ሊያገባኝ ድግስ ተደግሶ ሌላ ሴት አግብቶ ውጪ ሄደ || በሱ ምክንያት ላብድ ደርሼ ነበር || እሁንም ድረስ መቶ በሬ ላይ ይቆማል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • ሊያገባኝ ድግስ ተደግሶ ሌላ ሴት
    አግብቶ ውጪ ሄደ
    እዚህ ፕሮግራም ላይ ለመሳተፍ አልያም ደግሞ ሃሳብ አስተያየቱን ማጋራት የሚፈግ ማንኛውም ወዳጅ በ 0963143471 ወይም 0980115685 መደውል ይችላል። አብራችሁን ስለሆናችሁ እድለኝነት ይሰማናል እናመሰግናለን። በቸር በጤና ቆዩልን።
    #ክህሎት
    #kehelot

Комментарии • 406

  • @fekaduanbessa74
    @fekaduanbessa74 2 года назад +34

    አቦ ፈጣሪ የልብሽን አይቶ የሚታፈቅሪውን የሰማረ ህይወት ይስጥሽ ተባረክ ።

  • @yalewbizu5794
    @yalewbizu5794 2 года назад +74

    ከራስሽ ይልቅ ለለሎች የሚኖር ልብ አለሽ፤ ፈጣሪ ይርዳሽ፤

  • @diary2266
    @diary2266 2 года назад +14

    እኔ ምልሽ የሴት እድሜ ውስን ነው ማንኛውም ነገር በጊዜው ያምራል :: የራስሽን ኑሮ ኑሪ ፈጣሪ የተሻለ ሠው ይስጥሽ።

  • @user-xg6bh5yf9y
    @user-xg6bh5yf9y 2 года назад +85

    ዉድ የተወደዳችሁ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለቅድስት አርሴማ ወርሀዊ ክብርባእል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን የልባችንን መሻት ሰማእ ቅድስት አርሴማ ትፈፅምልን

    • @karkidankarki2710
      @karkidankarki2710 2 года назад

      አሜን አሜን አሜን

    • @hayatlovehayatlove519
      @hayatlovehayatlove519 2 года назад

      Ayzoshi yena ehit berchi maregi yalebishi 1dena1d beiminetshi wedetarishi lemigin yiredasha kemira new milish mikiniyatum nisuh lib aleshi

    • @simretgobena245
      @simretgobena245 2 года назад

      Manat arisema

    • @samribelay7442
      @samribelay7442 2 года назад

      አሜን

  • @Tube-zh2zb
    @Tube-zh2zb 2 года назад +83

    እኛ ጡዋት ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ ሌለኛው ደግሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ!! እና ሙሉ ጤናህን ለሰጠህ ጌታ ምስጋና ይገባዋል!!
    ፕሮፋይሌን በመጫን ነው ዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ 🇪🇹👈ኑ

    • @user-zx3og9jd5s
      @user-zx3og9jd5s 2 года назад

      ሰርተህ ብላ

    • @fafiyasinhara5180
      @fafiyasinhara5180 2 года назад

      @@user-zx3og9jd5s ክክክክክክ

    • @fafiyasinhara5180
      @fafiyasinhara5180 2 года назад

      በራስህ ስም ሳትተማመን በረው ስም ከፍተህ ልመና ሸምምምምምም ነው

  • @user-iv3jp2hs6p
    @user-iv3jp2hs6p 2 года назад +85

    በእዉነት አፏ ስጣፍጥ የኔ ቆጆ ደግሞ ስታምር ❤❤🙏አይዞሽ ማሬ

  • @user-bg5sf8sz2c
    @user-bg5sf8sz2c 2 года назад +48

    በህይወት ውስጥ የሚገጥም ፈተና ይከብዳል በጣም ከባድ ታሪክ ነው እህቴ ፈጣሪ የተሻለ ህይወት ይስጥሽ

  • @techawatch
    @techawatch 2 года назад +20

    እሱ ካገባ ምንጊዜም ላንች ስለማይሆን በቃ ዝም ብለሽ የራስሽን ኑሮ ኑሪ ጊዜሽን አታቃጥይ አይዞሽ።

    • @techawatch
      @techawatch 2 года назад

      @Queen Dabo ኪዊን ዳቦ አንችም ወደ እኔ ቤት ጎራ በይ እንግዳ እንቀበላለን።Queen Daboን ሰብስክራይብ በማድረግ ተቀላቅያለሁ።

    • @techawatch
      @techawatch 2 года назад

      @Queen Dabo ኪዊን ዳቦ ኡ ኡ ምግቡ ደስ ይላል።

    • @techawatch
      @techawatch 2 года назад

      @Queen Dabo ኪዊን ዳቦ እሽ እኔም አመሰግናለሁ በቃ ሞያ ልማር ነው።

  • @tube4023
    @tube4023 2 года назад +18

    አስተዋይነት እምነት ፍቅር ቅንነት ውበት ርዕቱ አንደበት ለቃል መታመን ሁሉን አሟልቶ የሰጣት

  • @marcanm1014
    @marcanm1014 2 года назад +20

    uuuff የኔ እናት የሆነ ፊልም እየመሰለኝ ነው የሰማውት ትልቅ መስዋእት ከፍለሻል የኩኬለሽዋ እናቴ የምታርፊበት የምትደሰችበት ሰው ትስጥሽ ሌላ ምንም አልልም

  • @abrham1130
    @abrham1130 2 года назад +12

    የሱን ህይወት ለማትረፍ የከፈልሽው ምስዋት ዋጋ እንደ ሚያስከፍልሽ ብታቂም የሱ ቤተሰብ ያስገቡሽን ቃል በመጠበቅሽ ታላቅነትሽን ያሳያል አሁን ግን ህይወት ቀጣይ ናት እግዚአብሔር የራስሽን ህይወት ይስጥሽ እህቴ

  • @alelegnchekol
    @alelegnchekol 2 года назад +13

    መኮላተፍ እንደዚህ የሚያምር ለመጀመሪያ ጊዜ የሆንሸ ጣፋጭ ነገር እግዚአብሔር ይርዳሸ ሁሉም ለበጎ ነው እህቴ አይዞሽ

  • @user-gs5zr3zf7p
    @user-gs5zr3zf7p 2 года назад +42

    የተሻለውን ይስጥሽ እህቴ ህይወት ብዙ ታስተምራለች አይዞሽ እግዚአብሔር ያውቃል ሁላችንም በየውስጣችን ብዙ ነገር አለ እሱ ያስተካክልልን

  • @abolemedia-2864
    @abolemedia-2864 2 года назад +28

    አትሞኚ እህቴ ማድረግ ያለብሽ አንድና አንድ ነው ወስነሽ ከሱ መራቅ ነው ያለብሽ ግዜሽንም እድሜሽንም በከንቱ አታባክኝ ሴት ነሽ አንቺ

    • @blackhabeshawit5954
      @blackhabeshawit5954 2 года назад +1

      ሲጀመር የሷም ቸልተኝነትና ነገሮችን አርቆ አለማሰቧ ነዉ ይሄን ሁሉ ነገር ያመጣው እንዴት ሰው አሳልፎ ፍቅሩን ይሰጣል እንዴ

  • @honalyathonalyat7386
    @honalyathonalyat7386 2 года назад +23

    80% ከእኔ ህይወት ጋር ይገናኛል እየሰማውሽ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ በርቺ ያልፋል

    • @user-ou1wc9xj8p
      @user-ou1wc9xj8p 2 года назад

      የበለጠ ይስጣቹ🤲

    • @salamaseyoum4974
      @salamaseyoum4974 2 года назад

      Wendi lij tetosh hedo bimelesem ligodash enji aytekmishm egziabher yikasesh

  • @senai974
    @senai974 2 года назад +3

    ፍቀር ማለት እራስን ለሰዎች አሳልፎ መሰጠት ነው 😍😍ይሔ ለፍቀርሸ የከፈልሺዉ መሰዋዕትነት ነው 😥

  • @mulugetworke9096
    @mulugetworke9096 2 года назад +14

    መልካም ሴት ነሽ ፍቅር ያፈቀሩትን መጠበቅ ነው እራስሽን ገለሽ አኑረሽዋል ንፁህ ሴት ነሽ። ሁለተኛውን ሰው መግፋት አነበረብሽም አንዳንዴ ፍቅር መላመድ ያመጣዋል ቸኮልሽ በተረፈ ፈጣሪ የተሻለ ህይወት ይስጥሽ❤❤❤

    • @user-ij4bz5zv1k
      @user-ij4bz5zv1k 2 года назад +1

      ወላሂወንዶቺ የሚወዶቸውንአያቁም

    • @user-ij4bz5zv1k
      @user-ij4bz5zv1k 2 года назад

      አምነሽወደሽስትከጅ በጣምይቆጫል ተይው ውደ ሁሉምያልፋል አንቺጠካራሁኚ

  • @mesrert123
    @mesrert123 2 года назад +27

    አንቺ እራስሽ ትገርሚያለሽ የምትወጂዉ ከሆነ እንዴት አገባሁ ብለሽ ፎቶ ትልኪያለሽ ቤተሰቦቹ ተመካክረዉ ነዉ የተጫወቱብሸ

    • @user-fm1tu5hb2k
      @user-fm1tu5hb2k 2 года назад +2

      የልቤን ነው ያልሽው በደንብ ተመካክረው ነው ያረጉት

    • @helensemere303
      @helensemere303 2 года назад +2

      አዲሳ ሚስቱ ገንዘብ ለቃባት ነው ልጅታ ጉራጌ ስለሆነች ገንዘብ ስለምትወድ ለአዲሳ ሚስቱ ባላን ሸጣላት ነው

    • @enattube1181
      @enattube1181 2 года назад +1

      @@helensemere303 ጉራጌ መሆኑ ምን አሳወቅሽ ቀውስ

  • @zoo_yt1
    @zoo_yt1 2 года назад +35

    አንቱ አዛኝ ነቢ
    🍇አንቱ የሑሉ በላጭ
    🌲አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌱አንቱ የድሖች አባት
    🌱አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    🌱አንቱ የአላህ ወዳጂ
    🌱አንቱ የወንጀለኞች አማላጂ
    🌱አንቱ የአላህ መልእክተኛ
    🌱አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    🌷የአላህ ሰላትና ሠላም በአንቱ ላይ ይሑን።
    🌼ሠለላሑ አለይሒ ወሠለሙ ተሥሊመ
    እንኳን በሠላም መጣችሑ ዉዶቼ ቻናላችንን ይቀላቀሉን🌼🌻🌺🌺

  • @leulsegedtadesse6390
    @leulsegedtadesse6390 2 года назад +5

    የስነ-ልቦና ባለሙያን ማግኘት ይኖርብሻል እህታችን! ህይወት ይቀጥላል

  • @user-hx4ep6yv9m
    @user-hx4ep6yv9m 2 года назад +22

    የኔ እናት ንጹህ ልብ ነው ያለሽ ፈጣሪ ላች ያለውን ይስጥሽ 🙏🙏🙏

    • @user-nz6tx3ql6c
      @user-nz6tx3ql6c Год назад

      ታሪክሽን ሰምቸ አለሁ ስልክ ቁጥር ላኪልኝ እናውራ

  • @wudesimegn3587
    @wudesimegn3587 2 года назад +7

    ሲጀመር አንዴ ያጣሽውን ሰው ሁለተኛ አታግኝው ሲቀጥል አንች መልካም ልብ አለሽ ጸልይ የራስሽን የተረጋጋ ሕይወት ኑሪ ሰወችን አታነጻጽሪ ሁሉም የራሳቸው ማንነት አላቸው አይዞሽ ማማዬ

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 2 года назад +34

    በሀገርም በውጭም የምትገኙ ውድ የሀገሬ ልጆች እደወጡ ከመቅረት ከድገተኛ አደጋ አላህ ይጠብቃችሁ አገራችን ሰላም ያርግልን ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ 🙏

  • @warkwark6096
    @warkwark6096 2 года назад +15

    አመቤቴ ታዘጋጅልሽ የአኔ ቆንጁ 🙏🙏🙏

  • @tg-wf7sy
    @tg-wf7sy 2 года назад +14

    ጀግና ሴት ነሽ የኔ ኮልታፋ በእውነት ውድድድ ነው ያደርኩሽ እህት የለኝም ግን እህት የሚሰማውን ስሜን ነው የተሰማኝ ባገኝሽ ደስ ይለኛል

  • @rasdejen4948
    @rasdejen4948 2 года назад +9

    በጣም ጥሩ አደረግሽ፤ አምላክ የበለጠ ጸጋ እና ሰላም ይስጥሽ።

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 года назад

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ💖💖

  • @user-zf1bn4jo3c
    @user-zf1bn4jo3c 2 года назад +6

    አየ ፍቅር የስራህን ይስጥህ አለሙን ያስጨንቃን ብቻ የሁሉም ግዜ አለው አይዞሽ እህቴ 😍😍😍😍

  • @birtukanweldeab2278
    @birtukanweldeab2278 2 года назад +4

    ትዳርን የሚሰጠዉ እግዚአብሔር ነዉና ላንቺ በጣም ጥሩ ምርጥ የሆነዉን ባል እንዲሰጥሽ እመኘልሻለሁ። አንቺ ብታገቢዉ ኖሮ በህይወት ላይኖር ይችል ነበር ሁሉ ነገር የሚሳካዉ የጌታ ፈቃድ ሲሆን ነዉ። አንቺ ለሱ ህይወት መትረፍ ምክንያቷ አንቺ ስለሆንሽ ልብሽ በዚያ ሊፅናና ይገባዋል። እራስ ወዳድ ስላልሆንሽ አንቺ ልትፅናኚ ይገባል። እባክሽ ፀልይ ጌታ ላንቺ የተባረከዉን አዘጋጅቶልሻል። እግዚሀብሄር አብዝቶ ይባርክሽ።

  • @NA-bb9cb
    @NA-bb9cb 2 года назад +6

    አይዞሽ ይኔ እመብይት ለኣንች ያለው ኣምላኽ ይስጥሻል እሱ ለራሱ እሚመችው ኣድረገ አንችም እሚመችሽ አርጊ ❤🙏🇪🇷

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt 2 года назад +16

    ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን 🌹በመጫን🌹ኑ ወደቤቴ 🌹የተማሪወች

  • @zuzu...3825
    @zuzu...3825 2 года назад +14

    እስኪ ልስማሽ መቸም የወንዶች ጉድ አያልቅም ይድፋቸውና

  • @peaceloveunity3079
    @peaceloveunity3079 2 года назад +4

    የኔ ቆንጆ በመጀመሪያ ታሪክሽን ስላካፈልሽን በጣም አመሰግንሻለሁ 🙏 ታሪክሽን እያለቀስኩ ነበር የሰማሁት ፤ አንቺ መልካም ሴት ከልብ አፍቃሪ ነሽ ስለ ፍቅር ብለሽ ራስሽን ጎድተሻል ካሁን በኋላ ግን እርሽዉ እሱ ሕይወቱን እየኖረ እኮ ነው። እኔ ያልተቀበልኩት ነገር ካለ የውሸት ወረቀት ፈርሞ ለህክምና ብሎ እንደሚሄድ ነበር ያሰበው ያልሽው አልተቀበልኩትም, ለምን ከቤተሰቡ ጋር መክረው እንዳትጎጂ ተስማምተው ያደረጉት ነው የሚመስኝ። ያም ሆነ ይህ ሌላ ወንድ መተዋወቅ አለብሽ እሱን የሚያስረሳ መዓት መልካም ወንዶች አሉ ።

  • @user-cl1jr1ob9n
    @user-cl1jr1ob9n 2 года назад +4

    ከሚወዱት ጋራ ለመኖር ምርጫ አይደለም ካልታደለ እናት እሱ ምንም ሳያዉቅ የተደረገ ነገር የለም ሁሉም ነገር ተቀነባብሮ ነው so አትፍዘዢ ከዚህ በሁዋላ ካገኘሽዉ ጋር ህይወትን ኑሪ

  • @ethiopiajebassa2244
    @ethiopiajebassa2244 2 года назад +3

    የኔናት አይዞሽ ፈጣሪ ይክስሻል! አብዛኛው ውንዴች እራስ ወዳድ አጋሰስ ናችው የውጭ ሴት ይወዳሉ ከፈቅር ይልቅ ሆዳቸውን ይወዳሉ።

  • @tkhero9386
    @tkhero9386 2 года назад +17

    you are humble, strong and smart my little Sista🥰😘😘

    • @gangokayro4118
      @gangokayro4118 2 года назад

      She's really humble and sweet but she even admits that she is neither smart nor strong when it comes to making decisions.

  • @aydatekle1071
    @aydatekle1071 2 года назад +11

    ትረካው የተምታታ ነገር አለው አሜሪካን ሃገር አይደለም በቀናት በአመትታትም የጋብቻ ቪዛ እንዲህ በቀላሉ አይገኝም

    • @dinkinesholana7921
      @dinkinesholana7921 2 года назад +1

      እኔም ግራ የገባኝ እሱ ነው

    • @bettywolde3003
      @bettywolde3003 2 года назад

      በደንብ የተምታታ ነገር እንጂ ወይ አሜሪካን ግቢ ይሆናል የሄደው እንግዲህ . ወይም ሀገሩን ተሳስታ ይሆናል.

    • @elizabethelilta2663
      @elizabethelilta2663 2 года назад

      ያው ለዩቱብ ሳንቲም ተብሎ የሚተርክ ሲታጣ ተረት ተረት ጀምረዋል ርእሱን ኣይቶ ብዙ ተመልካች ያገኛሉ በቃ ተረት

  • @asqwjerry3410
    @asqwjerry3410 2 года назад +10

    እኔ እምለሁ ሴቶችዬ ባናገባስ ምን ይቀርብናል ሰላማችንን አግኝተን ብንኖርስ?

  • @Mamamedia8587
    @Mamamedia8587 2 года назад +10

    *ስላመእግዚአብሔር ይብዛልን ክህሎቶችዬ እንኳንስላመጣችሁ ውድየኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኳን ለፆዲቁ አባታችን አቡነ ገብርመንፍስቅዱስ በስላም በጤነበፍቅር አደረሳችሁ አደረስንአሜን በእውነት የቅዱሳን የሀዋርያት ፀሎት አገራችንን ህዝባችንን ይጠብቅልን አሜን የዛሬዋ እህታችኝደግሞ የስመአቷ ልጅነት ነገስመአታናት እንኳንአደረሳችሁ ሁላችንንም ስመአቷ ትጠብቀንአሜን ክህሎቶች ዛሬምእንደኛነኝ ፍቃደኛ ካሆነችሁ ቤተስብአድርጉኝ የክህሎት ቤተስቦች እውዳችሕለሁ*

  • @mqw544
    @mqw544 2 года назад +6

    ማማየ አላህ የበለጠውን ይስጥሽ የስንቶቻችን ልብ ተሰብሮ ቀረ አይወንዶች

  • @selinahabshawit1414
    @selinahabshawit1414 2 года назад +28

    የኔ ዉድ በተሻለ ህይወት ይስጥሽ አይዞሽ

  • @sarasaaara7806
    @sarasaaara7806 2 года назад +4

    የኔ ቆንጆ እችለው በይ ትችያለሽ በጣም ጎድቶሻል ስለዚህ ሌ ላህይውት ጀምሪ ህይውት ትቀጥለች ምንለች በይኝ ከሱየበለጠ ይሰጥሻል ፍጣሪ ምክንያቱም አንቺ ንጽህ ሴት ነሽ

  • @mesitube389
    @mesitube389 2 года назад +2

    የደረሰው ያዉቃል አይዞሽ ዉዴ ህይወት ይቀጥላል➺➺ በተረፈ የራስሺን ህይወት ጀምሪ 😘😘ደግሞ ጀግና ነሺ የኔ አስተዋይ ጠንካር በይ 😘

  • @eleniengedasew2076
    @eleniengedasew2076 2 года назад +2

    የምታወራው ነገር እውነት ያልመሰለው ሰው አለ እንደኔ የሆነ ትክክል ያልሆነ ነገር አለ!!!!!!!!🤔

    • @elizabethelilta2663
      @elizabethelilta2663 2 года назад

      ትክክል

    • @firehiwotbirhanu85
      @firehiwotbirhanu85 Год назад

      ሁሉም ውሸት ባይሆንም ብዙ ትክክል ያልሆነ ነገር እንዳለ ተረድቻለሁ ለምሳሌ በተጋቡ በ2ኛው ቀን መሄዱ የፕሮሰሱ ነገር እና የውሸት ነው የምታገባት ብየ አሳመንኩት እና ተስማማ የለችው በጭራሽ እሱ ይሄን ያህል ህፃን አይደለም የውሸት ቢያገባት አብሯት ወልዶ ሊኖር አይችልም ልጅቷ ተሸውዳለች

  • @tube3808
    @tube3808 2 года назад +4

    📚 አቡ ሁረይራ (ረ.0) እዳስተላለፉት የአላህ መልክተኛ (ሰ.ዐ .ወ) እንደመህ ብሏል ሐይል ማለት ተፎካካሪዎቹን ታግሎ 🥀 የሚያሸንፍ ሳይሆን በቁጣ ወቅት ራሱን መቆጣጠር የሚችል ነው 🙏 ሀዲሱን ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል _።

  • @tamekassa6617
    @tamekassa6617 2 года назад +5

    ዋው ሁሉንም ሴት ባንድ አይን እዳላይ አረግሽኝ ግን እውነት ነው ስልኳን እንዴት ማግኘት ይቻላል?እንደዚህች አይነት ልብ ያላት ሴት አትገኝም ስተት እዳትሰሪ መርሳት አለብሽ ለሚቀጥለው ሰው በድን እዳትሆኚ

    • @liya_amen
      @liya_amen 2 года назад +1

      agibat bemareyam yechi befetarim yatsedikal kezih kifu hiwpt esuan mawutat

    • @lunaamor5354
      @lunaamor5354 2 года назад +1

      @@liya_amen አግባት በማሪያም ስትይ ምን ያህል እንዳዘንሽላት ያሳውቃል ሁሉም ያልፋል እግዚአብሔር ያበርታት ለሷ ያለዉን ፈጣሪ ያውቃል

  • @lemlemabebaw6952
    @lemlemabebaw6952 2 года назад +4

    በጣም ጥሩ ልጅ ነሽ ግን በጣም ደግነት አበዛሽ በጣም ሞኝነት ሲበዛ እራስሽም ቤተስብሽን ነው የጎዳሽው ኮስተር በይ አዝናለሁ::

  • @user-ij4bz5zv1k
    @user-ij4bz5zv1k 2 года назад +4

    የኔውድ ባሁኑሰአት ታማኚየለምእኛምእየተከዳንነውበቃ ወንዶችውሸታምናቸው መጀመሪያሲገቡ በጣም መልካም ይመስላሉ.ቡሀላነውየሚቀየኑር እንደስስትይቀያየራሉውሾችናቸው

  • @user-gl1wh3zq5p
    @user-gl1wh3zq5p 2 года назад

    በጣም የምታሳዝን አምላኮን የምትፈራ ድንቅ ስው ላች ያለውን እግዚአብሄር ይስጥሺ ይካስሺም ድሜትሺን በጣም ነው የተረዳሁት መጨረሻ ላይ እባ አቀረረ አይኔ እመቤቴ ማርያም ላች ያለችውን ታዘጋጅልሺ ።

  • @mesrert123
    @mesrert123 2 года назад +5

    አረ በናትሸ እሱም ያዉቃል ጉዳዩን አያዉቀም አትበይ

  • @abyssiniagold2955
    @abyssiniagold2955 2 года назад +3

    አይዞሽ ቆንጆ ዳይመንድ የሆንሽውን ልጅ በአሜሪካ ለወጠሽ የታደለ ያገኝሻል ተይው

  • @hanagerma9528
    @hanagerma9528 2 года назад +4

    የኔ እናት በጣም መልካም ሴት ነሽ በእዉነት ልቤን ነካሽኝ የኔዉድ እህት ሁሉን ትተሽ የራስሽን ኑሮ ጀምሪ እህታለም የሴት እድሜ ቀልድ አይደለም

  • @haimanotbelete2086
    @haimanotbelete2086 2 года назад +2

    መልካም እነትሽ ይክፈልሽ ሳላደንቅሽ አላልፍም እመብርሐ ላቺ እሚጠቅምሽን ትስጥሽ

  • @egezabhairyemesgen4258
    @egezabhairyemesgen4258 2 года назад +4

    የእውነት በወድሽ ኖሮ አግብቷት ብሄድ እንኳን አብሯት አይተኛም ነበር

  • @user-hs3pd4sj9n
    @user-hs3pd4sj9n 2 года назад +5

    እኔ ግን እጠራጠራለሁ ምንአልባት ህመሙ ትክክለኛ ልብ ላይሆን ይችላል ለገንዘብ ብለው እየሸጡት ኤዳይሆን ያታለሉሽ የእውነት ከሆነ ግን
    ያስዝናል ከቅጣት ሁሉ ቅጣት የሚፈቅሩትን ሰው ማጣት እውነት እደማታገኘው እያወቀች ለሱ ህይወት ስትል ፍቅሯን ሸጠች አይ ድህነት ድህነት የስራውን ይስጠው የኔ እናት እሱስ እንዴት ይሆን ህይወት የሚቀጥልለት በውሸት ግን የእውነት እዳጋቡት ሳያውቅ ሄደ እውይ እህቴ ከባድነው

    • @senai974
      @senai974 2 года назад

      እኔም ተጠራጠርኩኝ 😥😥ያችኛዋ ለዶክተር ብር ሰታ ያሌለበት በሽታ አለበት አሰብላ ነው ብዬ አሰብኩት ብር ስላላት 😥

  • @tgzeru9608
    @tgzeru9608 2 года назад +4

    አንገትሽ ላይ ያሰርሽው አምነት እያለ ለምን ትወዛገቢያለሽ ጸበል ጸሎት አለቀ ይልቅ ባወራሽ ቁጥር ቦታ እየሰጠሽው ነው ሚዲያ ላይ ማውራ መፍትሄ አይደለም መፍትሄሽ እምነትሽ ነው

  • @hhshshhjususje8519
    @hhshshhjususje8519 2 года назад +7

    ምትገርሚ እንቁሴት ነሽ ግን ልጁ አግብቶ እደሚሄድ አያውቅም ያልሽው ተሳስተሻል ሴራ ተመክሮብሽ ነውጅ ካሎደዳት በታአምር አያገባትም ነበር አችግን ለሱ መሰዋት ከፍለሻል እኔብሆን ግን የሙሽራ ቬሎ ለብሸ አልክለትም ታክሞ ከጨረሰ እድመጣ ነውማደርገው ፍቅሬን ለሰው አልሰጥም

  • @Hayunegntesfegnawa5452
    @Hayunegntesfegnawa5452 2 года назад +4

    የመስዋትነት ጥግ ይሉሀል ኢሄ ነው ለሰው ደስታ እራስን መጉዳት የሚገርም ነው ልጅቷ ግን በጣም ጠንካራ ናት ፈጣሪ ከሱ የተሻለውን ይስጥሽ ውዴ

  • @elisabethesayas5570
    @elisabethesayas5570 2 года назад +2

    Wow she has such pure heart, may the Lord God bless you sis

  • @melatmelat1376
    @melatmelat1376 2 года назад +3

    ኣይዞሸ እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሸ የመምህር ተሰፉይ ኣበራ ገጠመኝ ኣዳምጪ ፀልይ ሰገዲ እመቤቴ ትፈታልሻለች

  • @selamebrihan446
    @selamebrihan446 2 года назад +3

    የተሻለ አገር የሄደ መስሎቷል ጥሩ አድርጋ ታሸዋለች በስጋ ቢደላውም በመንፈስ ወደ ማይደላው ነው የሄደው አይዞሽ እግዚአብሄር ላንቺ ያዘጋጀው ስላለ ነው እርሱ ያንቺ ስላልሆነ ነው ብቻ አንቺ በርቺ

  • @sew971
    @sew971 2 года назад +1

    መልካም ሴት ነሽ አብሽሪ የየትሻለ ይሰጥሻል አላህ ምክንያት አለው

  • @tgyegeita2169
    @tgyegeita2169 2 года назад

    ተማካክረው ነው የገደሉሽ እሄ እዉነት ኣይመስልም የራስሽን ህይወት ኑሬ እግዝያብሔር ይረዳሻል ጸልይ ጌታ ይረዳሻል

  • @samiasfaw5642
    @samiasfaw5642 2 года назад +6

    You are so beautiful, like your voice, it is like liquid gold.

  • @hiwothabtyes8991
    @hiwothabtyes8991 Год назад +1

    ጀግና የኔ እህት ለሌሎች መኖር ቀላል አይደለም

  • @user-yg2pn5wf9j
    @user-yg2pn5wf9j 2 года назад +11

    ሂወት ፈታኝ ናት 😓በፍቅር ያልተፈተናችሁ እድለኞች ናቹ

  • @user-hl6tt3ly1l
    @user-hl6tt3ly1l 2 года назад +6

    የልብህን ጎደሎ እመብርሀን ትሙላልሽ

  • @mylovemom9791
    @mylovemom9791 2 года назад +7

    አንደኛ ነኝ ለይኩ የመዳም ቅመሞች ኑ ገባ ገባ በሉ🙄

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 года назад

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ👋👋

  • @hfhfggfhgh1447
    @hfhfggfhgh1447 2 года назад +2

    ያረቢ በጣም ከባድ መስዋእት ነው!!! በተለይ በዚህ ዘመን ኣሁንኮ ፍቅርሽ ሳይሆን ኣባትሽንም ኣጣሽ ግን እባክሽ ሂውትሽንም እንዳታጪ እንዳታባክኚ መገናኘት ካላቆምሽ ኣትቆርጪም ካልቆረጥሽም ሌላ መውደድ ኣትችይምና ኣላህ ከልብሽ ኣሽቀንጥሮ ይጣልልሽ እንሻላህ።

  • @alemituhailemariam5132
    @alemituhailemariam5132 2 года назад

    ማሬ የተባረክሽ ልጅ ነሽ አይዞሽ ለአንቺ የሚሆን ይሰጥሻል ፈጣሪ

  • @zainabxx7382
    @zainabxx7382 2 года назад +2

    እህቴ ታሪክሺ ያሳዝናል ፈጣሪ ጥንካሬውን የስጥሺ ልብሺ የሚወደውን ያኛውን አስረስቶ አዲስ የሚያስወድደውን ቀን ያቀርብልሺ

  • @workneshnesh8252
    @workneshnesh8252 2 года назад +3

    ከቤተሠቦቹ ጋር ተመካክረዉ ነዉ የሸወዱሽ አትጃጃይ ገለቴ

  • @sebleterfe4182
    @sebleterfe4182 2 года назад +4

    የኔ እናት አፏ ሲጣፍጥ😘😘

  • @Shalligito
    @Shalligito 2 года назад +3

    የትላትና ማንነትሽ ታርክ ነው፤ ስለዚህ የትላትናውን ማንነትሽ የነገ ህይወትሽን ስለማይወስን አስበሽ ወስን። ጭራሽ ከእሱ ጋር መገናኘት የለብሽም። ደሞም ልንገርሽ እህቴ የሄደበት ህወት እንደ አንች አልሆን ስል ነው እንጂ የተመለሰው ሁሉንም ነገር ያውቃል። ፀበል ገብተሽ ተጠቅመሽ ህይወትሽን ቀይር። እንዲሁም ነገ ሌላ ህይወት ስገጥምሽ አትበድይ ንጹ ፍቅር ስጭ ነገር ግን ሰው ነሽና ብሄድም ኖራለው ብኖርም አብረ ኖራለው የምለውንም አስብ።

  • @meseretdibisa5311
    @meseretdibisa5311 2 года назад +2

    በጣም ጥሩ ሰውነሽ ፈጣሪ መልካም ሰው ይስጥሽ

  • @emishawbelachaw1312
    @emishawbelachaw1312 2 года назад +1

    አሁንም ኩኬሌሽ ተመልሰሽ ሂጂ ፀሎት አድርጊ
    እሡ አሁን ላቺ አይሆንም
    እጂግ ጥሩ ልጂ ነሽ ላቺም ጥሩ ይግጠምሽ

  • @ccu3907
    @ccu3907 2 года назад +4

    ምንድነው የምታወራው አርፈሽ የራሥሽን ኑሮ ኑሪ

  • @hbetamendalw9023
    @hbetamendalw9023 2 года назад +18

    እረ እህቴ ወደራስሽ ተመለሽ እሱ የራሱን ይወት እየኖረ ነው አታግኝው የተከራየሽበትን ቤት ቀይሪ ፀበል ህጅ ገዳማት እጅ

    • @abeykinyozi6653
      @abeykinyozi6653 2 года назад

      Enime endeza newe yaĺekute
      Anekera tetefawe

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 года назад +1

    ይልቅስ ለቀጣይ ሕይወትሽ አስቢበት እድሜሽን እየበላ ነዉ እሱ እየኖረ ነዉ ምንም ቢሆን ጥቅምሽ ምንድነው አሁን oredy ወልዶ የተሸወድሽበትን ባህሪሽን አስተካክይ ነቃ በይ አርቀሽ ማሰብ አለብሽ ሳስበው ነገሮችን ጥንክር አድርገሽ አታይም የዋህነት አለብሽ በጣም አሁንንም እንዳትጎጂ ፀሎት አድርጊ እግዚአብሔር ላንቺ ያለውን ይሰጣል

  • @workneshnesh8252
    @workneshnesh8252 2 года назад +19

    ሴቶች ግን ቆይ ያለ ወንድ መሆር ይቻላል እኮ ለመኖር የግድ ወንድ አስፈላጊ ይመስል በየቀኑ እየመጣችዉ ስለ ወንዶች እምታወሩት ለምን አርፋችዉ አትቀመጡም እኔ 26 አመቴ ነዉ ማርያምን ለወንዶች ቦታ ሠጥቸም አላቅ አረብ አገር እየሠረዉ ቤተሠቦቸን እየረደዉ እራሴንም እየቀየርኩ ነዉ ፈጣሪ ከፈቀደ ሀገሬ ስገባ በስራት በቤተሠብ አገባለዉ ከዛ ዉጭ ግን በስልክ መጀናጀን ፍቅረኛ ምናምን እያሉ በየአልጋ ቤቱ ብሞት አልጃጃልም ብቸኝነት ይሻላል እህቶቸ ፍቅር እያላችዉ ከምትጃጃሉ መጀመሪያ አርፋችዉ ሠርታችዉ ተቀየሩ ከዛ በስራት አግቡ

    • @gabereegzabherewldeeysuse5271
      @gabereegzabherewldeeysuse5271 2 года назад

      Yalshew Ewnte new scheluma

    • @natyotesfaye6466
      @natyotesfaye6466 2 года назад

      ጎታታ አሮጊት እንደዚሁ እንደቆምሽ ትቀርያለሽ ባንቺ ቤት ስረአት አለኝ ምናምን ብለሽ ይሆናል ታያለሽ በቤተሰብም ብታገቢ አውሬ ነው የሚግገጥምሽ ጭራሽ በደላላ ሃሃሃሃሃሃሃ አስቂኝ ቁሞ ቀር ታያለሽ ደሞ ፔሬድ ራሱ ማየት ካቆምሽ ቆይተሻል

    • @workneshnesh8252
      @workneshnesh8252 2 года назад +4

      የወንድ ፔረዳም አንተ አለህ አደል ሠገጤ አንዱ የሴትን ልብ የሠበርክ አንተ ትሆናለህ እግዜ የሆንክ ሠገጤ ስለምን ደላላ ነዉ የምታወራዉ ከመቸ ጀምሮ ነዉ ቤተሠብ ማግባት ድለላ የሆነዉ እና ያለምንም ጋብቻ በየ አልጋ ቤቱ ልጋደምልህ ሲቀጥል ከእንዳተ አይነቱ ወንድ ቁሞ ቀር መሆን በስንት ጣሙ

    • @selammesganaw3899
      @selammesganaw3899 2 года назад

      @@natyotesfaye6466 የሰይጣን ታላቅ😷

    • @maluuhussein815
      @maluuhussein815 2 года назад

      Ahuni ine cawa negni le melti new qaqatemi gerdi

  • @Fafip9rs1fz5s
    @Fafip9rs1fz5s Год назад

    የኔ ድቡሽቡሽ አላህ የተሻለውን ይስጥሽ ቅን ልብ ነው ያለሽ

  • @mekaneslame6910
    @mekaneslame6910 2 года назад +6

    ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ስላማችሁ ይብዛ በስላም ከሀገራችን እደወጣን በስላም ለሀገራችን መሬት ያብቃን ሀገራችንንም ስላሞን ይመልስልን ያርብ🥰🥰

  • @ethyopiaehtyopia22
    @ethyopiaehtyopia22 2 года назад +1

    ወይ ጉድ ዘድሮ ማነው ሚታመነው ባርሴማ ከደዚህ አይነት ወዶች ፈጣሪ ይጠብቀው ተመስገን የማዳሜ ሸፋጣ ብቻ ነው እስካሁን ማምነው ማፈቅረው

  • @happyhappy6544
    @happyhappy6544 2 года назад +2

    የኔ እናት ስታሳዝን ግን ለፍቅር ብለሽ ነው ዋጋ የከፈልሽው😭😏ግን ከተሻለው ማግባት ነበረብሽ እሱ እኮ አልተደሰተም በህይወቱ😭

  • @ethiopia2838
    @ethiopia2838 2 года назад

    በኡነት ያማል ግን አንቺ በጣም የዋህ ልጅ ነሽ ግን የፈለገ ነገር ቢሆን ወንድ ልጅ ብዙ ግዜ የመጨከን ልብ እንዳላቸው ግልፅ ነው የኔ እህት እትም አባትም ባልም ልጅም ይሞታሉ ህይወት ግን ትቀጥላለች እና እንደምንም በርትተሽ እራስሽን አሳምነሽ የራስሽን ህይወት ቀጥይ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን

  • @user-rh7mi5un8g
    @user-rh7mi5un8g 2 года назад

    የኔ እህት አታግኝው በቃ ያንቺ አደልም ላንቺ ያለውን ፈጣሪ ይስጥሽ!!

  • @muludegene6121
    @muludegene6121 2 года назад

    እህቴ ለሱ ህክምና መስዋትነት ከፈልሽ በጣም አሪፍ የፈጣሪ ስራ ነው።ፈጣሪ ምክንያት አለው።ከዳነ በኋላ ግን ያለው ነገር ግን የሴጣን ስራ ነው።

  • @godisgood6546
    @godisgood6546 2 года назад +5

    ኣይዞሽ እህቲ እግዚኣብሔር ኣምላኽ ይረድሻል ቤት ቀይረሽ ሂወትሽን ምሪ GBU

  • @tedrosberhan2310
    @tedrosberhan2310 2 года назад +1

    He lost you you is the best My sister I tall you avery Wane same happens that is the life Love is blind forget hem ! 100% been strong think about you after you win. I tall you okay

  • @bettywolde3003
    @bettywolde3003 2 года назад +3

    ወይኔ አሜሪካ በ 3ቀን መምጣት . ታድሎ እስቲ processን ከቤተሰቦቹ ጠይቂና በዚሁ channel ንገሪን . ቀልደኞች ናችሁ ህፃን ልጅ እንክዋን እንደዚህ አይሞኝም . ምን ጉዶች ናችሁ . ትንሽ እንክዋን የሚያሳምን ትረካ እታቀርቡም . በስማም ማፈሪያ.

    • @genetdagnachew2123
      @genetdagnachew2123 2 года назад

      100% true

    • @elizabethelilta2663
      @elizabethelilta2663 2 года назад

      ክክክክክክ እኮ እኔም ገርሞኛል

    • @familyfirst2634
      @familyfirst2634 2 года назад

      How he got visa in 2 days or befetem process neberew enkuwan visa be hulet ken ticket enkuwan yekebedal

  • @user-cu8me2wy4s
    @user-cu8me2wy4s 2 года назад +10

    ምኒቱ ሞኝ ነሽ ተመካክረው ነው የገዴሉሽ ሆ ይሄ ጭራሽ እውነት አይመስልም

  • @tgstlssn6778
    @tgstlssn6778 2 года назад +2

    በመጀመርያ የቆየ ፕሮሰስ ቢሆን ነው እንዲህ ቶሎ ሊሄድ የቻለው የልብ ህመሙም የእውሸት ነው አጭበርባሪ ህዝብ

  • @user-vw3sb8dj2s
    @user-vw3sb8dj2s 2 года назад

    እውነት ሳላደቅሽ አላልፍም በዚህ ዘመን እንዳች አይነት ሰው ማግኘት ከባድነው ያች ባል የሆ የእውነት የታደለነው ፆሎቱ ተሰምቶለትነው አችን የሚያገኝሽ እንዳች ሰው አክባሪ ቃሉን ጠባጢ ለሰው ስሜት የሚጠነቀቅ ባል ያጋጥምሽ🙏🙏🙏👌

  • @tgzeru9608
    @tgzeru9608 2 года назад

    ሁሉም ሰው ያሳለፈው ህይወት ነው እኔ አርሴማ ተስዬ ነው ሰላማዊ ህይወት መኖር የጀመርኩት አምላክ ለአንቺ ስላልፈቀደው ነው የተዘጋጀልሽ ህይወት አለ

  • @selamtube1319
    @selamtube1319 2 года назад +6

    ከጥቀመኛ ወንድ እግዚአብሔር ይጠብቀን👏👏
    💙ለውፍረትም ስሪልኝ ባላችሁን መሰረት ሰርቼላችሃለው አዲስ ቪድዮ ለቂቃለው እዩት👏👏

    • @Love-zd2bi
      @Love-zd2bi 2 года назад

      ማን አለሽ ገለቴ

  • @zebibahayiluyimer8541
    @zebibahayiluyimer8541 2 года назад +1

    የኔቆጄ ፍቅር ከባድ ነው ከሱየበለጥ የምትወጅውንና የሚወድሽን ይስጥሽ ፍጣሪላችባይለው ነው እኛ እናስባለን ግን የሚያሳካው ፍጣሪነው አይክፍሽ በትንሽም ቢሆን ያልተፍተነአይኖርም በፍቅር ግን ዋናው እሱለኛ የፃፍልንን መውደድ ነው

  • @gebryetube930
    @gebryetube930 Год назад

    እሙየ የቻልሽውን ሁሉ አድርገሻል በቅን ልብ እናም እሱ ያንቺ አልሆነም እህልውሃ የሚባል ነገር አለ ወይም እጣ ፈንታሽ አይደለም ስለዚህ ህይወት ትቀጥላለች
    ነገርግን መቁረጥ አለብሽ ይህን የመሰለ ውበት ይዘሽማ እንዲህ መሆን የለብሽም ከተለያዩ በኋላ የምን መገናኘት የምን ማውራት በቃ ቆራጥ ሁኝ አንብቢ ተማሪ ወዘተ ራስሽን በስራ ወጥሪ
    ነገ የተሻለ ቀን ነው ህይወት ት/ቤት ነች እናም እየተማርሽ ወደፊት መገስገስ ነው እንጅ ወደ ኋል የለም ወደኋላ 😊

  • @nunuyene703
    @nunuyene703 Год назад

    ድራማው ትን እረዘመብን ለሌላ ጊዜ እንዲ አታርዝሙብን እባካቹ በተረፈ ያለኝ አስተያየት 😊 ፖሮግራማቹ በጣም አሪፍ ነው በዚሁ ቀጥሉ

  • @elsaelsa2213
    @elsaelsa2213 2 года назад

    You beautiful girl don't lose your hope just pray God will change your life

  • @tamekassa6617
    @tamekassa6617 2 года назад +1

    አባይን ያላየ ምንጭ ያመሰግናል ጥሩ ሰርተሽ ጥፋትሽ መዘነ መርሳት አለብሽ እንዴት መርሳት እዳለብሽ ስልክሽን አስቀምጪልኝ

  • @tedytedy2435
    @tedytedy2435 2 года назад +2

    እግዚአብሔር የቸሻለ ትዳር ይሰጥሽ 😍😍