መንገድ ላይ እኔን ለማቅፍ ይሳቀቃል || ጓደኞቼ ህጻን ነው ልጁ ይሉኛል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024
  • የፍቅራቸውን መንገድ ያጫውቱናል አብራችሁን ቆዩ
    ሃሳብ አስታየየታች ሁን ለማጋራት እነዚህን ስልክ ቁጥሮች ይጠቀሙ
    0963143471 ወይም 0980115685 መደውል ይችላሉ::

Комментарии • 260

  • @ፍቅርነውምንገዴ-ገ9ቘ
    @ፍቅርነውምንገዴ-ገ9ቘ 2 года назад +12

    ተመስገን ነው ዛሬ ሴቷ እረጋ ያለች ነች መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ዋናው እሱ ነው ግን ዝም ብላችሁ አትሳቁ ግን ይኸ ንቅሳት ምንድነው ጥቅሙ አልገባኚም ፋሺን ነው ሁሉም ሰው ላይ ነው የማየው እረ ተው ተመለሱ አስተውሎ የሁነ ነገር ስታደርጉ ስትፈልጉ ይጠቅመኛል ወይ ለነፍሴስ አያስጠይቅም ወይ ብላችሁ አስቡ ለስጋ ብቻ አንኑር መኖርን እንደምናስብ መሞታችንን አንርሳ እናስተውል

  • @geraratube12
    @geraratube12 2 года назад +15

    ሰው ሆይ! የሚጎዳህ ሀብትህ አይደለም፤ ድኽነትህም አይደለም። ሰውን የሚጎዳው #ክፉ_ልብ ነው። ክፉ ልብ ደግሞ በሀብትም፣ ሀብት በማጣትም የሚመጣ አይደለም። ክፉ ልብ ሌሎች ክፉ ልቦችን #ይወልዳል። እሳት እሳትን እየወለደ ብዙ እንጨቶችን እንደሚበላ ኹሉ #ክፉ ልብም እንደዚህ ነው።
    አንተ ሰው! ይህን ማወቅ ትወዳለህን? ክፉ ምግባር ወይም በጎ ምግባር #በተፈጥሮ የሚገኙ አይደሉም። እነዚህ ኹለቱ ከክፉ ልብ ወይም #ከመልካም_ልብ የሚገኙ ናቸው።
    የተሣተውን ፤ የተረሳው፤ የተገደፈውን፤ የነጠፈውን በቀና መንፈስ አቃንታቹ አንብቡት🙏🙏🙏
    #_ሰናይ__ቀን 🙏
    አጫጭር ኦርቶዶክሳዊ ትምህርቶች
    ፕሮፋይሉን ይጫኑት

  • @ሪምቲዩብከወሎ
    @ሪምቲዩብከወሎ 2 года назад +7

    _ደስ ትላላችሁ 👍👍❤️❤️ፍቅራቹን ያብዛላችሁ ሀገራችነንም ሰላም ያድርግልን በሳኡዲ የታሰሩ ወገኖቻችንም ወደ ሀገር ገብተው ደስታቼውን ያሳየን_

  • @bezachanel2516
    @bezachanel2516 2 года назад +25

    በጣም ደስ ትላላቹ እግዚሐብሔር ፍቅራቹ ይጨምርላቹ ጅማሪ ማንም ሰዉ ይጀምራል ዋናዉ መጨረሻቹ ያሳምርላቹ ያሳምርልን የማዳም ቅሞሞች ዬት ናቹ ኑእጂ አሚን በሎ የኛዎችስ ዬት ናቹ 🤣🤣🤣😂😂😂

    • @nefisa70
      @nefisa70 2 года назад +1

      አለሁ መኖሩሥኮማችና ተመልካች ሆኜ ቀረሁ አይይይ

    • @shaikhaalthani2822
      @shaikhaalthani2822 2 года назад

      አሜን🙏😅😅😅

    • @habibah9637
      @habibah9637 2 года назад

      Amin amin amin lela mn enlalen😂😂😂😂

    • @bezachanel2516
      @bezachanel2516 2 года назад

      አይዞሽ ለመልካም ነዉ

    • @መሳቅነዉአመሌ-ዸ6በ
      @መሳቅነዉአመሌ-ዸ6በ 2 года назад

      አለን የበይ ተመለካች ሁነን የመዳም ቅመሞችየ ቢኖረነም እደሜ የሳኤዳ ሹረጣ እየለቅሞ አሰሮችዉ 😥😥

  • @Setotaye2024
    @Setotaye2024 2 года назад +6

    ሴት ልጅ ጉዋደኛ ከያዘች ከወንድ ጉዋደኞቹዋ ጋር መቀነስ አለባት ወንዱም ቢሆን መቅናት አይቀሬ ነው መከባበር,መተማመን ከዛ ሁሉም ቀላል ይሆናል,ግን ከሱ ጋር እያወራሽ ሌላ ሰወ ማናገር ፍጹም ተገቢ አይደለም እሱ ዝቅተኝነት ይሰማዋል ለደወለወ ሰወ ቆይተሽ መደወል

  • @hawifeleke4671
    @hawifeleke4671 2 года назад +10

    በጣም ደስ ትላላቹ አሁን አምኜሻለሁ ፈጣሪ ደስተኛ ሒወት ያድላቹ

  • @bezagadisa1124
    @bezagadisa1124 2 года назад +5

    በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁ ያብዛላችሁ 🥰🥰🥰

  • @ሀሲቢየላህወንአመልወኪል

    እኔ የሚገርመኝ ነገር ኮሜታተሮቹ ያም ሲመጣ የዛሬዎቹ ዋዉ ትላላችሁ ነገም እንደዛዉ 🤔🤔

  • @t5gj6g11
    @t5gj6g11 2 года назад +7

    በጣም ደስ ትላላችሁ በፍቅር ላይ ፍቅር ይጨምርላችሁ ዋናው ፍቅር ነው

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew 2 года назад

      በቅንነት ሰብስክራይቭ አድርጉኝ እስኪ

  • @getshtube8058
    @getshtube8058 2 года назад +3

    ከፕሮግራሙ የተረዳሁት ልጁ ታማኝ አፍቃሪ ነው በዛ ላይ ይቅር ባይ ነው ልጅቷ ግን.......

  • @መቅዲአባቴህይወቴአባወድሃ

    የምር ልጁ ወንድሜን ይመስላል አይናፍርነቱ ታምራላቹ ፍቅራቹ ይብዛ በዛላይ ስርአታቹን መደማመጣቹን ወድጄዋለሁ 💝💝💝♥🤗🤗🤗🙏🙏🙏

  • @ቅንልቦችYouTube
    @ቅንልቦችYouTube 2 года назад +1

    እስኪ ለኛም መልካሙን ሰው የፍቅር የትዳር ወድ ይስጠን ፈጣሬ ደስ ትላላችሁ

  • @diasporabilu7563
    @diasporabilu7563 2 года назад +5

    Age is just a number don't worry about it one year doesn't make a difference you guys so beautiful .....be strong .....I wish you long life and prefect relationship 😪 😔

  • @abibagirm4118
    @abibagirm4118 2 года назад +2

    ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤

  • @የብድዘመን
    @የብድዘመን 2 года назад +5

    አረ የመዳም ቀመሞች የት ናችሁ ግን እኛስ መች ነዉ ፉቅርን እምንኖረዉ ወይኔ ላይፌ

  • @selam1244
    @selam1244 2 года назад +9

    ህፃን ነው ከዚህ በላይ ቀንድ ያብቅል እንዴ በጣም ታምራላችሁ ፌሰቡክ ሰቱን አጋባው😗

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ 2 года назад +5

    መጨረሻችኹን ያሳምርልን
    ለኹላችንሜ ልቦና ይስጠን በእውነቱ 👍

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew 2 года назад

      ላምሮት በቅንነት ሰብስክራይቭ አድርጊኝ እስኪ

  • @brkyetube3681
    @brkyetube3681 2 года назад +2

    ዋናው የናተ መዋደድና መስማማታችሁ ነው እህ ካላችሁ ሰዎች ብዙ ነገር ያወራሉ

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 2 года назад +10

    ያገሬ ልጆች ለዓደዋ በአል እንኳን አደረሰን ቤተሰብ እንሁን እላለሁ

  • @senayetjima6450
    @senayetjima6450 2 года назад +1

    እድሜ ከጤናጋር ይሁንላችሁ ተባረኩልኝ በማስተዋል ተመላለሱ እግዛብሄር ከናንተጋር ይሁን አሜን

  • @maki4428
    @maki4428 2 года назад +5

    በጣም ነው የምታምሩት fb እኮ የብዙወቻችን በለውለታነው ❤️❤️😂

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf 2 года назад +16

    ይሄ ትራስ ግን በየጊዜው መታጠብ አለበት COVID እንዳያስተላልፍ ... 😁😆
    ሁሉም ነው የሚተሻሹት .. 😀

  • @አዛኙአሏህከአርሹበላይከፍ

    ዉድና የተከበራችሁ የእናትሀሬ ልጆች እንኳን126ኛዉ የአደዋ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን

    • @useruserTUbe
      @useruserTUbe 2 года назад +1

      እኴን አብሮ አደረሠን

  • @fatuaseidfatuaseid4076
    @fatuaseidfatuaseid4076 2 года назад +5

    አቤትውበተ ካለመካብ እናምራለን ወላሂ የጸይምቆጆ

  • @abdulnaserjamsheer7914
    @abdulnaserjamsheer7914 2 года назад +2

    የሱን ስልክ አቋርጣ ከሌላ ያውም ለወንድ ጓደኛ ቅድሚ መስጠት ይደብራል

  • @እስኪያልፍያለፋል-ነ2ፐ
    @እስኪያልፍያለፋል-ነ2ፐ 2 года назад +4

    ከህሎቶች እንኳን በሰላ መጣችሁ ዉዶቼ😍😍😍

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 2 года назад +6

    የመዳም ቅመሞች የት አላችሁ የታሪክ
    ተመልካቾች

  • @mulugetworke9096
    @mulugetworke9096 2 года назад +5

    አይዞኝ ለራሴ❤
    ታምራላችሁ

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew 2 года назад

      በቅንነት ሰብስክራይቭ አድርጉኝ እስኪ

  • @ምህረትብዙ
    @ምህረትብዙ 2 года назад +3

    እሰይ ዛሬስ ወንዱ በደንብ ማውራት ቻለ ተመስገን
    ፍቅራቹ ሁሌ ይጨምርላቹ ❤️

  • @habimar4434
    @habimar4434 2 года назад +2

    አረ ምንም የእድሜ ልዩነት አይታይባቹም ታምራላቹ❤❤

  • @lidutube8485
    @lidutube8485 2 года назад +7

    የልጅትዋ ከለር ወድጄዋለሁ ልጅ አሁንም ካሜራ ፈርቱዋል አይዞክ ገለቴ 🤣

  • @amanithupia1201
    @amanithupia1201 2 года назад +6

    የኔ ክህሎች የኢትዮጵያ ፍቅረኛሞችኮ ስትጨርሱ ወዴት መሄድ ኣሰባቹ ኣለቁኮ

  • @hawitube
    @hawitube 2 года назад +4

    እንኳን አደረሳችሁ💚💛❤
    #ስለ_ፍቅር💓
    #ስለ_ሰላም💚
    #ስለ_አንድነት💛
    #ስለ_መልካምነት ❤
    #መልካምን_እንስራ ፩
    #አንዳችን_ለአንዳችን እንኑር
    ኢትዮጵያ ለዘለለም ትኑር👍👍
    ሀገርችንና ህዝቦችዋን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @LoveYou-hm3yr
    @LoveYou-hm3yr 2 года назад +2

    ጨዋጨዋ ወንድ ማለት አንተነህ ለሴት ክብር ያለህ ጉበዝ

  • @የሺየተዋህዶልጅ
    @የሺየተዋህዶልጅ 2 года назад

    ተባረኩ ስታምሩ እማምላክ ፍቅራችሁን ትባርክላችሁ

  • @abdusied8091
    @abdusied8091 2 года назад +8

    በመጀመሪያ ዉድ የሀገሬ ልጆች እንኳን ለ 126ኛዉ የአደዋ በአል በሰላም አደረሳችሁ እላለሁ።ይህን ካልኩ በሗላ የዛሬዎቹ የፍቅር ጥንዶች በጣም ደሰ ይሉ ነበር..ፈጣሪ ይባርካችሁ

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 года назад

      Amen ekone abero aderesene melekem yefekere geze eni temegehu demerige wedeye

    • @ራያነኝሃልማጣየሞኾኒመይዳ
      @ራያነኝሃልማጣየሞኾኒመይዳ 2 года назад

      የት ነው አድዋ በናትሽ ሃሃሃሃ

    • @አስማ-ጸ8የ
      @አስማ-ጸ8የ 2 года назад

      ቤተሰብ እንሁን

    • @MdKhan-jm5uu
      @MdKhan-jm5uu 2 года назад

      Mnka ena sel tegrey mtkbruwa asmsye hula

    • @MdKhan-jm5uu
      @MdKhan-jm5uu 2 года назад +1

      @@yordi8453 atfiruma enda yet new ylewa adwa sel ye adwa huzba setixnko sel balo ebdtichwa gin aylekoma enday 🤔🤔🤔

  • @POWE4755
    @POWE4755 2 года назад +9

    እንኳን አደረሳቹህ ለአድዋ ብዓል የነፃነት የድል የኛ አድዋ 💚💛❤ ስታምሩ ውቦች ቆይ እስከመጨረሻው አዳምጨ እኮምታለሁ

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew 2 года назад

      ጥሩ አበሻ በቅንነት ሰብስክራይቭ አድርጊኝ እህቴ

    • @temesgenamlakyetemesgenaml7164
      @temesgenamlakyetemesgenaml7164 2 года назад

      የኛ አድዋ ሁሉም የኛ የጨነቀን አካሌ የኛ እንዳትሉኝ

  • @ቅድሰትነኝወሎየዋእማምላከ

    እግዚአብሔር ፍቅራቹህን ይባርክላቹህ እርግት ያላቹህ ያሰባቹህት ይሳካላቹህ😍

  • @LoveYou-hm3yr
    @LoveYou-hm3yr 2 года назад +1

    በጣም ቆጆ በጣም ቆጆ ናት አንተም ቆጆነህ ከአይን ያውጣቹሁ

  • @እሙከድር-ነ7ተ
    @እሙከድር-ነ7ተ 2 года назад +1

    አይለያቹህ 😍😍😍😍

  • @ጪዋታይቱብ
    @ጪዋታይቱብ 2 года назад +2

    ግን ፍቅር የት ነው እሚገኝ ለኔ ጥያቄ ይሆንብኛል?

  • @enquhabeshawit7308
    @enquhabeshawit7308 2 года назад +3

    ታምራላችሁ ግን በዚህ እድሜ ያለፈ ታሪክ አላችሁ ወይ ጉድ

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 2 года назад +3

    ፍቅርቹ አሪፍ ነው እግዚአብሔር ጨምሮ ፍቅር ይስጣችሁ, ግን አንቺ ጥፍርሽ ያስፋራል, አንተም ኒቅሳትህን ምድነው???. ክርስታን ትምስላላችሁ, ምን ወጋ አለ ግን 🙆‍♀️. እግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @bezuyefanta896
    @bezuyefanta896 2 года назад

    ማሻአላሕ ቆጂየናት አደበኛ ፉቅራቹሕ እሥከመጨረሻ ያርግላቹሕ

  • @emanda1tube21
    @emanda1tube21 2 года назад +1

    ፍቅራቹን ያብዛላቹ ፈጣሪ

  • @ዳግማዊትየእናቷ
    @ዳግማዊትየእናቷ 2 года назад +3

    በጣም ታምራላችው ፍቅሩን ያብዛላችው

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew 2 года назад

      ዳግማዊ በቅንነት ሰብስክራይቭ አድርጊኝ እስኪ

  • @rehmatsaeed3850
    @rehmatsaeed3850 2 года назад +4

    ስታምሩ እግዚአብሔር በፍቅር በመጉስያኑራቺሁ❤❤❤👏👏😘😘

  • @edelawitmegersa3167
    @edelawitmegersa3167 2 года назад +2

    እኔ በበኩሌ አምኛለው እመብርሀን የልባቹን መሻት ትፈፅምላቹ ውዶቼ❤️❤️❤️😘😘😘😍😍😍😍

  • @ሳቢየአምቦልጅ
    @ሳቢየአምቦልጅ 2 года назад +5

    አሁን እማ መኮመት አስጠላኝ እኮ አይ ሲንግልነቴ🙈🙉 ኢትዮጵያ ያላቹ ሰዎች ሆኖላቹዋል 😂😂😜😜

  • @fatimaowal9399
    @fatimaowal9399 2 года назад

    ፈጣሪ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ

  • @ኤፍታህእህተገብረኤል

    የመዳም ቅመሞች ዋው ዋው እያልን ስንመርቅ እኛስ.

  • @LoveYou-hm3yr
    @LoveYou-hm3yr 2 года назад +1

    ልጆ ገብቶለታል ፎንቃ ደስይላል

  • @romi2171
    @romi2171 2 года назад +1

    የእድሜ ነገር አትቋጥሩ😀
    እሱ 21
    እሷ 22😀
    No እሱ25 እሷ27 ግምቴ ነው

  • @meidwollotube6128
    @meidwollotube6128 2 года назад +1

    በቃ እኛ ኮሜታተሮቺ የበይ ተመልካቺ ሆነን ቀርን እኮ ጋይስ

  • @makiyakonjo3934
    @makiyakonjo3934 2 года назад

    ማሻአላ በርቱ

  • @enateemeberhan631
    @enateemeberhan631 2 года назад

    Egziabher yelebachehun yemulalachu❤️❤️❤️❤️

  • @peace3791
    @peace3791 2 года назад +1

    ማለት, እና ማለት !!!የአንቺ ነው ወይስ የአባትሽ ስም?

  • @እመቤቴአቺንያመነማንአፈረ

    ስታምሩ ምርጦች ውለዱ ክበዱ❤❤

  • @ሳምሪመለሰ-ጀ8ኸ
    @ሳምሪመለሰ-ጀ8ኸ 2 года назад +2

    አኔስ መቸይሆን ባሌጋ ተገናኝተን ዘና እምንል

  • @makiyakonjo3934
    @makiyakonjo3934 2 года назад

    የመዳም ቅመሞች የኛ ጊዜ በሰው ሀገርአለቀ እኛ መቸነው ፍቅርን የምናውቀው

  • @fatumajamal685
    @fatumajamal685 2 года назад

    የፀይም ቆንጆ የኔን ልጂ ትመስላለች

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 2 года назад +1

    እስኪ ልያችሁ ማሮች

  • @እውነትእየሡሥነው
    @እውነትእየሡሥነው 2 года назад +1

    ያዝልቃችሁ!

  • @LoveYou-hm3yr
    @LoveYou-hm3yr 2 года назад

    ቆጆ ቆጆ ናት

  • @እየሱስክርስቶስአምላኬድን

    ክርስቲያን አደለችሁም እንዴ ምንድነው ጥፍርሽ አንተስ ምንድነው ንቅሳትህ መፅሓፍ ቅዱስ ኮ በፍፁም እንዳትነቀሱ ብሎ አስቀምጣል አይይይ መቸ ነው ክርስትና በተግባር እምንነረው ከይቅርታ

    • @ወንድሜንናፋቂ-ቈ7ተ
      @ወንድሜንናፋቂ-ቈ7ተ 2 года назад

      አንቺስ አድስ ክርስቲያን ነሽ መሰል የሰው ቶሎ ማየት እንሮጣለን ምክርሽ መልካም ሆኖ ሳለ ቶሎ ወደ ፍርድ ገባሽ🤲

    • @እየሱስክርስቶስአምላኬድን
      @እየሱስክርስቶስአምላኬድን 2 года назад

      @@ወንድሜንናፋቂ-ቈ7ተ መቸ ፈረድኩ አረ እኔ በስመአብ ከተሳሳትኩኝ ይቅርታ ይቅር ይበለኝ ፈጣሪ

  • @gogogogo742
    @gogogogo742 2 года назад

    ስታምሩ 👌👌👍👍👍

  • @TGST645
    @TGST645 2 года назад

    በጣም ነው የምታምሩት

  • @የዓፋርልጅየዓማራዎችኣፍቃ

    እረ ተይ አማቴ ባሌን ውለጅልኝ

  • @fra_6254
    @fra_6254 Год назад

    Yenewa kiyyaye yet nesh ?🥺😁

  • @mekihabeshawit9067
    @mekihabeshawit9067 2 года назад +1

    እኔስ መች ነው ፍቅረኛ እሚኖረኝ

  • @ዘይነብየአንፆኪያልጅ
    @ዘይነብየአንፆኪያልጅ 2 года назад +2

    ከለርሽ ያምራል 🤕😍😍

  • @etheth9843
    @etheth9843 2 года назад +8

    እስይ ዛሬስ እነ ምላጭና ቢላ አይደሉም 🤔🤔😂😂😂

  • @እግዚአብሔርይመስገንወለተ

    ያዝልቅላቹሁ ዉዶቸ

  • @Rተስፈኛዋ
    @Rተስፈኛዋ 2 года назад +2

    የኔዉስ ሞተመሠል ዘገየ አይይ ክክክክክክክ

  • @yohanesbezawe2501
    @yohanesbezawe2501 2 года назад

    የወንድ ጎደኛ no way

  • @ሀሲቢየላህወንአመልወኪል

    የኔስ ድንጋይ እራስ መቸ ይሆን ከስር ቤት የምትወጣዉ

  • @bayushamaer3647
    @bayushamaer3647 2 года назад

    ጫዋወልዶ ጫዋያሰደጌ ታበረክ ሁለተቹም ታምረለቹ ግን እሱ ደሞ በጣም ደስስስስ ይለል

  • @Zአልወድቅባይታጋይ
    @Zአልወድቅባይታጋይ 2 года назад +1

    ፀይም አይናማነሽ 🙄እሱ ሎጋ🙄

  • @hana-sd5cr
    @hana-sd5cr 2 года назад

    besmam ljitu yetseym konjo nechi

  • @yelfwagayelfwaga718
    @yelfwagayelfwaga718 2 года назад +1

    እኔንስ መቸ ነው ይሄ ፍቅር የሚሉት ወረርሽኝ የሚይዘኝ 😭

  • @teddykeb6517
    @teddykeb6517 2 года назад

    Hey young lady you should have to give a priority for your solemat.

  • @ሶሊያናየደሴዋ
    @ሶሊያናየደሴዋ 2 года назад

    ሸቃሎች ተመልካች ሁነን ቀረን እኮ የኛስ ተራ መቸ ይሆን

  • @ነፍጠኛዋወሎየነኝ
    @ነፍጠኛዋወሎየነኝ 2 года назад

    ዛሬ ዋውው

  • @kamiletube3956
    @kamiletube3956 2 года назад +4

    አማቴ የስሪሽን ባሌን አወልጅም 🙄

  • @serkadistube
    @serkadistube 2 года назад +3

    ሰላም ውድ የአገሬ ልጆች በቅንነት ወደ ቤቴ ጎራ በሉ ክህሎት ሚዲያ ሁሌም አስተማሪ የጥንዶች ታሪክ ስለምታካፍሉን እናመሠግናለን

  • @የማርያምልጅ-ጨ1ፀ
    @የማርያምልጅ-ጨ1ፀ 2 года назад

    Esayi desi setilu fikrachu yibza

  • @ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ
    @ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ 2 года назад

    ታምራላችሁ ተው ግዜ ለኔም ና

  • @djmila1087
    @djmila1087 2 года назад

    menm kale yelegnm teleyalahu becha nw malet emefelegew ufffffa ayeleyachu demo balesh ketebekut belaye samrt nw yemechachu e/r ayeleyachu sergachun demo yasayen ewdachewalew

  • @abdulnaserjamsheer7914
    @abdulnaserjamsheer7914 2 года назад

    ጩልሌ ብጤ ነች ግን ትዕቢትም አለባት

  • @andamlakfanta6037
    @andamlakfanta6037 2 года назад +1

    21 nw yaliawe gude echo nw

  • @almanal9894
    @almanal9894 2 года назад

    Ehe fikr yetebale kel endet ende astelgna

  • @yordi8453
    @yordi8453 2 года назад

    Wud yegeri lejeche betesrbi hnu

  • @bezachanel2516
    @bezachanel2516 2 года назад

    ሰላማቹ ይብ እዴት ናቹ

  • @ሀሲቢየላህወንአመልወኪል

    አባቴ ነህበጣም ጫን ያለነዉ ወይጉድ

  • @alemgetanehassefa1956
    @alemgetanehassefa1956 2 года назад +1

    Yefetari tbeka ke nante gar yhun

  • @dejenietadesse6575
    @dejenietadesse6575 2 года назад

    tamralachihu

  • @mohammedseid1559
    @mohammedseid1559 2 года назад

    behre genet parek lemen tezega ye adiss abeba wetat meznagna ateto parku agelegelot ayisetem be addis abeba lay hezeb eyazeze ayedelm oromo bale seltan kegn eygezan newe

  • @AynalemEthiopia
    @AynalemEthiopia 2 года назад

    ❤❤❤

  • @privatecell3665
    @privatecell3665 2 года назад

    Badanb tabqe argwe ligiu arfe naw alitabalme

  • @sendusendu
    @sendusendu 2 года назад

    Wede bitsbochi mjmriya akbrachewalwe wedochi bknente perofayelin bmchan subscribe adrgachew bitsbe adrgugne btam ewdachewalwe