እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
  • Видео 227
  • Просмотров 10 579 860

Видео

የወተት ክትፎ በልታችሁ ታውቃላችሁ❓
Просмотров 8 тыс.14 дней назад
"Roa - Journey" is under a Creative Commons (BY 3.0) license: creativecommon... / roamusic Music powered by BreakingCopyright: • 🌼 Uplifting & Tropical... 🔺
ከልጄ የተማርኩት ምርጥ የሙዝ ተቆራጭ🍞
Просмотров 11 тыс.28 дней назад
"Roa - Journey" is under a Creative Commons (BY 3.0) license: creativecommon... / roamusic Music powered by BreakingCopyright: • 🌼 Uplifting & Tropical... 🔺
በአይን እና በልጅ ቀልድ የለም❗️
Просмотров 13 тыс.Месяц назад
"Roa - Journey" is under a Creative Commons (BY 3.0) license: creativecommon... / roamusic Music powered by BreakingCopyright: • 🌼 Uplifting & Tropical... 🔺
የኛ ቤት ዳጣ | የበዓል ስራ ጀመራችሁ❓
Просмотров 10 тыс.Месяц назад
"Roa - Journey" is under a Creative Commons (BY 3.0) license: creativecommon... / roamusic Music powered by BreakingCopyright: • 🌼 Uplifting & Tropical... 🔺
አባ ጮማን እንደዚህ ከሰሩት ይወዱታል ❗️
Просмотров 28 тыс.Месяц назад
"Roa - Journey" is under a Creative Commons (BY 3.0) license: creativecommon... / roamusic Music powered by BreakingCopyright: • 🌼 Uplifting & Tropical... 🔺
በ3 ቲማቲም ሙሉ ቤተሰብ መግቢ | ለፆም ወቅት ልዩ መላ
Просмотров 33 тыс.Месяц назад
"Roa - Journey" is under a Creative Commons (BY 3.0) license: creativecommon... / roamusic Music powered by BreakingCopyright: • 🌼 Uplifting & Tropical... 🔺
በጣም ቀላል የሽርሽም አሰራር | ለፆም አማራጭ
Просмотров 24 тыс.Месяц назад
"Roa - Journey" is under a Creative Commons (BY 3.0) license: creativecommon... / roamusic Music powered by BreakingCopyright: • 🌼 Uplifting & Tropical... 🔺
በ 60 ብር ደቡብ ገባሁ❗️
Просмотров 6 тыс.2 месяца назад
በ 60 ብር ደቡብ ገባሁ❗️
የዶሮ ክትፎ በልተው ያውቃሉ❓
Просмотров 4,7 тыс.2 месяца назад
"Roa - Journey" is under a Creative Commons (BY 3.0) license: creativecommon... / roamusic Music powered by BreakingCopyright: • 🌼 Uplifting & Tropical... 🔺
የአለማችን ቀላሉ ፖስታ አሰራር🍝
Просмотров 6 тыс.2 месяца назад
"Roa - Journey" is under a Creative Commons (BY 3.0) license: creativecommon... / roamusic Music powered by BreakingCopyright: • 🌼 Uplifting & Tropical... 🔺
የክትፎ ድግስ❗️
Просмотров 7 тыс.2 месяца назад
የክትፎ ድግስ❗️
ልዩ የሆነ አነባበሮ | ተበልቶ የማይጠገብ ❗️
Просмотров 11 тыс.3 месяца назад
"Roa - Journey" is under a Creative Commons (BY 3.0) license: creativecommon... / roamusic Music powered by BreakingCopyright: • 🌼 Uplifting & Tropical... 🔺
የውሃ ኬክ❓አዎ ይቻላል ኑ ላሳያችሁ
Просмотров 21 тыс.4 месяца назад
"Roa - Journey" is under a Creative Commons (BY 3.0) license: creativecommon... / roamusic Music powered by BreakingCopyright: • 🌼 Uplifting & Tropical... 🔺
ዱባን እንዲህ ከቀመሱት ይወዱታል 🎃
Просмотров 10 тыс.4 месяца назад
"Roa - Journey" is under a Creative Commons (BY 3.0) license: creativecommon... / roamusic Music powered by BreakingCopyright: • 🌼 Uplifting & Tropical... 🔺
ት/ቤት ሲከፈት ይሄን የመሰለ ቁርስ ለልጆችሽ ስሪ❗️
Просмотров 23 тыс.4 месяца назад
ት/ቤት ሲከፈት ይሄን የመሰለ ቁርስ ለልጆችሽ ስሪ❗️
ለዘመድ ጥየቃ የሚሆን ልዩ ኬክ🍎🍎🍎
Просмотров 12 тыс.4 месяца назад
ለዘመድ ጥየቃ የሚሆን ልዩ ኬክ🍎🍎🍎
እንኳን አደረሳችሁ🎊 የኛ ቤት በዓል 🎊 ምስር ጥብስ
Просмотров 27 тыс.4 месяца назад
እንኳን አደረሳችሁ🎊 የኛ ቤት በዓል 🎊 ምስር ጥብስ
ለበዓል ምን ምን አዘጋጃችሁ???
Просмотров 31 тыс.4 месяца назад
ለበዓል ምን ምን አዘጋጃችሁ???
ለምትወጂው ሰው ይሄን ሰርተሽ ጋብዢ
Просмотров 112 тыс.4 месяца назад
ለምትወጂው ሰው ይሄን ሰርተሽ ጋብዢ
በኔ ይሁንባችሁ ሞክሩት❗️ከዚህ በኃላ ቁርስ አትቸገሪም
Просмотров 16 тыс.5 месяцев назад
በኔ ይሁንባችሁ ሞክሩት❗️ከዚህ በኃላ ቁርስ አትቸገሪም
ብልኃተኛ ሴት ይሄን ሻይ ከቤቷ አታጣም
Просмотров 11 тыс.5 месяцев назад
ብልኃተኛ ሴት ይሄን ሻይ ከቤቷ አታጣም
እጅጌን እንዲህ ያስደሰተ ልዩ ቀን
Просмотров 38 тыс.5 месяцев назад
እጅጌን እንዲህ ያስደሰተ ልዩ ቀን
ልጄን ዳርኳት🎊
Просмотров 55 тыс.7 месяцев назад
ልጄን ዳርኳት🎊
ለቅንጬ ጥሩ መላ❗️
Просмотров 15 тыс.7 месяцев назад
ለቅንጬ ጥሩ መላ❗️
ተነፋፍቀን አልቀረንም
Просмотров 21 тыс.8 месяцев назад
ተነፋፍቀን አልቀረንም
ለበዓሉ የሚሆን ልዩ ነገር ተዘጋጅቶል❗️
Просмотров 13 тыс.8 месяцев назад
ለበዓሉ የሚሆን ልዩ ነገር ተዘጋጅቶል❗️
ፆም ሳያበቃ መሞከር አለባችሁ❗️
Просмотров 11 тыс.9 месяцев назад
ፆም ሳያበቃ መሞከር አለባችሁ❗️
ይሄን ዘዴ ተጠቀሙ ❗️
Просмотров 18 тыс.9 месяцев назад
ይሄን ዘዴ ተጠቀሙ ❗️
የፆም ምስር ጥብስ 🔥
Просмотров 30 тыс.10 месяцев назад
የፆም ምስር ጥብስ 🔥

Комментарии

  • @almaztewelde1605
    @almaztewelde1605 23 часа назад

    🙏🏾❤️🍾🥂🎊

  • @MuluAlewi
    @MuluAlewi День назад

    አንደኛ እናት❤❤❤❤

  • @eteneshestifanos7964
    @eteneshestifanos7964 День назад

    የምን ዳቦ ነው ባናና ኬክ ብለው እሚሸጠው እኮይሔ ነው እጃችሁ ይባረክ

  • @selamawit1475
    @selamawit1475 2 дня назад

    Egegmuya betam bemuya ena betgbar yetkansh true sew nesh egzabher yebarkish

  • @FelekechWelkema-e7t
    @FelekechWelkema-e7t 2 дня назад

    በጣም ምርጥ ገንፎ ነው።

  • @FelekechWelkema-e7t
    @FelekechWelkema-e7t 2 дня назад

    እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን።

  • @safihussein111
    @safihussein111 2 дня назад

    Wow❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤

  • @Mywelow-rb1tc
    @Mywelow-rb1tc 2 дня назад

    ❤❤❤❤ባለሙያ አደኛነሸ ❤

  • @almazworkneh8255
    @almazworkneh8255 3 дня назад

    ውይይ በጣም ነው የሚያምር

  • @bilalYasen-g8x
    @bilalYasen-g8x 6 дней назад

    ማሻአላህ

  • @katiaAhmed-v6c
    @katiaAhmed-v6c 7 дней назад

    Anbaber0 Asete ychmaralew0ye

  • @katiaAhmed-v6c
    @katiaAhmed-v6c 7 дней назад

    Medenu

  • @katiaAhmed-v6c
    @katiaAhmed-v6c 7 дней назад

    Semu Medenu

  • @azalechkebede251
    @azalechkebede251 8 дней назад

    ኩበቱን ነዉ እኛ እምነናፍቀዉ ሽታዉን

  • @HanokGebrezgabihar
    @HanokGebrezgabihar 8 дней назад

    Enat ❤❤❤❤

  • @legessealemu5426
    @legessealemu5426 8 дней назад

    አቦካኩ ሳታሳዩን የስንዴ ዳቦ ለመጋገር ሳስብ ይቆመጥጥብኛል ብዬ እፈራለሁ

  • @degfaderabo5488
    @degfaderabo5488 9 дней назад

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ambelneshalebachewfantaye5679
    @ambelneshalebachewfantaye5679 10 дней назад

    መከለሻ ቅመሞችስ ለበርበሬው??????

  • @fatumamehamed3270
    @fatumamehamed3270 10 дней назад

    ማን እደባህላዊ ጣእሙ ብቻ ይበቃል

  • @BeleteBayu
    @BeleteBayu 10 дней назад

    አመሰግናለሁ አየሀትተባረኪ

  • @BeleteBayu
    @BeleteBayu 10 дней назад

    ሠላም እንዴት ነሽ አዘገጃጀቱን በጣም ወድጄዋለሁ ግን ለዚህ ያክል ሽሮ ይሄን ያክል እያልሽ ብሆን ጥሩ ነበር ማለት ለ10 ኬሎ ይሄን ያክል እያልሽ ብታስቀምጭልን እባክሽን

  • @tjj269
    @tjj269 10 дней назад

    እንኳን አደረሳችው ❤

  • @atsedemerga6146
    @atsedemerga6146 11 дней назад

    Ejsh yebatak

  • @almaztewelde1605
    @almaztewelde1605 11 дней назад

    🙏🏾❤️🙏🏾❤️

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 11 дней назад

    የዱሮ በእደዚህ በኩበት ገበር ሚጣድ የኩበቱሁ የኮባው ሽታ ደስ ይል ነበር ሰነጠልኩኝ ብሎ የኢትዮጵያ ህዝብ ባህሉን ትተው የሰው ባህል ይከተላሉ

  • @TsiTsi1111-h8u
    @TsiTsi1111-h8u 11 дней назад

    ውይ አረ ተው ኣታስቀኑን ይህዳቦ የናፈቀው❤❤❤❤

  • @tigestalemu-c1u
    @tigestalemu-c1u 11 дней назад

    wow

  • @almaztewelde1605
    @almaztewelde1605 11 дней назад

    🙏🏾❤️🙏🏾❤️

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 11 дней назад

    ሰላም እጅጌ ከነመላው ቤተሰብሽ እንኳን አደረሳችሁ በዓል እንዴት አለፈ እንኳን ለቃና ዘገሊላ አደረሳችሁ ቃልዬ ጠፍታለች ስትደውል ንገሩልን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 11 дней назад

    እንኳን አደረሳችሁ ወይዘሮ እጅጌ እና ምርዬ❤❤❤

  • @eletderash
    @eletderash 11 дней назад

    እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤🙏

  • @batiwondimu3485
    @batiwondimu3485 11 дней назад

    የታደልሽ የእናትሽ ልጅ እድለኛ ነሽ እንደዚህ የፍቅር እናት እናት በማግኘትሽ ይመችሽ

  • @sinkekassa1971
    @sinkekassa1971 12 дней назад

    Melkame Bale Mazer ❤❤🎉🎉

  • @seblekebedealigaz3269
    @seblekebedealigaz3269 12 дней назад

    Enkon adersachu merye ena mathu

  • @netsanetyaregal9335
    @netsanetyaregal9335 12 дней назад

    እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ፡ ባለሙያ❤❤❤

  • @MekdlawitMekdi
    @MekdlawitMekdi 12 дней назад

    የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ እንኳን አደረሠሽ🎉

  • @fatumamehamed3270
    @fatumamehamed3270 12 дней назад

    የብረት ምጣዱ ዝገት ለጤና አደገኛ ነዉ

  • @tekureanbesa1427
    @tekureanbesa1427 12 дней назад

    እንኳን አብሮ አደረሠን ❤ ናፍቄሽ ነበር❤

  • @Ethkidanua
    @Ethkidanua 12 дней назад

    10/10 ይገባችኋል

  • @LydiaLydia-n1m
    @LydiaLydia-n1m 13 дней назад

    ❤❤❤❤❤

  • @TerefeMe-d4z8k
    @TerefeMe-d4z8k 14 дней назад

    Lewuz Ketefeche Behala Min Yahil Gze Ykoyal

  • @MeronBerhanu-tf1fo
    @MeronBerhanu-tf1fo 14 дней назад

    💝💝💝

  • @MeronBerhanu-tf1fo
    @MeronBerhanu-tf1fo 14 дней назад

    ❤❤❤😢💝💝💝

  • @MeronBerhanu-tf1fo
    @MeronBerhanu-tf1fo 14 дней назад

    ❤❤❤

  • @YecoleyaHaddis
    @YecoleyaHaddis 15 дней назад

    10/10እጅግዬ እንኳን በደህና መጣቹ

  • @bereketdebeleT87
    @bereketdebeleT87 16 дней назад

    Medelezhawu machine yet yigegnal

  • @bereketdebeleT87
    @bereketdebeleT87 16 дней назад

    Wow ejish yebarek

  • @AfomiaKidane-h2i
    @AfomiaKidane-h2i 16 дней назад

    Ejige betam enameseginalen

  • @azebabebe8374
    @azebabebe8374 17 дней назад

    እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏🙏 በእውነቱ እጅግዬ ሞያችሁን መቅመስ እፈልጋለሁ ሁሌ እየጐመጁ መመልከት ሰልችቶኛል… ማርክ ለመስጠት መቅመስ አለብኝ!😍

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 18 дней назад

    Waw ye tebarek yihun❤❤❤🎉🎉🎉