ሹክ ልበላችሁ “ጫማ ውስጥ” ልዩ የአዲስ ዓመት ፕሮግራም/EBS NEW YEAR SPECIAL

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 сен 2024

Комментарии • 379

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y 4 года назад +185

    ወይኔ ይህን ልጅ በማየቴ ደሰ ብሎኛል😂 እንደኔ ደሰ ያለው👍😍 እግዚአብሔር እንጀራህን ይክፈትልህ👍

    • @user-sb8st7yu9y
      @user-sb8st7yu9y 4 года назад

      @tigst desu አሜን

    • @user-ru3uu1wh5d
      @user-ru3uu1wh5d 4 года назад +1

      ማንኛውነው ሠአሊው

    • @user-fn4jw6ot5v
      @user-fn4jw6ot5v 4 года назад

      አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን እውነት

    • @user-sb8st7yu9y
      @user-sb8st7yu9y 4 года назад

      @@user-ru3uu1wh5d ከሆነም ደሰ ይላል

    • @user-zf9vw9mp4h
      @user-zf9vw9mp4h 4 года назад +1

      @@user-sb8st7yu9y enem bexam nwe desi yalega

  • @aboneshworku8027
    @aboneshworku8027 4 года назад +44

    ሁሌም ልዩ ነሽ የምለው በምክንያት ነው አንድ ሳአት ከሰላሳ ሙሉ ፊልም ነው ብለው ከሚቀባጥሩብን አንቺ በሀያ ደቂቃ ምታትሰተላልፊው መልክት ሺ እጥፍ መልክት አለው አመሰግናለሁ በርቺ የዘመኑ ምርጥ ነሽ

    • @user-cx7dr8ro2s
      @user-cx7dr8ro2s 4 года назад +2

      በደንብ ገልፀሻታል

    • @user-cx7dr8ro2s
      @user-cx7dr8ro2s 4 года назад

      @@user-sd1wb3bk8k አድርጌሻለሁ

    • @user-ik6oo5yi7l
      @user-ik6oo5yi7l 4 года назад

      እህት ወንድሞች በቅንነት በፍቅር ወድማችንን ሰብስክራይብ አድርጉ 😍👇👇
      ruclips.net/video/HHPiQV8nWpU/видео.html

  • @Tube-dq5cj
    @Tube-dq5cj 4 года назад +25

    ይሄ ልጂ በመሳተፍ ደስስስስስ ብሎኛል
    አድስ አመት የሰላም የፍቅር የአንድነት የስኬት ያድርግልን።🌻🌻🌻🌻🌻

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y 4 года назад +123

    ይህ ልጅ ከሹክ ጋር አብሮ ይሰራ በጣም ጭቅላት ያለው ልጅ ነው👍

    • @user-nz1rs9jj6i
      @user-nz1rs9jj6i 4 года назад

      በጣም

    • @saras1628
      @saras1628 4 года назад +3

      ሳይጋቡ ይጋባሉ ሲግባባቡ ይፋታሉ ያለው ልጁ ነው መሰለኝ

    • @user-hb8gi5mt6i
      @user-hb8gi5mt6i 4 года назад +1

      እኔም ብያለሁ በጣም ጎበዝ ልጅ ነው

    • @Tube-ei2zo
      @Tube-ei2zo 4 года назад

      @@saras1628 አወ

    • @uyigi2670
      @uyigi2670 4 года назад +1

      ሹክ ልበላችሁ። እወድሻለሁ። ይህ ልጅ አእሚሮ በጣም ሙህር ነክ በርታ

  • @haylu8198
    @haylu8198 4 года назад +16

    በትክክል የሰው ቁሰል ላይ መራመድ ያማል እስቲ ሁላችንም አጠገባችን ምን አለ እንበል ከስደት ይመልስን ቸሩ አምላካችን

  • @munayemaryamlij1492
    @munayemaryamlij1492 4 года назад +26

    ሳይግባቡ ተጋቡ ሲግባቡ ተፋቱ ስወድህ አንተ ልጅ

  • @አለሁለሀገሬለመጠርያሥሜ

    ወይኔ ይህ ልጅ ስወደው እኮ የእኔ የዋህ እግዛብሔር አምላክ ትልቅ ቦታ ያድርስህህህህ !!! በርቱ ሹክ ውስጤ ነው !!!!

  • @amenamen5323
    @amenamen5323 4 года назад +5

    ወይኔ እሄ ልጅ ስወደው እኮ ,እንኳንም አመጣችሁልን ,በትንሽ ወረቀት ትልቅ መልዕክት ነው , እንኳን አደረሳቹ ለሚቀጥለው አዲስ አመት ከወላጆቻችን ጋር ለማሳለፍ ያብቃን🙏🙏🙏

  • @hikmayesuf2754
    @hikmayesuf2754 4 года назад +15

    ጫማ በጣም ገራሚ መልዕክት ነው ሁሌም የስውን ችግር ሳንረዳ ለመፍረድ እንቸኩላለን
    ሁሌም የምታቀርቢያቸው ፕሮግራም በጣም አስተማሪ ነው እናመስግናለን ይህ ጫማ የማያረገው ስውዬ እዚ ባንቺ ፕሮግራም ላይ መግባቱ በጣም ነው ደስ ያለኝ የሚያወራቸው ነገሮች እጅግ በጣም ደስ ነው የሚለው
    መልካም አዲስ አመት ችግራችን የሚቀረፍበት አመት ያድርግልን አሜን

    • @user-ik6oo5yi7l
      @user-ik6oo5yi7l 4 года назад

      እህት ወንድሞች በቅንነት በፍቅር ወድማችንን ሰብስክራይብ አድርጉት 😍🇪🇹👇👇
      ruclips.net/video/HHPiQV8nWpU/видео.html

  • @user-kz4hq3on6u
    @user-kz4hq3on6u 3 года назад +1

    ሌምቦን በማሰራታችሁ ደስ ብሎኛል ጥሩ ጭንቅላት ያለው ልጅ ነው ለበለጠ ደረጃ ያብቃው አሜንንን

  • @ኢትዮጵያሃገሬ
    @ኢትዮጵያሃገሬ 4 года назад +13

    ይሄንን ልጅ ሶሻል ሚዲያ አይተንዋል ሳየው ደስ አለኝ እስቲ አግዙት

  • @ethiomalcomx7416
    @ethiomalcomx7416 4 года назад +15

    ይሄን ልጅ ፌስቡክ ላይ አይቸው ነበር EBS ላይ ሹክ ላይ በማየቴ ደስ ብሎኛል በርታ

  • @user-nk5om1go8k
    @user-nk5om1go8k 4 года назад +21

    አይ ልጅነት የድሮ ቤት እና ኩራዝ ትዝታ ያለበት በደሰታ ነበር ሰንኖር የነበርው የዛሬን አያርገው እና 😘😘😘

  • @user-wx9ie1ei9t
    @user-wx9ie1ei9t 4 года назад +29

    ወይኔ ይሄ ልጂ አላህ ትልቅ ቦታ ያድርስህ አቦ እውቀት በዴብ ካንተጋ አለ

    • @zaharlovemamatube5810
      @zaharlovemamatube5810 4 года назад

      Aminn

    • @user-ik6oo5yi7l
      @user-ik6oo5yi7l 4 года назад

      እህት ወንድሞች በቅንነት በፍቅር ብቻ ወድማችንን ሰብስክራይብ አድርጉት 😍🇪🇹🇪🇹👇👇
      ruclips.net/video/HHPiQV8nWpU/видео.html

    • @user-xp8lh1ut5v
      @user-xp8lh1ut5v 3 года назад

      ሳክ

    • @user-xp8lh1ut5v
      @user-xp8lh1ut5v 3 года назад

      ሳህ ሳክ ያውናቸው

  • @mikigebre7830
    @mikigebre7830 4 года назад +1

    የሀ ልጅ ሁሌም መስራት አለበት ባለ ሙጡቅ አእምሮ ስለ ሆነ ብዙ ያስተምረናል መልካም አዲስ አመት

  • @betnunbetnunyhuna4499
    @betnunbetnunyhuna4499 4 года назад +1

    በእውነት ስራዎችሽን በጣም ነው የማደንቀው
    የእውነት ጎዳና ያሉትን ከምንም አንቆጥራቸውም እንፈራቸዋለን እንሸሻቸዋለን ጠጋ ብለን አንጠይቃቸውም
    የአሁኑ ትውልድ ግን ልክ እንደቢኒያም ያሉ ወንድሞቻችንና እህቶቻችን ደፍረው ገብተው ወገኖቻችንን ከጎዳና ህይወት እየታደጉ ስላሉ
    ክብር ይገባቸዋል

  • @mekdiethio3515
    @mekdiethio3515 4 года назад +1

    ትክክል ሁላችንም ለመፍረድ እንቸኩላለን በጫማ ውስጥ ሆኖ የሰውን ችግር መረዳት አቅቶናል
    እግዚአብሔር ወደ ልቦናችን ይመልሰን

  • @abdelhayuosif9848
    @abdelhayuosif9848 4 года назад +20

    ወይኔ ማሠብ ጀመራቹ ማለት ነው ይሄን ልጅ አመጣቹት ለውጥማ አለ አሁን ገና በህይወት ለመኖር ጓጓሁ ያአላህ

  • @hawitube1151
    @hawitube1151 4 года назад +5

    ይሄ ልጅ ምርጥ አእምሮ ያለው የሚያምር ነው አንዳንድ ስራ ብታሰሩት አሪፍ ነው

  • @user-bg7hn7ws8n
    @user-bg7hn7ws8n 4 года назад +1

    Ebs ይሄን ልጅ ስላቀርባቹ ከልብ እናመስግናለን አበርታቱት አስተዋይና የልጅአዋቂ ትልቅ ነው 💚💛❤👏👏
    እውነት ነው ሁሉንም ችግር ለማውቅ ገብቶ እንደ ማየት የሚሆን የለም ለአገራችን ህዝባችን ስላም ፍቅር ብልጽግና አድነት ያድለን አሚንንን💚💛❤👏👏👏🌹🌹🌹💚💛❤👏👏

  • @hameyegebrelilig5084
    @hameyegebrelilig5084 4 года назад +1

    ውይ በጣምእሚያሳዝን ነው ይህ ፕሮግራም በየ ሁላችንም የበፊት ይህንም ታሪክ ነው መልካምአዲስአመት

  • @zufanabrha8573
    @zufanabrha8573 4 года назад +2

    መቲዬ ቪድዮዎችሽ መልእክት አዘል ናቸው። ቀጥይበት ልጁም በጣም ነው የማደንቀው። የተባረከ ጭንቅላት አለው።
    መልካም አዲስ አመት ለሁላችሁም ኢትዮጵያውያን እህት ወንድሞቼ በሙሉ 🙏🏼🍀😘

  • @hayutoub8057
    @hayutoub8057 4 года назад +3

    ዋዉ ይህ ልጂ ጥሩ ጭቅላት አለዉ "ebs ላይ ስላየሁት ደስ ብሎኛል

  • @ta3497
    @ta3497 4 года назад +3

    አድሱ ዓመት የስላም የፍቅር የፍትህ የእምነትና የስደት ማብቅያ ይሁንልን!!!አገራችን እግዚአብሔር ይጠብቃት 🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️

    • @ta3497
      @ta3497 4 года назад

      Thank you

  • @asnaasna4215
    @asnaasna4215 4 года назад +33

    አሁን ገና ነቃቹ ይህ ልጅ ጭቅላቱን ተጠቀሙበት የእውነት ይችላል

    • @user-ik6oo5yi7l
      @user-ik6oo5yi7l 4 года назад

      እህት ወንድሞች ስወዳችሁ በቅንነት በፍቅር ወድማችንን ሰብስክራይብ አድርጉት 😍🇪🇹👇👇
      ruclips.net/video/HHPiQV8nWpU/видео.html

  • @shamesukingeofkinge
    @shamesukingeofkinge 4 года назад +21

    ወይኔ ይሄልጅ እዚ ደርሶ በማየቴ ደስ ብሎኛል

  • @betselotgetaneh3610
    @betselotgetaneh3610 4 года назад +18

    እንኳን አደርሳችሁ ይሄን ልጅ አመጣችሁልን በጣም ጥሩ ልጅ ነዉ

  • @user-bb9qs8kp3f
    @user-bb9qs8kp3f 4 года назад +3

    ወይኔ ይሄን ልጅ በማየቴ ደስ ብሎኛል የውነት እግዚአብሔር ያክብራችሁ😘

  • @jerryyutbe1557
    @jerryyutbe1557 4 года назад +4

    ውድ የሀገሬ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ የሰላም የፍቅር የአንድነት ያርግልን 😍😍😍እሄን ልጅ አመጣችሁት በጣም ነው ደስ ያለኝ ስላየሁት

  • @hiyimanotmasfin9534
    @hiyimanotmasfin9534 4 года назад +4

    እግዚአብሔር ይስጥሺ እህቴ ምርጥ ጭቅላት አለሺ።የምታቀርቢው ሁሉ አስተማሪ ነው

  • @habibamoh9728
    @habibamoh9728 4 года назад +5

    ልብ ያለዉ ልብ ይበል ትልቅ መልክት ነዉ እናመስግናለን

  • @sumiyateyub9901
    @sumiyateyub9901 4 года назад +5

    ስራሽ በጣም ነው የምወድልሽ በርቺ ይሄ ልጅ ሁሌም ካቺ ጋር እዲሰራ በአክብሮት እጠይቅ ኣለሁ በጣም ጥሩ ልጅ ነው በዙ እንጠብቅ ኣለን ባተ በርታልን

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l 4 года назад +89

    ጫማ ውሰጥ የሚገርም መልዕክት ነው አዎ የሰውን ችግር በአንደበት ለመናገር በጣም ቀላል ነው ግን በቦታው ሆኖ ለማየት ጫማ ውሰጥ ገብቶ ማየት ጥሩ ነው 😭😭

    • @hikmayesuf2754
      @hikmayesuf2754 4 года назад +1

      በትክክል

    • @Habibghorra
      @Habibghorra 4 года назад +1

      ሚሚ እንካን አደረስሽ ለአዲሱ አመት 🌻🌻

    • @user-lv4oc9ll8l
      @user-lv4oc9ll8l 4 года назад +1

      @@Habibghorra እንኳን አብሮ አደረሰን ለምለምዬ🎁👈

    • @user-vv2bx2ct7v
      @user-vv2bx2ct7v 4 года назад +1

      @@user-lv4oc9ll8l ሚሚዬ የማትገቢበት ቦታ የለም ለማንኛውም አድናቂሽ ነኝ ኮመንትሽ ሁሉ ሰላም ያለው ነው

    • @zaharlovemamatube5810
      @zaharlovemamatube5810 4 года назад +1

      Batam

  • @user-io1bc1th2f
    @user-io1bc1th2f 4 года назад +2

    እናት ለዘላለም ትኑር አመት ከአመት ያድርሳቸው አሜን።

  • @tgmoges4029
    @tgmoges4029 4 года назад +2

    ይህን ወጣት በማየቴ ደስ ብሎኛል በጣም ስማርት ነው💚💛❤

  • @kamiliamostafa5065
    @kamiliamostafa5065 4 года назад +1

    ይሄ ልጅ ደግሜ ስላየሁት ደስ ብሎኛል ስወደእ

  • @amenamen5323
    @amenamen5323 4 года назад +12

    "አባይ ተገድቦ ሲያልቅ ኢትዮጵያ ናት ጫማ የምትገዛልን " እኔ እገዛልሀለሁ ,እኔም ኢትዮጵያዊ ነኝ ቃል ገብቻለሁ በእናንተ ፊት

  • @Mandf-fikir4ever
    @Mandf-fikir4ever 4 года назад +1

    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🕊🕊🕊💚💛❤🕊🕊🕊🕊ሹክ ልበላችሁ በአዲስ ዓመት አዲስ ነገር ስላሳያችሁኝ አመሰግናለሁ😘 በጣም ምርጥ ልጅ ነህ እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርስህ 🙏💚💛❤ ነፍስ ያለው መልእክት ነው 👍💚💛❤

  • @Tube-ks8gj
    @Tube-ks8gj 4 года назад +5

    ይሄን ልጅ በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @user-tp2ig4mq1t
    @user-tp2ig4mq1t 4 года назад +3

    የተቀበልነዉን ዘመን እግዚአብሄር የፍቅር ያንድነት የሰኬት
    ይሁንልን በእዉነት ሀገር ሰላም ሲሆን ሁሉ ሙሉ ይሆናልና
    ሀገር ሰላም ፍቅር ይሁን
    ለህዝባችነም ማስተዋል ይሰጥልን
    ሰደተኛዉ የሚመለስበት የታሰረ የሚፈታበት
    *ፍትህ የተጎደለበት እዉነተኛ ፍርድ የሚያገኝበት ዘመን ይሁንልን 2013 ዘረኝነት ጠፍቶ አንድነት በልጽጎና ጎልቶ እማማየ ኢትዮጵያ እናት ሀገሬ የምትሰቅበት መልካም አድስ አመት በያላችሁበት*

  • @user-km9ph8gs2t
    @user-km9ph8gs2t 4 года назад +1

    አሚን መታደል በጣም ነው የምወድሺ አባይ ይሁላችን ተስፋ ነው ስደት መሩናል ሹክ ልበላችሁ ላስታወለው ብዙ ትምርት አለው

  • @user-sr9qj6es2w
    @user-sr9qj6es2w 4 года назад +3

    ለናቴቻችን እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን
    እናቴ እወድሻለሁ ኑሪልኝ

  • @michaelyawekal4928
    @michaelyawekal4928 4 года назад +2

    This little actress is very active and amazing , let him keep up his talents. God bless him.

  • @user-ri9xq2or8r
    @user-ri9xq2or8r 4 года назад +2

    ዋው በጣም የሚገርም መልክት ነው አለምዬ ትክክል ብለሻል ጫማ ውስጥ ገራሚ መልክት ነው አዎ የሰውን ችግር በአደበት ለመናገር በጣም ቀላል ነው ነገር ግን በቦታው ሆኖ ለማየት ጫማ ውስጥ ገብቶ ማየት ጥሩ ነው ባደበት ብቻ መለፍለፍ ዋጋ የለውም 💔😭😭😭 በጣም ነው ውስጤን የነካው

  • @user-gv4qn4tf1z
    @user-gv4qn4tf1z 4 года назад

    ተመስጬም አልቅሼም ዴስ ብሎኝ አየሁት የልብን ሚያርስ መልዕክት ነው ሁለታችሁም ልዩ መልካም ሰው ናቹ እዴት እዴተገናኛቹ እራሱ ይገርማል አላህ መልካሞችን ያብዛልን ዴሞ ምትወዴዱ ናቹ♥♥♥

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 4 года назад +1

    ውይ
    ይሄ ልጂ በመሳተፉ እንዴኔ ደስስ ያለዉ like

  • @Tube-kr2nh
    @Tube-kr2nh 4 года назад +2

    ወይኔ ይሄ ልጂ እዚህ ስላየሁት ደስ ብሎኛል በረታ እሽ መቲየ አብሮሽ ይስራ

  • @michaelyawekal4928
    @michaelyawekal4928 4 года назад

    በጣም የሚገርም ህፃን ነው እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርሰው።

  • @kumarkumarkumar1718
    @kumarkumarkumar1718 4 года назад +1

    ይህ ልጅ በማየቴ ደስ ብሎኛል አመሰግናለሁ

  • @soadjafar8114
    @soadjafar8114 4 года назад +3

    ይሄንን ልጅ በማየቴ ደስ ብሌኛል በጣም

  • @tub3665
    @tub3665 4 года назад +1

    እንባየ መቆጣጠር አልቻልኩም እግዚአብሔር የሌሎችን ችግር የሚያይ አይነ ልቦና ይክፈትልን እፍፍፍ የሰላም ዘመን ያድርግልን መቲየ በርቱ አሪፍ ፕሮግራም ነው ዓረብ ሀገር የሄድነውም ምን ያህል ተለወጥን የሚለውን ያለነውና እየኖርነው ያለው እኛው እናውቀዋለን

  • @user-qx2bp3rt5r
    @user-qx2bp3rt5r 4 года назад +1

    በእውነት ጥሩ ስራ ነው በርቱልን መልካም አዲስ አመት ይሁንልን

  • @yisebirehane521
    @yisebirehane521 4 года назад +1

    ስወድሽ
    የኔ መልካም
    የእውነት በጣም ቅን መልካም ሴት ትመስይኛለሽ እንኮን አደረሳችሁ

  • @albadr666
    @albadr666 4 года назад +1

    በጣም ደሰሰ እሚል መለእክት ነው ቀጥሉበት

  • @user-hz2zb9lz3c
    @user-hz2zb9lz3c 4 года назад +2

    አድሱን አመት ሞቅ ደመቅ ያደረጉት EB's ናቸው ለስደተኞችም መዝናኛ ናችሁ

  • @imissyoumama2495
    @imissyoumama2495 4 года назад

    ዋው መቲዬ እንዴት እኮ እደምውድሽ ምታቀርቢቸው በሙሉ ወሳኝ ትምርት ናቸው ሲቀጥል ይሄን ልጅ ይዘሽልን ስለመጣሽ እጂግ በጣም ደስ ብሎኛል ባለ ንጡቅ አምሮ ባለቤት ነው ሁሌም አብሮሽ ቢሰራ ደስታዬ ወደር የለውም

  • @youaremymother7008
    @youaremymother7008 4 года назад +2

    ክብር ለነቶች ውይ አጀቴ ተጠለጠለ

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u 4 года назад +1

    በጣም አስተማሪ ስራ ነው: ስለፕሮግራማችሁ እናመሰግናቸዋለን

  • @user-ix9bg7zu4q
    @user-ix9bg7zu4q 4 года назад

    የኔ ውድ ጥሎብኝ እወድሻለሁ
    አስተማሪና ደስ የሚያሰኝ ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ቀጥይበት 💗🌻🌻🌻 ይህ አዲስ ዓመት የፍቅር ዓመት ይሁን
    የሰላም የደስታ የበረከት የመለወጥ የስኬት እንዲሁም የአንድነት ዘመን ይሁን አሜን💔👍

  • @yesrayesra7757
    @yesrayesra7757 4 года назад +1

    ወይኔ ይሄ ልጅ እኮንም አየሁህ ምርጥ ጭቅላት ያለህ ትልቅ ቦታ ድረስ

    • @tube-me3pd
      @tube-me3pd 4 года назад

      Ehe lage telqe derega yederese abeo cheqelat alwe sayegebabo tegabo segebabo tefato enewedahaln sebesekerabe aregoge melkamenet lerase nwe

  • @rahelakileluretafikri9003
    @rahelakileluretafikri9003 4 года назад +1

    በጣም አስተማሪ ድራማ ነው እውነት ነውኮ ችግሩን ውስጡ ገብተን ካላየን መች እንረዳለን

  • @fekerwetitiw9675
    @fekerwetitiw9675 4 года назад +1

    ወይኔ ይህ ልጂ ስወደዉ ምርጥ ሰዉ

  • @user-xf3jd8nk9b
    @user-xf3jd8nk9b 4 года назад +7

    የእርጉሷን ሴት ታሪክ አስለቀሽኝ የገጠር እናቶች ስንቶቹ ናቸው ህይወታቸው በዚህ ረገድ የተቀጠፈው
    እናቴ ይህን ችግርውስጥ ያሳደግሽኝ

  • @asrabebtesfow7860
    @asrabebtesfow7860 4 года назад +1

    ያልተላቀቀን እውነተኛ ማንነት አሳያችሁን እፍፍፍፍ በርቱ

  • @hayuademhayuadem2708
    @hayuademhayuadem2708 4 года назад

    ዋውውውው የዛሬው ደሞ ይለያል ልጁ እኮ ገራሚ ንግግር የሚናገረው ልጅ ነው አሪፍ በዚህ መልኩ ስላየውክ ❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍

  • @bigfam4478
    @bigfam4478 4 года назад +1

    ሹክ ልበላችሁ በጣም ነው የምወዳት በጉጉት ነው እያዬሁ ነው የምጨርሰው

  • @teletelephone1960
    @teletelephone1960 4 года назад +1

    እግዚአብሔር ይተብካችሑ አስ ተማሪ ነው

  • @hiwotderege5901
    @hiwotderege5901 4 года назад +2

    መልካም አዲስ ዓመት

  • @yashiberihun22
    @yashiberihun22 4 года назад +2

    እንዴ ይሄ ልጅ ወይ ደስ ሲል

  • @rahelakileluretafikri9003
    @rahelakileluretafikri9003 4 года назад

    በጣም እምወደው ልጅ ነው ይሄ ልጅ ጭንቅላቱ በጣም በእውቀት የተሞላ ነው ጥሩ ሰው መርጠሻል መስቲዬ

  • @maryethio2250
    @maryethio2250 4 года назад +1

    ይህን ልጅ አዴ አይቼው ነበር ልብ የሚነካ መልህክት አስተላልፎ ነበር በድጋሜ ስላየሁት በጣም ደስ ብሎኛል እንካን አደርሳችህ እያልኩ ወንድማችን ለዚህ እድል ስለሰጣችህት በኢትዮጵያ ስም አመሰግንአለሁ🙏🏽

  • @zainabmohammed8616
    @zainabmohammed8616 4 года назад

    ውይ እደኔ ይቺን ልዩ ልጅ እሚወድ ማነው አድናቂሺ ነኚ ማሬ

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l 4 года назад +5

    ሰላም ይሁንላት ለቀዬው ለሀገር ምድሪቱ
    ቀኑም ብርቱ ውሎ ሲመሻሽ ፍቅሩም ሳይበላሽ
    🌻🌻💐💐💐🌻🌻
    🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
    🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
    🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻

  • @ayshutubeofficial7653
    @ayshutubeofficial7653 4 года назад +5

    ታሪኬነው ቪድዮውን ሳየው አይኔ እንባ አቀረረ የኡነት ከታላቅ ወንድሜ ጋር እያጠናን እያለ ኩራዙ ሳላቅ ጸጉሬን አቃጠለኝ እሩቅ እንዳይመስላቹ እርግጠኛ አይደለሁም ግን 1998 ይመስለኛል ትምርቴን ሳልጨርስ አረብ ሀገር ሄድኩኝ እስካሁንም እዛውነኝ አልሞላ ብሎኝ መግባት አቅቶኛል ሹክ ልበላችሁ

    • @fadelnahle6289
      @fadelnahle6289 4 года назад +2

      አይዞሽ የኔቆጆ ሁላችንም ነን ኡፍፍፍ 😢

    • @user-we1mz5pb2w
      @user-we1mz5pb2w 4 года назад +1

      ይሄ የሁላችንም ታሪክ ነው አይዞን ማማዬ

    • @nayeemphone3843
      @nayeemphone3843 4 года назад +1

      እና ምንም ጠባሣ የለሽም እኳን ተረፈሽ ፅጉረሽሥ እደት ነው

    • @ayshutubeofficial7653
      @ayshutubeofficial7653 4 года назад +1

      @@nayeemphone3843 ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ፈጣሪ አትርፎኛል ጸጉሬን እጂ የራስ ቅሌን አል ደረሰውም

    • @nayeemphone3843
      @nayeemphone3843 4 года назад

      @@ayshutubeofficial7653 አይዞሽ የኔ ውድ ፅጉረሽ አደገ

  • @mesi3777
    @mesi3777 4 года назад

    ሹክ ልበላችሁ ፕሮግራም በጣም ነው የምወደው። በርቱ በጣም አስተማሪ ነው

  • @setera4280
    @setera4280 4 года назад

    ሁሉም ትክክል ነው የሄ የኛ ህይወት ነው በረች እረ ጫማ አልብሶት ከይቅረታ ጋ

  • @אילןנגה
    @אילןנגה 3 года назад +1

    ሀይ ወገኖች ትልቅ ትምህርት ይሰጣል ዋዉ ብያለሁ

  • @anwatmohamed7743
    @anwatmohamed7743 2 года назад

    ድንቅ ነው መልካም አዲስ ዓመት ።

  • @seidseid4445
    @seidseid4445 3 года назад

    ወንድም እህቴ በርቱ በጣም ትምህርት አለው
    ዴስ ይላል

  • @betselotmuche1556
    @betselotmuche1556 4 года назад

    Wow እሂን ልጂ ebc ለይ ሲሰራ ስላየሁት በጣም ደስ ብሎኛል

  • @Leila-sn6dt
    @Leila-sn6dt 4 года назад

    ዋው ሹክ ልበላችሁ ምርጥ መልክት አላት ለገባው ሰው በትክክል ሲያወሩ ቀላልነው ሲደርስ ግን ያማንን

  • @wajo_tube
    @wajo_tube 4 года назад +5

    ❤️ ወይ ፍቅር ❤️
    አስተማሪ ታሪክ ነው። ይነበብ👇
    ከእለታት አንድ ቀን አንዲት ወጣት በትዳሯ ተስፋ ትቆርጣለች ። ባሏንም ለመግደል ታስባለች። ማታውን ስታሰላስል ታድርና ጧት ላይ እንዴት ማንም ሰው በማይጠራጠረውና እርሷንም ወንጀለኛ በማያስደርጋት መልኩ መግደል እንደምትችል ለመመካከር እናቷ ጋር ትሄዳለች።እናቷም "ማንም በማይጠረጥረው መንገድ እንድትገይው እረዳሻለሁ። ግን አንቺም ማድረግ ያለብሽ ነገሮች አሉ።
    1ኛ መጀመሪያ ከባልሽ ጋር መታረቅ አለብሽ። ምክንያቱም ከሞተ በኋላ በፊት ፀብ ካልነበረሽ ማንም አይጠረጥርሽም
    2ኛ ራሰሽን መጠበቅና ለባልሽ ቆንጆ ሆነሽ መታየት አለብሽ
    3ኛ ጥሩ እንክብካቤና አድናቆት ስጪው። ያሰብሽውን እንዳይጠረጥር ያደርገዋል።
    4ኛ ትዕግስተኛ ሁኚ።ፍቅር ሰጪው። ቅናት ቀንሺ።የሚናገረውን ጆሮ ሰጥተሽ አዳምጪው።
    እነዚህን ነገሮች ማድረግ ትችያለሽ?"ብላ ጠየቀቻት።እናቲቱ። "ምንም ችግር የለውም። እማ ብቻ እርሱን የምገድልበትን መንገድ ንገሪኝ።" አለች ልጅቷ።
    "እንደዚያ ከሆነ ምን ማድረግ እንዳለብሽ እነግርሻለሁ። በደንብ አድምጪኝ።"አለች እናት።ልጅቷም በአትኩሮት መስማት ጀመረች።
    "ይህንን መርዝ በምግቡ ውስጥ በየቀኑ ትንሽ ትንሽ ጨምሪ ቀስ በቀስ እያዳከመው ይገድለዋል።" አለቻት። ልጅቷም መርዙን ይዛ በደስታ ቤቷ ሄደች። በተነገራት መሰረትም ለባሏ መስጠት ጀመረች።
    ከወር በኋላ እንደገና እያለቀሰች እናቷ ጋር መጣች። "እማ አሁን ባለቤቴን መግደል አልፈልግም።በጣም ተለውጧል። እንደያውም ለርሱ ያለኝ ፍቅር ከቀን ቀን እየጨመረ ነው።እባክሽ እማ መርዙ እንዳይገድለው ምን ላድርግ?ያለ እርሱ መኖር አልችልም። አለች ስቅስቅ ብላ እያለቀሰች።
    እናትም "አይዞሽ ልጄ አታልቅሺ የሰጠሁሽ መርዝ አልነበረም።የደቀቀ ስኳር ነበር። በርግጥ መርዝ የነበርሽው አንቺ ነበርሽ። ያ ነበር ባለቤትሽን ቀስ በቀስ እየገደለው የነበረው። አየሽ አይደል ፍቅርና እንክብካቤ ስትሰጪው እንዴት አይነት መልካም ሰው እንደሆነ።ስለዚህ ከዚህ ተምረሽ ለባልሽ መልካም ሚስት ሁኚለት።"ብላ ነገረቻት።
    የኔ እህት ወንድ ልጅ የፈለገ አረመኔ ቢመስል ልቡ ገራገር ነው በፍቅር ልታሸንፊው ትችያለሽ። መልካም ሚስት ሁኚለት።
    ፍቅር ሁሌም ያሸንፋል ::
    የፃፍነው ነገር ከተመቻችሁ ፍቅራችሁን ቻናላችንንን subscribe በማድረግ ግለፁልን; እናመሰግናለን።
    ruclips.net/video/sa9NwHkk4CA/видео.html

    • @hayat550h8
      @hayat550h8 4 года назад

      *መዝሙር*
      አበባየሆሽ ~~~~~ቅድስት
      አበባ አየሽ ሆይ~~~~በእውነት
      አበባየሆሽ~~~~~~~ቅድስት
      አበባ አየሽ ሆይ~~~~~በእውነት
      *ተዋህዶ ንፅሕት እምነት ነሽ ቀደምት/2/*
      ጉሌላቷም ነሽ~~~ቅድስት
      መሰረቷም~~~~~በእውነት
      የአለም ጌታ~~~~~ቅድስት
      መድኃኒአለም~~~~በእውነት
      በንፁ ደሙ~~~~~ቅድስት
      የመሰረታት~~~~~በእውነት
      የኛ ተዋህዶ~~~~~ቅድስት
      ሰማያዊት ናት~~~~በእውነት
      *ተዋህዶ ኧኽ ባንቺ ኖረን በእውነት ባንቺ ኖረን መግስቱን እንወርሳለን/2/*
      አበባየሆሽ~~~~~ ቅድስት
      አበባ አየሽ ሆይ~~~~በእውነት
      አበባየሆሽ~~~~~~ቅድስት
      አበባ አየሽ ሆይ~~~~በእውነት
      *ተዋህዶ ንፅት እምነት ነሽ በቀደምት/2/*
      የስልጣኔ ~~~~~ቅድስት
      የእውቀት በር~~~~በእውነት
      ብረህየሆነ~~~~~~ቅድስት
      በሰማይ ምድር~~~~በእውነት
      የነ አባ ጊዮርጊስ~~~~ቅድስት
      የፀሎት ድርሰት~~~~~በእውነት
      ተዋህዶ ናት~~~~~~ቅድስት
      የእግዚአብሔር ቤት~~~በእውነት
      *ተዋህዶ ኧኽ እንወድሻለ በእውነት እንወድሻልን እንከተልሻለን/2/*
      አበባየሆሽ~~~~~~~ቅድስት
      አበባ አየሽ ሆይ~~~~~በእውነት
      አበባ የሆሽ~~~~~~~ቅድስት
      አበባ አየሽ ሆይ~~~~~በእውነት
      *ተዋህዶ ንፅሕት እምነት ነሽ በቀደምት/2/*
      ነብያት ሐዋርያት~~~~ቅድስት
      ፃርቃን ሰማእታት~~~~~በእውነት
      አበው ቅዱሳን~~~~ቅድስት
      የሚኖረባት~~~~~~በእውነት
      ፍቅሯንናት ና~~~~~ቅድስት
      የአምላክ እናት~~~~~በእውነት
      ትጠበቃለች~~~~~ቅድስት
      በመላእክት~~~~~በእውነት
      *ተዋህዶ ኧኽ እንወድሻለን በእውነት እንወድሻልን እንከተልሻለን/2/*
      አምላክ በደሙ ባነፃት
      የመላእክት ሥረአት ባለባት
      በማይ በረዝ ሥርአቷ
      በማይከለስ እምነቷ
      ምግባር ቱሩፋት ሰርተዉ
      ተዋህዶ እምነት ይዘዉ
      ፀንተዉ ይኑሩ ፀንተዉ

    • @samrietophaya5597
      @samrietophaya5597 4 года назад

      Garmi naw

  • @hiwotderege5901
    @hiwotderege5901 4 года назад +3

    የዛሬው በጣም የተለየቸው😥😥😥የሁሉንምቤት የሚዳስስነው

  • @user-vq5fk2wi6o
    @user-vq5fk2wi6o 4 года назад +1

    አብሽሪ እኛም ፈጣሪ ለሀገራችን ያብቃን እንጂ አለንልሽ እናቴ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ብዝት ይበልልን አንቺ ሰላም ስቶኝ እኛም ሰላም እንሆናለን ሀገሬ ክብሬ ነሽ!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @apirashmamo1148
    @apirashmamo1148 4 года назад +1

    የዛሬው ደግሞ ልዩ ነው ሀሪፍ ት/ት ነው 💗👍👍

  • @user-go6mn2lg7o
    @user-go6mn2lg7o 4 года назад

    የኔቅመም ስውድሽ ልጅ በጣም ገብዝነው

  • @samrawittube9195
    @samrawittube9195 4 года назад

    ደስ ብሎኛል መኮንን (ሌቦ )ስላየውት በርታ በጣም ጎበዝ ልጅ ነው 👏🏾

  • @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ

    ይህን ልጅ እንዴት እንደምወደው የአባረው ባለልማት ነው የዛሬው ሹክ ልዩ ነው

  • @user-qx2xz2ui5g
    @user-qx2xz2ui5g 4 года назад +1

    ወይኔ እሄን ልጅ ስውድው እንኳንደህና መጣህ

  • @bute5158
    @bute5158 2 года назад

    የሚገርም ትምህርት ነው የስራችሁት ለስሚው የየው ሳይሆን ያየው ይግባው ነው ያልኩት ቀጥሉበት ተመስጬ ነው ያየሁት ስልዚህ የሚገባኝን ገለፃችሁት

  • @adengebrekidan5604
    @adengebrekidan5604 4 года назад

    Bewenete asetemare newe eseye ladese amete2013 beselame aderesahewe leteuopa ereterane fetare yetebekelene🌻🌻🌻💐💐💐🌸💮🌹🌺🌼🌷🍁🍂🌾🌵🌴🌳🌲🌱🌿🍀🍁🌹🌺💐🌸💮🌹🌺🌻🌼🌾🌵🌴🌳🌲🌱🌷🌿🍀🍁🍂🌻🌺🌹

  • @mesiyehenok3928
    @mesiyehenok3928 4 года назад +1

    እንኳን አደረሳቹ ዉዶቼ አዲሱ አመት የሰላም የፍቅር የአንድነት ያድርግልን አሜን በቅንነት ቤተሰብ እንሁን እንደመር 🌻🌻🌻🌻🌻🌻💚💛❤️🇪🇹

  • @ethiomeaza4176
    @ethiomeaza4176 4 года назад +6

    በዚህ በጋዝ መጥፎ ትዝታ አለኝ ከአራት አመት በፊት እናቴ ጋዝ የደፍቶባት ልብስዋ በሙሉ ነበር እላይዋ ላይ የተቃጠለው😭😭😭😭

  • @agutihajjara4700
    @agutihajjara4700 4 года назад +1

    ዋዉ የአመቱ ምርጥ

  • @bezakongo6262
    @bezakongo6262 4 года назад +1

    Enkan aderschu tarku betam ysaznlm ysatmralm ye hulacnm bet ysayal amlk Ethiopian ytbkat ye selam amet yhunln

  • @hymikal3106
    @hymikal3106 4 года назад +1

    I’m proud of you girl 👧 you always have important issues keep it up 👍 for good work.

  • @emuyahya2715
    @emuyahya2715 4 года назад

    እንዴ እንዴ መውዳችሁ የኔ አስተዋይ

  • @abaynishabaynish9087
    @abaynishabaynish9087 4 года назад

    ወይ ሹክ ልበላችሁ ሁሊም ምታቀርቢው አስተማሪ ታሪክ ነው የኔ ማር

  • @kuwaitstar4152
    @kuwaitstar4152 4 года назад

    እውነት ልዩነህ የአተን ብድው ስይ ጠንካራ ይረገኝል መትየ በጣምነው የምውድሽ እኳን አደረስችህ

  • @eiieii3674
    @eiieii3674 4 года назад

    ጎበዝ በጠም ምርጥ ፖሮግራም እያቀረብሽ ነዉ የኔ