Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እጅግዬ እንደዚህ በጥሩ ነገር ቶሎ ቶሎ ነይልን ያንቺን ሙያ አይተን ባለሙያ እንድንሆን እጅሽ ይባረክ❤❤❤❤❤
Eze egna grrr Türkiye enblalhn alla
ወ/ሮ እጅጋየሁ በጣም እጅግ በጣም ባለሙያ ደግሞም ጣፋጭ ምግብ ለመስራት ሞያም ለማስተማር ለማሳየት ትጋት ያለሽ ደስ የምትይ ነሽ ።ተባረከኪ መልካም አዲስ አመት።
ደስ ይላል እጅሽ ይባረክ እናታች ን ❤ እኔም የነካሁት ሁሉ ይጥማል ምግብ ስራ ደስ እያለኝ ዘና ብየ ነው እምሰራው ሰርቸ ሰው ሲበላልኝ ያለኝ ደስታ ❤
ወይዘሮ እጅጌ እጅሽ ይባረክ ተባረኩ አትጥፉ❤❤❤❤❤
በጣም ታምራላችሁ እመቤቴትጠብቃችውበጣምያምራልዋውነው
እጅግዬ የኔ ባለሙያ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ዘርሽ ይባረክ❤❤❤❤❤
እጅግዬ እጅሽ ይባረክ ፡ ጨዋታችሁ ደስ ሲል መልካም በዓል
ማነው እዴኔ ባለሴትነት ምግቡ የሚጣፍጥለት በላይክ ያሳውቀኝ❤ምርጡ ገበታ እመጣለሁ በቅርቡ ወደ ሀገሬ መግባት እፈልጋለሁ እወዳደራለሁ እድትከታተሉኝ ውዶች ቢለዋ እወስዳለሁ ባለሙያነኝ እናተስ አስተያየት ካላቹህ በላይክ❤❤
ደምሪኝ እማ🎉🎉
እናመሰግናለን❤❤❤❤❤
😍እናታችን ግን 😭እንዴት ምን እንደጭመርሽ የ ዳዶ ዱቄቱንመ እንዴት እንደስራሽ ምቼ አሳየሽን 🤔ልንማር ከኦነ ለምን በ ደፍናው
እጀሽ ይባርክ ምርዬ ስትዬ ሁሌም ስስማሽ ደስ ይለኛል የተባረከ ቤተስብ ናቹሁ እዴሜ ከጤና ጋር፠ይስጣቾ ቱሎ ቱሎ ስሩ እጠብቃለን ምርዬ ደሞ ቱሎ አያት አረግያት እጂጌን
It looks delicious can't wait to try it!.Thank you. 💚💛❤
እጅሽ ይባረክ❤
እጅጌ፣ ሙያ ከለዛ ጋር የተላበስሽ ደስ የምትዪ እመቤት።
ማሻ አላህ ያምራል አረቦች ምገልገል ይሉታል ይስማማችሁ ወድጀዋለሁ ❤🎉
Wow betam yamral❤
Thank u Betam arif new 🙏🏽
እድሜ ጤና ይስጠዎት❤😮
Ijish yibarek
እንዴትእንደምወድሽእጂሽይባረክበጣምያምራ
ዋው ያምራል ❤❤❤
eruz stkeklu mn aynet kmem new mtchemrut?
ሩዙ ሲቀቀል የተጨመረውን ቅመማ ቅመም ንገሩን በጣም ነው የሚያሰጎመጀው እጆትን ቁርጥማት አይንካው
እጆዎች ይባርክ፡ በጣም፡ ያምራል❤❤❤❤
Wow wow
ሰለም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤,ዋዉዉዉ ያምራል
Wawww EG ybark eraten abre belahu ❤❤❤❤
ቀበርችልኝ ማማእዩ በጣም ሀሪፍአሰራራነው በቅንነት ደምሪኝ ደምሪሽ አለሁ እናት አለም❤❤❤❤
Wow I love it ❤
እጅግ እንዴት ነሽ ማብሰያውን ሽክላ ገብረምጣዱን ከየት ነው የማገኘው። እዲስ አበባ ነው የምኖረው።
ዋው 🎉🎉
“Beef pot pie”. Nice!
wow ammmmeee
አጅግዬ የኔ ባለሙያ
Shifinfin blenewal 👏🏽
አመስግናለሁ ይህንን የመስለ የሩዝ ማባያ አስራር ሼር ስላደረጋችሁኝ ::
I hope melat and kal are missing you mommy
so nice i wish i can test it
Wow yammy ❤❤❤
ወንደ ላጤ ነኝ ላልሠራው ስጎመዥ ዋልኩ። ይመቻችሁ
ደምሬሻለሁ መልሺ ማማየ❤
mels melshe ejigeya
እህቴ ያደባለቅሻቸው ለስኳር ታማሚ ይመከራሉ ? አንች ስኳር አልብኝ ስለምትይ
Ohhjjj yummy❤❤❤
ልስራልሽ 😂እንዴ ወይዘሮ ሜላት
@@zemenawit you have a great mom we love her
@@zemenawit You always inspired me for better life. When i feel bad i like to see your inspirational motivational videos and I fell better ❤
ኦቨን ውስጥ እዴት ገባልሽ ትንሿ ገበር ምጣድ ነው ብለሽ የለ ።የምር ያስጎመጃል
ተባረረ ግን ኦቨን የሌለንሰ እንዴት እንሰራ
👍👍👍
❤
sehanu efalgalew yet yignal kifle hager nege
❤❤❤❤
ባርብኛ ይዳም ይባላል
እጅግ ከላይ በምን አበሰልሽው ዳቦውን አልገባኝም።
እፍሩንከታዉነዉእህቴ
Sewedachehu
Mamye why you despair
ከሙን ፡ ቅመም ፡ ቢጨመር ፡ የበለጠ ፡ ጣዕም ፡ ይሰጠዋል
በአረበኛ ኢዳም ወይም መረቅ ይባላል አረቦች በብዛት ይጠቀሙትል ግን እንዴኛ ሀገር በዴብ አይሰሩትም
Beef bourguignon new yemebalew enante be Ethiopia kmem slechemerachwtna oven sleketetachwtna berbere slchemerachw new
Momeye ender nesh
እሄኛዉ እሩዝ እትዮጵያ ላይ የለም አይደለም?
የገበር ፡ ምጣድዋን ፡ ወደ ድኳት ፡ በተለይ ፡ ሳይዟ ፡ በዚህም ፡ ተጀመረ ፡ ዋዉ
🇪🇷🇪🇷🇪🇷♥️♥️♥️
እኔ በዶሮ ነው የምሰራው አረቦቹ ስጋ ብዙም አይበሉም
የውልሽ እህቴ ካሮቱና ድንቹን ለብቻ ጠብሰሽ መጨመር ሞክሪው ጣእሙ ይለያል አቺ ድንቹ ቅቅል ቅቅል ነው የሚለው
ለሚጠሉት የሚሰራ ምሳስ አላችሁ?
Coming soon
እጅግ ብዙ ከሰል ሥር አትቀመጪ
dehna naechu
እጅግ ጠፍተሽብን ነው እኔ ስለማይደርሰኝ ነው? አትጥፉብን እንወድሻለን
አእጅጌ እስፔሻል ይባል
የጥብስ ፡ ወጥ ፡ በሉት
እጅሽን ቂርጥማት አይንካው
❤❤❤❤❤

በጣም ታምራላችሁ እመቤቴትጠብቃችውበጣምያምራልዋው
ነው