በእንጀራ እናቷ የምትሰቃየው ተማሪ (ሉሊት ክፍል 25)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 янв 2025

Комментарии • 642

  • @TubaMuhamed
    @TubaMuhamed 12 дней назад +16

    ሀሴት ከዶክተርጋ ተነጋግራ እራሷን ደብቃ ነው የምትሉ ላይክ

  • @Kalkidan-t8j
    @Kalkidan-t8j 12 дней назад +15

    ሀሴት መሞት አልነበረባትም የምትሉ👍👍👍👍

    • @QBe-q1o
      @QBe-q1o 12 дней назад +1

      እኔ መሞት የለባትም ሉሊትሥ ይች ድፈፍ❤

  • @ያላለቀጉዞ
    @ያላለቀጉዞ 12 дней назад +11

    ሀሴት መሞት የለባትም የምትሉ👍

  • @KediHabesha
    @KediHabesha 12 дней назад +3

    እንደ ሉሊት አይነት ከልክ ያለፈ ደግነትና ዘገምተኛ ሰዎች ናቼውኮ የሰው ህይወት የሚያሳጡት

  • @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ኰ9ጘ

    ማነዉ እንደኔ ከ1እስከ 25 ያየ ላይክ ግጩኝ

  • @sntayehukebebew4215
    @sntayehukebebew4215 12 дней назад +4

    የሉላት ድምጽ እራሱ እንደት እንዳስጠላኝ ጅላፎ ነገር ናት✊✊✊

  • @Pnice-o1o
    @Pnice-o1o 12 дней назад +186

    ወላሂ አዴኛነኝ ተዉ ግጪኝ😅😅😅😅

    • @MakkahMuhye
      @MakkahMuhye 12 дней назад +2

    • @Zlfa889
      @Zlfa889 12 дней назад +1

      😂😂😂

    • @FARIYAAintaalajimma
      @FARIYAAintaalajimma 12 дней назад

      😂😂😂😂😂

    • @sawa8227
      @sawa8227 12 дней назад

      😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭

    • @Werqe-l8m
      @Werqe-l8m 12 дней назад +2

      ገጨውሽ👍❤❤😅😅

  • @WudyeMengstie
    @WudyeMengstie 12 дней назад +12

    በሉሊት የተነሳ ማየት ያስጠላው

  • @ሀዩይቱብ-ኈ1ከ
    @ሀዩይቱብ-ኈ1ከ 11 дней назад +6

    በሉሊት እሚናደድ😂😂😂

  • @Meron-m4w
    @Meron-m4w 12 дней назад +11

    1 ጀምራችሁ 25 ያያችሁ እስቲ ስንት ናችሁ አሳዩኝ 👍👍ግጩት 😊😊

  • @ChhFjnkk
    @ChhFjnkk 12 дней назад +4

    ማነው እንደኔ ሉሊት የምትባል ደንቆሮ ያናደደችው እች ከረፈፍ ሀሱን አስገደለቻት😢😢😢😢

    • @emanadem-u5d
      @emanadem-u5d 12 дней назад

      የምር ጅልነትም በልክ ይሆናልኮ ፊልምም ቢሆን ያስጠላል አለቅጥሲበዛ😡😡😡

    • @ChhFjnkk
      @ChhFjnkk 12 дней назад

      @@emanadem-u5d በጣመ

  • @hewamohemd
    @hewamohemd 12 дней назад +8

    በሀሴት ቦታ ሎሊት ነበር መሞት የነበረባት😢😢😢😢😢

    • @almetyimam
      @almetyimam 12 дней назад +2

      የምር አዎ ይቺ ደነዝ

  • @loveSu-3
    @loveSu-3 12 дней назад +2

    ከመካከል ነውዴ ጎምዳችሁ የምትለቁት ስትታመም እንጅ ሌላ እንደት እንደሆነ አላየንም ክብር ይኑራችሁ በስርአት ልቀቁልን😎😎😎

  • @halimetr533-od8qw
    @halimetr533-od8qw 12 дней назад +9

    መምት የለባትም ነበረ😢😢

  • @umuevanaevana
    @umuevanaevana 12 дней назад +7

    በ ማርያም አሀቶቼ ደመሩኝ ❤️❤️❤️ ሰደተኛ ነኚ ❤️❤️❤️

  • @NajatNajat-y1b
    @NajatNajat-y1b 12 дней назад +4

    ሉሊት የሀሤት መሞት ያች እከፍ እነት ነው እኔ የሚገርመኝ ፊልም መሆኑን እያውኩ በሉሊት የምናደደው ነገር ጨጓራየ ተላጠ አልሞዝ ከነጀጂሺ በሞሺ

  • @Sofiaያባቷልጅ
    @Sofiaያባቷልጅ 12 дней назад +4

    ሀሴት ከመጣች ነበር ፊልሙ የተመቼኝ ከዚክ ቡሀላ ደና ሁኑ😂😂😂

  • @AnshaKEBEDE-q6b
    @AnshaKEBEDE-q6b 12 дней назад +4

    አይ ሉሊት እች ነፈዝ ትቀየር ሁለ ነገሯ ክርፍፍ ነው እኔ ምን አናደደኝ 😏😏

  • @EreyniSeide
    @EreyniSeide 12 дней назад +2

    እችልጅ እሁሉምለድራማዋ ላይ ብሽቅ ነች ፳ተጃጃሉበን😊

  • @MtngwgTbwhhe
    @MtngwgTbwhhe 12 дней назад +4

    ሉሊት ካራክተሯ በጣም መስተካከል አለበት

  • @ወለተትንሳኤየማርያምልጅ

    እር ውዳ ፊልምም ቢሆን ቢያንስ እንኳን ባትነቃ እድትጠራጠር አድርጎት እውነት ያነድዳል 😎በዚህ አያያዛችሁ ሉሊትንም ትገሎታላችሁ 😂😂

  • @fatumaassen3474
    @fatumaassen3474 12 дней назад +5

    መሞት አልነበረባትም😮😮😮 ክፉወች ናቸው

  • @HAFTAMTube-k6k
    @HAFTAMTube-k6k 12 дней назад +2

    ገደለቻት ይች አረመኔ የሱ መጨረሻ ማየት ናፈቀኝ አልማዝ ልጀቱ አስመሳይ ልእልት😢😢😢😢

  • @fatumaali3301
    @fatumaali3301 12 дней назад +3

    ማመንም መታመንምካለብን በአብ በወልድ በመንፈሥ ቅዱሥ አንድአምላክሥም እመኑ ጠንቋይ ወሼታም የውሼታም አባትነው ኢየሡሥያድናል

  • @ሂዊየማሪያምልጂ-sg1gn1ld9r
    @ሂዊየማሪያምልጂ-sg1gn1ld9r 12 дней назад +1

    ልዕልትን የሚወዳት ማነው እደኔ❤❤❤

  • @Alem-s5x
    @Alem-s5x 12 дней назад +4

    ይች እከፍ ሉሊት አስገደለቻት😢

  • @JfJd-db2kl
    @JfJd-db2kl 12 дней назад +4

    ሀሱዬ መሞት አልነበረባትም ምን አይነት ዘጊ ፊልም አደረጋችሁት ግን ማነው እዴኔ እያስጠላው እሚያይ

  • @ZineshZinesh
    @ZineshZinesh 12 дней назад +4

    Luliti danazi nati 😢😢Hulu filimi layi😅

  • @MaremBelete
    @MaremBelete 12 дней назад +4

    ኧር ሉሊት ይድፍሺ አቃጠልሺኝ በግ

  • @NejatNeju-b3b
    @NejatNeju-b3b 12 дней назад +3

    ኤጭ አሁንስ በየድራማዉ ተንኮለኛበ ብቻ ሲነግስ የምናየዉ ምነዉ ለድራማዉ እንኳን ፍትህ ቢኖረዉ😢😢😢😢😢

  • @ስኳሬ
    @ስኳሬ 12 дней назад +8

    ኤጭ ሀሴት መሞት የለባትም አትጃጃሉ

  • @tihuneassefa4638
    @tihuneassefa4638 10 дней назад +2

    ሀሴት መጨረሻ ላይ ትመጣለች ግጩኝ😂😂😂😂😂🎉🎉🎉

  • @susuSusu-k8u
    @susuSusu-k8u 12 дней назад +4

    ሊሊት የምሰራበት ፈልም ሁሉ ምንም አይጥምም ጨረሳ ደነዘዘች

  • @Weynesht-sg4rl
    @Weynesht-sg4rl 12 дней назад +2

    እናትና ልጅ እራስ ወዳድ ናቸው አሱ በመሞቷ ተቃጥያለው😢😢

  • @Rukiyahassenrukiyahassen
    @Rukiyahassenrukiyahassen 12 дней назад +2

    በጣም ነዉ ያስጠላኝ

  • @NoJdo
    @NoJdo 12 дней назад +18

    Lulit Ati du'i Abbo fezaza icc😂😂😂😂

    • @BontuDibo
      @BontuDibo 12 дней назад +1

      😂😂😂

    • @Zinashfikadu-eu7uk
      @Zinashfikadu-eu7uk 12 дней назад

      Eshee walin gubanee mali😄😄😄

    • @NoJdo
      @NoJdo 12 дней назад

      @@Zinashfikadu-eu7uk dhugadha

    • @obsebekele9264
      @obsebekele9264 12 дней назад

      😂😂😂

    • @AsliyaUae
      @AsliyaUae 12 дней назад

      😂😂😂😂​@@BontuDibo

  • @MisraMisra-d8f
    @MisraMisra-d8f 12 дней назад +4

    😢ሃሴት መሞት 🙄አነበረባትም የምትሉ 👍

    • @TijyZohra
      @TijyZohra 12 дней назад +1

      አለች እኮ ኣልሞተችም ጥዋት ኣይቻት ነበር😂😂😂

    • @MisraMisra-d8f
      @MisraMisra-d8f 12 дней назад

      @TijyZohra 🤣🤣

    • @almetyimam
      @almetyimam 12 дней назад

      ሰው እንደት የገዛ እህቱን ይገላል😢

  • @LubabaAbdu-g7p
    @LubabaAbdu-g7p 12 дней назад +5

    ሀሴት ሞተች ሉሊትም ከሞተች ድራማውን አናይም ሰብስክራይባችንንም እናነሳለን በጣም ተዛዛ

  • @بانشياثيوبيا
    @بانشياثيوبيا 12 дней назад +2

    ዉይጭካኔ የገዛእህቷን መርዝ ትስጣት በስም አም😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @mekoyt-m7t
    @mekoyt-m7t 12 дней назад +3

    አሥጠላ አሁንሥ ሀሤት መሞትየለባትም😢😢😢

  • @ህልሜንናፍቂim-x9y
    @ህልሜንናፍቂim-x9y 12 дней назад +4

    እንደ ሉሊት ከብት የለም እጭ አስጠላችኝ

  • @AsuDicha
    @AsuDicha 12 дней назад +5

    ሉሊት እና ናታን እህት እና ዎንድም ሞሆን አለባችሁ ፋዛዛ ሁላ 😂

  • @TiTiSHu-z3w
    @TiTiSHu-z3w 12 дней назад +8

    ስትጀጀይ አስገደልሽት😢😢 ኑ ደምሩኝ 😮

  • @AminaMohaden
    @AminaMohaden 12 дней назад +4

    ኤጭ አሁንሰ እየተጃጃለች መጣች ሉሊት ነፈዝ

  • @Dyhg-s4v
    @Dyhg-s4v 12 дней назад +7

    የሉሊት መፍዘዝ የሰለቸዉ

  • @ShhhjjjDghuu-eh2ft
    @ShhhjjjDghuu-eh2ft 12 дней назад +3

    ሉሉት ቆይ መቸ ነው የምነቃው እጭ ድራማ ሆኖ ምን አናደደ😢😢😢😢😢😢😢

    • @peace-si4uc
      @peace-si4uc 12 дней назад

      እንዴት እንዳስጠላችኝ ከርፋፋ ናት።

  • @እናት.ቲዩብ.2123
    @እናት.ቲዩብ.2123 12 дней назад +3

    አይ ሉሊት በአንች ፈዛዛነት ሀሱ አረፈች ኤጭ 😢😢😢😢ማነው እንደኔ የደበረው😢😢😢😢

  • @SaedBader-h1d
    @SaedBader-h1d 12 дней назад +5

    የኔዉዶችረመዳንመጣልን

  • @tksttkst
    @tksttkst 12 дней назад +2

    በጣም ያስጠላል መሞት የለባትም ነበር 😢😢😢😢😢

  • @EmanJ-q2l
    @EmanJ-q2l 10 дней назад +3

    የሉሊትፈዛዛነት በዛ አሁንምካልነቃችእራሷን ታጣለች በፈጣሪ መፈዘዝ

  • @አልሃምዱሊላ-ገ7ፐ
    @አልሃምዱሊላ-ገ7ፐ 11 дней назад +3

    አረ ቀብረሽ ተገላገያት እኛም እስኪ እንገላገል አሁን ልእልትን ተሽሏት ለማያ ጓጓው😂😂😂

  • @مدينه-ف2س
    @مدينه-ف2س 12 дней назад +4

    ዛሬ ወግ ደረሰኝ 1ኛ ነኝ 😅❤♥️💦🦋

  • @FafiFafi-br1ln
    @FafiFafi-br1ln 12 дней назад +2

    ይችን ሉሊት የምትባል ደነዝ አስወግዷት ኢጭ ፈዛዛ አስጠላችኝ

  • @YeshiAyalew-tr5es
    @YeshiAyalew-tr5es 12 дней назад +2

    ቱ ሉሊት የምትባይ ሰዉ ባንቺ ነፍዝነት ነዉ የሞተቺዉ እሸ የምር መሞት የሀባትም ነበር 😢😢

  • @mimitube3187
    @mimitube3187 12 дней назад +2

    ለማስተማር ከፈለጋቹ ልእልት ነበር መሞት የነበረባት ምክንያቱም ለማስተማር ከሆነ ተኮል እራሱን ተኮለኛውን እንደሚጎዳ ለማሳየት ልእልት ብትሞት ኣሪፍ ነበር ያንን ጁስ ከሉሊት እንደተቀበለች ብጠ ጣዉ

  • @RehanaYoussef-he4ih
    @RehanaYoussef-he4ih 12 дней назад +3

    እጭ እችነፈዝ አሁንስ መችነዉ የምትነቃዉ ከብት😂😂😂

  • @جروصعنزي-ت8ل
    @جروصعنزي-ت8ل 12 дней назад +1

    ደስ እሚለው እናቴ ላለጸበል ሌላ አታውቅም👍👍👍👍👍

  • @NetsanetTsadiku
    @NetsanetTsadiku 12 дней назад +4

    ሁለተኛ አሄንን ድራማ አላይም አስጠላይኝ

  • @SalaSala-x6y
    @SalaSala-x6y 12 дней назад +4

    ድራማዉ ኣስጠላ ሃሴት ሞተች ሉሊት ትደገማለች

  • @ይቅኑብሽ
    @ይቅኑብሽ 12 дней назад +2

    እኔ ብያለው ከመጀመራም ሉሊት ታስገድላታለች ብያለው😢😢

  • @MakiyaYaYouTube
    @MakiyaYaYouTube 12 дней назад +2

    እኔ እኮ የምገርማኚ የእትዮ ድረማዎች ሁሉ ርእሰቻዉ አንድ አይነት ማሆኑ ለምሰሌ በኤንጀረ አበታ የምትሰቀይ ሴት የታደፈረችዉ ሴት በኤንጄረ እነቱወ የምትሰቃይ ልጅ በባሉወ ለይ የማገጠች ሴት በምስቱ ለይ ሴት የደረበ አበወረ የእህቱወን በል የቀመች ሴት ወዘታ 😂😂😂😂

  • @MelatBirlea
    @MelatBirlea 9 дней назад +2

    ሀሴት ስለሞተች አዝኛለሁ

  • @Sportsss-d5s
    @Sportsss-d5s 12 дней назад +5

    ፍልሙን ለምን አባልሻቹት እሷ መሞት የለበትም ነበር እንዴኔ የደበር እሲት በlik ግለፁ

  • @HaymanotA-c6d
    @HaymanotA-c6d 12 дней назад +4

    ወገዱ ፊልም ማለት ሐረግነዉ እጅ😢😮😅

    • @SSada-d1j
      @SSada-d1j 10 дней назад

      እኮ😂😂😂😅😅😅😅😅😅😅😅😅

    • @HaymanotA-c6d
      @HaymanotA-c6d 10 дней назад

      @SSada-d1j እዉነቴን ነዉ😆😸😸😸

  • @እናት.ቲዩብ.2123
    @እናት.ቲዩብ.2123 12 дней назад +4

    ምን እያስተማሩን ነው ግን ሲያስጠሉ 😢😢😢😢😢😢

  • @حمدسعيد-ف5ن
    @حمدسعيد-ف5ن 8 дней назад

    ይለቀቅልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sifukolove
    @sifukolove 12 дней назад +3

    ጠንቋይ ሰውዬ ካሊብ አባት ነው የኔ ጥርጣሬ 😮😮

  • @SonySony-d3z
    @SonySony-d3z 12 дней назад +3

    ዛሬአደኛነኝ

  • @AsPp-hv6cd
    @AsPp-hv6cd 12 дней назад +3

    ፉልም መሆኑንእያወኮ ተቃጠልኩ ሉሊትን ባገኛት በጥፉ ባቃጥላት ደስባለኝ

    • @YuyghjYuwryy
      @YuyghjYuwryy 12 дней назад

      😂😂😂😂

    • @rahelveyene
      @rahelveyene 12 дней назад

      Derasiw eko nw esike kifil 25 dires😢

    • @cgggvvhhh4938
      @cgggvvhhh4938 12 дней назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @demekechdengerso5573
    @demekechdengerso5573 12 дней назад +4

    ሉልት በዝ ከቀጠለች ድራማውን ማየት እራሱ እያስጠላነው የምር እንደዝ አይነት ፈዛዛነት ይደብራል

    • @taibahmohaoad5381
      @taibahmohaoad5381 12 дней назад

      እሱዋ ነበርች መውጣት የነበርባት 👌

  • @tesfaneshergano1823
    @tesfaneshergano1823 12 дней назад +1

    በጣም አዝናለሁ

  • @Marym-y5j
    @Marym-y5j 12 дней назад

    luliti maninim indati hamenyiwu sawu ycakanyina hawurenawu awun niqiwu hibeqashal jilinat❤❤❤❤

  • @JNdnd-d6u
    @JNdnd-d6u 12 дней назад +2

    ሀሴት ሞተችዴ መሞት የለባትም ይች ውሻ ሉሊትም ጠብቂ አድቀን ትገልሻለች ዴነዝ ነሽ

  • @አልሀምዱሊላህ-ያረብ
    @አልሀምዱሊላህ-ያረብ 12 дней назад +2

    እጎዳናዉ ፊልም ላይ ዳዊትን እዚህ ደሞ ሉሊት አቃጥለዉ ሊደፉኝ ነዉ😮😢😂😂😂የመዳም አንሶኝ

  • @HdihdHdhsh
    @HdihdHdhsh 12 дней назад +3

    ማነዉእደኔአልማዝንእሚጠላት😐😐

  • @Nesreen-v1e
    @Nesreen-v1e 12 дней назад +3

    ደራሲው ግን የኛን ጨጓራ ለመላጥ ነው እንዴ. ሃሳብህ ? መሞት ያልነነረባትን ገደልክ 😢ሉሊት ተብዬ ደሞ ካንቺ በግ ይሻላል ኤጭ ዱዝ መፍዙዝ ድንዙዝ ነሽ

  • @emanadem-u5d
    @emanadem-u5d 12 дней назад +1

    ካሁንበሗላ ለሉሊት አላዝንም ምክንያቱም ነገም የሷተራነዉ😂😂😂😂😂

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq 12 дней назад +2

    አይ ሉሊት እንቅልፎ ሀሴትን አስገደልሻት መሞት አልነበረባትም ድና የአልማዝ ሴራ መጋለጥ ነበረበት የሉሊት ገፀባህሪ ግን ያቅለሸልሻል

  • @DestabilisingDestabilising
    @DestabilisingDestabilising 12 дней назад +3

    ሲያወሩ ብትሰማ ምን አለበት ሉሉት😢

  • @ፍሬህይወት-በ5ጸ
    @ፍሬህይወት-በ5ጸ 12 дней назад +2

    ሉሊት እንች እክፍ ልጂቱን እስገደለያት 😢😢😢

  • @LubabaAbdu-g7p
    @LubabaAbdu-g7p 12 дней назад +2

    ኤጭ ኧረ ሉሊት ነቃ በይ አቃጥላ ደፋችኝ

  • @Kya-vu3iz
    @Kya-vu3iz 12 дней назад +1

    Li,itii yinee marii. Yachii monyiin adaashii👍

  • @DagimSolomon-ep6qj
    @DagimSolomon-ep6qj 12 дней назад +2

    አኔ ነኝ መጀመሪያ❤❤❤❤

  • @ፊርዶስአህመድ
    @ፊርዶስአህመድ 12 дней назад +5

    ወንጀል ነው የምንማረው ከናተ ምንም ትምርት የለውም ኤጭ

  • @NeimaAhmed-u4r
    @NeimaAhmed-u4r 12 дней назад +4

    እረ ይች ልጅ ጨጓራችንን ላጠችው
    ነገሩ እሷ ምን ታድርግ ደራሲው ነው እንጅ የተጫወተብን እንደት አንዲት አክተር 25 ክፍል ድረስ ፈዛዛ ትሆናለች ቢያንስ የሚያነቃ ብዙ ምልክቶች አይታለች አይታለች

  • @ዘማሪታዱውየሱስ
    @ዘማሪታዱውየሱስ 12 дней назад +1

    መጨረሻ ደረሰ😮😮😅

  • @MotuGift
    @MotuGift 12 дней назад +3

    Tish Lulit fezaza

  • @BurtDunam
    @BurtDunam 12 дней назад +3

    Woyine liliti fazaza😅😢🎉

  • @SurprisedFlowerPot-fj6yd
    @SurprisedFlowerPot-fj6yd 12 дней назад +2

    ጥሩ ሰው ከሞተ ምኑን አስተማሪ ሆነ አስጠላችሁት😢😢😢

  • @AynalemAlemayehu-j1c
    @AynalemAlemayehu-j1c 11 дней назад +3

    ኤጭ እቺ ሉሊት ምትባይ የማይገባት ደነዝ ስታስጠላ ቱቱ 🙄🙄🤐🤐

  • @WubalemDelek
    @WubalemDelek 12 дней назад +3

    እረ ሉሊ በጣም የምታናድድ ካራክተር ነች ፈዛዛ አንቺ ነበርሽ መሞት የነበረብሽ

  • @GfdGfd-d7x
    @GfdGfd-d7x 12 дней назад +3

    በቃ የምታሥተምሩን ሰውን እዴት መግደል እዳለብን ነውአይይይ ድራማ አድ ጥሩየሚያሥተምር ብታረጉትስ😮

  • @DeginetTadesse-vt7yj
    @DeginetTadesse-vt7yj 12 дней назад +1

    ነገሩን የማያገናዝብ ሰዉ ያስጠላኛል😮😮😮😮😮

  • @سوسيسوسو
    @سوسيسوسو 12 дней назад +1

    ወይኔ ሀሴት የሉሊት ሳትነግራት ሞሞቷ ለራሱ በጣም ያስጠላል እስኪ ይሁን ሉሊትም ከሠሞኑ ያጠፏታል እፉ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @DawitAbate-d6b
    @DawitAbate-d6b 9 дней назад +1

    ሐሴት መሞት አልነበረባትም ግን ደስ እሚለው ድራማ መሆኑ

  • @BiftuBeyena
    @BiftuBeyena 12 дней назад +1

    እንከፍ ነሽ ሉሊት አንቺ አክስቲሽ ብትስም ኑሮ አት ሞትም ነበራ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭

  • @KuriKuri-r4y
    @KuriKuri-r4y 12 дней назад +2

    Luti gin mino gira nashi Ayigabadhim ende

  • @BuzyeGetaneh
    @BuzyeGetaneh 12 дней назад +9

    አሁን ገና ፊልሙን አበላሻችሁት

    • @amaamm3246
      @amaamm3246 12 дней назад

      🎉🎉🎉🎉

    • @gudfif9519
      @gudfif9519 12 дней назад

      ከተበላሸ ቆየ

  • @saadahbashwte5875
    @saadahbashwte5875 12 дней назад +2

    ችልስ ድራማ መሆኑን እያወቅን መነደድ😂😂😂😂😂😂

  • @MmmNnnn-in8cr
    @MmmNnnn-in8cr 12 дней назад +3

    እቺፍዛዛ።ይግድሉሽአሁንስአስጥላሽኝ😅