I wonder if Dagnachew has ever read Socrates's famouse statement, "the unexamined life is not worth living." I bet he read it; unfortunately, he's pseudo intellectual.
Thanks, May God strengthen you 🙏 and may You get strong with your health and your struggle be fruitful with those who are determined to free the Amara,in general the Ethiopian lives from this wild Tyrant. Thanks Mesay and all, Melkam Ledete Chrstos, may God release us from being attacked? Thanks .
What an amazing human being is Andargatchew Tsige is! Andargatchew is an absolutely beautiful individual in the global stage. I respect him immensely. I wish I met him to honor him in a manner that he deserves.
Today, Andargachew made a valid point. Many Ethiopians tend to believe that someone with a PhD is knowledgeable about everything. He emphasized that his PhD only qualifies him in his specific field of study. However, many of our PhD holders involve themselves in various areas as if they are experts in everything, much like a “jack of all trades.” This kind of assumption can be detrimental to Ethiopian politics.
I totally agree with Andargachew it is about time, Fano leaders realise that a united & centralised leadership is needed. Otherwise, it is the beginning & the end of the fano defeat !!!!!!!!!!!!!!!!!!
አንድ መሆን ለድርድር አይቀርብም. ያለአንድነት ድል የለም. አንዳርጋቸው የሚለዉን ነዉ እኛም የምንጬኽው. Fano need to have a centralized command. It is time for collective leadership . Now Now Now
Andargachew Tsige Sissay Agena Neamin zelike Yohannes Kifle Gizaw largess Fasil yenealem they are allIsayas Afeworki spies. They have been doing that most of their lives.
የኢትዮጵያ ምሁራን ንሥር መሆን ሲችሉ እንደትል በመሬት ላይ የሚርመሰመሱ ናቸው በማለት አንዳርጋቸው የገለጸው እጅግ ትክክለኛ እውነት ነት ነው።
ድቄም በለው ኢሄ አንኮላ
በጣም የሚገርም አገላለጽ ነው አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ እናመሰግናለን
አንዳርጋቸው ግልፅና ቀጥተኛ ሰው ነው እንዲሁም የመርህ ሰው ነው በርታ
አብይን ማውረድ ብቻ ሳይሆን ስርአቱንም አብሮ መቅበር ያስፈልጋል. የፋኖ አንድ ማእከላዊ አመራር መኖር ወሳኝ ነዉ.
መሳይ እባክህ የጀዋርን ነገር በጥንቃቄ ተመልከት የጀዋር ስጋት ስልጣን ከኦሮሞ እጅ እንዳይወጣ ብቻ ነው እንጂ ስለኢትዮጵያ ግድ የለውም
እሱ እኮ የታወቀ ነው።ሌላ አለም ላይ እንደሱ የተማሩ ስንት ለሰው ልጅ የሚጠቅም ሲፈጥሩ ጀዋር ተምሮ እንዳልተማረ መንደር ዉስጥ የሚርመጠመጥ ጥላቻ የሚነዛ ደም ጠጪ ሆኖ አረፈው።
EXACTLY 💯
በትክክል ከበቡሽ በተአምር አይታመንም ይሄ ተልኮ ነው ስንትና ስንት መርዝ የረጨ ምንኑ አውርተን ምኑን እንተወዋለን ይሄ ሁሉ ኬኛ ደም አፍሳሽ
ጀዋሮ ደደብ አደለም እንደማይችል ያውቀዋል
በትክክል አግኝተሀዋል እሰካሁን የትከርሞ ነዉ የፋኖ ትግል እየጎመራ ሲመጣ አፉን የሚከፍተዉ
ትልቅ አገላለፅ የተማረ ሰው እና ሙህር ያለውን ልዩነት አቶ አዳርጋቸው የገለፀበት ሁኔታ ። መሣይ በርታ❤❤❤❤
አቶ አንዱርጋቸው ልዑል እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥህ።
ድሮም ዛሬም ነገም ታማኝ ነህ እድሜህ ይርዘም
እኔ እና ጓደኞቸ "ምሁር" ማን ነው እያል ብዙ ጊዜ እንጨዋወታለን። አቶ አንድአርጋቸው ስለ ምሁራን የሰጠውን ትንታኔ ስሰማ እጅግ ጥልቅ እና ብስለት ያለው ሆኖ አገኘሁት።
መሳይ፥አቶ፥አንዳርጋቸውን፥እንግዳህ፥ስላደረከው፥አመሰግናለሁ።ቀኑን፥ሙሉ፥ሳምንቱን፥ሙሉ፥አመቱን፥ሙሉ፥ቢደመጥ፥የማይሰለች፥ጥልቀት፥ያለው፥ፖለቲከኛ፥ነው።እንዳመመው፥አላወኩም፥ነበር፥ፈጣሪ፥ጨርሶ፥ይማረው፥እድሜና፥ጤናውን፥ያብዛለት።የማንረባ፥ሆነን፥እንጂ፥የአቶ፥አንዳርጋቸውን፥ልምድ፥በብዙ፥አሁን፥ላለው፥ትግል፥ልንጠቀም፥በቻልን፥ነበር።
አንዳርጋቸው ጽጌ ትክክለኛ ፖለቲከኛ እና መሳይ መኮንን እውነተኛ ጋዜጠኛ ናቸው
በጣም ብዙ ነገሮችን የዳሰሰና የምርምር ጽሁፍ መጻፍ ለሚፈልግ ሰው እጅግ ጥሩ ግብኣት ነው።
Thanks
መሳይ ለምትሠራው ሥራ አክብሮት አለኝ።በርታ ።
እውነት፣ መሳይ! ምሁር ማለት በ አንባገነን ፊት እዉነት የሚናገር ነው ያልከው ትክክል ነው።የነ ብርሃኑ ነጋ፣ ዳኛቸው አሰፋና መሰሎቻቸው በድሜ ያረጁ በመሆናቸው ተመልሼ ወደ ስደት መሄድ ወይም መታሰር አልፈልግም ቀሪውን እድሜዬን አምባገነኑን ሳላስቀይም ልኑርበት ያሉ ናቸው!!!
💚💛❤የሰዉ ልጅ ሁሌም ከስህተት እንደጅዋር ሊቀየር ይችላል ብርሀኑ ነጋን እዩት ከምርጥነት ወደ አሽከርነት ክፋትነት ተቀይሮ ስለዚ ብርሀኑን ከመሆን ጅዋርን መሆሆን ይሻለል የሚያወራዉ ህዉነት ከሆነ ❤❤❤አቶ አንዳርጋቸዉ ሁሌም ከከፋታህ አትወርድም ጀግና🎉🎉
መሳይ ዘመንህ ይባረክ ለኢትዮጵያ አንድነት እንዲጠናከ ለምታደርገው ትግል እውነት ከብዙ ጋዜጠኞች ግን በጣት ከሚቆጠሩ ታማኝ ጋዜጠኛ አንዱ እና ዋነኛው አንተ ነህ በርታ ወንድማችን ልጆችህን ያሳድግልህ ፣ ቤተሰብህን ይጠብቅልህ!!!
እኔ ግን እንደ አንድ ኢትዮጺያዊ የምመኘው ኢትዮጵያን ለማዳን የሚሰሙ ድምጾችን ለምሳሌ አቶ እንንዳርጋቸው ፣ ልደቱ ፣ ጀዋር ሌሎችም የአማራ ፣ የኦሮሞ ፣ የትግራይ ምሁራኖችን ያካተተ ባንተ አማካኝነት የውይይት መድረክ ቢዘጋጅላቸውና ከፋኖ ጋር በመተባበር የኢትዮጵያን ዳግም ትንሳኤዋን ከእግዚአብሔር ጋር በቅርብ ብናይ ብዬ እመኛለሁ ደሞም ይሆናል❤❤❤
በጣም የተማርኩበት ቃለ መጠይቅ ነወ። አመሰግናለሁ
በጣም ደስ የሚል ግልጽና ምሁራዊ ትንታኔ። ምሁር ማለት ትክክለኛው ትርጉም የተተነተነበት።
አቶ አንዳርጋቸው እናመሰግናለን!
እንዳርጋቸው ጽጌ ውለታውን የማይረሳ ድንቅ እና ቅኑ ሰው ነው። እና እድሜና ጤና እመኝልሃለሁ🙏 🇪🇷💙
ባንዳነት እንዲህ ያሰከብራል ማለት ነው 😂😂😂😂😂😂😂😂
በጣም የሚገርም ቃለመጠየቅ ነው አከበርኳቸውም በጣም ልቤን ነኩኝ ያሰለቅሳልም ይህን እውነቱ ይዘው እንዲህመንከራተታቸው ለሀገሩ ለህዝቡ የሚያሰብ ጥፋታቸውን አምነው እንደገና ጥፋት እንዳይመጣ ለሚያደርጉት ስራ እጅግ ክብር ያሰጣቸዋል በማረፊያቸው ጊዜ ነው አሁንም እየሰሩ ነው። መሳይንም እናመሰግነዋለን
እኔ በበኩሌ ይቅርታ አድርጌላቸዋለው።
❤😊
ዛሬ ኢትዮጵያን በዚህ ደረጃ ያመሰቃቀሏት ምሁር ተብየዎች መሆናቸውን አሳፋሪም አሳዛኝም ነው።
አቶ አንዳርጋቸው በሆዱ ሳይገዛ ሰንሰነቱን በጥሶ የወጣ ምርጥ እና ጀገና ኢትዮጵያዊ ነው❤❤❤
ዳኛቸው አሰፋ ፍልስፍናን በሆዱ ነው የሚያነበው ሞት አይቀር ይሞታል
I wonder if Dagnachew has ever read Socrates's famouse statement, "the unexamined life is not worth living." I bet he read it; unfortunately, he's pseudo intellectual.
ድል ለጀግናው ለአማራ ህዝባዊ ፋኖ !!!ሞት ለአሳማው ብልፅግና !
አመሠግናለሁ መሣነይ አቶ አንዳርጋቸው የተናገረው አንድም መሬት ጠብ አይልም ሀገሬ አሁንም ሠው አላት
This is what integrity sounds like.
Mr Andargachew thank you so much for your brilliant analysis ,keep it up.
As always Mr Andargachew your interview is honest . I admire ur dedication
The true son of Ethiopia. Andy GOD bless you.
Thanks, May God strengthen you 🙏 and may You get strong with your health and your struggle be fruitful with those who are determined to free the Amara,in general the Ethiopian lives from this wild Tyrant. Thanks Mesay and all, Melkam Ledete Chrstos, may God release us from being attacked? Thanks .
በተለይም የኦሮሞ ሊሒቃን፤ ተከታያቸውን በስሜት መንዳትና ጥላቻን መጋት እንጅ፤ ገዥዎችን ከተራው ህዝብ ነጥለው በማየትና አብሮ መኖርና መበልፀግን አያስተምሩም። ጀዋርም በመፅሃፉ ያደረገው ይህንን ነው። የሰውን ክብር የሚያወርድ ፣የጅምላ የቃላት አጠቃቀም የሚረዳ አይመስለኝም። የጀዋር መንገድ የሚረዳ ቢሆን እስከዛሬ በሁለቱም ወገን የሚወረወሩት ቃላት ወደ መጠፋፋት አይወስዱንም ነበር።
ህወሃትማ አሁን ኢትዮጵያ ለገባችበት ችግር ተጠያቂ ነው። አብይም ቢሆን የህወሃት ልጅ ነው። ብልፅግናና ህወሃት ምን ልዩነት አላቸው።
ህውሀት ክፉ ዘረኛ ሀገር አፍራሽ ነው በጣም የከፋ የሚያደርገው ግን ከህውሀት የባሰ ክፍ ብልጠትም የለለው ዘረኛ አፍርተውልን ሄዱ ኢትዮጵያውያኖች ግን ይህንንም የክፉ ዘመን በፅናት በትግላችን ፋኖን በመቀላቀልም ሆነ በመርዳት ተባብረን እንቀይረዋለን በሀገራችን ተስፋ አቆርጥም ሀገር ወዳድ ልጅች ሀሳባቸው ተሻጋሪ ወገንን አቃፊ እዬተገደሉም ገዳያቸውን አቃፊ የኢትዮጵያ ልጆች አምረው ተነስተዋል ኢትዮጵያዊ የሆንክ ሀገርህን የምትወድ ፍትህን ልብህ የሚናፍቅ ፋኖን ተቀላቅለህ ሀገርህን ነፃ አውጣ !!!
እርግጥ ነው እስከ አሁን እንዳየነው ፣ኢትዮጵያን ባለችበት ዳዴ እንድትል ያደረጓት ተማርን የሚሉ መሀይም የዘር ኢሊት ነው!!!!
አንድነት ሐይልነው መከፋፈል ውድቀት ነው!!!
I felt like u read my mind! እኔም እግዚአብሔርን የሚርመጠመጡት ሙህራኖች እና ህዝቡ more ያቃጥለኛል ከኣራጁ ኣብይ ይልቅ! ውይ ሰው በዚ መጠን እንዴት እንዲ ኣደግዳጊ ኣሽክር ይሆናል! ብራኑ እማ ተፀየፍንህ!
Thank you so much Jegnoch. God bless you both. Be Victorious.
አንዳርጋቸው ማለት እውነተኛ ምሁር ፤ ጥልቅ የሆነ የፓለቲካ ግንዛቤ ያለው ፤ ሐገሩንና ሕዝቡን የሚወድ ፤ አንባገነኖችና ዘረኞችን የሚጠየፍ ፤ በገንዘብና በጥቅም የማይገዛ ፤ ለአመነበት ነገር በፅናት ቆሞ የሚሞት ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ ነው። የአማራ ሕዝብና የአማራ ፋኖ አመራሮች ልዩነታቸውን ወደ ጎን በመተው ከአቶ አንዳርጋቸው ጋር በመምከር ተገቢውን አንድ ወጥ የሆነ የጋራ አመራር በውጪም በውስጥም በመመስረት የአማራ ሕዝብን ጭፍጭፋ በማስቆም ጠላቶቹን አንበርክኮ እንዲቀብራቸው በማድረግ የኢትዮጵያን ሕዝብ ነፃ በማውጣት የአፓርታይድ ዘረኛ ስርአቱን ከስሩ ነቅሎ በመጣል ሕዝቡ ሠላሙን እንዲያገኝ የሃገሩም ባለቤት ለማድረግ ይቻላል ።ስለሆነም በፓለቲካ በወታደራዊ በፕሮፖጋንዳ በሚዲያ በድጋፍ አንድ ወጥ አመራር እንዲመሠረት ለማድረግ ልዩነትን አስወግዳችሁ በአስቸኳይ በአንድነት ተነሱ።
Thank you!! It was the best ever realistic conversation. I hope he stays firm to the wisdom he shared.
ሰላም መሳያችን እንዲሁም እንግዳው
Thank you Mesay. All who support Fano need to hear this interview. Please share it .
ጀግኖቻችን አንዳርጋቸው ልክ ነህ ፋኖ ይሄን ሚዲያ አትስሙ የኛ ጠላት ነው ቢል እውነተኛ ደጋፊ ይለይ ነበር
Ato endargachew is born to tell the truth stands beside the people of Ethiopia admiring you
Thank you
አንዳርጋቸው እንደኔ ከሆነ የማምነው ፖለቲከኛ ሀገሬ ያላት አንተ ነህ:: ቢሆንም አብይ እንደሸወደህ ድጋሚ እንዳትሸወድብኝ/እንዳትሸወድብን!!! ወላዲተ አምላክ ትጠብቅህ ትግለፅልህ:: 💚💛❤️🇪🇹🇺🇸✊🏾✊🏾
🔻አንዳርጋቸው ኢትዮጵያ ከሚያስፈልጓት መሪዎች አንዱ ሆኖ ሳለ በተቃዋሚነት ጊዜውን ማባከኑ እጅግ ያስቆጫል
አንዲ ስለነዚህ አይንአፋር ምሁር ተብዬ ዛሬ ነገርክልኝ በልቤ ያለውን ነው የተናገርከው
አገርን ለዚህ ምስቅልቅል ከመጡት አገዛዞች ጋር እየተሞዳሞደ ለመከራ የዳረገን
በጣም ጥሩ ግንዛቤ የሚሰጥ ነው አገራችንን እዚህ ማጥ ውስጥ ድህነት ውስጥ የጨመረ ዋናው ምክንያት ከገበሬው ያነሰ ና መፍትሄ የማይሰጥ ቅንነት የሌለው ምሁር መኖር ነው ብዬ አምናለሁ ይሄ በፖለቲካው ብቻ አይደለም በየሲቪል ሰረቫንቱም እውነታ ነው።
Mesay❤❤❤Andargachw 🙏🙏🙏
መሳይ፣ አንዳርጋቸው ተስፋ እንዳትቆርጡ በርቱ።
ድንቅ ትንታኔ ነው: በተለይ የሀገራችን ተማርን የተባልን ሁሉያመጣነው ነገር ፍረስን የመሆን ን ያለማወቁ ለዚህ በቅተናል❤
What an amazing human being is Andargatchew Tsige is! Andargatchew is an absolutely beautiful individual in the global stage. I respect him immensely. I wish I met him to honor him in a manner that he deserves.
አቶ አንዳርጋቸው ስለ ፋኖ የሰጠኸን መረጃ ለኔ በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው። እውነት ለመናገር እኔም የፋኖ አንድ የመሆን ጉዳይ በጣም ታክቶኛል። ግን አልተወዉምእስክንደር የሚባልን ሾተላይ ስለምጠላው ሃብታሙ አያሌውንና አበበ በለውን የመሳሰሉ በዶላር ፍቅር ያበዱ የሰሥርአት እድፎች ጥላቻ የአማራን ህዝብ ትግል መደገፌን አልተውም።
አማራ ማለት አማኝ ጨዎ ሰዎች ያሉበት ማለት 🎉🎉❤❤❤
😂😂😂😂😂
አርበኞቼ የምንኮራብችሁነዓ እንድታወጡን ከእግዚአብሔር በታች የምንመካባችሁ እባካችሁ እንድ ሁኑልን አማራን ለመሰልቀጥ የመጣብንን አረመኔ ገላግሉንየጋራአመራ ርስሌላችሁአረመንው እድሜውን እያራዘመብን ነው
ሲጠቃለል የኢትዮጵያ ችግር የምሁራኖቿ ድድብና ነው ማለት ነው 🤔
ደስስ የሚል ፕሮግራም
❤❤❤❤መሳይጀግናየ
Excellent insight regarding the leadership !
በጋዚተኛና ተራኪ ተስፋዬ ገብረአብን የቡርቃ ዝምታን የሚል መጽሓፍን የጻፈ አማራ ብሔርን ጠል ሆኖ በሻብያና በወያነ አስተምህሮና ፍልስፍና ሲገድል ሲያገዳድል የኖረ ምህሩር እኮ ያለን ነው ወንድሜ ። ብዙ መጥፎ ስራዎች ስለተሰሩ ይህነን ነገር ለመቀልበስ ይህነና ከዚህም በላይ ሆኖ መምጣት ያስፈልጋል ።
Andarghaw & Masay thank you for everything 🙏🙏❤️❤️
በጣም የሚገርም ትንታኔነው
ከአሁን በኋላ የኢትዮጵያ ህዝብ ማንንም ግም ፖለቲከኛ አይፈልግም ከፋኖ በቀር
በትክክል
በርታልን መሣይ❤❤❤❤❤❤
wow very critical and timing information wisely analysis....Great job.
Today, Andargachew made a valid point. Many Ethiopians tend to believe that someone with a PhD is knowledgeable about everything. He emphasized that his PhD only qualifies him in his specific field of study. However, many of our PhD holders involve themselves in various areas as if they are experts in everything, much like a “jack of all trades.” This kind of assumption can be detrimental to Ethiopian politics.
አንዳርጋቸው ጽጌ እውነተኛ በጣም ምሁር ነው መንግስት ሊጠቀምበት ይገባል ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጥህ እንደነኝህ አይነት ምሁራን ሀገራችን ያስፈልገዋል
የኢትዬጵያ የሕልውና አደጋ የጅዋርም እጅ አለበት ተጠያቂም ነው
በዘሬ አማራም፣ኦሮሞም፣ ጉራጌም፣ ትግሬም አለ፣ ሁኔታው አስገድዶኝ ነው የአማራ ብሄርተኛ የሆንኩት
ችግሩን ገልጾታል ምሁርና በዲግሪ የተመረቀ አንድ አይነት አድርገን በማየት የተሳሳተ አመለካከት ብዙዎቻችን ላይ ይታያል
በጣም ጠቃሚ ምክር ለፋኖና ለዶአስፖራ!!!
Correct ✅✅✅✅from 🇪🇷
ግልፅ፣ ድንቅና ሀቅ ነው!
Professor berhanu nega is ethiopian hero period.
Thanks guys this is right time .
ብርሀኑ ነጋ የሰሜን ጥላቻ አለበት
እሱ እራሱ ከጉርአ የመጣ ሰሜናዊ ነው
@@enathagertube4619what about Andargachew ? Where did he come from???
Brihanu nega chicken professor new!
I totally agree with Andargachew it is about time, Fano leaders realise that a united & centralised leadership is needed. Otherwise, it is the beginning & the end of the fano defeat !!!!!!!!!!!!!!!!!!
መሳይ መኮንን ስለመልካም ስራህ እናመሱግናለን!
EXCELLENT JOB Indargchawtsega the most birlant Ethiopian ❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉1000000%
አንዳርጋቸውና ብርሃኑ ምን ልዩነት አላቸው::………አይ የኛ ህዝብ ከነሱ ጋር ስልገለባበጥ እንኖራለን::……ሁለቱም እና መሰሎቻቸው ለዚህ ሁሉ አሁን አገራችን ለደረሰችበት ተጠያቂ ናቸው::……አብይን ያነገሱት እነማን ናቸው?………ህሊና ቢስ አድርባይ ባንዳ ሁኩ::……………
አንድ መሆን ለድርድር አይቀርብም. ያለአንድነት ድል የለም. አንዳርጋቸው የሚለዉን ነዉ እኛም የምንጬኽው. Fano need to have a centralized command. It is time for collective leadership . Now Now Now
የሴራ ፖለቲካ ሐገር ያፈርሳል እንጅ ሐገር አይገነባም!!!
የተማረ ማለት እኮ ከፈጣሪው ምህረትን ያገኘ ማለት ነው :: ፈጣሪውን በጥበብ አውቆ ከረቂቅ እስከ ግዙፍ ገልጦ ያወቀና ሰባዊነትን የሚደግፍ ማለት ነው ::
Ato Andargachew is a walking library, a principled and a truly educated man. I learned a lot. Thanks Mesay for inviting him.
ጁሀር አሁን የአብይን ድክመት ተጠቅሞ ወደሥልጣን ለመምጣት ካልሆነ በስተቀር ለኢትዮጵያ ህዝብ ችግር ይፈታል ብዬ አላስብም። ፋኖ ትግሉን ያጠናክር አንድ ይሁን።
ጀግናው ሞት አይፈሬው፣በመርፌ ቀዳዳ ሞትን ያቸነፍከው ውድ ኢትዮጵያዊ እንኳን
በሙሉ ጤንነት ለ2025 ከመላ ቤተሰብህ ጋር አደረስህ
አንተ ታሪክ ጸሐፊ ነጋሪ ብቻ ሳትሆን ታሪኽ ሠሪም ነህ።
በሀገር ውስጥም ሆነ ከሀገር ውጪ ያለው
ወጣት አንተና እና መላ
የጽጌ ቤተሰብ የከፈለውን መስዋእትነት ግማሹን
እኳ ቢከፍል ይህ አረመኔዊ የዐብይ መንጋ በአጭር ጊዜ ማስወገድ ይቻላል።
አንዲ ለዘላለም ኑርልን።
እድሜአቹህን የሚመጥን ንግግር አድርጉ!
Andargachew is a genuine and principled man. Even Abiy Ahmed tried to buy his loyalty but Andargachew told that fool AFENCHAHEN LAS
አረመኔያዊ ጭካኔ የሰበከ ደም የጠማው
እባክህ መሳይ ጆሀርን ከመካብ ተቆጠብ ሁለተኛ በሆይሆይ እንዳታፍር። እሱ ፉኖ ሳይቀድመኝ አ አ ልግባ ያለ ያባቶርቤ መሪ ገዳይ ነው አሁንም አገር እንኳን ሊያድን እኔ መንግስ መገልበጥ ሰለቸኝ እሚለው ስንቴ ገልብጦ እንደሆነ ራሱ ይመልስ ሌላው በመፀሀፉ ቴዲ አፍሮን እንዴት ጉደ እንደሰራው ፅፏል ጆሀረ ማለት በውሸት ትርክት አፄሚኒልክን ስም የሚያጎድፍ ግለስብ ነው ተረጋጋ መሳይ ጆሀርን የሚያቆመው የለም እያልክ ነው ፋኖ ያሰቆመዋል ያማራን ትግል አትጠራጠረው
you are wrong brother, የኢትዮጵያነፃነት የሚመጣው የሁሉም አካባቢ ታጋዮች ተባብረው ሲደረምሱት ነው ሁሉም ተቃዋሚወች Post biltsegena ተቀምጠው አገሪቱን የሚመሩበትንአዲስ የመላው ኢትዮጵያውያን ንያማከለ ህገመንግስት መስርተው ምርጫን በህዝብ
ብቻ አርገው ሰላማዊ ሽግግር ሊፈጥሩ ይችላሉ ለውጡንም ያፋጥኑታል : ባሁኑ ግዜ አብይና ብልፅግናን የሚቃወም ሁሉ መጋበዝ አለበት የሀሳብ debating ግድ አስፈላጊ ነው
ፋኖ አማራ ክልልን ነፃማውጣት ይችላል ግን ብቻውን አአ ሊገባይቸገራል ምክንያቱም አአ ያለው ህዝብ መርፌ ተወግቶል ንቅንቅ አይልም ስለዙህ የእሮያምያ ንቅናቄ ግን ለውጥ ያመጣል :
የ ግንቦት 7 መሰሪ ብርሀኑ ተናጋ
ስንቴ አፈንድዶ ይሆን ጥቅም ፍለጋ
100ጊዜ😅😅😅
ደመቀ መኮንን እና ተመስገን ጥሩነህ ታዬ አፅቀስላሴ ያፈነደዱትን ያህል ነዋ የሚሆነው
Andargachew Tsige Sissay Agena Neamin zelike Yohannes Kifle Gizaw largess Fasil yenealem they are allIsayas Afeworki spies. They have been doing that most of their lives.
አንዳርጋቸው ከ2010 በዃላ ያገኘኸው እውቀት ነው እንዴ፤ያኔ ምን ስትለን ነበር።
እንደ አብይ ሿሿ እንደሚያረግ ቅንጣት ያህል አንጠራጠርም
Knowledge is power
Andargachew is explaining the importance of unity which is crucial to fano
ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣችሁ
አንዳርጋቸው በብዙ ነገር የሚከበር ሰው ነው።😢
Collective leadership is the best approach that the Fano leaders need to implement at this time.
Great discussion!!
ብርሃኑ ሁሉም ነገር ሰለቸው
አገዛዙን ሁላችንምተርባርበንማስወገድያስፈልጋል።
Thegood thing is you all are 75 plus so mature will give a solution and the youth will live in peace and harmony
ካድሬው! ሆደህን ሙላ!!
እንደ ኢትዮጰያ ህዝብ በመንግስት የተጨፈለቀ የረከሰ መብቱ የተነጠቀ ህዝብ በአለም የለም ፈጣሪ ይድረስልን መንግስት ሲቀየር ሁሉ መርዶ
wow ….God have mercy on Ethiopia