አደዬ ⵏ ሙሉ ፊልም꘡ New Ethiopian Movie꘡ Adeye ꘡2024 Full length Film ꘡አደዬ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 янв 2025

Комментарии • 1,4 тыс.

  • @surasura8791
    @surasura8791 2 месяца назад +165

    ምን አይነት ምትሀት የሆነ ፊልም ነው🔥🔥 ደውዬ እናቴን ጋበዝኳት💥❤💥ደራሲው አቦ የልቤን ነው የሰራኸው ና ስጦታህን መርጠህ ውሰድ🏅 💝

    • @mokfp
      @mokfp  2 месяца назад +11

      ❤ክብረትን ይስጥልን🙏

    • @AbabuAbabu-f8e
      @AbabuAbabu-f8e 2 месяца назад +2

      @@mokfp

    • @GghFfg-y6z
      @GghFfg-y6z 2 месяца назад

      😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @XxzxzAggzgz-n2t
    @XxzxzAggzgz-n2t 11 дней назад +5

    ኡፍፍፍ ልብ የሚነካ እና አስተማሪ ነው ክፍል ሁለት ይስራ እናም ትልቅ ክብር ለእናቶች❤❤❤❤❤❤

    • @mokfp
      @mokfp  10 дней назад +2

      ❤እናት ለዘላለም ትኑር❤❤
      ❤ክብረትን ይስጥልን🙏

  • @ሄለንየናቷ
    @ሄለንየናቷ 2 месяца назад +63

    በጣም ገራሚ እና አስተማሪ ነው ግን ብዙ እይታ አልታየም ሼር እያደረግን ለብዙ እናዳርሰው🎉😊

    • @mokfp
      @mokfp  2 месяца назад +2

      ❤ኑሪልን ❤ምርጥ ቤተሰብ🥰ክብረትን ይስጥልን🙏

    • @FrahAlkurbi
      @FrahAlkurbi 2 месяца назад

      ምርጥ ድራማ ነው ብዙ እስተማሪ ነገር አለዉ

  • @HadiyaEbrahim-x1c
    @HadiyaEbrahim-x1c 2 месяца назад +170

    በጣም ነው ያስለቀሰኝ ፊልም አሁን በሰው ሀገር ሁነን እናቶቻችንን ያቆይልን

    • @mokfp
      @mokfp  2 месяца назад +5

      ❤አሜን ጤናቸውን ደስታቸውን ሰላማቸውን ያብዛልን❤❤❤ክብረትን ይስጥልን🙏

    • @نجودالحربي-ه6س
      @نجودالحربي-ه6س 2 месяца назад

      Amen yni wde

    • @Amerh-v1j
      @Amerh-v1j 2 месяца назад

      Amen amen amen

    • @BeyoroHana
      @BeyoroHana 2 месяца назад

      አሜን አሜን

    • @Aaa11-v8k
      @Aaa11-v8k 2 месяца назад

      አሚን ያራብ❤❤❤❤❤😢

  • @saeda-ne7zn
    @saeda-ne7zn 2 месяца назад +141

    የኔ ታሪክ የተሰራ ነው ይመሰለኝ እናቴ በህመም እየትሰቃየች ክማልቀስ ውጭ ምንም ማድረግ አልቻልኩም ነበር😢😢😢ግን ታሪክ ተቀየረ አልሀምዱሊላህ አልፈ ዛሬ አድጌላት ከህመሙዋም ከድካሙዋም አሳረፍኩዋት አልሀምዱሊላሂ ረቡል አለሚን
    እናት ሺ አምት ትኑር❤❤❤❤❤❤

    • @mokfp
      @mokfp  2 месяца назад +4

      ❤ደስ ይላል እናትን ከማሳረፍ በላይ ምን ደስታ አለ❤❤❤ ክብረትን ይስጥልን🙏

    • @SeenaaJesus-t4n
      @SeenaaJesus-t4n 2 месяца назад +2

      በጣም ደስ ይላል እንኳን እግዚአብሔር ረዳሽ 🥺♥️

    • @halimahuseen-z3k
      @halimahuseen-z3k 2 месяца назад

      እኔስ ብትይ ዋላህ አይይይይይ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ማያልፍ የላም ብቻ አልሃምዱሊላህ

    • @BiezawitWondwossen
      @BiezawitWondwossen 2 месяца назад

      😊❤

    • @Situnaf
      @Situnaf 2 месяца назад +1

      Egzaber yimesgn yihe yene mignot nw 1gna amet uv temari negn egzaber yirdagn

  • @Lubab406
    @Lubab406 2 месяца назад +146

    ክፍል ሁለት ይሰራልን የምትሉ ላይክ 😢

    • @mokfp
      @mokfp  2 месяца назад +6

      ❤እኔም ይሰራ ባይ ነኝ ፃፈው ልባል ብቻ😉❤ክብረትን ይስጥልን🙏

    • @Fskta
      @Fskta 2 месяца назад +3

      ​@@mokfpአንተ ኮሆንክ ደራሲው ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን❤❤❤

    • @mokfp
      @mokfp  2 месяца назад +2

      ❤️🙏አሜን አብሮ ቃለህይወትን ያሰማን🙏 ጀማሪ ደራሲ ነኝ subscribe በዛ እያስደረግን ተከታዮቻእንን አብዝተን ልንቀጥለው አስቤያለው🙏

    • @LieltiGerie
      @LieltiGerie 2 месяца назад +1

      @@Lubab406 እኔ ኣለው

    • @SeidIndris
      @SeidIndris 2 месяца назад +1

      ክፍል 2

  • @ዮወርድ
    @ዮወርድ 2 месяца назад +62

    ክፍል ሁለት መኖር ነበረበት እኮ ይቀጥል እምትሉ👍 😢

    • @mokfp
      @mokfp  2 месяца назад +10

      ❤ከተባልንማ Subscribe በዛ እንዲልልን አድርገን ቤተሰቦቻችንን ሰብስበን በቅርቡ በደስታ እንቀጥለዋለን❤ ❤ክብረትን ይስጥልን🙏

    • @DjdjsjHxhxhshs
      @DjdjsjHxhxhshs 2 месяца назад +5

      አዎ የእውነት ቀጥሉልን🤲🥺🥰

    • @DenkuyeTube
      @DenkuyeTube 2 месяца назад +2

      Awo😢

    • @Aaa11-v8k
      @Aaa11-v8k 2 месяца назад +2

      አዎ ይቃጥል❤❤​@@mokfp

    • @CfhhVvgg
      @CfhhVvgg 2 месяца назад

      ይቃጥል😢

  • @Feruzara2024
    @Feruzara2024 6 дней назад +1

    Betam new ye miyamerw enat 1000 amet tinur❤❤❤🎉🎉

    • @mokfp
      @mokfp  5 дней назад

      ❤አሜን❤❤❤
      ❤ክብረትን ይስጥልን🙏

  • @OursCell-rh7es
    @OursCell-rh7es 2 месяца назад +26

    እረ ክፍል ሁለት የቀጥል በናታችሁ በጣም ምርጥ ፊልም ነው ደግሞ እናትና ልጅ ትመሳሰላላችሁ ክፍል ሁለትን በጉጉትን እናጠብቃለን ❤❤❤❤❤

    • @mokfp
      @mokfp  2 месяца назад +4

      ❤ታዛዥ ነን ለመቀጠል Subscribe እያስደረግን ቤተሰቦቻችንን ሰብሰብ አድርገን በደስታ እንቀጥለዋለን❤
      ❤ክብረትን ይስጥልን🙏

    • @ZiharaAhmed
      @ZiharaAhmed 2 месяца назад

      ቶሎቶሎ ይለቀቅልን አረ😢😢​@@mokfp

    • @mokfp
      @mokfp  2 месяца назад

      ❤️🙏

  • @hawuathawuat6164
    @hawuathawuat6164 2 месяца назад +22

    የኔ እናት እዲህ ነው ያሳደገችን እኔን እያበራች እሷ እየቀለጠች እሰው ቤት እጀራ እየጋገረች ሐሰው ቤት አሳድጋኛለች እናቶቻችንን አላህ ረጂም እድሜ ይስጥልን

    • @mokfp
      @mokfp  2 месяца назад +2

      ❤አሜን❤ እናት ስለልጆቿ እኮ ነው የምትኖረው❤ ❤ክብረትን ይስጥልን🙏

    • @AminaAbdulfatah-dz6tc
      @AminaAbdulfatah-dz6tc Месяц назад +2

      አሚንንን ወላሂ የኔም እናት እኛን ለማሳደግ ልጅነቶን መልኮን ለግስልንናለች የኔ ውዴ እናት በጣም እወድሻለው ረጅም እድሜ ለናቶች

    • @FevenSolomon-t1p
      @FevenSolomon-t1p Месяц назад +1

      Thanks 👍😊

  • @hiwotfikadu3331
    @hiwotfikadu3331 2 месяца назад +20

    እምዬ ኦርቶዶክስ የኔስንዱ ❤❤❤ለኔ ይበልጥ የነዘረኝ ስብከቱ❤

    • @mokfp
      @mokfp  2 месяца назад +1

      🖤ፊልሙስ😭 ❤ክብረትን ይስጥልን🙏

    • @hiwotfikadu3331
      @hiwotfikadu3331 2 месяца назад +3

      @mokfp ፊልሙንማ የእውነት ከልቤ ያየሁን ብዙወቻችን የኖርንበት የምንኖርበት እውነት ስለሆን የፊልሙን አዘጋጅ እፁብ ድንቅ ብለናል ግንደግሞ ከምንም በላይ ቃሉን ስንሰማ የጎደለውልባችን ሙሉስለሚሆንነው አብልጨየወደድኩት

    • @mokfp
      @mokfp  Месяц назад

      ❤አመሰግናለው ክብረትን ይስጥልኝ❤🙏

  • @user-oc3sd2ku76
    @user-oc3sd2ku76 2 месяца назад +18

    እኔ ፍልም እደዚህ አስገርሞኝም አስለቅሶኝም አያዉቅ ማርያምን እፉ እናት ሽ አመት ትኑር 😢😢

    • @mokfp
      @mokfp  2 месяца назад

      ❤አሜን እምዬ ከፊቷ ሳቅ ሳይጠፋ ነፍ ዓመት ትኑርልን❤ ❤ክብረትን ይስጥልን🙏

  • @MesayGetachew-t5r
    @MesayGetachew-t5r 2 месяца назад +11

    በጣም አርፍና አስተማር ፍልማ ነው በዚህ ህይዎት ውስጥ ላለፉት ና አሁን በዚህ ህይዎት ላሉት እግዚአብሔር ይርዳቸው፡፡

    • @mokfp
      @mokfp  2 месяца назад

      ❤አሜን❤❤❤ ❤ክብረትን ይስጥልን🙏

  • @bayusisay2689
    @bayusisay2689 2 месяца назад +323

    ድህነትን የምጠላው ለዚህ ነው 😭ከሰው ተራ ወጥታ ያኖረችኝን እናቴን ማሳረፍ ስለማልችል😡 እናቴ አጥታ ለኔ ግን መሀረቧ መክኖ አያውቅም እማ ነፍ ዓመት ኑሪልኝ💞❤❤❤

    • @AddisGebremichael-l7l
      @AddisGebremichael-l7l 2 месяца назад +9

      Long live for all mother❤❤❤❤

    • @BitaBita-d9g
      @BitaBita-d9g 2 месяца назад +3

      ❤❤❤❤❤

    • @mokfp
      @mokfp  2 месяца назад +2

      ❤ክብረትን ይስጥልን🙏

    • @Nasirabaoli
      @Nasirabaoli 2 месяца назад +2

      👍👍👌👌👍👍

    • @DinkeAbebe
      @DinkeAbebe 2 месяца назад +2

      😢long life for all mothers❤❤❤❤❤

  • @AbebechBahilu
    @AbebechBahilu 2 месяца назад +75

    እናታችንን ኩፉአይካብን አሚን በሉ

    • @mokfp
      @mokfp  2 месяца назад +1

      ❤አሜን❤ክብረትን ይስጥልን🙏

    • @ፍቅርዩቱ
      @ፍቅርዩቱ 2 месяца назад +1

      አሜን አሜንንንን

    • @user-oc3sd2ku76
      @user-oc3sd2ku76 2 месяца назад +1

      አሜን አሜን አሜን ነፍ አመት ትኑርርር😢😢😢😢

    • @KamaleIkerami
      @KamaleIkerami 2 месяца назад +1

      Amiiiin

    • @caaltuushow8470
      @caaltuushow8470 2 месяца назад

      AMEEEN AMEEEN AMEEEN

  • @teferishumi6368
    @teferishumi6368 2 месяца назад +8

    የልጅ እና የእናት ፋቅርን በሚጋባስሜት ስለሳያችሁን ፈጣሪ ያክብርልን።

    • @mokfp
      @mokfp  2 месяца назад

      ❤ክብረትን ይስጥልን🙏

  • @Hana-ጃማ
    @Hana-ጃማ 2 месяца назад +14

    ታይቶ የማይጠገብ ፊልም እደዚ አይነት ፊልም ብታመጡልን እኮ የህንድና የቱርክ ፊልም ባላየን ነበር በርቱ ለማንኛውም❤ ቃል የለኝም

    • @mokfp
      @mokfp  2 месяца назад +1

      ❤ክብረትን ይስጥልን🙏

    • @AynalemWondimu
      @AynalemWondimu 2 месяца назад +1

      Tikikil ❤wodijewalhu

    • @mokfp
      @mokfp  2 месяца назад

      ❤️ክብረትን ይስጥልኝ🙏

  • @Maleda223
    @Maleda223 2 месяца назад +10

    አሪፍ ታሪክ ነው ፍሰቱ ደስ ይላል ተዋናዮች አንደኛ

    • @mokfp
      @mokfp  2 месяца назад

      ❤እናመሰግናለን❤ ❤ክብረት ይስጥልን🙏

  • @Mekdes-bt1sy
    @Mekdes-bt1sy 2 месяца назад +7

    ኡፍፍ አስለቀሱኝ ለእናቶቻችን ረጅም እድሜና ጤና ያድልልን 😢አስተማሪ ፊልም ነው እግዚአብሔር ይስጥልን

    • @mokfp
      @mokfp  2 месяца назад

      ❤አሜን❤ ❤ክብረትን ይስጥልን🙏

  • @HayatWerku-z6x
    @HayatWerku-z6x 2 месяца назад +12

    ወላሂ በጣም ገራሚ ፊልም ነው እናት ለዘላለም።ትኑር

  • @MeklitTube26
    @MeklitTube26 2 месяца назад +6

    ፅድት ያለ መገላለጥ መበላቀጥ የሌለው ምርጥ ፊልም አቦ ይመቻችሁ

  • @mercycoffee7337
    @mercycoffee7337 2 месяца назад +6

    እናትሁሌም ኩፉ አይንካት🙏🙏🙏 ኡፍ አሰተማሪየሆነ ፍልም ያስለቅሳል😢😢😢

    • @mokfp
      @mokfp  2 месяца назад +1

      ❤እምዬ በወርቅ ተንቆጥቁጣ በፍቅርና በክብር ትኑርልን❤ ❤ክብረትን ይስጥልን🙏

  • @DhdhDhdhdh-q9s
    @DhdhDhdhdh-q9s 2 дня назад +1

    እናት 😢😢😢😢😢😢

    • @mokfp
      @mokfp  День назад

      ❤ክብረትን ይስጥልን🙏

  • @FbfhChg
    @FbfhChg Месяц назад +6

    ማነው እደኔ ተጀሮ እስከሚያልቅ እያለቀሰ ያየው እፍፍፍፍ እናታችንን እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን ከስደት ተመልሰን አይናቸውን ለማየት ያብቃን እፍፍፍፍ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @mokfp
      @mokfp  Месяц назад +1

      ❤አሜን❤
      ❤ክብረትን ይስጥልን🙏

    • @FevenSolomon-t1p
      @FevenSolomon-t1p Месяц назад

      Amen😢

  • @erekyakder
    @erekyakder 2 месяца назад +9

    በጣም ምርጥፊልም ለእናቶቻችን እድሜና ጤናይስጥልን

    • @mokfp
      @mokfp  2 месяца назад

      ❤አሜን❤❤❤ ❤ክብረትን ይስጥልን🙏

    • @FevenSolomon-t1p
      @FevenSolomon-t1p Месяц назад

      Amen

  • @mokrdszhmmmm1212
    @mokrdszhmmmm1212 Месяц назад +6

    መጨረሻው ሳናየው ኡፍ😭😭🥺🥺"ይደገም የሚል😢😢😢😢

    • @mokfp
      @mokfp  Месяц назад

      ❤ክብረትን ይስጥልን🙏

  • @HELAMrr
    @HELAMrr 14 дней назад +1

    አሪፉ ፍሊም ነው ክፍል ሁሉት ከቻላቹሁ ብትቀጥሉበት ሃሪፍ ነው ዋውውውው 1 ነው👌👌👌👌👌👌👌🥺🥺🥺

    • @mokfp
      @mokfp  14 дней назад

      ❤ክብረትን ይስጥልን🙏

  • @MeronYewuste
    @MeronYewuste 2 месяца назад +7

    እናቴ ናፈቃኝ አለች 😭😭እናቴ ከስደት ተመልሼ ውለተዋን እንድመልሥ ያበቃኝ ለኒ እናት የተሠራ ነው የመሠለኝ❤❤ የዚህ ፊልም ደራሲ ክብር የግባው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @mokfp
      @mokfp  2 месяца назад

      ❤አመሰግናለው❤ ❤ክብረትን ይስጥልኝ🙏

  • @ShambelAli-k5y
    @ShambelAli-k5y 4 дня назад +1

    Wow dess ylal kifle 2

    • @mokfp
      @mokfp  3 дня назад

      ❤ክብረትን ይስጥልን🙏

  • @biritukan3053
    @biritukan3053 2 месяца назад +8

    ዎው. Wow ምርጥ ፊልም ነው በጣም አዳዬ እና ሲስ በርቱ ምርጥ ግን ዑሉም ጎደኛ አንድ አይደለም አዳዬ ጥንቃቄ አድርግ በርቱ ❤️❤️❤️❤️❤️

    • @mokfp
      @mokfp  2 месяца назад

      ❤ክብረትን ይስጥልን🙏

  • @TaduTube-1
    @TaduTube-1 2 месяца назад +2

    😢😢minayinet film newu begzaber❤. Ye inat huleta iko ayilekam. Beqa bizu yemiyastemiru ina yemiyatsnanu negerochin ye yaze film newu. Ye liben newu yeserachut😢

  • @AderajewAderu
    @AderajewAderu 2 месяца назад +5

    ደስ የሚል ትውና ደስ የሚል ጽሁፍ ደስ የሚሉ ተዋኞች በርቱልን በርግጠኝነት ትልቅ ትሆናላችሁ

    • @mokfp
      @mokfp  2 месяца назад

      ❤እናመሰግናለን ❤ ❤ክብረትን ይስጥልን🙏

  • @furdosmohammed3849
    @furdosmohammed3849 2 месяца назад +2

    ማጣትአይኑይጥፋ እናቶቻችንንአላህእረጅምእድሜይስጥልን❤❤❤😢😢😢

    • @mokfp
      @mokfp  2 месяца назад

      ❤አሜን❤ ❤ክብረትን ይስጥልን🙏

  • @ILovegmmmm
    @ILovegmmmm 2 месяца назад +5

    ይሄ ነው በሳል ሰው ደራሲው ሳላደንቅህ አላልፍም ልጀቹም ጎበዝ ናቸው❤❤

    • @mokfp
      @mokfp  2 месяца назад

      ❤ክብረትን ይስጥልኝ አመሰግናለው🙏

  • @Obsineet653
    @Obsineet653 Месяц назад +2

    Mok Fp Betam Mert Ena Astemar Fill New Enamasgrnalen ❤❤❤

    • @mokfp
      @mokfp  Месяц назад

      ❤አመሰግናለው❤
      ❤ክብረትን ይስጥልን🙏

  • @ja-abdtube9329
    @ja-abdtube9329 Месяц назад +11

    ከተፈጠርኩ ጀምሮ ብዙ ሺ ፊልም አይቻለሁ 1የእምባ ጠብታ ግን ወርዶኝ አያውቅም ለመጀመሪያ ግዜ በዚህ ፊልም አነባሁ 😢👌ምርጥ እና እጥር ምጥን ያለ ፊልም አመሰግናለሁ

    • @mokfp
      @mokfp  Месяц назад

      ❤እናመሰግናለን🥰
      ❤ክብረትን ይስጥልን🙏

  • @AlmazKebede-c9o
    @AlmazKebede-c9o 2 месяца назад +5

    ለእናት እኮ ምንም ነገር ያስብታል❤❤❤❤❤ የሁላችንም እናቶች ፈጣሪይ በእድሜ በጤና አኖሮልን ተከፍሎ የማያልቀዉን ዉለታቸዉን ለመክፈል ያአብቃን በጣም ወደነዋል ይሚገርም ትወና ነዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @mokfp
      @mokfp  2 месяца назад +1

      ❤አሜን የእምዬ ውለታ ተከፍሎ አይደለም ታስቦ አያልቅም ፈጣሪ ይካስልን❤
      ❤ክብረትን ይስጥልን🙏

  • @lotapetallo4492
    @lotapetallo4492 2 месяца назад +3

    Very good ending and good movie, life hard to feed back the emotions of wrong people. Addeye 🎉🎉❤ you are loving Mather, love you all Eritrean and Ethiopian. Brother from Eritrea 🇪🇷 USA 🇺🇸

    • @mokfp
      @mokfp  2 месяца назад

      ❤thanks 4ur support🙏 please invite to other to see movie share comment Subscribe👈 our chanal👈

  • @Mastewal-t9y
    @Mastewal-t9y 10 дней назад +1

    .ማሪምን በእንባ ነዉ የጨረስኩት አምላኬ ሆይ እናቴን ዉለታዋን እንድመልስ አግዘኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😱😱😭😭😭😭😭

    • @mokfp
      @mokfp  9 дней назад

      ❤አሜን❤ ፈጣሪ የልብሽን መሻት ይሙላልሽ ቤተሰብሽን በጤና በሀሴት በሙሌት ይጠብቅልሽ❤
      ❤ክብረትን ይስጥልን🙏

  • @ZelalemGetachew-q2m
    @ZelalemGetachew-q2m 2 месяца назад +34

    ሳይማሩ መዘነጥ ሳያምራቸው አንጀታቸውን አስረው እዚህ ላደረሱን እናቶች ረጅም እድሜ💕 ከጤና ጋር ይስጥልን💝 እማ ወርቅ ባለብስሽ እራሱ ያንስብሻል❤❤❤ በእውነት ድንቅ ፊልም ሞክ ትለያለክ

    • @mokfp
      @mokfp  2 месяца назад +2

      ረጅም ዕድሜ ለእናቶቻችን❤❤ክብረትን ይስጥልን🙏

  • @AmeraZheter
    @AmeraZheter Месяц назад +4

    በክርስቶስ ገራሚ ነው 💝 ክብር እዚህ ላደረሱን እናቶቻችን ❤

    • @mokfp
      @mokfp  Месяц назад

      ❤የአለም ምርጥዬ ነገሮች ሁሉ ሰለቸኝ ደከመኝ ለማያውቁ እናቶቻችን❤
      ❤ክብረትን ይስጥልን🙏

  • @DaniAmma-cz4hg
    @DaniAmma-cz4hg 2 месяца назад +3

    It's very happy it's a teacher and it's also sad.may the mother live forever her blessings never end😢😢😢❤

    • @mokfp
      @mokfp  2 месяца назад

      ❤Amen❤

  • @FevenSolomon-t1p
    @FevenSolomon-t1p Месяц назад +1

    All Mather,s long life 😢😢😢😢😢😢😢

    • @mokfp
      @mokfp  Месяц назад

      ❤Amen❤

  • @medanetabate6920
    @medanetabate6920 2 месяца назад +6

    እንባ በእንባ ነው እየጨረስኩት በእውነት ወይኔ መጨረሻው ያማል ልብን ይሰብራል

    • @mokfp
      @mokfp  2 месяца назад +1

      ❤ክብረትን ይስጥልን🙏

  • @FGD_436
    @FGD_436 9 дней назад +1

    ቀጣይ በናትህ 😢😢😢የኔ ህይወት ይህ ነዉ😢😢

    • @mokfp
      @mokfp  8 дней назад

      ❤እንዴት ብቀጥለው ትፈቅጃለሽ ከህይወትሽ ጨለፍ አርገሽ ሹክ በይኝ🤲
      ❤ክብረትን ይስጥልን🙏

  • @Wasintu
    @Wasintu 2 месяца назад +9

    ዋው ግሩም ነው ፓርት 2 ይሰራ እባካችሁ❤

    • @mokfp
      @mokfp  2 месяца назад

      ❤Subscribe እንዲያሰራን ቤተሰቦቻችንን ሰብሰብ አርገን በደስታ እንቀጥለዋለን ታዛዥ ነን❤ ❤ክብረትን ይስጥልን🙏

  • @kiyyoonkayyookoohinqabu4934
    @kiyyoonkayyookoohinqabu4934 2 месяца назад +4

    Betam betam des yimil, yemiyastemir, lib anteltay movie new part 2 linorew yigebal. Inat lezelealem tinur🙏🏽🙏🏽fetari hoy ke idimeye kenise le inate sitilign Amen🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽 Egziabiher Ethiopian ina hizbochuan yibark🙏🏽

    • @mokfp
      @mokfp  2 месяца назад

      ❤ አሜን❤❤❤ Subscribe እንዲያሰራን ቤተሰቦቻችንን ሰብሰብ አርገን በደስታ እንቀጥለዋለን ታዛዥ ነን❤ ❤ክብረትን ይስጥልን🙏

  • @Kasanesh-h7g
    @Kasanesh-h7g 2 месяца назад +5

    በጣም ነው ያስለቀሰኝ እናቶቻችንን ሺ አመት ያኑርልን😢

    • @mokfp
      @mokfp  2 месяца назад

      ❤አሜንንንን❤ ❤ክብረትን ይስጥልን🙏

  • @hdjid988
    @hdjid988 2 месяца назад +9

    የኔ ጀግና እናት እኔንን እዝህ ላደረሥሽኚ ዉድ እናቴ እግዚአብሔር እድሜ ሠጥቶሽ እንዳገኚሽ ቸኩያለሁ እመብርሀን እናቴን እድሜ ጨምርልኚ ❤❤❤❤

    • @mokfp
      @mokfp  2 месяца назад

      ❤አሜን ለእናቶቻችን እድሜና ጤና ከነሙሉ ክብሩ ይስጥልን❤❤❤
      ❤ክብረትን ይስጥልን🙏

  • @Mitamita-d8h
    @Mitamita-d8h 2 месяца назад +42

    ፈጣራየ ተመስገን ቤተክርስቲያን አየሁ ትምህርት ሠማሁ

  • @AddisGirma-g4c
    @AddisGirma-g4c 24 дня назад +3

    እናት ለዘላለም ትኑር ክፉ አይንካት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @mokfp
      @mokfp  24 дня назад

      ❤አሜን❤❤❤
      ❤ክብረትን ይስጥልን🙏

  • @MarymFrayy
    @MarymFrayy 2 месяца назад +9

    የኔ ውድ እናት ክፉሽን አያሰማኝ የኔ ከርታታ ራስሽን ዝቅ አድርገሽ አኖርሽኝ

    • @mokfp
      @mokfp  2 месяца назад

      ❤አሜን ከክፉ ይሰውርልን❤ ❤ክብረትን ይስጥልን🙏

    • @Ekramshemesu
      @Ekramshemesu 2 месяца назад +2

      Betàm konejo sera new yemer😢❤

    • @mokfp
      @mokfp  2 месяца назад

      ❤️አመሰግናለው🙏

  • @HhdGhf-t6h
    @HhdGhf-t6h Месяц назад +5

    ማነው እደኔ በለቅሶ የጨረሠው😢😢😢

    • @mokfp
      @mokfp  Месяц назад +1

      ❤ክብረትን ይስጥልን🙏

  • @petrossolomon4496
    @petrossolomon4496 2 месяца назад +27

    እንኳን ትምህርትሽን ለማቋረጥ ወሰንሽ👏👏👏 ከእናት የሚበልጥ ምንም የለም እኔ እረፍዶብኝ እየተንገበገብኩ አለው😭😭😭😭

    • @mokfp
      @mokfp  2 месяца назад +1

      ❤ክብረትን ይስጥልን🙏

  • @Meaza-ed3sk
    @Meaza-ed3sk 16 дней назад +1

    እያለቀስኩ ነው ያየሁት እናቴ ህይወቶ ሁለየም እወድሻለሁ ፈጣሪ በሰላም ያገናኘን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @mokfp
      @mokfp  16 дней назад

      ❤አሜን የሀሳብሽ ይስመርልሽ❤
      ❤ክብረትን ይስጥልን🙏

  • @Rîch-H19
    @Rîch-H19 2 месяца назад +4

    ወይኔ በጌታ የውስጥን ስሜት አፈንድቶ የሚፈነቅል ድንቅ ፊልም😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤

    • @mokfp
      @mokfp  2 месяца назад

      ❤ክብረትን ይስጥልን🙏

  • @ZamzmZmzn
    @ZamzmZmzn 2 месяца назад +27

    በጣም ደስ ይላል አስተማሪም አሳዛኝም ነው እናት ለዘላለም ትኑር የናት ውለታዋ አያልቅም😢😢❤❤❤❤❤

    • @mokfp
      @mokfp  2 месяца назад

      ❤አሜን❤ክብረትን ይስጥልን🙏

  • @FafiLove-u6c
    @FafiLove-u6c 2 месяца назад +5

    ስልክ እደሚገዛው አይነት ሰወች የበርክቱ😊ልጅን የመሰለ ነገር የለም

    • @mokfp
      @mokfp  2 месяца назад

      ❤አሜን ደጋግ ልቦችን ያብዛልን🙏
      ❤ክብረትን ይስጥልን🙏

  • @beleterahel
    @beleterahel 2 месяца назад +7

    ዋው እሚገርም ፊልም እናትና ልጅ ትወና 👌 👏👏👏

    • @mokfp
      @mokfp  2 месяца назад

      ❤ክብረትን ይስጥልን🙏

  • @addisushibabaw8370
    @addisushibabaw8370 2 месяца назад +6

    ድንቅ ትወና ጎበዝ @Solome Adam ሶሊ በርች ደስ ብሎኛል ❤❤❤😢😢😢

    • @mokfp
      @mokfp  2 месяца назад

      ❤ክብረትን ይስጥልን🙏

  • @ሦፊ
    @ሦፊ 22 дня назад +2

    የሀገራችንን ሁኔታ የገለፃችሁት ዴሞ ሁናቸሁ ነው የሰራችሁት

    • @mokfp
      @mokfp  22 дня назад

      ❤ክብረትን ይስጥልን🙏

  • @Hesai-u3s
    @Hesai-u3s 2 месяца назад +3

    ለመምህራችን ኢዮብ ቃለህይወት ያሰማልን❤

    • @mokfp
      @mokfp  2 месяца назад

      ❤አሜን ❤ ❤ክብረትን ይስጥልን🙏

  • @meseretaragawe9354
    @meseretaragawe9354 Месяц назад +2

    ሂወታችን ፊልም ሁኖ መጣ 🥰

    • @mokfp
      @mokfp  Месяц назад

      ❤ክብረትን ይስጥልን🙏

  • @የወንቅሸትወዳጅ
    @የወንቅሸትወዳጅ 2 месяца назад +10

    በጣም ደስ የሚል ፊልም❤ በዚህ መንገድ አልፌነው ዛሬ ጥሩ ነገር የገጠመኝ እግዚአብሔር ይመስገን👏

    • @mokfp
      @mokfp  2 месяца назад

      ❤አሜን❤መገፋት መቸገርን በድል ሲያሸንፉት ደስ ይላል ለሌላውም ትምህርት ነው❤ ❤ክብረትን ይስጥልን🙏

  • @muluneshi.mane.bilitibo
    @muluneshi.mane.bilitibo Месяц назад +2

    Betami now libini yemisebiro makakomi akateyi ❤😢😢😢😢😢mechenow milekeko

    • @mokfp
      @mokfp  Месяц назад

      ❤ክብረትን ይስጥልን🙏

  • @betelhemkebede-po8lx
    @betelhemkebede-po8lx 2 месяца назад +4

    እናት ክፉ አይንካት ...ክፍል ሁለት ይቀጥል እጠብቃለው

    • @mokfp
      @mokfp  2 месяца назад

      ❤አሜን እምዬን ክፋ አይንካት❤️Subscribe እያስደረግን ቤተሰቦቻችንን ሰብሰብ አርገን በቀውጢው እንቀጥለዋለን❤️
      ❤ክብረትን ይስጥልን🙏

  • @tube9599
    @tube9599 2 месяца назад +3

    ልብ የሚነካ😢ምርጥ ፊልም ነዉ ቀጣይ ቢኖረዉ በጣም ደስ ይላል

    • @mokfp
      @mokfp  2 месяца назад +1

      ❤እንቀጥለዋለን❤Subscribe እያስደረግን ቤተሰቦቻችንን ሰብሰብ አርገን በአሪፉ እንቀጥለዋለን❤ ❤ክብረትን ይስጥልን🙏

  • @Mishel_gc
    @Mishel_gc Месяц назад +1

    I never cried on movie that much but this 😭😭❤

    • @mokfp
      @mokfp  Месяц назад

      ❤🙏

  • @MesiTube12-19
    @MesiTube12-19 2 месяца назад +3

    እውይይይይይ ደስ ሲል እስካሁን አላይሁትም ነበር ዛሬ እያይሁት ነበር ❤ ምርጥ ነው እስኪ እኔንም ደምሩኝ

    • @mokfp
      @mokfp  2 месяца назад

      ❤ክብረትን ይስጥልን🙏

  • @YdhdhhYdhdhhdd
    @YdhdhhYdhdhhdd 27 дней назад +2

    ክፍል ሁለት ይኑረው😢😢😢

    • @mokfp
      @mokfp  27 дней назад

      ❤ታዛዥ ነን❤
      ❤ክብረትን ይስጥልን🙏

  • @fhggfhjj7721
    @fhggfhjj7721 2 месяца назад +6

    ያረብ እምዬ አደራ😭😭😭

    • @mokfp
      @mokfp  2 месяца назад

      ❤🙏

  • @MaskaramHaylo
    @MaskaramHaylo 10 дней назад +1

    የእናት ውለታ ተከፍሎ አያልቅም❤❤❤❤

    • @mokfp
      @mokfp  9 дней назад

      ❤ሀቅ ነው ወርቅ አልብሰሽ ወርቅ ብታጫሚያት በእንቁ ላይ ብታስተኚያት እሷ ከሆነችልን አንፃር ሁሉ ምንም ነው❤
      ❤ክብረትን ይስጥልን🙏

  • @MarthaGetachew-g3t
    @MarthaGetachew-g3t 2 месяца назад +4

    የማይመስል ታሪክ ነው እንዴት አንድ ጎረቤት አይኖራቸውም

    • @mokfp
      @mokfp  2 месяца назад

      😮

  • @yeshimengestu5232
    @yeshimengestu5232 Месяц назад +2

    ኡፉ ገና ከመጀመሩ አልቻልኩም ደግሞ ፍትው ብሎ ያሁኑን ትውልድ የሚያሳይ ነው እናቴ ሳላሳልፍልሽ አለፍሽብኝ ነፍስሽን በአጰደ ገነት ያኑርልኝ😭

    • @mokfp
      @mokfp  Месяц назад

      ❤አሜን❤
      ❤ክብረትን ይስጥልን🙏

  • @MuluneshTamir
    @MuluneshTamir 2 месяца назад +10

    ሰሎሜ አዳም ድንቅ ብቃት ጀግና👏👏👏👏👏 እናትነት😢😢😢

    • @mokfp
      @mokfp  2 месяца назад

      ❤ሶልማ ትችላለች❤ክብረትን ይስጥልን🙏

  • @Blangi
    @Blangi Месяц назад

    Wow very sadding but so happy ending. Thank you Sis and Adeye!

    • @mokfp
      @mokfp  Месяц назад

      ❤🙏

  • @sarayohannes8772
    @sarayohannes8772 2 месяца назад +9

    ጌታዬ ሆይ እናቴን አደረ🥺

    • @mokfp
      @mokfp  2 месяца назад

      ❤ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልሽ❤❤ ❤ክብረትን ይስጥልን🙏

  • @Weini-fp7re
    @Weini-fp7re Месяц назад +1

    🥂🥂 በልጅነታችን እናታችን ሞታብን, ለታናናሾቻችን እናት ሆነን ያሳደግን እንዲሁም የህይወት አስከፊ ገፅታ ያየን...... 😢😢

    • @mokfp
      @mokfp  Месяц назад

      🥂 ❤ሰላማቹ ብዝት ይበልልን❤
      ❤ክብረትን ይስጥልን🙏

  • @marmaryeheyabenat1796
    @marmaryeheyabenat1796 2 месяца назад +5

    ማርታ ጎይቶምን ትመስላለች እናትየዋ አሪፍ movie new❤❤❤❤❤

    • @mokfp
      @mokfp  2 месяца назад

      ❤ክብረትን ይስጥልን🙏

  • @ሀምዛሙሀመድ-ሰ5ፐ
    @ሀምዛሙሀመድ-ሰ5ፐ 14 дней назад +1

    የኡኑት ደስ የሚልና ለየት ያለ ፊልም ነዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @mokfp
      @mokfp  14 дней назад

      ❤ክብረትን ይስጥልን🙏

  • @awelawel-jk3rq
    @awelawel-jk3rq 2 месяца назад +5

    በጣም ምርጥ ፍልምነው የእውነት ሰርታቹሁታል😢😢😢

    • @mokfp
      @mokfp  2 месяца назад

      ❤ክብረትን ይስጥልን🙏

  • @Selam630
    @Selam630 Месяц назад +2

    እህት ወንድም የለኝም እናቴ አንደ አባትን እናትን ሁነሽ አሳድገሽኛል ውለታሽ መመለስ አልቻልኩም😢😢

    • @mokfp
      @mokfp  Месяц назад

      ❤ፈጣሪ ያውቃል🥰ሁሉን በጊዜው ውብ አርጎ ሰራው🥰 የሰማይ ወፎችን ተመልከቱስ ይል የለ ❤ክብረትን ይስጥልን🙏

  • @DggyFhio-wx6xg
    @DggyFhio-wx6xg 2 месяца назад +3

    ለእናቶቻችን እድሜና ጤናውን ይስጥልን ፈጣሪ🙏 አስተማሪ ፊልም ነው በጣም😢😮

    • @mokfp
      @mokfp  2 месяца назад

      ❤አሜን❤❤❤ ክብረትን ይስጥልን🙏

  • @ተግሰትተግሰት
    @ተግሰትተግሰት 2 месяца назад +2

    ደሀን ሳይሆን ድህነትን አብዝቸ እፀየፈወ አለሁ እኔ አባቴ ጎበዝ ገበሬ ነወ አናም እርሀበ የሚባል አናቅም እናም ወደ ሰደት ካልሆዱኩ በህገወጠ ብየ ያለ አደሜየ ሳቸግር አዲሳበ ላኩኝ እዛም አሀቴ የሰወ በት ነበር የምሰራ ቤተ ተከራየታ ከወድሜጋ አሰቀመጠቸን ከዛም ወድመ ሰራ አገኝሁ ብሎ ከጓደኘቹጋ ሲኖር እነን ብቻየነ ላልመተወ ሰራ ለቃ መኖር ጀመርንከዛማ እሷም ተመላላሸ ሰራ አጣች ያጠራቀመቻተን ጨርሰን ከዛ ለምን የሰወ ቤተ አልሰራም በየ ለመኳተ እሳም በግድ እሸ አለች በህወቴ ያነን ሰቃን አልተሰቃየወትም ሰተዮዋ መጠፎ ነበርቸ ብቻ ዳቦ አምጨ ተብየ ሰላክ ላመጣ ሄጀ ሥመለሰ የህቴ ቤተ እዛወ ሰለነበር ደና አደርሽ ልበላተ ብየ ሰገባ እርቧተ ነበር መሰለኝ እግዚአብሔር ይመሠገን ከማለት ይልቅ ደቦ አለችኝ ከዛ ለኔን ቁርስ የሚሆነወን አድ ዳቦ ሰጥቻተ እያለቀሰኩ ሀድኩ ያች ቅሰፈት እሄወ ዛሬ ታሪክ ተቀይሮ እኳን ከአምሮየ አይወጣም ማርያምን😢😢😢😢😢

  • @FireNegn-pc8pt
    @FireNegn-pc8pt 2 месяца назад +1

    እማዬ ላቺ ቃል የለኝም እኮ ለሁለም እናቶች እረጅም እድሜ ይስጥልን የምር እያለቀስኩ ነው ያይሁት❤❤❤❤❤😊

  • @ZahraMahmood-q9x
    @ZahraMahmood-q9x Месяц назад +3

    ክብር ለናቶቻችን ባይርበንም ባዮጠማንም በሴትነታችን ስት ስቃይ አሳልፈናል አባታችን ተሞተወድህ የገዛበተሰቡቻችን ጥላት ሆኖን😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @mokfp
      @mokfp  Месяц назад

      ❤አይዞን❤ ❤ክብረት ይስጥልን🙏

  • @itsfeeke8428
    @itsfeeke8428 Месяц назад +2

    Konjo sra andegna new 👏

    • @mokfp
      @mokfp  Месяц назад

      ❤ክብረትን ይስጥልን🙏

  • @gggrvheve
    @gggrvheve 2 месяца назад +5

    እዩት ምርጥ ፊልም ነው🥰🥰ደራሲው ግን ይመችህ😊😊

    • @mokfp
      @mokfp  2 месяца назад

      ❤አመሰግናለው👍ተመቸኝ አቦ❤❤❤
      ❤ክብረት ይስጥልን🙏

    • @HawaHawa-zl3gz
      @HawaHawa-zl3gz 2 месяца назад +1

      ejige Betam Des Ymili Filmenew❤❤❤❤❤❤❤

    • @mokfp
      @mokfp  2 месяца назад

      ❤️ክብረትን ይስጥልኝ🙏

    • @MentesinotDesa
      @MentesinotDesa Месяц назад +1

      ክበሩልኝ

  • @KsaKsa-f5o
    @KsaKsa-f5o 9 дней назад +1

    ሲያሳዝን😢

    • @mokfp
      @mokfp  8 дней назад

      ❤ልብ ይነካል አ...❤

  • @HeremelaTsegay
    @HeremelaTsegay 2 месяца назад +4

    የአደየን እናት ግን ተሽሏቸው ማየት እፈልጋለሁ ደስተኛ ሆነው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @mokfp
      @mokfp  2 месяца назад

      ❤እኔም እንደዛው ነኝ🥰Subscribe እያስደረግን ቤተሰቦቻችንን ሰብሰብ አርገን በቀውጢው እንቀጥለዋለን❤
      ❤ክብረትን ይስጥልኝ🙏

    • @mokfp
      @mokfp  2 месяца назад

      ❤እኔም እንደዛው ነኝ🥰Subscribe እያስደረግን ቤተሰቦቻችንን ሰብሰብ አርገን በቀውጢው እንቀጥለዋለን❤
      ❤ክብረትን ይስጥልኝ🙏

  • @SelemonAsgedom-n2y
    @SelemonAsgedom-n2y 2 месяца назад +2

    Waw it's very good film be continues please

  • @HaymanotSolomon28
    @HaymanotSolomon28 2 месяца назад +5

    በጣም ቆንጆ ፊልም ነው እናመሰግናለን🙏🙏🙏

    • @mokfp
      @mokfp  2 месяца назад

      ❤ክብረትን ይስጥልን🙏

  • @NejatAbduselam-u3i
    @NejatAbduselam-u3i Месяц назад +2

    Ye ametu mrt film😊😊😊😊

    • @mokfp
      @mokfp  Месяц назад

      ❤ክብረትን ይስጥልን🙏

  • @LaeleMergia
    @LaeleMergia Месяц назад +4

    ሰሎሜ ምርጥ ትወና #1👌👏

    • @mokfp
      @mokfp  Месяц назад +1

      ❤ክብረት ይስጥልን🙏

  • @mdadi127
    @mdadi127 2 месяца назад +2

    ደህነት ከባድ ነው ከምንም በላይ ጤና ይኑረን

    • @mokfp
      @mokfp  2 месяца назад

      ❤አሜን❤ ❤ክብረትን ይስጥልን🙏

  • @zwdwaamar5685
    @zwdwaamar5685 2 месяца назад +2

    በጣም አሪፊነው ማንም በማይታመንበትዘመን ባለትዳሮቺ ሚሰቶቻቸውን የልጆቻቸውን እናት እየረገጡ እየህዱ በነሱላይ ሴት በሚያሳዱበት በዚህ ዘመን ለፈቅሩታምንኖ እናቷን አሳከማ አላማዋን አሳከታ የኔየምትለው ነገረ ይዛ አረብአረገረ ተሰዳ የተሰደደቺበትን አላማ አሳከታ እሱጋ እሰከመጣድረሰ. እጠብቅሻለሁ ብሎ (ቃል)በጣም ከባድ ውሳኔነው በዚቺምድረ ጥቂቶቹ የሚያረጉትነገረነው አሰተማሪ ፊልም ነው ቀጥሉበት ሁላቺንም የቃልን ሀይል የምናቅ ለቃላቺንታማኚ ያረገን አሰተዋይልብይሰጠን. 🙏🙏በሂወት እደከህደት ከባድነገረ የለም ለካጁም ለተካጁም ለሁላቺንም ቃላቺንን አከባሪ ጠካራና ጀግና በቃላቺን የምፀና ብረቱሰው ያረገን 🙏

    • @mokfp
      @mokfp  2 месяца назад

      ❤አሜን የሚገርም ሀሳብ ነው ቃል የእምነት እዳ እኮ ነው ፍጥረታት እራሱ በቃል አይደል የፀኑት❤ ❤ክብረትን ይስጥልን🙏

  • @elshadaygetachew2357
    @elshadaygetachew2357 2 месяца назад +2

    Wow! Powerful message! Bless you

    • @mokfp
      @mokfp  2 месяца назад

      ❤🙏

  • @halimahuseen-z3k
    @halimahuseen-z3k 2 месяца назад +3

    Uffff kalat yelagnm lazi film mirtina astmari naw dhinat aynu yitfa yasentun hiwot katfa ayyyy 😭😭😭😭😭😭rajim edmena tena kaintochachin🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼🫶🏼🫶🏼🫶🏼🫶🏼👌🏼👌🏼👌🏼👌🏼

    • @mokfp
      @mokfp  2 месяца назад +1

      ❤አሜንን እምዬዬ ነፍ ዓመት በደስታ በሙሌት ትኑርልን❤❤❤ ❤ክብረትን ይስጥልን🙏

  • @erahmetyassin8008
    @erahmetyassin8008 Месяц назад +1

    ለእናቶች 100000000❤❤❤❤❤አመት ይስጥላችሁ እኔስ በልጂነቴ አጥቻታለሁ😢😢😢 አላህ ለጀነትን ይወፍቅልኚ ጉሉ አሚሚሚሚሚሚሚሚን

    • @mokfp
      @mokfp  Месяц назад

      ❤አሚን❤
      ❤ክብረትን ይስጥልን🙏

  • @AilM-m1e
    @AilM-m1e 2 месяца назад +11

    ድህነት አይኑ ይጥፋ😢😢😢😢😢😢❤❤

    • @mokfp
      @mokfp  2 месяца назад +3

      ❤አይኑ ብቻ ሽባ ቆራጣ ጎማዳ ይሁን❤ ❤ክብረትን ይስጥልን🙏