"በቅርቡ ትልቅ ባህር ይፈጠራል! ቃሉን የሚለዋውጥ መሪ... ተስፋ የማደረግበት መሪ የለም"

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 янв 2025

Комментарии • 255

  • @KebebushManjura
    @KebebushManjura 2 месяца назад +4

    አባታችን ዕዴሜ ይሰጥልን

  • @TEKETELTAMIRAT-bi8fi
    @TEKETELTAMIRAT-bi8fi Месяц назад

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 2 месяца назад +1

    አሜን !🙏 እግዚአብሔር ከህላችን ይሁን ...? በፍቅሩ ይሙላን ...? አሜን !🙏🙏🙏🙏

  • @NigestDebela3
    @NigestDebela3 2 месяца назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ ብበሰጠን ወንዝ አላስቀምጥ ካሉን ይስንጥጥቀውና፡፡፡ቀይባህር ከፍሎ። ከግብፅ ይገላግለን በዚች ምስኪን 🥰🇪🇹👈🏿👉🏿 ኢትዮጵያ ራዕያችሁ በዛ እግዚአብሔር አምላክ ለሱ እንተዋለን👉🏿🌱🌱🚜🚜🌱

  • @Tsion-my8mo
    @Tsion-my8mo 2 месяца назад +31

    አገራችን ኢትዮጵያን ከርሶ ክፍ ትንቢት ይጠብቅልን
    ለ 35 አመት ሙሉ አንዱም የናገሩት ነገር እውነት ሆኖ እይቼ እላዉቅም ሰላም ለኢትዮጽያ ህዥቦች

    • @SolomonGetachew-z9m
      @SolomonGetachew-z9m 2 месяца назад +3

      ከሳቸዉ ሳይሆን ሚድያዉ ምን ጥሩ ነገር እንዳየባቸዉ አላቅም አንድም አዉነት የሌለዉ ነዉ::

    • @ደላይሰላም
      @ደላይሰላም 2 месяца назад +2

      ​​@@SolomonGetachew-z9m ጴንጤ ዘመዶች አሉኝ የተነበዩት ተቃራኒ ይሆናል !!! ይኖራል ያሉት ይሞታል ይጠገናል ብለው የሚተነበዩት ይሰበራል 😂😊😂

    • @elaybright8884
      @elaybright8884 2 месяца назад +1

      Back then was true but now a day is highly made up political views only fake news

    • @obyftcon-lm8dv
      @obyftcon-lm8dv 2 месяца назад

      እኮ ብዙ እከታተላለሁ።ምንምነገርየተናገሩትአይፈፀምም

    • @amaremarushumye9804
      @amaremarushumye9804 2 месяца назад +1

      በግድ ነብይ የሰሞኑን መሬት መንቀጥቀጥ ተከትሎ የተነገረ የይሆናል ግምት የምን ባህታዊ ጋሽ ነሲቡ እንጅ ገጸኑን ታዘብኩት ነሲቡን አምጥቶ ሲያስቀልድብን።

  • @Rakb553
    @Rakb553 2 месяца назад +3

    ንስሐ ግቡ ነው መደምደሚያው መንግስተ ሰማያት ቀርባለችና ጆሮ ያለው መስማትን ይስማ እሳቸው በጥበብ ነው የሚናገሩት ለምትሳደቡ ሰዎች ለራሳችሁ ተጠንቀቁ ነገ የሚፈጠረውን አታውቁምና እግዚአብሔር ሐገራችንን ኢትዮጵያን ሰላሟን ይመልስልን ቅድስት ቤተክርስቲያንን ይጠብቅልን አሜን 🤲🤲🤲💒💒💒 አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን 🙏❤

  • @ferihiwat8319
    @ferihiwat8319 2 месяца назад +3

    እኛማ ፈጣሪ በምህረት እጁ ይላክልን ነው ሌላ ምን አማርጭ አለን

  • @almazyimer9806
    @almazyimer9806 2 месяца назад +2

    WoW GOD BLESS YOU !

  • @fresh-life2440
    @fresh-life2440 2 месяца назад +11

    በፈጣሪ ብላችው አከባቢውን አይተው፣ እየተፈጠረ ያለውን ነገር እያዩ የሚናገሩትን እንድ ይሆናል የሚለውን አታቅርቡ፡፡ በጣም ይደብራል!!!!!!!!!!

    • @elaybright8884
      @elaybright8884 2 месяца назад +1

      Because no educational useful programs this guys terms over it was given but can also taken by the vendors habibiy....

    • @elaybright8884
      @elaybright8884 2 месяца назад

      @@fresh-life2440 yes correct points nonsense talks he is no better than anybody now

    • @elaybright8884
      @elaybright8884 2 месяца назад

      He is good loser person

    • @modogsa2000
      @modogsa2000 2 месяца назад

      ይደብራል ብቻ !!!!!

    • @SEP2922
      @SEP2922 Месяц назад

      የናንተ ገመድ አፉ ነብይ የተባሉት እነ እዮ ጩፋና እስራኤል ዳንሳ ሲተነብዪ አሜን ትላላችሁ! የዚህ ዘመን ፈሪሳዉያን ናችሁ! ግብዞች! እኛ እንስማበት ዞር በሉ!

  • @AbelHicklin
    @AbelHicklin 2 месяца назад +3

    ክፋት እርሰዎ ባሉበት አገር ኢትዮጵያ ከሁሉ በላይ ነዉ። መሪ የለም ገዳይ እንጂ😩

  • @haileandarg-o4r
    @haileandarg-o4r 2 месяца назад +2

    ሰወች አባካቹ ይሄንሰወየ አሳርፉት

  • @meganDamtew-hy3vy
    @meganDamtew-hy3vy 2 месяца назад +2

    እሱ የታረቀን 🙏🙏🙏

  • @emanatube5753
    @emanatube5753 2 месяца назад +5

    አባ ብቻ የስቁኛል....😅 እርሶ ፓስተር ቢሆኑ ያዋጠዋታል

  • @bamatube7
    @bamatube7 2 месяца назад +10

    አባ አያልቅበት ደህና ኖት የኔ ብቻ እውነት ነው የምል ሰው ኖት

    • @AdanechAbabu
      @AdanechAbabu 2 месяца назад +1

      መቼስ ከአብይ አስር እጂ ይሻላል ቱሪናፋ የሆነ መሪ ይዘህ እስኪ አቶ አብይ ይቀይረው መሬቱም መሸራተቱን አልተወ ያተብጤውን እምነት አልባ ያጥፋልን

    • @bamatube7
      @bamatube7 2 месяца назад +2

      @@AdanechAbabu እኔ የኤረሩ ቴዎድሮስ ነኝ ብሎ ስናገር የነበረ አስመሳይ ሰውዬ ደግፈህ የለለሁበትን ከአቢይ ጋር ታዛምደኛለህ

    • @Sade948
      @Sade948 2 месяца назад

      ​@@AdanechAbabu😂😂😂😂😂ልጁ መሆን አለብሺ ጠቋይ

    • @AdanechAbabu
      @AdanechAbabu 2 месяца назад +2

      @@Sade948 ብሆንማ ጥሩ ግን መነኩሤ አይወልድም ከስጋዊ ፍላጎት የራቁ ናቸው እዳች ሤሠኛ አይደሉም እስኪ ስታመልጭ እንይሽ ቲቢቱእደሁ እየተፈፀመነው ሌላውም መፈፀሙ አይቀር ቃሌ ከሚያልፍ ሰማይና ምድር ቢያልፍ ይቀላል ብሉዋል ጌታችን እየሡሥ ክርስቶሥ ቻይው በቀሞ ድጋይ አይደለም የምኖረው በተሠቀለው ነው ኦኬ

  • @AlemtayKebeda
    @AlemtayKebeda 2 месяца назад +3

    አቤቱ ይቅር በለን

  • @oumermohammed268
    @oumermohammed268 2 месяца назад +2

    ስንት አመት ሲወራ የነበረውን እንደ አዲስ ትንቢት ያወራል። ትንቢቱ ሁሌም የስልጣን ነው ።

  • @ሳሌምሳሌም
    @ሳሌምሳሌም 2 месяца назад +13

    እናንተ ግን እኚህ ከዚህም ከዛም የሰሙትን አያይዘው የሚያወሩ ጠንቋይ ምናቸውን ነው የምትወዱት ወይሰ የጥንቆላ ፕሮግራም ልትጀምሩ ነው

    • @tesfahunendalew
      @tesfahunendalew 2 месяца назад

      aygeremem yehe sewye kaworaw 1 neger enkuan sihon alayehum

    • @Anson..23-s2l
      @Anson..23-s2l 2 месяца назад

      በጣም ሗላቀር አሳፋሪ እኮ ናቸዉ..ዘላለም ትንቢት ዘንዶ ወዘተ እያሉ ሲጃጃሉ መኖር አለ ?ህዝብ እየተራበ..

    • @DawitDaniel-sk9rr
      @DawitDaniel-sk9rr 2 месяца назад

      Medr dedb

  • @Esttse-ss2tz
    @Esttse-ss2tz 2 месяца назад +1

    የምናውቀውን ነው አየ ነገሩን ያለው፣ ያውም በሺ ዓመታት በሚቆጠር የሚሆነውን ነገር።

  • @almazshiferaw1016
    @almazshiferaw1016 2 месяца назад +2

    ይሄን ሰው አስወግዱልን። ጠንቋይ

  • @misraklemma1002
    @misraklemma1002 2 месяца назад +5

    በደርግ ሰዐት የት እንደነበሩ ጠይቂያቸው

  • @TesfalemAbrehaGebru
    @TesfalemAbrehaGebru 2 месяца назад

    ዕድመን፡ጥዕናን፡ይሃቦም።አቦና፡ቡዙሕ፡ምኽሪ፡ሰሚዐአለኹ።

    • @e-l3w
      @e-l3w 2 месяца назад

      ከአምስት አመት ጀምሮ እያየሁት ነው ውሸት ብቻ ነው እሚያወራው

  • @wolansateshome6965
    @wolansateshome6965 2 месяца назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን! አሜን

  • @DanialDaniel-on2xh
    @DanialDaniel-on2xh 2 месяца назад +9

    ሁሉም ተሳድቢ በጣም ያሳዝናል ቢያንስ ትልቅ አባት ናቸው ማከበር ጠፋ አይደል ? አውን ኢትዮጵያ እየሆነ ያለው እያያችሁ አይደለም ሁሉም ነገር የአባቶች ትንቢት ሁለም እየተፈፀመ ነው ሁሉምንም አብረን እናያለን እድሜ ጤና ይሰጠን ተሳዳቢው ያን እንዳትጠፉ እሺ 👈

    • @Rakb553
      @Rakb553 2 месяца назад

      እውነት ብለሐል ወንድሜ አይይ እኛ😢

  • @yaregalmatebneh186
    @yaregalmatebneh186 2 месяца назад +6

    ሁኒታዊ ተንተኝ እንጅ ትንቢት ተናጋሪ አይመስሉኝም።ነገን ከመድሀኒዓለም ውጭ የሚያዉቃት የለም።

  • @KalkidanKalkidan-ts9yg
    @KalkidanKalkidan-ts9yg 2 месяца назад +1

    ከተማ ተቀምጦ ራእይ የሚገለጥለት ባህታዊ የለም ችግሩ ይሄ ነው

  • @mekele2976
    @mekele2976 2 месяца назад

    Abety yker ybeln get 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @BalL-y2p
    @BalL-y2p 2 месяца назад +2

    ምድረ ጥንቋይ ተሰብስቦ የተሸገርነው ምኑነው የስደሰታችሁ ከመፈስ ቅድስ ቢሆን እንኳን ለወገኒ ለጠላት ለሚባሉት ለሚመጣው መከራ ይፀልያል የእርሶ መንፈስ ከወዴት እደሆነ መርምሩ አስመሳዮችን እግዚአብሔር አምላክ ወደልባቸው ይመልስልን።

    • @Anson..23-s2l
      @Anson..23-s2l 2 месяца назад

      የጴንጤ ይብሳል እኮ..በየሳምንቱ ሲጮሁ ነዉ የሚዉሉት

    • @samjack9273
      @samjack9273 Месяц назад

      It not you BalL-y2p,it is the evil in you talking.

  • @NanoGOD-h5l
    @NanoGOD-h5l 2 месяца назад

    ትክክል

  • @TadesefeteneYimer
    @TadesefeteneYimer 2 месяца назад

    Kalhiot yasemalin abatachin

  • @eyerusalemteshome2183
    @eyerusalemteshome2183 2 месяца назад

    አሜን አባታችን

  • @eritreamassaw3059
    @eritreamassaw3059 2 месяца назад +3

    የኢሬቻ ጠንቃይ ነው እንደዛ የጠነቆለልሕ😂😂

  • @zinabekubi6350
    @zinabekubi6350 2 месяца назад +2

    ተሳዳቢዎች ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ

  • @MMMM-sg2tg
    @MMMM-sg2tg 2 месяца назад +1

    የስውየው አይደለም የሚገርመኝ የሚዲያው ትንሽነት በየወሩ ትንቢት እያለ መምጣቱ ! 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Blue-Bird-Sky
    @Blue-Bird-Sky 2 месяца назад +3

    የዚህ ሰዉየ ትንቢት አያልቅም እንዴ ?
    ሁሌ ሲያወራ አይዋለሁ ፣ አንዱም ግን ሲሆን አላየሁም።😮

  • @dawitgirmai5523
    @dawitgirmai5523 2 месяца назад +11

    ጠንቋይ ገ/መስቀል

    • @Tsigerdaa
      @Tsigerdaa 2 месяца назад

      😂😂😊

  • @עלמוניגאט
    @עלמוניגאט 2 месяца назад +1

    ሠላም

  • @tsehaygebru6438
    @tsehaygebru6438 2 месяца назад

    የፈጠረን አምላክ ያውቃል የፈጣረ ጌታአለን

  • @aliseidi8946
    @aliseidi8946 2 месяца назад +4

    እኔ የሚገርመኝ ይሄን ሰዉ የሚያቀርቡ ሚዲያወች ስንት አመትሙሉ ስለትንቢት እንዳወራ ዝምብሎ መቀደዲ ስለሀይማኖት ብታስተምር ይሻላል ትንቢት ትንቢት እያልክ ከፈጣሪክ ምንገዲ አትዉጣ ከስብከት ጉባኤዉ የተባረእከዉ በዚሁነዉ

  • @Wake-ee9my
    @Wake-ee9my 2 месяца назад +1

    ይሔ ሲወራ የሰማማውን ነው የሚያወራው
    በየትኛው መጽሃፍ ነው የተጻፈው

  • @shilanattube6877
    @shilanattube6877 2 месяца назад

    ኣባታችን ጥቅምት 21 ወደ ስፈራችን fm ራድዯ ዘነብወርቅ ማርያም ቤተክርስቲያን ስለምት መጡ በጉጉት እየጠበቅን ነዉ::

  • @AmhaAbamecha
    @AmhaAbamecha 2 месяца назад +1

    ይህ ሰው ወቅቱን እየተከተለ ትንሽ ወሬ ካገኘ በህዋላ ቀድሜ ልናገር ብሎ እየቃዤብን ነው ወገን ግለሰቡ እንኩዋን ባህታዊ ከምንም የሉበትም ወገን በፈጣርህ ብቻ እኔን የምቃዡትን አትከተል ከመንገዳችን ከእምነታችን እያወጡን ነውና እንጠንቀቅ

  • @BehailuAbelKebede-bi7xz
    @BehailuAbelKebede-bi7xz 2 месяца назад +1

    እሳቸው እስከዛሬ የተናገሩት መቼ ተፈፃሚ ሆኖኖ አሁንም የሚያወሩት ? ኧረ እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጦት

  • @kurabachewlegesse405
    @kurabachewlegesse405 2 месяца назад

    እንዲህ ዓይነት የምዋርት ቋንቋ የእግዚአብሔርን ሕዝብ በውሐ ትዋጣለችሁ የሚል በኢየሱስ ስም ሥራው ይፍረስ!!!

  • @SolomonGetachew-z9m
    @SolomonGetachew-z9m 2 месяца назад +4

    እኝህ ሰዉየ ምን ተገኝቶባቸዉ ነዉ ሁሌ የምታቀርቧቸዉ በጠቅላላ በሚድያ የተነገረዉን ነዉ እየተናገሩ ያሉት እባካችሁ አታቅርቧቸዉ::

  • @kifletesfaye5809
    @kifletesfaye5809 2 месяца назад +1

    የአሜሪካ ሳይንቲስቶች/ የዘርፉ ምሁራን በንገሱ ዘመን በአፋር ክልል ተገኝተው በአደረጉት ጥናት ከ100 ዓመት በኃላ የአፋር መሬቶች እንደሚስምጡና ባህር እንደሚፈጠር ለዚህም Documentary film አዘጋጅተው ህዝብ እንዲያውቀው አድርገዋል። ምናልባት ይህንን ፊልም ያዩት ይመስለኛል ።

  • @shamsadinmuhammed541
    @shamsadinmuhammed541 2 месяца назад

    የሀይማኖት አባቶች ለሀገር ፀሎት እና ሠላምን ከምታምኑበት ፈጣሪያችሁ መማፀን መስገድ ለሀገር አስተዳዳሪ ለሀገሩ ለወገኑ የሚሰራ ጥሩ የሀገር መሪ እንዲሆን መፀለይ ከናንተ ይጠበቃል ካልሆነ ፖለቲካው ይሻላል ካላችሁ መስመር ለዩና ወደዚያው ግቡ እንጂ በየአዲስ ዓመት እገሌ ይሞታል ይጠፋል ብዙ ተብሎአል ፎቶ እያስደገፋችሁ አልደረሰም አልሆነም ስለዚህ ሁሉም ጥሩ ወይም መጥፎ ከፈጣሪ ሲታዘዝ ብቻ ነው።

  • @BeleteMuleta-sb2xs
    @BeleteMuleta-sb2xs 2 месяца назад +2

    Kkkki🤣🤣🤣 እኔም አውቃለው በቅርቡ ትልቅ ባህር እንደሚፈጠር ኤረ ተውን

  • @HailuKilemwork-sn7jp
    @HailuKilemwork-sn7jp 2 месяца назад +5

    እውነት አባታችን አገላለጾት በጣም ደስ ይላል እጅግ በጣም አስተማሪ ነው የምንድንበት ያድርግልን እድሜ ይስጦት

  • @DanialDaniel-on2xh
    @DanialDaniel-on2xh 2 месяца назад

    እግዚአብሔር አምላክ ለኢትዮጵያ አዲስ መሪ ያመጣል ይነሰነሳል ንጉሥ ቴድሮስ ይባላል ኢትዮጵያ ለ400 አመት ይገዛል ለእግዚአብሔር አምላክ 40 አመት ማለት ነው እግዚአብሔር አምላክ ከሚደረሱ ያርገን አሜን አሜን አሜን

  • @obyftcon-lm8dv
    @obyftcon-lm8dv 2 месяца назад +1

    አባቶየየች ይሄንን ሰውዬ ከበተክርስቲያን ያላገዱ የሚፈውሱንን አባ ግርማ ያግዳሉ ይሄሰውዬ 2015እረፍት ነው መከራው ያበቃል ብሎ ብዙ ነገር ተናግሮነበር ግን የሀገራችን መከራ ጨመረ እንጂ ምንም አልቀነሰም ብዙ የሚናገረው አይፈፀምም

    • @asterbekele9478
      @asterbekele9478 2 месяца назад

      ኧረንደው ብዙ ነው ያወናበዱን: ያው የኛ አስተዳደግ ቄስ ሲሉን ማመን ነው መርበድበድ ነው: ብዙ ነው ታሪኩ

  • @girummulugeta1622
    @girummulugeta1622 2 месяца назад

    Abatachen Kalehiwot Yasemalen.....

  • @HantemariamDamtie
    @HantemariamDamtie 2 месяца назад

    መሬት ተንቀጠቀጠ ሲባል ሰምቶ አሁን ደግሞ የዜና ትንበያ እግዚአብሄር ነገረኝ ብሎ መዘባረቅ ጀመረ ሰወች አትስሙት እሱና EBC ወይም ፋና አንድ ናቸዉ

  • @NanoGOD-h5l
    @NanoGOD-h5l 2 месяца назад

    እልልልልልልልል

  • @6s8f7d
    @6s8f7d 9 дней назад

    Tenekoy

  • @wondifrawworkneh5261
    @wondifrawworkneh5261 2 месяца назад +1

    አጃኢብ ነው። ይሄ ሰው ሳይንስ፣ ጥንቁልና ነው ወይስ ምን? ከሚያወራው አንድም ነገር ሆኖ የሚያቅ የለም። ጋዜጠኛዋ ግን ስራ የለሽም እንደ? ይሄ የምስራቅ አፍሪካ ስምጥ ሸለቆ ጉዳይ ከዩኒቨርስቲ እንደተመረቅኩ ሳስተምረው የነበረ ነው። ገና ዘመናትን ይጠይቃል። አዳማና ደብረዘይት ባህር አይሆኑም ዳይቨርጅ ያደርጋሉ እንጅ። በእውነት ይሄ ሰውዬ በ2014ዓም ሲጠየቅ 2016 የደረሰ ሰው እድሜ አነሰኝ ይላል። ኢትዮጵያም ገነት ስለምትሆን ሌሎች አገሮችም ይመኟታል ሲል ነበረ

  • @aishaaisha2606
    @aishaaisha2606 2 месяца назад

    ከሶሻል ሚዲያ ላይ ቄስ ግርማን ያጠፋ እርሶንም የማናይበት ቀን በመጣ ትንሽ ኮሽ ባለ ቁጥር ሚዲያ ላይ እየመጡ አራት ዘንዶ ወደ ከተማው እየገባነው እያሉ ያሟርታሉ

  • @yohannes8242
    @yohannes8242 2 месяца назад

    Good job .God bless continue like this more.

  • @rozakebede2610
    @rozakebede2610 2 месяца назад

    Abetu matmren yikir belen abate🙏leneseha abekan yene geta😭🙏

  • @temesgengetahun2708
    @temesgengetahun2708 2 месяца назад +6

    እንደ ተለመደው ብጥረቃ?

  • @Fekertademoze
    @Fekertademoze 2 месяца назад

    እርሰወ ሰዉየ ግን ከኢትዮጵያ ጋር ችግር አለበወት ልበል😢😢😢😢😢 ሰዉ የአፉን ይበላል ይባላል እባካችሁ ጀርባቸዉ ይጠና

    • @SEP2922
      @SEP2922 Месяц назад

      ለናንተ እስራኤል ዳንሳና እዮ ጩፋ ናቸዉ አሜን እያላችሁ እየዘለላችሁ የምትሰሙት😅ለኛ ነብያችን አባቶቻችን ናቸዉ ለቀቅ አድርጉን በልጻጊዎች🤣

    • @Fekertademoze
      @Fekertademoze Месяц назад

      @SEP2922 አልሀምዱሊላሀ ሰዉ አምላኪ አይደለሁም የፈጠረኝን ፈጣሪየን እጅ ጅል

  • @afro90s78
    @afro90s78 2 месяца назад +2

    ሰው ደንዝዟል ብላቹ ተጫወቱበት

  • @mulunehayele434
    @mulunehayele434 2 месяца назад

    አይይህ ሰው ከመሬት መንቀጥቀጡ በፊት አልነገሩንም።ቀጣፊ ከሰው የሰሙትን በቪድዮ የተሰጡ የመሬት መንቀጥቅጥ ጉዳይ ይዘው ነው ትንቢት ብለው እሚቀጥፉት፤ከዚህ በፊት ወገብ እሚያጎብጥ በሽታ ይመጣል ብለው ነበር ፤ሌላው ደግሞ ትንቢት እሚሉትን አንጠልጥለው ያስቀራሉ እንጂ በግልጽ ወቅቱን በትክክል አይገልጹም።ሰው ዋሽቶ መኖርን ሥራዬ ብሎ መያዝ ምን ይባላል።ያሳዝናል።

  • @dawitabebe3905
    @dawitabebe3905 2 месяца назад +1

    አቦ ይመችወት እርሶ ፍንዳታ ትንቢተኛ😂😂 ሳይንስ አፍሪካ ትከፈላለች ሲል ነው እርስዎ የሚተነብዩት? በፊት ለምን አልተናገሩም????
    አይ ሚዲያ...???

  • @ethiopiawi1571
    @ethiopiawi1571 2 месяца назад +1

    ግን ፀሎት እና አገልግሎት ካልሆነሎት ለምን ሥራ አይሠሩም ለምን ያደናገራሉ

    • @kechemagara5433
      @kechemagara5433 2 месяца назад

      ሰዉ ሰለቸ! ሁሉም ነብይ ሆነ። ሁሉም ተንባይ ሆነ

  • @sarahj1999
    @sarahj1999 2 месяца назад +1

    አባታችን እረጂም እድሜ ይሥጥዎት😊

  • @HermelaHermelA-d8q
    @HermelaHermelA-d8q 2 месяца назад

    abata edma tena ystelgn cheru medhaniyalem

  • @esheteenyew
    @esheteenyew 2 месяца назад

    ዘንዶው

  • @FikaduDemessie-e1z
    @FikaduDemessie-e1z 2 месяца назад

    🎉🎉🎉❤

  • @NanoGOD-h5l
    @NanoGOD-h5l 2 месяца назад

    ሀሰተኛ እየሱስ ጅቡ ካሳሁን

  • @mohammedabagissa1405
    @mohammedabagissa1405 2 месяца назад +2

    ጠንቃይ እንመን የፈጠረንን እንመን

  • @WitnNess
    @WitnNess Месяц назад

    እንደው ቢቀርቦትስ

  • @ephremamare-bo1mu
    @ephremamare-bo1mu 2 месяца назад +1

    አራዳው።ምነው ያለፈው ትንቢትዎ ስለመሬት መንቀጥቀጡ አላሳየዎ።

  • @የታጠፉገፆች
    @የታጠፉገፆች 2 месяца назад

    Worie

  • @eyormak
    @eyormak 2 месяца назад +2

    ጥልቅና ሳይንስን መሰረት ያደረገ ትንታኔ ነው የሰጡን።

  • @berhanegizaw934
    @berhanegizaw934 2 месяца назад

    ይህን ጠንቋይ የሚሰማ ከሱ የባሰ ባእድ አምላኪ ነው ።

  • @tewodros-n-1234
    @tewodros-n-1234 2 месяца назад

    ቀልደኛ ነሽ! ፉገራ ፖስት ማድረግ ጀመርሽ!

  • @samsonsentuney5427
    @samsonsentuney5427 2 месяца назад +2

    አባታችን፡ለኛሲል፡በቸር፡ያኑርልን

  • @robelbitew2215
    @robelbitew2215 2 месяца назад

    "ይሄን ጀርባው ገርፎ ፂሙን ላጭቶ ቂሊንጦ ማውረድ ነው ትንቢት ትንቢት ብለው አገሪቷን ቲቢታም ላይ ጣሏት ኮተት😂😂😂😂

  • @mercymercy9309
    @mercymercy9309 2 месяца назад +8

    የሀገር መሪን የሚመርጥ ፈጣሪ ነው።ርእሱ ቃሉን የሚለዋወጥ መሪ የሚለው መሪያችንን አይወክልም እረፋ ።እግዚአብሔር እንዲህ አድርግ አይባልም ዝም ብላችሁ ፀልዩ ።ጠንቋዮች ፣ካዳሚዎች ፣አስማተኞች ፣ደብተራዎች ፣ ሰይጣንን የምታመልኩ በድብቅ እግዚአብሔር በግልፅ እየቀጣ ነው ።ንሰሀ ግቡ ።መተተኞች ተመለሱ ተመለሱ ንሰህ ግቡ ።የምታስመትቱ ሰዎች ሀጢያት የሞላባችሁ ለሀብት ለፍቅር ለበቀል እያላችሁ እራሳችሁንም ወዳጆቻችሁንም ልጆቻችሁንም እየገደላችሁ ተውልድን እያጠፋችሁ ቤተሰባችሁን እየበተናችሁ ነው ።እባካችሁ ንሰሀ ግቡ ።።።

    • @ethiopahagera8861
      @ethiopahagera8861 2 месяца назад

      ይቺ ሴትዮ ሁሌ ተቃዋሚ ናት ያው ኦሮሞ ጠል ናት ግን ምንም አይመጣም አላመጣችምም።

    • @mercymercy9309
      @mercymercy9309 2 месяца назад

      @@ethiopahagera8861 አንብቢ መጀመሪያ ከዛ ጣኦትሽን ጣይ እሰከመቼ በሀዘን ትማቅቅያለሽ ዘርሽን ጨርሰሽ በጉስቁልና በቃሽ

    • @AbelHicklin
      @AbelHicklin 2 месяца назад

      @@ethiopahagera8861ኦነግ ጠባብ

  • @ENdashweMidkesa
    @ENdashweMidkesa 2 месяца назад

    ወይኔ አሁንም ምድር መተተኛ እየተነሳ ይጠነቁላል ድር ቅር አሁን ምንም አይሰማህም እዛው እርቅ ቤት ለሀብታሞች መተት ስራላቸው ውሸታም ድብተራ እየሱስን ያመነ ህዝብ ምንም አይሆንም ለአቡዬ ንገረው

  • @Ahom-r3t
    @Ahom-r3t 2 месяца назад

    እድሜ የሰጠዋት እግ/ር ነው ምነው በይወሹ

  • @mulualemgeremew6691
    @mulualemgeremew6691 2 месяца назад

    ኮተት ሳይንስን ተከትሎ ትንቢት ማውራት ይደብራል

  • @ashenafidewana2774
    @ashenafidewana2774 2 месяца назад

    ሁል ጊዜ ውሸት አይከብድም ???? ንጉስ ቶድሮስ (ቶቶቶቶ) ይመጣል ብለው ነበር 2015 ላይ የታለ 😃😄😃😄😃

  • @TadeleYitina
    @TadeleYitina 2 месяца назад

  • @teklegiorgisdaniel2580
    @teklegiorgisdaniel2580 2 месяца назад

    አይ ገብረመስቀል አራዳ ወሬ ከሰበሰበ በኋላ እግዚአብሔር ተናጋረኝ ይላል ሰዉ ግን ጅል ነው ዝም ብሎ ይከተላል እኔ አፍሪካ በተለይ ኢትዮጵያ ለሁለት እንደሚከፈል ከ ብዙ አመት በፊት ከምርምር ጆርናል ላይ ተጽፎ አንቢቤአለሁ በዚህ እድሜ መዋሸት ያሳዝናል

  • @abugida794
    @abugida794 2 месяца назад +1

    አይ አንተ ሰው ይኸን ብለህ ሳብስክራይብ አድርጉ በለን ክክክ ኢትዮጵያ😢😢😢

  • @ልጅሰያሀበሻ
    @ልጅሰያሀበሻ 2 месяца назад

    ማነህ አንተ ሲጀመር ምን ታዉቃለህ አለማዊ ህይወት እየኖርክ እንጀራ እየበላህ ቢራእየጠጣህ ሴትጋር እየተኛህ ማነህ አንተ የተገለፀልህ😀😃😃

  • @equarenderta7521
    @equarenderta7521 2 месяца назад +1

    ባለ ቀለበቱ ባህታዊ

  • @AlMi-kl4cl
    @AlMi-kl4cl 2 месяца назад

    አይ ቀጣፊው ባህታዊ ገብረመስቀል 🤔

  • @mamushtekle6016
    @mamushtekle6016 2 месяца назад

    weregna

  • @ልጅሰያሀበሻ
    @ልጅሰያሀበሻ 2 месяца назад

    እጭ ይሄ ሰዉዬ ደግሞ እየወጣ ሟርትነዉ ሁልጊዜ የሚያወራዉ

  • @brhanedemse3128
    @brhanedemse3128 2 месяца назад

    42:27

  • @Surprise614
    @Surprise614 2 месяца назад

    Achberbare

  • @ethiopia4083
    @ethiopia4083 2 месяца назад

    ባለጌ የሆነ ሰውዬ ቀጣፊ ዘላለምህን ። ብልጦ

  • @yerastube
    @yerastube 2 месяца назад

    ትንቢት ከዩቲውብ ነው የሚደርስህ😅😅😅

  • @modogsa2000
    @modogsa2000 2 месяца назад

    ግን በቃ ዩቱብ ከስልካችን እናጥፋው

  • @mohammedabagissa1405
    @mohammedabagissa1405 2 месяца назад +3

    ተመልካቹ ጠንቃይ አቅራቢው ጠንቃይ ሰውየው ቀንዳም ጠንቃይ

    • @azitub1621
      @azitub1621 2 месяца назад

      የሚነካህን ነገር ተናገሩብህ አይደል😂

    • @mohammedabagissa1405
      @mohammedabagissa1405 2 месяца назад

      እንደአማኙ ነው

    • @asterbekele9478
      @asterbekele9478 2 месяца назад

      እስከመቼ ይሆን ድራማቸው አይ እኛ

  • @sebelwongelshiferaw5834
    @sebelwongelshiferaw5834 2 месяца назад

    ልበድፍን ሁላችንንም አምላክ ማስተዋልና ልቦናን ያድለን አባታችን እድሜና ጤናን ያድልልን የኢትዮጵያ ትንሳዬ አምላክ ያሳየኝ❤።

  • @Yared-r8q
    @Yared-r8q 2 месяца назад

    kehete mariyam gar betagabut😮 seytanen beakal yeweldute neber

  • @derawwami
    @derawwami 2 месяца назад

    ይህ ሰውየ እስከመቼ ነው የሚሰክሰው ብር ሲያገኝ ባህታዊነቱን የተወ

    • @kechemagara5433
      @kechemagara5433 2 месяца назад +1

      ሽማግሌ ፈሪ ጠፋ።ሁሉም ይሳደባል