"አዛዡ እጅ ሰጥቷል!ኃይሉ ተደምስሷል!"ፋኖ/በወታደራዊ ካምፖች ላይ የተፈፀመ ጥቃት!Ethiopia News/Ethio News _ ኢትዮ ኒውስ/Anchor Media
HTML-код
- Опубликовано: 8 янв 2025
- በወታደራዊ ካምፖች ላይ የተፈፀመው ጥቃት!/ "አዛዡ እጅ ሰጥቷል!ኃይሉ ተደምስሷል!"ፋኖ/የቀጠሮው 90 ቀናት ዘመቻ ልዩ መረጃዎች!
tikomazena@gmail.com
Ethiopia News
Ethio News _ ኢትዮ ኒውስ
Anchor Media
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Feta daily
EMS( Ethiopia Media Service)
getachew reda
@ethiofocusnewsፎከስ
tikomazena@gmail.com
abiy ahmed
tikomazena@gmail.com
ድልልልል ለተገፋው አማራ ህዝብ ፋኖ
ድል ለአማራ ፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ ለተገፋው ወገኔ
በሌ በርታ ጀግና
ወንድም በለጠ- እንኩዋን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሰህ!
ድል ለታላቁ የአማራ ህዝብ እና ፋኖ !
ድል ለአማራ ፋኖ
ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤ሞት ለገዳዩቻችን
ድል ለአማራ ፋኖኖኖ
በልጤ በርታ የፋኖ አንድነትን ለማምጣት የምሠራው ሥራ ሀሪፍ ነው በርታ የኛ ጀግና
የፋኖ አንድ መሆን ወይም አንድነት ናፈቀኝ !!!!
አንድነት !! አንድነት!! አንድነት !!!
አንድነት ሐይልነው መከፋፈል ውድቀት ነው!!!
ቀጠሮና ዘመቻ ምን አስባለው ስልጣኔ እስኪገረሰስ ድረስ እዋጋለሁ አይልም 😜😜😜 ድል ለአማራ ፋኖ 💪💪💪
Bele berta abiy ye Ethiopia telat new
አቦ በርታ።ዘመድኩን የሚባለው ለማኝ አንድ ልትለው ይገባል
Keep going
በልየ በርታ የኔ ወድም
እንኳን ለገና በዓል አደረሰህ
በርታ
ከ 15 ደቂቃ በላይ ባታቀርብ ጥሩ ነው
ባይደጋገም ማብራሪያው ቢቀር ጥሩና ተወዳጅ ይሆን ነበር
የብልግናዌ መንግሥት ታህሣሥ ሠላሣ አለቀባቸው
እሱ ምን ቸገረው አሁንም ሌላ ሰላሳ ይጨምራል😂
እንኳን አደረሰክ ብሮ
የአንድነት መረጃ ናፈቀን
የሴራ ፖለቲካ ሐገር ያፈርሳል እንጅ ሐገር አይገነባም!!!
እንኳን አደረሰክ ሙሊየ
እንኳን አደረሰህ በሌ
አምሐራዊ ብሔርተኝነት ባለመዳበሩ ትግሉ ብዙመስዋእትነት እያስተናገደ ነው!!!!
ብልፅግና ሌላ ሠላሳ(30)) ያመጣላል😂😂 መቼም ሠላሳ ኣያልቅ😮😅😊
ድል ለፋኖ መከታችን❤❤
ብልፅግና የኢትዮጵያውያን ህዝብ ሲኦል መክተት ነው ፍላጎቱ.......የሚገርመኝ ምን ዓይነት እጅ ላይ ነው የወደቅነወ😢😢
አሁን ያለን ህዝቦች እራሳችንን እንዴት አታለን መኖር እንዳለብን ተለማምደናል፡፡ አይደለም ነዳጅ ዋጋ መጨመር ሞታችን የንብረታችን መነጠቅ የማያሳስበን በድን እንዳንባል እንተነፍሳለን አለን እንዳንባል መኖራችን ትርጉም የሌለው፤ የኛን ነገር ዝም ነው፡፡ ብቻ ሙሴ ሸሙ እናመሰግናለን ግን ለማን እንደሚናገሩ … አውቆ የደነቆረ ትውልድ ስለሆን ብዬ ነው፡፡
እኳን ለልደተብራሀኑ አደረሣችው ቤተሠብ
በሌ!!!!!!!!????እንኳን አደረሠህ???!!!!
የት እንግባ? እግዚአብሔርን እየጠየቅኩት ነው።
Hey
ልክ ነህ በርታልን እኛ የተስማማን የእቢቹ የድሮን ክትፎ ነው እድለኞች ነን ከሰባተኛ ክፍል ወቶ ዶክትሬትን የሞጨለፈ የበሻሻ ጩሉሌን ነው የምንደግፈው የራሱን ህዝብ በሚላዬን የጨፈጨፈ ጀግና መሪያችን ስለሆነ ነው በዚህ መቼም አንድ ቀን ICC international criminal court ለአቢቹ ዎንጫና በስፋቱ ዳጎስ ያለ ማረፊያ ቤት እንደሚሽልመው አልጠራጠርም እኛ በእቢቹ ወይንም ወንበዴው እብይ ዘመን ነው በደም መበልፀግን የተማርነው መንግስቱ ሀይለማሪያም እንኳን እንደ እቢቹ በላያችን ላይ ቤታችንን እየደረመሰ እያፈናቀለ ጥሩ እድርጎ እይጨፈጨፈ
በጅምላ በግሬደር በአንድ ጉድጏድ ደምሮ አልቀበረንም ልፍስፍስ ነበር አቢቹ እኮ ምርጥ ጠንቋይ እናቱ የወለደችው ወደል መሀይም ሰይጣንን የያስናቀ እርዬስ ነው ለኛ ለሆድ እደሮች በተለይም እንዳንተና ጋንኤል ክብሪት አይነቶቹ ጉማሬዎች ባፋችሁ በልታችሁ ባፋችሁ ለምትፀዳዱ ከርሳሞች
እናት በዘጠኝ ወሯ ከነልጇ በጩቤ ስትቀረሸድ የሻሽመኔው ከንቲባ አብይን ና ሽመልስን እረ ቶሎ ብላችሁ ህዝቡን ለማዳን ወታደር ላኩልኝ ሲል ግባና ትኛ አያገባህም የሚሉ በደም የሚያበለፅጉ መሪውች ነው የምንደግፈው የምንፈልገው እንጂ ፍትህ ፍትህ እያሉ እኛን ለማዳን ጫካ የገቡትን እውነተኛ ፋኖዎችን እንፈልግም መታረድ መች ስለቸን : አልን ፋኖንን ከደገፍንም እኛ የምንቅበለው አብይ በፋኖ ስም በገንዝብ ገዝቶ ያስገባቸውን የኢሀደግ የወጣትች ሊግ ስብሳቢና የግንቦት ሰባ ት ካድሬ የነበሩትን ባንዳዎች እነ ዘመነ ካሴን አበበ ፋንታው ምሬ ውዳጆን ነው የምንደግፈው አብዛኛዎቹ ፋኖዎች ለምሳሌ የአማራ ፋኖ ህዝባዊ ድርጅትን እውነተኛ የአማራ ታጋዬች ስለሆኑና መሪያቸውም ታላቁ እስክንድር ነጋ በገንዘብ እሽ ብሎ ስለማይገዛ አንደግፈውም እኛ እነ አስረስአማራን ዳምጤና ዘመነ ከእቢቹ ጋር እብረው በድብቅ አማራን ስለሚጨፈጭፉልን እንደግፋቸዎለን በርታ የተግማማህ ባንዳ ከሆኑ አይቀር እንዳንተ ነው ሆዳችን አምላካችን ነው ከጨፍጭፊው መሪያችን አቢቹ ጋር በደም እንበለፅጋለን::ድል ለእብዳንተ አይነቱ ባንዳ ቅዠት ነው:: በርታልን ወንድማችን
ባህር ዳር 480 ነው ቤንዝል ሁለት ወር አለፈው
አሁን እኮ መንግሥት ተብዬዉ የፈለገዉ መአት ቢወርድ የሚሠማ አይመሥለኝም።ያለዉ ንግሥታዊ ግፍ÷ምጣኔ ሐብታዊ ጉሥቁልናዉ ከሠማይ በላይ ሥለሆነ ህዝብ ኮምጠጥ ያለ እርምጃ መዉሠድ ይኖርበታል!
🟩🟨🟥 ፋኖ
💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏🙏
🎉🎉🎉
በለጠ እውነቱን አንዳንዴ መድፈር አለብን። ፋኖወች በበርካታ አካባቢወች የዲስፕሊን ችግር አለባቸው። በስርአትና ደንብ የማይመሩ ከሆነ ማሸነፍ እንደ ሰማይ ይርቃቸዋል። በሆነ ባልሆነ ክፍያ ይጠየቃል። እገታ ዝርፊያ ይፈጸማል። የሲቪል ሰርቪስ ሰራተኞች ያለምንም ማጠራት ከትራንስፖርት ወርደው ይንገላታሉ። አልፎ አልፎም ክፍያ ይጠየቃሉ። ገበሬው በእጅጉ ተማሯል። ይህን የሚያደርጉትን ላይ እርምት ካልወሰዱ፤ በስርአት የማይተዳደሩ ከሆነ የከፋ ውድቀት ነው።
❤❤❤❤🎉🎉🎉
የነዳጅ ዋጋ ኢትዮጵያ በመጨመሩ ሀገር ቤት ኗሪውን ሳያሳስብ ስደተኛውን ኢትይጵያዊ አስጨንቆታል
ዴን ማርክ ሳይሆን Greenland እና ካናዳን ነው ።
ፋኖ መቼ ነው ወደ አንድ የሚመጣው
ወንድሜ በለጠ እንዴት አደርህ? አረፈድህ?
በጉጉት ስንጠብቅህ ነበር !!!!
እንኳን ደህና መጣህልን !!!!
🎉🎉🎉🎉
Berta bro enkowan adereseh!!!! gn mastewakiya slemayimetalih new weys lemn new masera balefewu jemireh tefah
ቤቱ ቁጭ ብሎ ለሚሞት ሴታሴት ወጣት ይበለው
አብይ የሚኖረውን የህልም ደሴት ለመኖር ብልጽግና መሆን ብቻ ይጠበቅብናል አባል ካልሆንክ ችግሩ የበለጠ ይጎዳሀል
ወጣቱ ከመሞት ወደፋኖ ለምን አይቀላቀሉም
ድርቢያብር አንበሳ ያስር!!!
Yemen 32 tirr 1 ayedelm
አሜሪካ እንደተለመደው አልቡርሃንን ደግፋ ቆማለች:: ትክክል አቁዋም
አይደለም:: ሁለቱንም ጀነራሎች ማውገዝ ነበረባት:: የሱዳንን ሕዝብ
እየጨፈጨፉ ያሉት ሁለቱም ናቸው:: አሜሪካ ምንጊዜም ቢሆን የተንሸ
ዋረረ አቁዋም ነው የምትከተለው::
ሰላም በለጠ
ትላንት ስቱዱዮ ስላልገባህ አበበ ባዩ እናቱ ገበያ እንደሄደችበት መረጃ እጦት አጋጥሞት ሲዝረከረክ ውሏል
አበበ ባዩ ለበለጠ መረጃ ምንጭ ጥቅስ
ምን የሚል ቻናል ነው?
በለጠ- ለምን የኦነግ ሸኔን ወታደራዊ OPERATION አትዘግብም?
መቀራረቡ ይጠቅማል እንጂ አይጎዳም:: እንዲያውም ፋኖዎችም
በዚህ ላይ ቢወያዩበትና ቢመካከሩበት የመቀራረብ መንገድ
ሊፈጠር ይችላል የሚል ሃሳብ አለኝ::
ይሄን ህዝብ በነዳጂ ጭማሪ ይቀርና እሳት ቢለቅበት ምንም አይልም ታድያ በራሱ ሂወት ምቀኛ የሆነን ሰው አትዘንለት ይበለን
ከሁሉም አንተ ትሻላለህ
በህልምህ ነው የምትፅፈው?
From Bahir dar,one litter C6H6(benzene) is selling around 480 ETbire
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አርስህ ሌላ የምታወራው ሌላ
High Fuel prices Change any thing No,
Why you want to tell us about this matter
Let the people think about it
If they want better lives
You think this Triggers
Up Rising I don’t think so
Ethiopians are not borne to bring Democracy by forcing the Government
ነገድ. አማራ ኢትዮጵያ አብሶ. ስለ ህይወት. ማለት ስለ ምግብ. እቶፈቶ. ማውራት. የለበትም. በምንም መገድ. ምክንያት. አላኖርህም. ዘርህን. አትፉቸ. የኔን. ትግሬና. ኦሮሞን. ነው. በኢትዮጵያ. ምድር የማስቀምጥ. ስምንት ቀይሬ. ብሎ. የነነሳ. አዶ ዳቢሎስ ወድቆ. ሁለተኛው. በሞት. አፉፉ ላይ ነው. ይህን. ተረባርቦ. መቅበር. እዳያዳግም. ማድረግ. ነው. መዋቅ. ያለበት. ።
ሌላው ለህዝብ. ማለት. ከእውሮሞው እና. ትግሬው. ያለው. ብልሁ አማራው ገፉቶ. ሲመጣለት. እቀላቀላለው. የሚል. ነው. በርግጠኝ. ነት. ሌላው እኔ ደናነኝ. ከዛም ይሁን ከዛ. እያለ. በሞኝ ነት. ይመስላል. የሚጠብቀውም. ግን ስህተት ነው ስንቁን አካሉን ትልቁን. እየያዘ. መቀላቀል ነው. ጀግና ውን. አማራ. ፋኖ. መሩን. በቅርብ. ድካም ነውም ።
ነገድ. አማራው. ግን. ከተሜው. ከሺዋ. አዲስ. አበባው. ጨምሮ ቤቱ ከላዮናይ. የፈረሰበት. ማመናታት. የለበትም. ነገ ቦታውን. ስለሚረከብ ለመረከብ. በህይወት. መኖር ግድ ይለዋል. መታገል. ነው ግዴታው ።
ሌላው አሜሪካ አውሮፓ. የሚባሉት. የኦሮሞ. መንግስትን. የሚሰማ. የለም አለ የሚባሉት. በግላቸው. የሚቀባጥሩት. ናቸው. የቀጠሩት. ልክ እዳባቱ ትግሬው ፋሺሺት. እደነበረው. ስለሆነም.
ልደመስስ. በዚን ግዜ እቶፈቶው. ነበር. ልዮሀይሉን.ሲበትን ቅድም ያም. እነ ማይ. ሀመር. የተባሉት. ዘረጦወች. ነበሩ.
ከዲሲ አዲስ አበባ. መቀሌ ።
የማንም እርዳታ የለለው ጀግናው አማራ ህዝብ ፋኖ. መሩ. ግን. ለአለም እይታ የሆነው. የአማራ ፋኖ ህዝባዊ. ድርጅት ነው ።
እኔ ነኝ. ያለ የሚመለከተው. የሚያደምጠው. ከድል በሓላ ሲጎርፉ ያሳይሀል ።
ይልቁን. ህዝብ ነገድ. አማራው. በመትመም. በያለበትም. የጦር ቀጠና. ሁሉ. በብቃት. መሰልጠን አለበት ነው. ።
ተግዳሮቱ. ግልጽ. ነው. የሚታይ. ሚሚዳሰስ. ይህን እየለየ. ተለይቶለታልም. ግን ነገድ. አማራ. ግዴታው ነው. መፉለም ነው የሚመከረው.
በስልጠና በብቃት. ።
ወሮበላው. የኦሮሞው. መግስት. ፈፃሞ. የሚያቆም አይደለም. ቅጥረኛነው. ምድር በዳ. ማድረግና. ምድር መውረስ. ነው. ቅዥቱ. በምንም. ምክንያት. እራሱን. የሚያታል. ነገድ. አማራ መኖር የለበትም ነው. እውነቱ. ሞቱ. ውድመቱ ቀላል አይደለም ።
አንድ ሁኑልንእቶፈቶውን ጥሎ የራስን ግዴታ መወጣት ነው. አልታረግም. አልሞትም. ብሎ ጀግኖየሚፉለም ነገድ አማራ. ተደራጂቶ. መዋቅርም. ከፉቶለታል. የማይነቃነቅ. ለዚህ. ግብአት. ያስፈልገዋል. ይህም. የነገድ አማሮችና. ኢትዮጵያ. ዲያስፓራ ግዴታ ነው. ትሪውን በማድመጥ. እድንሳተፉ. ትልቁን.
ለአማራ ፋኖ ህዝባዊ ድርጅት. ።
ድል ለጀግናው አማራ ሰፊው ህዝብ ፋኖ ህዝባዊ ድርጅት ።
ሞት ለሙታን ፋሺሺት አሸባሪ ወራሪ አውዳሚ ዘራፊ ኦሮሞ አለቃና ምንዝሩ አብይ ሀመድ አሊ ከነ ምርኮ ጁላና ባጫ ወዘተ የጋኔል ጭፍሮች ።
😂😂😂
ድል ለአማራ ፋኖ