ምጥን እና ነጭ ሽሮ ሙሉ አዘገጃጀት| how to prepare Ethiopian chickpea powder shiro

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 сен 2024
  • ሽሮ ለ10ኪሎ
    እርጥብ ቅመም
    ነጭ ሽንኩርት 3ኪሎ
    ቀይ ሽንኩርት1ኪሎ
    ዝንጅብል 0.5ኪሎ
    በሶብላ የ10ብር
    የመጥበሻ ቀጠል የ10ብር
    ደረቅ ቅመም
    ኮረሪማ 1ኪሎ
    ነጭ አዝሙድ 0.5ኪሎ
    ደረቅ በሶብላ ሩብ
    ጨው 0.5ኪሎ
    ለምጥኑ 1ኪሎ በርበሬ
    እኔ ለቤቴ በዚህ መልኩ ነው የማዘጋጀው።
    አስተያየት ወይም ጥያቄ ካላችሁ ከስር ፃፉልኝ ።

Комментарии • 283

  • @ejigemoya
    @ejigemoya  2 года назад +60

    ሽሮ ለ10ኪሎ
    እርጥብ ቅመም
    ነጭ ሽንኩርት 3ኪሎ
    ቀይ ሽንኩርት1ኪሎ
    ዝንጅብል 0.5ኪሎ
    በሶብላ የ10ብር
    የመጥበሻ ቀጠል የ10ብር
    ደረቅ ቅመም
    ኮረሪማ 1ኪሎ
    ነጭ አዝሙድ 0.5ኪሎ
    ደረቅ በሶብላ ሩብ
    ጨው 0.5ኪሎ
    ለምጥኑ 2ኪሎ በርበሬ
    እኔ ለቤቴ በዚህ መልኩ ነው የማዘጋጀው።
    አስተያየት ወይም ጥያቄ ካላችሁ ከስር ፃፉልኝ ።

    • @bettyeshetu167
      @bettyeshetu167 2 года назад +5

      ሰላም እጅግየ ምጥን ሽሮውን ስታዘጋጂ 10 ኪሎ ሽሮ ላይ 1ኪሎ በርበሬ በቂ ነው???

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад +2

      ለ 10 ኪሎ 2 ኪሎ በርበሬ ነው የሚገባው እኔ በግማሽ አካፍዬው ነው

    • @careyehune4277
      @careyehune4277 2 года назад

      0.5 ማለት ግማሽ ለማለት ነው

    • @edmalemayinadis9426
      @edmalemayinadis9426 2 года назад

      0.5 ኪሎማለት ምንማለትነው

    • @masetewalyenuren4078
      @masetewalyenuren4078 Год назад

      Telikalachu wod wochi ?

  • @Amihabsawit-ix8rv
    @Amihabsawit-ix8rv 7 дней назад

    የኔ እናት የኔ ወርቅ የኔ አለም እንዴት እንደወደድኩሽ ሺ አመት ያኑርልን

  • @hanamelese5539
    @hanamelese5539 2 года назад +10

    ማዘር በጣም ባለሞያ ነሽ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ የነቃል እድልኛ ናቸው እንቺን የምሰለ እናት ስላላቸው !!

  • @tgmi2169
    @tgmi2169 2 года назад +6

    የሜሉ እና የቃል እናት እነዛን ምርጦች ልጆች ያሳ ደጉ እርሶ ባለሞያ ስለሆኑ ነው ከልጆችዎ በብዙ ተጠቅሜያለሁ እርሶም በርቱልኝ እናመሰግናለን

  • @fatumatube4772
    @fatumatube4772 2 года назад +19

    እረጅም እድሜና ጤና ለእናቶች አሁንስ እናት ባላችሁ ቀናሁ።እናቶቻችሁን ረጅም እድሜ ያኑርላችሁ።

  • @hirutkidanemariam5364
    @hirutkidanemariam5364 Год назад +2

    ማዘጋጀት በጣም ከባድ ' ጀግና ነሽ🙏

  • @fetleabate2733
    @fetleabate2733 2 года назад +2

    መልክ ስጠኝ ሙያ ከጎረቤት፡ይባል የለ፡ የቃል እናት እጆት ይባረክ፡ በርቱ ብዙ ሙያ እንጠብቃለን ።

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      በጣም አመሰግናለሁ

  • @sewunetyohanes7385
    @sewunetyohanes7385 Год назад +2

    እናት ሁሌም ትኑር እረጅም እድሜ ይስጥልኝ የኔ እናት ከመሚገባኝ በላይ ተምሬያለው

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  Год назад

      በጣም አመሰግናለሁ

  • @user-te6le9ls6q
    @user-te6le9ls6q День назад

    wowww ejes yebarek balemoya

  • @tsigekifle9115
    @tsigekifle9115 Год назад +1

    በጣም ተባረኪልን የኔ እናት መጠኑን ማሰልጠኛ ቀመጥሽ ሁሉንም ነገር ስታዘጋጁ መጠኑን አስቀምጭልን 👏👏👏👏

  • @sabaaman8259
    @sabaaman8259 8 месяцев назад +8

    "የአስር ብር" ብሎ recipe የለም. አንድ ስኒ, ኩባያ, ማንኪያ... ግራም እሱም ካልሆነ አንድ ጭብጥ, ሁለት ጭብጥ ... መባል አለበት :: አይመስላችሁም?

  • @MeseretDeme-kn1jm
    @MeseretDeme-kn1jm Год назад +1

    እድሜ ጸጋው ያብዛሎት እናታችን ተባረኩልን በእውነት👍❤❤

  • @lemlemdagnaw7573
    @lemlemdagnaw7573 2 года назад +5

    የኔ እናት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ በጣም ደስ ሚል አሰራር ነው 👍👍👍👍👍😘😘😘

  • @mominaahmed1784
    @mominaahmed1784 2 года назад +2

    Masha allah ye mefichawan neger sayenegerun usa gebu melekam zegi temegnichalew 👍👍👍👍

  • @mikiabera3018
    @mikiabera3018 2 года назад +2

    ዋውበጣም አረፉ ነው

  • @hanademre2571
    @hanademre2571 11 месяцев назад +1

    እድሜና ጤና ይስጥልን እናታችን ምርጥ ባለሙያ

  • @genetteferi9552
    @genetteferi9552 8 месяцев назад +1

    ባለሞያ እጅሽ ይባረክ

  • @muna3074
    @muna3074 Год назад +5

    እኛም በጣም እንወዶታለን በርቱ ።ማሽኑን መፍጫውን የት እንደገዙ ቢነግሩን እና በትዛዝ ይሠሩ ከሖነ እንዴት እናግኞት ቢነግሩን

  • @selamweynay498
    @selamweynay498 2 года назад +1

    እናመሰግናለን በጣም በርበሬ አዘሀጃጀት አሳይን እባክሽን

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      አለ ተመልከቺ

  • @selamawitmohammed3192
    @selamawitmohammed3192 Год назад +2

    thanks to you enem arif meten asfechew

  • @terefemolla544
    @terefemolla544 2 месяца назад

    ማዘርዬ እጆት ይባረክ ምርጥ ሙያ ነው

  • @haimanotsileshi136
    @haimanotsileshi136 2 года назад +1

    እጅግዬ ባለሙያ ስወድሽ እኮ ምርጥ እናት በርቺ

  • @mewdedgetachew8747
    @mewdedgetachew8747 2 года назад +1

    እናትዬ ከ 1ወር በፊት ድክም ብዬ አዘጋጀሁ አመሰግናለሁ እድሜ እና ጤና ይስጦት

  • @aregayabraham8992
    @aregayabraham8992 2 года назад +4

    Thank you for everything your shows there is no words to explain I didn't know your mom has you tube chanel. Melat and you are my favourite show . I learned a lot and now from the best Mom , l will learn more . CONGRATULATIONS Melat and all family God bless you all 🙏🙏💐💐💐 from Canada

  • @MekdiTube
    @MekdiTube 2 года назад +3

    ማዘርዬ በጣም ባለሞያ ኖት እጆት ይባረክ ቃልዬና ሜሉ ታድለው ❤️🥰

  • @zebebalalemeda9675
    @zebebalalemeda9675 2 года назад +2

    Betam balmuya newet bertulen enatachm👍🏻😍

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566
    @rahelasmerinabelalifestyle5566 2 года назад +7

    በርበሬውን አይቸው ልዩ ሞያ ነው አደየ እጆችሽ ይባረኩ 👌👍🙏

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 2 года назад

      እህትደምርኝ በቅንነትውዴ ቤተሠብእንሁን

    • @rahelasmerinabelalifestyle5566
      @rahelasmerinabelalifestyle5566 2 года назад +1

      @@ZAMZAM-dz6dr እሺ የኔ ውድ በደስታ መጣው 👍

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад +1

      በጣም አመሰግናለሁ

    • @iphonetastic5926
      @iphonetastic5926 8 месяцев назад

      ​​@@ejigemoyaእባኮትን መደለዣው የት ነው ሚገኘው ለስራ ፈልጌው ነበር መልካም ፍቃዶ ከሆነ 🙏

  • @melektube
    @melektube 2 года назад +2

    ተባረኪ ዋው አሪፍአዘገጃጀት

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      በጣም አመሰግናለሁ

  • @le1785
    @le1785 2 года назад +1

    እማምዬ እናመሠግናለን ረዥም እድሜ ከጤና ጋር እመኛለሁ❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад +1

      በጣም አመሰግናለሁ

  • @anshaebrahim3901
    @anshaebrahim3901 2 года назад +1

    ስጠብቅ ነበር እማ እጀወት ይባረክ አቤት ሞያ

  • @medhanitmedi3393
    @medhanitmedi3393 9 месяцев назад

    በጣም ጎበዝ ነሽ ሁሉንም ትክክል ነሽ ግንአተሩም ሽንብራው እቤት ቢቆላስ ወደ ክልል የሚመጡ ጥሩ አይሉም

  • @dinabereket8561
    @dinabereket8561 2 года назад +1

    Egesh yebarek enate mefechaw yete enagegnalen

  • @selamtsegay-r6v
    @selamtsegay-r6v Год назад +1

    egziaebher edmiena tena ystot enatie

  • @wenerosa3556
    @wenerosa3556 Год назад +1

    በጣም ፅድትያለ❤

  • @hhfj9761
    @hhfj9761 2 года назад +1

    የኔ እናት እጅዎት ይባረክ መታደል ነው በትናትናው ሙያ የሚስተምር ማግኘት 💞

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      አመሰግናለሁ

  • @amlaabdu6883
    @amlaabdu6883 2 года назад +1

    ሁሉም ቤተሰቡ ዪቲውበር ነው እንዴ ደስ ሲል ሜሊ በጣም ባለሙያ የሆነቺው ከአንቺ ነው ማለት ነው

  • @hirutkebede1319
    @hirutkebede1319 Год назад +2

    በጣም እናመሰግናለን። ልኬት ቢኖረው ጥሩ ነው። ለዚህን ያክል ሽሮ፣ ይሄን ያክል ነጭ ሽንኩርት፣ ቀይ ሽንኩርት፣ ዝንጅብል ወዘተ ተብሎ በቁጥር ቢቀመጥ በጣም አስተማሪ ይሆናል። ሌላው መፍጫዋን ከየት እንደገዛሻት ብትነግሪን ደስ ይለኛል። አመሰግናለሁ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  Год назад

      ከላይ ኮመንት ላይ አለ

  • @sofiyasofiya1197
    @sofiyasofiya1197 Год назад +1

    በጣም ባለሙያ ነሺ

  • @samrawitassefa4640
    @samrawitassefa4640 2 года назад +9

    የሜሉ እና ቃልዬ እናት እውነትም እጅግ ሞያ ! እጅግ በጣም ባለሙያ ኖት ! የመደለዣ ማሽኑን ከየት ገዙት ?

    • @eyeartaser3773
      @eyeartaser3773 2 года назад +1

      የኔም ጥያቄ ነው

    • @user-jq4zm8cc3s
      @user-jq4zm8cc3s 2 года назад +1

      አዲስ አበባ አለ በፈለጋችሁት የኪሎ መጠን

    • @iphonetastic5926
      @iphonetastic5926 8 месяцев назад

      የኔም ጥያቄ ነው እባኮትን የት ነው ሚገኘው ለስራ ፈልጌው ነበር 🙏

  • @Dibora658
    @Dibora658 Год назад +1

    Edeme yisteshe egzabre

  • @meskeremalemu3170
    @meskeremalemu3170 Год назад +2

    እናመሰግናለን እጃቹ ይባረክ

  • @ruhamateketel7072
    @ruhamateketel7072 Месяц назад

    በጣም ጎበዝ ነሽ👩‍🍳👨‍🍳
    ቀይ ሽንኩርት በርበሬውን ያነጣል ይላሉ እውነት ነው

  • @sosinamezgebe3050
    @sosinamezgebe3050 9 месяцев назад +1

    Betam enamseginalen

  • @amenenbakom1874
    @amenenbakom1874 2 года назад +3

    ጌታ እየሱስ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድሎት በጣም ነው የወደድኮት ቤተሰብ ሆኛለው ።

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      በጣም አመሰግናለሁ

  • @seadaashebir6808
    @seadaashebir6808 2 года назад +1

    ማማየ እጅሽ ይባረክ ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ

  • @zeynebdamte1506
    @zeynebdamte1506 2 года назад +1

    በጣም ጎበዝ አላሕ ይጨምርልሽ

  • @bettylove9506
    @bettylove9506 2 года назад +1

    በጣም ጎብዝ እናት ነሽ ምሳሌ ምትሆኜ ነሽ በርቺ በርቺ

  • @helenmulubirhan2711
    @helenmulubirhan2711 Год назад +1

    berchi betam gobez enamsegenalen

  • @Samirwyi
    @Samirwyi 2 года назад +4

    Ejishin yibareki mamyeee 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰erjim edime yisxotih

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 2 года назад

      ቤቲደምርኝ ውዴ በቅንነትውዴ ቤተሠብእንሁን

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      Amen

  • @meseretabebe6015
    @meseretabebe6015 2 года назад +4

    እባክሽ የሽሮ አዘገጃጀትሽን ምንያህል እንደሚጨመር መጠኑንብትነግሪን

  • @munaberhe1367
    @munaberhe1367 Год назад +1

    Egzabhir yebarkesh

  • @ayoba-my9lf
    @ayoba-my9lf Год назад +1

    ተባረክ❤❤

  • @yeshimulugeta6933
    @yeshimulugeta6933 2 года назад

    በጣም ደስ የሚል ቆንጆ አሰራር ነው የሚደልዙበትን nachine ከየት እንደገዙት ቢነግሩን

    • @yeshimulugeta6933
      @yeshimulugeta6933 2 года назад

      የመደለዣውን Machine ከየት ነው የገዙት ቢነግሩን ደስ ይለኛል በቅድሚያ
      አመሰግናለሁ።

  • @ellinenega7634
    @ellinenega7634 2 года назад +2

    Wow you are wonderful mom always be blessed your hand 🙏🙏🙏❤️❤️❤️🥇🥇🥇

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 2 года назад +1

    እጅሽ ይባረክ

  • @birtukandessie9517
    @birtukandessie9517 2 года назад +1

    እጆት ይባረክ

  • @messeretalem638
    @messeretalem638 2 года назад +1

    በጣም የምገርም ሙያ ለእነተችን ረዥም ዕድሜነ ጤና እባክዎ የበርበሬ መደለዥ ማሽኑ ዬት ነው የምገኘው እበኮትን ለመግዛት ፈልጌ ነው ለቤተሰብ

  • @nefissamohammed2744
    @nefissamohammed2744 2 года назад +1

    በጣም: ቆንጆ: ነው:: እጂ: ይባርክ: ባለሞያ: አይጥፋ:: እንደኔ: እይነት: ገልቱም: እንደዚህ: በማየት: እማራለሁ: እግዚአብሔር: ይስጥልኝ:: እባክሽ: የመደለዣውን: ማሽን: ከየት: እንደማገኝው: እና: ስሙን: ፃፊልኝ:: አመስግናለሁ::

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      በጣም አመሰግናለሁ

  • @ሥነሕይወት
    @ሥነሕይወት 2 года назад +18

    ማዘር መሸክሸኪያ ማሽኗን ቢነግሩን እባክውት

    • @እሙሂራ
      @እሙሂራ Год назад

      አአአለኮ በፊትከአምስትአመት በፊትሀያሺነበር ትልቁ

    • @user-tb9op4lu7v
      @user-tb9op4lu7v 11 месяцев назад +1

      እኔ ራሱ እፋልጋለሁ

  • @abigaildesta5906
    @abigaildesta5906 2 года назад +3

    Betam enamesegenalen!! Enate gen lemetenu men yahel berbere endaderegu binegrun? Ene le 15 kilo 2 kilo neber yemadergew , melson etebekalehu
    Melat and Zemenawit u are blessed ur mom is so young!!!!

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 2 года назад

      ውዴ ደምርኝበቅንነትውዴ ቤተሠብእንሁን

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад +1

      2.5 yebekal

  • @mesiworke5092
    @mesiworke5092 Год назад

    የቃልዬ እናት ተባረኩ እድሜ ይስጥዎት አሪፍ ነገር ነው በርቱ 👍 እንደ አስተያየት ግን የሚጨምሩትን ቅመሞች እና የሽሮውን መጠን ምን ያህል እንደተጠቀሙ ቢገልጹ ለማያውቁ ይረዳል

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  Год назад

      አለ ከላይ

    • @kidistayalew8354
      @kidistayalew8354 Год назад

      @@ejigemoya
      የለም

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  Год назад

      ሽሮ ለ10ኪሎ
      እርጥብ ቅመም
      ነጭ ሽንኩርት 3ኪሎ
      ቀይ ሽንኩርት1ኪሎ
      ዝንጅብል 0.5ኪሎ
      በሶብላ የ10ብር
      የመጥበሻ ቀጠል የ10ብር
      ደረቅ ቅመም
      ኮረሪማ 1ኪሎ
      ነጭ አዝሙድ 0.5ኪሎ
      ደረቅ በሶብላ ሩብ
      ጨው 0.5ኪሎ
      ለምጥኑ 2ኪሎ በርበሬ
      እኔ ለቤቴ በዚህ መልኩ ነው የማዘጋጀው።
      አስተያየት ወይም ጥያቄ ካላችሁ ከስር ፃፉልኝ ።

  • @aminajaro4283
    @aminajaro4283 Год назад +1

    Shukuran mamayee koo🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @misteregebeyehu8064
    @misteregebeyehu8064 2 года назад

    Ejige edemene senebetesh mechem muyash yimechegnal lijocheh likorubesh yigebale minewe yene enate honesh edezih azegajitesh belakishelegne mignote nebere wodishalehu tebarekiligne,selamish bizete yibele😘❤🙏

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      Betam amesegnalew kebret yestelgn

  • @elizabethziwde110
    @elizabethziwde110 2 года назад

    በጣም ባለሙያ ነሽ ድሮ የማውቀው አሰራር እናቴን አስታወሽኝ።

  • @elroiytegegn1505
    @elroiytegegn1505 2 года назад +3

    Wow thank you so much 🙏

  • @anshaansha5545
    @anshaansha5545 Год назад

    ማማዬ እጅሽ ይባረክ ባለሞያ ነሽ እኔም እንዳንች ሜዘጋጀት እፈልጋለሁ ግን እምታብራሪልኝ ነገር አለ ስላልገባኝ ነው 0.5 ኪሎ እሩብ ነው ወይስ አገላለጹ አብራሪልኝ

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ Год назад

    በጣም ፅድት ያለ ሽሮ እጃችሁ ይባረክ 👏👏💐
    የእናት ሽሮን የመሰለ የትም አይገኝ 👏

  • @tigisttafesse
    @tigisttafesse 2 года назад

    እዴት ናቹሁ ወዘሮ እጅግ እና ቃል ሞያ እየተማርን ነው ቃል እረ ወግ ይድረስኝ ከአሜሪካ እቃ ተላከልኝ ልበል ወዘሮ እጅግ ሲመጡ ሹራባን ላኪልኝ ላርጅ ነው ሳይዜ

  • @امعليام-ب9ت
    @امعليام-ب9ت Год назад

    ስላምበጣም ባለ ሙያ ነሽ እጀ ይባርክ አንደ ነግር ልጠየቅሽ የምተፈጨበትመኪና ስንት ነው የሚሽጠው የተስ ነው ይሚግኝው ከይቅታጋር

  • @user-xl7hh9zc1t
    @user-xl7hh9zc1t Год назад

    አረዥም እድሜ ይስጥሽ

  • @azebina
    @azebina 2 года назад

    በጣም እናመሰግናለን ። እጆት ይባረክ። አንድ ማሽን ሲጠቀሙ አይቻለው። ቢያሳዩን አይነቱንና የት እንደሚገዛ። በቅድሚያ አመሰግናለው።

  • @WerkeCmc
    @WerkeCmc 11 месяцев назад

    ለአስር ኪሎ ምንያክል ሽንኩርት እናበርበሬ ያስፈልጋል ግዜካሎት እድሜ ከጤናጋ ይስጦት

  • @hesaget
    @hesaget 4 месяца назад

    እጆት ይባረክ ግን መፍጫው የት ይገኛል

  • @firdosawol9283
    @firdosawol9283 Год назад

    Des ylal balemuya neshi gn 7kmem shirolay bzu gize enatochi yasgebalu
    Siketl 10kilo korerima 1kilo betam aybezam?

  • @samrawitgirma6018
    @samrawitgirma6018 Год назад

    አመሰግናለሁ

  • @user-dz6bb3bf3d
    @user-dz6bb3bf3d 7 месяцев назад

    Else ybrke

  • @yemisrachabayneh1560
    @yemisrachabayneh1560 Год назад

    Tenesh lemenazegajes Mamiye edemeyesetesh nurilen lemsale 5 kilo lemnazegaje

  • @saadaalsereidi9675
    @saadaalsereidi9675 Год назад

    ማሻአሏህ ማሽኗ የት ነው የምትገኘው መደለዣዋ ሙቀጫ ያደክማል

  • @ytashugizaw4367
    @ytashugizaw4367 Год назад

    ማዘር በጣም ባለሙያ ነሽ የምትጨምርያቸዉን ለመን ያህ ኪሎ ሽሮ ምንያህል ኪሎ ቅመመማ እንደምትጠቀሚ ንገሪን

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  Год назад

      ከላይ comment ላይ አስቀምጫለሁ

  • @kedijazeinu683
    @kedijazeinu683 Год назад

    Thank you. It is very

  • @kassahunabate9558
    @kassahunabate9558 10 месяцев назад

    ማሚዬ 6ኪሎ ሽሮ ለማዘጋጀት አተርና ሽንብራ ስንት ኪሎ ቢሆን ይመረጣል

  • @መሲኡሚሐያቲ
    @መሲኡሚሐያቲ 9 месяцев назад

    ❤❤❤ማሻአላሕ

  • @EnanaWerkeshe-mr4nd
    @EnanaWerkeshe-mr4nd 8 месяцев назад

    ሽንብራውን እቤት ውስጥ ለመቁላት የምትችይ ከሆነ እባክሽ

  • @higeyabdul7602
    @higeyabdul7602 2 года назад

    በጣም አድናቂሽ ነኝ እጅግ ለ አምስተት ኬሎ ንገሬኝ እባክሽ

  • @dagiflame
    @dagiflame 8 месяцев назад

    Berbere beza

  • @bilenfanu8524
    @bilenfanu8524 Год назад

    እረጅም እድሜና ጤና ለእናቶች

  • @hananyimam
    @hananyimam 6 месяцев назад +1

    ለምን መጠኑን አይነግሩንም ማዘጋጀ እይጠፋንም መጠን ነው የሚቸግሩን

  • @ayna4321
    @ayna4321 2 года назад +2

    በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ሙያ ሳንማር እናቶቻችን ላመለጡ ትልቅ እርዳታ ነውና በዚሁ ቀጥሉ። መጡኑ ቢነገር እላለሁ ምንያህል ነጭ ሽንኩርት ለምንያህል ሽሮ እደሚያስፈልግ ምክንያቱም ማመጣጠኑ ትልቅ ሙያ ነውና።

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      ከላይ አስቀምጫለሁ መጠኑን

    • @ayna4321
      @ayna4321 2 года назад

      በጣም አመሰግናለሁ ዲስክርብሽን ባክሱን አላየሁትም ነበር። 🙏🏽!

  • @tensuhabtu4715
    @tensuhabtu4715 2 года назад

    Gbze nshe

  • @Khmiarcollections
    @Khmiarcollections 2 года назад

    Batam miret sira naw inem lanate ligaza falige naber mindenaw yatatakamut nager sinte birr naw ina adrasha kalacihu pls

  • @mesaylala8285
    @mesaylala8285 Год назад

    እጅሸ ይባረክ መፍጫው የት ይገኛል እባክሸ

  • @Bella-ik1kh
    @Bella-ik1kh 8 месяцев назад +1

    salam

  • @hirutkidanemariam5364
    @hirutkidanemariam5364 Год назад +1

    ለ15ኪሎ ምጥን ሽሮ ስንት ስንት ኪሎ ይበቃል ? ጊዜ ካለሽ ብትፅፊልን??

  • @GenetBeyene-e9b
    @GenetBeyene-e9b 9 месяцев назад

    Shirowin isti indet liqulew?lizafzifew?

  • @elsitilahun-qe8dx
    @elsitilahun-qe8dx 7 месяцев назад

    Le 10kilo berberie mn yakel kemem letekem?

  • @user-jj1th1yq5l
    @user-jj1th1yq5l 5 месяцев назад

    Mazez enchlalen kanch silk sichn

  • @eneshebedada1360
    @eneshebedada1360 Год назад +1

    እንዴ ቅመም ብቻ ነው እንዴ የሚበላው ? ቅመም ሲበዛ በሽታ ነው

  • @alemdebebe8361
    @alemdebebe8361 9 месяцев назад

    ድንብላል ኮሰረት ቅርንፋድ ዕርድ ይደረጋል ወይ

  • @marshetkebede522
    @marshetkebede522 2 года назад

    hi mama, እስኪ አስር ኪሎ ለማስፈጨት ፈልጌ የቅመሙንና የበርበሬው መጠን ቢነግሩኝ። እየበዛ ስለተቸገርኩ ነው thankyou in advance

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад +1

      ካመንት ላይ አለ

  • @mahmudmb2606
    @mahmudmb2606 3 месяца назад

    እማ ለገበያ እዲህ ባዘጋጅ ያዋጣል ማለት አቺን አይቼ ባዘጋጅ