Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ሰላም የቻናሌ ተከታታዮች እንኳን ሰላም መጣችሁ🙏😍 ይሄንን አነባበሮ ሞክሩት ልስላሴው ጥፍጥናው ልዩ ነው ስራዬ ከተመቻችሁ ላይክ አድርጉልኝ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏😍❤
Selam enkwan dena mexash be olive bota qibe merga anchilalan ayidel
@@Sosiyeyetadelij-fw4dzየእኔ ውድ ይቻላል በኦሊቨ የብዙ ሰው ምርጫ ስለሆነ እና ለፆም ሰአትም እንዲሆን ብዬ ነው በቅቤም በጣም ነው የሚጣፍጠው🙏😍❤
@@bettwascornereshi ihet amesegenalaw
እናመሰግናለን ጥሩ በፍጥነት የሚደርስ አነባበሮ ስላሳየሀስራ እናመሰግናለን በርጽች
ሰርክዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
የኔ ውድ ቤትዩ ቆንጆ ስራ ነው የሚያምር አነባበሮ ነው እጅሽ ይባረክ ጌታ እድሜ ጤና ይስጥልኝ
ናርድዬ አሜን የእኔ ውድ እጅግ አድርጌ ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏😍❤
በጣም እና መሰግናለን እጇሺ (ኢዳኪ ይባርክ ) Danke❤❤❤
የእኔ ውድ አሜን በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
የኔ ልዩ😘😘😍😍 ቤቲዋ የኔ ባለሙያ እሞክረዋለሁ እንደዚህ ሰርቼ አላውቅም🙏😘😘 የኔ ዉድ እናመሰግናለን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኩኪዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የማመሰግነው የሁሌዬ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏😍❤
አሪፍ ነዉ እጂሽ ይባረክ
ለምለምዬ አሜን የእኔ ወድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
ሰላም ዋዉ ጎብዝ እጅሽ ይባርክ በርቺ🙏🙏❤❤
ለታይዬ አሜን የእኔ ውድ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏😍❤
ቤትዬ እንዴት ነሽ በጣም የምወደውን አነባበሮ ስላሳየሽኝ በጣም አመስግናለሁ ።።
እጅግዬ አለሁልሽ ሁሉ ሰላም በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏😍❤
ምርጥ አነባበሮ እጀሸ ይባረክ ባለሞይ
@@debrituhmariam3386 የእኔ ውድ አሜን በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
ቤቲሻ እናመሰግናለንንን ❤❤❤❤
ሔሪዬ እኔም በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏😍❤
ተናፋቂዋ ቤትዬ እናኳን ሠላም መጣሽ♥️
የእኔ ውድ እንኳን ሰላም ቆያችሁኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
ተባረኪ ቆንጆ ነውከረሳሁት ብየ ነው የዳቦ ቅም አንዴት ነው የሚዘጋጀው?
የእኔ ውድ አሜን ከልብ ነው የማመሰግነው ቻናሌ ውስጥ አለ የዳቦ ቅመም ፈጣሪ ያክብርልኝ 🙏😍❤
Betam yamral ejesh yebarek ❤🙏👍👌🏽
የእኔ ውድ እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
ጎበዝ
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
ጉበዝ በረች💝💝💝💝💜💜💜💜
በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏😍❤
ተባረኪ ባለሙያ ነሽ
ሽታዬ አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
Betye Ejesh Yebarek❤❤❤
አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
ቤቲየ ቤቲየ እንደምን አለሸ እጂሽ ይባረክ እናመሰግናለን🎉🎉🎉
የምስራችዬ አሜን እንዴት ነሽልኝ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏😍❤
ቤትዬ እንዴት ያምራል በጣም ሙያ ቤትዬ ጋ ይገኛል በእውንት ንው የምልሽ የምትስሪው ምግብ በሙሉ እወድልሻለሁ ብዙውንም እየስራው እበላለሁ 👌👍🌹🌷❤️🙏🏻ጤና ከንቤተስቦችሽ🙏🏻
ቹቹዬ አሜን አሜን የእኔ ውድ እግዚአብሔር ይስጥልኝ የእኔ ብርታት አመሰግናለሁ 🙏😍❤
እጅሽ ይባረክ
❤ 10:24 10:24 ተባረኪ.
አሜን የእኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
Weyyy arif new tebarki
ፊዮሪዬ አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
እርጉዝ ነኝ😮 በዘላይ ዱባይ ነው ያለውት አማረኝ ጌታን
የኔ ውድ ሰላም ላንቺ ሰላምሽ ብዝት ዬበል የሽንብራ ፓንኬክ የሰራሽውን ሞከርኩት እጅግ ጥሩ ጥሩ ነው እጅሽ ይባረክ ግን የኔ እንዳንቺ ነጣ አላለም ይጣፍጣል ግን ሳልጠይቅሽ ማለፍ የማልፈልገው ነገር አለ እሱም ሽግብራው ቀዬ አይታመስም ቀጥታ ዱቄቱን ፈጭቼ ነው የተጠቀምኩት ወይስ ቀቅዬ ቆልቼ ነው ወይስ ጥሬውን ነው ዱቄቱን እባክሽን ወድጄዋለው ጣሙን ጠብቅሻለው የኔ እህት
የእኔ ውድ ስለሁሉም እያመሰገንኩ ቀዩ ነው ሽንብራው ነው ስራውን እንዲቀልሽ ጥራጥሬ መሸጫ ውስጥ የተከካ አለ የቀዩ ለሽንብራ አሳ የሚፈጭ አለ እሱ ይሆናል ግን ለዳቦ እንዲሁም ለፓንኬክ የሚሆነው አይንገረገብም የሽሮ ብቻ ነው የሚንገረገበው ጥሬው ቀዩ ነው የሚሆነው በተረፈ አጃም አስፈጭተሽ ለጤና ጥሩ ስለሆነ ተጠቀሚው አመሰግናለሁ 🙏😍❤
@@bettwascornerእሺ የኔ ልበቀና አመሰግናለው እኔ ያረኩት ቀዬን ሽንብራ ገዝቼ ቤቴ ነው የፈጨውት ተባረኪ አዳምጠሽን መልስ የምትሰጪን ፈጣሪ ያሰብሽውን ይሙላልሽ ዘመንሽን ሁሉ በሳቅሽ ይለቅ
@@GermaFetene አሜን አሜን የእኔ ውድ እግዚአብሔር ያክብርልኝ እድሜ ጤና ይስጥልኝ ላንቺም🙏😍❤
Thank you
በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
Ok❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ያምራል ግን ምግብ ቤት ክፈቺ
የእኔ ውድ ከልብ ነው የማመሰግነው በአሁኑ የኑሮ ውድነት ይሆናል የእኔ እህት በጣም በጣም ግን አመሰግናለሁ 🙏😍❤
አብሲቱ ለመን ይጠቅማል አርሾ ሰላለው
ፅግዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ እርሾ እና አብሲት ጥቅሙ ይለያይ የለ እርሾ ኩፍ ለማድረግ እና ክፍትፍት እንዲል ሲረዳ አብሲት ደግሞ ኩፍ ከማድረግ ያለፈ ልስላሴ ይሰጥልናል አመሰግናለሁ 🙏😍❤
ቤትዬ የኔ ባለሙያ እኮ ነሽ እኔም ከሁለት ቀናት በፊት አንባበሮ ልጋግር ስል ልክ አንቺ እንደሰራሺው በአብሲት ልሞክረው አልኩና ሃሳቤን ቀይሬ 😂 በፈላ ውሃ ብቻ ላላ አድርጌ ኩፍ ሲል ስጋግረው የአሜሪካን ጤፍ በጣም አስቸጋሪም ስለሆነ ደረቀብኝ ግን እየበላሁት ነው እህል መጣል አልወድም ኢንሻ አላህ በአላህ ፈቃድ ለሚቀጥለው በአብሲት እሞክረውና ውጤቱን አሳውቅሻለሁ የኔ ውድ ❤️ ቤትዬ አንቺንም ቤተሰቦችሽንም አላህ ይጠብቃችሁ
ነጃትዬ አሜን አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው ላንቺም ከነቤተሰብሽ በሰላም በጤና ያቆይልኝ ፈጣሪ ያክብርልኝ 🙏😍❤
አሚን ያረብ 🤲 @@bettwascorner
ኣረ ኣማረኝ ኮ
❤❤❤❤
Seyayute erasu yameral
ቤትዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
ይህ ያሣየሽን የዳቦ ዝርያ አነባበሮ ሣይሆን አይነብሩት ነው የሚባለው እሺ!!
ጋግሬ አላቅም ሞክሬ ው እነግርሻለሁ
እሙዬ እሺ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
እከከከከከከከከከከከከከከከ ሙያ ብሎ ዝምምምምምምምምምምምምምም
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
ፈጠራሽ የሚደነቅ ነው።ጥራትና ልስላሴው ከፈረንጅ ኬክ የማይተናነስ ስለሆነ የፈጠራ ባለቤትነት ሊሰጥሽ ይገባል።
@gichila9132 የእኔ ውድ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

ተባረኪ ቆንጆ ነው
ከረሳሁት ብየ ነው የዳቦ ቅም አንዴት ነው የሚዘጋጀው?