Wow, what a genuine person!! May God bless you, brother, for speaking against the Genocide criminals Abiy. Shimelis and all Oromia officials carrying out state-sponsored Amhara genocide. God has his time to judge the blood thirst Oromia officials killing innocent Amhara
We appreciate your efforts to tell us about the situation going on in Ethiopia. You are doing your best to address what you're feeling what you are seeing and hearing about. Amen! May God continue keeping you safe!?
@@embayeberhanekiros8239 💊⚫👈 Anchi Woyane Banda! Le erasesh ena le Tigray Community ezegni! Beserachihut yeker yemaybal hatyat ena Seytanawi Chikane teftachihuwal/ wedmachihuwal! How sad??!! Ethiopian Yeneka, yelewum Bereka! Ayenew be aynachin! Ye Ethiopia Hezeb, ye erasun chiger erasu tesmamto yefetal! Bezu atasbi !👈😂 PM. Abiy be Hezb yetemerete new! Bezu talak serawoch sertuwal! Ethiopian yewedalu! Serawun bedenb kalsera, yemeretut Ethiopians yenegrutal, kalhone lela Meri be sene serat be Heg yemertalu! PM. Abiyen gen fetsmo aytelutem, aynekutem, le Telat Woyanem asalfew aysetutem! Ye kefu Ken ye Ethiopia Lij new! Enakebrewalen, enwedewalen! Katefam erasachin enwedewalen, asalfen gen ansetewum! Yhen eweki!! Ahun hulum nektuwal! Le Woyane tenkol meshereb ena makater edel ansetem! Ethiopiawuian chigrachewun berasachew yefetalu! Jegna Hezeb new! Ende enante Kehadi, Hager Shiach Oxymoron Pleb aydelenem! Wede Egypt ena America anrotem! Erasachin enwetawalen ke Eg ziabher fekad gar! Yelekunes, le Terabut ena be Self-inflicted Tornet le wedemut atfi wegenochesh, tseley/pray ena neseha gebi! Ye weredebachihu ye Zendow/Seytan Esat yamelekachihut/yagelegelachihut be kelalu aylekachihum! Egziabher yeker yebelachihu! Ye Selam nuro tergumun yastemrachihu! Kale Egziabher gen mekerachihu Yeketelal! As for us the rest of Ethiopians, we will never trust you! We will always keep one Eye Open! That is for sure!!👈👈
ምድር ግን የእግዚአብሔር ነች አሜን ብያለሁ ትክክል
እኔ ከፕሮቴስታንት ወገን ነኝ ነገር ግን እውነት የሚናገር ለማንም የማይወግን አንተን ሰው አየሁ ተመለስ ከቀባህ እግዚአብሔር መንገድ ወጥተሃል የሚል እንደ ነብዩ ሣሙኤል ስለጠፋ ትውልድ አለቀ በእውነት ወንድሜ እውነት ተናግረሃል የሚሰማ ጀሮ የሚያስተውል ልቦና ለነገስታቶች ለንስሃ ይብቁ አንተ እውነተኛ የእግዚአብሔር ሰው በጌታ በእየሱስ ስም በደሙሸፈንኩህ ክፋ በአንተ የሚያስብ በእየሱስ ስም የፈረሰ ይሁን ለመድሪቱ መፍትሔ ነህና ዘመንህ ዘርህ ይባረክ የእግዚአብሔር አብሮነት አይለይለህ ሁሉ እንደአንተ ከክፉ ሥራችሁ ተመለሱ የሚል ቢኖር ይመለሱ ነበር ተባረክ።
😂😂😂😂😂😂😂😂 ፕሮቴስታንት መቸም እውነት ሁኖ አያቅም በእየሱስ ክርስቶስም አምኖ አያቅም ድራማችውን ለምደነዋል 😂😂😂😂
ኢትዮጵያ ማለት ይህነው ዘር ሀይማኖት ቋንቋ የማይለያየን ህዝቦች ዛሬ የመጣብንን መአት የምንወጣው እውነትን በመናገር ነው እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ግን በዚህ በመስከርከው ቃል እውነተኛ የፕሮቴስታንት መሪ በመሆንህ በኢትዮጵያ አምላክ አመስግንሀለሁ ተባረክ ዘርህን ያብዛው እውነቱን ተናግሮ እመሽበት ማደር ይባላል ተባረክ::
በትክክል ነው ከጌታ የሰማኽው እንዲህ ደም ፈሶ ያውም የንጹሀን ደም ጌታ ዝም እንደማይላቸው እናውቃለን እግዚአብሔር ሲነሳ ግን በእኛ ጊዜ ሳይሆን በራሱ ጊዜ ነው፣ የእግዚአብሔር እጅ ሲመጣ ተራራን ውደቅብን፣ ሸፍነን ቢሉ ግፈኞች ከእግዚአብሔር እጅ በፍጹም አያመልጡም። ወንድማችን በነፍስህ ተወራርደህ ይህን መልእክት አምጥተሀል ጌታ አንተን እና ቤተሰብህን ይከልላችሁ እንዲህ አይነቶችን ለእውነትና ለተጠቁ የሚጮሁትን ጌታ ያብዛልን። የተባረክ ሁን።
እግዚአብሔር ይባርክህ ! እውነት አምላክን በትክክል የሚያውቅ የሃይማኖት ሰው ነው አገሬ ያጣችው ! … ካንት አንደበት በድፍረት እውነት ሲንቆረቆር ስለሰማሁ ደስ ብሎኛል። ቃለ ሕይወት ያሰማልን !
ብትሞትም ሰማዕት ነህ !
ዘመንህ ይባረክ የእግዚአብሔር ሰው ተባረክ።
አዎ ምድር የእግዚአብሔር ነዉ የእግዚአብሔር ሰዉ ዘመንህ የተባረከ ይሁን የእዉነት ሰዉ ነህና የእዉነት አምላክ ይጠብቅህ።
ተባረክ በውነት በዚህሰሀት እውነት የሚናገር እደጥላትነው የሚታዪ አተግን ጌታ አብዝቶ ዪባርክህ
ወንድሜ፡ ዘመንህ ይባረክ፡፡ ገና ከንቲባዋ አዲስ አበባን በተመለከተ ሕግ እያረቀቅን ነው ብለውናል፡ ሕዝቡን እረፍት መንሳት ነው የታሰበው፡ ምድር የፈጣሪ ናት፡ ጆሮ ያለው ይስማ፡
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ለእውነት የቆምክ እውነትም ሐዋርያ።
የ አማራ ምሁር አገኘህ😀
@@yadyado7120 ከግፍ ጋር አትሠለፍ እግዚአብሔርን ብቻ ፍራ።
እውነት ነው በእግዚአብሔር ነው መመካት ያለብን አግዚአብሔር ይባርክህ
ለካ ኢትዮጵያ እንደዚህ አይነት እንቁ ሰው አላት በእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ
እግዚአብሔር። ፀጋውን ያብዛልህ
እግዛብሔር ይባርክህ እንዳንተ አይነቱ ለእውነት የቆመ ንፁህ ህሊና ያለው ሰው ነበር ሀገሬ ሚያስፈልጋት
እድሜ ጤና ይስጥልን እንዳንተ አይናቱን አመዛዛኝ ስው ባገራችን ያፍጠርልን👋👋👋👋👋👋👋
Thanks sir🙏 I realy apricate you .
አንተ የእግዚአብሔርን ሰው እግዚአብሔር ይስጥህ እውነትን እና ትክክለኛውን የእግዚአብሔር ቃል ነው የሰበከው የድንግል ማርያም ልጅ መዳህኒያለም ክርስቶስ በመንግስቱ በቀኙ ያቁምህ ተባረክ ፓስተር
ደማቸው ስለፈሰሰው ስለብዙ ናቡቴኖች ድምፅ ነው የሆንክ እንደአንተአይነት ኢትዮጵያውያን ያብዛልልን
ይህንን ገዳይ መንግስት ለንስሃ መጥራትህ
እግዚአብሔር ፡ ይባርክሆት🙌🏼🙏🏽እርሶ ፡ የታሪክ ፡ ሀላፊነትሆትህን ፡ ተወጥተዋል ፡ እናመሰግናለን ፡ 🙏🏽
እውነትም የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ:: ሰው ሲስቅብህ እዲህ ሞገስ ያለው ንግግር አናገረህ:: ተባረክ::
መመኪያችን እግዚአብሔር ነው የሚደንቅ ነው የሰማሁት በሰው ላይ አድሮ እግዚአብሔር ሲናገር ድንቅ ሰው ጸጋውን ያብዛልህ
በእውነት አደነቅሃለሁ ደፍረህ ወጥተህ ትክክለኛውን ስለተናገርክ ድስ ብሎኛል
ተባረኩ አቱ ሰውይ መልካም ነሆት ተባረኩ ተባረኩ 🥰😍😘🙏❤️🧡💛💚💙💜
ትክክል ተናገርክ ምድር የእግዚአብሔር ነች
ምርጥ ሰው ነው ዋዉ!!
ወይ ጉድ ለካ ሰው አለ!!! አንተ የተባረክ የእግዚአብሔር መልእክተኛ ነህ።
ስለ እውነት ስለ በከንቱ ለሚፈስ ደማቸው እግዚአብሔር ይፈርዳል 😭😭😭
Amen
እግዜአብሔርእድሜ ጤና ይሰጥልኝ አዉነት መልካም አንደበትህ የተበርከ ነዉ የእዉነትኛ ሰዉነህ
እግዚአብሄር ይባርክህ. ወንድሜ ስልጡን የተባረክ ውነተኛ ሀገር ወዳጅ ነህ. ሁሉም ደም የጠማው ሰው ነው. ደም በከንቱ አይፈስም
ወንድማችን ለእውነት የቆምክ ኢትዮጵያዊ ነህና ጌታ ይባርክህ♥
ለአውነትየቆሻሻውሸታመ
አይ ሞኝነት በጣም አሳከኝ
@@genetyilma7717 ለምን አዘንሽ እውነቱ ሲነገርሽ እንደማይቀር እመኚ እንደዚህ የሰው ደም ፈሶ ይቀራል ባይሆን ቶሎ ንሰሃ ግቢ ያቺን ቀን እንጠብቃለን
እዉነት ነዉ ይህ ሁሉ ሰዉ ሲታረዱ እስከዛሬዋ ቀን ድረስ አንድም ቀን የወጡ አባቶች የሉም
በእውነት አንተስ ጴንጤ አይደለህም የእውነት ክርስቲያን ነህ ! እግዚአብሔር ትልቅ ያድርግህ ! የትልቅ ሰው ልጅ ነህ እጅግ ክብር ይገባሀል የእውነተኛ ኦሮሞ ምሳሌ ነህ !
Ejollee Oromoo Jijireman Jiraa!
Gelatta Wakeyoo! Eyesus Kirstossi Tekomma!💚
Ere welaita new
Thank you Brother for Being voice for the voiceless
ቸሩ እግዚአብሔር እድሜህን ያብዛልህ.!!!
ግልጽነትህ ይገርማል እንኳን እግዚአብሔር እኛ ሰዎች እንወድሃለን። ሰላማዊ ሰው ነህ። እግዚአብሔር ይጠብቅህ። አሜን በል።
ወንድማችን እጅግ በጣም ትክክል ነህ!!! እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህ!!
እውነት አሁን ብቻህን ነው ወይስ መላእክ ነው የሚናገርልህ ጴንጤ ም ሆኖ እንደዚህ ለእውነት የሚሞት አለ ድንግል ማርያም ከእነልጇ ትባርክህ!!!!......
you make great history...your name will never be forgotten...thank you so much..
መልካም አይተሃል 🙏🙏🙏
ዘመንህ ይባረክ 🙏🙏🙏
አወን ፈጣሪን የሚፈሩትን ሁሉ የሠላም አምባሳደሮች ስለሆኑ እግዚአብሔር ይባርካቸው
የንፁሀን ደም በከንቱ ፈሶ አይቀርም እግዛብሄር የበቀል አምላክ ነው በወለጋ የታረዱ እፃናት ደም እየጮኋች ነው
ጌታ ይባርክህ! እግዚአብሔር እውነተኛ አምላክ ነው !አማራዎች እግዚአብሔር ሲፈጥራቸው አማራ አርገን ብለው አይደለም።ሰው መርጦ ባልተወለደበት ዘር ምክንያት ሲታረድ እሱ ይፍረድ!የአማራን genocide ለመቃወም አማራ መሆን አይጠይቅም።ምድር የእግዚአብሔር ነች!የአዲስ አበባ ባለቤት እኛ ነን ብለው ሲያባሉ ባለቤቱ ይፍረድ!
አይቀርም ተባረክ በእግዚአብሔር ሠው አንተ ነሕ እኔ ኦርቶዶክሥ ነኝ አንተ እውነተኛ በሡ የምታምን ነሕ በሡ የምትመካ እያጠፋንም ነው ።ሙሥጠፌ የኔወንድ እውነተኛ እሥላም ነው ።
Mustefay....extremely logical and good at heart.....God bless him
እውነት እ/ር ዘመንኽን ይባርክ ሌላ አደለም መገዳደልን በግልጽ ተናግረሀል ደስ ይላል ከእምነት ሰዎች የሚጠበቀው መገሰጽ ይኼ ነው
ወንድሜ ተባረክ!! ለካስ ዛሬም እውነትን የሚናገር ሰው አለው እግዚአብሔር ደስ ብሎኛል ዘመንህ ይባረክ!!
እራስህን እየጠበክ ታገል በጣም እውቀት እንዳለክ ግልጽ ነው እይታክ ሰፊ ነው በርታልን
በመድረክ ላይ እውነተኛና እግዚአብሔርን የሚፈራ ሰው ገና አሁን ሰማሁ። ጌታ ይባርክዎት።
አንተ የምትፈልገዉን ፖለቲካና ምኞትህን ስላወራ ነው 🤣🤣🤣🤣
ሦስተኛ ታዬ ተከሰተ
ታላቅ የእግዚአብሔር ሰው ነዎት :: እውነት አርነት ያወጣል::
የመሪዎቻችን የግፍ ፅዋ ሞልቷል ::
የልቦናቸው ዓይን ይከፈት ለንስዐ ሞት ያብቃቸው::
እግዚብሔር ኢትዮጵያን ይባርክልን. አሜን
ይህ ሰው ነው እውነተኝ ሰው ነው አላህ ይጠብቅህ
Wow, what a genuine person!! May God bless you, brother, for speaking against the Genocide criminals Abiy. Shimelis and all Oromia officials carrying out state-sponsored Amhara genocide. God has his time to judge the blood thirst Oromia officials killing innocent Amhara
እግዚእብሄር በእውነት በብዙ ይባርክህ !!
ወይኔ ደስ ሲል ሰውየው እውነትህንም ይሁን ሲሜትህን ብቻ ጌታ ይባርክህ ድፍረትህ ትክክለኛ የእግዛብሄር መንፈስ ነው መፍራት ወጥመድ ነው ይህ ድፍረት ለኢትዮጲያ ህዝብ ይሁን ጌታ ይርዳን
MARETEGNAERSU YETEFALE
@@abebakinfe2073 ልልክህን የሚነግህ እማ ሟርት ነው የ……………ተባባሪ የእግዛብሄር ምህረት ውጤት ነው እዲህ የሚናገር መምጣቱ ደም ጠጪ 666 ዘድሮ አታልፍም
@@abebakinfe2073 Ere martial ayidelem ye Egziabhern mastenkekiya nw yeminegrih,kaltemelesk be achir gize yemidersibihin tayaleh.
@@abebakinfe2073 ምዋርት?? እግዚአብሔር መቸም ቢሆን ግፈኞችን እንደሚበቀል ቢመርህም ዋጠዉ።
ምን አይነት እውነትን የሚወድና እውነትን ለመናገር የማይፈራ ደፋር ጀግና ነው።በርታ ወደ እግዚአብሔር አብዝተህ ተጠጋ።
ለሚሻግት እንጀራ ሆድ ለመሙላት ከመሽቀዳደም እንደዚህ ወንድም እንደመጥምቁ ዮሐንስ እዉነቱን አፍረጥርጦ መናገር ያስከብራል ፣እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ፣ዘርህ ይባረክ ፣በጌታ ቀን ለዘለዓለም ከዘርህ መታሰቢያ አይታጣ።ሌሎቻችሁም ከዚሁ ተማሩ።
በእውነት አስገራሚና ሐቅንን የያዘ ትንተና ነው፡ ጆሮ ያለው ይስማ ነው፡ ዘመንህ ይባረክ፡
ጆሮሽ ይቆረጥ
ጌታ ይባርክህ
በዝች አገር ተስፋ በቆረጥኩበት ሰዓት እርሰዎን እና አንዳድን እደርስዎ ያሉ ሰውችን ሳይ እደገና እመለሳለሁ።እግዚአብሔር ይባርከዎት
ኦሮሞ ከአድስ አበባ ተለቅሞ ስገደል አይቻለሁ ስላለክ😂😂😂እሄ ነብይ ሳይሆን አራም ሌባ ነው
እግዚአብሔር አምላክ ለሀገራችን ሰላሙን ያብዛላት።
የእግዚአብሄር መንፈስ ካደረብህ ፍርሀት ገደል ይገባል ።ፈጣሪ ለተበደለ ሁሉ ይዋጋል።
amen amen
አዎ የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ!
በእዉነት ለህሌናህ የተገዛህ ወነት ተናጋሪ ሰወነህ አላህም ከወነተኛች ጎንነዉ የንፁሀን ደም ይፍረድ ያአላህ አተቻንብን ፍርዱን አፍጥንልን☝😭😭😭😭
እናመሰግናለን !!!!! የእግዚአብሔር ሰው እውነትን ይናገራል ፈጣሪ እረጅም እድሜ
።ሐዋርያው እግዚአብሔር ይባርክህ እኔም ጌታ ተናግሮኛል ስልጣናቸው ጤዛ ነው ብሎኛል እየጸለይኩኝ ነው
እግዚኣብሔር ያክብርልን ሁሉም እንደወንድማችን እውነትን ቢናገርና ቢገስጼ ኖሮ ኢትዮጵያን አደጋላይ ባልጣሉዋት ነበር።
ወንድሜ አንተ የተሠጠህ ህሊና ጤናማ ነው ጌታ ይርዳህ።
ኢትዮጲያ በሠላም የምትኖረው ያልከው ሃሳብ ተፈጻሚ ሲሆን ብቻ ነው።
ዉሸት ነህ
Wow!! You contribute your part so much towards our generation. God bless you more & more!!
The poll. "Yenegat Chorra" EEE EEE.
እራሱን አድጋ ላይ ጥሎ ለህሊንው ያደረው ትልቅ ሰው በዚች ምድር ተከስት እግዚአብሄር ይባርክህ🙏🏾🙏🏾
እብድን ማንም አይነካም
መስቀሉ እይቀርም ብለህ ነው 😂😂😂😂🎉😂
የእግዚአብሔርን ቃል እውነት ምንም ሳይበረዝ ሳይከለስ የመሰከሩ ከዘረኝነት ትልቅ በሽታ ነጻ በመሆን ይህን ለታሪክ የሚቀመጥ ትምህርት ስላስተማሩንና ስለመሰከሩ እኔ በግሌ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርከወት እላለሁ ።
ይህን የእውነት ቃል በትክክል የሚትናገር አንተ ንጹህ ሰው አንተ ከዬት መጣህ በጣም ውስጠ ተፈውሷል።
የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ ። በሰው የሚመካ የተረገመ ይሁን።
Amen
Merara ekko yalew yushalal saygedelu beselam kehone yemilkachew turu new gin biddrun yichilutal yih hizb temellso ayaswettachewm yimeslachewal kkk
Who are you you are olf.
የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ ***
አሜን አሜን ቶሎ ይሁን ቶሎ ይፈፀም።እግዚአብሔር ፈፅሞ ይባርክህ
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ፀጋውን ያብዛልህ
YOU ARE HONEST PERSON. YOU SAYING THE TRUE.
እውነት ብለሃል ወንድማችን ፈጣሪ በቃ ይበል ብቀላውንም ለእሱ ትተናል :: 😭😭
እኔ ብድራትን የምመልስ አምላክ ነኝ ብሏል ደግሞም ሰው የዘራውን ያንኑ ያጭዳል አይቀርላቸውም።
ተበቃይ እግዚብሔር ነው ከነዚህ አውሬውች ጌታ ይገላግለናል ታያል
የአዲስ አበባ አባት ከእግዚአብሔር በታች አጼ ሚኒሊክ ናቸው
Yes he is right
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ. አንተ ፕሮቴስታንት ነህ.የአንተም መንፈስ የኔም መንፈስ አንድ ነው. የአንተ አምላክ የኔ ነው. እየሱስ ይባርክህ. ውነተኛ ነብይ ነህ. የእግዚአብሄር ልጅ ነህ
አትፎግር በናትህ ኦርቶዶክስ አይደለህም። የሱ እና የአንተ መንፈስ አንድ የሆነው ሁለታችሁም ጴንጤ ስለሆናችሁ ነው። ለማንኛውም አታስመስል፣ ከ"each other together " ጋር ይመችህ።
❤Dr furor eeeifeieifrieeeeieefieefefjefefefefefieiefefefdceurcireieeueefviefieieiefefiefefefiecevevefefefdeidefefeieifeifeieeiffeefefeifeiieeidefefdgrgidehiffefeeieeefefefiefieiefivefeieeeifheieieifdirieieeieieederieidireeivfeivfefeifeieifeifeifeufigdihdigrifeieeieeeieifeieieifeifeceefidceidveifheieidiiefhefefeeieeieeeeeeffeeeefeffdeeedrrfeefefefefefefdgeeeeieeeeeeiifefdeeeeeeeeehefieeeeefhueieiieifveeeeieiedeeefeefffeee
@@techsoall5274 nailed it bro! no such thing at orthodox Bete- Christian! we are completely different from protestants!
no such thing at orthodox Bete- Christian! we are completely different from protestants! very much doubt of you are orthodox Christian!
We appreciate your efforts to tell us about the situation going on in Ethiopia. You are doing your best to address what you're feeling what you are seeing and hearing about. Amen! May God continue keeping you safe!?
Genet Amen I say to you
አዎ.የንጹሀን..የህጻናት ደም.ይፋረዳቸው.☝ፍርድአለበሰማይ😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ጌታ ይባረክ አባት
አሜን አሜነ አሜን ምድር ባለቤት አላት ምድር የእግዚአብሔር ነች።
እውነት ነው የእግዚአብሔር ናት። ምድር።
ደስ የሚል ሰው ❤
You talk the hidden realty. God bless you!
የኦርቶዶክስ ሃይማኖታችን ዕድሜ ጠገብ አባቶች ሊቃነጳጳሳት ከቶ የአማራው ደም መፍሰስ ከምንም ስላልቆጠራችሁት ይሆን ባልሰማ ዝም ጭጭ ያላችሁት፡? በጣም ያሣዝናል፡የሃይማኖት አባቶች አሉኝ ለማለት አፍራለሁ፡፡!!!!
Endih bemhonachew ahun aweqachu aydel tigray setidebedb ande yehaymanot abat alawegzum endeyawim tigrayn atifu below now yeshnwachew tornet betam metifo now
My friend l pray for you that you think in the right way.
ጨርሰን ተስፋ እንዳንቆርጥ እንደ እርሰዎ ያለ ቅን እውነተኛ ሰው ስላሉ እግዚአብሔር ይመስገን!!!
እግዚአብሄር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ
ከኢትዮጵያ ሕዝብ ጎን ከአዲስ አበባ ሕዝብ ጎን እንቄም
ከምሁራን ጎን ከተማሪዎች ጎን እንቁም ከኢትዮጵያ ሕዝብ ጎን ከአዲስ አበባ ሕዝብ ጎን እንቄም
ከምሁራን ጎን ከተማሪዎች ጎን እንቁም
ቦዶእጅ መቆም ምንዎጋ አለው አሁን ያለው የመንግስትም የተቃዎሚውም በከባድ መሳሪያ የተደራጀ ነው እኔዲህ ብላን ልጆቻችን አይለቁ
We need more real religious leaders like you, God bless you !
የዉነት ሰው የሆንክ ሰዉ ፈጣሪ ይባርክህ
GOD. BELSS. YOU. 💚💛❤️💯👍👍👍
ያርግላቸው የሚረገጠውን የሚኖርበትን መሪት የኛብቻ ነው የሚሉትን ይቅጣልን
ወንድሜ እግዚአብሄር ቀብቶሀል . 100% የእውነተኛ ሰው ነህ. አንተ የእግዚአብሄር ሰው. ይባርክህ!!!
ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ወንድሜ አሁን ግን ልባችን በንግግርህ በጣም አስደሰች የንሳሃ መልክት ነው የገባው ይግባው ፈጣሪ በኑሮ በጤና ይባርክህ አንተ ግን መልክትህን አታቆርጥ ለአንተ እግዛሃብሔር ይጠብቅህ
የት ተገኘህ ወንድሜ እውነት ነው ሰው ዎዶና ፈቅዶ የተወለደበት ሀገርና ቋንቋ የለም የሚጠቅመን አንድ ሀገር አንድ ህዝብ አንድ ሰንደቅ ብቻ ቢሆን ነው እባካችሁ ድምፅ ሁኑ
Thank youበእውነት እግዚአብሄር ይፍረድ!!!
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥዎት የእውነት አምላክ ፍርዱን አያርቅብን እውነትን የሚመሰክር አይጠፋ ዘረኛን ከምድር ያጥፋልን ሰው የዘራውን ያጭዳል እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ሕዝቦቿን አብዝቶ ይጠብቅልን
Ethiopiawiyan betam tasazinalachu.Egna liyu nen yesost shi tar8k aletn yemitilut wishet new beemnet zero hunachuhal.2 amet Tigray yaleagbab bediron eyechefechefu Tigrayn sititefa sitiwedim zim alachu betilacha ahun enante lay sitimeta mechoh gemerachu betam yasazinal
Mekeraw beTigray bicha yimeslachu neber teleminowal mengist yemitilut ahun ende ebab honelachu. Tesmamtachu yasmetachu silehone minim lemalet ayicjalim.
@@embayeberhanekiros8239 እናንተስ ንፁሀን ናችሁ?? በሚናገሩት ቛንቛ እየመረጣችሁ ክቡሩን የሰዉ ልጅ ስትጨፈጭፉ አልነበረም እንዴ?? ይህንን ሁሉ ግፍ ስትፈፅሙ ምነዉ ማስተዋል አቃታችሁ?? ይህንን ሁሉ ግፍ ገና እግዚአብሔር ከጃችሁ ይቀበላል። አሁን ከመወነጃጀል ይልቅ በንስሀ በፀፀት በእግዚአብሔር ፊት በመዉደቅ ከሚመጣዉ ቁጣ የምንድንበትን መንገድ ማስተዋሉ አማራጭ የሌለዉ ብቸኛዉ መንገድ ነዉ።
@@zeritualemu8784
💚💛❤️
Tekekel!
Well said! 👍
@@embayeberhanekiros8239
💊⚫👈
Anchi Woyane Banda! Le erasesh ena le Tigray Community ezegni! Beserachihut yeker yemaybal hatyat ena Seytanawi Chikane teftachihuwal/ wedmachihuwal! How sad??!! Ethiopian Yeneka, yelewum Bereka! Ayenew be aynachin! Ye Ethiopia Hezeb, ye erasun chiger erasu tesmamto yefetal! Bezu atasbi !👈😂
PM. Abiy be Hezb yetemerete new! Bezu talak serawoch sertuwal! Ethiopian yewedalu! Serawun bedenb kalsera, yemeretut Ethiopians yenegrutal, kalhone lela Meri be sene serat be Heg yemertalu! PM. Abiyen gen fetsmo aytelutem, aynekutem, le Telat Woyanem asalfew aysetutem! Ye kefu Ken ye Ethiopia Lij new! Enakebrewalen, enwedewalen! Katefam erasachin enwedewalen, asalfen gen ansetewum! Yhen eweki!!
Ahun hulum nektuwal! Le Woyane tenkol meshereb ena makater edel ansetem! Ethiopiawuian chigrachewun berasachew yefetalu! Jegna Hezeb new! Ende enante Kehadi, Hager Shiach Oxymoron Pleb aydelenem! Wede Egypt ena America anrotem! Erasachin enwetawalen ke
Eg ziabher fekad gar! Yelekunes, le Terabut ena be Self-inflicted Tornet le wedemut atfi wegenochesh, tseley/pray ena neseha gebi! Ye weredebachihu ye Zendow/Seytan Esat yamelekachihut/yagelegelachihut be kelalu aylekachihum! Egziabher yeker yebelachihu! Ye Selam nuro tergumun yastemrachihu! Kale Egziabher gen mekerachihu Yeketelal! As for us the rest of Ethiopians, we will never trust you! We will always keep one Eye Open! That is for sure!!👈👈
@@embayeberhanekiros8239 ፖለቲካህን እዛው
የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ
Amen🙏🙏
እግዚአብሔር ይጠብቅህ! ሌላ ምን ይባላል
🙏🙏🙏🙏Excellent ! I agree with you sir ! Smart explanation ! God Bless ! 🙏🙏🙏🙏
.እግዚአብሔር ይጠብቅህ አገረቻን እውነትን በመጋፈጥ የሚናገሩ አባቶችን ያብዛልን፣ምክንያቱም መፍትሄ ፈጣሪዎችም ስለሆኑ ለአገራችን ያስፈልጓታል