Hi Betty, I saw that most of the people are asking if there is Chia seed in Ethio. I found and bought here in Addis. I got mine from mini supermarket around atlas next to Yam car import the name of the supermarket is Ethiopian Beauty. The price is a bit expensive but the type is exactly same as ur brand.
Thank you so much Maheltye good news for me if you have in Ethiopia very nice i am not expected Chia seed in Ethiopia but i am very happy so i will tell for my RUclips family by next vidio i just tell them b/of you thank you again i hope you like it Chia seed is good 🙏👍👍❤💕❤
ዉድ ተመልካቾቼ እንኳን ደና መጣችሁ የዛሬው ቪዲዮ በጣም ነው የሚጠቅማችሁ please ይሄን አስደናቂ ቺያ ሲድ እንድትጠቀሙ ጋብዣችኋለው ቪዲዮዬን ስለምታዩልኝ እና like share ስለምታደርጉልኝ በጣም አመሰግናለሁ እወዳችኋለሁ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን💚💛❤
😊q
በራሱ ስለተወሰደ አያከሳም ነገር ግን እሱን በውሀ ዘፍዝፈን ስንጠጣው ምግብ እንደበላ አይነት ስሜት ይሰማል አይርብም በዛን ሰአት ምግብ በመጠኑ ስለምንመገብ ሰውነታችንን ይቀንሳል
የኔ ዉድ ቤቲዬ እንዴት ነሽልኝ ከልቧ ሴት እኮ ነሽ ስወድሽ ሁለነገርሽ ድንቅ ነዉ ቺያ ሲድ ለጤና በጣም ወሳኝ ነገር ነዉ ለዉስጥ ለዉጪ ጤንነት፣ ዉበት በጣም ነዉ የምወደዉ እኔ በኦትስ በጣም ነዉ የምወደዉ ለቁርሴ በተለይ አንዳንዴ ሰላጣ ላይ እራሱ እጨምራለሁ በጣም ጤነኛ ነዉ በሽታን የመከላከል አቅምም አለዉ። ቤቲዬ የአንቺንም ዘዴ በጠም ነዉ የወደድኩት በቀላል መንገድ በዉሃ መብላት እና መጠጣት፣ በስሙዚ በጣም ነዉ የወደድኩት ተባረኪልኝ። 💕💕🌺🌺👌🙏 ሼር
ነፂዬ my beautiful sister እንኳን ደና መጣሽ የኔ ልዩ ናፍቀሽኝ ነበር እኔም እንዴት እንደምወድሽ ታውቂዋለሽ ልክ ነሽ ነፂዬ በሽታን ይከላከላል በጣም ጥሩ ነው ያረግሽው በሰላጣ በኦትስ በጣም አሪፍ ነው አንቺማ ልዩ እኮ ነሽ unique ነሽ ጥሩ ጥሩ ነገሮችን ታውቂያቸዋለሽ የምትሰሪው ምግብ ናፈቀኝ ለየት ያለ ❤❤❤ በጣም አመሰግናለሁ ነፂየዋ የኔ ድምፀ መረዋ ኑሪልኝ ❤💕❤🌷🌷
ጎበዝ እኔ እንኳን ከአንድ ወር በላይ ሆነኛል የተጠቀምኩ ነኝ በጣም ጥሩ ነው👍
Thank you Sofiye እንኳን ደና መጣሽ ልክ ነሽ በጣም ጥሩ ነው🙏❤
Good info. But make sure to mention the limitation as well. Has also side effects when used excessively.
Thank you Elsi you are right i just tell them use 2 spoon but i have to rivew again thank you so much for coming🙏❤
ሰላም ቤቲዬ በጣም አሰፈላጊ የሆነ ቪዲዮ ነው የሰራሽልን ቺያ ሲድ ለፀጉራችንም ለሰውነታችንም አሰፈላጊ መሆኑን አሰተማርሽን እናመሰግናለን 🙏🙏
ሰላም ማሂዬ thank you የኔ ቆንጆ አዎ በጣም ቆንጆ ነው ተጠቀሚው እሺ🙏❤💕❤
demrign wude
Thx sis silesteshn tekami information. Lekodach be mask melku metekem yichalal ketechale atekakemun bitngrign
ዋው ቤቲየ ቃል የለኝም በጣም ምርጥ ነው እናመሰግናለን ይህው ሸር
Thank you so much TGT የኔ ቆንጆ🙏❤💕❤
በኣረብኛ ብዙር ሽያ ይባላል ነገር ግን እኔ እንደ ሰማሁት በትንሹ መጠቀም እንዳለብን በተለይ በየቀኑ መውሰድ ካለብን በትንሽዋ ማንክያ በኣንድ ኩባያ ውሀ ለ ግማሽ ስኣት ኣስቆይተን መጠጣት እንዳለብን ሌላ ደሞ ኣይፈጭም ከፈለጋቹ ደሞ ሰላጣ ውስጥም በትንሹ እንደ ጨው ነስነስ ኣድርገን መጠቀም እንደምችል እንዲሁም በጁስ
ልክ ነው በትንሿ በሻይ ማንኪያ በቀን ሁለት ነው የሚወሰደው🙏
Awo hulum neger wueha behone sebeza side effect alew. Mametatenu teru naw.
ኣበባየ የት ነዉ የሚገኘዉ ሳኡዲ ነኝ ያለሁት ላገኘዉ ኣልቻልኩም
@@lililav7834 የኔ ቆንጆ እስቲ ጠይቂ በአረብኛ ሽያ ወይም ብዝረ ሸእያ ይባላል እኔ አሜሪካ ነው የምኖረው ግን አረብ ሀገር እንዳለ ብዙ እህቶቼ ነግረውኛል
@@lililav7834 አጣር ቤት አለልሽ
ቤቲየ ሁሌም ይዘሽልን የምትመጪው ነገር የሚጠቅመንን እና ትክክለኛውን ነገር ነው ቺያሲድን በተለያየ መንገድ መጠቅምን ነው የተማርኩት አመሰግናለሁ
አመሰግናለሁ የኔ ውድ እህቴ ፍሪታዬ please ተጠቀሚው እሺ ትወጂዋለሽ 🙏❤💕❤
ለመግዛትም እኮ ስሙ ያስፈልጋል sis in amharic
በአማረኛ ስም የለውም ቺያ ሲድ ነው የሚባለው ለመጠየቅ ሞክሬ ነበር ሌላ ስም የለውም
I have been used for 20 years never change,diet
በአልመድ ወተት ማታ ዘፍዝፌ ነው ጠዋት እምጠጣው በውሐም አጠጣለሁ በጣም ጠቃሚ ነው በበሶሞም አሪፍ ነው ግን ለፀጉር እና ለቆዳዬ ተጠቅሜ አላውቅም አንቺ ደሞ የበለጠ አበረታታሽኝ አንዳንዴ አረሳለሁ ለብዙ ሰው ጥሩ ጥቅም ያለው ቪዲዬ አቅርበሻል ተባረኪ
በ 7 ቀን 2 ኪሎ ቀንሻለሁ ከውሃ ጋር እጠጣለሁ በእርጎ እበላለሁ ከዛ 1 ሰአት እራማዳለሁ ጥሩ ለውጥ አለኝ
በጣም ጎበዝ በርቺልኝ ዘቢባዬ በጣም ደስ ብሎኛል🙏❤💕❤
ግማሽ ስው ያወፍራል ይላል ግማሹ ደግሞ ያከሳል
ትክክለኛው መርጃ ከየት እናግኝ
በውሀ እደት አድርገሽ እማ የቀነሽው
አዲስ አበባ ሱፐር ማርኬት ውስጥ ገዝቼ እየተጠቀምኩኝ ነው
በጣም ደስ ይላል መስፍን ወንድሜ በርታልኝ👍🙏
አለ አድስ አባ
በነገራችን ላይ
ውጭ ሀገር ላላችሁ
በሙሉ ኢትዮጵያ የሌለ ነገር
የለም ኢትዮጵያ ሀገረ
ሰላሟ ይብዛ
💚💚💚💚💚💚💚💚💚
💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
ማርየ ኩላሊትጠጠር ያለበትመጠቀም ይችላል😢
ቤቲዬ ውዴ የእኔ መልካም ሰላምሽ ይብዛልኝ ጥሩ ነገር ነው ያሳየሽን ግን ኢትዮጵያ ያለ አይመስለኝም ስላካፈልሽን እናመሰግናለን 👌👏👍ሼር❤🙏
ቤቲሻዬ የኔ ውድ እህቴ ያንቺም ሰላም ይብዛልኝ በጣም አመሰግናለሁ አዎ ልክ ነሽ እኔም ያለ አይመስለኝም🙏❤💕❤
@@hannasequar1767 አብሽ አይደለም
ቤትዬ በጣም እናመሰግናለን የኛ ምርጥ😘
በጣም አመሰግናለሁ መኒዬ ቆንጆ🙏❤
እናመሰግናለን 💪
Mndnew ye amargna semu, pls ?
Chia seed is plenty in Ethiopia
ቤትዬ በጣም ጠቃሚ የሆነ ነገር ነው ያሳየሽን ቺያ ሲድ ለብዙ ነገር በጣም ጠቃሚ ነው ስላካፈልሽን እናመሰግናለን 🙏👍👌
ዬርዲዬ የኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ🙏❤💕❤
demrign wude
@@liyutube6580 አመሰግናለሁ ቪዲዮ በማየት ደምሬሻለሁ ሲመችሽ ቪዲዮዬን በማየት ብቅ ብቅይ 🙏👍🙏
Thank Betty betam melkam nager new
You well come Lorenz betam konjo new tetekemew
ቺ አሲድተወሰዶ ከሰንትደቂቃበኋላነዎ ምግብ የሚበላዉ
በጣም አናመሰግናለን 😘😘
R R እኔም በጣም አመሰግናለሁ🙏❤❤
እለ በጣም
አዎ አሁን በቅርብ ሰምቻለሁ እንዳለ ብዙ ሰዎች እየነገሩኝ ነው
ምንድነዉ ባማረኛ ስሙ???@@bettysheger976
ቺያ ሲድ ነዉ ስሙ
Anchi shikor nesh wedeshkuch🤩😍
Amsegenalew youditye mearey Shikor enam ewedeshalew🙏❤❤
Thanks you ❤❤
🙏❤❤
Thank you sister. Tecemari hassab allegn...sifech demo betam tru nw
እኔም አመሰግናለሁ Lianaye awo teru new enem eko ye aja ስሙዚ ውስጥ ፈጭቼ አሳይቻለው ቪዲዮውን እስከመጨረሻው እይው🙏
@@bettysheger976 oh awo tkkl nesh. 😘😘😘😘
@@lianafiore1990 Lianaye ❤💕❤💕❤ አትጥፊ እሺ
ሰላም ላች ይሁን እህት ለመጀመሪያ ግዜ ነው ያየሁሽ በጣም ይገርማል ማዳሜ ትጠቀመዋለች ምድነው እል ነበር
ሰላም እራኬብዬ እንኳን ደና መጣሽ አየሽ ማዳምሽ ብልጥ ናት 😂😂 በይ አሁን አንቺም ተቀላቀይ ቆንጆ ነው ተጠቀሚው🙏🙏
@@bettysheger976 እውነት ነው እሽ አመሰግናለሁ ውድ
ቤቲዬ እንደ ሁሌውም በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው እናመሰግናለን በርቺ እህቴ 👍🥰
አመሰግናለሁ ገንዬ ቆንጆ የምወድሽ እህቴ🙏❤💕❤
demrign wude
@@liyutube6580 እሺ በደስታ ደምሬሻለሁ በጣም ደስ ትላላችሁ መልካም ጋብቻ 🙏🥰
ሳታካብጂ ቀለል አድርገሽ ቁም ነገሩን እያጎላሽ ጠቃሚ ትምህርት የማቅረብ ችሎታ አለሽ እህታችን በጣም ምርጥ ዜጋ ነሽ ተባረኪ።
አሜን አሜን ሀንዬ በጣም አመሰግናለሁ🙏
በሳምንት ነው በቀን በቀን የሚወሰድ
እናመሰግናለን
ፍርዬ እኔም አመሰግናለሁ🙏❤❤❤
እናመሰግናለን እህታችን ለእርጉዝ ሴት እንዴት ነው መጠቀም ይቻላል ወይ
እኔም በጣም አመሰግናለሁ እህቴ ለእርጉዝ ሴት መጠቀም ይቻላል Natural ነው ቢሆንም ግን ሳይበዛ ወይም ከአንድ የሻይ ማንኪያ መብለጥ የለበትም a few risk አለው maybe ኣላርጂክ ሊሆን ስለሚችል ከመጠቀምሽ በፊት ዶክተርሽን ብታማክሪ ጥሩ ነው ዶክተርሽን ሳታማክሪ ባትጀምሪ ጥሩ ነው🙏
ሰላም ቤቲዬ እንዴት ነሸ እንደ ተልባ ተለቅ አይልም ፌጦ ነው የሚያክለው እንዳልሳሳት
ሰላም እህቴ እንዴት ነሽ አዎ ልክ ነሽ እንደተልባ አይተልቅም ፌጦ ያክላል ከለሩ ግን ይለያያል
ደስይላል
አመሰግናለሁ🙏
እናመሰግናለን ተልባን ሞክሪው አለሁ ግን ስሙ ሁሉም ባታ ይህ ነው ኢትዮጵያ አለ በርች ሰብላይክ😍🙏👍
Thank you የኔ ቆንጆ🙏❤💕❤
Hi beti adis teketayish negn gin bebado hod new weyiske migb bohala please help me
It my favorite and so healthy we appreciate u Sis 🥰
Thank you Jimmy my bro. Ya you are right very healthy🙏
Add a slice lemon nd ginger for taste. Keep it up! 🙏
@@ritahaile1787 thank you Ritaye🙏❤
በአማርኛ ምንድነው ሥሙ እህቴ ጎግል ትራንስሌት ላይ ቺያ ቺያ ነው ካወቅሽው አመሠግናለሁ
በአማርኛ ስም የለውም እህቴ ቺያ ብቻ ነው ስሙ
መርካቶ አለ ቺያ ሲድ ነዉ ስሙ
ቤትዬ Notificationአልመጣልኝም ነበር ይህን የመስለ ቪዲዮ አምልጦኝ ነበር ትንታኔሽን ወድጄዋለሁ ላይክ ሼር👍🏽🙏❤️
ሉሊትዬ የኔ ውድ የኔ መልካም በጣም አመሰግናለሁ ስወድሽ እኮ ለትንሽ አምልጦሽ ነበር 😃 ሉሊትዬ please ቺያ ሲድ የማትጠቀሚ ከሆነ please ዛሬዉኑ ጀምሪው የኔ ደርባባ🙏❤💕❤
@@bettysheger976 ቤትዬ እንዳንቺ አይደለም በየምግቤ ላይ በተን አደርጋለሁኝ ያንቺ ለየት ያለ ነው እንደሱ እሞክረዋለሁ🙏❤️
@@lulitlula4290 ጥሩነው ሉሊትዬ በምግብሽ ላይ በተን ካደረግሽም ያው ነው ዋናው ወደ ሆድ መግባቱ ነው ጎበዝ እኮ ነሽ አንቺ ታስታውቂያለሽ 🙏❤💕❤
mrign wude
wow dese yemile new b ken sent manka new mewsd yalebn
2 የሻይ ማንኪያ
ቤቲ ለ አራስ ይሆናል
Hi Betty, I saw that most of the people are asking if there is Chia seed in Ethio. I found and bought here in Addis. I got mine from mini supermarket around atlas next to Yam car import the name of the supermarket is Ethiopian Beauty. The price is a bit expensive but the type is exactly same as ur brand.
Thank you so much Maheltye good news for me if you have in Ethiopia very nice i am not expected Chia seed in Ethiopia but i am very happy so i will tell for my RUclips family by next vidio i just tell them b/of you thank you again i hope you like it Chia seed is good 🙏👍👍❤💕❤
ቤቲ እኔ ገበሬም ነኝ ። ከጓደኞቼ ጋ ኢትዮጵያውያን ቺያን በፈለጉት መጠን በማቅረብ እስከ አለማቀፍ ገበያ ለማቅረብ እየሰራን ነው። ማንኛውም ሰው በቤቱ ደጃፍ እንዲተክል በማድረግ ከሕክምና ወጭ ለመቀነስ ተዘጋጅተን እየሰራን ነው።
ወደፊት ኢትዮጵያ ውስጥ ለመዝራት ለሚፈልጉ ስልጠናን ዘሩን ማቅረብና ባመቻቸነው የውጭ ገበያ ሽያጭ መንገዶች አዘጋጅተን ግዥና ሽያጭን እናቀላጥፈዋለን ።
@@netsanetkebede6490 ሰላም ነፃነት በጣም ደስ ይላል በእውነት በጣም ደስ ብሎኛል እኔ ደግሞ ላስተዋውቅላችሁ ቃል እገባለሁ በፈለከው ጊዜ ንገረኝ አስተዋውቃለሁ በጣም ደስ ይላል እንደውም በጣም ብዙ ሰው ኢትዮጵያ ውስጥ የለም ወይ እያለ ይጠይቀኛል አንድ ተመልካቼ ብቻ አንድ ሱፐርማርኬት ውስጥ አጊንቸዋለሁ ብላ ነገረቺኝ በጣም ደስ ይላል በጣም ጥሩ ስራ እየሰራችሁ ነው የምትገኙት በርቱ🙏👍👍❤
@@bettysheger976 በጣም አመሰግናለሁ በቅርቡ ለገበያ በሚመች የብራንድና የስርጭት የፓኬጂንግና ግራፊክስ ጉዳዮች እንደተፈጸሙ ብቅ እላለሁ። በአክብሮት!
@@netsanetkebede6490 በጣም ደስ ይላል እሺ ብቅ በል ready ስትሆን ንገረኝ👍👍
መብላትም መጠጣትም? ሲበዛ ጥሩ አይመስለኝም እንዲያውም ቺያን ከወሰዳችሁ ብዙ ውሃ ጠጡ ይባላል ለምን ሲባል በሰውነታችን ያለውን ውሃ የመምጠጥ አቅም ስላለው ጉዳት እንዳያመጣ ይባላል ።
አዎ ትክክል በቀን ግማሽ የሾርባ ማንኪያ ነው ሚመከረው even ተዘፍዝፎ ካላደረ ጥሩ አይደለም
thankyou for sharing bettye chia seeds betam konjo le hulu ngr 👍❤️🥰
Thank you ስጦታዬ ቆንጆ በጣም ጠፋሽብኝ እኮ ለነገሩ እኔም ጠፍቻለሁ እመጣለሁ እሺ🙏❤💕❤
@@bettysheger976 busy hogne yene konjo and ande gebalewu iko comment alsaxim enji 🥰
@@sitotatube- እሺ የኔ ቆንጆ ችግር የለም ዋናው አንቺ ደና ሁኚ በጣም እኮ ነው የምወድሽ
Is that Dagusa? In Ethiopian language
ለቀጫጭኖች ይሆናል ወይ ብጠቀመው ችግር አለውደ?
ምንም ችግር የለውም የኔ ቆንጆ🙏
Chia seeds is in English. በአማሪኛ ስሙ ማን ይባላል? የምታውቁ ብትነግሩን ?
የታለ ሊንኩ??
ለሰጠሽን ትምህርት እናመሰግናለን ግን የሚጠቅም ቢሆንም የጎንዬሽ ጉዳትም አለው ለበለጠ መረጃ ዶክተር ብናማክር እላለሁ
እኔም በጣም አመሰግናለሁ እህቴ አዎ ሲበዛ መጠኑን አውቀን ካልወሰድነው የጎንዮሽ ጉዳት አለው🙏
የት ነው የሚገኘው ??
Wow Yeny ehet bety Betam enamesegnalen.
Thank you Tselatye ehetea enem betam amsegnalew🙏❤💕❤
Wow it's my favourite 😍 thank you for sharing Bettyel like 👍
Thank you ቤዝዬ ቆንጆ🙏❤💕❤
demrign wude
ሰላም የኔ ቆንጆ ቺያ ሲድ የት ይገኛል ኢትዮጲያ ውስጥ ? በአማርኛ ምን ይባላል?
ሰላም ሜሮንዬ ኢትዮጵያ ውስጥ ያለ አይመስለኝም ምን አልባት ትልልቅ ሱፐር ማርኬቶች ውስጥ ጠይቂ
demrign wude
Bamargha min ybalal ebaksh
Beamarigna simu yelem coz silelele
Bettye fiker wooooow amazing thank you soooo much for sharing us my dear sis and share and miss u ❤❤❤😘😘😘👌
ሳሪቾ ፍቅር my beautiful sister thank you so much miss you too my lovely ❤💕❤🌺🌺🌺
አመሰግናለሁ ግን እህት እኔ የልብ በሽታ አለብኝ ችግር ደለውም ብጠቀመው
ከመጠቀምሽ በፊት ዶክተርሽን አማክሪ
አ.አ አለ ግን ውድ ነው ቢሆንም ከጤና አይበልጥም 2500ብር ነው
አዎ ልክ ነው አሁን እንዳለ አውቄአለሁ ቪዲዮውን ከሰራሁት በኋላ ብዙ ሰው ነግሮኛል
@@HelishoDigafe Do you ever use fleexseed same as chia seed why u spend that much
ሰው ሊበዛብሽ ይችላል ግን ላኪልኝ እከፍላለሁ ብዬሽ ነበር አሰካለ ተስፋዬ እባላለሁ ኦባክሽ
ሰላም እህቴ የልብ ድካም ላለበት ሰው ይሆናል በእግዚአብሔር መልሽልኝ ለእናቴ ልልክ ነበረ የልብ ድካም አለበት እና መደኒት ትወስዳለች ምን ችግር አለው??
ሰላም ፍቅር ምንም ችግር የለውም ላኪላት ግን ቪዲዮ ላይ እንደተናገርኩት በመጠኑ ትውሰድ እሺ ሁሉም ነገር ሲበዛ የጎንዮሽ ጉዳት አለው እንደውም ለሷ በቀን አንድ የሻይ ማንኪያ በቂዋ ነው አመሰግናለሁ🙏❤
ደጋገምሺው ቃሉን
ቺያ ሲድ ለሁሉም ሰው አይስማማም በህይወቴ ድርቀት አጋጥሞኝ አያውቅም ይሕው ማስተካከል አቅቶኝ እየተሰቃየሁ ነው አንድ አመት ሆኖኛል እኔ አልመክርም ውፍረት ለመቀነስ ጥሩ ነው ተብሎ ነው ለልጄ ችግር አላጋጠማትም ለኔ ግን prune እየወሰድኩ ነው ያለሁት ለሁሉም ሰው አይጠቅምም
ሰላም ደብሪቱ ቺያ ሲድን አጠቃቀሙን ማወቅ ያስፈልጋል ከመጠን በላይ ከበዛ ሆድ ሊያደርቅ ይችላል ወይም የጎንዮሽ ጉዳት ይኖረዋል በቀን ከ 2 እስከ 3 የሻይ ማንኪያ ብቻ ነው የሚፈቀደው እሰይ ለልጅሽ ስለተስማማት በጣም ደስ ብሎኛል ስለመጣሽ በጣም አመሰግናለሁ🙏❤
@@bettysheger976 እህእቴ እኔ ከደረሰብኝ ለሰው አልመክርም በቅን እንዴ ነበር የውስድነው ከብዙ ግዜ በሗላ እንደገና ሞከርክት ግን ያው ነው እሁን ወይ የሀገር ቤት ተልባ እንዲሁም ፕሩን እየውሰድኩ ነው ያለሁት እግዚአብሄር ይድረስልኝ ከባድ ነው
Keyser kekelsh menm neger satadergi mokeryw wet tesrto ayehonem tekekelo
ቺያ ሲድ በአማርኛ ምን ይባላል ውዲ
እናመሰግናለን ቤቲዬ ውሃ የፈላ ወይስ በ ቀዝቃዛ ውሃ ነው ምንጠቀመው እሱን ብትነግሪኝ እኔ ቦርጭ አስቸግሮኛል በዛ ላይ የተለያዩ ቪዲዮ አይቻለው በጣም ብዙ ጥቅም እንዳለው አውቃለው እስካሁን ተጠቅሜ አላውቅም አሁን ግን እሞክራለሁ
ሰላም ኤደንዬ በቀዝቃዛ ዉሀ አድርገሽ ተጠቀሚ ልክ እኔ እንዳረኩት ማድረግ ትችያለሽ ምግቦችሽ ላይ ጨምረሽ መመገብ ትችያለሽ ሰላጣ ላይ መበተን ትችያለሽ🙏
ቀዝቃዛ ውሃ ።
@@bettysheger976 አመሰግናለው
@@emnetassefa2001 አመሰግናለው
ምክርሽ ጥሩ ነው ግን ከየት እናምጣው ?
ሰላም ፍርዬ የት ነው የምትኖሪው?
Amazon ላይ ግዢ አለ
በአማ ስሙምድነው
Chia seed በአማርኛ ምን ማለት ነው? አገር ውስጥ አለ?
EthioElsi የምትባለው ዩቱበር ላይ የሆነ ሰው chia seed ማለት '' ጥቁር ፌጦ'' ነው ብሎ ፅፎአል
Teliba new
በአማረኛ ስም የለውም ቺያ ሲድ ነው የሚባለው
እዴት ነው ጦት ነው ማታ በባዶ ሆድ ነው ምግብ ከተበላ ቡሀላ ነው ከምግብ በፉት በውሃ ያደረግነው በማንኛውም ሰአት መጠጣት እንችላለን
በማንኛውም ሰአት መጠቀም ትችያለሽ ምግብ ከተበላ በኋላ
shukran
Afuan
ቤቲዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ የእኔ ቆንጆ!!
እንኳን በሰላም መጣሽ🙏 እንኳን ለአብይ ፆም አደረሰሽ! እንዲሁም ለአድዋ!!
በጣም ቆንጆና ለጤናማ ተስማሚ የሆነ ነገር ነው ይዘሽልን የመጣሽሁ እኔም ስሙዚ ላይ እጠቀማለሁ አንች ደግሞ በተለያየ መልኩ ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን🙏👍👌💚💛❤💚💛❤💚💛❤
ህብስትዬ የኔ ፍቅር እንኳን ደና ቆየሽኝ እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ፀባዬ ሰናይ ስወድሽ እኮ ደሞ ናፍቀሽኛል ጠፋሽ እኮ ለነገሩ እኔም ጠፍቻለሁ i think ቪዲዬ የለቀቅሽ አይመስለኝም Notification አልመጣልኝም እስኪ አሁን ቼክ አደርጋለሁ ያ ህብስትዬ ጎበዝ ተጠቀሚው በጣም ይጠቅምሻል thank you so much እህቴ🙏❤💕❤
@@bettysheger976 ዉድድድ ዉዷ እህቴ😘😘😘🌷🌷🌷💕💕💕
@@-hibsttube9779 የኔ ቆንጆ እኔ ካንቺ በላይ ስወድሽ ባንቺ ቀልድ የለም ኑሪልኝ🙏❤💕❤💕❤💕🌺🌺
እንዴት ከረምሸእህቴ አገርቤት ያለን ከየት እናገኝዋለን እባክሸ
አለ ተብሏል
ፍሬሽ ኮርነር 2100 ብር ገዝቼዋለሁ አለ
@@SebleAbera-ok1cl በጣም ጥሩ በርቺልኝ እህቴ🙏
1 ማንኪያ ነው ወይስ2 ነው
አለ ሱኘርማርኬት።
ጥቅሙ ሀሪፍነው ግን ጉዳትየለውም ማለት ተጎዳኚ በሽታ ዮያለበትሰው እህት
ሲበዛ ነው ጉዳቱ በመጠን ከተወሰደ ግን የጎንዮሽ ጉዳት አለው
ጥቅሙ ምንድነነው???ለምን ለምን ይጠቅማል????
በአረበኛ ስሙምድነው
ስላም የኒ ቆንጆ ለቤትሽ አድስ ነኝ አመሰግናለሁ እቤቴ አለ ግን አልጠቀምም ነበር ክበሪልኝ ላይክ ሰብ አርጌለሁ በርቺ 😘🙏🙏
በጣም አመሰግናለሁ seadiii እንኳን ደና መጣሽ please ተጠቀሚው በጣም ትወጂዋለሽ እሺ 🙏❤❤
@@bettysheger976 እሺ የኒ ፍቅር ጀምሬያለሁ መጠቀም 😘🙏🙏🙏
የኔ ውድ ዋጋው ስንት ነው ፈልጌ ነበር
thanks mother
Thank you Roza🙏❤
መፊጨት አይቻልም?
ይቻላል እኔ ፈጭቼ ነዉ የምጠቀመዉ።
Chia seed bamrgna MN ybslal??
እህቴ ለብቻ ነው imibelw iski asrejign
እባኪሺ ዓርብ ሃገር ካለ ሰሙ እፍልግልኝ
ሰላም ብያለሁ አረብ ሀገር አለ በአረብኛ ስሙ ምን እንደሚባል አላውቅም ግን ጠይቄ እነግርዎታለሁ🙏
አለ በየዱካኑ
ሽያ ነው እሚባል ባረበኝ
@@semryatefra7411 አመሰግናለሁ🙏❤
በአረብኛ "ብዝረ ሸእያ" ይባላል የሚሸጠው ደሞ አጣር ቅመማቅመም ከሚሸጡበት ቦታ ነው
Thankyou 🙏🙏🙏🙏
You well come thank you nunuye🙏❤💕❤
እኔ ያላ chia seeds ማኖር አልቺልም በጣም ነው የምዎዳዉ በታለይ ከሳላጣ ጋር yummy 🙄🙄🙄
ትክክል ጎበዝ ሊድዬ እህቴ ሁሌም ተጠቀሚው በጣም ቆንጆ ነው🙏❤💕❤
@@bettysheger976 እሽ የኔ ቆንጆ ❤️💋
@@lidiyaqueenofmamanddad187 ❤❤❤ አትጥፊ እህቴ
@@bettysheger976 እሽ 🙏
ስሙን. በአማርኛ. ብነግሪን. ሁላችሁም. በማናውቀው ሆነብን ስሙ
ሰላም kid ኢትዮጵያ ውስጥ ያለ አይመስለኝም ቢኖር ስሙ ይታወቅ ነበር ስለዚህ ስሙን አላቀውም ከሌለ ኢትዮጵያ ውስጥ ካልበቀለ ማወቅ አይቻልም
demrign wude
Tnkyu ❤
Thank you.
You well come Rodasye🙏
መፍጨት አይቻልም እንደተልባ?
አለ
እህት ሁለት አይነት አሉ ኤሄን አቸያለዉ 👆 አድ አለ ጥቁርነዉ ጥቁሩ ሲዘፈዘፍ በጣም ይፍራል ነጭ ልክ እደ ጄሊ ይሆናል እና የትኛዉነዉ ኦርጅናሉ?
demrign wude
Thanks bettye for sharing. ...
Thank you selinaye konjo🙏❤💕❤
@@bettysheger976 😘😘😍ፈጣሪ ይባርክሽ በጣም ጠቃሚ ነገር አሳወቅሽን ቤቲዬ አሁን እየበላሁ ነው።
@@selinahabshawit1414 ጎበዝ Selinaye በርቺልኝ እህቴ🙏❤💕❤
እህት ግዴታ ጠዋት ነው ምንወስደው ወይስ በማንኛውም ሰአት
ሰላም Hanan በማንኛውም ሰአት መውሰድ ትችያለሽ ምንም ችግር የለውም🙏❤
@@bettysheger976 አመሰግናለው ውዴ🙏
chia asid minidinawu yetis enagegnalin?
ቺያ ሲድ ምንድነው? ኢትዮጵያ ውስጥ አለ ወይ?
ቺያ ሲድ ማለት ልክ እንደተልባ ዘር ነው የሚመስለው ጥቁር ከለር ነው እንደኑግ ለጤና ጠቃሚ ለክብደት መቀነስ ኢትዮጵያ ውስጥ ያለ አይመስለኝም
ስሙ ሁሉም ባታ ይህ ነው
እኔጋ ይሸጣል
I tried it many times ,2kg.not much better than flax seeds
ዉዴ፣ለፀጉር፣አጠቃም፣አሳይኝ
አሳይቻለሁ ለፀጉር ጊቢ እና እይው እህቴ🙏