የምንሸጠው 'ብላክፎረስት ነው' የተባለለትን አነባበሮ ነው | ዘና ሀገሬ | ሀገሬ ቴቪ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 янв 2025

Комментарии • 203

  • @meklitketema5778
    @meklitketema5778 8 месяцев назад +17

    እናትዬ ይህ ሙያሽ ስለወጣ ደስ ብሎኛል
    ተባረኪ በሁሉም ሥራ ባለሙያ ነሽ እጅሽ ይባረክ ሃና ነኝ

  • @yetenayetnega9020
    @yetenayetnega9020 8 месяцев назад +61

    በጣም ትሁት ሴት ናት አነባበሮ ሁሌ ከሷ ነው የምወስደው በጣም ጣፋጭ ነው።ሳውቃት ጀምሮ ባህሪዋ አይቀየርም።

    • @tenubekele5553
      @tenubekele5553 8 месяцев назад +6

      አድራሻዋ የት ነው ምናልባት ይናገር ይሆናል እኔ ቸኩዬ ነው እንጂ

    • @meazamengesha2982
      @meazamengesha2982 8 месяцев назад +1

      Yet new sukua?

    • @tenubekele5553
      @tenubekele5553 8 месяцев назад

      @@meazamengesha2982 ምናልባት እስካሁን ካላት ኘሽው ሳሊተ ምህረትና ፊጋ ነው ብላለች

  • @betelhemshiferaw989
    @betelhemshiferaw989 7 месяцев назад +10

    ለእዝን ብዙ ግዜ ወስጃለሁ በጣም ነው የሚጣፍጠው እጅሽ ይባረክ

  • @asuberhne1532
    @asuberhne1532 8 месяцев назад +27

    እህቴ በጣም ሳላደንቅሽ አላልፍ እጅ ይባረክ ብያለሁ አነባብሮ አንደኛው አስተጋገር ምስራቅ ጎጃም ደ/ማ እና አካባቢው ተልባና ኑግ የመጀመሪያው አነባብሮ ከወጣ በኋላ በርበሬ ድልህ ቅቤ የተለዩ ቅመሞች አብረው ከታሹ በኋላ መጀመሪያ የወጣው አነባብሮ በደንብ ከተቀባ በኋላ ሁለተኛው የአነባብሮው ሊጥ ምጣዱ ላይ ከተቀባ በሏ የመጀመሪያውን አነባብሮ በአፍንጫው ከተነባበረ በኋላ በስሎ ሲወጣ ስሙ ጉዝጉዞ ይባላል።

    • @asuberhne1532
      @asuberhne1532 8 месяцев назад +4

      የአነባብሮውም ስም ጉዝጉዞ ተብሎ የሚጠራውም በሐምሌ አቦ ፆም ፍቺ ነው።

    • @tsigaredagaromsa6063
      @tsigaredagaromsa6063 6 месяцев назад

      🤔🫢🥹🥰🥰🥰🥰😘😘😘🙏🙏🙏🙏

    • @taituretta623
      @taituretta623 5 месяцев назад +3

      መልካም ነው። ትንሽ ከሰተያየት የምሰጠው መቀቢያው የቀለም ቡሩሽ ባይሆን ምክንያቱም ከመጠቀም ብዛት ሊሰባበር ሰለሚችልና እነጀራ ዉሰጥ ሊሰካ ሰለሚችል ለዚሁ የተዘጋጀውንና ከጐማ አይነት የተሠራውን ቡሩሽ በተጠቀሚ መልካም ይመሰለኛል።
      ተባረኪ❤

    • @bethlehemmarkos4626
      @bethlehemmarkos4626 4 месяца назад

      በጣም አሪፍ ነው
      ​@@asuberhne1532

  • @tghahayoutuification
    @tghahayoutuification 4 месяца назад +3

    እናቴ ለቅዱስ ቂርቆስ መዘከርያ በየወሩ የሚጥም የቀይ ጤፍ አነባብሮ ትሰራ ነበር ይህ ያንች ግን በቅመሙ ይለያል እስቲ እኔም እሞክረዋለሁ
    በእውነት በራስሽ ሙያ የምተማመኚ ግልፅ ሰው እና ባለሙያ ነሽ እጅሽ አብዝቶ ይባረክ አሜን።
    አነባብሮ ማለት እኮ ነው ራሱ ምንም ቋንቋ መቀየር እያስፈልግም እዚ ጋር ስልጣኔ ለባህል አያስፈልግም ግን ለየር ይምትለው ቃል ግን ባህሉንም የኛነቱንም ቀስ እይስለ አነባብሮ የሚባለውን ዋና ስም የሰለጥንን መስሎን ይኛነቱን እንዳናጣው ለቀጣይ ትውልድ ስሙን ችና ቋንቋውን እያጥፋንበት እይመጥም ከውጭ የሚመጣው ህዝብ እኮ የናፈቀውን ባህሉን በናፍቆት በደስታ ሊያገኝ ነው ቋንቋው ተቀይሮ ሲያገኘው ግን ስልጣኔ ሳይሆን መራቆት ነው የራሱ የሆነው ንገር በሌሌላ ስም ሲያጣው ይገረማል እና ልክ እንደ ሪሚጦ የአነባብሮን ስም ለየር እያላችሁ ስሙን አትቀይሩብን ባላ እንድ ባለ ሁልት ባለ ሶሰት አነባብሮ ማለት አማርኛችን በቂና ሙሉ ቋንቋ ነው ስም ነውና ባህሉን ማረጋገጫ እና ሌላው ወስዶ የኛ ነው እንዳይልብን ወገኔ ንቃ ንቃ ቃ ለውጭ አገር ነገርና ቋንቋ እትንበርከክ ስልጣኔ በራስ መኩራት ነው በርች የኔ ግልፅ ሰው ባለሙያ🎉

  • @YeshiYeshiwerkene
    @YeshiYeshiwerkene 5 месяцев назад +9

    የኔ ውድ እህቴ የደሃ እናት ከዝህ በላይ በክብር ከፍ በይልኝ የኔ ውድድድ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tekestedejene2250
    @tekestedejene2250 8 месяцев назад +39

    ጎበዝ አርአያ የምትሆን ሴት። እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ትልቅ ቦታ ያድርስሽ ❤

    • @AtsedeMeseret
      @AtsedeMeseret 5 месяцев назад

      አድራሻው የት ነው

  • @genetadem7795
    @genetadem7795 6 месяцев назад +4

    ፋንቱዬ የኔ ባለሞያ የኔ ፀባየናይ ቸሩ ፈጣሪእረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @tegisttadese5885
    @tegisttadese5885 8 месяцев назад +5

    እጅሽ ይባረክ
    ተስፋ መቁረጥ የሰይጣን ነው
    እንኳንም ተስፋ አልቆረጥሽ
    በርቺ❤❤❤❤❤

  • @menenderiba2093
    @menenderiba2093 5 месяцев назад +1

    ይሔን ስራ የጀመረችው መጀመሪያ መሲ አነባበሮ በጣም ልዩ አሁን እየታወቀ መጣ በጣም ጎበዝ የሆነች ከጥራት ጋ

  • @KedijajemalRozi
    @KedijajemalRozi 8 месяцев назад +4

    አቦ ሴት ድርብ ሴት ነሽ እውነት ባህላችንኮ ውብ ነው የመጨበቅና የማስቀጠል ሃላፊነቱን ሚወስዱት ግን እንደዚች አይነት እጇ የተባረከ ሴት ናት❤❤❤ተባረኪ

  • @liyuwork7831
    @liyuwork7831 8 месяцев назад +6

    ፋንቲ ምርጥ ሰዉ ከዚህም በላይ ይባሻል አብዝቶ ሀባርክሽ

  • @BuzayehuAga
    @BuzayehuAga 3 месяца назад +1

    በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ

  • @BirtukanTeklehana
    @BirtukanTeklehana 8 месяцев назад +9

    አስታዉሳለሁ ልጅ ሆኔ ሸዋ አማራ ስለተወለድኩዉ አዉቀዋለሁ እናቴ በአል ድግስ ሲሆን ከቤት አይጠፉም ድግስም ሳይሆን ይሰራል ቅቤ አትጨምርም እናቴ በጣም ነዉ እሚጣፉጠዉ በገብስ ስትሰራ ነዉ ነዉ እማዉቀዉ ባህሎ አልጠፉም ክፉለሀገር በደንብ ነዉ እሚሰራዉ አድስ አባባ ጠፉቶበት ከሆነ አላዉቅም የክፉለሀገሩ ቡና ሲፈላም ለቁርስ ይቀርባ ተባረኪ በብዙዉ

  • @BizuneshAssefa-z9x
    @BizuneshAssefa-z9x 3 месяца назад

    አረፋንቱዬ ብዙዬ ነኘ ሰላገኘሁሸ ደረሰ ብሎኛል ተባረኪ

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt 6 месяцев назад +2

    በጣም ጎበዝ🎉

    • @saadaahmad5973
      @saadaahmad5973 5 месяцев назад

      የኔማር❤ደምሪኝ❤ስወድሽ❤ማሬ❤❤❤

  • @ሰላምYOUTUBE-v3v
    @ሰላምYOUTUBE-v3v 8 месяцев назад +4

    እናቶቻችን እኮ ባለሞያዎች ናቸው ❤❤❤

  • @ኤማ-ጠ3ሐ
    @ኤማ-ጠ3ሐ 8 месяцев назад +7

    አሰራሩን ስላሳየሽን እግዚአብሔር ያክብርልን❤

  • @MessaySahile
    @MessaySahile Месяц назад

    እግዚአብጠሔር ይባርክሰሸ ይጨምርልሸ

  • @AminatOusman
    @AminatOusman 8 месяцев назад +4

    አለማድነቅአይቻልምማሚየየእናቶችኩራትየሀገርመጠሪያበርቺ

  • @mickimedhin
    @mickimedhin 8 месяцев назад +5

    ፋንቲ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ !!!

  • @meserdebebe3182
    @meserdebebe3182 28 дней назад

    እናመሰግናለን በርቺ

  • @fereselamtadesse5753
    @fereselamtadesse5753 8 месяцев назад +3

    አመሰግናለሁ በጣም የሚፈልገውን ነገር አሳያችሁኝ

  • @afomian6539
    @afomian6539 8 месяцев назад +1

    Good job, I start to remember ,thank you so much. I will try it.❤

  • @በትእግስትያልፋል
    @በትእግስትያልፋል 8 месяцев назад +4

    ዋው የጤና ነው እጅ ይባርክ

  • @emebetmoges3318
    @emebetmoges3318 8 месяцев назад +1

    ደስ ስትል እናቴን አስታወሰችኝ።ምርጥ እናት ነች

  • @LisanLisan-h3o
    @LisanLisan-h3o 8 месяцев назад +6

    በጣም አድናቂሽ ነኝ ፋንትሸ ልዩ ነው ቃናዉ በዛ ላይ በጥራት እና በንፅህና ትህትና ደግሞ ማን ደርሶባት

  • @tegenenigussie8899
    @tegenenigussie8899 8 месяцев назад +4

    ጎበዝ ጃግና በለሙያ ሴት በርቺ

  • @Anumma572
    @Anumma572 3 месяца назад

    ጎበዝ ተባረኪ

  • @wossenelakew
    @wossenelakew 5 месяцев назад +8

    ባህል መጠበቅሽ በጣም ጥሩ ነዉ።
    🔺ነገር ግን የቀለም መቀቢያ ቡርሽ መጠቀም ባሰቸኮይ ማቆም አለብሽ። “የአለም የጤና ድርጂት -WHO” ፈፅሞ ከምግብ ጋር መገናኘት እንደሌለበት አሰጠንቅቋል። የቀለም መቀቢያ “LEAD” የሚባል ለሰዉ ጤና ጠንቅ የሆነ ኬሚካል አለዉ። ባለማወቅ ይመሰለኛል የምትጠቀሚዉ።
    ለጋዜጠኛዋ። ነገሩን ማቅረብሸ ጥሩ ቢሆንም ከጋዜጠኛ የሚጠበቅብሽን የሰራ ሀላፊነት አልተወጣቨም። በተለይ ምግብ ለማዘጋጀት የሚጠቀሙበትን እቃወች ጥቅምና ጉዳት ማወቅና ለህዝብ ማሳወቅ ግዴታሸ ነዉ። አሁንም የጀመርሸዉን ከWHO website አጥንተሸ ማሰቆም አለብሸ ያለዚያ ለዘላለም በማይድን የ “ Lead” መመረዝ ብዙ ሰዉ በሸታ ላይ ይወድቃል። እንደ ጋዜጠኛ ላላወቁት ማሳወቅ በዚህ አንቹ ባቀረብሸዉ ኘሮግራም ግዴታሸ ነዉ።

    • @wawaasrs5431
      @wawaasrs5431 5 месяцев назад +2

      የምግብ ብራሺ ነው አታቂም እኖዴ

    • @amanawit1598
      @amanawit1598 4 месяца назад +2

      የምግብ ብሩሽ እንዳለ ታውቂያለሽ ወይስ ልላክልሽ

    • @rising1786
      @rising1786 24 дня назад

      ብሩሹ የምግብ አይመስለኝም: ሌድ ግን ቀለም ላይ ነው እንጂ ብሩሽ ላይየለም:: ብሩሹግን food grade አይመሽለኝም

    • @rising1786
      @rising1786 24 дня назад

      ለውዝ allergy ያለበት ሊኖር ስለሚችል ማሳወቅ ያስፈልጋል

  • @Mm-lf3ki
    @Mm-lf3ki 6 месяцев назад +2

    በጣም ጎበዝ 🎉🎉 ኤሌክትሪኩ ግን ያስፈራል

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 7 месяцев назад +16

    ኧረ አድራሻ ላኩልን የዚችን የባለሙያ ሴት ስለ ፈጠረሽ❤

    • @atnasiyaaynalem7439
      @atnasiyaaynalem7439 Месяц назад

      ካገኘሽ ለኔም ላኪልኝ ❤❤

    • @AbigiyaTerefe
      @AbigiyaTerefe Месяц назад

      ​@@atnasiyaaynalem7439 figa, sahilet mihiret.... bilalech

    • @መቫ
      @መቫ 23 дня назад

      በጣም ነው የሚጥመው❤❤❤

  • @teferibashir1149
    @teferibashir1149 Месяц назад

    Allah yagezesh

  • @qatardoha5256
    @qatardoha5256 4 месяца назад

    በርች እናትየ❤❤❤

  • @marthachane9777
    @marthachane9777 8 месяцев назад +2

    ጎበዝ በርች

  • @genetteferi9552
    @genetteferi9552 4 месяца назад

    ዋዉዉዉ ደስ ይላል

  • @yigebashalkassa2077
    @yigebashalkassa2077 Месяц назад

    በጣም ቆንጆ ምይ ለመሆኑ ዘይቱ ከምን የተዘጋጀ ነው!

  • @woynitutesfaye6582
    @woynitutesfaye6582 6 месяцев назад +1

    ደስ ይላል

  • @tseganeshyeferu9852
    @tseganeshyeferu9852 4 месяца назад

    ጎበዝ ጥሩ ተማርኩ👏🙏

  • @rosemare8314
    @rosemare8314 8 месяцев назад +2

    Gobez geta ke anche yehun ❤

  • @ወለተቂርቆስየአቢብእናት
    @ወለተቂርቆስየአቢብእናት 8 месяцев назад +2

    ጎበዝ❤❤❤

  • @Tsedalekabede
    @Tsedalekabede 6 месяцев назад

    Ejeshe yebareke yenate emerald teze alegne

  • @Ureal22
    @Ureal22 7 месяцев назад +1

    እጆዎን ይባርከው።

  • @asnibelhu8843
    @asnibelhu8843 8 месяцев назад +11

    እንዲህ ነዉ ባለሙያ ከአለባበስ ፀጉር አሸፋፈን ከንፅህና ከእርጋታ ጋር ምግቡም ያለ ስጋት ይበላል ተባረኪ

    • @konjetalemudegifie2400
      @konjetalemudegifie2400 5 месяцев назад +1

      በእውነት ንፅህናዋ ስራዋ ድርብብ ያለች ቅመም ነች አሉ እንጂ ጥፍር ሰክተው ምግብ እየሰሩ የሚሸጡ ይቅር ይበላቸው

  • @rakhmateamame7573
    @rakhmateamame7573 22 дня назад

    Nice🎉

  • @kidumes7941
    @kidumes7941 8 месяцев назад

    Indaw igna ager migib yemiyabesilu swoch lemin yihon shirit yemaylebsut?

  • @tigessettaddesse
    @tigessettaddesse 8 месяцев назад +2

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉እሠይ የኔ ባለሙያ በጣምጉበዚ በርቱልን

  • @kirstanmore1709
    @kirstanmore1709 8 месяцев назад +10

    ወ/ሮ ፈንትዪ ኤሌክትሪኩ አደጋ ይጠራል እባክዎትን ግድግዳዉ ውስጥ ይቀበር የሰው ልጆችን ከመቅበሮ በፊት safety first ሌላዉ ለጸጉር የሼፈ ኮፈያ ቢሆን ይመረጣል በቅድሚያ አመሰግናለሁ ። safety ለሀገሬ ሰው ምኞቲ ነው ። ሰልጣኔም ነዉ።

    • @tghahayoutuification
      @tghahayoutuification 4 месяца назад +1

      በጣም ነው የምታምሪረው ምነው የባህላችንን ሻሽ ብታስር ምነው ስልጥስኔ እያበዛችሁ ልክ የራሳችን ምንም።ነገር እንድሌለን እታስመስሉን

  • @EtagegnAyele-g9r
    @EtagegnAyele-g9r Месяц назад

    በርቺ

  • @VoicefortheVoicelesss
    @VoicefortheVoicelesss 8 месяцев назад

    Serashen Egziyabher yebarklsh we wezero Fantu❤❤❤❤

  • @addismedia38
    @addismedia38 5 месяцев назад

    Be gergeda bursh megeb 😢😢😢lela hulum arfi new❤❤❤

  • @ادماادمالخىي
    @ادماادمالخىي 5 месяцев назад +1

    ጀግናእናት

  • @እህተማርያም-ቨ8ቀ
    @እህተማርያም-ቨ8ቀ 8 месяцев назад +2

    ጎበዝ ወድጄዋለው
    መቼ ልብላው

  • @tebebtubeMM
    @tebebtubeMM 5 месяцев назад +1

    ጥሩ አነባበሮ ነዉ ግን ምነዉ የምግብ ቡርሽ የለም እንዴ በቀለም ቡርሽ ምግብ ላይ መጠቀም አይከብድም😮😮

  • @emugashaw6135
    @emugashaw6135 5 месяцев назад

    ❤❤❤🎉jegena set❤❤❤

  • @genetdubei9894
    @genetdubei9894 5 месяцев назад

    ❤🎉እጅይባርክ

  • @halimahhh-fl9bo
    @halimahhh-fl9bo 4 месяца назад

    ስልክሽን፣አስቀምጪ፣ለቤተሰብ፣አዛለዉ

  • @michaelgebrel4054
    @michaelgebrel4054 6 дней назад

    ሬጥጦ ለሐምሌ አቦ የሚጋገር ከኑግ ከተልባ ከሰሌጥ የሚሰራ

  • @zekiyamohammed3210
    @zekiyamohammed3210 5 месяцев назад

    አድራሻ የት ነው

  • @genetm.6934
    @genetm.6934 8 месяцев назад

    በርቺ እህት

  • @aynadisteklu1626
    @aynadisteklu1626 8 месяцев назад +1

    አድራሻሽ የት ነው?

  • @erhmetzewdu6607
    @erhmetzewdu6607 4 месяца назад

    ሙያእስቲያረጁነው ትላለች ጎረቢቴ አላህ ይጠብቅሽ እጅግ ቅንሴት

  • @MakeMebau
    @MakeMebau 4 месяца назад

    ዉዬ ነብሰጡር ነበረኩ አማረኝ

  • @ቅድሚያለተውሂድ-ኰ2ቘ
    @ቅድሚያለተውሂድ-ኰ2ቘ 3 месяца назад

    በኛ ሀገር ግን ለቅልቀን ነው እምናዳፋው በዴንብ በሰሊጥ በቅቤ ልቅልቅ አድርግን ከዛ እናዳልበዋለን ከዛ ሲወጣ ዴሞ ላውን እንቀባዋለን አቦካኩ ልክ እዴ አች አቦካክ ነው ቅመሞቹ ገብተው ሲቦኩ ሽታው ሲጣፍጥ እጅሽን አላህ ይባርክልሽ

  • @ferih5651
    @ferih5651 8 месяцев назад +3

    ቦታው የት ነው ብትገልጹልን

    • @liyuwork7831
      @liyuwork7831 8 месяцев назад

      ሰዓሊተ ምህረት
      ፈጋ
      ገርጂ

  • @Faezaa-s3z
    @Faezaa-s3z 8 месяцев назад

    Mashallha qonjo nw

  • @tigistyetayew5036
    @tigistyetayew5036 8 месяцев назад +8

    ሰዎችዬ አድራሻዋን ተናገሩ እንጂ።

  • @kelemwabekele1228
    @kelemwabekele1228 6 месяцев назад

    Gobez Adnakish Nen.

  • @TigistTekle-pr9eu
    @TigistTekle-pr9eu 8 месяцев назад

    አድራሻው የት ነው

  • @etsegenetlegesse7570
    @etsegenetlegesse7570 7 месяцев назад +7

    አድራሻ plz
    እጅሽ ይባረክ
    ከይቅርታ ጋር ለምግብ ተብሎ የተዘጋጀ ብሩሽ መቀቢያ አለ የኬክ መስሪያ እቃዎች የሚሸጥበት ቦታ ጠይቂ የቀለም መቀቢያዉን ሳይ ደበረኝ ከምር

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 5 месяцев назад +1

    ጋዜጠኛዋ ፈጣን ነሽ ደስ ይላል❤❤❤

  • @elenikranl3949
    @elenikranl3949 6 месяцев назад

    ስላም አድራሻ እና ሳክ ጻፍ

  • @Aleye-tx3br
    @Aleye-tx3br 8 месяцев назад +2

    Please where is it ?? Put your Telephone

    • @Black-lioness
      @Black-lioness 8 месяцев назад

      18:55

    • @Black-lioness
      @Black-lioness 8 месяцев назад +1

      It is on the end of the video please watch before you request anything

    • @amytk6095
      @amytk6095 6 месяцев назад

      @@Black-lionessbut it’s not specific location 😢

  • @lemlemamanuel7222
    @lemlemamanuel7222 6 месяцев назад

    ስልክሽን አድራሻሽን እባክሽ ጻፊልኝ ፉንቱዬ

    • @መቫ
      @መቫ 23 дня назад

      ሰሚት ኮንደምንም ሳሊተ ምህረት መገናኛ❤

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 26 дней назад

    ባእድ ነገር እንዳለው እንደሌለው በምን ይታወቃል ...! ነጋዴ እውን ሀገር ድረስ በርበሬው እንጀራም ሽሮውም ባእድ ነገር ተጨምሮበት እዚህ ድረስ ህዝብ እየፈጀ ነው የኢትዮጵያ ነጋዴ ህዝብ በሽተኛ አረገ የስራቸውን ይስጣቸው! እርሱም ከቻሉ በንፁህ ይስሩ ሰው ባያይ ፈጣሪ ያያል

  • @DikayehuAlemu
    @DikayehuAlemu 7 месяцев назад

    ❤❤👏👏👏👏

  • @BeleteYalwe
    @BeleteYalwe 6 месяцев назад +1

    ጥሩ ሙያ አላት

  • @yeneneshtessema233
    @yeneneshtessema233 8 месяцев назад

    Good job good job WOW i never see wow Ethiopian New creative job wow at work hard everyday good job!!!! Strong women 💪💪💪💪 wish you healthy happiness 🙏🙏 OMG like so delicious 😋 we need here America export to us please!! Yeah we need that

  • @ZeharaMeki
    @ZeharaMeki 4 месяца назад

    የት ናት እንመርቅላታለን

    • @መቫ
      @መቫ 23 дня назад

      አድስ አበባ ሰሚት ኳንደምኔም❤

    • @መቫ
      @መቫ 23 дня назад

      ሰማት ኮዶምኔም አድስ አበባ❤

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 8 месяцев назад +5

    የኤሌክትሪኩን ማከፋፈያ በደንብ ቢያሰሩት መልካም ነው:: እሳት እንዳያስነሳባቸው በጣም አርጅቷል::

  • @mababa6556
    @mababa6556 8 месяцев назад

    nice

  • @mamaskitchenmelat56
    @mamaskitchenmelat56 5 месяцев назад

    ስሙ ርጢቶ ይባላል

  • @MisrakLemma-d8t
    @MisrakLemma-d8t 5 месяцев назад

    እባካቸሁ አድራሻዋን ላኩልን

    • @መቫ
      @መቫ 23 дня назад

      አድስ አበባ ሰሚት ኮንደምኔም መገናኛ ሳሊተ ምህረት ብራች አላት

  • @genetsolomon4358
    @genetsolomon4358 8 месяцев назад

    🙏🙏🙏

  • @zelalemgimite3521
    @zelalemgimite3521 Месяц назад

    Ebakeh awazawen begeshe betaregiw ….

  • @muludejane4734
    @muludejane4734 8 месяцев назад

    ❤❤❤👌👌👌👌👌

  • @kaki682
    @kaki682 5 месяцев назад +1

    ኤሌትሪክ ያስፈራል ኮንድዮት ዉስጥ ማስገባት ጥንቃቄ

  • @sirgutworku57
    @sirgutworku57 Месяц назад

    ቆረሹ

  • @Eshetu371
    @Eshetu371 8 месяцев назад +4

    ባህላችን አይጥፋ ሀገር ብትጠፋም

    • @ethiopialove2772
      @ethiopialove2772 8 месяцев назад +1

      ሀገር አትጠፋም አልጠፋችም:: ሀገር ከሌለች ባህል አይኖርም:: እግዚአብሔር ኢትዮጵያችንን ይጠብቅልን ጠላቶቿን ያጥፋልን::

    • @ethiopia819
      @ethiopia819 7 месяцев назад

      ሀገር ከለለ ለሳር ቅጠሉ ባህል ምን ያደርግለታል ሀገር ማለት ሰው ህዝብ ነውሽ ሰው ግን እደት ነው ሚያስበው

  • @almazyimar432
    @almazyimar432 5 месяцев назад +3

    ኮረሪማ ዳቦ ላይ አይደረግም በኮረሪማው ፋንታ ጥቁር አዝሙድ አድርጊ እናቶቻችን ኮረሪማ ዳቦ ላይ ሲያደርጉ አላየንም ምናልባት የምትቀምሚው መቀቢያ ላይ ከሆን አዎ

    • @liasol8518
      @liasol8518 5 месяцев назад

      You are right. Normally, they don't want to tell exact recepi

  • @eveali6794
    @eveali6794 8 месяцев назад

    ❤❤❤

  • @AlmensheWeldetensaye
    @AlmensheWeldetensaye 5 месяцев назад

    Dubai naye ena kFahe betam new ymeshtleshe

  • @Fairoz45
    @Fairoz45 5 месяцев назад

    ጥቁር,,ድፎ,,በኮባ,,አለ,,ወይ,

  • @Joel-t9r
    @Joel-t9r 4 месяца назад

    ኧረ አድራሻዋን እኛም እንብላ😂 ኧረ አድራሻ ኡኡኡኡኢ

  • @bogalechasfaw3148
    @bogalechasfaw3148 5 месяцев назад

    ጥሩ መቸም የአንባበሮን ሽታውንና ጣእሙን የማያውቅ ኢትዮጵያዊ ያለ አይመስለኝም እንዳልሽውም በቅቤ ብቻም ሳይሆን በዘይትም በቅመማ ቅመም እንደሙያሽ ተነ ጥሮ ይቀባል። ቅር ያለኝ ግን በብ ሩሽ ሲቀባ ፍለፊት መሆኑ ቅር ብሎኛል ብሩሹን የማውቀው ሌላ ቦታ ስለሆነ ነው። በርቺ ጎበዝ። እኔምለው ምነው ይህንን የመሰለ የአበሻ ልብስ ለብሰሽ ሽርጥ የለም? የእንግሊዝኛው ስም ይቅር እኛ የፊደልና የቃላት ችግር የለብ ንም ውሰት የሚኬደው ሳይኖር ነው ምን አጥተን።

  • @zubeidasiraj8656
    @zubeidasiraj8656 8 месяцев назад

    ፋንቱ መልክሽን ሳየው Dr. Aklog አስታወሽን እንዲሁም እህታቸው ፀሃይ ትባላለች

  • @BrtukanTilahun
    @BrtukanTilahun 8 месяцев назад

    በጣምጥሩነውወደባህላችንመመለስደስይላልአሁንአሁንበየከተማውኬክናየውጪምግቦችንእንደፍሽንእየሆነባህላችንሊጠፍእየተዘጋጀነበርበርቺባህላዊነገርሙቼነውየምወደው❤❤🎉🎉🎉

  • @HagosLemlem-s9p
    @HagosLemlem-s9p 8 месяцев назад

    እሪጢጦ

  • @kidumes7941
    @kidumes7941 8 месяцев назад

    Kelemwa anebabero interview adregy.

  • @ShitaBelay-tl1hq
    @ShitaBelay-tl1hq 6 месяцев назад

    ሪጢጦ ይባላል