የአለማችን ቀላሉ ፖስታ አሰራር🍝

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 фев 2025
  • "Roa - Journey" is under a Creative Commons (BY 3.0) license:
    creativecommon...
    / roamusic
    Music powered by BreakingCopyright: • 🌼 Uplifting & Tropical...
    🔺

Комментарии • 34

  • @dagmawityima
    @dagmawityima 2 месяца назад

    በጣም ጎበዝ እናት ነሽ ጊቢሽ አበቦች በጣም ያምራሉ በጣም ነዉ የምወዳችሁ ከነልጆችሽ ስነስርአታችሁ እርጋታችሁ ሁሉ ነገራችሁ ደስ ይላል

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 3 месяца назад +4

    ወይዘሮ እጅጌ እጅሽ ይባረክ ❤❤❤❤❤ምርዬ እንዴት ነሽ?

  • @eletderash
    @eletderash 3 месяца назад

    ደርባባዋ እናታችን እጅጌ እጅሽ ይባረክ እናትና ልጅ በርቱ ❤❤🙏🙏

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 3 месяца назад +1

    እባካችሁ ላይክ አድርጉ❤❤

  • @HirutGebreyesus
    @HirutGebreyesus 3 месяца назад

    ወ/ ሮ እጅጌ እና ምሕረት የፓስታው አሠራር ለመልኩና ጣዕሙ ብቻ ሳይሆን ለጤናም ጠቃሚ ነው፡፡ የነጭ ሽንኩርቱንም ፓስታ ዝግጅት አሳዩን ወይስ ሣሪስ ልምጣ፡፡ እናትና ልጅ ተባረኩ፣ በዕድሜ በፀጋ ኑሩልን፡፡

  • @mimigeneti5967
    @mimigeneti5967 3 месяца назад

    Betam des yemetel enat ❤

  • @ShahBaz-y5e
    @ShahBaz-y5e 3 месяца назад

    ❤❤❤

  • @azebtilaye91
    @azebtilaye91 3 месяца назад +2

    ማሚዬ እጅሽ ይባረክ ሲያምር ቤዝሉ የት ነው የሚገኘው

    • @azebtilaye91
      @azebtilaye91 3 месяца назад

      ይቅርታ ማሚዬ የት እንደሚገኝ ስታወሩ ሰማሁ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  3 месяца назад

      Fresh corner

    • @azebtilaye91
      @azebtilaye91 3 месяца назад

      አመሰግናለሁ ማሚዬ❤❤❤

  • @lemlemlili7110
    @lemlemlili7110 2 месяца назад

    ሰላም እንዴት ናችሁ 🙏🙏🙏
    ከአመት በፊት የሰራችሁት የሮዝመሪ ሻይ ነበረ እኔ ያልገባኝ ሻይ ቅጠል እናረጋለን ወይሰ ሮዝመሪውን ብቻው ነው የምናፈላው?

  • @user-rr1ld8dy1f
    @user-rr1ld8dy1f 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @meriamseid
    @meriamseid 26 дней назад

    በሶቢላ ባረበኛምድነዉስሙ

  • @hiwottemtime7188
    @hiwottemtime7188 3 месяца назад +1

    Wene tadellesh❤ meriye ❤uuff

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  3 месяца назад

      ❤️❤️❤️

  • @MollaA-yg4li
    @MollaA-yg4li 3 месяца назад +1

    በርቱ እናትና ልጅ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  3 месяца назад

      ❤️❤️❤️

  • @tsiontube1449
    @tsiontube1449 3 месяца назад

    ferontoshe yebalale arba minch

  • @lydiawoldegabriel1344
    @lydiawoldegabriel1344 3 месяца назад

    Green pesto

  • @azebteshome750
    @azebteshome750 3 месяца назад

    basil

  • @tetr4232
    @tetr4232 2 месяца назад

    ይኸ ቅጠል በአረብ ሀገር ምሉሁያ ይባላል ግን እንደሱ ሳይሆን የሚሰራ በስጋ ወይም በዶሮ ነው ቅጠሉን ፈጭጣችሁ መጨረሻ ላይ ነጭ ሽንኩርቱን አቁላልታችሁ አርጋችሁ እሳቱን አጥፉት ከዚያ በሩዝ መብላት

  • @tselatadnew4567
    @tselatadnew4567 3 месяца назад

    ደርባባዋ እናታችን ፍሬው የት ይገኛል

  • @tewabechtessoduresso9796
    @tewabechtessoduresso9796 2 месяца назад

    TEDQEWULSHAL N3W YEMIBALEW MIRI

  • @berhanegebremariam7463
    @berhanegebremariam7463 3 месяца назад

    ሌላ ግዜ በክሬም አሳዩን

  • @selam7643
    @selam7643 3 месяца назад

    ሙሽሪት ለመድሽ

  • @tewabechtessoduresso9796
    @tewabechtessoduresso9796 2 месяца назад

    BE OROMGNA NEW SQAQBE

  • @almazredwen
    @almazredwen 3 месяца назад

    CREAM AIGJEBAM CHEES NEW YEMIGHEBA

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  3 месяца назад

      Huletum yechalal

  • @mulukeri9627
    @mulukeri9627 Месяц назад

    ድስትሽ እንዳይፋቅ የእንጨት ማማሰያ ተጠቀሚ

  • @makdakassa7350
    @makdakassa7350 3 месяца назад

    በጉጃም ባህር ዳር

  • @mekdesdonocho9358
    @mekdesdonocho9358 3 месяца назад

    ውብ እናት ባለሞያ❤️❤️❤️

  • @melat21
    @melat21 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @AlemZewde-rz6kc
    @AlemZewde-rz6kc 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤