"አውሬ ከሆዴ ወቷል" ነብይ ጆሲ ፊልም የሚመስለውን ታሪኩን ነገረን! |Prophet Jossy

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 янв 2025

Комментарии • 667

  • @እኔስየማርያምነኝ
    @እኔስየማርያምነኝ 4 месяца назад +29

    በስመሥላሴ እግዚአብሔር ያሚሳነው ያለም ግብር ምስጋና ለእርሱ ይድረሰው
    እኔ ወድሜ ያምልህ ነገር አለ እሱም ኢሄ ነው እዴት እደዳንኩኝ አላውቅም ብላሀል የዳንከውም አጋጣሚ አደለም እሩኩሳን መናፍስት እና የእግዚአብሔር መላእክት ተፋልማ በረቂቅ ተፋልማ ድንሀል ማለቴ ዋጋ ተከፍሎል ሳለ በአመፃ ውይም ደግሞ በዛር መፈስ የምናመጣው ያአመፃ ሀጥያት አለ እና የዳንከውም እግዚአብሔር በመስቀሉ ስርያሰጠን ውድዋ እናታችን ቅድስት ድግል ማሪያም እና ሀያሉ ገናናው ሩሩ መላክ የእግዚአብሔር አገልጋይ ቁድስ ሚካኤል ነው አዛም የሰበት ተማሪ ነበርኩኝ ብለሀል እና ደግሞ ሀለኛው የራማው መላክ ቅዱስ ገብርኤል ነው የተፋለሙልህ እነዚህ ናቸው ዋጋ ተከፍሎልሀል እና ወድሜ ታገለግለኛለህ ያለህም በጥቱ ስታገለግልበት ያነበረው ቅድስ ሚካኤል ነው አሁንም ቢሆን ወደቤትህ ብትመለስ ጥሩ ነው።
    እኛ ያልገባን ነገር አለ ሴጣን በቴክኖሎጂ ብቻ አወጣም ያሚወጣው በፃም በፀሎት በንስሀ በምፅዋት ነው በስግደት በጠል በኩርባን ነው አደራ አስተውል እውነተኛ እያሱስ ክርስቶስ ያለው በተዋህዶ ቤተክርስትያን ውስጥ ነው።
    በደነፍስህ ተመለስ አሁንም እርኩሱ መፈስ አልወጣም ንቃበት

    • @abebefikadie8510
      @abebefikadie8510 4 месяца назад

      እስቲ አስረዱኝ 1979 የተወለደ እንዴት በ1994 ጋርድ ይሆናል
      የተቀበረ ሬሣስ ደ ም አለውን

    • @ayat9275
      @ayat9275 4 месяца назад

      be,15,amet,nw

    • @DawiAgiza
      @DawiAgiza 4 месяца назад +3

      እኔም የምጨምረው አለኝ ወንድም ዮሴፍ ከዚ በፊት አላቅህም ልኡል እግዚያብሄር ፊት ሆኜ ነው ምነግር የምታየው እራኢ ከጌታ መንፈስ ቅዱስ ሳይሆን ከመንፈሱ ነው እመነኝ አሁንም ቢሆን በህይወትክ ሰው የማያውቀውን ሀጥያት ያሰረሀል ታቀዋለክ ወደልብክ ተመለስ

    • @chachidell1763
      @chachidell1763 4 месяца назад

      በምን አወቅሽ እውነተኛ እየሱስ የት እንደሆነ??? ሰው እኮ የክርስቶስ ቤተመቅደስ ነው። አንቺ ግን የሰጣን ቤተ መቅደስ ትመስያለሽ

    • @henna9179
      @henna9179 4 месяца назад

      አዎ የምር በሚገርም ሁኔታ ካመለጠ በኃላ ተመልሶ ገባ አልራቁም ዘወር አሉ 😢 ሠይጣን የብርሃን መላክ እንደሚመስል አልሰማህም ወይ ወንድሜ ደግሞስ ጌታችንና አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ኦርትዶክስ ውስጥ አጥተኸው ነው ወይ

  • @rebeccamekonnen6331
    @rebeccamekonnen6331 4 месяца назад +32

    ተናጥቆ የእርሱ ያደረገህ ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ክብር እና ምስጋና ለገናና ስሙ ይሁን!!! ማምለጫችን እና መዳኛችን የሆነው አምላካችን እግዚአብሔር ክብር እና ምስጋና ተጠቅልሎ ለእርሱ እና ለእርሱ ብቻ ይሁን!!!

    • @susuyefetariagelgay-et7tx
      @susuyefetariagelgay-et7tx 4 месяца назад +1

      አሜንንን🙏🙏🙏❤❤❤

    • @fufoolomo
      @fufoolomo 4 месяца назад

      እውነት ነው ስልጣን ከዚህም በላይ ያደርጋል ዛሬም የጨለማው አለም ባርያዊች ብዙ ናቸው ከእግር አመራር ጀምሮ እስከ ቄሳቄስ ብዙ ናቸው ! ኢትዮጵያን እያደሙ እያመሰቃቀሉ ይገኛሉ እነዚ የኢሉሚናቲ አባሎች ናቸው!! በተለይ በደም ማፍሰስ ፕሮጀክት የተሰማሩት አመራሮችና አማካሪዎች ዋናዎቹ ናቸው!!!!

    • @abebefikadie8510
      @abebefikadie8510 4 месяца назад

      እስቲ አስረዱኝ 1979 የተወለደ እንዴት በ1994 ጋርድ ይሆናል
      የተቀበረ ሬሣስ ደ ም አለውን

  • @ziofjc922
    @ziofjc922 4 месяца назад +18

    ጆሲዬ እግዚአብሔር ላንተ ስላደረገው መልካም ነገር አመሰግነዋለሁ ተባረክ ወንድሜ መጥፎ ነገር የሚናገሩ ሰዎችን እንዳትሰማ ከጌታ ጋር ወደ ፊት ብቻ ቀጥል

    • @Dani_Man78
      @Dani_Man78 4 месяца назад

      የሰነፍ ምክር

    • @HgGg-ds9sy
      @HgGg-ds9sy 4 месяца назад

      የትኛው ጌታ? ሉስፈሩ?አሁንም አልዳነም እርኩስ መንፈስ እያመራው እንጂ

    • @yenayena8676
      @yenayena8676 4 месяца назад

      አሁን እርግጠኛ ነሽ ነፃ እንደወጣ

    • @AdyamHalefom
      @AdyamHalefom 4 месяца назад

      ግን አሁንም ሉሲፈር የሰጠው ሀብት ነው ሚጠቀመው፣ንስሐ ስትገባ እኮ በሃጢአት ያመጣከው ማስወገድ አለብን

    • @abebefikadie8510
      @abebefikadie8510 4 месяца назад

      እስቲ አስረዱኝ 1979 የተወለደ እንዴት በ1994 ጋርድ ይሆናል
      የተቀበረ ሬሣስ ደ ም አለውን

  • @ethiopia4083
    @ethiopia4083 4 месяца назад +11

    Amazing history በጣም ጀግንነት ነው ይሄን ለማስተማር ለወጣቶች መውጣትህ እግዚያብሀሔር ይባርክህ እመቤቴ ማርያም ስለ እውነት መስካሪ ታድርግህ ❤

    • @yaredmelakutefers5558
      @yaredmelakutefers5558 4 месяца назад

      Still he look unstable

    • @abebefikadie8510
      @abebefikadie8510 4 месяца назад

      እስቲ አስረዱኝ 1979 የተወለደ እንዴት በ1994 ጋርድ ይሆናል
      የተቀበረ ሬሣስ ደ ም አለውን

    • @mihretunikola8
      @mihretunikola8 3 месяца назад

      @@abebefikadie8510ኤረ ይሄ አሁንም በሉሲፈር መንፈስ ነው የሚሠራው

  • @CalnNega
    @CalnNega 4 месяца назад +9

    አይዞህ በርታ። ሰዎች ይህንን ምስጢር መረዳት ይቸግራቸዋል።

  • @Eden_7269
    @Eden_7269 4 месяца назад +14

    የሚገርም ታሪክ ነው 😢! እንኳን እግዚአብሔር ከዚ ጉድ አዳነህ 🙏 በዚ መንፈስየተጠቁ ብዙሀን ናቸው የምእራባዊያን አክተሮች ፣ባለስልጣናት፣ፓስተሮች ፣ነብይ ነን ባዮች፣ አንዲሁም አንዳንድ የ ኢትዮዽያ አርቲስቶች በዚ መንፈስ የተጠቁ ናቸው!! የእግዚአብሔር መንፈስ በምድራችን ይውረድ እሱ ይጠብቀን 🙏🥹

    • @abebefikadie8510
      @abebefikadie8510 4 месяца назад

      እስቲ አስረዱኝ 1979 የተወለደ እንዴት በ1994 ጋርድ ይሆናል
      የተቀበረ ሬሣስ ደ ም አለውን

  • @abeselomteshome2752
    @abeselomteshome2752 4 месяца назад +9

    ጀግና ብርቱ ሐያል ጉልበት ሁሉ የሚበረከክልሕ የናዚሪቱ እዬሱስ የይሁዳ አበሳ የዲያበሎስን ጉልበት ያሽመደመደ ሞትን ድልን ያደረገ ትናትም ዛሬም ነገም ለዘላለም ያው ነሕ ጉልበት ሁሉ የሚበረከክልሕ ❤❤❤

  • @Beemenet
    @Beemenet 4 месяца назад +2

    ለመጀመሪያ ግዜ ታሪኩን አይጥልም አይርሳም በሚል የኤፍሬም አለሙ መዝሙር ላይ ነው ያየውት በጣም ያስፈራነበር ቁስሉ የተገጠመው የ መፀዳጃው ላስቲክ ብቻ ሙሉ ቤተስቦቼ እያለቀስን ነበር ያየነው ብቻ እግዚአብሔር ከሞት አድኖክ ያን ሁሉ ሪስተክ ብዙ ግዜ የግብዝ ንግግር ስትናገር ስማለው ነብይ ጆሲ አሁንም እግዚአብሔር ምህርቱን ያብዛልህ

    • @abebefikadie8510
      @abebefikadie8510 4 месяца назад

      እስቲ አስረዱኝ 1979 የተወለደ እንዴት በ1994 ጋርድ ይሆናል
      የተቀበረ ሬሣስ ደ ም አለውን

    • @Beemenet
      @Beemenet 4 месяца назад

      @@abebefikadie8510 እኔ ባስርዳክ አትርዳም የመንፈስ አስራር ርቂቂ ነው

  • @tewodrosbekele5330
    @tewodrosbekele5330 4 месяца назад +4

    ይነው እግዚአብሔር አምላካችን አልፋና ኦሜጋ...... (መዝሙር ተጋበዙልኝ ) ወንድሜ የ ኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋ እና ሰላም ይብዛልህ.... እንደዚህ ጠንከር ያለ misikirinat mesmaten alastawisim ክብሩን ጌታ yiwused ❤❤❤

  • @zelalem_eyob
    @zelalem_eyob 4 месяца назад +4

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን🙏
    እንኳን ኢየሱስ ክርስቶስ ደረሰልህ💪

    • @abebefikadie8510
      @abebefikadie8510 4 месяца назад

      እስቲ አስረዱኝ 1979 የተወለደ እንዴት በ1994 ጋርድ ይሆናል
      የተቀበረ ሬሣስ ደ ም አለውን

  • @mulushewatamene880
    @mulushewatamene880 4 месяца назад +2

    ወድሜ አይዞክ እስከ መጨረሻዉ እግዚአብሔር ይርዳክ በጣም የሚያሳዝን እና እዉነተኛ ታሪክ ነዉ !!!

  • @teaeaw3895
    @teaeaw3895 3 месяца назад

    ወንድሜን አንተንማ ከጎንህ ነኝ ጌታም ይረዳኛል በርታ አይዞህ ጌታ ካንታ ጋር ነው

  • @TensaeTilahun-qx2ob
    @TensaeTilahun-qx2ob 4 месяца назад +12

    ጆስዬ የእውነት የህይወት ታሪክህ ነው ጌታ ከስንቱ ጉዱ አስመልጦ የትውልዱ አባት አረገህ እግዚአብሔር ይመስገን ትላንትም ዛሬም በተለያየመልኩ ፈተናዎች ግን ጌታ ያሳልፋል በርታ እኖድሀለን

    • @SolomonYosef-j8e
      @SolomonYosef-j8e 4 месяца назад +2

      Ante likiskis menafiq be afachu eyesus tilalachu eyesus yesew Dem tetitual ende!? Sew gelual wegtual ende !? Silemanabah eyesus new yemitaweraw denqoro menafiq !?

    • @abebefikadie8510
      @abebefikadie8510 4 месяца назад +1

      እስቲ አስረዱኝ 1979 የተወለደ እንዴት በ1994 ጋርድ ይሆናል
      የተቀበረ ሬሣስ ደ ም አለውን

  • @woinemulugeta815
    @woinemulugeta815 4 месяца назад +9

    እንዱ ጌታ የሁሉ ጌታ ነው ኢየሱስ ክርስቶስ ለሰው ዘር ሁሉ ሞቶአል

  • @HibretMola
    @HibretMola 4 месяца назад

    ምናይነት ፍቅር ነህ አንተ የእኛ ጌታ አንተ ጀግና የጌታየ ምህረት የበዛልህ ማንም ምን ቢልህ ቢነቅፉህም ከማገልገል እዳትቆጠብ ከሳሽህን ጥሎልሃል በጣም የሚገርም ምስክርነት ስላለህ በቀሪ ዘመንህ እግዚአብሔርን አመስግን ስላንተ እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ

    • @abebefikadie8510
      @abebefikadie8510 4 месяца назад

      እስቲ አስረዱኝ 1979 የተወለደ እንዴት በ1994 ጋርድ ይሆናል
      የተቀበረ ሬሣስ ደ ም አለውን

  • @AhmedMohammed-q8z
    @AhmedMohammed-q8z 4 месяца назад +2

    አሁንም በተሳሳተ እምነት ላይ ነው የለኸው አሁንም አንዱ ፈጣሪህ እና እሱ ብቻ ሊመለክ ወደሚገባው የዓለሙ ጌታ ወደሆን ይምራክ
    ሰውን ከማምለክ አሁንም ያውጣህ
    አሁን ነብይነህ የሚልህ መንፈስ ነው ንቃ!

  • @rahawaadme8515
    @rahawaadme8515 4 месяца назад +5

    እንደ እግዚብሔር ያለ ማንም የለም

  • @Binyam.tube1
    @Binyam.tube1 3 месяца назад

    ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ሁላችን እየሱስ ነው ፈታሪያችን❤😢

  • @AlemayuBerhe
    @AlemayuBerhe 4 месяца назад +41

    ሁላችሁም ነብይ ነን የምትሉ ጴንጤዎች በዚ በጥልቁ መንፈስ ነዉ የምትሰሩት በደንብ የታወቀ ነዉ አንዴት ይሄ ታእምርና ምልክት ፈላጊ ትዉልድ አንደምትጫወቱበት ሳይ በጣም ነዉ የምታመመዉ እኔ ተወልጄ ያደኩበት ጊቢ ዉስጥ ይኖር የነበረ ሰዉ እንደዚ ሰዉ አይነት ታእምራት የሚመስሉ ነገሮችን ይነግረኝ ነበር ሁሉ ነገር አንደሚገለፆለት ማታማታ አግዚአብሔር አንደሚያናግረዉ ነብይ እንደሆነ አና በጣም የሚያስፈሩ የገሮችን ጭምር
    ይነገረኝ ነበር
    ገንዘብ እንዴት አንደሚያበዛ የማይፈልጋቸዉን ሰዎች አንዴት አንደሚያጠቃ ልጆቹን ወደፊት አንዴት ሃብታም እንደሚያረግ ይነግረኝ ነበር
    ነገር ግን አንድ ቀን ሊት ላይ ሰወች ጊቢያችንን የሚኪብ ወንዝ አለ እዚ ወንዝ ዳር ላይ በሊትወቶ እራቆቱን እንደሚቆም ነገሩኝ አኔሜ እከታተለዉ ጀመር አንድ ቀን ግን ተደብቄ ስጠብቀዉ እራቆቱን ፖንትና ትከሻዉ ላይ ፎጣ አድርጎ አገኘሁት
    ዛሬላይ አዛ ጊቢ ካደግን የልጆቹ እኩዮች ማንም ጥሩ ቦታ የደረሰ የለም
    ከኔ በስተቀር ግማሹ አበደ የሞተም አለ
    ልጆቹ ግን አንደነገረኝ ሃብታም ናቸዉ
    የጭንቅላት አረፍት የሌላቸዉ ኀቅብዝብዞች ከመሬት ተነስተዉ ሰዉን የሚያጠቁ ተሳዳቢ አረፍት የሌላቸዉ ናቸዉ አኔ ግን ያቺን የሌሊት ትእይንት ካየሁ በኋላ በፀሎት ፀናሁ ሰይጣንን ተፀየፍኩት ዛሬ ላይ እኔ ብቻ ከዛግቢ ተድሬ ከሞት ተርፌ ዛሬ የተደላደለ እግዚያብሄር የባረከዉ ህይወት ከልጆቼ ጋር እኖራለዉ ትናንት አየሱስን ተቀበል ይለኝ የነበረዉን ያን ከጥልቁ የሆነ ሰዉ ሰምቼ ቢሆን ዛሬ የልጆቹን ክፉ ያሳለፈብኝ ቅብዝብዝ እሆኖነበር ።

    • @semarawitsat
      @semarawitsat 4 месяца назад

      እንኳን መድሐኒያለም ክርስቶስ ረዳህ የኔ ወንድም❤

    • @DelaySelam2000
      @DelaySelam2000 4 месяца назад

      ይሄ ጴንጠም ኣይደለም ነብዪም ኣይደለም
      ይህ ሰውየ ጠንቋይ ነው በጌታም ኣይደለም

    • @abebefikadie8510
      @abebefikadie8510 4 месяца назад

      እስቲ አስረዱኝ 1979 የተወለደ እንዴት በ1994 ጋርድ ይሆናል
      የተቀበረ ሬሣስ ደ ም አለውን

    • @mihretunikola8
      @mihretunikola8 3 месяца назад

      ዋው! በጣም የሚደንቅ ነው:: ከጆሲ ይልቅ ያንተን ምስክርነት ነው ያመንኩት! እግዚአብሔር እንኩዋን ረዳህ! እጅግ በጣም የደነቀኝ ይሄ ልጅ በኤፍሬም መዝሙር ቭድዮ ላይ ምስክርነቱን ስሰጥ በቲቭ አይቼው በጣም እገረም ነበር ግን አሁን ነብዪ ነኝ የእግዚአብሔር መንፈስ ከተማውን እንድለቅ አዞኝል ምናምን ብር ላኩልኝ ምን የማይለው ጉድ አለ...ስለዝህ አሁንም ይሄ ሰው የሚመራው በሉሲፈር መንፈስ ነው!! ማቴ 12:44-45 ማንበብ በቂ ነው

  • @seblewengeljemal8586
    @seblewengeljemal8586 4 месяца назад +2

    የረዳህ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን

    • @abebefikadie8510
      @abebefikadie8510 4 месяца назад

      እስቲ አስረዱኝ 1979 የተወለደ እንዴት በ1994 ጋርድ ይሆናል
      የተቀበረ ሬሣስ ደ ም አለውን

  • @BetiMelesi
    @BetiMelesi 4 месяца назад +4

    እግዛብሄር ይመስገን ❤

  • @bezamengesha8515
    @bezamengesha8515 4 месяца назад +31

    ነፃ ሲወጣ በጉባኤ ዉስጥ ነበርኩኝ።የእግዚአብሔር ስም ይባረክ አስታዉሳለሁ ፖስተር ታምራት ነበር ሲያገለግል ነበር።

    • @HgGg-ds9sy
      @HgGg-ds9sy 4 месяца назад +5

      😂😂😂ወይ ነፃ መውጣት?ወደ ጥልቁ አስገባው እኮ አዘመነው

    • @beletetigist9830
      @beletetigist9830 4 месяца назад +1

      ​@@HgGg-ds9syመከባበሩ አይሻልም ?

    • @yilmayacob4297
      @yilmayacob4297 4 месяца назад

      የት church

    • @abebefikadie8510
      @abebefikadie8510 4 месяца назад

      እስቲ አስረዱኝ 1979 የተወለደ እንዴት በ1994 ጋርድ ይሆናል
      የተቀበረ ሬሣስ ደ ም አለውን

    • @chachidell1763
      @chachidell1763 4 месяца назад

      @@yilmayacob4297 ደነዙ ደብተራ

  • @andualemmulat-ee1qc
    @andualemmulat-ee1qc 4 месяца назад +3

    ስለ ምስክርነትህ እግዚአብሔር ይመሰግን

  • @kaluasegid3867
    @kaluasegid3867 4 месяца назад +5

    የእየሱስ ፍቅር መቼም አይለወጥም።ከወደደን ወደደነው እየሱስ።ለኔ የሚገርም ታሪክ ነው

    • @abebefikadie8510
      @abebefikadie8510 4 месяца назад

      እስቲ አስረዱኝ 1979 የተወለደ እንዴት በ1994 ጋርድ ይሆናል
      የተቀበረ ሬሣስ ደ ም አለውን

  • @Yonasalemayehu-ez1or
    @Yonasalemayehu-ez1or 4 месяца назад +4

    እኔ የጆሲ መንፈሳዊው ነገር prophecyውን ብዙ አይመቸኝም አላምነውም ሌላው ነገር እኔም የድሬዳዋ ልጅ ነኝ ያውም የካባ ሰፈር ልጅ ነኝ ጆሲ ስለ ድሬዳዋ ያወራው ላይ ሁሉም ነገር100% ትክክል ነው አዎ የድሬዳዋ ልጅ ነው ግን እኔ አላውቀውም ጌታ በሚያውቀው 🙏🙏🙏

    • @Emamimami
      @Emamimami 4 месяца назад

      የአሜሪካው ድሬደዋ ነው እሱ ያደገው

  • @YeshiharegYemer-ks4eg
    @YeshiharegYemer-ks4eg 7 дней назад

    እኳን ጌታ እረዳህ የኔ ወንድም።

  • @Absalatwarkyeekiyu
    @Absalatwarkyeekiyu 4 месяца назад

    ጌታ እኮሁሌሜ መለካም ነው የአስጫኔቄ ለመላካም ሆናልክ🙏🙏🙏🙏

  • @MalbelZewde
    @MalbelZewde 4 месяца назад

    አሌሉያእየሱሰጌታነውይባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sabaalemu5082
    @sabaalemu5082 4 месяца назад +3

    ጆሲ ጌታ ይርዳው ሰው ነው።ጆሲ አሁንም እራስን ብትሰውር ደስ ይለናል አጋንንት መልኩን ቀይሮ ከስፍራው እንዳያስወጣ ስጋት አለን።

  • @zoelife777
    @zoelife777 4 месяца назад +1

    Jossy zemenik yibarek bante lay ye egzabiherin kibir ayichalwu❤🙏👏👏👏

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k 4 месяца назад +10

    አቤቱ እግዚገብሔር ሆይ ከመጥፎ ሰዎች ሀገራችንን አፅዳልን ጠብቅልን😢

    • @abebefikadie8510
      @abebefikadie8510 4 месяца назад +1

      እስቲ አስረዱኝ 1979 የተወለደ እንዴት በ1994 ጋርድ ይሆናል
      የተቀበረ ሬሣስ ደ ም አለውን

    • @RHAMAYGATA
      @RHAMAYGATA 4 месяца назад

      😂😂😂😂

  • @AlemayuBerhe
    @AlemayuBerhe 4 месяца назад +19

    ክርስቶስ ጳዉሎስን ከአመፃ ቦታ ጠራዉ የሚለዉን ቃል ይሰበኩ እና አነሱም ከአመፃ ቦታ እየሱስ ጠራኝ እያሉ ይዘባበታሉ ሁሉም ጴንጤ በየሚዲያዉ እየመጣ ዱርዬ ነፍሰ ገዳይ ሴት ደፋሪ ነበርኩ ይልሃል ጳዉሎስ አኮ ዱርዪ ነፍሰገዳይ የሰዉ ሃቅ የሚቀማ አልነበረም ክርስቶስን የሚያሳድደሙ
    ሃሰተኛ ነብይ ስለሚመስለዉ እንጂ ሌላዉ በየሚዲያዉ እየወጣቹ ወንጀላችሁን በዚ መጠን ስትዘረዝሩ ሃገሪቷ ህግ የሚያስከብር ፓሊስ የሌላት ይመስልነዉ የምትዘባበቱት አስኪ የሌላ ሃይማኖት ተከታይ እናንተ ወንጀለኞች በምትዘረዝሩት መጠን ሚዲያ ላይ ወጥቶ አስኪ ወንጀሉን ይዘርዝር አንድ ቀን አያዉሉትም እስር ቤት ታስወረዉሩት ነበር አንተም ነብይ ነኝ ባዩም አናንተ የሚዲያ ስነምግባር የሌለቹ ወንጀሉን ባደባባይ የሚዘከዝክ
    ለትዉልድ ሰይጣን እንዴት እንደሚሰራ የሚያብራራ ሰዉ ይዛቹ የምትቀርቡ ያኔ የሃገሪቱ ህግ ተጣሰ ምናምን ብላቹ ትረባረቡ ነበር
    የህግ አካላትም ብትሆኑ አዚ ሃገር ላይ ጴንጤ ብቻ ነዉ ያለዉ እምነትም የሌለዉ የሃገሪቱ ህግ ብቻ ተማምኖ የሚኖር ዜጋም አለ ኸረ በህግ እነዚ ሰወችን የሚመራ የሃይማኖት ተቋም የለም አንዴ አንዱ የታወኩ ሴት ደፋሪ ነበርኩ ይላል አንዱ በስለት ሰዉ የምወጋ ነበርኩ ይላል አንተ ደፋሪዉ ወደየሱስ ተመለስኩ ብለህ ዛሬ ዝነኛ በየሚዲያዉ ዘንጠህ ሱፍህን ለብሰህ
    የሚዲያ አና ነጋዜጠኛ ሰነምግባር በልገባቸዉ የዘመኑ እቡዮች ቃለመጠይቅ ይደረግልሃል አሺ በስለት ወግተህ ህይወታቸዉን ከመንገድ የሰናከልካቸዉስ ቅስሟ የተሰበረችዉን የተደፈረች ምስኪን ሴቶችስ አንዳይወጡ እንዳይገቡ እያሳቅህ የስነ ልቦና ጫና የፈጠርክባቸዉ ታዳጊ ወጣቶችስ ከማህበራዊ ህይወት ያወጣሃት አናትህስ ዛሬላይ አንተ በሚዲያ ወጥተህ አንደ ፃድቅ ትመፃደቃለህ እናንተ የሚዲያ ባለቤቶችም አናንተ የምትፈልጉትን ነገር ብቻ ይናገር እንጂ ስላበላሸዉ የሰዉ አካል ስላመሳቀለዉ የሰዉ ህይወት ቅስሟ ስለተሰበረዉ ስለተደፈረች ሴት የስነልቦና ጫና ስለሚያሳድርባቸዉ ታዳጊዋች ሌባና የሰዉን መብት ነዉጠኞችን ጀግና እያለ የሚገልፃ ትዉልድ ገዳይ አንደበቱ ያልታረመን እየሱስ ጌታ ነዉ ሲል ለናንተ ይበቃችዋል ስላመሳቀለዉ የሰዉ ልጆች ህይወት አትጠይቁም አሺ አናንተን ማን ይጠይቅ አቺ ሃገር አንዲ ቀን ጨልሞባት አይቀርም አንድ ቀን የምትሰሩት ወንጀል ነዉ የሚል አንድ ሃቀኛ ሰዉ በህግ አደባባይ ይገትራችዋል አዉነት ዛሬ ስለመሸባት አንደፈለጋቹ ሁኑ ግን ይነጋል አይቀርም
    የተፈጥሮ ህግም አይደል

    • @emebetzewde7492
      @emebetzewde7492 4 месяца назад

      ምርጥ አስተያየት ተባረክ

    • @engidaworkmekuria7813
      @engidaworkmekuria7813 4 месяца назад

      አስተማሪ አስተያየት ነው

    • @abebefikadie8510
      @abebefikadie8510 4 месяца назад

      እስቲ አስረዱኝ 1979 የተወለደ እንዴት በ1994 ጋርድ ይሆናል
      የተቀበረ ሬሣስ ደ ም አለውን

  • @YeshiharegYemer-ks4eg
    @YeshiharegYemer-ks4eg 7 дней назад

    በጣም ልቤን ነካህው የኔ ውንድም

  • @yafettegene
    @yafettegene 4 месяца назад +4

    በጣም ይገርማል ወንድሜ የአደባባይ ንስሀ ጥሩ ነው ግን ይህን ሁሉ የምታስደርግህ የደምና የዝሙት ርኩስት የምታስራህ ራሄሎ የምትባል መንፈስ ሌላም ሌላም ናቸው ዘመነና መናፍቅ አደረገህ ውንድሜ ሌላ ታሪክ የለውም እንኩዋን ልትድን ይባስ በስው ነብስ ተጠያቂ ነህ በስንቱ ነብሳት ላይ አጋንንትን እንደረጨህ ለዛሁሉ ትጠየቅበታለህ አሁንም አረፈደም ይህንን አጋንንት ለመገላገል ወደ እውነተኛው ክርስቶስ ተመለስ የቅዱሳንን እርዳታ ጠይቅ ስለእውነት ልቦናህን ያብራልህ ለንስሀ ያብቃህ

  • @HabtuBerhe-k5k
    @HabtuBerhe-k5k 4 месяца назад +4

    እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ አቤቱ እንደኛ ክፋት ሳይሖን እንዳንተ ቸርነት ማሐረነ ክርስቶስ

  • @yayahala615
    @yayahala615 4 месяца назад +5

    ጌታ የወደደው ሰው ነው ።።።ከጨለማ ያወጣው ታሪኩ ድንቅ ነው 🤔

  • @meridkifle9050
    @meridkifle9050 4 месяца назад +1

    Thanks

  • @helina5990
    @helina5990 4 месяца назад +9

    አሁንም አልወጣለትም ትክክለኛ የኢትዮጵይ ኦርቶዶክስ አባቶች ጋ ቀርቦ ሰይጣን አልታሰረለትም ወይም ወደ ጥልቁ የበቁ አላኩለትም :: አሁንም ነብይ ነኝ የሚለው ማለትም እንደነገረን ለቁጥር የሚያስቸግር ሰዎችን በሳንጃ ወግቻለሁ ብሏል ግን ያ መንፈስ ገለል አርገውለት ለዘብተኛ ሰይጣን ተተክቶለታል ማለትም ከረባት ታጣቂ የስጋ ወንድም እህት ያለው ክርስቶስ ሰባኪ እጅ ወድቆ ስሙም ነብይ ተብሏል :: አሁን ማሰብ ያለባችሁ ይህ ሁሉ ደም እስካሁን ኢትዮጵያ ላይ የሚፈሰው የዚህ ልጅ ተጋሪ መንፈስ ምዕራባዊያን ከመካከላችን ባስቀመጡና በክፉ መንፈስ ያበዱ ወጣቶች ውጤት እንደሆን እንዳንረሳ

  • @dejenemaregn7460
    @dejenemaregn7460 4 месяца назад +2

    He is healthy man his flow of idea is identified as Normal and very strongly organized ❤❤❤❤

  • @meazitadassemeazi4286
    @meazitadassemeazi4286 4 месяца назад +1

    ደስ የሚለው ነገር የሰማሁትን ነገር saveአላደርግም እንኳን የድንግል ማርያም ልጅ ሆንኩኝ አንተንም ካለህበት ከሚመጣብህ ነገር ሁሉ ይሰውርህ

  • @afeworksintayehu
    @afeworksintayehu 4 месяца назад

    ወይኔ የሰው ልጅ በጣጣጣጣጣጣምምምምምም 😭😭😭😭😭 ያሳዝናል ከእዚህ አይነት አጋንንታዊ እስራት ነፃ ወጥተው ነፃ ያወጣውን ወንጌል መጫወቻ ሲያድርግ እና የግቢ ምንጭ ብቻ ሲያድርግ እንደማየት የሚያሳዝን እና የሚያስለቅስ ምን አለ እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጠው !🙏🙏🙏🙏

  • @እትዮጵያኣንድናት
    @እትዮጵያኣንድናት 4 месяца назад

    ጆስ ይሄ ሁሉ ሰልፍ ለዚህ ነዋ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው ሰልፉ የእግዚአብሔር ነዉ ይዋጋልሃል ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @abebefikadie8510
      @abebefikadie8510 4 месяца назад

      እስቲ አስረዱኝ 1979 የተወለደ እንዴት በ1994 ጋርድ ይሆናል
      የተቀበረ ሬሣስ ደ ም አለውን

  • @henokgebretensayaddisababa6683
    @henokgebretensayaddisababa6683 4 месяца назад

    የሚገርም ነው እንኩአን ጌታ ኢየሱስ ረዳህ።

  • @EleniAlemu-b5e
    @EleniAlemu-b5e 4 месяца назад

    ትክክል እግዚአብሔርን አንተ ስላላወክ ነው የተጫወተብህ ወንድሜ ነገር ግን አሁንም በተሳሳተ መንገድ ነው ምታመልከው ጨርሶ ይገለጥልህ! እመቤቴ ማርያም ከነልጇ ትርዳህ!

  • @msiganasisay4977
    @msiganasisay4977 4 месяца назад +2

    እንደ እግዛብሔር ያለ ማንም የለም።

  • @ፎላሳ
    @ፎላሳ 4 месяца назад +33

    ይህ ሰው ምኑንም አላምነው

    • @GraceBelete
      @GraceBelete 4 месяца назад +1

      weha selehonek eko new wesha dabo yegezaleten bechanew miyamenew

    • @GraceBelete
      @GraceBelete 4 месяца назад

      weha selehonek eko new wesha dabo yegezaleten bechanew miyamene 22:42 22:42 w

    • @GraceBelete
      @GraceBelete 4 месяца назад

      weha selehonek eko new wesha dabo yegezaleten bechanew miyamene 22:42 22:42 w

    • @GraceBelete
      @GraceBelete 4 месяца назад

      weha selehonek eko new wesha dabo yegezaleten bechanew miyamenew

  • @sabacarlier5071
    @sabacarlier5071 4 месяца назад +42

    በጣም ይገርማል 😢 እውነት መናገር ነፃ ያወጣል አይዞህ ወንድሜ የቤተሰብ ጣጣ ነው ወደህ አይደለም, አሁን ሰው ያስነሳብህ ጨርሰህ ስላልዳንክ ስለነበረ ነው በአዳራሽ ውስጥ አብሮህ ዕራይ ሳታይ እንዳሳየህ አድርጎ እየሸወደህ ስለነበር ነው ሱፍ አስለብሶህ, ያለህበት የዕምነት ተቋም ልክ ውሸት የሚመለክበት ቤት ነው እንዳንተ ከባዕድ አምልኮ ቤተሰብ የወጡ ናቸው, ዐውሬው ዘመናዊ ሆኖ በአዳራሽ ተከሰተ ግና ለ ገና ወደ ቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እመለሳለው ስላልክ ብቻ ማበሉን አስነሳብህ ስለዚ ጨርሰህ አልዳንክም ነበር, ወንድሜ እባክህ ንቃ ንቃ ይሄ አውሬ በፆም፣ በፀሎት፣ በስግደት፣ ካልሆነ እንደዚ በቀላሉ አይፋታህም, (መዳን በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ባለው በድንግል ማሪያም ልጅ በእየሱስ ክርስቶስ ነው,ንቃ ንቁ ወንድሜ ግን ሳላደንቅህ አላልፍም ይሄን ድንቅ ምስክርነት ሳትፈራ ለዐለም መናዘዝህ ጀግና ነህ ያ በልጅነትህ ፅውዋው የምታወጣለት የልጅነትህ መልዐኩ ቅድስ ሚካዔል ይድረስልህ አይዞህ

    • @amlesetabebaw3907
      @amlesetabebaw3907 4 месяца назад +3

      አሁንም ይቀርሀል ወደ ጥንቷ ወደ ትክክለኛዋ ተመለሰ አቤት ስታወራ እራሱ ሲቀፍ

    • @sabacarlier5071
      @sabacarlier5071 4 месяца назад +2

      ወንድሜ የነ ተስፋዬ አበራ (ገጠመኝ ዩቱብ ላይ አለልህ አዳምጥ ፣ የነመላከ መንከራት መምህር ግርማ ወንድሙ ፣ የነ ቀሲስ ሄኖክ ወ/ማሪያም ትምህርት አዳምጥ የነ ቀሲስ ሄኖክ ተፈራ ሌሎችም ፀጋው የበዛላቸው አባቾን ትምህርት አዳምጥ ቁልጭ ብሎ ይገለፅልሀል

    • @sabacarlier5071
      @sabacarlier5071 4 месяца назад +2

      @@amlesetabebaw3907 ድንግል ማርያም ልቦናውን ትግለፅለት

    • @HgGg-ds9sy
      @HgGg-ds9sy 4 месяца назад

      ​@@sabacarlier5071ችግሩ አሁንም አዘምኖ ሊያስፋፋ ሀሰተኛው ክርስቶስ ጋር ወሰደው እኮ

    • @sabacarlier5071
      @sabacarlier5071 4 месяца назад

      ​@@HgGg-ds9syእኮ ይሄ መንፈስ በቀላል አይላቀቀውም ድንግል ማርያም ትቅረበው, ልቡን አደንድኖታል 😢

  • @user-ur7cy5lh7d
    @user-ur7cy5lh7d 3 месяца назад

    🎉Josy enkuan Geta erdah tebarek🎉

  • @GemilaTemam-bo2qn
    @GemilaTemam-bo2qn 4 месяца назад

    አውዚቢላሂ ያረቢ አላህይኤ ጠብቀኝ ጠባቂይኤ ነህ

  • @TesfayeHalumba-g4c
    @TesfayeHalumba-g4c 4 месяца назад

    ወንድሜ እግዝአብሄር ይባርክ ብሩክ ሁን ፡፡

  • @sabaethiopyawit6094
    @sabaethiopyawit6094 4 месяца назад +2

    Wow, what an amazing testimony

  • @Rahfamilly
    @Rahfamilly 4 месяца назад +2

    alihamdulillah enkwan danik hulachin geta yefewisen

  • @አቡዬTUBE
    @አቡዬTUBE 4 месяца назад +1

    💔💔ጆሲ ሲለ አተ እግዚአብሔርን እናመሰግናለን በርታ ቀሩሁን ዘመን እግዚአብሔር በደሙ ይሸፍን

  • @heavenlyሰማያዊ
    @heavenlyሰማያዊ 4 месяца назад +3

    ኢየሱስ ይምራህ ፣ ይጠብቅህ

  • @Deborah0629
    @Deborah0629 4 месяца назад

    ብሩክ ነህ ጆሲየ ጌታ ይወድሀል እንኳንከንደዚህ አይነትህይወት አወጣህ ገና ታገለግላለህ ሰው እንደሚያይ እግዚያብሄር አያይም

    • @abebefikadie8510
      @abebefikadie8510 4 месяца назад

      እስቲ አስረዱኝ 1979 የተወለደ እንዴት በ1994 ጋርድ ይሆናል
      የተቀበረ ሬሣስ ደ ም አለውን

  • @thionlema7724
    @thionlema7724 4 месяца назад +1

    ❤❤ፕሮፌት ጆሲ ስለአንተ እግዚአብሄር ይመስገን

  • @እመቤቴየነጉርኩሽንአደራሽ
    @እመቤቴየነጉርኩሽንአደራሽ 4 месяца назад +38

    ደግናቱ የሰማሁት ነገር በአይምሮዬ ውሎ አያድርም ተመስገን😢

    • @oromtitiiibrahim1238
      @oromtitiiibrahim1238 4 месяца назад +1

      😂😂😂😂 ስለማታምኑ ነዋ ያመነ ማ ለዘላለም አይምሮ ላይ ታትሞ ይኖራል
      ዘንድሮ ግን የሚያምን ትውልድ ያለ አይመስለኝም

    • @kaftanewemail395
      @kaftanewemail395 4 месяца назад

      😂😂

    • @Emamimami
      @Emamimami 4 месяца назад +1

      @@oromtitiiibrahim1238አሁን ይሄ እግዚአብሔርን ከማመን ጋር ያገናኘዋል የሱን እንቶ ፈንቶ እንደ እግዚአብሔር ቃል እንቀበል?🤔

    • @oromtitiiibrahim1238
      @oromtitiiibrahim1238 4 месяца назад +1

      @@Emamimami 🙄🙄 ለማለት ያልኩት ካልተረዳቹ ፀጥ ማለትን ማን ገደለ
      በእምነት የምንሰማው እሊና ላይ ይቀመጣል ዘመኑ የማታለል ስለሆነ ማንም ቢናገር እሊና ላይ አይቀመጥም ለማለት ነው

    • @Emamimami
      @Emamimami 4 месяца назад

      @@oromtitiiibrahim1238 እኮ እንደዛ ግልፅ ማድረግ ነዋ በፅሁፍ ስለሆነ ለመረዳት እንዳይቸግር ገለፃ ይፈልጋል

  • @debritutulu5126
    @debritutulu5126 4 месяца назад

    ወንድሜ እንኳንስ ዳግም ህወት ሰጥክ እግዚያአብሔር ግን አሁንም ያ መፈስ አልወጣም ስስተሙን ቅይሮ ወደ ጴንጤ ወሰደክ ፈጣሪ እዉንቱን የቱጋ እንዳለ ይግለጥ ❤

    • @abebefikadie8510
      @abebefikadie8510 4 месяца назад

      እስቲ አስረዱኝ 1979 የተወለደ እንዴት በ1994 ጋርድ ይሆናል
      የተቀበረ ሬሣስ ደ ም አለውን

  • @asnaketchanbese
    @asnaketchanbese 4 месяца назад +2

    Egzabere kebruni yewsde amene ❤

  • @Nesreen-v1e
    @Nesreen-v1e 4 месяца назад

    እንኳንም ከዳቢሎስ መንደር አላህ አወጣ ❤እናም አላህ አይውልድም አይወለድም አምሳያም የለውም ።እናም አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራህ

  • @abebech3154
    @abebech3154 4 месяца назад +5

    ካዉሬዉ መንጋጋ የነጠቀኸ እየሱስ ይመስገን

    • @senaitnegash-h5c
      @senaitnegash-h5c 4 месяца назад

      በለውውውውው😂😂😂😂😂

  • @sandscarrentalandeventorga346
    @sandscarrentalandeventorga346 3 месяца назад

    God is great all the time !!!

  • @yonatanhailu5068
    @yonatanhailu5068 4 месяца назад +1

    መድሀኒያለም ክብር ይስፋ ፀጋህ አይጓደል

  • @meazi01
    @meazi01 4 месяца назад

    የሚገርም ምስክርነት ጌታ አትርፉሀል

  • @TigistGezu
    @TigistGezu 4 месяца назад

    እንክዋን ጌታ እረዳህ ወንድሜ ኢየሱስ ጌታ ነው

  • @adgo7206
    @adgo7206 4 месяца назад

    This is really amazing

  • @Ana-bela123
    @Ana-bela123 4 месяца назад +1

    ጆሲ አሁን ነው ያወኩህ አንተ መሆንህን አላወኩም ነበር ግን እባክህ ነብይነቱን ተወውና አማኝ ሆነህ እየሰራህ ኑር ያዳነህን ጌታ በሀሰት ትንቢት አትበድለው እባክህ ጆሲ ሰይጣን ቀዳዳ ፈልጎ ገብቶ እንዳይበቀልህ በእውነት አገልግለው

  • @የሺውርቅ
    @የሺውርቅ 4 месяца назад +9

    ጰንጤ መሆን ማለት የአጋንት መጫወቻ መሆን ማለት ነው አሁን ወደ እራሰህ ተመለሰ እራሰህን ተመልከት አእምሮክ ለንሰሀ ቀና ይበል የሉሲፈር መንፈሰ ህይወትህን ሳይበላ ሳይመሸብህ ዛሬ ወደ ክርስቲያና ተመልሰ ቀሪ ዘመንህን በንሰሀ ተመላለሰ አምላከ እየሱስ ክርስቶስ 💒💒💒 መጣው ተቀበለኝ በለ ያለበለዛ የሲኦል ፊም እሳት ይበለሀል

  • @GemilaTemam-bo2qn
    @GemilaTemam-bo2qn 4 месяца назад

    እኔ በጣም የሚገርመኝ ነገር የልብ አድረሶ ይቅርታአ ማለት ድጋሚ ማቁሠል ነውእንደዚህ አይነት ነገር ባታቀርብልን መልካም ነው ብይ አሥባለሁአይ አጭበርባሪ የሠይጣን ኘብይ ፈጣሪ ያዋርዳል

  • @Beminetabebe9268
    @Beminetabebe9268 4 месяца назад +2

    BLESSED BE THE NAME OF THE LORD.

  • @simoabrha7110
    @simoabrha7110 3 месяца назад

    I am orthodox. I don't know why I like p. Josi

  • @MesfinSebel
    @MesfinSebel 4 месяца назад +7

    እውነት ነው ጌዌርጊስ ቤተክርስታይን 1997 አብረን ነበር እኔግን በፃድቄኔዋ ማርያም ዳንኩ

    • @engidaworkmekuria7813
      @engidaworkmekuria7813 4 месяца назад

      ዮሐ 3:14-16

    • @abebefikadie8510
      @abebefikadie8510 4 месяца назад

      እስቲ አስረዱኝ 1979 የተወለደ እንዴት በ1994 ጋርድ ይሆናል
      የተቀበረ ሬሣስ ደ ም አለውን

    • @GetuEticha7
      @GetuEticha7 4 месяца назад

      ​@@abebefikadie8510 94 is not year, its core birged

  • @susuyefetariagelgay-et7tx
    @susuyefetariagelgay-et7tx 4 месяца назад +1

    በስመ ስላሴ😢😢😢😢

  • @FepilaKmaila
    @FepilaKmaila 4 месяца назад

    God bless you more and more ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @thionlema7724
    @thionlema7724 4 месяца назад +2

    በኮመንት የምትሳደቡ ወገኖች እባካቹ ተጠንቀቁ እባካቹ እግዚአብሄር ድንቅ አምላክ ነው ዛሬም በስራ ላይ ነው የሚሳነው የለም እየሱስ ጌታ ነው ሃሌሉያ

    • @emebetzewde7492
      @emebetzewde7492 4 месяца назад

      አሁንም ከስይጣን ስራ መች ወጣና

    • @abebefikadie8510
      @abebefikadie8510 4 месяца назад

      እስቲ አስረዱኝ 1979 የተወለደ እንዴት በ1994 ጋርድ ይሆናል
      የተቀበረ ሬሣስ ደ ም አለውን

  • @redinatube8874
    @redinatube8874 4 месяца назад +3

    ይሄን ሰው በፍቅር መልሱት ያሳዝናል ወንድሜ አሁንም እግዚአብሔር እየፈለገህ ነው

  • @tigistseleshi8923
    @tigistseleshi8923 4 месяца назад

    ኣቤቱ ፈጣሪዬ ተሳስተህ እንኳን ጌታህን እንዳተወው ብተወው ሶስት እጥፍ ሆኖ ይመጣልካል

  • @fireart3077
    @fireart3077 4 месяца назад

    God is good 👍 🙏 🙌

  • @eftahtube7646
    @eftahtube7646 4 месяца назад +20

    ሰንበት ትማሪ ነበርኩ ብለህ ከዚያ ብኃላ የመፅሐፍ ቅዱስ እውቀትን የለኝም እንዚህ ሁለቱ አይጋጩም?ምክንያቱም ሰንበት ት/ቤት ስላሳለፍኩ. ስለማቀው መፅሐፍ ቅዱስ ትምህርት አለ።

    • @emnetabassefa9716
      @emnetabassefa9716 4 месяца назад +1

      ​@@rebeccatadesse alemawek

    • @centralcoding
      @centralcoding 4 месяца назад

      ​@@rebeccatadesse
      አይ ጴንጤ ቸርች ነው ምንማረው ። ጅል

    • @hulenafekote4230
      @hulenafekote4230 4 месяца назад

      ​@@rebeccatadesseyour question is very silly!

    • @HgGg-ds9sy
      @HgGg-ds9sy 4 месяца назад

      ከእብዶች እውነት አይጠበቅም እህቴ

    • @Mekdes-jf4kc
      @Mekdes-jf4kc 4 месяца назад +3

      ደግሞኮ ሰው ከሞተ በኋላ ደም እዴት ይኖረዋል

  • @lijabushe3156
    @lijabushe3156 4 месяца назад +1

    እግዚአብሔር አንተን ከሞት ያተረፈህ ለ እኛ ማስተማሪያ ነው አንተም ከእርሱ ጎን መሆንህ ተመስገን ነው

  • @RahelMekonen-n8s
    @RahelMekonen-n8s 4 месяца назад

    Nefs geday Jegna aybalem....

  • @asadulbsss4813
    @asadulbsss4813 4 месяца назад +1

    እመብርሀን እናቴ ምንድነው የምሰማው😢😢

  • @Binyam.tube1
    @Binyam.tube1 3 месяца назад +1

    666 ለመዋጋት ክርስትያኖች መለያየት የለብንም😢

  • @AregashOtango
    @AregashOtango 2 месяца назад

    egizabhr yimesgen

  • @thionlema7724
    @thionlema7724 4 месяца назад +2

    አምላኬን አመሰግነዋለሁ አንድ ቀን ጴንጤዎችን ተሳድቤ አላውቅም አክራሪ ኦርቶዶክስ ነበርኩ ዛሬ ጴንጤ ሆኛለሁ ለሁሉ ጊዜ አለው እውነት እስኪገለጥላቹ ክፉ ከመናገር ብትቆጠቡ

    • @nuale23
      @nuale23 4 месяца назад +2

      እሺ ሌላስ ስንት ከፈሉሽ😂😂😂😂

    • @thionlema7724
      @thionlema7724 4 месяца назад

      @@nuale23 ክፍያው ክርስቶስ ነው እራሱን ስለ ሀጥያቴ ስለበደሌ ደሙን ያፈሰሰልኝ እና ስለዚህ ጌታ የሚናገሩትን የሚያመልኩትን ሳልሳደብ የራሴን ሐይማኖት ብቻ ስከተል ቆይቼ ዛሬ ተመልሼ እነሱ የሚከተሉትን እየሱስን ተከታይ ሆኛለሁ ያኔ አለመሳደቤ ዛሬ ላይ አልፀፀትም ለሁሉ ጊዜ ስላለው እንዳትፀፀቱ ሳትሳደቡ ሐሰት ነው የምትሉትን ሐሰት እያላቹ ተቃወሙ

    • @TameneMelese-m7z
      @TameneMelese-m7z 4 месяца назад

      ኦርቶዶክስ ነበርኩ አልነበርሽም (አልነበርክም)መጀመሪያ ያልነበረ ሰው እንዴት መሄድ ይችላል ሲቀጠጥል ክርስቶስ በምድር እያለ እውራንን ሲያበራ የሞተ ሲያስነሳ በክርስቶስ ከማ መን ይልቅ ሰቀሉት አንድ ሰው ተረተረት አወራህ ብለህ ሀይማኖት መቀየር ትንሽ ቀዳዳ አያስብልህም

  • @redietalebachew3624
    @redietalebachew3624 4 месяца назад +1

    እንኩአን እግዚአብሔር ረዳህ

  • @rahelmoges5460
    @rahelmoges5460 4 месяца назад +2

    መች ነፃ ወጣህ እሁንም የምትናገረው በተሰበረ ልብ ሳይሆን አሁንም በጀብደኝነት ነው እናም ገናነህ የተለውጠ ነገር የለህም እግዚያብሔር አምላክ ፊቱን ያዙርልህ አይነልቦናህን ያብራልህ

    • @ErmiasBe
      @ErmiasBe Месяц назад

      ENDANTE AYNETOCHU NACHEW YESEW, YE HZB SHEKIM

  • @lamrytelahun6779
    @lamrytelahun6779 4 месяца назад

    Enkuwan egzaber eradah yene geta kazhim yebelata tamir yesaral

  • @tenad7309
    @tenad7309 4 месяца назад +13

    ምን አይነት ጉድ ነው የሚሰማው???? ግን እውነተኛ ታሪክ ነው?? እግዚዮ ማህረነ ክርስቶስ🙏🏾

    • @friyeamen9579
      @friyeamen9579 4 месяца назад +6

      🤔ገና ገና ስንቱ''''''''''''' ን እንሰማለን ከኛ የሚጠብቀው #መቆየት ብቻ ነው🤣🤣🤣

    • @አዳማናዝሬትአዳማ
      @አዳማናዝሬትአዳማ 4 месяца назад

      ነገሩ እውነት ነው እግዚአብሔር ከብዙ እስራት ነው ነጻ ያወጣው እሱ ግን አሁን ላይ ነብይ ነብይ የሚጫወተው ነገር አይመቸኝም አልቀበለውም!!!

    • @ethiopian7722
      @ethiopian7722 4 месяца назад

      @@አዳማናዝሬትአዳማቅዠታም ወደ አእምሮ ህክምና እንዲሄድ ንገሩት።

  • @GraceTube
    @GraceTube 4 месяца назад

    የድሬ ልጅ ነሽ ለካ...ያገሬ ልጅ

  • @danielmelkamu1518
    @danielmelkamu1518 4 месяца назад +2

    ጆሲ እየሱስ ታሪክ ቀያሪ መሆኑን ከጠላት መንጋጋ ፈልቅቆ ያዳነህ ልጁ ስለሆንክ ስለ አንተ ያህዌን አመሰግናለው !!!

    • @ማርታ-የኪድዬ_tube16
      @ማርታ-የኪድዬ_tube16 4 месяца назад

      በለው ወደ ተሻለ የሰይጣን ስራ አስፈፃሚ እየሆነ ስለምን እየሱስ ነው እምትለው?

  • @mazenpromobil5539
    @mazenpromobil5539 4 месяца назад

    በጣም የሚገርም ነው ጆሲ አንተ መሆንህን አላውቅ ነበር ግን ይኤን ታሪክ በመፀህሔት ነው ያነበብኩት

  • @WendeWegayhu
    @WendeWegayhu 4 месяца назад

    ወንድማችን ጆሲ ይመችህ

  • @shortsyoutube8704
    @shortsyoutube8704 4 месяца назад

    Yedereselh geta yibarek❤

  • @emebetzewde7492
    @emebetzewde7492 4 месяца назад +1

    መምህር ተስፋየ ባለፈው ገጠመኝ ላይ በመተት እንዴት ማእድን እንደሚያወጡ ሲናገር ነበር። አንተ ገና ሁለት ስባት ብቻ ሳይሆን 77 ጊዜ መጠመቅ ነው ያለብህ ዝም ብለህ መናፍቅ ሆነህ ከምትዘበዝብ

  • @adisuabu2980
    @adisuabu2980 4 месяца назад +2

    አይዞህ ፈጣሪ እስከ መጨረሻው ይማርህ።ከእስራትህም ይፍታህ

  • @EliakimDaniel-hx1zj
    @EliakimDaniel-hx1zj 4 месяца назад +1

    ጌታን ያረገልህን እረስተህ አንተ እግዚአብሔር ያልሰጠክን የነብይነት ፀጋ በግድ ትታገላለህ ነብይ ነኝ ብለህ ተመለስና በቸርች ተያዝ ንሰሀ ግባ

  • @DobuolDengPuk
    @DobuolDengPuk 3 месяца назад

    Amen amen

  • @sadagodlylife9381
    @sadagodlylife9381 4 месяца назад

    Jesus is lord❤..የሱስ ክርስቶስ ትማልን ሎምን ህያው እዩ! wawww yes

  • @yadyado7120
    @yadyado7120 4 месяца назад

    ህይወትና ፀጋን ላላወቀ ሰዉ ልትታመን ትችላለህ ህይወትህ እንዴት ነዉ ነዉ በዚህ አሳበህ ደግሞ ከ አሴቶች ዝረፍ