያድልልን፡፡
አቶ ታደለ ቁልጭ ያለ አነጋገር አስቁምጠዋል አዲስ አበባ ብሔር የላትም ቋንቌም የላትም አዲስ አባባ የኢትዪጵያ ነች ብሎም የአፍሪካም መዲና ዋና መቀመጫ ነች ሁሉንም አተኩረን እንይ
እድም ይስጥልን ልካቸውን ነገረዋቸዋል
የዘመናችነ ብርሃን የጨለማ መብራት ነወት ልበ ደቆሮን ከፋች ያድርገወት
እድሜ ይስጠዎት ከጤና ጋር
እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ፣ኢትዮጵያ ውስጥ ብዙ እንደ እርሶ ልባም ሰዎች አሉ ፓርላማው ላይ ቢቀመጡ ብዙ ጥሩ ነገር እናይ ነበር ።
አይ ብልፅግና እቴ ሰዎችን ከሞቀ ቤታቸው እያወጣ በሼድና በቆርቆሮ ቤት እያኖረ አረእግዚአብሄር ሆይ እባክህ ፍርድህ ቶሎ ይምጣ
አቶ ታደለ እግዚያብሄር ያክብርዎት
የኢትዮዽያህዝብ እሄን ጅግና ሙህር አዳምጡት እንደዚህ አይንት ስወች በዛያሉ ቢኖሩ ንሮ እሄሁሉ ስቃይ አይደርስብንም ነበር እባካችሁ ከፍርሃት ውጡ::
እግዚአብሔር ይሄንን ጭንቅላት ለብሔርተኞችንና ለመንግስቶች ቢሰጥልን አገራችን የት በደረሰች ነበር
እመቤቴ ከልጇጋር ሆና እድሜና ሰላም ይስትዋት
ማህበራዌ አንድነቱን መበተን ነው የሚፈለገው እነደቆሻሻ መጣል ያማል
ትክክል 100%እዝብ ተጨነቋል ትከከለኛ ኢትዮጲያዊ ኖት
በበጣም ትልቅ ሀሳብ እንዳለመታደል ሆኖ የድንቁርና ምልክት የሆነ አብሮ መኖርን የሚሸረሽር ከእውቀት ነጻ የሆኑ ሰዎች ዘረኝነትን ለማስፋፋትና የዘላለም ስልጣንን በዘር ተመርኩዘው እየበዘበዙ ለመቀጠል አዲስአበቤውን እንደ ቆሻሻ በማየት በአግላይነት የሚጠቀምበትን ንግድ እያጠኑ ከሚኖርበት እስከሚሰራበት በማፈናቀልና በማቃጠል ንዋሪውን በማባረር ሀገረ ሲኦል በማድረግ ከፈለክ ኑር ካልፈለክ ውጣ አገርህ ግባ እየተባለ የሚሰደደውን ቤት ይቁጠረው ብቻ ግን ሀገር ትፈርሳለች ብለን እንጂ ተመችቶን እየኖርን የሚመስላቸው ካሉ ከእውቀት የጸዱ ናቸው
Zereh yebare k yebarek🌹🙏
እግዛብሄር ይስጥህ
ስለህሊናዎ ሲሉ እውነቱን የሚሰማዎትን በኢትዮጵያዊነት ጨዋነት ስለአብራሩልን ከልብ እናመሰግናለን የአዲስ አበባ ልጅ ሊገባው የሚገባው በስልጣን ላይ ያሉተ መሪዎችም ሆኑ አክቲቪስቶች ደጋግመው ጥርት ባለ አማርኛ ዲሞግራፊ እየቀየርን ነው አዲስ አበባ በኦሮምያ አንብርት ወሰጥ ስለምትገኝ የኦሮምያ አንዷ ከተማ ነች እያሉ ደጋግመው እየነገሩን ስድሰት አመት አዲስ አበባ ላይ ስራቸው ሰርተው እየጨረሱ ጠ/ሩ እራሳቸው እያፈረስን ነው ወደፊትም እናፈርሳለን ብለው ነግረውናል በአዲስ አበባ ባፈረሷቸው ቤቶች ላይ ህዝቡ መማረሩን ሲያዩ በFacebook ሰራዊት አሰማርተው እናቃጥላለን ገና ብዙ አቃጥላለን እንጠራርጋችኃለን ብለው ከአስነገሩ በኃላ መርካቶን አቃጥለዋል አስኪ እናደርጋለን ብለው ያላደረጉት ምን አለ?
Thank you so much
በርቱ
አቶ ታደለ እንደእርሰዎ አይነት ሰዎች 10እና15ቢኖሩ ሀገራችን እንዲህ ውጥንቅጧ አይወጣም ነበር ለማንኛውም ፈጣሪ ከባለጊዜዎች እጅ ይጠብቀዎት ጋዜጠኛዋንም ፈጣሪ ይጠብቅሽ ሰሚ ቢኖር ማለት ነው
Proud of u sir.may god be with u.
ትክል ናቸው የአዲስ አበባ ልጅ ብሔር የለው እኔ የዛሪ 10 አመት አካባቢ የምሰራበት መስሪያቤት ብሔርሽ ምንድነው ሲሉኝ በጣም ነው የገረመኝ እኛ ብሔር የለንም : :
ያማል ያማል እግዚአብሔር ይፍረድ
እንደርሶ አይነት ያብዛልን
Ok ነው
ትክክል ኢትዮጵያ ዊ ነው
የኔ ናት አሉን ለዛም ነው እየተፈናቀልን ያለነነው
All Ethiopian wekup
የተማረ ይናገር የምንለው ለዚህ ነው ሰሚ ካለ ይስማ
እኛም ኢትዮጵያ ነን ነገር ግን የምንሰማዉ የምናየዉ የሚሰራዉ ግን ያሳዝናል
EGZI biher Sewi alewi gena yasnesal mechem tesfa anqortm ,Amilak yitebiqowt ❤🙏🙏🙏😢
በአዲስአባ ከተማ አማራ ሕዝብ በጠላት በብልፅግና ኦነግ ኦሆዲድ ኦሮሞ እጅ ውስጥ ስለገባ ሞት እና ድህነትን ያወረሰችንን አዳነች እባቤን ለፍርድ የምናቆምበት ዘመን ሩቅ አይሆንም
እጅግ የሚገርም ድንቅ ድንቅ በሳል አገላለጽ ምን አለ እንዳንተ ያለ በአገሪቷ ቢበዛ የች አገር ዛሬየት በደረሰች ትልቁ ችግር ጥልቅ የመልካም አስተዳደር ችግር ነው።እርምጃ ያለመውሰድ ከፍተኛ ችግ ራችን ነው። ሌላው ዘረኝነታችንንየመቁጠር ሁኔታ ነው።
ኦ ድንቅ ሰው
Yes he is right conistitition mestekakel alebet
እድሜና ጤና ይስጠወት ፕሪዘዳት መሆን ያለበወት ሰው ነወት::
ክብር ይስጥልን
ይህ ሰውየ የድራማ ተዋናይ ብቻ መስሎኝ ነበርለካ የህዝብም ድምፅ ነው
እኔም የ2005 ተመዝጋቢ ነኝ። አልደረሰኝም።
መቼም በዚህ ዘመን ለህዝብ የቆመ ሰው አልወደደውም
ተባረኩ
ትልቅ ሰው አስታራቂ ሀሳብ ማቅረብ ሲገባው እንደዚህ እንደ ዶኬ ስንተከተክ ማየት በጣም ያሳዝናል።
ከማንጋርነውየምንወያየው
I wish such eloquent, thoughtful and mature people lead Ethiopia, thank you sir you speak the truth.
በጣም ድንቅ አርገር አሁን ያለውን የሀገራችንን ሁኔታ ገልፀኅዋል እኛ እምናውቀው ኢትዮዽያውያን እንደ አንተ ያሉ አስተዋዮችን ነበር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ
0pppp😊0pl
Egziabher edmena Tena yestewot ende erso ayenet sewechen fetari yaberktelen ketenagerut andem yemiwedk yelem ende erso yale Ethiopiawin fetari yabzalen
እድሜና ጤና ይስጥልን እንደርሶ እውነተኛ ይብዛልን ፈጣሪ ይጠብቅልን
አሜን❤❤አብሮ ይስጥልን
የሚገርም ግልጽ በሳል የሆነ አገላለጽ እውነት ከልቤ አደንቃለሁ ተባረክ አቶ ታደለ ደርስ በርታ በርታ!
ከአልጋ ተነስቼ ከወገቤ ጎንበስ ብዬ ለዚህ አንደበቶት ክብር እጅ እነሳለሁ ። እግዚአብሄር ሰላሞን ጤናዎን እድሜዎን ይስጦት ።
አሜን። በእውነት የሚገርም ንግግር ነው።
ከፈለገ እግሩን ላሰዉ
@@አሰገደች ❤ ጥንብ ❤ ጋላ ❤ ምናባሸ ❤ አገባሽ ❤
Brave,Honest, Courageous. Proud of you!
Very well Said Sir.
እግዚአብሔር ምን ያህል ቢተማመንቦት ነው ሰው በጠፋበት ሰአት እርሶን ያስነሳው መመረጥ እንዲህ ነው አንደበተ እርቱይ ጀግና የሸገር ልጅ
ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቆት❤❤❤
አባታችን ለእውነት በመቆሞ እናመሰግናለን። እግዚአብሔር ይጠብቅዎ።
ተመሰገን ጨርሶ ጭንቅላት ያለዉ ሰዉ አላለቀም አድሜ ይሰጥልን🙏
እውነት ነው ትልቅ ሰው ኖት ፈጣሪ እንደርሶ አይነቶችን ያብዛልን የሚሰማ ካለ ሁሉም ያሉት ነገር ክፍለከተማ የመሬት አስተዳደር ዲጂታል ካርታ አሰጣጥ ብዙ ጥሩ ሰዎችም አሉ የሚገርመው ምን ያህል ድፍረቱ ቢኖራቸው ነው በአደባባይ የሚጠይቁት በተለይ እናቶች የሚንገላቱት ግልት በትክክል የሚያስተናግዳቸው የለ በጣም ያሳዝናል
እድሜ ይስጦት አንድ ኢትዮጵያዊ ሙሀር እውነት ተናጋሪ ተገኘ ተመስገን ይህ ቀን አልፍ ስላም ይሆናል ኢትዮጵያችን በፈጣሪ ታንፃ በቃል ኪዳን የተስራች ነች ይህህ ሁሉ መከራ ያልፋል ፍቅር ይስጠን።❤😊
እውቀት ከእድሜ ጋር ሲሆን ደስ ይላል እግዚአብሔር ይባርኮት ሁላችንም ውስጥ ያለውን ነው የገለፁልንእናመሰግናለን
ደስ የሚልና ቁርጠኛ ንግግር ትልቅ ኢትዮጲያዊ እድሜ ከጤና ይስጦት
ትክክለኛ አነጋገር ነው እናመሰግናለን❤❤❤❤
እውነት ፈጠሪ እድሜ እና ጤና ይሥጥዎት
የሰላም አምባሳደር በጣም እናመሰግንዎታለን።የእውነት አምላክ ፈጣሪ እግዚአብሔር ይጠብቅዎት። ለመሪዎቻችንና ለሕዝቦችዋም ፈጣሪ ማስተዋልንና ፍቅርን ይስጠን ። የተጎዱ ወገኖቻችንን ሁላችንም የአቅማችን ያህል መደገፍ ይጠበቅብናል ። መንግስት ስለ ሕዝቡ ኑሮ ልሰማውና ቆሚ ብሎ ልያስብ ይገባል ። ዛሬ በሚንሰራቸው ሥራዎቻችን ነገ በምድርም ሆነ በሰማይ ተጠያቂነት እንዳለም ልንዘነጋ አይገባም ።
አንደርሶ አይነቱን እውነት ተናጋሪ እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይስጥልን ፍርዱን ለአምላክ መስጠት ይሻላል ከአቅም በላይ ነው ።
እጅግ በጣም የሚገርም አገላለፅ ነው ያስቀመጡት እንዲህ ነው የአዲስ አበባ ልጅ ብሄር የለውም ኢትዮጵያዊ ነኝ የምንለው እኔም ተወልጄ ያደኩት የሸገር ልጅ ነኝ አቶ ታደሰ እግዚአብሔር ይጠብቆት ከመላ ቤተሰቦቾ ጋር ልባም ሰው ኖት እግዚአብሔር እንደ ሙሴ አስነሶት እግዚአብሔር ነው የተናገረው
አላህይጠብቀወት
Thank you Ato Taddess, God bless you.
እድሜ ይስጥልን ። አንደበትህን ፈጣሪ ይባርክ ።
ክብርት የሚባለው ማክበርን ለሚያቅ ሰው ነው በድሀ ስቃይና እንባ ለምትሳለቅ ሴትዮ አይገባትም🔴
አዳነች ክብር አያስፈልጋትም።
ምክንያት እሷ ሰውን አታከብርም እግዚአብሔርንም አትፈራም።
የሰይጣን ልጅ እና ሰይጣንን የምታገለግል እርጉም ሴት ናት።
ይህ በጣም ትክክለኛ አገላለጽ ነዉ ፣ሁላችንም ልንማርበት ይገባል ።እርሶንም ከልብ አመሰግናለሁ 🙏👍
በውነቱ እጅግ ልናመሰግኑዎ ይገባል የብዙ ኢትዮጵያዊ ስሜትን ነው የገለጹት ተከራይም ኢትዮጵያዊ ናቸው።
በጣም የሚገርም አገላለፅ ዘርሕ ይባረክ መቼም ሰዉ አይጥፋ ኢትዮጵያ ልጆች አላት አንጠፋም
Yene anbesa endante aynetun yabzaln
እባክዎ ትክክለኛ ው ሰው በጠፋበት ወቅት እንዴት ተገኙ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ በርቱ!!!
ይን ህ ድንቅ ሙህር የምናመሰግንበት መድረክ በቀጥታ ብታመቻችልን ምናኛ መታደል ነበር ደቂቃው እንደያልቅ ነበር አስሬ ማየው ሙሉ ልብ ምልዑ አንደበት !!!
የአቶ ተደለ ንግግር ልቤን አረሰኝ
ለዚህ አንደበቶት ክብር እጅ እነሳለሁ ።
የኛዋች ሁሌም ትመቹኛላቹ ማን የልባችንን ይናገርልን እናመሰግናለን ለተገፉተት ድምፅ ለምትሆኑት ይብላኝ ለነኢቤስ
የሚገርም ድንቅ ቃለመጠይቅ ነው ለእኔ ብቻ ነው ግን ያጠረብኝ የሰማውት ሳይመስለኝ አለቀብኝ የኢትዮጵያን ስም ለመጥራት ለሚተናኘቃቸውና ብሄራቸው ለገዘፈባቸው ጥሩ ትምህርት ነው ከገባቸው። እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቅ!
እውነተኛ አደበት እድሜ፡ይሰጦትእውነተኛ ኢትዬጲያዊ ኖትእናመሰግናለን።
መልካም: ነጭ ነጯን መነጋገር ነው መልካሙ: ለምን ቅንነት ከአለ በአደጉበት አካቢ በአሉበት ግንባታውንም ማድረግ ይቻል ነበር :: እራሱ የቤቱ ስፋትና መጠንም ቢሆንስ:
ግን ቅንነት የለለው በመሆኑ ነው ኮሪደር ልማቱ ይህንን ሁሉ ችግር የፈጠረው::
በኢትዮጵያዊነት ላይ ባለህ ፅናትህ በጣም ደስ የሚል ነው
በየወይኔው በጨለማ በግዙት ለሜሰቃዩት ወገኖቻችን ፍትህ እንኳን
የለም የፍትህ ያለሽ እያልን እንጩሀለን
ሁሌም
እዉነትም ፡ የኛ ፡ ትዮፕ ፡ ትክክለኛ ፡ ኢትዮጵያ ዊ ፡ ሰው ፡ አገኝን ፡ የአብዛኛው ፡ ኢትዮጵያውያን ፡ አንደበት ፡ ነው ፡ የሆንከዉ ፡ ኢትዮጵያዊ ፡ ነኝ ፡ የሚል ፡ ሁሉ ፡ ይህን ፡ ሰው ፡ መከተል ፡ አለበት ፡ እድሜ ፡ ጤና ፡ ያስጥህ
እንደርሶ ያሉ ሰዎችን ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክልን❤ክብር ይስጥልን❤❤❤❤
ለመጀመሪያ ግዜ ኢትዮጵያዊ በሚዲያ ስለየዉ አምላክ ይመስገን
ማነው ይሄ በሳል ጀግና
All Ethiopians needs to stand togather to get a solution soon.Otherwise you will pay the price.
long life for you speak truth God bless you Thankyou
እናመሰግናለን! ❤ አዲስ አበባ የነዋሪዎቿ ብቻ ነው!
እግዚአብሔር ይባርክህ።በአሁኑ ግዜ የእግዚአብሔር ን ስም መጥራት ቀርቶ ጭንቅ ሆንዋል።እግዚእብሄር ክፉ ስይልጣን አስቀምጦብናል።
እንደ እርስዎ እውነታውን የሚናገር ሐቀነኛ ሰው እንዴት ደሰ ይላል እግዚአብሔር ይባርኮት
Thanks for political analysis......
ጋሼ ልበልህ አስተዋይ ይከበራልና እድሜ ከጤና ይስጥልን የልባችንን ገልፀውልናል በሃዘን የተሞላ ህዝብ በዝቷል እግዚያብሄር ይመጣል
የከንቲባዋ ስብሰባ ማድረግ ለምን እንደደነቃቸው አልገባኝም ከንቲባ እኮ ዋንኛ ስራው ነዋሪዎችን ስብስቦ ማነጋገር የህዝብን ጥያቄ መመለስ ነው
አቶ ታደለ የህዝብ ድምፅ በመሆኖ ከፍተኛ ምስጋና ይገባዎታል🙏🏾
አሜን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አንደበተ መልካም ሰው መካሪሰ ው አይጥፋብን❤❤❤❤
God bless you man🙏🙏🙏
ኧረ አንደበተ ማር ኖት❤የተለዩ የተከበሩ ሰው ኖት ክብር ይስጥልን❤❤❤
እድሜና ጤና ይስጥዎት ድንቅ ነው።መንግስት ህዝብን መናቁ በዝህና ክአዲስ አበባ ዙርያ ያሉትን ከተሞች አፍርሶ ምትክ ካሳ የሚባል እና ወደ ፍርድ ቤት መሄድ የለም ብሎ የከተማ ባለስልጣን ሰብስቦ መንገር ማናለብሽነት ነው።አ አበባ በልማት ስም ለዕርድ የቀረበው ውስጡ ሌላ ነው።ልማትማ ቢሆን ሕዝቡን አስቃይቶ ሳይሆን አቅም ባለ ሰዓት ለተፈናቃዩ በዲዛይነ መሰረት ስሩ ካልቻላችሁ ለባለሀብት ሰተን ለናንተ ምትክ ስርቶ እዝያ ትሆናላችሁ ቢባል ምንአለበት።መንግስት ከሱ በፊት ስልጣን ላይ ያለው መንግስት በሃገርቷ ስም የተበደረውን መክፈል እንዳለበት ከዝህ አንጀቱን አስሮ ቆጥቦ ማረፍያዬ ብሎ የቆጠብውን አያገባንም ማለት አረ ኡኡ ያስኛል።
እረ እስተውሉ እባካችሁ ይሄ ዝምታመጨረሻው እያምርም ባለግዜ ነን የሚሉ እስተውሉ ለወያኔም እልበጀውም ህዝብ እያለቀስነው ነገፈራሽ እኛ ስፈር ይሆንእያለ በጭንቅ እንዲኖር እታድርጉት
ጌታ ይባርካቹ
ፈጣሪ ከነ..... ይጠብቅህ
I am Ethiopian yes.
አቶ ታደሰ እግዚአብሔር ይጠብቆት ከመላ ቤተሰቦቾ ጋር ዕድሜና ጤናውን ያድልልን፡፡
አቶ ታደለ ቁልጭ ያለ አነጋገር አስቁምጠዋል አዲስ አበባ ብሔር የላትም ቋንቌም የላትም አዲስ አባባ የኢትዪጵያ ነች ብሎም የአፍሪካም መዲና ዋና መቀመጫ ነች ሁሉንም አተኩረን እንይ
እድም ይስጥልን ልካቸውን ነገረዋቸዋል
የዘመናችነ ብርሃን የጨለማ መብራት ነወት ልበ ደቆሮን ከፋች ያድርገወት
እድሜ ይስጠዎት ከጤና ጋር
እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ፣ኢትዮጵያ ውስጥ ብዙ እንደ እርሶ ልባም ሰዎች አሉ ፓርላማው ላይ ቢቀመጡ ብዙ ጥሩ ነገር እናይ ነበር ።
አይ ብልፅግና እቴ ሰዎችን ከሞቀ ቤታቸው እያወጣ በሼድና በቆርቆሮ ቤት እያኖረ አረእግዚአብሄር ሆይ እባክህ ፍርድህ ቶሎ ይምጣ
አቶ ታደለ እግዚያብሄር ያክብርዎት
የኢትዮዽያህዝብ እሄን ጅግና ሙህር አዳምጡት እንደዚህ አይንት ስወች በዛያሉ ቢኖሩ ንሮ
እሄሁሉ ስቃይ አይደርስብንም ነበር እባካችሁ ከፍርሃት ውጡ::
እግዚአብሔር ይሄንን ጭንቅላት ለብሔርተኞችንና ለመንግስቶች ቢሰጥልን አገራችን የት በደረሰች ነበር
እመቤቴ ከልጇጋር ሆና እድሜና ሰላም ይስትዋት
ማህበራዌ አንድነቱን መበተን ነው የሚፈለገው እነደቆሻሻ መጣል ያማል
ትክክል 100%እዝብ ተጨነቋል ትከከለኛ ኢትዮጲያዊ ኖት
በበጣም ትልቅ ሀሳብ እንዳለመታደል ሆኖ የድንቁርና ምልክት የሆነ አብሮ መኖርን የሚሸረሽር ከእውቀት ነጻ የሆኑ ሰዎች ዘረኝነትን ለማስፋፋትና የዘላለም ስልጣንን በዘር ተመርኩዘው እየበዘበዙ ለመቀጠል አዲስአበቤውን እንደ ቆሻሻ በማየት በአግላይነት የሚጠቀምበትን ንግድ እያጠኑ ከሚኖርበት እስከሚሰራበት በማፈናቀልና በማቃጠል ንዋሪውን በማባረር ሀገረ ሲኦል በማድረግ ከፈለክ ኑር ካልፈለክ ውጣ አገርህ ግባ እየተባለ የሚሰደደውን ቤት ይቁጠረው ብቻ ግን ሀገር ትፈርሳለች ብለን እንጂ ተመችቶን እየኖርን የሚመስላቸው ካሉ ከእውቀት የጸዱ ናቸው
Zereh yebare k
yebarek🌹🙏
እግዛብሄር ይስጥህ
ስለህሊናዎ ሲሉ እውነቱን የሚሰማዎትን በኢትዮጵያዊነት ጨዋነት ስለአብራሩልን ከልብ እናመሰግናለን የአዲስ አበባ ልጅ ሊገባው የሚገባው በስልጣን ላይ ያሉተ መሪዎችም ሆኑ አክቲቪስቶች ደጋግመው ጥርት ባለ አማርኛ ዲሞግራፊ እየቀየርን ነው አዲስ አበባ በኦሮምያ አንብርት ወሰጥ ስለምትገኝ የኦሮምያ አንዷ ከተማ ነች እያሉ ደጋግመው እየነገሩን ስድሰት አመት አዲስ አበባ ላይ ስራቸው ሰርተው እየጨረሱ ጠ/ሩ እራሳቸው እያፈረስን ነው ወደፊትም እናፈርሳለን ብለው ነግረውናል በአዲስ አበባ ባፈረሷቸው ቤቶች ላይ ህዝቡ መማረሩን ሲያዩ በFacebook ሰራዊት አሰማርተው እናቃጥላለን ገና ብዙ አቃጥላለን እንጠራርጋችኃለን ብለው ከአስነገሩ በኃላ መርካቶን አቃጥለዋል አስኪ እናደርጋለን ብለው ያላደረጉት ምን አለ?
Thank you so much
በርቱ
አቶ ታደለ እንደእርሰዎ አይነት ሰዎች 10እና15ቢኖሩ ሀገራችን እንዲህ ውጥንቅጧ አይወጣም ነበር ለማንኛውም ፈጣሪ ከባለጊዜዎች እጅ ይጠብቀዎት ጋዜጠኛዋንም ፈጣሪ ይጠብቅሽ ሰሚ ቢኖር ማለት ነው
Proud of u sir.may god be with u.
ትክል ናቸው የአዲስ አበባ ልጅ ብሔር የለው እኔ የዛሪ 10 አመት አካባቢ የምሰራበት መስሪያቤት ብሔርሽ ምንድነው ሲሉኝ በጣም ነው የገረመኝ እኛ ብሔር የለንም : :
ያማል ያማል እግዚአብሔር ይፍረድ
እንደርሶ አይነት ያብዛልን
Ok ነው
ትክክል ኢትዮጵያ ዊ ነው
የኔ ናት አሉን ለዛም ነው እየተፈናቀልን ያለነነው
All Ethiopian wekup
የተማረ ይናገር የምንለው ለዚህ ነው ሰሚ ካለ ይስማ
እኛም ኢትዮጵያ ነን ነገር ግን የምንሰማዉ የምናየዉ የሚሰራዉ ግን ያሳዝናል
EGZI biher Sewi alewi gena yasnesal mechem tesfa anqortm ,Amilak yitebiqowt ❤🙏🙏🙏😢
በአዲስአባ ከተማ አማራ ሕዝብ በጠላት በብልፅግና ኦነግ ኦሆዲድ ኦሮሞ እጅ ውስጥ ስለገባ ሞት እና ድህነትን ያወረሰችንን አዳነች እባቤን ለፍርድ የምናቆምበት ዘመን ሩቅ አይሆንም
እጅግ የሚገርም ድንቅ ድንቅ በሳል አገላለጽ ምን አለ እንዳንተ ያለ በአገሪቷ ቢበዛ የች አገር ዛሬ
የት በደረሰች ትልቁ ችግር ጥልቅ የመልካም አስተዳደር ችግር ነው።
እርምጃ ያለመውሰድ ከፍተኛ ችግ ራችን ነው። ሌላው ዘረኝነታችንን
የመቁጠር ሁኔታ ነው።
ኦ ድንቅ ሰው
Yes he is right conistitition mestekakel alebet
እድሜና ጤና ይስጠወት ፕሪዘዳት መሆን ያለበወት ሰው ነወት::
ክብር ይስጥልን
ይህ ሰውየ የድራማ ተዋናይ ብቻ መስሎኝ ነበር
ለካ የህዝብም ድምፅ ነው