የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከመርካቶ ነጋዴዎች ጋር ያደረገው ውይይት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 ноя 2024

Комментарии • 102

  • @mbenti69
    @mbenti69 2 дня назад +3

    I genuinely believe that involving the merchants themselves in the decision-making and implementation of holding accountability will solve the issue. Literally almost everyone of them know where the problem is, and they also know how to solve the issue.

  • @alemnehdinknesh3322
    @alemnehdinknesh3322 День назад +2

    በኢትዮጵያ የኑሮ ልዩነት የተፈጠረው ነጋዴዎች ግብር መክፈል አይፈልጉም ሀገር እንዲረጋጋ አይፈልጉም ስራቸው ሌብነት ማጭበርበር ነዉ ለሌላ ሰው አያስቡም እነሱ አላማው ሀብታም መሆን ውድ መኪና መዳት ባጠቃላይ ሀብት መሰብሰብ ላይ ነዉ ያሉት የዜግነት ግዴታቸውን የሚወጡ በጣም ጥቂት ናቸው መንግስት ቋራጥ የሆነ ውሳኔ መወሰን አለበት መለማመጥ አያስፈልግም እኔ በምኖርበት ጀርመን ሀገር እንደዚህ ያለ ቀልድ የለም የኢትዮጵያ ነጋዴዎች ሌቦች የሀገር ጠላት ናቸው

  • @tewodrosdagne7341
    @tewodrosdagne7341 3 дня назад +10

    ከነጋዴዎች እጅግ ብዙ ሀሳብ ተነስቷል ለምን በግልፅ ለተመልካቹ አታቀርቡትም

  • @mifetaamedeto7282
    @mifetaamedeto7282 3 дня назад +13

    አህያውን ፈርቶ ዳውላውን እውቀት የሌለው መግስታዊ አስተዳደር ያለው አማራጭ ማስፈራራት ነው

    • @ethiopia234
      @ethiopia234 3 дня назад +1

      Lebenet yeker malet masferarat kehon leba nhe maletnew

  • @woldefantu75
    @woldefantu75 3 дня назад

    ጥሩ ውይይት ነው፣ነጋዴዎች የተናገሩት ትክክለኛ ነው፣መፍትሔ መሠጠት አለበት ከአስመጪዎች ደረሰኝ አያገኙም፣አብዛኛው ነጋዴዎች ከገበያው እየወጡ ነው በሆነ ወቅት የተረጋገጠ ደረሰኝ በሌላ ወይም በኦዲት ወቅት ኦንላይን አያሳይም ህገወጥ ደረሰኞች ተጠቅመሀል ተብሎ በእዳ ከገበያው ይወጣል።

  • @zekiwerkaWerka
    @zekiwerkaWerka 2 дня назад +1

    ከመነሻው ነው ደረሰኝ አሰጣጥ ማስተማር

  • @endaletilahun7260
    @endaletilahun7260 2 дня назад +1

    የሚገርም ሀገር ውስጥ ነው ያለነው እንዴት ለሚገበያዪት ግብይት ስርአት ደረሰኝ አልቆርጥም ይባላል በባህላዊ ንግድ እንስራ ነው የሚገርም ነው መንግስትም ማስተማሩን ይቀጥልበት፡፡

  • @MilionArarsa
    @MilionArarsa День назад

    አሁን መንግ ሰት ይህን አካሄድ አጠናክሮ መያዝ አለበት ነጋዴው ህጋዊ ሆኖ ከሰራ ኮንትሮባንዲስት የሚባል ይጠፋል ዋናው ግን መከማቻው መርካቶ ስለሆነ የመርካቶ ነጋዴ ስርዓት ከያዘ ሌላው ቀላል ነው በርቱበት እንላለን።

  • @Kebelekuli-er5ir
    @Kebelekuli-er5ir 2 дня назад +1

    ማወያየት መልካም ነው ችግሩን ከፈታ ችግር ይፈታል ብሎ ማሰብ ሕልም ሆኖ እያለ፦

  • @tommihertu7973
    @tommihertu7973 3 дня назад +2

    ቁርጥ ግብር ሆኖ በዘርፍ ተመን ቢደረግ ታክስ ሁሉም ሠው ደስ ብሎት ይከፍላል ያለበለዚያ ግን ባልተስተካከለ ሁኔታ ላይ ነጋዴው ከስራ ይወጣል እንጂ ሌላ መፍትሄ የለውም

  • @getachewhabtemichael485
    @getachewhabtemichael485 3 дня назад

    Thanks

  • @BilalMuhammed-c2z
    @BilalMuhammed-c2z 3 дня назад

    በምን መልኩ ነው የሚከላከሉት እንደውም ለሌባው ነው የምታግዙት

  • @BilalMuhammed-c2z
    @BilalMuhammed-c2z 3 дня назад +1

    ከምንም በላይ የሚያናደው። በአግባቡ የሚሰራን አካል አታከብሩም። ካሜራ ፊት በትሁትነት የሚደርሳቹ የለም።

  • @Kassahunhailu-kv8yl
    @Kassahunhailu-kv8yl 3 дня назад +2

    ከዋጋ በታች የሚጻፍ ደረሰኝ ላይ መንግሰት ያሰብበት

  • @BilalMuhammed-c2z
    @BilalMuhammed-c2z 3 дня назад +1

    ችግራቹ እኮ ብር ተዝቆ የሚመጣ ነው የሚመስላቹ። እውን ለሀገር አስባቹ አይመስልም። መርካቶን ለመበጥበጥ እንጂ።

  • @Kebelekuli-er5ir
    @Kebelekuli-er5ir 2 дня назад

    ንግዱ ስነምግባር ለጎደላቸው ተቆጣጣሪዎች ስር ወድቋል ህግ እየተጣሰ ህጋዊነት? ሕገወጥነትን ሳንከላከል።

  • @fitsumbulcha7927
    @fitsumbulcha7927 2 дня назад

    1000 ኪ.ሜ አልፎ: ስንት ኬላ አቋርጦ ከመጣ በኳላ መርካቶን ማስጨነቅ ምንድነው? መጀመሪያ ኮንትሮባንድ አስወግዱ::

  • @seifutilahun1204
    @seifutilahun1204 3 дня назад +1

    የዘመቻሥራ መቼምውጤት አምጥቶአያቅም ሙስናንከማብረታትውጪ😢አሁንደሞኢኮኖሚው ወድቀዋል

  • @habtamubelachew8017
    @habtamubelachew8017 2 дня назад +1

    ውይይይ ት ነው 😇 በቃ

  • @RejoiceEthiopia
    @RejoiceEthiopia 2 дня назад +1

    በርቱ 💯
    ህገ ወጥነት መቆም አለበት
    ምስኪኑ የመንግስት ሰራተኛ ግብር እየከፈለ ነጋዴው ለምን አይከፍልም??😮

  • @mohammedhussen2592
    @mohammedhussen2592 3 дня назад +1

    good

  • @yitagestilahun1348
    @yitagestilahun1348 2 дня назад +1

    መንግስት አሁን ገና የሀገሪቱን ችግሮች መፍቻ ቁልፍ በጁ አስገባ ።

  • @MagdeZeynu
    @MagdeZeynu 2 дня назад

    አረ እስኪ ቁርጥ ግብር አርጉት ደና ብር ጣዬቁ

  • @MehammedHussen-d5k
    @MehammedHussen-d5k 21 час назад

    Ahiyawn..firto..dawlawn

  • @TewodrosAsmare-j8q
    @TewodrosAsmare-j8q 23 часа назад

    CONTROBANDOST must pay income tax

  • @NegashLegesse
    @NegashLegesse 3 дня назад +1

    ኦዲት ተብሎ ከኦዲተሮች የሚጣለው እዳ ኮ ለኦዲተሮች ሀብት ማካበቻ ሆነ

  • @alifethiopia
    @alifethiopia 3 дня назад +1

    The tax system is not clear,

  • @solomon-iy8km
    @solomon-iy8km 3 дня назад

    በቅርቡ ባለሀብት የመሆን አሳብ ስለ አለኝ ስለዚህ ቅድመ ሀብታሞችን አታጨናንቁ። በትብብር ስሩ ያለ ሀብታሞች ሀገር አትለወጥም።

  • @Eskedarfikru
    @Eskedarfikru 2 дня назад

    🌹🌹

  • @MohammedS-z5i
    @MohammedS-z5i 3 дня назад +3

    ደረሰኝማ እየተቆረጠ ነው ችግሩ እዚያ ላይ የሚፃፈው ወጋ ያነሰ መሆኑ ነው። ለዚያ ደሞ ምናልባት ለእውነተኛ ዋጋ ደረሰኝ እንቅፋት የሆነው ከዚህ ቀደም በዶላር እጥረት ሰበብ ከብላክ ማርኬት በተገዙ ዶላሮች የገቡ ሸቀጦች አንደር ኢንቮይስ የገቡ መሆናቸው ስለሆነ መንግስት የጊዜ ገደብ አስቀምጦ መፍትሄ ቢያበጅለት ጥሩ ነው። አሁን የዶላር እጥረት ስለሌለ አንደር ኢንቮይስ ከዚህ በኋላ ቦታ የለውም። ምስጋና የኢኮኖሚ ሪፎርሙን በቆራጥነት ለተገበሩት ዶ/ር አብይ ይሁንና መንግስት በአንደር ኢንቮይስ ሰበብ ሲያጣ የነበረው የቀረጥ ገቢ መፍትሄ አግኝቶ ትክክለኛ ቀረጥ መቀበል ጀምሯል። ከሁለት ወር በፊት ታዘው ለገቡት ዕቃዎች ሽያጭ አሁን የሚቆረጡ ደረሰኞች ላይ ግን በጊዜ ገደብ የተቀመጠ መፍትሄ ይሰጠው እላለሁ።

  • @NetsanetDarihun
    @NetsanetDarihun 3 дня назад +7

    እያቃጠላቹ ሰው ታደርቃላቹ

  • @AsebeYethiopianate
    @AsebeYethiopianate 3 дня назад +2

    የ70 እና የ80 ዓመት ችግር በአንድ ጀንበር አይፈታም የመንግስት ትልቁ ችግር ይሄ ነው አስመጪዎች መንግስት ጉያ ውሰጥ ተሸሽጎ ከስተም ላይ ባቀረበው ግብር ታስከፍሉታላቹ ቸርቻሪ ነጋዴው አንቃቹ ትይዛላቹ ለማንኛውም መንግስት እራሱን ይፈትሽ!!!

    • @shulukashanka-z4w
      @shulukashanka-z4w 2 дня назад

      ከስተም የራሱ ዋጋ ተመን አለው አስመጪው ባቀረበው ዋጋ አይደለም የሚቀረጠው

  • @BilalMuhammed-c2z
    @BilalMuhammed-c2z 3 дня назад

    መርካቶ የአፍሪካ ትልቁ ገበያ መሆኑ ጥርጥር የለንም ግን መንግስት እራሱ ነው እየሸረሸረው ያለው።

  • @belayaqob2473
    @belayaqob2473 2 дня назад

    ቫቱን ወይ መንግስት ካልበላው ለምንድነው ነጋዴ የሚበላው

  • @muke614
    @muke614 3 дня назад

    ኧረ መንግስት ወርዶ ካላበጠረ ችግሩ አይፈታም እንኳንስ በንግድ ደረጃ እጣ ለደረሳቸው የኮንዶሚኒየም ዕድለኞች የሽንት ቤት መቀመጫ ሳይቀር ከልክለዋል መንግስት ቤታችሁን ጨርሻችሁ ግቡ ብሏል ስንላቸው መንግስት እቃ እንዳልተሟላ ያውቃል ይሉናል።መንግስት ኦዲት ቢያደርግ ማንም አይቸገርም ተበልቶም ከሆነ።ይተፋለ።

  • @MohammedSeman-rd5oo
    @MohammedSeman-rd5oo 3 дня назад +1

    Ewnet gin enant negidachu bitayut tiru neber

  • @modinali3987
    @modinali3987 2 дня назад

    Lenegadew lik ende mengist serategna yetureta mebtu likeber yigebal. Yih sihon new negadew gibir bedesta yemikeflew.

  • @MdEt-v9l
    @MdEt-v9l 3 дня назад +1

    በጣም ያሳዝናል
    ለምሳሌ
    አንድ ዘይት ለመግዛት
    ጉምሩክ ላይ ቀረጥ
    አከፋፋው ትርፍ
    ነጋደው አትርፎ
    መንግስት የባት
    ቸርቻሪው የትርፍ ደረሰኝ
    ቆርጦ ድሃው ማህበረሰብ
    ዘይት ሳይሆን እሳት በላ
    ከብልጥግና የሃድግ ይሻል ነበር የምትሉ 1ቁጥር
    አትር

  • @ephremasebe7686
    @ephremasebe7686 3 дня назад +1

    Merkato is the institution where national capitalists are formed. The bureaucracy is a parasitic class that is hungry because of the low tax revenue due to the ongoing war in the oromia and amhara regions. The bureaucracy has sold the national bourgeois right to Emirates.

  • @ephremasebe7686
    @ephremasebe7686 3 дня назад

    The issue is primitive accumulation in which the natives, i.e. Ethiopian bourgeois will be subject to Emirates bourgeois. The question is whether the Ethiopians will be the national bourgeois or not!

  • @DaddyYanki-x4b
    @DaddyYanki-x4b 3 дня назад

    Ahun negadewin megdel kelal new nege gin yelelewin amta btluachew allmost motewal,🙂‍↕️

  • @EnyewBegashaw-jr2cc
    @EnyewBegashaw-jr2cc 3 дня назад

    ዞር በይ ቅማላም

  • @mmennurr
    @mmennurr 3 дня назад

    How much stupid thing in AdissAbeba. One of officer come my shops no one customer in shop. officer ask me recipients how????

  • @MHMETHIOPIA
    @MHMETHIOPIA 3 дня назад

    አድማና አሻጥርን በህዝብ መነገድን በመተው በሰላማዊ መንገድ እንዲህ መወያየት ለሀገራችን እድገትና ብልፅግና ለመተማመን አብሮ ለመስራት በር ከፋች ነውና በዚሁ ቀጥሉ ተወያዩ መፍትሔ ስጡ ህዝብ በመሃል አይጎዳ ።

  • @lemmabaruda5035
    @lemmabaruda5035 3 дня назад

    WE MUST HEAR THOSE BITTER WORDS,THSE SOLID WORDS OUR MASS MERCHANTS UTTERING TO US THEY TALK TO US ,IN BITTER WORDS THEY ARE FACED BY VARIOUS ARROGANTS,VARIOUS GROPS WE MUST SEE IDENTIFY TAKE CARE UNLESS ONCE ERRUPTED NO ONE STOP THOSE INTERMIXED PROBLEMS

  • @GeberemeskelGetachew
    @GeberemeskelGetachew 3 дня назад

    Ashangulit ante bele yetebalkew new metaweraw akehalw ene abiy ahemd adanch debke sera alachew

  • @YohannesHailu-y3o
    @YohannesHailu-y3o 3 дня назад

    negadewochu diro leba neberu ....agatami negade honu

  • @abdissagaromsa2752
    @abdissagaromsa2752 3 дня назад

  • @yohanishabite
    @yohanishabite 3 дня назад +3

    የሴራ ፓለቲካና መርካቶዎችን ለአመፅ አስነሣ።በርቱ የውሸት ሴራ እንዳትመታ አንድነትህን አጠናክር።

  • @sheikonagawo225
    @sheikonagawo225 3 дня назад

    Ye markato nagadewoch leboch naachaw. Shame of Ethiopian trade.

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd 3 дня назад

    ለምንድነው ወደ ኣሜሪካ ለመሰደድ ሰዉ የመረጠው በሚለው ላይ ኣንዴም ጠለቅ ባለና ዕውነትን በተመረኮዘ ሃቅን ባካተተ የተደረገ መረጃና ማስረጃ ቀርቦ ኣያውቅም። በዓሜሪካ ላይ ስም በማጥፋት የተካኑ ይኮሚኒስት ድርጅቶች መሪዎች ሳይቀሩ የተሰደዱት ኣለዚያም ተደብቀው መኖር የመረጡት ኢምፔሪያሊስት በሆነችዋና የጠሏት ኣሜሪካ ውስጥ ለምን ሆነ፧ ይህ ትምህርት ሰጪና ኣነቃቂ በመሆኑ ዕነሆ የስራ መፍጠር የተሻለ ኣኗኗር ዕንዲኖር ፣ የመማር ዕድል፣ ተግቶ መስራት በችሎታ ማደግና የዜግነት ፖለቲካን በማራመድ ኣዲስ የመጣም ዕንደሃገሩ ሁሉን ዕድል የሚከናነብ በመሆኑ ሁለተኛዋ ኣለም ሆናለች። በዚህ ትንታኔ በሚሻ ላይ የተሰጡ የመንደርደሪያ ነጥቦች ውይይት ቢደረግ ብዙ የማጋለጥ የነውርና የክብር መረጃዎች በተዳሰሱና ተራ ሰዉንና ሃገር ዕየመራን ነን የሚሉትን ደደብ የብልግናን ደጋፊዎችና ኣንቺም ጥያቄ በራሳቸሁ ላይ ዕንድታቀርቡ በረዳ ነበር።

  • @GeberemeskelGetachew
    @GeberemeskelGetachew 3 дня назад

    Asetdadru yachebrebralu polticawi metekmya atehunu eyale liyachebrebralu seratu wenjlgna new eyafenakle newrgna debk seraw tenktobachewal shetotal merkaton le arboch ena lemifelgute sew seratu thre hezbe new

  • @adamibrahim7199
    @adamibrahim7199 3 дня назад

    HATTOOTAA WARAQAA. HATTUU IRRAA BAAFATTEE HIYYEESSA SAMTUU MEE ENNUTUU KATABEE KENNEEFII??

  • @teodorecity
    @teodorecity 3 дня назад +1

    ደረሰኝ ግድ ነው 🎉

  • @BilalMuhammed-c2z
    @BilalMuhammed-c2z 3 дня назад

    ደስ የሚለው የመርካቶ ነጋዴ አስተሳሰቡ ራሱ እስማርት ነው ። ግን አያከብሩትም።

  • @habeshaempower8460
    @habeshaempower8460 3 дня назад

    MENGIST SIRA FETERU ALEBELEZIA YEMISERAWUN NEGADE ATABALU....LEBA MENGIST NEGADEWUN LEMAFENAKEL...

    • @ethiopia234
      @ethiopia234 3 дня назад

      Yetegnaw negad new esti nestu negade merkato weste leba hula

  • @MikeAsmare3308
    @MikeAsmare3308 3 дня назад +1

    😂በአዳነች አበቤ ጭንቅላት የሚመራ አገርና ህዝብ ይገርማል አበስኩገበርኩ መጥኔ

  • @akliludogisso2164
    @akliludogisso2164 2 дня назад

    አንተ ዘረኛ ትወድቃለህ እንጂ መንግሥት አይወድቅም። የመርካቶም ህዝብ በዘረኛዉ ሴራ አይነሣም። ተስፋ ቁረጥ።

  • @GulumaDegefa-b4v
    @GulumaDegefa-b4v 3 дня назад

    daldaaltonni uummata/biyya/ saamuu baran Tarkaanffiin cimaan yoo irratti fudhatame malee bartee durii keessaa bahuu hin danda`an kanaaf cimee itti fufuu qaba

  • @abdissagaromsa2752
    @abdissagaromsa2752 3 дня назад

    🙂🙂🙂🙂🙂🙂🙂🙂🙂🙂🙂🙂🙂🙂🙂

  • @amdealemu8927
    @amdealemu8927 3 дня назад +4

    It's time addis people have to say no to beshasha kid government 100% will collapse.

    • @Ethi912
      @Ethi912 3 дня назад

      ስደተኛ አረፋህ ቁጭ በለ ህፃን አንተ ነህ

    • @Solgeb-k2n
      @Solgeb-k2n 3 дня назад

      You are delusional my hate filled brother

  • @dawittube1786
    @dawittube1786 3 дня назад +2

    መርካቶዎች በርቱ መፍትሔው ይሄን ዘረኛ መንግስት ተባብረን ማስወገድ ነው።ውድቀቱም በሁሉም መንገድ እየተፋጠነ ነው።

    • @beftuoromo714
      @beftuoromo714 3 дня назад

      ደንቆሮ

    • @Ethi912
      @Ethi912 3 дня назад

      ገበር እና ፖላቲካ ይማታቅ

    • @addisumergakelecha4330
      @addisumergakelecha4330 3 дня назад

      Monamon neh ye mercato negade eko menegeset maseweged gudayu ayedelem endanet tebab meseleh nequ hezeb new yemiteyeqew aserar endistekakel becha new

    • @kidane6165
      @kidane6165 3 дня назад

      Foolish thought

    • @ME-os9kl
      @ME-os9kl 3 дня назад

      ደደብ ነህ! ነጋዴዎቹ 100% ካንተና ካንተ ብጤዋዎች ይሻላሉ።

  • @fggfdgdgfdgffdgfrfdg
    @fggfdgdgfdgffdgfrfdg 3 дня назад +1

    ግርግር አይሰራም .... እኔ ቢሆን ውይይት አላረግም በደረሰኝ ዙሪያ:: ህፃን አይደለም እዚህ የተሰበሰበው:: ሀገር ያለ ገቢ ዜሮ ናት:: 300% ትርፍ እቃ እያከማቹ 35% አመታዊ ገቢ መክፈል አይፈልጉም:: ሌብነት አመሉ እንዲህ ነው::
    መንግስት መጀመሪያ የራሱን ችግር ይመልከት:: ደረሰኝ አልቆርጥም የሚባል አማርኛ የለም

    • @mubarekwabellabilal4483
      @mubarekwabellabilal4483 3 дня назад +1

      ወንዴም መርካቶ በፍፁም አንተ እንደምታስበው አይደለም መርካቶ 1ብር እና 2ብር ትርፍ ሚሰራበት ቦታ ነው ወይም ከ1% እስከ 10% ትርፍ ነው ሚሰራው የመርካቶ ነጋዴ ብዙ ስለሚሸጥ እና ለመለው ኢትዮጵያ ስለሚሸጥ የተሻለ ገቢ ያለው መርካቶ አጭሩ 5000 ብር ትርፍ 100000 ይንቀሳቀሳል ስለዚህ የመርካቶ ነጋዴ ለፍቶ ነው ብር ይዞ ሚገባው ሲስተም ተሥተካክሎ በደረሰኝ ገዝቶ በድረሰኝ ቢሸጥም ደግሞ የበለጠ ተጠቃሚ ይሆናል
      እንጂ አይጎዳም ግን ሲስተም እሄን አይፈቀድም እና ወንድሜ ያልወውን እውነታ ሳታውቅ ለፍረጃ አትችኩል እኔም መርካቶ ሳልገባ እንደዛ ነበር ማስበው እውነታ ግን እሄ ነው

    • @shulukashanka-z4w
      @shulukashanka-z4w 2 дня назад

      ለማኝ

  • @Lemabizuayehu
    @Lemabizuayehu 3 дня назад

    gezxc\tby,.\
    r alkefelem malet xszc\ty,.\
    hame nw

  • @MehammedHussen-d5k
    @MehammedHussen-d5k 21 час назад

    Ahiyawn..firto..dawlawn