Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ውድ ቤተሰቦቼ እንኳን ደና መጣችሁ ቪዲዮዬን ስለምታዪልኝ እና ስለምታበረታቱኝ በጣም አመሰግናለሁ like👍 ማድረጋችሁንም አትርሱ እወዳችኋለው ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 💚💛❤
ቻሲድ ምንድን ነው???❤❤❤❤
ሰላም እንዴት ነሽ የሻይ ማንኪያ ነው የሾርባ ማንኪያ ?
ይገርማል ጠጡ ተባለ ጠጣን በጣም የሆድ ድርቀት ያመጣል።አሁን ደሞ ለፊት ተባለ የት ነው ጥናቱ።
በጣም አሪፍ ነው ግን የሻይ ማንኪያ ነው የሾርባ ማንኪያ ?
ኦሊቫ ኦይል ግን የምግብና ለፀጉር የምንጠቀመዉ ይለያያል plz መልሽልኝ በተረፈ በርቺ ጎበዝ ነሽ
ቤቲዬ የእኔ ውድ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ጥሩ ጠቃሚ የሆነ ቪዲዮ ነው እናመሰግናለን የእኔ መልካም በርቺልኝ👍👏👌ሼር❤🙏
ቤቲሻ የምወድሽ እህቴ በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ🙏❤💕❤
ቤትዬ በጣም አሪፍ ተመችቶኛል ለሴት እህቶቻችን ጥሩ መላ ነው ያሳየሻቸው👌። ደሞ ከቃሎችሽ ውስጥ በፊንገራችሁ, በቀዳዳው ነካነካ, የሚሉት ተመችቶኛል😋
የኔ ዉድ እህት ቤቲዬ እንኳን በሰላም መጣሽልኝ የቺያ ሲድ ጥቅሙ ተዘርዝሮ አያልቅም ጎበዝ እኮ ነሽ ቺያ ሲድ በጣም ጥቅሙ ጥሩ እንደሆነ ባዉቅም ለፀጉርና ለፊታችን ተጠቅሜዉ አላዉቅም አንቺ ጥሩ ነዉ ካልሽ ጥሩ ነዉ ማለት ነዉ እኔም እጠቀመዋለሁ። ከዛ ፋ ብልጭ ማለት ነዉ። ልዩ ነሽ ስልሽ የኔ ዉድ የኔ ባትሆኚ ይቆጨኝ ነበር። 💕💕🌺👌👍ሼር
ነፂዬ my beautiful sister thank you so much በኔ እንዴት እንደምትተማመኚ አውቃለሁ አንቺም ለኔ ልዩ ነሽ የተባረክሽ ሴት ልዩ ቅን ደግ ጨዋ እንደምወድሽ ታውቂዋለሽ ኑሪልኝ የኔ ቆንጆ🙏❤💕❤🌺🌺
.እባክሽ የአማርኛ ስሙን ንገሪኝ
ቆንጅዬ በአማርኛ ስሙን አላውቀውም ብዙ ሰው ይጠይቀኛል ግን ስም ያለው አይመስለኝም ይቅርታ
ድብርቅ ይሉታል በገጠር
ውደ መልሽልኝ በናትሽ ተምግብ በፊት ጧት ጧት ነው የሚጠጣው ንገሪኝ በተረፍ በርች ለፀጉር እና ለፊት የቆየ ቢሆን ችግር አለው እደ መልሽልኝ የቆየ አለ እኔጋር ተምጥለው ልጠቀመው ነበር
Ahun degmo wed chia gebachu esu qertachu neber
በደንብ እንዲደቅልን ጥሬውን ፈጭተን ብንዘፈዝፈውስ?
ባረበኛ ምዲነው ስሙ?
አህለን ውዴ በጣም ጥሩ ነገር ነው የምትሰሪው ቺያ ሲድን መጠቀም ጀምርኩ እድሜ ላንቺ እስኪ ይህን ልስማ በተረፈ በርቺ
እሰይ ሶፊያዬ እንኳን የጀመርሽ በጣም ደስ ብሎኛል አመሰግናለው የኔ ውድ🙏❤💕❤
ቤትዬ አልተቻልሽም የቺያ ሲድ ጥቅሙ በዝቶል ምርጥ ስራ ነው እናመስግናለን ላይክ ሼር🙏👍🏽❤️
ሉሊትዬ 😂😂 አልተቻልኩም አይደል እኔም በጣም አመሰግናለሁ የምወድሽ እህቴ🙏❤💕❤
ቤቲየ ውድ ዋው የሚገርም ትክክለኛ ውህዶችን ነው ሁሌም የምታቀርቢልን ለጸድጉራችንም ሆነ ለ ጤናችን የቺያ ሲድ ደሞ ይበልጥ ተስማሚ እንደሚሆን ይመስለኛል ስላካፈልሽን አመሰግ ናለሁ 💕💕ሼር
ፍሪታዬ የኔ ቆንጆ የምወድሽ እህቴ በጣም አመሰግናለሁ please ሞክሪው ትወጂዋለሽ🙏❤💕❤
demrign emelisalew bekininet betemagninet
ቤትዬ ሁሌም ስለምታካፍይን ጠቃሚ ነገሮች እናመሰግናለን በርችልኝ ዬኔ ውድ ክብር በይልኝ 🙏👍🙏❤️
አሜን አሜን አመሰግናለሁ ዬርድዬ የምወድሽ የኔ ሰው አክባሪ ተባረኪልኝ🙏❤💕❤
ውድ ሳውዲ ምን ይባላል
በአማርኛ ቺያ ሲድ ምንድ ነው
በአማርኛም ቺያ ሲድ ነው
ene takabeche betam arif betam gen ke sagure lay alotam belo aschagerogal
ቤቲዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ የእኔ ቆንጆ!! ዋዉዉዉ! በጣም ቆንጆ የፀጉር የፊት ማስክ ነው ያሳየሽን ፀጉርሽ በጣም ነው ለዉጥ ያመጣዉ ቤቲዬ ሁሌም በጣም ቆንጆና ለየት ያለ ነገር ነው የምታሳይን ቀጥይበት ተመችቶኛል እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን ክበሪልኝ🙏👍👍👌👌😍😍😘😘😘
ህብስትዬ የኔ ፍቅር የምወድሽ እህቴ ያንቺም ሰላም ይብዛልኝ በጣም አመሰግናለሁ ኑሪልኝ🙏❤💕❤
ቤቲሻ ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደና መጣሽ ዋዎ በጣም ደስ የሚል አረፍ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ
አሜን አሜን ሀይሚዬ የኔ እህት በጣም አመሰግናለሁ🙏❤❤
ሳንዘፈዝፈው ቢፈጭስ
ቤቲዬ በጣም አሪፍ ስራ ነው በርቺልኝ😍😘
ገና አሁን ሳይሽ እህት ፀጉሬ ይበጣጠስል በተለይ ጫፍ ክርችፍ ይላል ቅባት አይቀበልም ተልባ ሞከርኩ ምንም አይመለስም
ቺያ ሲድ በኣማርኛ ምንድ ነው
ኢትዮጵያ የለም ከውጪ ሀገር ነው የሚገባው ወደሀገራችን እናም ሌላ ስም የለውም በዚሁ ነው ሚጠራው
ስላም ቤትዬ የዛሬው ደግሞልዩ ነው ኧረ አልተቻልሽም በርቺ ስራዎችሽን በሙሉ ሳላደንቅልሽ አላልፍም Good job
Thank you ሰኒቾ my beautiful sister miss you🙏❤❤
Missed you too sis
HelloYou did a great job yes he has a big benefit for Nail skin and hair so proud of you Bettye
Thank you so much senicho my sis.🙏❤
እኛ ለመጠጣት ለምግብ እየተጠቀምን ነዉ
በጣም ጥሩ ነው ተጠቀሙት👍
ቺያ ዘር በኢትዩጵያ የት ይገኛል ዋጋውስ
ቺ አሢድ ስሙ ምንድን ነው አደንጓሬ ይመሥላል
ምንዘፈዚፈው በሙቅ ውሀ ነው ወይስ በቀዝቀዛ
የሚጠጣ ከሆነ በቀዝቃዛ ውሀ ዘፍዝፎ ማሳደር ከዛ ጠዋት መጠጣት
welcome bettye thankyou for sharing enem mokirawalewu 👍👍🥰
Sitotaye yenk konjo Amsegnalhu please mokerew tewejewalsh🙏❤💕❤
@@bettysheger976 eshi yene konjo ❤️👍🥰
በአማርኛ ስሙ ምድነው ወይም በአረብኛ ንገሪኝ አትለፊኝ
በአማርኛ ስሙን አላቀውም ያለው አይመስለኝም እባካችሁ ተመልካቾቼ በአረብኛ ስሙን የምታውቁት ፃፉላት አመሰግናለሁ🙏
facten keza mazafzaf enchelalen
በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ። ግን ቺያ ሲድ ኢትዮጸጵያ ከሌለ አማዞን ላይ ይገኝ ይሆን?
እኔም አመሰግናለሁ አዎ አማዞን ላይ አለ ሊንኩን ዲስክርብሽን box ውስጥ አስቀምጫለሁ
ቺያ እብድ ምንድን ነው
😂😂😂😂😂😂😂😂
Bettye I like the Chia seeds mixture both for face and hair growth I will definitely try it thank you 👍
Fritaye my beautiful sister ❤ thank you again please try it you will like it🙏❤💕❤
አለኝ በተለይ ለፊቴ
በጥሬዉ ብንፈጨዉስ እማ
ሀቢቢቲ ሥወድሽ እኔ ጋ አለ እደት እደምጠቀም ጠፍቶኝ ነበር ሽክረን
እኔም አመሰግናለሁ umi እህቴ እኔም እወድሻለሁ🙏❤
ላገኘ የምችልቨትን ጠቁሚኛ ቤቲ
ሰላም አስካለ የት ነው የምትኖሪው?
ሸዋ ሱፐር ማርኬት
Mamy amsgnlh dukan hj agzhlh arboch bet aylh gan sexqmu alym kanch saltrdaw axqmwlh❤
በጣም እናመሰግናለን
እኔም በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ🙏❤💕❤
ከሩዝ ውሀ ጋ ቀላቅዬ ብቀባው ችግር አለው እንዴ?????
ሰላም ሰላምሽ ይብዛ ማማየዋውውውውልውውው በጣም ሀሪፍ ስራነው በርችልኝ እናመሰግናለን በቅንነት ቤተሰብ አድርጉኝ
አመሰግናለሁ Hawa እሺ🙏
Question this is for just lady all included for a man??
Adye 😂 no problem for man also you can use it🙏
Thank you for sharing
ቺያ ስድ እባክሽ የት አገኛለሁ??
ዉጭ ከሆንሺ ማንኛዉም ሱፐር ማርኬት
Tebarki ehta
አሜን አሜን ሰንዬ🙏❤
የት ይገኛል ?
Anee alryi silk quxr asqmxu . l. Klo 5000. 00naw
ባንፈጭውስ
ሲፈጭ የበለጠ ጥሩ ነው
Good job 👏 👍
Thank you Helenye🙏❤
Chia seed yet yegegnal
የት ነው የሚኖሩት
ውዴ ቺያሲድን በየቀኑ ከውሀ ጋ ብንጠጣው ጉዳት አለው ?
ሰላም Sofia በየቀኑ ብትጠጪው ምንም ጉዳት የለውም ግን ከ 2 የሻይ ማንኪያ በላይ እንዳትጠጪ አደራ አደራ 🙏❤
እሺ ውዴ ሽኩረን
@@sofiaalfalah935 አፍዋን ሶፊዬ❤
አላቀውም
መቀቀል አይቻልም እንዴ?
ሰላም Karima አይ አትቀቅይው ንጥረ ነገሩን ለማግኘት ሳይቀቀል ነው መሆን ያለበት ለ ረጅም ሰአት መንከር ብቻ ነው🙏
@@bettysheger976 እሺ አመሰግናለሁ በርቺ🌹🌹
WOW 😍😍😍😍❤❤❤❤❤
Thank you astuye 🙏❤💕❤💕❤
አኔም ጀምራለሁ
Ok ጀምሪ በጣም ቆንጆ ነው🙏
Hi
wellcome my dear💕chia seed ...never tried be4,,hmmmmm....very interesting my dear✅✅shared✅
ሩትዬ ቆንጆ my sis.thank you so much please try it you will like it🙏❤💕❤
@@bettysheger976 absolutely ✅
ቤቲዬ 😍😍
ህብስትዬ የኔ ፍቅር ስወድሽ🙏❤💕❤
ውውውውው 👌👌👌👌👍👍👍
❤❤❤❤
Eshi
በአማርኛ ስም የለዉም ቺያ ነዉ
በአማርኛ ስም የለውም እህቴ
Waw❤❤❤❤🎉🎉🎉
Thank you ❤❤❤
ባማረኛ ስሙ ምድነው ቺያሲድ እህቶች
Share Like sis 🌹🌹🌹🌹👌👌
Thank you Hiwetye my sis.🙏❤💕❤
ም ን ድ ን : ነው : ስ ሙ ፌ ጦ ፡ነው
Tebrky
❤❤❤❤😍😍😍
መስቱዬ የኔ ቆንጆ ስወድሽ🙏❤💕💕❤🌺🌺
You put too much chi aside.
ዎው ቆንጅ ነው i live chia seed #rowfoodletay 👈
አመሰግናለሁ Rowfood🙏❤
ውድ ቤተሰቦቼ እንኳን ደና መጣችሁ ቪዲዮዬን ስለምታዪልኝ እና ስለምታበረታቱኝ በጣም አመሰግናለሁ like👍 ማድረጋችሁንም አትርሱ እወዳችኋለው ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 💚💛❤
ቻሲድ ምንድን ነው???❤❤❤❤
ሰላም እንዴት ነሽ የሻይ ማንኪያ ነው የሾርባ ማንኪያ ?
ይገርማል ጠጡ ተባለ ጠጣን በጣም የሆድ ድርቀት ያመጣል።አሁን ደሞ ለፊት ተባለ የት ነው ጥናቱ።
በጣም አሪፍ ነው ግን የሻይ ማንኪያ ነው የሾርባ ማንኪያ ?
ኦሊቫ ኦይል ግን የምግብና ለፀጉር የምንጠቀመዉ ይለያያል plz መልሽልኝ በተረፈ በርቺ ጎበዝ ነሽ
ቤቲዬ የእኔ ውድ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ጥሩ ጠቃሚ የሆነ ቪዲዮ ነው እናመሰግናለን የእኔ መልካም በርቺልኝ👍👏👌ሼር❤🙏
ቤቲሻ የምወድሽ እህቴ በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ🙏❤💕❤
ቤትዬ በጣም አሪፍ ተመችቶኛል ለሴት እህቶቻችን ጥሩ መላ ነው ያሳየሻቸው👌። ደሞ ከቃሎችሽ ውስጥ በፊንገራችሁ, በቀዳዳው ነካነካ, የሚሉት ተመችቶኛል😋
የኔ ዉድ እህት ቤቲዬ እንኳን በሰላም መጣሽልኝ የቺያ ሲድ ጥቅሙ ተዘርዝሮ አያልቅም ጎበዝ እኮ ነሽ ቺያ ሲድ በጣም ጥቅሙ ጥሩ እንደሆነ ባዉቅም ለፀጉርና ለፊታችን ተጠቅሜዉ አላዉቅም አንቺ ጥሩ ነዉ ካልሽ ጥሩ ነዉ ማለት ነዉ እኔም እጠቀመዋለሁ። ከዛ ፋ ብልጭ ማለት ነዉ። ልዩ ነሽ ስልሽ የኔ ዉድ የኔ ባትሆኚ ይቆጨኝ ነበር። 💕💕🌺👌👍ሼር
ነፂዬ my beautiful sister thank you so much በኔ እንዴት እንደምትተማመኚ አውቃለሁ አንቺም ለኔ ልዩ ነሽ የተባረክሽ ሴት ልዩ ቅን ደግ ጨዋ እንደምወድሽ ታውቂዋለሽ ኑሪልኝ የኔ ቆንጆ🙏❤💕❤🌺🌺
.እባክሽ የአማርኛ ስሙን ንገሪኝ
ቆንጅዬ በአማርኛ ስሙን አላውቀውም ብዙ ሰው ይጠይቀኛል ግን ስም ያለው አይመስለኝም ይቅርታ
ድብርቅ ይሉታል በገጠር
ውደ መልሽልኝ በናትሽ ተምግብ በፊት ጧት ጧት ነው የሚጠጣው ንገሪኝ በተረፍ በርች ለፀጉር እና ለፊት የቆየ ቢሆን ችግር አለው እደ መልሽልኝ የቆየ አለ እኔጋር ተምጥለው ልጠቀመው ነበር
Ahun degmo wed chia gebachu esu qertachu neber
በደንብ እንዲደቅልን ጥሬውን ፈጭተን ብንዘፈዝፈውስ?
ባረበኛ ምዲነው ስሙ?
አህለን ውዴ በጣም ጥሩ ነገር ነው የምትሰሪው ቺያ ሲድን መጠቀም ጀምርኩ እድሜ ላንቺ እስኪ ይህን ልስማ በተረፈ በርቺ
እሰይ ሶፊያዬ እንኳን የጀመርሽ በጣም ደስ ብሎኛል አመሰግናለው የኔ ውድ🙏❤💕❤
ቤትዬ አልተቻልሽም የቺያ ሲድ ጥቅሙ በዝቶል ምርጥ ስራ ነው እናመስግናለን ላይክ ሼር🙏👍🏽❤️
ሉሊትዬ 😂😂 አልተቻልኩም አይደል እኔም በጣም አመሰግናለሁ የምወድሽ እህቴ🙏❤💕❤
ቤቲየ ውድ ዋው የሚገርም ትክክለኛ ውህዶችን ነው ሁሌም የምታቀርቢልን ለጸድጉራችንም ሆነ ለ ጤናችን የቺያ ሲድ ደሞ ይበልጥ ተስማሚ እንደሚሆን ይመስለኛል ስላካፈልሽን አመሰግ ናለሁ 💕💕ሼር
ፍሪታዬ የኔ ቆንጆ የምወድሽ እህቴ በጣም አመሰግናለሁ please ሞክሪው ትወጂዋለሽ🙏❤💕❤
demrign emelisalew bekininet betemagninet
ቤትዬ ሁሌም ስለምታካፍይን ጠቃሚ ነገሮች እናመሰግናለን በርችልኝ ዬኔ ውድ ክብር በይልኝ 🙏👍🙏❤️
አሜን አሜን አመሰግናለሁ ዬርድዬ የምወድሽ የኔ ሰው አክባሪ ተባረኪልኝ🙏❤💕❤
ውድ ሳውዲ ምን ይባላል
በአማርኛ ቺያ ሲድ ምንድ ነው
በአማርኛም ቺያ ሲድ ነው
ene takabeche betam arif betam gen ke sagure lay alotam belo aschagerogal
ቤቲዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ የእኔ ቆንጆ!!
ዋዉዉዉ! በጣም ቆንጆ የፀጉር የፊት ማስክ ነው ያሳየሽን ፀጉርሽ በጣም ነው ለዉጥ ያመጣዉ ቤቲዬ ሁሌም በጣም ቆንጆና ለየት ያለ ነገር ነው የምታሳይን ቀጥይበት ተመችቶኛል እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን ክበሪልኝ🙏👍👍👌👌😍😍😘😘😘
ህብስትዬ የኔ ፍቅር የምወድሽ እህቴ ያንቺም ሰላም ይብዛልኝ በጣም አመሰግናለሁ ኑሪልኝ🙏❤💕❤
ቤቲሻ ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደና መጣሽ ዋዎ በጣም ደስ የሚል አረፍ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ
አሜን አሜን ሀይሚዬ የኔ እህት በጣም አመሰግናለሁ🙏❤❤
ሳንዘፈዝፈው ቢፈጭስ
ቤቲዬ በጣም አሪፍ ስራ ነው በርቺልኝ😍😘
ገና አሁን ሳይሽ እህት ፀጉሬ ይበጣጠስል በተለይ ጫፍ ክርችፍ ይላል ቅባት አይቀበልም ተልባ ሞከርኩ ምንም አይመለስም
ቺያ ሲድ በኣማርኛ ምንድ ነው
ኢትዮጵያ የለም ከውጪ ሀገር ነው የሚገባው ወደሀገራችን እናም ሌላ ስም የለውም በዚሁ ነው ሚጠራው
ስላም ቤትዬ የዛሬው ደግሞልዩ ነው ኧረ አልተቻልሽም በርቺ ስራዎችሽን በሙሉ ሳላደንቅልሽ አላልፍም Good job
Thank you ሰኒቾ my beautiful sister miss you🙏❤❤
Missed you too sis
Hello
You did a great job yes he has a big benefit for Nail skin and hair so proud of you Bettye
Thank you so much senicho my sis.🙏❤
እኛ ለመጠጣት ለምግብ እየተጠቀምን ነዉ
በጣም ጥሩ ነው ተጠቀሙት👍
ቺያ ዘር በኢትዩጵያ የት ይገኛል ዋጋውስ
ቺ አሢድ ስሙ ምንድን ነው አደንጓሬ ይመሥላል
ምንዘፈዚፈው በሙቅ ውሀ ነው ወይስ በቀዝቀዛ
የሚጠጣ ከሆነ በቀዝቃዛ ውሀ ዘፍዝፎ ማሳደር ከዛ ጠዋት መጠጣት
welcome bettye thankyou for sharing enem mokirawalewu 👍👍🥰
Sitotaye yenk konjo Amsegnalhu please mokerew tewejewalsh🙏❤💕❤
@@bettysheger976 eshi yene konjo ❤️👍🥰
በአማርኛ ስሙ ምድነው ወይም በአረብኛ ንገሪኝ አትለፊኝ
በአማርኛ ስሙን አላቀውም ያለው አይመስለኝም እባካችሁ ተመልካቾቼ በአረብኛ ስሙን የምታውቁት ፃፉላት አመሰግናለሁ🙏
facten keza mazafzaf enchelalen
በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ። ግን ቺያ ሲድ ኢትዮጸጵያ ከሌለ አማዞን ላይ ይገኝ ይሆን?
እኔም አመሰግናለሁ አዎ አማዞን ላይ አለ ሊንኩን ዲስክርብሽን box ውስጥ አስቀምጫለሁ
ቺያ እብድ ምንድን ነው
😂😂😂😂😂😂😂😂
Bettye I like the Chia seeds mixture both for face and hair growth I will definitely try it thank you 👍
Fritaye my beautiful sister ❤ thank you again please try it you will like it🙏❤💕❤
demrign emelisalew bekininet betemagninet
አለኝ በተለይ ለፊቴ
በጥሬዉ ብንፈጨዉስ እማ
ሀቢቢቲ ሥወድሽ እኔ ጋ አለ እደት እደምጠቀም ጠፍቶኝ ነበር ሽክረን
እኔም አመሰግናለሁ umi እህቴ እኔም እወድሻለሁ🙏❤
ላገኘ የምችልቨትን ጠቁሚኛ ቤቲ
ሰላም አስካለ የት ነው የምትኖሪው?
ሸዋ ሱፐር ማርኬት
Mamy amsgnlh dukan hj agzhlh arboch bet aylh gan sexqmu alym kanch saltrdaw axqmwlh❤
በጣም እናመሰግናለን
እኔም በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ🙏❤💕❤
ከሩዝ ውሀ ጋ ቀላቅዬ ብቀባው ችግር አለው እንዴ?????
ሰላም ሰላምሽ ይብዛ ማማየ
ዋውውውውልውውው በጣም ሀሪፍ ስራነው በርችልኝ እናመሰግናለን በቅንነት ቤተሰብ አድርጉኝ
አመሰግናለሁ Hawa እሺ🙏
Question this is for just lady all included for a man??
Adye 😂 no problem for man also you can use it🙏
Thank you for sharing
ቺያ ስድ እባክሽ የት አገኛለሁ??
ዉጭ ከሆንሺ ማንኛዉም ሱፐር ማርኬት
Tebarki ehta
አሜን አሜን ሰንዬ🙏❤
የት ይገኛል ?
Anee alryi silk quxr asqmxu . l. Klo 5000. 00naw
ባንፈጭውስ
ሲፈጭ የበለጠ ጥሩ ነው
Good job 👏 👍
Thank you Helenye🙏❤
Chia seed yet yegegnal
የት ነው የሚኖሩት
ውዴ ቺያሲድን በየቀኑ ከውሀ ጋ ብንጠጣው ጉዳት አለው ?
ሰላም Sofia በየቀኑ ብትጠጪው ምንም ጉዳት የለውም ግን ከ 2 የሻይ ማንኪያ በላይ እንዳትጠጪ አደራ አደራ 🙏❤
እሺ ውዴ ሽኩረን
@@sofiaalfalah935 አፍዋን ሶፊዬ❤
አላቀውም
መቀቀል አይቻልም እንዴ?
ሰላም Karima አይ አትቀቅይው ንጥረ ነገሩን ለማግኘት ሳይቀቀል ነው መሆን ያለበት ለ ረጅም ሰአት መንከር ብቻ ነው🙏
@@bettysheger976 እሺ አመሰግናለሁ በርቺ🌹🌹
WOW 😍😍😍😍❤❤❤❤❤
Thank you astuye 🙏❤💕❤💕❤
አኔም ጀምራለሁ
Ok ጀምሪ በጣም ቆንጆ ነው🙏
Hi
wellcome my dear💕chia seed ...never tried be4,,hmmmmm....very interesting my dear✅✅shared✅
ሩትዬ ቆንጆ my sis.thank you so much please try it you will like it🙏❤💕❤
@@bettysheger976 absolutely ✅
ቤቲዬ 😍😍
ህብስትዬ የኔ ፍቅር ስወድሽ🙏❤💕❤
demrign emelisalew bekininet betemagninet
ውውውውው 👌👌👌👌👍👍👍
❤❤❤❤
Eshi
በአማርኛ ስም የለዉም ቺያ ነዉ
በአማርኛ ስም የለውም እህቴ
Waw❤❤❤❤🎉🎉🎉
Thank you ❤❤❤
ባማረኛ ስሙ ምድነው ቺያሲድ እህቶች
Share Like sis 🌹🌹🌹🌹👌👌
Thank you Hiwetye my sis.🙏❤💕❤
ም ን ድ ን : ነው : ስ ሙ
ፌ ጦ ፡ነው